ይደበድባታል...አስቤዛ አይሰጣትም? አሜሪካ ላላችሁና ወረቀት አላልቅ ላላችሁ ማየት ያለባችሁ ቪዲዮ!

  Рет қаралды 233,257

Maraki Weg

Maraki Weg

17 күн бұрын

በአሜሪካ የወረቀት ጉዳይ ለሚያሳስባችሁ መፍትሄ የሚሰጥና መንገዶችን የሚጠቁም ቪዲዮ

Пікірлер: 494
@DerejeHabtemariam-h7r
@DerejeHabtemariam-h7r 15 күн бұрын
ሴት ልጅ እንደዚህ በትምህርትና በመንፈሳዊ ሕይወት ጎበዝ ስትሆን ምንኛ ደስ ይላል ,የአሳደጉዋት እናት አባትዋና መላው ቤተሰቦችዋ ምስጋና ይገባቸዋል።
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 14 күн бұрын
💚💛❤🤝
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 14 күн бұрын
በጣም በተለይ ውጭ አገር ሆነው ❤
@shawaye5579
@shawaye5579 13 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@777MK37
@777MK37 16 күн бұрын
ጀግና ነሽ! መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ አቁሚ ነበር። ዛሬ ግን ትልቅ ትምህርት ነው ያገኙሁት። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤
@danielameha1337
@danielameha1337 12 күн бұрын
Igziabher Yirdash Betechemarim Metsaf Kidis Bedenb mawek kefelegsh Be Kesis Dr Yared Teketstay timhrt be zoom Yisetal. Interest kalesh yememezgebiya link Askemtlishalewu
@SamrawitAtnafseged
@SamrawitAtnafseged 4 күн бұрын
Please linkun ​@@danielameha1337
@gutamesele5604
@gutamesele5604 16 күн бұрын
በእውነት እህታችን የምታኮሪ ጀግና አስተዋይ እና ቆንጆ ትሁት ውብ ሴት ነሽ አሁንም የታመንሽው የተደገፍሽው አምላክሽ በነገሮችሽ ሁሉ ይቅደምልሽ የበለጠ ያከናወንልሽ:: እግዚአብሔርን ለታመኑት እና ለተደገፉት ብርቱ ምርኩዝ እና የማያሳፍር ትልቅ አምላክ ነው:: አንችን ያሳደጉ እና ያነፁሽ ወላጆችሽ ትልቅ ምስጋና እና ክብር ይገባቸዋል:: እንግዲህ እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ! ማራኪ ወግ ዛሬም ውብ የሆነ ማራኪ ወግ ስላቀረብክልን እናመሰግንሀለን::
@gutamesele5604
@gutamesele5604 15 күн бұрын
ላቀረብሽልን ለመዝሙርሽ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!
@natsanettesfamariam2892
@natsanettesfamariam2892 15 күн бұрын
Amen amen amen 🙏
@senaitgebrekidan966
@senaitgebrekidan966 16 күн бұрын
አቤት ሁሉን አሞልቶ የሰጠሽ ቆንጆ እግዚአብሔር የያዘ ሰው ሁሌም አሸናፊ ነው ❤
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox 16 күн бұрын
ነገ እኮ 29 ቅዱሰ ባለወልድ ነወ እንኳንም አደረሳችሁ አድርሰን የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ይጥብቃችሁ❤ በሁለም ነገር ጠንካራ ሰወ ያስደስተኛል ብርቺ ❤
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 16 күн бұрын
አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hkim185
@Hkim185 16 күн бұрын
ኦርቶዶክሶች 360 ቀኖች በሐል ነበረራቸዉ ይህ ወሰክ መንግሰቱ ሐይለማርያም የሚሉት ጉድ የሐይማኖት ቀበኛ የምን መንዛዛት ነዉ ሶሰት በዓል ምረጡ ብሎ ባላቸዉ መሰረት ባህሉን አሰቆወሞታል አሁን በአብቾ ግዜ የሐይማኖት ነፃነት ሰለተፈቀደ እኛ ኦርቶዶክሶች የባህል ቀናችንን ሳይሸራረፍ ሰራ በማቆም አምላካችንን በመመሰገን ማሳለፍ አለብን ለዘላለም ቤታችን መዘጋጀትአ ለብን
@alemnigusse6279
@alemnigusse6279 16 күн бұрын
አሜን
@Hkim185
@Hkim185 15 күн бұрын
​@@alemnigusse6279 ነገ ማርያም ናት እንኗን አደረሰሸ
@yehezbalem7474
@yehezbalem7474 15 күн бұрын
በዚህች ልጅ ንግግር ውስጥ እናትና አባትዋን ነበር የምስላቸው፣ እንዲህ አይነት ወላጆች እጅግ ጥቂት ናቸው፣ የምንወዳት የምንመኛት ኢትዮጵያ በንዲህ አይነት ዜጎች የተመላች ናት፣
@baniaychu7478
@baniaychu7478 16 күн бұрын
ማራኪ ወግ ግዝሽ እደዚህ ምርጥ ምርጥ እግዶች ስለምታቀረብልን እናመሰግናለን በርታ❤❤❤
@melkamberihun-mf6lp
@melkamberihun-mf6lp 5 сағат бұрын
❤❤❤
@TsediGuade
@TsediGuade 16 күн бұрын
እግዚአብሔር አሁንም በ ግርማ ሞገስ ያኑርሽ ወንድማችን አንተም በርታልን ለኛ ለደካሞች አርያ አሚሆኑ ሰወች ነው የምታቀርብልን እናም አንተንም ድንግል ማርያም ከፊትህ ቀድማ የልብህን መሻት ትሙላልህ🙏
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 16 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ውበት ከእርጋታ ጋር ያደለሽ እመብርሐን ትጠብቅሽ በርታልን ግዝሽ
@kidaneabraraw902
@kidaneabraraw902 15 күн бұрын
ዘመኑኑንም ሀይማኖትም ጠንክርው የያዙ ሰወችን ሳይ በጣም ነው ደስ ሚለኝ ቅድስ ሩፉኤል ይጠብቅሽ
@beretukanMeles
@beretukanMeles 16 күн бұрын
ሴት ልጅ በሁሉም ነገር ስኬታማ ስትሆን እዴት ደስ ይላል ፈጣሬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ጀግኒት🥰🥰
@user-ut9dg4ie9i
@user-ut9dg4ie9i 12 күн бұрын
ዶ/ር ስርግው የኢትዮጵያ ታሪክ ጠንቅቀው ከሚያውቁ ታላቅ ሙህር ናቸው በእሳቸው ልጅ ሁና እንዲህ በብቃት ቅን እውቀት የታነጽች ሁና ማየት ከዶር ስርግው የምንጠብቀው ነው ደስ ብሎናል በርች ከብካብ ከአንች ብዙ እንጠብቃለን ሃገርሽን በጥሩ እንደምታስነሻተንጠብቃለን
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 16 күн бұрын
ፅጋ አትረፈሻል የኔ ቆንጆ የእስራኤል አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ዕድሜ ይስጥሽ በጣም ነው የምንወድሽ ኮራንብሽ ❤❤❤. እናት አባትሽን ይጠብቅልሽ የተባረኩ ናቸው ያቆይልሽ ❤❤❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 16 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ውበት ከእርጋታ ጋር ያደለሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ በርታልን ግዝሽ
@Dave-wq2pz
@Dave-wq2pz 15 күн бұрын
ከብካብ የተገኘችው ከተባረከ ቤተሰብ ነው እናት አባቷ እጂግ የተከበሩ፣ እህቶቿ እና ወንድሟ ሁሉም top class ላይ ያሉ ሁሉም academically & Behaviorally የተለዩ ናቸው ዶክተር ስርግው እና ወሮ መልካም ረዥም እድሜ ይስጣችሁ
@natsanettesfamariam2892
@natsanettesfamariam2892 15 күн бұрын
Amen amen amen 🙏
@sebl4615
@sebl4615 9 күн бұрын
perfectly true እትየ መልካም ስወዳት እንደስሟ መልካም ልጇም መልካም የናቴ ጓደኛ
@tigistkassaye5703
@tigistkassaye5703 14 күн бұрын
ግዛቸው በጣም ጎበዝ ነህ።የምጠይቀው ጥያቄ እኛ ልንጠይቅ የምንፈልገውን ሁሉ ያማከለ ነው። የምታቀርባቸውም ሰዎች በጣም አስተማሪ ናቸው። ጎበዝ በርታ!
@NigistMulugeta
@NigistMulugeta 13 күн бұрын
እውነት ነው እንደእግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ሰለማይነገረው ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን
@meyfish7585
@meyfish7585 15 күн бұрын
❤❤❤" ከእግዚአብሔር የሆነ ስው ሁሌም አትራፊ ነው !! እህታችን ልዑል እግዚአብሔር ከነቤተሰባቸው ፀጋውን አብዝቶ ይባርክ።
@Rasdashen1
@Rasdashen1 14 күн бұрын
የምትገርም እንግዳ ናት ። ከስኬቷና ከትጋቷ ባሻገር ምንም ego የሌላት በጣም ቀለል ያለች መሆኗ በጣም ተመቸችኝ ። እምነቷም የሚያስቀና ነው ። በእዉነቱ ራሴን challenge ያረገኝ ቃለ መጠይቅ ነው ። መልካም ቀሪ ዘመን ተመኘሁልሽ ።
@etayen-
@etayen- 16 күн бұрын
አውነት ሴት ልጅ በሁሉም ነገር ስኬታማ ስትሆን እዴት ደስ ይላል ፈጣሬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ጀግኒት
@askalemaryamabebe3482
@askalemaryamabebe3482 13 күн бұрын
ክብካብዬ ተባረኪ እውነትሽን ነው። እኔ ከዚህ ሀገር ከመጣሁ በኃላ ስለሀይማኖቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አውቄበታለሁ ቅዳሴው እስኪያልቅ የምጓጓው ስው እዚህ ከመጣሁ ትርጓሜውን ስለአውኩት ምነው ቅዳሴው ባላለቅ እስከምል ደርሻለሁ። እግዚአብሔር ይባርክሽ የነካሽው ሁሉ ይባረክ አንተም ተባረክ ወንድሜ ምርጥ እንግዳ አቀረብክ እግዚአብሔር በስራህ ሁሉ ይባርክህ
@edaneden2564
@edaneden2564 16 күн бұрын
ክብካብዬ የሰፈሬ ልጅ አባቴ ሩፋኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ
@yosefaden4677
@yosefaden4677 15 күн бұрын
ሩፋኤል ደግሞ ማነው? መላእክቶች በእግዚአብሔር የሚላኩ መላእክተኞች እንጂ በራሳቸው ምንም ናቸው ስለዛዚህ ጠባቂ መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው !!
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 15 күн бұрын
​@@yosefaden4677ማነው እንዲህ በመልካም ስነምግባር አንፆ ያሳደገህ😅😊
@yosefaden4677
@yosefaden4677 15 күн бұрын
@@rahelmoges9403 የወንጌሉ ቃል
@eyoabmedia1
@eyoabmedia1 15 күн бұрын
ምን ቃል እደሚገልፃት አላቅም እዳች አይነቱን ያብዛልን ❤🎉😊
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፍ ያርግሽ ልጂሽንም በጸጋ በሞገስ ያሳድግልሽ ፈጣሪ 🙏❤️❤️🇪🇷
@hiwel9209
@hiwel9209 10 күн бұрын
ግዛቸው ከነርእስህ “ማራኪ ወግ”ያንተም የስም ስያሜ እጅግ ይማርካል ትህትናህ ጨዋነትህ አንተም ከእውቀትጋ ስራህን እንደምትሰራ ያሳያል እጅግ በጣም ሰው አክባሪ ነህና በርታ ቀስ እያልክ ትልቅ ደረጃ ላይ ነገን ደርሰህ እንደምናይህ ስትጀምር እርግጠኛ ነበርኩ አሁንም እንደዛው በርታ ወንድማችን እጅግ በጣም ትምህርት የሚሰጡ ሮጠው ደክሟቸው የቆሙትን እንደገና ኢነርጂ ሞልተው አብረው የሚሮጡትን እያቀረብክ ነውና በጣም እናመሰግናለን እህታችንንም እግዚአብሔር ከሙሉ ቤተሰቧጋ ይበልጥ ይባርክልን አርአያ ናት በተለይ ለኛ ለሴቶች ❤❤❤
@azalechkebede251
@azalechkebede251 16 күн бұрын
በስማም እንዴት እንዳስደሰትሽኝ ጎበዝ እኔም እንዚህ አይነት ልምምድ ጀምሬ እየታገልኩ ነዉ በእግዚአብሔር ሁሉም ይቻላላ እዉነት ነዉ ፀሎት ማረግ ቤተክርስቲያን ስራተ ቅዳሴና ሰአታት ማህሌት በተቻለኝ እሳተፋለሁ እንዴት ሰላም እንዳለኝ ተመስገን ነዉ ሁሌም እምለዉ አኔድም ቀን ተስፋ አልቆርጥም አትርፌበታለሁ ፈተናዎች ቢበዙም ለሱ እየሰጠሁ ሰላም አገኛለሁ እድላዊት ተባረኪ አጠነከርሽኝ ዘመንሽ ይባርክ 🙏💕🙏💕🙏
@azalechkebede251
@azalechkebede251 16 күн бұрын
እኔም ተወልጄ ያደኩት እዚሁ ቅዱስ እሩፋኢል ነዉ ስሄድ ስሄድ ፀበል ተጠምቄ እያስደስ እየተሳለምኩ እዉስጥ ገብቼ ፀልዬ ስወጣ አቤት በበረከ ነዉ የሞላኝ ሩፋኤል መላክ ይመስገን።
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 16 күн бұрын
ይችን ልጅ እዮሀ ላይ አይቻታለሁ። በጣም ደስ ትላለች። እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ በቤቱ ያኑርሽ❤
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 16 күн бұрын
ስሟ ደስ ሲል ሲያዮት ልጂ ናት ግን በጣም ስኬታማ ሴት እግዘአብሔር ይባርክልሽ❤❤❤❤
@bizutibeb
@bizutibeb 15 күн бұрын
እድሜዋም ከስኬቷ ጋር የሚገርም። በጣም በፍጥነት ነው ትምህርቶቿን የጨረሰቻቸው።
@almazbati2519
@almazbati2519 16 күн бұрын
እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ በሁሉ የተካንሽ ትልቅ ስጦታ አለሽና ተባረኪ 🙏🏻🛐ማራኪን ወግ እኛም ከካናዳ በጣም ነው የምናየው🙏🏻
@zen67890
@zen67890 16 күн бұрын
እመቤቴ ከነልጅዋ ትጠብቅሽ አንችን የመሰለ ስላለን እግዚአብሔር ይመስገን
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 15 күн бұрын
በጣም አሰተማሪ በአለማዊም በመንፈሳዊ ህይወትሸ እናመሰግናለን🎉🎉🎉በቤተክርስቲያን ማደግ በጣም አሁንላይ ሆኖ ነጋችን መሰራትነው ብጠፋ እንኮን በአለም ዞረን ወደመንፈሳዊ ህይወታችን ለመመለስ ወሳኝነው ለኑሮችን ከሰዋች ጋር አብሮለመኖር ፈተናን ለማሸነፍ በአቆራጭ ላለመክበር በምድርም ለሰማያዊ ኑራችንም በጣም ጥሩ መሰረት ይሰጣል በሰበት ትምህርትቤት ማደግ
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 15 күн бұрын
ከብካብዬ ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏 ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@semaetalem5541
@semaetalem5541 16 күн бұрын
ትልቅ ሴት፣ እውነትም ታድለሽ። እውነት ነው፣ ፈተናው ቢበዛም ግን እኔም እንዳንቺ ዓይነት ስሜት ይሰማኛል።
@yehezbalem7474
@yehezbalem7474 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ባደረገልሽ ሁሉ እንዳከበርሽ፣ አሁንም ጨምሮ ይባርክሽ፣ ድምፅሽም ለመዝሙር በጣም ቆንጆ ነው፣ 💚💛💖
@user-nj7vr9zc2x
@user-nj7vr9zc2x 16 күн бұрын
ይህንን ያረገ እግዚአብሔር ይመስገን!
@temabrand3382
@temabrand3382 15 күн бұрын
መታደል ነው ግዛቸው የውነትነው ሰውነው ያቀረብከው ሰበጠፋበት ስሀት
@tedytesfy
@tedytesfy 16 күн бұрын
ከእግዚአብሔር ጋ መዛል ይኖራል እእንጂ መውደቅ ተስፋ መቁረጥ የለም አሜን ነው ለአሜኑ
@meskibiru9314
@meskibiru9314 16 күн бұрын
አሞቦ ውሃ ይፈላልን የሚሉ ሴቶች በሞሉበት አገር እንዳንቺ አይነት ስናይ በኢትዮጵያ ተስፋ ይዘራል። እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።
@selamhailu4448
@selamhailu4448 14 күн бұрын
በጣም የምትገርም እግዚአብሔር የመረቀው ቤተስብ ያሳደገሽ ነሽ በሰአብም በጣም የሚገርም ስእብና ነው መታደል ነው መምረጥ ነው በእውነት የተደገፈሽው እግዚአብሔር ለበለጠ ክብር ያብቃሽ ማራኪ እናመገናለን የሴት እመቤት ድንቅ የሆነች በሁለት በኩል የተሳለች በመንፈሳዌ በአለማዌ ሁሉቱንም በአግባቡ ማስተናገድ የቻለች ዉብ ሴት ተባረኪ ❤❤❤
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 15 күн бұрын
ያደኩበት ፣የወለድኩትም በእሩፋኤል ቀን ተመስገን
@tamratsisay6950
@tamratsisay6950 15 күн бұрын
ግዝሽ ስራክን ከፍ እያደረክ ስለሆነ ደስይለኝል እህታችን መላኩ ሩፋኤል ይጠብቅሽ ❤❤❤
@FekaduLema
@FekaduLema 15 күн бұрын
ስላየውሽ ስለሰማውሽ በጣም ደስ ብሎኛል መልካሙን እመኝልሻለው
@BerhaneWoldegiorgis
@BerhaneWoldegiorgis 12 күн бұрын
አ.አ.ዩ .የግእዝ ትምህርት አስተምረውኛል ፤አመሰግናለሁ።!
@berhanuzeleke5163
@berhanuzeleke5163 11 күн бұрын
ማራኪ ወግ, ጊዜ ሲናረኝ መከታተል እወዳለሁ, ጥሩ ነገር ሰለምታቀርብ እወደዋለሁ, እግዜአብሔር ሥራህን ይባርክ.
@yehezbalem7474
@yehezbalem7474 15 күн бұрын
በጣም ነው የወደድኩዋት ይቺን ልጅ💚💛💖
@temesgentegegne3101
@temesgentegegne3101 16 күн бұрын
ወይኔ ከብካብዬ እንዲህ አድገሽ ለዚህ ቁምነገር ደርሰሽ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል
@baniaychu7478
@baniaychu7478 16 күн бұрын
ወይኔ አለባበስ ዋው ካሜሪካ መቶ መታደል ነው እህታችን❤❤
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 15 күн бұрын
እናቱ አሜሪካ ብዙ ጨዋዎች ሞልተዋል አሜሪካ ሲባል የእብድ አገር አይደለም ኢትዮጵያ እንኳን አሜሪካ የማይለበስ አለባበስ ሲለብሱ እናያለን በተለይ በእምነቱ የበረታ እዚህ አሜሪካም ጨዋ ነው ከኢትዮጵያ ወጣን እንጂ ኑሯችንም እምነታችንም አመጋገባችንም ልክ እንደ ሀገራችን ነው ግን ሁሉም ነው ማለት ግን አልችልም
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 14 күн бұрын
ማራኪ ወግ በጣም እናመስግንሃለን !! ሁሉንም ገልፀሽዋል እግዚአብሔርን ምርኩዝ ያረገ በህይወት ዘመኑ ሁሉ ይባረካልና እናመስግንሻለን እህት እልም 🙏🏾❤️
@lilyethiopia7190
@lilyethiopia7190 15 күн бұрын
ውስጥሽም ውጭሽም ውብ ለብዙ ሰው አርአያ የምቶኚ እግዚአብሔር የባረከሽ ሴት ነሽ😍
@semaetalem5541
@semaetalem5541 16 күн бұрын
የልጅሽን ሥም ግን ቀጥታ ሩፋኤል ባይሆን መልካም ነው። ዘሩፋኤል ቢሆን። ምክንያቱም የሰው ልጅ በመልአክት ሥም በቀጥታ አይጠራም።
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 15 күн бұрын
ሚካኤል የሚባል ከ40 አመት በላይ የማውቀው ሰው አለ ግን በእመቤታችንና በጌታችን ስም መጠራቱ ጥሩ ባይሆን ሱራፌል ኪሩቤል የሚባሉ አልሰማችሁም አባቶችስ ለምን በቅዱሳን መላእክት ስም ይጠራሉ? እነሱስ ሰዎች አይደሉም???
@ealsanegatu7093
@ealsanegatu7093 15 күн бұрын
​@@ethiopialove2772በአመቤታችን ስም መጠራት ስትይ በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ማርያም የሚባሉ እንዳሉ አታውቂም?
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n 15 күн бұрын
​@@ethiopialove2772አባቶች በጭራሽ በመላእክት ስም አይጠሩም በቅዱሳን ነው እሱም ከፊት አቡነ ተብሎ ነው የሚጠራው ። ሌላው ምዕመናን ባለማወቅ እንጂ ትክክል ስለሆኑ አይደለም ።
@genetbekele4426
@genetbekele4426 15 күн бұрын
እኔም በሌላ ኢንተርቪ ላይ ስትናገር ሰምቼ ዘሩፋኤል እንድትል ብያለሁ እንዳው አባቷስ ምን አሉ መቼም ዶክተርን በዚህ ላይ ያላቸውን ሃሣብ ብሰማ ደስ ይለኝ ነበር።
@yosefaden4677
@yosefaden4677 15 күн бұрын
ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል !!
@selam801
@selam801 15 күн бұрын
ሁሉን አማልቶ የሰጠሸ ጀግና ሴት😊❤
@RiddleRiot121
@RiddleRiot121 15 күн бұрын
ክብካብ በጣም ቁምነገረኛ፣ ፕሮፌሽናል ደስ የምትል ወጣት ናት ። በጣም እንደ የማይጠገብ ትረካ ነው ያዳመጥኳት፣ ክፉቱ ቶሎ አለቀ። ማሪክ በኛ ዘንድ ተወዳጅ ነህ
@abelb5604
@abelb5604 15 күн бұрын
ማራኪ ወግ በጣም የምንወደው እናየዋለን ክብክብን አገር የምታኳራ በሃይ😢ማኖቶን የምትወድ ስለሆነች I am proud ቃለመጠይቅ ስላደረግኸ እናመሰግናለን ግን America ብቻ ሳይሆን Canadaም እንከታተላለን❤❤❤
@wubafreyohannes9224
@wubafreyohannes9224 15 күн бұрын
በጣም ደሰ የሚል ታሪክ ነው እህታችን እግዚአብሔርን አምኖ ያፈረ በጭራሽ የለም ሁላችን በሰንበት ቤት ነው ሁላችን ያለፍነው ያ ግዜ በጣም ጥሩ ግዜ ነበረ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 15 күн бұрын
ሰላም ግዞ ዛሬ ስላገኘሁክ ደስ ብሎኛል🙏
@mhiret
@mhiret 15 күн бұрын
በእግዚአብሔር ቤት የሚኖር ሁሉ ህይወቱ የተሳካ ነው ተባረኪ🙏
@geminimars7704
@geminimars7704 15 күн бұрын
One of your best interviews so far! Her views about life in America is very balanced and reflects exactly how we live. America is a land of opportunity but you guide your own lifestyle and destiny. If you focus, and work hard, you will become successful in life. On the other hand, If you play too much, life will be very hard. It’s simple as that! እንደ ኢትዮጵያ እየተቀለደ ሻይ ለመጣት ሁለት ሰአት ከቢሮ እየተወሰደ የሚቀለድበት ሀገር አይደለም!
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 14 күн бұрын
በጣም ደስ የምትይ እውነት እግዚአብሔር ይወድሻል በምትሰሪው ሁሉ ስራ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🤲❤
@user-vt8dc1td8v
@user-vt8dc1td8v 8 сағат бұрын
እጅግ የሚመስጥ የሕይወት ታሪክ ነዉ።ለእግዚአብሔር ክብር ከልጅነት እስከ ዕዉቀት የቆመች የዓለሙንም ትምህርት በስኬት ያጠናቀቀች ዉብ ሴት ለቤተክርስቲያንና ለሰዉ ልጆች የኖረች ልዩ እንስት ትልቅ አድናቆትና ክብር አለኝ።ተባርከሻል።ጌታን ከልቤ እንዳስብ ሐጢአቴን ተናዝዤ መንገዱን አመላክተሽኛልና አመሰግናለሁ።ባንቺ መንፈሳዊ ሕይወት ዉስጥ የራሴን ድክመትና መዛል አይቻለሁ።በፀሎትሽ አስቢኝ።
@Selam-uc1gr
@Selam-uc1gr 16 күн бұрын
እንዴት አይነት ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔም በአሜሪካ ሆኜ ነው እምከታተልህ 🙏❤️❤️
@habtamadera5437
@habtamadera5437 16 күн бұрын
የኔ ደርባባ አንደበተ ርእቱ ከዚህ የበለጠውን ቦታ ያድርስሽ ክብኬ
@Mebadt2016
@Mebadt2016 16 күн бұрын
በጣም ደስ የምትል እህት እግዚአብሔር ያፅናሽ በርች::
@birhanuwolde1807
@birhanuwolde1807 16 күн бұрын
የአሜሪካ ህወሃት ፈታኝ ነው ግን በእግዚአብሔር ቸርነት ሲደግፈን ግን ሁሉም ቀናነው እህቴ እግዚአብሔር ስጦታሽን ይባርክልሽ በሂወት መንገድሽ ሁሉ እመቤቴ አትለይሽ ደስ የሚል አቀራረብ ነው የማራኪ ፕሮግራም አዘጋጆች በርቱ::❤
@actnow590
@actnow590 15 күн бұрын
አንተ ክፉ ሰዉ ዉጣ ከዚህ ዘረኝነት አሁን ህወሐት ከዚች ምርጥ ሴት ጋር ምን ያገናኘዋል
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n 15 күн бұрын
​@@actnow590 😁 ህይወት ለማለት ፈልጎ ነው "ህ " ጽፈሽ ካላስተዋለነው እንሳሳታለን ስለገጠመኝ ነው 😊🙈
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 15 күн бұрын
ህይወት ማለቷ ነው 😂😂​@@actnow590
@daniellzelekehoo220
@daniellzelekehoo220 15 күн бұрын
Please heyewet malet felego new atesadebe. ​@@actnow590
@user-oz6sj7bg7z
@user-oz6sj7bg7z 15 күн бұрын
​@@actnow590ማንበብ አትችልም ወይ ደግመህ አንበበው ዘመዴ
@tiruwerkadugna4193
@tiruwerkadugna4193 15 күн бұрын
ማራኬ ወግ በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው የምትጠይቀው
@Mesfin23216
@Mesfin23216 15 күн бұрын
ክብካብ እግ/ር ይባርክሽ፤ግዛቸው የፕሮግራሞችህ አቀራረብ እጅግ ደስ ይላል በርታ!
@Sosina-wv6nq
@Sosina-wv6nq 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው
@amalmansour6055
@amalmansour6055 15 күн бұрын
ተባረኪ ዘመንሸ ይባረክ
@user-oz6sj7bg7z
@user-oz6sj7bg7z 15 күн бұрын
ብርቱ ትሁት ጀግና ሴት ነሽ🎉❤
@frewtiro8657
@frewtiro8657 8 күн бұрын
በጣም አስተማሪ እና ማራኪ የሆነ ሕይወት ያላት ልጅ ነች። ዋው ደስ ትላለች!!!
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 14 күн бұрын
ዋዉዉዉ በሁሉ ፈጣሪ የባረከሸ እደለኛ ነሸ❤
@danaittekeste7982
@danaittekeste7982 16 күн бұрын
ስታምር ውበቷ እና እርጋታዋ
@makw5069
@makw5069 14 күн бұрын
It is very nice to listen her, Tebareki. I am blessed to listen her. ❤❤
@user-ez7ib8qr9x
@user-ez7ib8qr9x 16 күн бұрын
Amazing woman!❤❤ I am women and I am very very very happy to see educated and brave women ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤... ezeabeher yebelet yebarekesh yasadegesh aberonetu ayeleyesh ❤❤❤❤❤❤.... proud of you dear ❤❤❤❤
@chaseyourdreamsin2024
@chaseyourdreamsin2024 16 күн бұрын
Leul Egziabher yitebekeshe mechershashin yasamerelish Keb. I am blessed to know you. Gizo thank you. Please Please invite Dr.Sirgew
@selumaethiopia7756
@selumaethiopia7756 Күн бұрын
Weye gude This is the most heavy pure show I ever watched !!!! It is a check point for most of us who just live የአለማዊ life becha yezene እየኤድን ያለን.......😢😢😢 woooo so beautiful!!!🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
@yohannessharew3337
@yohannessharew3337 12 күн бұрын
ማራኪ ወግ ሁሌም የማታቀርባቸዉ ዝግጅቶች ፣እንግዶች እጅግ ይመቹኛል። በርቱ ኪብካብ በርቺ!!!
@tru1614
@tru1614 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ቃለ ሂዎትን ያሰማልን
@raheltesfaye8101
@raheltesfaye8101 15 күн бұрын
Respect for your language -Amharic flow!
@getachewayetaged2370
@getachewayetaged2370 11 күн бұрын
ዶክተር ስርጉ ገላዉ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ግዕዝ አስተምረዉኛል፡፡ እጅግ በጣም የምንወዳቸዉ እና የምናከብራቸዉ ደግ እና ሩሩህ አባታዊ መምህር ነበሩ፡፡ እንኳን አንቺ ወለዱ ዉድ መምህራችን
@wubneshleta3560
@wubneshleta3560 10 күн бұрын
ግዜ በእውነት እግዚሃብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ማስተዋሉን ይስጥክ በጣም ነው ማከብርክ ማመሰግንህ እንደዚህን አይነት ትውልዱ የሚስፈልገውን ትምህርት የምናገኝባቸው ሰዎች ስለምታቀርብልን አንተንም እያየሁ ነበር ብዙ ነገር እየቀሰምክ ነው ትልቅ ቦታ እጠብቃሀለሁ፡፡
@selumaethiopia7756
@selumaethiopia7756 Күн бұрын
Omg watching now was a wake up call to get close to god!!! My dear u are amazing woman!! The words that comes out of ur month is pure and listening to u was joy!!! I would love to talk to you I am in MD….. god keep on protecting you weye gude….
@abeethiopia5769
@abeethiopia5769 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ። ተባረኪ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 15 күн бұрын
ክብካብዬ ግዞ ሁለታችሁንም ውድድ በጣም ነው የምወደው ማራኪ ወግ🙏🏽
@dda1406
@dda1406 13 күн бұрын
ከአንድ በላይ ላይክ አይደረግ! ምን አይነት ሸጋ ወግ ነው አቦ!!!!! ግዝሽ ተባረክ
@Danadama123
@Danadama123 16 күн бұрын
ደስ የሚል ስም እግዚኣብሔር ያበርታሽ
@abay3517
@abay3517 12 күн бұрын
ታሪኩ ደስ ይላል ታጋትና መንፈሳዊ ህይወትዋ ድንቅና ግሩም ነው ማራኪ ወግ ትንሽ አታጋን ከትራምፕ ልጅ በትምህርት ቤት መገጣጠምዋ አጋጣሚ ነው የሚጋነን ግን አይደለም
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 15 күн бұрын
ፈቃዱ ሆኖ እግዜር በሰላም ያምጣህ አሜን ደስ ይለናል በደስታ እንቀበልሀለን ናልን እንወድሀለን እውነትም ማራኪ ወግ እንደስሙ የሚያምር ነገር ነው የምታቀርበዉ እኔ ለ plant በጣም ፍቅር አለኝ አዲሱ ቢሮ በጣም ያምራል
@mimia7202
@mimia7202 16 күн бұрын
እኔም ከ USA TX ነው አሁን እያየሁት ያለ በታም አሪፍ ነው keep it up brother 🥰👍👍
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 2 күн бұрын
የዶክተር ሰርገው ገላው ልጅ ክብካብ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ፣ የህይወት መንገድሽ በጣም አስተማሪ ነው፣ እግዚአብሄር ወደ ቤቱ መልሶኝ በቃሉ እንድጸና እንዲረዳኝ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን፤ እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ፣ ልጅሽን ሩፋኤልን እግዚአብሄር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ፣ እህቴ ከቻልሽ የልጅሽ ስም ፊት ለፊት ላይ የ ወይም ዘ ብትጨምሪና የሩፋኤል ወይም ዘሩፋኤል ቢባል መልካም መሰለኝ፣ ቀጥታ የመላዕኩን ስም ከመጠቀም፣
@kirsbezabeh2521
@kirsbezabeh2521 15 күн бұрын
ክብካብዬ እርጋታሽ መንፈሳዊ ህይወትሽ በጣም ያስቀናል በቤቱ ያፅናሽ ግን ነጠላ ስትለብሺ መስቀለኛ ልበሺው አጣፍተሽ ማለቴ ነው ይቅርታ ከአንቺ የተሻልኩ ሆኜ አይደለም
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c 15 күн бұрын
ሉሴትነሽ እግዚአብሔር አምለክ ያገልግሎት ዘመንሽን ይበርከልሽ ❤❤❤❤
@meowdemet
@meowdemet 15 күн бұрын
You are one of the kind. Keep it up sister. You make my day ( sorry my night- I work night shift) .
@FekaduShiferaw
@FekaduShiferaw 14 күн бұрын
የቅዱስ ሩፋኤል በረከት ይብዛልን።
@belladan6239
@belladan6239 15 күн бұрын
She is brilliant and humble 😍
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr 13 күн бұрын
ግዛቸው የምጠይቃቸው ጥያቄዎች በጣም ቤዚክ ቤዚክ የሆኑ ስለሆነ በጣም እናመሰግናለን❤
@fikirtefeyisa115
@fikirtefeyisa115 5 күн бұрын
This is my most favorite of all your show by far.❤❤❤
@addisababalij
@addisababalij 16 күн бұрын
Tebareki egzabher ahunem yibarkelesh
@yosefasfawe2227
@yosefasfawe2227 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እመቤቴ ትርዳሽ
@ahmedthamarudin8953
@ahmedthamarudin8953 4 күн бұрын
ክብኪዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 💚💙
@HumayunFarid-jg1dk
@HumayunFarid-jg1dk 16 күн бұрын
ጥፍጥ ያለ የሚያስቀና ብሆን ተብሎ የሚመኙት እርጋታ ተባረኪ
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 58 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 58 МЛН