ጠቅላይ ሚንስትሩ "ጥንቃቄ በሞላበት የመሩት የዘር ማጥፋት ጦርነት"

  Рет қаралды 11,158

Horizon Free Media    ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ

Horizon Free Media ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ

7 күн бұрын

ጠቅላይ ሚንስትሩ "ጥንቃቄ በሞላበት የመሩት የዘር ማጥፋት ጦርነት"

Пікірлер: 85
@gebreyesus8431
@gebreyesus8431 5 күн бұрын
ትግራይ ዉስጥ የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ:- ሳባ የማርብል ፋብሪካ:- የዓዲግራት የመድሃኒት ፋብሪካ:- ዩኒቨርሲቲዎች:- ሆስፒታሎች:- ክሊኒኮች:- ትምህርት ቤቶች ወዘተ... አልወደሙም እንዴ? ከሁሉም በላይ በሚያሳዝን መልኩ የትግራይን ህዝብ ከምድረ ገፅ ለማጥፋት መላ የጦብያ ወታደር በትግራይ ላይ መዝመታቸዉን አንረሳም::
@selamawitmehari1392
@selamawitmehari1392 5 күн бұрын
ትኽክል እዩ ዝርሳዕ አይኮነን ። ስርዓተ ነጥቢ አጠቓቕማ ግን አፍ እንተልህዎ ኡይ ክብል ኔሩ እዩ ።ንቐፃሊ አስተኻኽል ።
@EshetuChabo
@EshetuChabo 4 күн бұрын
ሥኽተት ሠኸት አይሸፍንም እርግማን የፈጣሪ ስለኆነ አድነነ ከመዓቱ ሠዉረነ በምሕረቱ በንተማሪያም ወላዲቱ
@EyobGebreyohannes
@EyobGebreyohannes 4 күн бұрын
አረመኔ ኤርትራውያን ወይም ጥቁር ጣሊያን የሚለውን ጨምርበት
@STAMA123
@STAMA123 5 күн бұрын
ማርያማዊት አንቺን የሰጠን አምላክ ይባረክ ያንቺን ንግግር በሰማሁ ቁጥር ውስጤ ይፈወሳል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@LegesTesfahunegn-zk3rh
@LegesTesfahunegn-zk3rh 4 күн бұрын
አይዞሽ ማርያማዊት ፍላጎትሽን እግዚያብሔር ያሳካል በርቺልን።
@abebabekele8292
@abebabekele8292 4 күн бұрын
Yekeneyelna Ahwatna our Almighty God bless us all peace and love for all of us Amen 🙏 ❤
@FIRAOL612.abc12-_
@FIRAOL612.abc12-_ 5 күн бұрын
ምን ብዬ ልግለጽሽ አንቺ ጀግና የህዝብ ልጅ።
@gebrehawaryameresa2610
@gebrehawaryameresa2610 5 күн бұрын
ገለልተኛ አጣሪ ይግባ እና የምርመራ ውጤቱ እናያለን።።
@selamawitmehari1392
@selamawitmehari1392 5 күн бұрын
የአንዳችን ልብ መድማት ለሌኛችን አንጀት አርስ ሆኖ እንዲሰማን ፖሊሲና እቅድ አሰናድቶ ተፍ ተፍ የሚል ታታሪ መንግስት ስለሆነ ያለን የምድራችንን መከራ እኩል በአንድ ድምፅ ጮኸን ማሰማት አንችልም መጠቀምያ ሆነን ቀርተናል ። እኔ ተስፋ ቆርጫለሁ ።
@abebabekele8292
@abebabekele8292 4 күн бұрын
Hi Ms Mariamwit haftena thank you for all your hard work it is not easy to report on what's happening Aby's cruelty and his group our heart ♥ is broken 😢 in to pieces our beloved Almighty God protect us all Amen ♥
@EfrataHaileslassie
@EfrataHaileslassie 5 күн бұрын
መደወል ባለማቻሌ በጣም አዝኛለሁ አልገባም ብሎኝ ነው እንጂ ብዙ ሃሳብ ነበረኝ አንቺ ግን ከእግዛብሄር በታች እኛን አክመሽናልና ቤትሽና አንቺ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ክፉ ባንቺና በዙሪያሽ አይግባ
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 2 күн бұрын
Selam maryamawit ❤❤❤❤
@melgebrek4431
@melgebrek4431 5 күн бұрын
Great show. Thank you Maramawit.
@mesfindererie6602
@mesfindererie6602 3 күн бұрын
ማርያማዊት እንደተለመደው እግዚአብሔር ህይወትሽን አብዝቶ ይባርክልንሽ። ቤተሰብሽንም ይባርክልሽ። ማሪያማዊት በጣም ድንቅ ስም ነው። አንድ ተጨማሪ ስም ልስጥሽ ወደድኩ። የዘመናችን "ዲቦራ" ብዬሻለሁ።
@mestewalie6479
@mestewalie6479 5 күн бұрын
ሚርያማዊት ኡውነት የእግዝአብሄር ፍራት አለሽ ። ልኩ ልኩን ነው ምትናገሪው ያለሺው የኔ ማር ታዝንያለሽ በጣም መሪ ብትሆኒ እንደ እስራኤል ድሮ የነበሩ ሴቶች ጥሩ ነበር እግዛብሄር ይባርክሽ
@bbg8739
@bbg8739 5 күн бұрын
God bless you my sis you are the voice to voiceless
@user-py3en5ht1l
@user-py3en5ht1l 5 күн бұрын
Abiy must go Now ❤❤❤❤❤❤
@tesfayaberhe
@tesfayaberhe 5 күн бұрын
Please don’t repeat clips 3 times. Yes, you’re doing a good job, but remember we’re adults too. We can hear once and understand.
@berhanebairu4439
@berhanebairu4439 5 күн бұрын
Hi, I want thank you very much for your great, great contributions in fighting Genociders in our land
@abebabekele8292
@abebabekele8292 4 күн бұрын
We agree with you the devil's are real with all their Evil 😈 intentions 😢😅😢😂shameful thank you for Educating us Ms Mariamawit haftena yekeneyelna infinity you are one of the ingle ❤❤❤😊
@abbydesta8011
@abbydesta8011 5 күн бұрын
AbiyAhmed must Go ‼️
@abbydesta8011
@abbydesta8011 5 күн бұрын
I agree with you 🙏
@zelalemalemayehu6034
@zelalemalemayehu6034 5 күн бұрын
As much us possible make peace b/n tigray and amhara,around the boundaries,
@baroktigraway9375
@baroktigraway9375 4 күн бұрын
ይቅርታ ግን ማርያማዊት እህቴ ሜካፕ ኣያስፈልግሽም! እጅግ የተዋበ ልብ የተዋበ ፈገግታ ታድለሻል ለዛሽ ልብ ይጠግናል በመከራ ግዜ ኣንችን መስማት ይፈውሳል ሰላም ከነ መላው ቤተሰብሽ እንወድሻለን keep it up sis 💛❤️
@axamsam490
@axamsam490 5 күн бұрын
GOD BLESS YOU MY SISTER
@HaileGaregawi
@HaileGaregawi 4 күн бұрын
ሁለተኛዋ አስተያየት ሰጪ ብዙ አዎንታዊ ሓሳቦች ተናግራለች ሆኖም መከላከያ ወስጥ ያላችሁ የኣማራ ተወላጆች ኣሁን እየገደላችሁት ያለው ኣማራ እንጂ ትግራዋይ አይደለምና ኣቑሙ ስትል ትላንት የገደላችሁት ትግራዋይ ግን ኣያስኮንናችሁም ማለቷ ነው ። እሷም ሽንፍላ ሆነችብኝ !!
@user-vc6ip7re1x
@user-vc6ip7re1x 5 күн бұрын
ጀግናየ በደንብ አርገሽ እማ ንገሪልኝ💪💪💪💪
@tsehaitukiros8361
@tsehaitukiros8361 5 күн бұрын
Tbarke 🎉🎉🎉🎉🎉🎉God bless you sister with your family 🎉🎉🎉🎉
@lemlemwoldegerima3598
@lemlemwoldegerima3598 5 күн бұрын
❤❤❤
@user-mm4dg7uu6g
@user-mm4dg7uu6g 5 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@fantayegebremariam8349
@fantayegebremariam8349 5 күн бұрын
ትክክል አባባል ነው
@benyamasgdom4722
@benyamasgdom4722 4 күн бұрын
Maryamawit enemy of evil Abiye
@Calvinbrooks2019
@Calvinbrooks2019 4 күн бұрын
2 Thessalonians 1:6-8 affirms, “God is just: He will pay back trouble to those who trouble you and give relief to you who are troubled, and to us as well. This will happen when the Lord Jesus is revealed from heaven in blazing fire with his powerful angels.”
@EshetuChabo
@EshetuChabo 4 күн бұрын
ማሪየማዊት......ከአዳም ዘርበጣም ጨካኝም ደግም እኛዉ ን የገዛ ልጁን አምባ ወሕነነ የሚያሥር ቅም አይበሠብሥም ብሎ ፀብ ጠማቂ በኪሡ ትንሽ ዘዉድ ያለዉ ለመንገሥ አጋጣሚዉን የሚጠብቅ ሐዲሥ ክዳንን ከልቡ መቀበል ያዳገተዉ ኦሪት የቆለፈበት በድንቁርናዉ የሚኩራራ አኹን ደግሞ ድንቁርናዉን ዲጂታይዝ እያደረገ በኢዛና ዘመን ማምረቻ ማረሻ እያረሠ እማየ ራበኝ እያለ የሚተኛበት ሐገር በእንተርኔት እያሾመረ በድሮን የሚገዳደል ጥይት እንጂ ለመድሐኒት መግዣ የማያዋጣ ፓራዶክሢካል አይሁዳዊ........men and nations behave wisely once they exhoust their options.!
@amanhaile6579
@amanhaile6579 5 күн бұрын
Maryamawit ❤👏👏👏👏👏👏
@berhanebairu4439
@berhanebairu4439 5 күн бұрын
For me, 60s generations are triggers of development in the country and that is the reality not what you conclude, the problem in the country is structural
@EshetuChabo
@EshetuChabo 10 сағат бұрын
ማርያማዊት.. ልጅ ነሽ ልጆች ቢኖረሽም.....አብዮታዊ መድረክ የሚባል በዘመነ መንግሥቱ አዲሥ ዘመን ላይ ነፃ ዓምድ ገደሉት ቀረ አበሻ በግልፅ አይችልም ጨለማ ተገን አድርጎ አሉበአሉታ, በዘመነመለሥ መጽሔቶች በነፃ ይታተሙና ይሠራጭ ነበር አመፅ መቀስቀሻነት ሢጠቀሙበት ወያኔ.መለሥ አገደዉ አነቺን ወድኩሽ በየዋሕነትሽ ይበልጥ ወድኩሽ አነዲት የዝና ነጋሽ ጎንዴረ ጎጃሜ ያገባች ድምፃዊት ካገኘሻት ጫቦዬሽን አገኜኹት ለምን እንደሚወደኝ ንገሪኝ በያት...ተወዳጅ ነሽ ታድለሽ!}
@user-hv4jd3zl8c
@user-hv4jd3zl8c 5 күн бұрын
Mariyamawit gigina hafitina❤❤❤❤❤
@fisehagedamu3477
@fisehagedamu3477 5 күн бұрын
Yes
@freweynihabte9109
@freweynihabte9109 5 күн бұрын
Yes yes Marymawt Birchti Amli Zimhrki Belh Gal Goyta
@zelalemalemayehu6034
@zelalemalemayehu6034 5 күн бұрын
Your daughter's ,she is right
@letemeskelkahsay945
@letemeskelkahsay945 5 күн бұрын
👌🙏
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j 4 күн бұрын
የድሮ ዘፋኖች ፤ዘፈናቸው ምክር አዘል ነበር የአሁኖቹ ግን የጥላቻ አዝማሪዎች እንጂ ዘፋኝ ማለትም ይከብዳል።በገንዘብ የሰከሩና ዘረኞች ብቻ ናቸው።
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 5 күн бұрын
የትግርየም ወራሪይም መሪትም ፀለምትዌችም መሪየትም ዋልቃይትዋችንም መሪተይም አራያዎች ንም ለመዉረርንም ታጥቆንም ትግርየም ቢሄርንም ህዎሀትም ድራማዉ መስራትም በህዝብንም ፀለምትም በህዝብንም ዋልቃይትም በህዝብንም እራያም ላይም ገዳይዉንም ዘርዉንም አተባብሮንም ትግርየም ቢሄርንም ላማራም ህዝብንም ቢሄርንም ታጥቀዉ ለማጥቃትም በተናጥልም ባራያም በፀለምትም በዋልቃይትም ህዝብንም አማራም ላይም ደም ለማፍሰስንም በለዉ እያለም የትግርየም ሙድያም እየመጣም። ነዉ ጠላታችንም ቢሄርንም ትግርይም ተጠንቀቅዉት ህዝብንም ስሚንም በየምድርንም ፀለምትም ዋልቃይትም ዋሎም እራያም ሰቄጣም ዋፍላም ኮረም ህዝብንም ታጥቃችሁ ገዳይም ቡፕሄርንም ትግርየም ታጥዎም ለመጨፍጨፍንም የመጣም ቢሄርንም ትግርየም ናቸዉ ተነስዉ እራስልችሁንም አድንዉ ከገዳይም ካፈናቃይም ቢሄርንም ጠላትም እራያም ጠላትም ፀለምትም ዋልቃይትም ህዝብንም ለሊያፈናቀልም የተነሳውም ህዎሀትም። ትግርየም ቢሄርንም በልዉትነዉ. ምንለዉም ጠላታችንም ታህ6ም ህዎሀትም ታጥዎም በተፈናቃይም ስምንም ሙመጣዉ ገዳያችንም ጨፍጫፊያችንም ታጥቃችሁንም በልዉት ግንባርዉ ግንባርዉ። እያላችሁንም ሸኝዉት ወደማይመለስበትም አለም እየመታችሁንም ተህዎሀትም ታስጣቂይንም ጦርንም ነዉም።
@selamawitmehari1392
@selamawitmehari1392 5 күн бұрын
@@melkamumekonen4698 በምን ቋንቋ ነው የፃፍከው በሞቴ ?
@HaileGaregawi
@HaileGaregawi 4 күн бұрын
እባክህ በኣፍ መፍቻህ ቛንቛ ፃፈውና ቢቸግረን እንኳ ተርጓሚ ኣፈላልገን እንረዳው..!
@letemeskelkahsay945
@letemeskelkahsay945 5 күн бұрын
🙏❤️💕🙏💕🙏
@tube-yn2ul
@tube-yn2ul 5 күн бұрын
በቪዲዮ ቢሆን ታማኝነት ነበረዉ
@tewodrosmeseret4025
@tewodrosmeseret4025 5 күн бұрын
ኤርትራዊው የራሱን ጭቁንነት ሊያጋባብሽ አትፍቀጂለት
@beleteshiferaaw4660
@beleteshiferaaw4660 5 күн бұрын
ዘረኛም ሃይማኖተኛ መሆን ይቻላል እንዴ?
@AsefaKidanu
@AsefaKidanu 5 күн бұрын
አሰፋ ኪዳኑ ይባሃል አበ ዩቱቪ ተመልከትኝ ሰልኬን ኢዛው አለሸ አድናቂሸ ነኝ ደውልልኝ ማርያማዊት
@benyamasgdom4722
@benyamasgdom4722 4 күн бұрын
Maryamawit you’re hurting the evildoers
@user-yp3on6qu6n
@user-yp3on6qu6n 4 күн бұрын
kehzbu gare
@BetiBabuedu
@BetiBabuedu 5 күн бұрын
ከተሳታፊ ጋር
@EshetuChabo
@EshetuChabo 4 күн бұрын
dear mariyamawit ,....you cant upgrade the human software,languge is nothing but the dictionary of our culture!? ጠገበ...ፀጊቡ.....አነታይ ማለቲኡ?
@user-py3en5ht1l
@user-py3en5ht1l 5 күн бұрын
Abiy Ahmed must go now 🎃🎃🎃
@seyoum7656
@seyoum7656 5 күн бұрын
Finished bera eko enkan dess aleshe melekam sewe3 teruel sera sisera yasdeatwale ena
@sabagebru6850
@sabagebru6850 5 күн бұрын
ሴትየዋ ውሽታም ናት የትግራይ ተወላጅ አይደለችም የብልፅግና ካድሬ ናት 🤑
@user-pp4fg9fl4r
@user-pp4fg9fl4r 5 күн бұрын
Wonderful leder Abiy.❤
@tesfayaberhe
@tesfayaberhe 5 күн бұрын
Ieder? ምንድነው ?😂😂😂
@wondutiruneh3099
@wondutiruneh3099 5 күн бұрын
ማሪያማዊት፣ አብይ ከሰማይ ወይ ከጫካ የመጣ አይደለም። ህወሓት መልምሎ ከተራ ወታደርነት እስከ የቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ቦታ እየገመገመ ሾሞ የደረሰው ሰው ነው።የህዋትን ህገ መንግስት አንድ አንቀፅ ሳይቀይር እየተገበረ ነው ፣ የሚያገበግባችሁ ያቺው አንድ ወንበር ናት።
@aaabbb-xx1tq
@aaabbb-xx1tq 5 күн бұрын
ከኣንቀፁ ኣንድ ጀኖሳይድ ፈፅም ጨፍጭፍ ቤት ኣፍርስ ኣዲስ ኣበባ እንዳትገባ የሚል እስቲ እዚህ ለጥፈው።
@biniamgmichael-rh4bf
@biniamgmichael-rh4bf 5 күн бұрын
ተሸካሚ ሻንጣ, ህወሓት እንዴት ቢያ*ክክህ ነው😂😂😂
@edilawitfuji5098
@edilawitfuji5098 5 күн бұрын
ህውሃት ለመግስትነት አላበቃውም እናንተ ናቹ ኦሮማራ ብለህ አምጥተህ የተከልከው ወዴት ተጋጠጋ ኃጢአትህን እማ እዛው ራስህን ቻል የምን ህገ መግስት ነው የሚያከብረው ምርጫ ለምን ተደረገ ብሎ ጦርነት የከፈተው የምን ሕግ ነው አብይ የሚያከብረው ቢሆን እማ ሀገር አትታመስም ነበር የሞኝ ዘፈን መልሶ መላልሶ ህወሓት ትላልህ እኛ ኢትዮጵያውያን ህውሃት ቢመጣ ደስ ነው የሚለን ህውሃት ህውሃት እያልክ አታላዝን አንተ ሻቢያ ነህ ለናንተ መዳኒታቺ ነው ድሮ ቀረ በህውሃት ስም የትግራይ ህዝብን ማጥቃት
@EyobGebreyohannes
@EyobGebreyohannes 4 күн бұрын
የትግራይ የጀኖሳይድ ጦርነት ወደ ኋላ ተመልሸ የኢትዮጵያን ታሪክ ስመለከት የአድዋ ጦርነት በጣሊያን እና በኢትዮጵያ መካከል የተደረገ ጦርነት ነው ብየ አላምንም። ጣሊያን እና አፄ ምንሊክ ከትግራይ ጋር ያደረጉት ጦርነት እና በትግራይ ህዝብ ላይ ጀኖሳይድ የፈፀሙበት እንደሆነ አድርጌ እንዳስብ አድርጎኛል ። ምክንያቱም አሁን በትግራይ ህዝብ ላይ የተደረገው የጀኖሳይድ ጦርነት በጣሊያን ቦታ ጥቁር ጣሊያን የአሁኖቹ አረመኔ ኤርትራውያን እና በምንሊክ ቦታ አማራ እና ኢትዮጵያዊያን ሆነው በአይናችን በብረቱ በትግራይ 😕ላይ ጀኖሳይድ ፈፀሙ። ኢትዮጵያ ውስጥ አዲስ ነገር የለም ታሪክ እራሱን ነው የደገመ ።
@EshetuChabo
@EshetuChabo 9 сағат бұрын
በሐዘን አነብኩ መጥፍ ሪቪዢኒሥት ነኽ ዕቡይ በትግርኛ ነዉ በበትረኻቂ,,,ተረዲካ?
@tabsdoj4849
@tabsdoj4849 5 күн бұрын
ለወያኔ ስልጣን እኮ ነው የሚያንገበግባት...27 አመት ወያኔ ሲጨቍን የት ነበርሽ....
@Tesfaye-vx5zp
@Tesfaye-vx5zp 4 күн бұрын
እውነታውን ለመረዳት ፍቃደኛ ያልሆንክ ሽ የተበደሉትና የተገፉት የጭቁኖች ድምፅ ለሚሆኑት እንቅፋት የሆንክ ደደብ ነህ ማርያማዊት ስለ ወያኔ መች አወራች? ወያኔ ደግማ ጀግና ነው ቢወራለትም ኢዱን ኢህአፓን ጀብሓን ደርግን ሻዕብያን ቅንጅትን በፖለቲካውም በወታደራዊም ታግሎ አሸንፎ አሻፈረኝ ያለውን ቀጥቅጦ ስልጣን ለኢትዮጵያ ህዝብ ብሔር ብሔረሰብ ያስረከበና ኢህአድግን የመሰረተ ጀግና በ27 አመታት የኢትዮጵያ ህዝብን ለመምራት ባገኘው እድል በሰላም በልማት በኢኮኖሚ በዲፕሎማሲ በእኩልነት በፖለቲካና ዲሞክራሲ ትልቅ አሻራውን ያስቀመጠ የጀግኖች ጀግና የሆነ ፖርቲ ነው አሁንም እንዳየከው ጠላቶቹ ጊዜ አገኘን ብለው በሰላም የተሰጣቸውን ስልጣን ተጠቅመው ወራሪዎች ተሰባስበው ወያኔን አጠፋነው የተበተነ ዱቄት ነው ካሁን በኃላ ወያኔ የሚባል የለም ከተባለ በኃላ ያው እንደምታየው ነው እና አትደንግጥ
@Samitrghh
@Samitrghh 5 күн бұрын
የተከበርክ የኢትዮዺያ የቤኤር ቤኤረሰብ ሆይ በትግራይ ክልል በወልቃይት በእራያ ማለትም ማይ ካድራ ማይፀብሪ ማይሎሚን ፀልምት ሁመራ ቦታዉች በትግራይ ክልል ናቸው ወልቃይት ያሉት በሀይለስላሴ ዘመን ከክልላችን ወልቀን መጣን ሲሉ ወልቃይት አሉት በጀመሪያ ጥያቄቸው ከአማራ ክልል የመጣነው በዝተናል በአማርኛ እንማር ነበረ ብለው ለትግራይ ክልል ጥያቄ ያቀረቡት አይሆንም እዬ የትግራይ ክልል ነው በትግርኛ ነው ትምርቱ ተባሉ ከዛ አብይ ሲመጣ እነዚን መሬቶች እሰጣቹሀለው ብሎ አታሎ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ የአማራው ህዝብ ወደቀ የአብይ አላማ በትግራይ ህዝብ ላይ በአማራው ግሩፕ ጀኖሳይድ አስፈፅሞ ትግራይ ቂም እዲይዝ እና በዚ የአብይ ወታደር በዛ ወያኔ አጣብቆ አማራን ለመጨረስ ነበር ግን የትግራይ ህዝብ እግዛቤርን የሚፈራ መሪውም በሳል አስተዋይ በመርህ የሚመራ ስለነበር እዬ የአብይ ሰይጣናዊ እቅድ አልተሳካም በጀመሪም አብረን አማራን እና ኤርትራን እናጥፋ ብሎ አብይ ወያኔን ን ጠይቆት ነበር ወያኔ እቢ ሲለው ሰሜን እዝ ብሎ ድራማ ሰራ አማራው ግን ብዙ የትግራይ ህዝብ ጀኖ ሳይድ መፈናቀል ዝርፊያ ፈፅሞበታል ከሚኒሊክ እስካሁን የትግራይን መሬት ሲወሩ ሲፈናቅሉ ሲዘርፋ ሲገሉ ኖረዋል አሁን አጋጣሚ አገኘን ብለው የወረ ሩት መሬት በታሪክም በህገ መንግስቱም የትግራይ መሬት መሆኖን አማራው በደንብ ያውቃል ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው ስለዚ ነግ በኔ ብለ ከእውነት ጎን ከትግራይ ህዝብ ጎን ቁም ዛሬ እዬን ወረራ ካልተቃወምክ የታሪክ ተወቃሽ ነህ😢😮
@wondewosentsegaye153
@wondewosentsegaye153 5 күн бұрын
አብይ አብይ ስትይ ከምትኖሪ ለምን ግንባርሽ ላይ እትነቀሽውም። የመጸሀፍ ቅዱስ ቃልን ለአንቺ ከንቱ የፖለቲካ ፕሮፖጋንዳ አትጠቀሚ። ቆሻሻ
@aaabbb-xx1tq
@aaabbb-xx1tq 5 күн бұрын
ምነው ገለቴ ኣብይ ኣህመድ ቤት ከሰጣቸው ኣንዱ ነህ እንዴ?
@biniamgmichael-rh4bf
@biniamgmichael-rh4bf 5 күн бұрын
ጀዝባ ቆመ ቀር መቀንጨር እየተጫወተብህ ነው።ት*ላም
@EyobGebreyohannes
@EyobGebreyohannes 4 күн бұрын
የአብይን ወንጀል እና ውሸት መናገር ስህተት አይመስለኝም አንተ ግን ቆሻሻ በክት ነገር ነህ
@wondewosentsegaye153
@wondewosentsegaye153 4 күн бұрын
​@@biniamgmichael-rh4bfእበት ቅዘናም ለምን ጫካ ገብተህ አትዋጋም። ሹጣም የሹጣም ልጅ። እንከፍ ሁላ።
@wondewosentsegaye153
@wondewosentsegaye153 4 күн бұрын
​@@aaabbb-xx1tqየወያኔ ርዝራዥ በዘመናችሁ በጉቦና በዘረፋ ስለኖራችሁ መርህ አይገባችሁ። ሎቦች የሌባ ውላጅ ሁላ።
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 3 күн бұрын
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 3 күн бұрын
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 3 күн бұрын
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 3 күн бұрын
@askalekassye9307
@askalekassye9307 5 күн бұрын
❤❤❤
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 534 М.