#የአርቲስት_ሳምሶን_ቤቢ_እና_የባለቤቱ_ኢንተርቪዉ_እርቅ_ወይስ_ፍቺ

  Рет қаралды 9,174

ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA

ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA

16 күн бұрын

/ @kalkernmedia
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!!

Пікірлер: 52
@user-dy5kk3ot9j
@user-dy5kk3ot9j 15 күн бұрын
በትክክል ወንድሜ ሚዲያ ላይ መውጣት አልነበረባቸውም
@shimzewge1195
@shimzewge1195 15 күн бұрын
አርአያ እነ ቤቢን በተመለከተ በሀሳብህ ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ። ይህ የቤተሰብ ጉዳይ በዚህ መልኩ መቅረብ አልነበረበትም ።
@zewditureta2939
@zewditureta2939 15 күн бұрын
ለሦሰቱ ልጆቻችሁ ሰትሉ ታርቃችሁ ኑሩ ።
@user-zv8zs8yz1y
@user-zv8zs8yz1y 15 күн бұрын
ሳምሶን ምንም ደስተኛ አይደለም በግድ ና የተባለ ይመስላል
@TgestBilelegn
@TgestBilelegn 15 күн бұрын
እግዚያብሄር ይጠብቅህ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 15 күн бұрын
እኔም የገረመኝ መጀመሪያውኑ ጉዳቸውን ፀባቸውን ሚድያ ላይ ባልወጣ ነበር ነገር ግን ሆነ በድጋሜ ግን በቱልቶሌው ሰይፉ ፕሮግራም ላይ የቀረበው 100% ስህተት ነው ለምን? ነው ወይስ ለፖስተር ቸርነት እውቅና ለመስጠት ወይስ ማስታወቂያ ለመስራት ነበር እንጂ እንዳልታረቁ እንዳልተስማሙ ባልና ሚሱ ላይ ፊታቸው ላይ ይነበባል ቀለበት እውልቀዋል ምንም ጥቅም ለሌለው ይልቁንሱ ጉዳቱ ነው የሚታየኝ ታዋቂ ነን አዋቂ የምትባሉ ሰዎች እንደ ኢትዮጵያዊ እንደ ባህላችን እንደ ጥንቱ ስረአት ይዘን ብንኖር ይሻላል ሌላው ቢቀር ቢቀር ለልጆጃችሁ እናስብ
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 15 күн бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ ለዘፋኝ ይሄን ያህል ራስን ስቶ የሚያወራጭ በእውነት የሰይጣን መንፈስ ነው የጥልቁ ማህበር አባሎች ዋናው ሮፍናን ሰይጣን አምላኪ
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 15 күн бұрын
ትውልድ ይዞ ገደል ይገባል ነው የተባልከው ስለሮፍናን አይደለም ስለሚከተሉት ህፃናት ነው እንጂ ዝም ብላችሁ የማይጠቅም ኮሜንት አትፃፉ
@eloheelohe9937
@eloheelohe9937 15 күн бұрын
ወንድሜ የእኛ የአስተሳሰብ ልኬት ገና ብዙ ይቀራዋል በትዳር ውስጥ ያሉ ሰዎች ሲጣሉ የሚያስደነግጠው የሚቆጨው ህብረተሰብ ለመፍጠር ረጅም ርቀት መሄድ ያስፈልጋል። በነገራችን ላይ አንተም ብትሆን መልካሙን ነገር መልካም ከማለት ከጀመርክ ላይቀር የራስህን መልካም ጥረት አድርገህ ይህንን ያክል ያንገበገበህን ነገር በተግባር ሜዳ ላይ ወርደህ አስማማቸውና አስታርቃቸው ከዛ ውጤቱን ደግሞ መጥተህ ንገረን አለበለዚያ ምንም ነገር ሳይሰሩ በአፍ ብቻ እውነትን ማውራት ተግባር ግን የሌለው ነገርን ለህዝብ ማሳየት ጥሩ አይመስለኝም እነሱ ይህንን ያህል ሄደዋል አንተ ደግሞ ቀጥለህ አሳየን።ሌላው በራሱ ዛሬ ላይ ትዳር ተብሎ ሰዎች የሚጀምሩበት መንገድ በአብዛኛው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሳይሆን ሰዎቹ እንደወደዱና ራሳቸው እንደፈቀዱ ነው ስለዚህ አምላክ የለበትምና አንድ ቀን ቀጥ ይላል። ዛሬ ላይ እገሊት ምን አላት እገሌ ምን አለው ነው ጨዋታው እንጂ እግዚአብሔርን በመፍራት የሚኖረውን የምትኖረውን ድሀ ማን የሚፈልግ አለ? ወንዱም ሴቱም ባል በሆነበት ሰአት እና ራስ ወዳድ በሆነበት ሰአት ሁሉም ባይባልም ማለቴ ነው መልካም የሆየ ትውልድ መጠበቅ ሞኝነት ነው
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 15 күн бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 15 күн бұрын
ሰላም ወንድሜ እኔየታዘብኩት ነገሮች ቶሎ ወደሚዲያ መሄዳቸዉ አንዱ ያንዱነ ሚሰጥር ከመደበቅ አዉጥቶ ቷጉሩፕ ማማት የገዛ ወገኖቻችንን መክሮ እንደማሰታረቅ በጉዳዩላይ ቡናመጠጫ ማድረግ ፓሰተሩ የተባረከነዉ ግን አባቶችሰ የታሉ መካሪ መጥፋት መታረቅ ጠንካራ ሩነዉ መለያየት ሴትን ይጎዳል ል
@Efratameketa
@Efratameketa 14 күн бұрын
ማሰተዋል ይሰጠን
@I_am_Fano
@I_am_Fano 12 күн бұрын
አርአያ ትክክል እርቅ ነው ወይስ ፍቺ እውነት እኮ ነው ያልተጠናቀቀ ጉዳይ ይዞ መምጣት ? ወይ ተፋቱ ወይ ታረቁ ማለት ምን ማለት ነው? የሚያስታርቅ ሰው እኮ ዋሽቶም ያስታርቃል በግድም ቢሆን እንጂ ካልሆነ ተለያዩ እያሉ ነው የሚናገሩት ሰይፉና ቸሬ እኔንም አናደውኛል። ለማንኛውም የልጆቻቸው አምላክ ቸሩ መድሃኒዓለም አንድ ያድርጋቸው🙏❤️
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 14 күн бұрын
ሚድያ ላይ የወጣን ጉዳይ ባደባባይ ማረም ምንም ክፋት የለውም እለበለዝያ ቢታረቁንኳን ሚድያው ይቀጥላል በዚህም ብዙዎችን ዝም ማሰኘትአይቻልም
@sergutgebru1362
@sergutgebru1362 15 күн бұрын
Hundred percent you are right
@user-nn5of7gv6k
@user-nn5of7gv6k 15 күн бұрын
ebs የሚባለው ካምፓኒ በኢትዮጵያ ውስጥ አዲስ ልምምድ ለማምጣት ፍፁም ያልታረመ በተለይ የተዋሕዶ ልጆችን ከስርአትና ከእምነት የማስወጣት በጥናት እየሰሩ እንዳለ ነው የሚረዳኝ ለምሳሌ ባለፈው ቅዳሜ እንኳን በባለትዳሮች አለመስማማት ልጆች ለምን አይነት ስቃይና መከራ ሂወት እንደተሰጡ እያሳዩን አሁን ደግሞ ሌላ ትዳር የሚበትን ክፉ ትምሕርት አዘል እንደ ነዋይና አይዳ እያሉ በታዳጊ ልጆቻቸው እጣ ላይ ይሳለቃሉ ።ebs በማን ነው የሚጠየቀው?
@jamilaasfu7481
@jamilaasfu7481 15 күн бұрын
Enamsgnaln wondmachn.🤲🏽💚💛♥️💐
@YoniHuy
@YoniHuy 15 күн бұрын
Tebarek ❤❤❤❤❤❤
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv 15 күн бұрын
እውነት ነው በትክክል❤❤❤
@destadamte3077
@destadamte3077 12 күн бұрын
ሮፍናን! ነፍሥሕን ታደጋት።
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 15 күн бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 15 күн бұрын
ዳጊና ሳምሶን ይታረቁልን
@someone8809
@someone8809 15 күн бұрын
ትዳር ሚዲያ አደባባይ ትክክል አልነበረም ፡፡ የዕድሜ ልክ መረጃ ለልጅ ልጆቻቸው አስቀመጡ !!
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 15 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@anethio
@anethio 15 күн бұрын
አርአያ ነገርን ማነፍነፍ ስትወድ ተወልደህበታል
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 15 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 15 күн бұрын
Betekekel tazebehal adnakih negne wendeme❤❤❤
@raheltube6963
@raheltube6963 15 күн бұрын
Fetari and yaregachew
@JoyfulWingedUnicorn-ir8sb
@JoyfulWingedUnicorn-ir8sb 15 күн бұрын
tikikilegna hasab new tawaki slehonu bcha midiyalay baykrbu bay negn gin andanda asfito alemayet chigr new paster chera arif sew new beglu gebtotal beka aywekesim yaltekache neger baykerb tru neber awo babi destegna adelem yalaleke silehone wendma eytah grum new
@rodas6053
@rodas6053 15 күн бұрын
Selnedagi yalkew betaaam tkekl neh
@user-eq4cm3qx5w
@user-eq4cm3qx5w 15 күн бұрын
Wandmachn tew enji hulum ngr ene bicha lik nagn aybelm ahun eha mn setat alew manm eko wado tiderun ayfetam gn degmo ba gidd abro manor albachu yemil hig yelm ba agbeb kahone fich hatiyet aydelm bizu sew lazi tider betammm tachenko nw yalew laze nw ba mida yakerbut eha mn matfo ngr ale weys hulum ngr tashfino endker nw mitfelgaw
@kechemagara5433
@kechemagara5433 13 күн бұрын
Mr Rofnan thinks our people missed rap music so badly . He doesn't even know Amharic language and rap music doesn't go well together
@Aza12371
@Aza12371 15 күн бұрын
አይ አርአያ ሁሉንም ላማስል አትበል 😂😂 ኦው ለካ ሽቀላ ሚባል ነገር አለ 😂😂
@peacelove4778
@peacelove4778 15 күн бұрын
አቅሙና ጭንቅላቱ ካለሽ ወይ ካለክስራ ሪ ኮልኮሌሽን ከምታወሪ መሀይም ቅናተኛ
@Aza12371
@Aza12371 15 күн бұрын
​​@@peacelove4778ምን እውቀት ይጠይቃል ደሞ ሰው ጓዳ ገብቶ ማማሰል አንድ ላፕ ቶፕ አንድ ካሜራ የሁለት ድልብ ደደብ ልጅ😂😂😂
@peacelove4778
@peacelove4778 12 күн бұрын
በጣም ያስታውቃል ቅናት አገብግቦሻል ክፈፈቺና suscribe ትደረጊያለሽ በሰው ስራ ለገንዘብ ነው ብለሽ ከምታቦኪ ካሜራውን በኔ ተይው😮 ይገዛልሻል ከጋዜጠኛ አርአያ ጋር ወደፊት👍​@@Aza12371
@freheywetlemma4948
@freheywetlemma4948 15 күн бұрын
የኢትዮጵያዋ ኦርቶዶክስ ለ ቢያንሴ ታቦት አውጥታ ተቀብላት አልነበረምን ፈሪሳውያን የራሳቸው ጥፋት መችይታያቸዋል🤔
@ImEatingWaterRn
@ImEatingWaterRn 14 күн бұрын
Man you don't really know how to explain After party? Ay youtube
@yeshibeyene3530
@yeshibeyene3530 15 күн бұрын
የሽምግልና ባህላችን በአደባባይ መዉጣቱ ያሳዝናል የ ዩቱብ ወረኛሀከሉ አርእስት አረጋቸዉ ይሄ
@abel8835
@abel8835 14 күн бұрын
ቡሃቃ አፍ ጣባ ራስ 😂
@AchamyeleshMekonnen
@AchamyeleshMekonnen 15 күн бұрын
በእግ ትጠየቃለህ
@brookyilma9850
@brookyilma9850 15 күн бұрын
ሰይፉ ፋንታውን ሽቀላውን ቀጥሎታል። በለው
@shimzewge1195
@shimzewge1195 15 күн бұрын
ሮፍናን ዘፈነ ፣ አልዘፈነ፣ ከማን ጋር ዘፈነ እኛ ምን አገባን? አይመለከተንም።
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 15 күн бұрын
ተዉ አስተውሉ ወገኖቻችን ሲጠፉ ዝም ብለን ማየት እና አይገባንም አትበሉ ተዉ አስተውሉ ትውልድ እና አገር ያሳስበናል አለቀ
@techbangla35150
@techbangla35150 15 күн бұрын
@@shimzewge1195 እዉነት ነው ግን ተከታይ ይዞ እንዳይ ገባ ነው ሌላ ምንም የለም
@user-tn3cd9cl8w
@user-tn3cd9cl8w 15 күн бұрын
@@shimzewge1195 አይ አስተሳሰብ
@sofiahailu6859
@sofiahailu6859 15 күн бұрын
🤣🤣🤣
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 15 күн бұрын
የሮፍናን ውሸት እንዳለ ሆኖ ለዚህ ውሸት በዋነኛነት ተጠያቂው ፕሮሞቶሩ ምነው ሸዋ ኢንተርተይመንት ነው።
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 15 күн бұрын
የአዝማሪ ጉዳይ ነዉ ያሥጨነቀህ የሀገር ሠላም ገደል ይግቡ ሢፈልጉ የፈጣሪን ቃል ከማዉራት መተግበር ይከብዳል
@Meski.Z
@Meski.Z 15 күн бұрын
@@Zeze-ds6qq 👋 You are absolutely right! Have a good one.
@gezachewgizaw6193
@gezachewgizaw6193 15 күн бұрын
አትቀባጥር አንተ በጣም ብዙ ጊዜ አይቼሀለሁ positive ማይንድ የለህም በተቃራኒው በመቆም ብቻ ገንዘብ መሰብሰብ የምትፈልገው ወይ ጥሩ ተናጋሪ ነኝ ብለህ በግድ ለማሳመን ትሞክራለህ ,ወይ እን ለምን አላስታረኩም ነው ? ችግራቸው እና የየራሳቸው ጥፋት ሀገር ያወራው ነው ስለዚህ አደባባይ ወጥቶ ስለ ትዳር የነበራቸው አመለካከትን በትምህርት በእውቀት ቀይረው አብረው ለመኖር ስለወሰነ ቅር አለህ ? አደብ ግዛ
@ethiopiaselamguwad4930
@ethiopiaselamguwad4930 14 күн бұрын
ቴድሮስ ካሳሁንን ብቻ የማትነኩት! አንድም ሰው ምንም አይልም! ዳተኞች እና መርጦአልቃሾች ናችሁ! ሚሊየኖችን እያስፈጀ ያለውን ሰው አንድም ሳትሉ ምስጊኖችን እያሳደዳችሁ ትነቅፋላችሁ! አሳዛኝ! ዳይ 7፣ ቢ ለማ፣ ዘመድኩን ወዘተ! ዘመድኩን አባ ግርማን እንደዛ ተሳድቦ ቴድሮስ ካሳሁንን ግን አጀገነ! አያችሁ! ክርስቲያን መሳይ ጭራቆች ናቸው ያስቸገሩን!
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
ውይይት ከአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጋር(ክፍል ፪)
2:42:49
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 48 М.
#አዳራሹም_ፀበሉም_ተመሳሰሉ|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
23:19
ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
Рет қаралды 23 М.
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 18 МЛН
Жалко эту собаку 😥
0:34
Awesome Cuts
Рет қаралды 3,9 МЛН
Спит с ОТКРЫТЫМИ ГЛАЗАМИ! 😱😴
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН