ይድረስ ካናዳ ላለሽው እናቴ እና አሜሪካ ላለኸው አባቴ!

  Рет қаралды 54,158

SHEGER INFO

SHEGER INFO

19 күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 326
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 18 күн бұрын
እንደ እናት እንደ አባት ሆነው ላሳደጉህ ለቁምነገር ላበቁህ በሕይወት ለሌሉት ቤተሰቦች ትልቅ አክብሮት አለኝ ነፍሳቸውን ይማር
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 18 күн бұрын
አሜን 🙏
@melatmelkamu2902
@melatmelkamu2902 17 күн бұрын
እይገርምም በዚ 3 ወር ውስጥ ስለ አሳደገችን እናታችን ሳስብ ሳስላስል ነበር እንደናት እንደአባት አቀባራ ያሳደገችን እናታችን ዛሬ እኔና መንታ ወንድሜ የደረስንበት ህይወት እንድናይ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ በሞራል ያሳደገችን እናታችን እኛ ሲኖረን እስዋን አቀባረን ሳናኖራት ያመለጠችን ጀግና እናት ሁሌም እንወዳታለን እንናፍቃለን አሳዳጊዋች እድሜያችሁ ረዥም ይሁን ተባረኩ
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 18 күн бұрын
ወንድሜ የሚደንቅ ታሪክ ነው። አይዞህ አንተ ብርቱና ጨዋ ሰው ነህ፤ ልጆችህ ይባረኩልህ።
@SenaitJira
@SenaitJira 18 күн бұрын
ቲቸር ብርሃኑ አይዞህ ታገኛቸዋለህ ምርጥ አስተማሪ
@yoditdamtew4083
@yoditdamtew4083 18 күн бұрын
ከብርሀኑ ጋር ኤለመንተሪ ከ 1_6 አንድ ክፍልአብረን ተምረናል እና አሳዳጊ ቤተሰቦቹ በተለይ እናቱ ት/ቤትይመጡ ነበርና የእድሜ ባለፀጋ ነበሩ አሁን ሳስበዉ እሱን ሊወልዱ እንደማይችሉ አሁን ላይ እገነዘባለሁ እና መልካም ዕድል የማንነት ጥያቄ ከባድ ነዉ።እነዚያን ቅንና ደግ አዛዉንት አሳዳጊዎቹን እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑረዉ❤
@user-lh9ze9lz2e
@user-lh9ze9lz2e 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-lh9ze9lz2e
@user-lh9ze9lz2e 16 күн бұрын
@@yoditdamtew4083 አሜን ወንድሜ
@woine123
@woine123 18 күн бұрын
የዚህ ሰው ታሪክ ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ብዙ አለ :: ጎረምሳ ልጅ ያላቸው ሰራተኛ ቀጣሪዎች ስለ ቀጠሯት ደሃ ወጣት ክብር እና ስለተወለደው የፈጣሪ በረከት ምንም አይጨነቁም :: የተዋረዱ ስለሚመስላቸው ልባቸው እያወቁ ይክዳሉ:: እግዚአብሔር ግን ይህን ግፍ ዝም ብሎ አይተውም ለልጅ ልጅ ጭምር ይከፈላል:: አይቀርም:: እና አሁንም አሁን ስማቸው የተጠቀሱት ሰዎች ስለ ፈጣሪ ሲሉ ብቻ ወደ እዚህ ቀርበው ነገሩን ማስተካከል ማፅዳት አለባቸው::
@mobizone9715
@mobizone9715 18 күн бұрын
እውነት ይህን ኮሜት እደግፋለው
@spidermanismydad3144
@spidermanismydad3144 17 күн бұрын
Ewenet new !!! Ewnet awarawan argfa bek alech malet Yehey new!!!!!!!!
@user-bl7qz7sh4h
@user-bl7qz7sh4h 17 күн бұрын
በትክክል ገልጸሽዋል🥹 ጌታ አየሱስ ብርክ ያድ ርግሽ 🙏
@YeshewatsehayKesela-pi5tq
@YeshewatsehayKesela-pi5tq 15 күн бұрын
መስዪ በርች ጎበዝ ነሽ።
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 18 күн бұрын
የሰፈሬ ልጅ በአታ ማርያም ትርዳህ የጊቢው ገብርኤል ያገናኝህ 🙏
@jjyisak1575
@jjyisak1575 18 күн бұрын
አቤት ኮተትሽ እግዚአብሔርን ፈልጊ ቃሉንም አንብቢ
@mame.f3798
@mame.f3798 18 күн бұрын
መጀመርያ የራስሽን እምነት መርምሪ(ር) እያንዳንዱ ሰዉ እንደራሱ እምነት ለመኖር መብቱ ነዉ
@kiroswase876
@kiroswase876 18 күн бұрын
​@@jjyisak1575excuse you😠 የምን ኮተት እነዚ ስሞች ይለበልቧቹሀል አደል እናንተን ምን እንበላቹ ጉደኞች 😡
@peacelove4778
@peacelove4778 18 күн бұрын
​​@@jjyisak1575 አንተ አንቺ ሸርሙጣ ምን አባሽ አገባሽ ሒጂ ቢጫ ቀለምሽን ሚኒሽን አድርገሽ ደንሺ በአዳራሽሽ ወንድ ከሆንክ የሰው ትል ነህ ኮተተ
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 17 күн бұрын
@@jjyisak1575 አግድም አደግ ጥልቅ ብዬ ማን ጠራሽ ሰሬ
@jjyisak1575
@jjyisak1575 18 күн бұрын
ማሳቹሴት …ነው ምኖረው … ለብዙ ሰው ... ሼር አረግልሃለሁ ...ይቅናህ ወንድማችን ..!
@Abeta-nc5gd
@Abeta-nc5gd 18 күн бұрын
አረ እኔም እዚያው ነኝ
@hiwotalemu4085
@hiwotalemu4085 18 күн бұрын
እባካችሁ የቻላችሁትን ያህል ሞክሩለት🙏
@mariamebrahim5500
@mariamebrahim5500 17 күн бұрын
አሰኪ አግዙት አባካችው
@bona2318
@bona2318 17 күн бұрын
Gosh tebareki
@user-lh9ze9lz2e
@user-lh9ze9lz2e 17 күн бұрын
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይክፈላችሁ
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 18 күн бұрын
እነሱ ቢክዱህ እግዚአብሔር ግን አልካደህም አሁንም የማንነት ጥያቄ ለማጣራት ብለህ ነው እንጂ ምንም አያስፈልጉህም አይዞህ እግዚአብሔር አለልህ
@EnateArsema
@EnateArsema 17 күн бұрын
ትክክል ለማንነት እንጂ እነዚህ ቆሻሻ ናቸው ሲያስጠሉ ሰው ወልዶ ጥሎ እንዴት ሰላም ይሆናል😢😢😢😢😢😢😢😢
@skywalAstio
@skywalAstio 18 күн бұрын
ኢትዮጵያ አንድነት ት/ቤት ሁላችንም ማለት የሠፈሩ ልጆች እዛ ተምረናል
@yeshitsega8615
@yeshitsega8615 18 күн бұрын
የፈጠረህ አምላክ ይርዳህ ወንድሜ መስዬ እኛም አንችጋ መተን ነበር አልተሳካልንም እንጂ መልካም ነትሽን አይተነዋል ስላምሽ ይብዛ እህቴ
@nateterefe4798
@nateterefe4798 17 күн бұрын
Betam melkam set nat
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 18 күн бұрын
ልጆቻቸውን ወልደው የሚጥሉ ሰዎች ግን እንዴት ነው ህሊናቸው ሰላም ሆኖ አዲስ ህይወት ጀምረው የሚኖሩት የልጆቻቸውን ህይወት አመሰቃቅለው ምንም እንዳልተፈጠረ አዲስ ህይወት ጀምረው ሌላ ልጅ ወልደው ይኖራል
@jjyisak1575
@jjyisak1575 18 күн бұрын
የወቀሳ የመከራ ኑሮ ነው
@mentugirma1001
@mentugirma1001 17 күн бұрын
ማፈሪያዎች ናቸዉ
@elsatadesse5673
@elsatadesse5673 13 күн бұрын
የልጆቻቸውን ብቻ ሳይሆን የሴቷንም ህይወት ነው ሚያመሰቃቅሉት:: እንዳልሽው ሚገርመኝ አንድ ልጅ ክደው ጥለው ሌላ ልጅ ወልደው ያሳድጋሉ:: ምን አይነት ህሊና ቢኖራቸው ነው?
@mercymercy9309
@mercymercy9309 18 күн бұрын
እናት ና ወንድሞች ችግሩን ተረድታችሁ ማንነቱን ያውቅ ዘንድ አናግሩት። እናት ሁሉን ታውቂያለሽና እውነቱን ንገሪው እባክሽ
@user-bl7qz7sh4h
@user-bl7qz7sh4h 17 күн бұрын
ምርጥአስተሳሰብ ያለው መልካም ሰው 🙏♥️ አናት አባት አሺ ወጣትነት ነው አያት ግን አያዩህ አንዴት አስቻላቸው 🥲 አንተስ አደክ ተመስገን ለዜህ በቃህ አግዚአብሔር ቸር ነው 🙏
@Pink_Xavier
@Pink_Xavier 16 күн бұрын
ብርሽ ይገርማል አብሮ አደጌ እግዚአብሔር እውነቱንያውጣልህ የታፈነ ምስጥር በጣም ገርሞኛል እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልህ ብርዬ
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 18 күн бұрын
ወንድሜ አንተ በጣም ትልቅ አስተዋይ ልጅ ነህ በዚህ ሁሉ ውስጥ ጥፋተኞቹ የአባትህ ቤተስቦች አይትየው ይሄ በድሮ ግዜ ስማችን እንዳይጠፋ እይሉ ይሚሉት ነገር የስንቱን ህይወት ጎዳ ሞተውም ስራቸው እንዲ ሲወጣ ይሳዝናል ምክንይቱም ከስራተኝ ስለተወለደ እናትየው አሁን እንግዲ ለመንትየውም ሆነ ለልጅሽ አባት ምን መልስ አለሽ ይሄንን ጭካኔሽንስ በምን መልኩ ታስረጅዋለሽ 5 ልጆች አሉሽ ልጆችሽን ይውቃል አብሮ አንድ ሰፈር አድገዋል ይንቺ አለመናገር ብዙ ሰው ዋጋ አስከፍሎል አሁንም በዚህ ግዜ ሚዲይ በበዛበት የጠፋብኝ ልጅ አለ ብሎ አለመፈለግ ስልፍሽነት ንስሀ ንሰሀ ንስሀ እናተን ነፃ የሚይወጣ እሱ ብቻ ነው:: አንችም አባቱም ይላችሁበትን ትዳር ላለማስከፍት ይደረጋችሁት ከባድ ውሳኔ ነው::ልጅ የሚይስክድ ትዳር ትዳር አይደለም መርገም ነው :: አሁንም ሳይረፍድ ድረሱለትና አለንህ በሎት ለሱ ባትደርሱ ለልጆቹ ደርሳችሁ የአይትን ወግ አሶይቸው ይም እድል ስለሆነ ተባረኩልኝ
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 18 күн бұрын
ጆሮ "ለምን አታድግም?" ቢሉት። "ምን ጥሩ ነገር ልሰማ ?" አለ ይላሉ ዘመዶቼ። 🤨🤔
@yohan7782
@yohan7782 17 күн бұрын
ከታሪኩ ጋር ምን አገናኘው ዘመዶችሽ ያሉት?
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 17 күн бұрын
@@yohan7782 እኔማ ማዘኔንም መደንገጤንም በአጭሩ መግለፄ ነበር። ይቅርታ ያድርጉልኝና የተባለው ታሪክ አይደለም ራሱ ቀርቦ በቪዲዮ እያስረዳ ከሌላም አፍ ቢሰሙት ለጆሮ የሚቀፍፍ ነው። ግን በምድር ላይ ከዚህ የከፋ ምን ሊፈጠር ነው? 🤔🤔🤔 እናት አምጣ የወለደችውን ያውም ከሁለት መንታ አንዱን ነጥላ አንዱን ብቻ የሠው በር ላይ በዘንቢል ስትጥለው ... /ለነገሩ ዘግይቶም ቢሆን "የአባትህ ወላጆች ቤት ነው።" ተብሎ ነው የተነገረው። / ከድርጉቱ በላይ ያመመኝ ምናለ "አያት" የተባሉት እንኳን በህይወት እያሉ ቢያውቅ። አባትም ቢሆን ልጁ እንደሆነ አያትም የልጃቸው ልጅ እንደሆነ እያወቁ አይናቸው ስር በሌሎች እጅ ሲያድግ ምን እያሰቡ ነበር? እግዚአብሔር እንኳንም ደጋግ ሰዎች እጅ ላይ ጣለው ! 🙏🙏🙏 የማንነት ጥያቄው ዘግይቶ ቢመጣም እሱ ግን በአስተዳደጋቸው ደስተኛ ሆኖ ዛሬም እያመሰገናቸው ነው እዚህ የደረሰው። ወላጆች እሱ አይወቃቸው እንጂ እነሱ ስራቸውን ስለሚያውቁ ባይናገሩትም ያስታውሱታል። ሲያድግ ሲላላክ እዛ ሰፈር ተፍ ተፍ ሲል አያት ያዩት ነበርኮ። "የአባቱ እናት ( አያቱ" ሲሞቱ ሃዘን ላይ እንደማንኛውም እድርተኛ ሲያስተናግድ ጎረቤት "የእገሌ ልጅ እኮ ነው... እዛ ከእነ እንትና ሱቅ ወረድ ብሎ ቤታቸው ያለው።" እያሉ ሲጠቋቁሟቸውስ ባላዬ ባልሰማ አልፈው ነው? ከዛም በፊት ወደ ሃገራቸው ሲመላለሱስ ከሠፈራቸው ራቅ ወዳለ ቦታ ሄደው የሚያርፉት የሠውን ሽሙጥ እና ሹክሹክታ ለመሸሽ ነው? ከዚህ በላይ ጆሮ የሚያጮህ ነገር አለ? 🤨🤨🤨
@zuzu4528
@zuzu4528 18 күн бұрын
ሰላም የ ሸገር ኢንፎ ( መሲ )ቤተሰቦች እንደምን ዋላችሁ 😍😍 እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን ቤተሰቦቼን አገኘሁ ብለህ በደስታ ድጋሚ እንድናይህ እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንልን 🙏
@shegerinfo
@shegerinfo 18 күн бұрын
አሜን ❤
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 18 күн бұрын
አሜን !!! ❤❤
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 18 күн бұрын
መሢ ስላቀረብሽ እናመሰግናለን 🙏 እንዴት የሚገርም ታሪክ ነው ። እግዚአብሔር እንኳን አንተን እዚህ አደረሰህ ያሳደጉህ ሰዎች እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ከቅዱሳኑ ጎን ያሳርፍልን !!! እናንተዬ አሁን ላይ እኮ እንደዚህ ዓይነት ሰዎች እያለቁብን አገራችንን ሀሰተኞች ሳያስነጥቁን በርትተን ወደ እግዚአብሔር እንማጸን መቼም ይለመነናል ። በመጨረሻም አሜሪካም ካናዳም ሰምታችኋል አለን እኛ ነን በሉ ። ታተርፋበታላችሁ ኢሄ የንስሃ ጥሪ ነው ልጃችሁ የኢትዮጵያ ወቶአደር ከዚያም አሁን መምህር ባለትዳር እና የ፪ ቆንጆ ልጆች አባት ንሮዬ ይበቃኛል የሚል ኢትዮጵያዊ 😇 የዚህ ሰው ዝምድና እንዳያመልጣችሁ ።
@zahraliban5714
@zahraliban5714 18 күн бұрын
ዲኤኔ ይደረጋ ህመሙ እስከ መቃብር አብሮአቸው የሚኖረው ከወላጆቹ ጋር ነው ።ፈጣሪ ይቅር ይላቸዋልን?
@bute5158
@bute5158 18 күн бұрын
አባትየው እንደተረገዘ ላያውቅ ይችላል ከእናቱ ግን ጭምጭምታ ይሰማል ለሁሉም በዲኤንኤ ይተባበረው የእናትየዋ እስደንግጦኛል ከመጣልዋም ሲያድግ እያየችው ነው ለምን ጊልት አልተሰማትም ቢሆንም በዲኤንኤ ብትተባበር ጥሩ ነው ሰው በምድር ቢሸሸግ ከእግዚአብሔር አይሽሽግም ብትወጣና እሷ ከሆነች ለፈጣሪ ይቅርታን ትጠይቅ ይህ የተረጋጋ ትሁት ሰው ነው እግዚአብሔር አኑሮታል
@haymanotwoldeamanuel7565
@haymanotwoldeamanuel7565 17 күн бұрын
አይ ጭካኔ በምን አንጀቷ ነው ወልዳ የጣለችው ጀግና ነህ ጎበዝ ለአሳዳጊዎችህ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ነብሳቸውን ይማረው
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 18 күн бұрын
ያሳድጉህህህ ፈጣሪ ነብሳቸውን ይማርልህ
@user-yz8ef4qg6q
@user-yz8ef4qg6q 17 күн бұрын
እዚህ ያደረሱህ ያሳደጉህ የተጠነቀቁልህ ቤተስቦች እነሱ ብቻ ናቸው: አባትና እናትህ ተብለው መጠራት ያለባቸው:: መውለድ ሳይሆንማሳደግ ነው ቁም ነገሩ እስካሁንስ ለምን ዝም አልክ:: በጣም ያሳዝናል በዚህ እድሜህ አሳዳጊዎችህን ሳይሆን የጣሉህን መፈለግህ:: እነሱን እረስተህ ያሳደጉህ በህይወት ባይኖሩም ስው እንዳደረጉህ አንተም ምንም ሳትታክት የነሱን ዘር ፈልግ ለልጆችህም ቢሆን ዘመዶቻቸው የነሱ ዘመዶች ብቻ ናቸው:: እስከ ለተሞትህ ከቁሻሻ ላይ ያነሱህን ከሞት የታደጉህን ቤተስብ እያመስገንህ ብትኖር ይሻልሀል::
@alextesfaye4785
@alextesfaye4785 18 күн бұрын
ብርሀኑ አጋፍሪ አይዞህ በርታ እኔም ይሂን ታሪክ አውቀዋለሁ በቅርበት !!
@user-lh9ze9lz2e
@user-lh9ze9lz2e 17 күн бұрын
አንተም በርታልኝ
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 17 күн бұрын
እንዴት የተካደ መሆኑን ታውቅ ነበረ
@abayteshome5079
@abayteshome5079 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ከጦርነት ያተረፈህ ላላማ ነዉ❤❤❤❤❤
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 18 күн бұрын
በእውነት አንጀቴን በላው እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 18 күн бұрын
3 ኛ ኮሜንት እንስማው እና እኮምታለሁ መስየ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤ ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ❤❤
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 18 күн бұрын
ይቅርታ ግን እስከዛሬ በጣም ቆየህኮ😢 ለመፈላለግ ብቻ እግዚአብሔር ያገናኝህ😮
@abayteshome5079
@abayteshome5079 18 күн бұрын
የሰዉ ልጂ መከራ ብዛቱ እደግ የተባለ ያዲጋል❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይርዳህ
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 18 күн бұрын
ምስኪን አላህ ቤተሰቦችህን ያገናኝህ
@Holyshit-ku4fn
@Holyshit-ku4fn 18 күн бұрын
ይቅናህ:: በዚህ ሁሉ: እግዚአብሔር ይመስገን ማለትህ ይደነቃል
@azebgera8601
@azebgera8601 18 күн бұрын
አሳዳጊዎችህን አደነኩኝ ነብሳቸውን ጌታ ይማር አይዞህ ወንድሜ በጣም ያሳዝናል
@abayteshome5079
@abayteshome5079 18 күн бұрын
የሰዉ ልጂ መከራ ብዛቱ እደግ የተባለ ያዲጋል❤❤❤❤
@Kal8454kal
@Kal8454kal 18 күн бұрын
የኔ አባት ሲያሳዝኑ በማርያም እግዚአብሔር ከቤተሰቦችህ ጋ ያገናኝክ 😢❤❤
@mercymercy9309
@mercymercy9309 18 күн бұрын
ወጣት እኮ ነው 69 የተወለድኩት አለ ስለ ሸበተ ነው።
@Kal8454kal
@Kal8454kal 18 күн бұрын
@@mercymercy9309እዴ እና ጓደኛዬ ልበለው ከወላጅ አባቴ ይበልጣል እኮ ወይጉድ
@Kal8454kal
@Kal8454kal 18 күн бұрын
@@mercymercy9309 ከእኔ ፋዘር በእድሜ ይበልጣሉ so አባቴ ነው ልለው ምችለው
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 17 күн бұрын
ሚጣ ስንት እመትሽ ነው እሱ ያንቺ እባት 😂😂😂
@Kal8454kal
@Kal8454kal 17 күн бұрын
@@user-rq3rm9in5z 🤣🤣🤣የእውነት አባቴ 46 አመቱ ነው
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 17 күн бұрын
ወንድምዬ አሳዘነኝ ታሪክህ ጌታ ዘርህን (ቤተሰብህን) ያገናኝህ።
@jamila8885
@jamila8885 18 күн бұрын
እኔ እኮ እግዝአብሄርንመፍራት ቀረ እንዴ ከስው ቢደበቅ ክእግዝአብሄር ይጠይቃል ሰማይ ቤት ምን መልስ ይሰጣሉ ልጅን ሜዳ ላይ መጣል ምን የሚሉት ነገር ነው
@zahraliban5714
@zahraliban5714 18 күн бұрын
እያደር የማይሰማ ነገር የለም ።
@selamsisay3243
@selamsisay3243 17 күн бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው አንተ እውነት ጀግና ንህ ቤተሰቦችህ ያሉበትን የሚያቁት እነሱ ናቸው ግን ያሳዝናል በጣም ይህ ሁሉ ዘመን ብቻውን
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 17 күн бұрын
ሲያሳዝን እባካችሁ ዘመዶቹ ፈልጋችሁ አግኙት :: እግዚአብብሔር ይርዳህ ❤❤❤
@Dnglmarya
@Dnglmarya 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ያሳዝናል በጣም
@merrymeery2731
@merrymeery2731 18 күн бұрын
እግዚአብሔር,ይርዳህ,ወንድሜ
@Zeyneba-wx9sq
@Zeyneba-wx9sq 18 күн бұрын
አላህ ይርዳህ ወንድሜ
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 18 күн бұрын
ወይ ፈተነ ምን አይነት ጉድ ነው መስዬ እናት እንኳን የጨካነችበት ዘመን አይዞህ ወንድሜ አትበሰጭ ቀን ያልፋል በነገራችን በአንድ ወቅት የበረከት ገበሬወ ወንድም ስል የነበረ ነው?
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 17 күн бұрын
አረ አይደለም
@user-lh9ze9lz2e
@user-lh9ze9lz2e 17 күн бұрын
ማሳሹሴት ሜደልዳና ትንሽአለፍ ብሎ ነው እንደነገሩኝ አለማየሁ በየነ እኔ ፈልጌ አልተፈጠርኩም አልተፈጠርኩም እናቴም ቦጌ በቀለ ናት ካናዳ ዋና ከተማ ነው የምትኖረው በተለይ እህቴን በፀሎት አለማየሁን አገናኙን ሜልዳና ነው የምትኖረው እባካችሁ
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 17 күн бұрын
ባለታሪኩነህ
@user-lh9ze9lz2e
@user-lh9ze9lz2e 16 күн бұрын
@@Mercy-mw9nt አዎን እህቴ
@user-lh9ze9lz2e
@user-lh9ze9lz2e 16 күн бұрын
@@Mercy-mw9nt አዎን ብርሀኑ አጋፋሪ ነኝ
@elsa3589
@elsa3589 16 күн бұрын
እህቶች ወንድሞችህ ካወቁህ ለምን አያነጋግሩህም ፣ ትንሽ ግር ያለኝ እናትህ እንደጣለችህ በምን አወክ ሌላ ሴትስ እንደሆነች ?
@user-lh9ze9lz2e
@user-lh9ze9lz2e 16 күн бұрын
@@elsa3589 በምን መንገድ አሁን አላገኘኋቸውም
@HaymanotWosen-ln4ob
@HaymanotWosen-ln4ob 18 күн бұрын
እግዚያብሔር ያገናኝህ
@NegusaTase
@NegusaTase 18 күн бұрын
እግዚአብሄር ለዘመድ ልጆችህን ያብቃልህ
@user-lh9ze9lz2e
@user-lh9ze9lz2e 17 күн бұрын
አሜን
@aneshamood6033
@aneshamood6033 13 күн бұрын
በጣም የሚደነቅ ጀግና የሃገር ወታደር ቤተሰብ አይታችሁ ለዝች ከንቱ ኑሮ አለን ብትሉት የተፈጠረ ተፈጠረ ግን ልጃችሁን አለን በሉ በጣም ጀግና ልጅ ነው ያላችሁ እናት አባት ይህን የመሰለ ጀግና ልጅ አለን ብላችሁ ካላችሁ ተንከባከብችሁ በወይይት ተሰማምታችሁ እርዱት ቤተሰብ ማንነት በጣም ያማል አሜሪካ ካናዳ ያላችሁ አፋልጉት በጣም ጀግና ሰው ነህ አደነኩህ አንቺም ይህን የመሰለ ጀግና ሰው በደንብ አሰፈልጊው አቤት የሰነምግባሩ ፀባይ ሰነሰርሃት ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ ሰው ነው አላህ በሰላም ቤተሰቦችን ያገናኛቸው
@user-sb8nq9yb9z
@user-sb8nq9yb9z 18 күн бұрын
በጣም የሚደገፍና የሚበረታታ ፕሮግራም ነውና በርቺlll❤❤❤❤❤❤❤❤
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 7 сағат бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ የኔ መልካም ሰው በርታ ለሁሉም ግዜ አለው ብሬ
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns 18 күн бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h 17 күн бұрын
ባለፈውም ይህንን አስተያዬት ሰጥቻለሁ ይህንን ሁሉ አመት ያልፈለጉህ ዛሬ ምን ይሰሩልሀል ምን ገጠመው ልጄ ብላ ያልመጣች እናት ያሳደጉህ እናትና አባት ናቸው ቤተሰቦችህ ነፍሳቸውን ይማር ፈጣሪህን አመስግን አለቀ
@ethiopia405
@ethiopia405 17 күн бұрын
የራሳቸውን ምክንያት እነሱ ይመልሱ በሰው ላይ መፍረድ ልክ አይደለም
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h 17 күн бұрын
@@ethiopia405 ፈራጂ እግዚአብሔር ነው እኔ መፍረድ አልችልም አስተያዬት ነው የሰጠሁ
@elsatadesse5673
@elsatadesse5673 13 күн бұрын
እውነት ነው መጣላቸው ሳይመቻቸው ነው ቢባል ሲመች አለመፈለግ ግን የወላጅን አለመፈለግ ያሳያል:: ልጅ ሆኖ በወለደው አለ’መፈለግ አጥንት ይሰብራል እግዚአብሔር ድጋፍ ይሁነው
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h 13 күн бұрын
@@elsatadesse5673 በትክክል
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 18 күн бұрын
ወንድሜ. ታገኛቸዋለህ ምንአልባት ኦየፈለጉህ ሊሆን ይችላል አ/ር ይርዳህ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 18 күн бұрын
ከፍተኛ 14 ቀበሌ 18 የገብርኤል ሰፈር ልጅ ነህ ? አይዞህ እንፀልያለን እግዚአብሔር ይችላል ! አባትህን ቁጭ ነህ ይቅናህ ስሟ እና ክፍለ ሃገሩን ፎቶዋን ከተቻለ እግዚአብሔር በቸር ይግጠመን የልጅ ልጆቿን አሳየሃት ተመስገን ነው በህይወት ትኑርልህ ያገናኝህ ልጆችህ ሲያምሩ ስመጣ አያችኇለሁ ተወልጄ ያደግሁበት ሰፈር ኑሩልን
@user-lh9ze9lz2e
@user-lh9ze9lz2e 17 күн бұрын
በሰላም ነይልን እና እንገናኛለን
@bsquadreact
@bsquadreact 18 күн бұрын
🔥ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 18 күн бұрын
🙏🙏🙏
@bsquadreact
@bsquadreact 18 күн бұрын
@@saraamagreedavid6763 🔥🙏❤
@romiydawit
@romiydawit 18 күн бұрын
ብርቱ ሠው ነህ እግዚአብሔር ያገናኝህ
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ከወላጆችህ ጋር ያገናኝህ
@tigetad5649
@tigetad5649 18 күн бұрын
እረ አባትህ እንካን ባያቁ መወለድህን እናትህ ግን ኩፉ ናቸው ኑሮ ሲስተካከላቸው መፈለግ ነበረባቸው:: በዚህ አይነት ቤተሰብ ነን ብለው የሚመጡ አይመስለኝም ግን የመሲ ሚዲያ ተከታታይ ቤተሰብ ይሆንኅል!!! እግዚአብሔር ይርዳህ!!!
@Saba-mk2qz
@Saba-mk2qz 17 күн бұрын
እንደዚህ አይባልም
@asterworku9645
@asterworku9645 16 күн бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ ቤተሠቦችህን እመብርሃን የጭንቅ አማላጇ ታገናኝህ🤲🙏
@fgty4821
@fgty4821 16 күн бұрын
ጎረምሳ ልጅ ያላቹህ ሰወች ሃላፊነቱን መሸከም ካልቻላቹህ ሰራተኛ ባትይዙ ሰራተኞችም ነገን ብታስቡ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 18 күн бұрын
አይዝኖ እግዚአብሔር ያገናኝህ ከቤተሰቦችህ ከቁጥርም አያጉላችሁ ብዙ ናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን❤
@selinahagos3510
@selinahagos3510 18 күн бұрын
እግዚያብሄር ይርዳህ የልብህን መሻት ይሙላልህ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 18 күн бұрын
አምላክ ይርዳህ ወንድሜ።
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ የኔ ወንድም
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 17 күн бұрын
በርታ ወንድሜ አይዞክ ጌታ ይርዳክ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳክ ዋንድሜ 🙏🥰
@eskedarbejiga7394
@eskedarbejiga7394 17 күн бұрын
ፈጣሪ ያገናኝህ
@user-kl9of5mn2p
@user-kl9of5mn2p 18 күн бұрын
እግዚአብሒርይረዳህ
@rorororo7967
@rorororo7967 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ።
@fikreteru6742
@fikreteru6742 17 күн бұрын
እርግጠኛ ነኝ ሞልደን ለማለት ፈልገህ ነው Malden የሰውዬው ፊት አዲስ አደለም እግዚአብሔር ይርዳህ
@user-lh9ze9lz2e
@user-lh9ze9lz2e 17 күн бұрын
እርዳኝ አፈላልጉኝ
@biriebirhanu6917
@biriebirhanu6917 8 күн бұрын
ይህን እኔም እያሰብኩት ነበር እርግጠኛ ነኝ Malden ለማለት ፈልጎ ነው ለኔም የሰውየው ፊት አዲሰ አልሆነብኝም ብቻ እግዚአብሔር የርዳው ማንነትን መፈለግ ከባድ ነው
@HawaEdris-fc5jp
@HawaEdris-fc5jp 18 күн бұрын
አላህ በተሎ ከቤተሰቦችህ ያገናኝህ ❤
@FrehiwotAlemu-t5j
@FrehiwotAlemu-t5j 10 күн бұрын
አይዞክ ወድሜ በርታ
@meseretteferi6132
@meseretteferi6132 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 17 күн бұрын
ፈጣሪ፡ያገናኝህ፡ወንድሜ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 18 күн бұрын
ቤተስቦ እባካ ልጆቻችሁ እውነቱ ተቀብላቹ ልጆ ልጆችን ከቤተስብ ጋርአንድሁኑ ዋላ ብትክድ እግዚአብሔር ያቀጣችሃ ልጅልጅ ማየት ቀላ እግዚአብሔር እድሜ ፀጋ አድርሶ ገንዘ አለኝ አሜሪካ ያለው ብላቹ ደሃ ብላቹ እንዳትገፍ ዋ!! እናንተ ምንእንደሚገጥማቹ አታውቁ ቀና አመለካካላቹ ልጆ ቤተስብ ፍቅር ምትችሉ ያህል እርዶቸው ቂም ጥላቻ ያቅርባቹ( በልጅ ለተፈጠ ስህተ አምናቹ ያለፈ መተካ ባያቻ ) ሁሉንም ትታቹ ያቅር ለእግዚአብሔር ተባባሉ( አሜሪ ሜሪላንድ
@TgKebede-wf1gi
@TgKebede-wf1gi 18 күн бұрын
እንዴት አስቻላት አሁን እንኮን ቢያንስ ልጅ ብላ አትፈልግም
@YH-cb5qw
@YH-cb5qw 18 күн бұрын
Oh sorry what happened to you 😢 brother take care love your self ❤
@haymanotwoldeamanuel7565
@haymanotwoldeamanuel7565 17 күн бұрын
መሲ ካናዳ የት እስቴት ነው የምትኖረው እንጠይቃለን እንፈልጋለን ስሟን አድራሻውን ጠይቂው
@user-lh9ze9lz2e
@user-lh9ze9lz2e 17 күн бұрын
ዋና ከተማ ነው የተባልኩት ቦጌ በቀለ ትባላለች
@elsa3589
@elsa3589 16 күн бұрын
​@@user-lh9ze9lz2eኦትዋ ማለትህ ነው? ልጆቿን ካወክ
@user-lh9ze9lz2e
@user-lh9ze9lz2e 16 күн бұрын
@@elsa3589 ወነድሙ አንባዬ ሰለምን አንባዬ እንዳለ አንባዬ ኦተዋ ጆሴፍ እና ሌሎች
@tenad7309
@tenad7309 16 күн бұрын
ይሄንን ሁሉ ታሪክ እንዴት አወቀ? እስከአሁንስ ለምን ዘገየ? በጣም የሚገርምና እውነት የማይመስል ነው:: እግዚአብሔር ይርዳህ🙏🏾
@sauditaif7667
@sauditaif7667 18 күн бұрын
እግዚአብሄር ይርዳህ
@addisietafere1918
@addisietafere1918 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ
@hargegobena8962
@hargegobena8962 18 күн бұрын
ወይ እናት አንዲህም አለ ምን ያህል ችግር ቢገጥማት ነዉ አይጣል አያድርሰ
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 17 күн бұрын
ኤግዚአብሔር ይርዳህ ❤❤ትህትናህ ደስ ይላል 🎉
@hannahanna7221
@hannahanna7221 18 күн бұрын
ኢትዮጰያ አንድነት ወንድሞቸ ተምረዋል ፈረስ ቤት አካባቤ ቀበሌ 23 ነበር ያደኩት የግቤው ቅዱስ ገብረኤል ይርዳህ ሰፈሬን አስታወስከኝ።
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 17 күн бұрын
Ename 26 k Nege et/adente t/t tersge astawescge esti
@user-hv1bt2qx9u
@user-hv1bt2qx9u 17 күн бұрын
አላህ ያገናኝህ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ማንነት ከባድነው ጥያቄው
@RuhamaTaddesse
@RuhamaTaddesse 17 күн бұрын
የሚገርም ታሪክ
@maryberhane7671
@maryberhane7671 11 күн бұрын
No one can be blamed in this situation. However you are such an amazing and blessed person. We wish you all the best in your future life. Good luck 🎉
@teferaamsal1404
@teferaamsal1404 10 күн бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 17 күн бұрын
አሁን በህይወት ያሉ ይህንን ሚስጥር የሚያውቁ ካሉ
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 17 күн бұрын
የስው ልጅ የማማልፍበት ከፍታ ዝቅታ የሚገርም ነው::ክብዙ አመት በህዋላ ይህንን ሚስጢር መስማትህ እግዚአብሔር ምክያት እለ:: ከተናገረው አድራሻ ላይ ማስተካከያ ለማድረግ ይህል ,Boston ,Massachusetts,Malden ይህ ይመስለኛል ትክክለኛ አድራሻው እሱ ከተናገረው በመነሳት ::የመስረት በዙን ፕሮግራም የማይከታተል የለም በእርግጠኝነት ይህንን መልእክት አይተው ቤተስቦቹ እንደሚያገኙት ከእግዚአብሔርጋር ተስፋ አለ!! በተጨማሪም መንትያ አለኝ ተብልዋል ስላለ ይህ ትልቅ መረጃ ይህናል ብዬ እገምታለሁ ::የዘመናት ጥያቄህን መድሀኒያለም ይፍታልህ ::
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 17 күн бұрын
Thank you for correction and good wish ,Ethiopian parents most of them are crazy they bring as to the world and left as somewhere ehhh 😢😢
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 17 күн бұрын
@@woinshetbelay4664 sad but we never know that time what is happing .And also twins it’s very hard to raise with out enough income .please don’t say crazy thank you.
@user-lh9ze9lz2e
@user-lh9ze9lz2e 15 күн бұрын
@@mlhmlh5603 አሜን ወንድሜ
@Efrata288
@Efrata288 17 күн бұрын
በጣም ልብ ይነካል ስለእግዚአብሔር ብላችሁ አለሁ ብትሉት አውቆ አልተፈጠረ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የመጀመርያውን በረከታችሁን ተቀበሉ ድሮ ቸግርና ልጅነት ሆኖ ተጣለ አሁን ግን ሁለተኛ አትጉዱት በህይወት እያላችሁ ምን አይነት ጭካኔ ነው አለሁ በሉት
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 18 күн бұрын
መሲየ የዚህ ሰው ቤተሰብ ሲገኝኝ በትልቁ ደወል ጥሪኝ አልቅሼ ልምት ነው
@user-lh9ze9lz2e
@user-lh9ze9lz2e 17 күн бұрын
ፈጣሪ ይርዳን በፀሎት አግዙኝ
@SamrieHabeshawit
@SamrieHabeshawit 16 күн бұрын
ብርዬ ወንድማችን እግዚአብሔር ይመራናል በቅርብ ይገኛሉ።
@mobizone9715
@mobizone9715 18 күн бұрын
ጌታ ይርዳ ወድሜ
@user-ih7bu9cv7u
@user-ih7bu9cv7u 17 күн бұрын
ሁሉን ማድረግ የሚችለው አምላክ እንዲረዳህ እመኛለሁ !
@Emanu2018
@Emanu2018 17 күн бұрын
ብርሽ ጌታ ይርዳህ
@nura861
@nura861 17 күн бұрын
አላህበሰላምክቤትሰቦቸያገናኝ
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 18 күн бұрын
አይይይ እንዲያው እነሱን ለማዋረድ (መዋረድም አለባቸው) ካልሆነ በቀር እስከዛሬ ያልፈለጉህ(በተለይ እናት) ዛሬ እኛ ነን ብለው ብቅም አይሉም፣ ምክንያቱም ባለቀ ስዓት ነው አሁን ቢያንስ 67+ ቢሆኑ ያሳፍራቸዋል በዚህ ዕድሜ። ነውረኞች (እናት)
@azebg328
@azebg328 8 күн бұрын
አምላኬ ይርዳህ
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 18 күн бұрын
አይዞህ😢 ግን ከጣሎብት ይፍልጎ እንጂ ለምን አንተ ተፍልጋችዋልህ እብትም ትል ይውልዳል ግን አተፍርድ ይፍርድብሀል ነው እና ነገሩ ስል ልጆችህ ሲል እግዚአብሔር ያገናኝ ❤ ጀግና ነህ ውንድሜ❤
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 17 күн бұрын
እሱ አስተዋይ ስለሆነ ልጆች አሉት የእነሱ ጥያቄ ሲቀጥልም ጋብቻ እንዳይፈጠር ዘራቸዉን ይወቁ
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 9 күн бұрын
​@@user-fz9ie5ih8m😢አየሽ የእናቱ መልስ ሌላ ልብ ስብራት😢
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 58 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 2,5 МЛН
Grandma Cat - the Hot Dog Eating Champion #gaming #food #challenge  #cartoon
0:15
Super Emotional Stories
Рет қаралды 13 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 16 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 3,5 МЛН