የደራው ጨዋታ/Yederaw Chewata:ማንም ተናግሮለት የማያውቀው የግንቦት 08 1981 ዓ.ም መፈንቅለ መንግስት ሙከራ ክፍል2

  Рет қаралды 78,666

የዕውቀት ማዕድ

የዕውቀት ማዕድ

6 жыл бұрын

የደራው ጨዋታ/Yederaw Chewata:ማንም ተናግሮለት የማያውቀው የግንቦት 08 1982 ዓ.ም መፈንቅለ መንግስት ሙከራን በተመለከተ ሻምበል እዮብ አባተና ኮለኔል ካሳዬ ታደሰ እንዲህ አጫውተውናል፡፡
ለተጨማሪ ቪዲዮዎች: goo.gl/uebrzG

Пікірлер: 39
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
ደሬ እና አዚ በጣም እሚገርም ታሪክ ስለምታቀርቡልን እናመሠግናለን
@zewdugirum1486
@zewdugirum1486 2 жыл бұрын
እነኚህ ጀግና ስማቸው ያልተነገረለት ብርቅ ከሀገር ልጆች ናቸው።Maximum Respect!!!!!
@sabazera5675
@sabazera5675 2 жыл бұрын
እኔ የወታደር ልጅ ነኝ አሰመራ ተወልጄ ያደኩኝ ልጅ ነኝ ያባቴ ክፍል 2 ክፍለጦር 12 ብርጌድ ነበር እና የሚነገረው ነገር በሙሉ አብረናቸው ሰለነበረ በጣም ደሰ ብሎን ነው የሚናገሩትን ነገር በሙሉ የምናዳምጣቸው
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 10 ай бұрын
ደረጃ እና አዜብ ጀግኖች ናችሁ። ከካሊፎርኒያ
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 5 жыл бұрын
እንዴት እኮ እንደምውዳችሁ እናተ ታሪክ ዘካሪ የታሪክ ሙዚየም ናችሁ ተባረኩ። ደሬ እና አዚ እናተ ባትኖሩ ኑሮ የኢትዮጵያ ደግኖችን ባለውለታ አናውቃቸውም ነበር
@sabazera5675
@sabazera5675 2 жыл бұрын
እኔ የወታደር ልጅ ነኝ አሰመራ ተወልጀ እሰከመጨረሻ ድረሰ አብረን የኖርን ነን አባቴ 12 ብርጌድ ነው የካንብ ልጅ ነኝ እነሱ የሚያወሩት ነገር በሙሉ የምናቀው ታሪክ ሰለሆነ ደሰ ብሎን ነው የምናዳምጣቸው
@yordanostesfay6207
@yordanostesfay6207 2 жыл бұрын
enam endat ney
@user-bk4jl8qn4m
@user-bk4jl8qn4m 3 ай бұрын
አኔም የወታደር ልጅ ነኝ አዲስ አበባ በቀድሞ የአራተኛ ክፍለጦር ካምፕ ውስጥ ነው ያደኩት በደርግ ግዜ ማለት ነው። ልጆች ብንሆንም ብዙ የምናየው አና የምንሰማቸው ነገሮች ነበሩ። ይህን የመሳሰሉ ታሪኮች ሲነገሩ የሰማነው አና ያየነው አንዲሁም የወለዱን ወላጆቻችን አና የቅርብ ጓደኞቻችን ታሪክ ሰለሆን በተመስጦ ነው የምንሰማው።
@girmakebede2813
@girmakebede2813 Жыл бұрын
my favorite people bezuohu ye abate guadegoh nuberu be mefnkele mengistu yemotut .betam lib yesebral yehen sesema .. tebareku .
@yemaneberhane9757
@yemaneberhane9757 6 жыл бұрын
እነ ደሬ የደራው ጨዎታ ምርጥና መቃረጥ የሌለበት ፕሮግራም ነው
@tsionnigusse2244
@tsionnigusse2244 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ደረጀ እና አዜብ
@fastfast3323
@fastfast3323 2 жыл бұрын
ውይ ወይ እንባዬ መቆጣጠር አልቻልኩም እኔም አጎቴን ያጣውት በዚያን ጊዜ ነው እንዴት ልብ ይስብራል!!!
@MyD1010
@MyD1010 5 жыл бұрын
ጠያቂው ደረጀ አዜብን እድል አትሰጣትም በዛ ላይ ጠይቀህ መልስ እስኪሰጥህ መታገስ አትችልም ጥልቅ ጥልቅ እያልክ ታስቸግራለህ ተረጋግተህ አድምጥ ከጠየክ መልስ መጠበቅ አለብህ ሃሳብ ታስቀይራለህ የቃለመጠይቁን መሥመር ታስታለህ እናም እባክህ ታግሰህ ጠብቅ ። ያንንም ያንንም ወሬ በማንሳት ጊዜ አታጥፋ
@wehibbedri556
@wehibbedri556 4 жыл бұрын
ኧረ በጣም ደስ ይላል በርቱልን
@marleul3455
@marleul3455 2 жыл бұрын
dere GOD bless u
@ynasdemeke2232
@ynasdemeke2232 5 жыл бұрын
Betam dess yemil neew jegnochachin endezih tarikn siyawegun ketor meda wulo jemro eske mechereshaw elet yeneberewun tarik menagerachew betam dess yilal egziabher yitebkachihu.
@natanemezana7246
@natanemezana7246 6 жыл бұрын
ያለፈ ታሪካችን እንዲወራ የታሪኩ አካል የነበሩትን እንዲታወሱ ስለምታደርጉ ምስጋናዬ የላቀነው ቁጥር አንድ የሬድዬ ዝግጅት ነው በርቱ
@user-cl2nr2no4g
@user-cl2nr2no4g 5 жыл бұрын
ስንቱ ቤቱ ይቁጥረው ይህ ሁሉ የሆነው ህዝብ በመረጥው መንግስት ያለመመራት እትዮጵያን ከንጉሱ ወዲህ ሃላፊነት የማይሰማቸው የፓለቲካ እውቀት በሌላቸው ስወች መመራት ነው
@kalhone692
@kalhone692 6 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሬዲዮ፥ ቴሌቪዥንና ፕረስንም ከዘመናት እስር ተፈትተው ፣ ሆዳምና ባከሟል ካድሬወች ተወግደው በባለሙያ ጋዜጠኞች ይተኩ!
@Hagere214
@Hagere214 5 жыл бұрын
ቁስል አትቀስቅሱ ዘፈኑን ትታችሁ ታሪኩን ጨርሱ !!!
@tsionnigusse2244
@tsionnigusse2244 2 жыл бұрын
ደሬ ስለ ጀነራል ፋንታ በላይ ጀባ በለን ደሬ እባክህ
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 4 жыл бұрын
ሐይ አቶ ደረጀ። አድናቂህ ነኝ። ያለኝን ነገር ላካፍልህ እፈልጋለሁ።
@belaytessema3004
@belaytessema3004 9 ай бұрын
You are quite at the time you could have left the country and voice for justice
@danielhabte7847
@danielhabte7847 5 жыл бұрын
The host sounds like Mengstu Hailemariam.
@henokcalgary
@henokcalgary 4 жыл бұрын
I am so glad that the coup was failed, if it is successful it would delay or reverse our beloved country, Eritrea, independence.
@Teddy-uy8go
@Teddy-uy8go 6 жыл бұрын
Colonel kassya gegna nachew legachew mike kassy friende neber
@alemayehuassefa2623
@alemayehuassefa2623 4 жыл бұрын
i was conducting "meserete timehert" class at kebele 24 compound , now became Sheraton hotel vip rooms, when this happened ...there were many tanks surrounding ministry of defence.... MIG24 flying low and over us ... the exchange of fire between liyu birgade and those stranded at the ministry .....i remeber it all...oh what a good radio show......remembering my younghood...ethiopia lost her best heroes due to this coup...General merid, general demissie and all of them were true ethiopians and elite miltary leaders..... mengistu is the number one enemy of ETHIOPIA....i do not always understand why he is allowed to live in peace in Zimbabwe....he is a bloody loser who let the bandits destroy the country
@jolememeru471
@jolememeru471 2 жыл бұрын
የዚህ ጽሑፍ አቅራቢዎች ፍቃዳችሁን ከሆነ የሻምበል ኢዮብ አባተን ስልክ ብትፅፉልኝ መፈንቅለ መንግሥቱን በተመለከተ ተጨማሪ መረጃ ልሰጠው እችላለሁ
@thxsdffjxbfj1352
@thxsdffjxbfj1352 2 жыл бұрын
እኔ እደ ድራማ ነዉ ያዳመጥኩት ያትዉልድ
@yilmamengesha9051
@yilmamengesha9051 2 жыл бұрын
የአንዱን ትክክለኛ ንግግር ሳታስጨርስ እባክህ ወደሌላ አትግባ የማስጨረስ ልምድ ይኑርክ፡፡
@belaytessema3004
@belaytessema3004 9 ай бұрын
Telling story to play hero and to make money some of you might have contributed to the horror one way or the other
@_DoiTMedia_
@_DoiTMedia_ 7 ай бұрын
ሰው በላውን ስረት መፈንቅለ መንግስት ማክሸፋቸን እንደክብር ያወሩታል ደግሞ ። ያኔ ቢሳካ እኮ በድርድር አልቆ ወያኔም እንዲህ አትፈነጭም ነበር
@sebkbur6019
@sebkbur6019 6 жыл бұрын
አሁን እነዚህን የሰው አገር ዘራፊዎችን ነው ጀግኖች ምትልዋቸው kkkk ሌባ ሁላ የስንቱ ንጹህ ደም የጠጡ አውሬዎች ገና ባገኘናቸው ይደፋሉ አንባችን አልደረቀም
@bayenegash6759
@bayenegash6759 4 жыл бұрын
ያምራ ታሪክ መወቅ በርቱ
@_DoiTMedia_
@_DoiTMedia_ 7 ай бұрын
አይገርምም ሰው በላ ሁላ በዛ ሰአት ስንቱ ነው ያለቀው የምውንግስቱን ኣልጣን ለማዳን ደግሞ እንደ ጀብድ ያወሩታል በህይወት መኖራቸው ራሱ ያበሳጫል
@sebkbur6019
@sebkbur6019 7 ай бұрын
@@_DoiTMedia_ ትክክል ቀላል ያበሳጫል
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
የደራው ጨዋታ:እውነት ንጉሱ ሸሽተዋልን?ክፍል 1
32:01
የዕውቀት ማዕድ
Рет қаралды 10 М.
የደራው ጨዋታ:የ 1959ኙ የ ሜይዴይ እልቂት ክፍል 1
21:06
የዕውቀት ማዕድ
Рет қаралды 10 М.
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН