የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና እና መጠጦች| 11 Foods and drinks avoid for blood pressure

  Рет қаралды 152,535

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

8 ай бұрын

#youtube #bloodpressure #የደምግፊት ‪@KZfaq‬ ‪@healtheducation2‬ ‪@DoctorAddis‬ ‪@DoctorYohanes‬
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
• ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
• ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
• የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
• የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
• ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
• የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
/ @doctoryohanes
Video Credit:
www.videvo.com
www.vidsplay.com
www.mixkit.com
www.pixabay.com
www.Allfreedownload.com
If I have used some Google data in this video (images,
music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
would like to thank the distinguished owner and thank
you very much for providing the data. If you feel
uncomfortable, please contact me first and before
take any action.
yohanesdoctor@gmail.com
Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...

Пікірлер: 116
@healtheducation2
@healtheducation2 8 ай бұрын
ቤተሰቦቼ ይህን ጠቃሚ ትምህርት በቅንነት ላይክ እና ሼር በማድረግ ሌሎችንም አስተምሩ🙏
@bedirubezabih6743
@bedirubezabih6743 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ።
@belhumamo797
@belhumamo797 7 ай бұрын
ወገኔ ተባረክ ዶክተርዬ ብዙ ሰው ቡና ለደም ግፉት ምንም ቸግር የለውም ይላሉ አንተ ቸግር አለው እያልከን ነው እንጠብቃለን ማብራርያውን
@dessieadal5724
@dessieadal5724 6 ай бұрын
እኔንም አንዳንድ ሰወች ቡና ባለመጠጣትህ ተጎድተሃል ይሉኛል ቡና ብዙ የጤና ጥቅም አለው ይሉኛል
@privatecell3665
@privatecell3665 Ай бұрын
Ya dame aynte o+aytatame batme matifo naw
@alemuterfie9671
@alemuterfie9671 8 ай бұрын
Thanks!
@alaamm5123
@alaamm5123 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@fatumamahammad7001
@fatumamahammad7001 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ወድም
@kesete767
@kesete767 5 ай бұрын
Btaemi,xubuk,habereta,doctor,thank,u
@user-yn6cv5pc6s
@user-yn6cv5pc6s 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
@tsegeredatesfaye8319
@tsegeredatesfaye8319 8 ай бұрын
እናመስግናለን ዶክተር
@freweinighiorghis2970
@freweinighiorghis2970 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ very good advice
@freweinighiorghis2970
@freweinighiorghis2970 6 ай бұрын
We appreciated
@teshomebeyene9886
@teshomebeyene9886 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር
@tsiyonawitashenafi4086
@tsiyonawitashenafi4086 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@DinkuFeyisa-rl4vn
@DinkuFeyisa-rl4vn Ай бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
@user-un3th2jp5n
@user-un3th2jp5n 5 ай бұрын
:እናመሰግናለን
@hanasolomon2765
@hanasolomon2765 8 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው እግ/ር በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልክ፤ የADPKD ተጠቂ ነኝ፣ እናም የደም ግፊት መዳኒት ወስዳለሁ፣ ትኩስ ነገር ምን መጠቀም እችላለሁ?
@fetiyasiraj3533
@fetiyasiraj3533 8 ай бұрын
MAshallah btame terwe temehert now enamsegenalen edema yesetelen thanks
@healtheducation2
@healtheducation2 8 ай бұрын
አሜን አመሠግናለሁ🙏
@user-ei4vf9rt6t
@user-ei4vf9rt6t 5 ай бұрын
Galatoomii
@mazagelaye7867
@mazagelaye7867 8 ай бұрын
እናመሰግናለ ዶክተር በጣም ጥሩ ምክር ነው እውቀትህን አምላክ ያዳብርልህ
@healtheducation2
@healtheducation2 8 ай бұрын
አሜን ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏
@user-vx2vb7ft6w
@user-vx2vb7ft6w Ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር አባቴ ይታመማል እና ስልክህን ባገኝ
@youngbous2979
@youngbous2979 6 ай бұрын
ተባረክ. እናመሰግናለን
@healtheducation2
@healtheducation2 6 ай бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@FrpReset-ew5bb
@FrpReset-ew5bb 2 ай бұрын
ቀይ ስጋም የሰባ ስጋም ካልተፈቀደ የትኛውን የስጋ ዓይነት ነው የሚፈቀደው
@baqr4383
@baqr4383 8 ай бұрын
❤❤❤
@user-zy3bz3ml4z
@user-zy3bz3ml4z 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@zerfeshiferaw1758
@zerfeshiferaw1758 8 ай бұрын
በጣም እናመሱግናለን ዶክተር
@healtheducation2
@healtheducation2 8 ай бұрын
አመሠግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏 ሼር በማድረግ ሌሎችንም አስተምሩ!
@gebruabuhay6122
@gebruabuhay6122 6 ай бұрын
ዶር ጥሩ የጤና ትምህርት ነው ግን ያልገባኝ የአትክልት ልቡና ማለት ነውና ብታብራራልን።
@sebleaabebe7675
@sebleaabebe7675 6 ай бұрын
እግዚአብሄር ይስጥህ ዶክተር ዮናስ
@safronyaya8261
@safronyaya8261 8 ай бұрын
Thank you so much for your continued effort
@healtheducation2
@healtheducation2 8 ай бұрын
Thank u too much! Share it for others sincerely
@foryou4761
@foryou4761 8 ай бұрын
​@@healtheducation2 gluten yemebalute men mendenachew amesegenalew
@user-ch3bi2lr5w
@user-ch3bi2lr5w Ай бұрын
Doctor Atibla!!
@nalaals6496
@nalaals6496 8 ай бұрын
👍👍👍
@jonkidus
@jonkidus 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@belayneshendale5199
@belayneshendale5199 14 күн бұрын
የተለያየ አመጋገብን የምትገልጹ ለምንድነው አንዴ እርጎ ጥሩነው ሌላውጥሩአይደለም ትላላቾሁ
@user-hb6tv5px3s
@user-hb6tv5px3s 6 ай бұрын
Bemariyam ebaki gifeti alebign yemeyatefa medaniti kale negeregn
@WendiyGmariam-ol5yr
@WendiyGmariam-ol5yr 8 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እንኳን ደና መጣህ አንድ ጥያቄ አለኝ ባለቤቴ የ5 ወር ነፍሰ ጡር ነች እና mebendazole 100mg ታዞላታል ይሄ መዳኒት ጉዳቱ እና ጥቅሙ መንድን ነው?ለምትሰጠኝ መልስ አመሰግናለው
@zoharazohra9234
@zoharazohra9234 8 ай бұрын
❤❤❤breta MY bor
@birukbalcha8628
@birukbalcha8628 8 ай бұрын
Is it okay to use ye nuge oil ?
@user-tw4ng6cn3f
@user-tw4ng6cn3f 6 ай бұрын
ታዲያ ምንድነው የሚበላው ዶክተርዬ
@BH-id8px
@BH-id8px 8 ай бұрын
ደስ ትላለህ እርግት ብለህ ነው የምትገልፀው ተባረክልኝ ደም ብዛት አለኝ ቡናና ጨው ነው ማቆም ያልቻልኩት ወንድም ማፍን ዳቦ ቁርሴ ነው ምን ትመክረኛለህ የምበላውን ጣፋጮችን ነው ያሳየኽኝ ተባረክ
@healtheducation2
@healtheducation2 8 ай бұрын
አሜን አመሠግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏 ጤናማ ምግቦችን ደግሞ አቀርባለሁ እሺ!
@kamilausman
@kamilausman 7 ай бұрын
Edemehen yarezemew
@healtheducation2
@healtheducation2 7 ай бұрын
አሜን🙏
@girmaasfaw1129
@girmaasfaw1129 Ай бұрын
What about quanta (የደረቀ ቀይ ስጋ)?
@dessieadal5724
@dessieadal5724 6 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እነዚህን ምግቦች ተጠቅሜ አላውቅም ሁሌም ከቤቴ ነው አብስየ የምመገበው ከማልጠቀማቸው የምጠቀማቸውን ብዘረዝር ይቀለኛል ፦ፍራፍሬ፣ወተት እና ውሃ ብቻ ናቸው። ግን አንዳንድ በቅርብ የሚያውቁኝ ሰወች ቡና፣ ሸሃይ እና ወይን ባለመጠቀምህ ተጎድተሃል ይሉኛል። ሰላም Health Education program, እናተስ ምን ትመክሩኛላችሁ በውስ መስመር ላግኛችሁ?
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 6 ай бұрын
What about serdin
@tsehaytufa7281
@tsehaytufa7281 7 ай бұрын
ቀይ ሥጋ ካልበላን ጭምር ሥጋ ካልበላን ምን እንብላ?
@eyemetunw2450
@eyemetunw2450 2 ай бұрын
ገንፎ በቃሪያ 😂
@KidistAdmasu-ss9sc
@KidistAdmasu-ss9sc 6 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@shawitnuru1116
@shawitnuru1116 8 ай бұрын
እናመሠግናለን.አላህ.አፈያ.ይስጥህ.ቻዊ.ቻዉ
@healtheducation2
@healtheducation2 8 ай бұрын
አሜን🙏 አመሠግናለሁ🙏 እስከመጨረሻው ነው ያዳመጥሽው አውቄያለሁ!
@sefrayegibrebelaye9174
@sefrayegibrebelaye9174 6 ай бұрын
Doctor sunflower oil good or bad place help me
@privatecell3665
@privatecell3665 Ай бұрын
Bad
@workukassaw2880
@workukassaw2880 6 ай бұрын
መጠቀም ያለብንን ዘይት በፁሁፍ ብትልክልኝ አመሰግናለሁ
@AzizaAhmed-ee8ol
@AzizaAhmed-ee8ol 8 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ በጣም እናመሰግናለን 🙏🥰 ዶክተር ልጄን ከስት ወር ወይም ቀን በሆላ ነው ፀሃይ ማሞቅ ያለብኝ ወይም የሚመከርው እባክህ አመሰግናለሁ 🙏
@healtheducation2
@healtheducation2 8 ай бұрын
ሰላም አዚዛ እንዴት ነሽ? እንደ ሳይንሱ ከሆነ አዚዛ በአጠቃላይ አዲስ የተወለደ ህጻን ሁለት ሳምንታት ከሞላቸው በኋላ ለቫይታሚን ዲ አመጋገብ የፀሐይ ብርሃን ማየት እንዲጀምሩ ይመከራል. ይሁን እንጂ በልጅሽ የግል የጤና ፍላጎቶች ላይ በመመርኮዝ ምርጡን ምክር ሊሰጡ ስለሚችሉ የሕፃናት ሐኪምን ምክር መከተል አስፈላጊ ነው. እንደ የልጅሽ አጠቃላይ ጤና፣ የቆዳ ቀለም እና እንደምትኖሪበት የአየር ሁኔታዎች ያሉ ግምት ውስጥ ይገባል። ታድያ ፀሀይ ቫይታሚን ዲ እንደሚሰጥ ሁላ ሲበዛ እና ቃጠሎ ከሆነ የቆዳ ችግሮችን ያስከትላል እናም መጠነኛ መሆን አለበት እሺ! በተጨማሪም በእምነት ከተኬደ ብዙ ግዜ ተዋህዶዎች ከክርስትና ቡሀላ ነው ልጃቸውን የፀሀይ ብርሀን ማሞቅ የሚጀምሩት ማለትም ከ 40 ቀን ቡሀላ ወይም ከ 80 ቀን ቡሀላ! የፀሀይ አስፈላጊነት ቫይታሚን ዲን መስጠት ነው ለአጥንት ጥንካሬ በተለይ አስፈላጊ ነው ስለዚህ በቫይታሚን ዲ የበለፀጉ ምግቦችን ተመገቢ በጡት ወተት መልክ ይመገባል! ለበለጠ ደግሞ የህፃናት ሀኪም አማክሪ እሺ!
@AzizaAhmed-ee8ol
@AzizaAhmed-ee8ol 8 ай бұрын
@@healtheducation2 እሽ ዶክተር አመሰግናለሁ 👍🥰 ያለሁበት ሀገር አሁን ብርድ ገብቶል ጦት ላይ ፀሃይ ብቅ ትላለች ለዚህ ነው የጠየኩት ከጡት በተጨማሪ ፎርሙላም ጀምሬለታለሁ እና ባይታሚን ዲ አለው ግን ያ በቂ አይመሰለኝም እንዳልከኝ አደርጋለሁ አክብርህ ሰለመለስክልኝ አመሰግናለሁ 🙏🥰
@user-dn6qd1kv5f
@user-dn6qd1kv5f 6 ай бұрын
Key sga huletum 1 nw yeberem yebegm
@mkitube1224
@mkitube1224 8 ай бұрын
እባክህ ዳክተር ቫሪካስ አለብኝ በጣም እየአመመኝነው ምንላርግእባክህ ንገረኝ😂
@miheretbelay4316
@miheretbelay4316 7 ай бұрын
የሰሊጥ እዘይትስ ጎጅ ነው ጠቃሚ?👁
@user-kc8ov8ov4p
@user-kc8ov8ov4p 8 ай бұрын
ዶክተር፡አመሰግናለሁ፡እኔ፡የደም፡ግፊት፡ታማሚ፡ነኝ፡ግን፡አሁን፡ከጠቀስካቸው፡ምግቦች፡የተወሰኑትን፡እጠቀማለሁአሁን፡ኀለመተው፡እሞክራለሁ፡አንተ፡ያልኩህ፡ልጄ፡ትሆናለህ፡ብዬ፡ነው፡ይቅርታ፡በጣም፡አመሰግናለሁ።
@healtheducation2
@healtheducation2 8 ай бұрын
አረ ችግር የለውም ቀለል ያልኩ ሰው ነኝ! 27 አመቴ ነው! ወደ ስራ ከገባሁ ገና 2 አመት ተኩል ነው! ገና ነኝ መሰለኝ አይደል?
@girmaasfaw1129
@girmaasfaw1129 Ай бұрын
What about honey?
@user-ot9pn1nd2b
@user-ot9pn1nd2b 5 ай бұрын
አናምስግናል እኔ ጥይቄ አልኝ አደራ እደምልስልኝ አነደ ዉረ ሆነኝ ከጡቴ በታቺ ቁረጥት እና ትኩሳት እደሆም እራሰ መታታ አልብኝ አረቤ ቃሎን ነዉ እዲህ እሚምዉ አልቺኝ መፈትሆዉ በትነገረኝ ቃሎነ ማልትስ ምነ ማልት ነዉ ከምነስ ይነሳል ብትነገረኝ
@tayeayele-wx1ux
@tayeayele-wx1ux Ай бұрын
ሁለቱም የስጋ አይነቶች ጉዳት እንዳላቸው ተገልጿል ታዲያ ምን ይሻላል
@yemaryam2375
@yemaryam2375 8 ай бұрын
አመሠግናለሁ ዶክተር በገንዘብ የማይተመን እውቀትንስለምትለግሰን ሻይን በጣም እጠጣለሁ ነገርግን ሱኳር አልጠቀምም እሱም ችግር ካለው አልጠቀመ
@healtheducation2
@healtheducation2 8 ай бұрын
ስኳር ካልተጠቀምሽ አታብዢ እንጂ ችግር የለውም!
@saramekonen6760
@saramekonen6760 7 ай бұрын
1ኛ ጨው 2ኛ ስኳር 3ኛ ቀይ ስጋ 4ኛ አልኮል 5ኛ የተጠበሱ ምግቦች 6ኛ የሰባ ስጋ 7ኛ የአትክልትና የማርጋሪን ዘይት 8ኛ ካፌይን እና የሀይል መጠጦች 9ኛ የተቀነባበሩ ምግቦች / procecd 10ኛ የተጋገሩ ምግቦች ( ዳቦ ፡ ኬክ) 11ኛ የታሸጉ ምግቦች ናቸው።
@healtheducation2
@healtheducation2 7 ай бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@MeAk-eq9yu
@MeAk-eq9yu 3 ай бұрын
እናመሠግናለን
@user-tu8wv2sx8u
@user-tu8wv2sx8u 8 ай бұрын
ወተት ለደም ግፊት ይጠቅማል ይጎዳል ???
@safronyaya8261
@safronyaya8261 8 ай бұрын
Can I use tuna and sardines
@healtheducation2
@healtheducation2 8 ай бұрын
you can but moderation is key!
@tsehaytufa7281
@tsehaytufa7281 7 ай бұрын
ጭምር ካልበላን ምን እንብላ
@biretube1046
@biretube1046 5 ай бұрын
ስኳር የሌለው ቡና ሻይ ተጠቀሙ ካልክ በኋላ ትንሽ ቆይተህ ካፌን ማለትም ሻይ ቡና አትጠቀሙ አልከን። ዝግጅት ከማቅረብህ በፊት እርስ በርሱ የሚጣረስ እንዳይሆን ደጋግመህ ብታየው። እንዲሁም: - ለምታቀርባቸው ትምህርቶች ሳይንሳዊ መረጃዎችን ብታጣቅስል ጥሩ ነው ካልሆነ እንደ ሰፈራሽን ሰዎች ግምታዊ ምክር ይሆንብሀል። እነሱን መናቄ ሳይሆን ዶክተር ባለሙያ ነኝ ስላልክ Reference ብትጠቀም ጥሩ ነው። ከአክብሮት ጋር!!
@user-cc5cq4jz1h
@user-cc5cq4jz1h 8 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እነየ የደም ማነስ ኣለብኝ ይህን ምግብ ከበላሁ ልተካው ደም መጨመር ይችላል ሁሉ ግዘ ሚዛነ 98 ነው የደም ይደክሞኛል ምን መመገብ ኣለብኝ ይህ ምግቦች ለነ ጥሩ ነው? ኣመሰግናለሁ
@healtheducation2
@healtheducation2 8 ай бұрын
የደም ማነስ አለብሽ ማለት ለደም ግፊት የማይመከሩ ምግቦችን ብትመገቢ የደም ማነስን ያክማል ማለት አይደለም! ለደም ማነስ በአይረን የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ ነው ያለብሽ ቪድዮ ሰራለሁ!
@zenitube4006
@zenitube4006 8 ай бұрын
የደም ግፊት ያለበት ሰዉ ምን አይነት ስጋ መመገብ ይችላል ?
@healtheducation2
@healtheducation2 8 ай бұрын
ነገ ለደም ግፊት የሚመከሩ ምግቦችን እሰራለሁ እሺ!
@Esttse-ss2tz
@Esttse-ss2tz 5 ай бұрын
ትራንስ ፋት ወዘተ ምን ማለት ነው?
@weneedhelpnow
@weneedhelpnow 5 ай бұрын
ካፊን ነው ካይፌን?
@lubaba-mw8li
@lubaba-mw8li 7 ай бұрын
እኔ ለረጅም አመታት ጨዉ አልወስድም አሁን ላይ ግን ፕንክ ጨዉ እየወሰድኩ ነዉ :: ተመችቶኛል
@user-dw9co2oe7h
@user-dw9co2oe7h 7 ай бұрын
ፕንክ ጨው ምንድነው?
@menbermaryam4971
@menbermaryam4971 8 ай бұрын
"የደም ". አሰተካክሉት አርአሰቱን
@user-gw6lb4bn8c
@user-gw6lb4bn8c 4 ай бұрын
😅 😅 13:47
@DagmawitBiru
@DagmawitBiru 5 ай бұрын
.
@werrwe9447
@werrwe9447 6 ай бұрын
ቀይስጋተበስሎመመገብአንችልም
@bentiefa3702
@bentiefa3702 8 ай бұрын
የአትክልት ዘይት ከሌለው ዓይነት ተመራጭ ነው ሲባል ነበር እኮ!
@healtheducation2
@healtheducation2 8 ай бұрын
የአትክልት ዘይት ቺፍ ከሚባሉት palm oil እንጂ ጤናማ ሆኖ አይደለም! olive oilን ተጠቀሙ!
@user-qg8bf3fq5k
@user-qg8bf3fq5k 8 ай бұрын
በቃ ስጋ አይበላም ማለት ነው ዶክተር ለኢትዮጵያውን የወይራ ዘይት ተጠቀሙ እንዴት ይባላል ገበያ ላይ ያለውን ዘይት መግዛት ላቃተዉ ሕብረተሰብ
@healtheducation2
@healtheducation2 8 ай бұрын
ምን ላርግ እህት ጤናማ ምክሮችን ነው የምመክረው! ካልሆነማ እኮ ኑሮአችን እንደ አቅም መኖር ግዴታ ነው! ዘይቱን ነው እንጂ የተመለከትሽው አሁን በርገር ከመብላት በበርገር ዋጋ ብዙ አትክልት መግዛት ይቻላል አይደል? ቅንጡ እና የማይጠቅሙ ምግቦች እንደውም ውድ ናቸው!
@user-dw9co2oe7h
@user-dw9co2oe7h 7 ай бұрын
​@@healtheducation2ለጥያቄው የሚሆን መልስ እንጂ ዶክተርዬ፣ ቪዲዮው የተዘጋጀው ለነ ማን ነው? አማራጭ አሳየን እንጂ ?! ይህንን የበለፀጉት አገሮች ዩቱበሮች ይነግሩናል። በቋንቋችን መቅረቡ ጥሩ ሆኖ ሳለ በህብረተሰባችን የእለት ተዕለት አመጋገብ ሊዘወተሩ የሚችሉ አማራጮችን ብታሳየን። የወይራ ፣ የካኖላ? የኦቾሎኒ ዘይት ስንቶቻችን እናውቀዋለን? ገበያ ላይ በብዛት አለ? ዋጋው ምን ያህል ነው? ቅቤ ፣ የሰሊጥ ፣ የኑግ ፣ የበቆሎ ፣ የጥፍጥሬ ፣ የጉሎ ዘይቶችስ ይጠቅማሉ ይጎዳሉ? ቀይ ሥጋ እና ጮማ አትብሉ አልክ ጥሩ ፣ ከዚያስ? ከዚህ ውጭ የሚቀረው አጥንትና ቆዳ ነው። የከብት ሥጋ ጨርሶ አትመገቡ አንድ ነገር ነው አራት ነጥብ የትርጉም ሥራው ያዋጣል?!¿
@freweinighiorghis2970
@freweinighiorghis2970 6 ай бұрын
Stop eating Raw meat pls
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 8 ай бұрын
ይቅርታ ግን ካፌይን ነው ወይስ ካይፌን ነው?
@healtheducation2
@healtheducation2 8 ай бұрын
Caffeine pronounced ሲደረግ ካፊን ተብሎ ነው የሚነበበው! ግን መሀል ላይ የምትዋጥ ፊደል ይ አለች! ካፊ - ይ - ን .... any how it doesn't matter how to pronounce... ዋናው ከተረዳችሁኝ ለኔ በቂ ነው የቃላት ስህተት ሊኖር ይችላል ... ተረድታችሁኝ ስታስተካክሉ ደግሞ ለኔ ደስታ ነው! አመሠግናለሁ ያው ካፊ - ይ - ን/ካፊን ማለት እንደ ሻይ,ቡና,ቸኮሌት ..... በደንብ ስለጠቀስኩት በዚህ መልኩ ተረዱኝ እሺ🙏
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 8 ай бұрын
@@healtheducation2 10Q Very Much
@Batl.14
@Batl.14 8 ай бұрын
ሲጀመር እናንተ ሳንቲብ ለመልቀም እንጂ ሰውን ለመርዳት አይደለም ሌቦች
@healtheducation2
@healtheducation2 8 ай бұрын
ስንት አይነት ሰው አለ ፈጣሪ ሆይ? መረጃ መስጠት ምን ጉዳት አለው ቆይ? ሀኪም ቤት ሄደው ምን ልመገብ ምን አልመገብ ብሎ ለማማከር ሰዓትም ግዜም የለም! የህክምና ተቋም ብትመጪ ይህን ለመንገር አልችልም ምክንያቱም ከታካሚ ብዛት አንፃር! ታድያ ለብዙ ሰዎች ይጠቅም ዘንድ ቪድዮ መስራት ጉዳት አለውን? ከቻልሽ አመስግኚ,ካልቻልሽ ደግሞ ዝም ብለሽ እለፊ,ስህተት ካለ ምከሪ,ለሰው ቀና ሁኚ, የሰውን ማንነት አታጣጥዪ,ሰውን ሳታውቂም አትሳደቢ እሺ, መጥፎ ሀሳብ የሰው ባህሪ አይደለም! እንበልና አንቺ አንድ ቢሮ ተቀጥረሽ ስትሰሪ በነፃ ነው ድርጅቱን ምታገለግዪው? ለመኖር ትሰሪያለሽ በስራሽ ደግሞ ይከፈልሻል! ታድያ ይህን ቪድዮ ለመስራት 2 ሰዓት ፈጅቶብኛል ከስራ መልስ አንቀላፍቼ ነው የሰራውት! ለናንተ መረጃ ሰጥቼ አስተምሬ,እኔም ባሳወኳችሁ ቁጥር የበለጠ አውቄ KZfaq company ከስራዬ በተጨማሪ ደሞዝ ከፈለኝ ታድያ ምንችግር አለው? ደሞ ብሩ ብር አይደለም እሺ ከስራዬ አንፃር ተራ ነው! የሚያስደስተኝ ነገር ቢኖር ይህ ቪድዮ ለትውልድ ሁላ ጠቃሚ ስለሆነ ነው! እኔ ሞቼም ሰዎች ይጠቀሙበታል በዚህ ደስተኛ ነኝ እውነት! እናም እህት ሰው አበረታቺ እንጂ ዝቅ አታርጊ እሺ መልካምነት ለራስ ነው!
@Batl.14
@Batl.14 8 ай бұрын
@@healtheducation2 ምክንያቱም አንድ ዶክተር አፈ ቀላጤ አሞኝ ስነግረው ደውይ አለኝ ደወልኩ ሊረዳኝ አልፈቀደም ሌላም አናገርሁ ተመርምረሽ ደውይልኝ አለኝ ደወልኩ እሱም እንደዛው ስለዝህ አስመሳይ እንደሆናችሁ ተረዳሁ
@Mesdes1977
@Mesdes1977 8 ай бұрын
አንቺ መሀይም ንግግር ሽ ጭንቅላትሽን ያሳያል አርፈሽ ተቀመጪ
@Batl.14
@Batl.14 8 ай бұрын
@@Mesdes1977 ደንቆሮ የአንች የአረብ ገረድ አርፈሽ ተቀመጭ በማታውቂው አትቀባጥሪ
@Batl.14
@Batl.14 8 ай бұрын
@@hareragere7856 አንች እሪያ ደንቆሮ ምን ቤት ነሽ በእኔ አስተያየት የተጎዳ ያውቀዋል አንች የእኔ ቁስል አልገባሽም ስለዝህ አፍሽን አትክፈች ዝባም አልነካሁሽም አትንኪኝ አስተያየት የሰጠሁት ለዶክተሩ ነው ገረደ
@belayneshendale5199
@belayneshendale5199 14 күн бұрын
ቀይስጋ ጥሩ አይደለም ጮማ ጥሩ አይደየለም ባጠቃላይሥጋ አትብሉ ማለት አይቻልም ሥጋ ከጮማናጮማ ሌላ ምንአለ
@belayneshendale5199
@belayneshendale5199 14 күн бұрын
ቀይሥጋ ሌላ ምንአለ
@zinatrashad-px9ym
@zinatrashad-px9ym 8 ай бұрын
እናመስግናለን ዶክተር
@serkeeshete
@serkeeshete 5 ай бұрын
እናመሰግናለን
@baqr4383
@baqr4383 8 ай бұрын
❤❤❤
@NanaNana-jx9vk
@NanaNana-jx9vk 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,1 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 164 МЛН
የተልባ መርዛማነት? Could flaxseed be toxic?@ethiopia_nut​
10:08
ETHIOPIA NUT / ኢትዮጵያነት
Рет қаралды 258 М.
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,1 МЛН