በጭራሽ በባዶ ሆድ ሊበሉ የማይገቡ 10 የምግብ አይነቶች | Ethiopia | Feta Daily Health

  Рет қаралды 537,231

Feta Daily

Feta Daily

4 жыл бұрын

#Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
በጭራሽ በባዶ ሆድ ሊበሉ የማይገቡ 10 የምግብ አይነቶች | Ethiopia | Feta Daily Health

Пікірлер: 512
@senilove1590
@senilove1590 4 жыл бұрын
ማጀቢያሙዚቃዉ ቢቀር ይረብሻል ወይ ለስለስባለ ቀይሩት የሚስማማ ላይክ
@Mm-wn4pq
@Mm-wn4pq 4 жыл бұрын
ክላሢካሉንአሥቀሩትይረብሻል
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 4 жыл бұрын
ስንቷ የአርሴማ my daughter said same thing. 🤣🤣🤣
@senilove1590
@senilove1590 4 жыл бұрын
@@user-hv1sk2zx6u ሀይ በይልኝ
@zahratube9330
@zahratube9330 4 жыл бұрын
ስላም እስኪሠብስክራይብአድርጉኝ
@senilove1590
@senilove1590 4 жыл бұрын
@@zahratube9330 እናንተም አድርጉ እኔም አደርጋለዉ
@selamawitlove8165
@selamawitlove8165 4 жыл бұрын
እኛ ዳሀዎች ያገኘነዉን ነዉ ምንመገብ ጠባቂያችን ፈጣሪያችን ነዉ
@karimaasiraaj2521
@karimaasiraaj2521 4 жыл бұрын
ethoipian you
@karimaasiraaj2521
@karimaasiraaj2521 4 жыл бұрын
wola you
@selamawitlove8165
@selamawitlove8165 4 жыл бұрын
yes Iam Ehtiopia
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
ኢወላ
@MlashKashsay-om7dc
@MlashKashsay-om7dc 2 ай бұрын
ከእግዚአብሔር ጋርም መጠንቀቅ ጥሩ ነው
@anshaansha5545
@anshaansha5545 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ይሄ ለተመቻቸው ማለት ለእደናተ አይነቶቹ ጥሩ ምክር ነው እኛ ስደተኞች ግን ያገኘነውን ነው የምንጠቀመው
@Sarahsarah-xm6yo
@Sarahsarah-xm6yo 4 жыл бұрын
lik nesh mare
@rahelakileluretafikri9003
@rahelakileluretafikri9003 3 жыл бұрын
በትክክል
@SamsungaA-ow1gv
@SamsungaA-ow1gv 3 жыл бұрын
ትክክል ብለሻን
@user-hv5jf9is2v
@user-hv5jf9is2v 4 жыл бұрын
አናመሰግናለን ወዲሙ መሻ አላህ በተለይ እኛ ስደተኞች ለስራ ስለምቸኩል ጦት ካለ ሙዝ ብቻውን በባዶ ሆዲ መብላት የብዙወች ልምዲነው
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 жыл бұрын
ውይይይ እኔም ሙዝ ነዉ ምበላው
@wellotube8381
@wellotube8381 4 жыл бұрын
እኔም የሁል ግዜ ፍጥሬ ነው
@lidyasemere5491
@lidyasemere5491 4 жыл бұрын
ሙዚቃው ቢቀር አሪፍ ነው እምትለው ግን ዋው
@mebratseyoum5224
@mebratseyoum5224 4 жыл бұрын
It I'll be nice when you are talking not have a music it very hard to lessen to you and the music
@jfgffg2298
@jfgffg2298 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@kassahunmelese8929
@kassahunmelese8929 4 жыл бұрын
This is very important Thanks !
@birhanuworabo29
@birhanuworabo29 4 жыл бұрын
Thank you very much dear! God Bless you! I am a big fun of you!! balefew ke tinant bestya le 2 ken yakil tefitebign sichenek neber my dear!!
@yabsrayetewahedoligi1182
@yabsrayetewahedoligi1182 4 жыл бұрын
ኦኦኦኦ ወንድሜ እኔ ሁልጊዜ ቲማቲም እና ፍሩት ነው ምግቤ ግን ምንም አልጠራጠርም ምክኒያቱም የሚጠብቀኝ አያንቀላፋም
@beckyj6977
@beckyj6977 4 жыл бұрын
ታድለሽ ቀጭን ቆንጆ ነሽ ማለት ነው።
@lulalula7120
@lulalula7120 4 жыл бұрын
ዝም ብለው ይፈላሰፉሉ
@destaz2312
@destaz2312 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@karemaaa4945
@karemaaa4945 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@melkamalemu811
@melkamalemu811 2 жыл бұрын
L0002pq
@user-oc8uc3xi9d
@user-oc8uc3xi9d 4 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን
@ommohamedhamedhamed9206
@ommohamedhamedhamed9206 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን፣ ወድሜ
@manalumengstu7516
@manalumengstu7516 4 жыл бұрын
እንዴው ግን እማታውቁትን ለምን ትቀባጥራላችሁ አንዱ ጥሩ ነው ሲል አንዱ ጥሩ አይደለም ይላል ቆይ ማነን እንስማ?
@user-qq5cn8jg5n
@user-qq5cn8jg5n 4 жыл бұрын
ከፈጣሪ ሌላ ማን ይታመናል ወዳጄ
@sawdaabdullah8560
@sawdaabdullah8560 4 жыл бұрын
ውይ አሁንስ የምሰማው ሰው ግራ ተጋባሁ
@lensakuma5547
@lensakuma5547 4 жыл бұрын
እኔን
@halinamohammed5370
@halinamohammed5370 4 жыл бұрын
መቸም ቢሆን ምግብ መጥፎነት የለውም አትስሙስ ምግብ ማጣት ነው መጥፎ ክክክክክ
@touruktube3145
@touruktube3145 4 жыл бұрын
Mene enbla gera tegaban eko
@user-ln1rt4pi1d
@user-ln1rt4pi1d 10 күн бұрын
ዋው በስተመጨረሻ አሪፍ ነበር እናመሰግናለን❤
@sooomsmmmo474
@sooomsmmmo474 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@surafelamare5641
@surafelamare5641 4 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን 👍👍👍
@alem2627
@alem2627 4 жыл бұрын
ሙዚቃው በጣም ይረብሻል ::
@user-ws5lj7il9h
@user-ws5lj7il9h 4 жыл бұрын
ሆረር ነው 😄😄
@user-vx4dr9ge8k
@user-vx4dr9ge8k 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-zn2dd2pn2h
@user-zn2dd2pn2h 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን።ወዲም።
@yihuneteshome9262
@yihuneteshome9262 4 жыл бұрын
ሙዚቃውን በባዶ ሆድስ?
@p.danielfitebo7244
@p.danielfitebo7244 4 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ መዝቃ በባዶ ሆድ ያስለቅሳል
@emebetymaryamabrshignhugn2626
@emebetymaryamabrshignhugn2626 4 жыл бұрын
Yihune Teshome kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@user-fl7ei3ss2e
@user-fl7ei3ss2e 4 жыл бұрын
እረ በፈጣሪ ይመች በጣም አሳከኝ ሀሀሀሀሀ
@coolstory2165
@coolstory2165 4 жыл бұрын
Iol
@tinalovetinalove8748
@tinalovetinalove8748 4 жыл бұрын
Musica bebado hode betam yawoferale😂😂😂
@tenayimer5596
@tenayimer5596 4 жыл бұрын
ፕሮግራማችሁ ጥሩ ሆኖ ሳለ አንደኛ በደንብ አይሰማም ሁለተኛ እባካችሁ ስታወሩ ሙዚቃውን አጥፉት !! እናንተን እናዳምጥ ወይስ ሙዚቃ አስመርጡን !! ይሄ የናንተ ጣቢያ ብቻ ሳይሆን የአብዛኞች ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ችግር ስለሆነ ይታረም እንላለን( Turn the Music off while you talk) ተጨማሪ ከውጭ ሀገራት ጣቢያዎች ተለምዶን ውሰዱ እናመሰግናለን።
@fkergetu9616
@fkergetu9616 4 жыл бұрын
የኛ ቁርስ ሽሮ ና ድርቆሽ ፍርፍር ነው እሱም ከተገኘ ነው 😄😄
@sabrinasa4667
@sabrinasa4667 4 жыл бұрын
❤😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍
@iftutaddesa7592
@iftutaddesa7592 4 жыл бұрын
Kkkkkk tikikil
@saronayalew9374
@saronayalew9374 4 жыл бұрын
በትክክል የኢትዮጵያ ንጉሥ ሽሮ ይኑር እንጂ ከስንት አንድ ነው ይሄንን የሚያገኙት ብቻ ተመሥገን ነው ።
@user-wc8zf8ir5j
@user-wc8zf8ir5j 4 жыл бұрын
ታድለሽ ሽሮና ፍርፍር😘 እኔስ በአረብ ቤት ቁርስ ዳቦ 🍞በሻይ🍵 ነው
@tube-qi4dz
@tube-qi4dz 4 жыл бұрын
😂😂😂
@user-tf5bd7ms7g
@user-tf5bd7ms7g 4 жыл бұрын
tnx more😍😍😍
@cellkibg8117
@cellkibg8117 4 жыл бұрын
እናመስግናለን
@user-jf4ih1kh3y
@user-jf4ih1kh3y 4 жыл бұрын
ዋዉ ማር ይህን ሁሉ ጥቅም 🤔 እናመሰግናለንንንንንን
@user-wp5il6gc9h
@user-wp5il6gc9h 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው !!!
@uaenew2310
@uaenew2310 2 жыл бұрын
ሰድያእባላለውእናማሳግናላን አስምእና አላሪጅክ አላብኝ ምንልጣቃም
@maxbal6050
@maxbal6050 4 жыл бұрын
Thank you🌷
@sarasaraki465
@sarasaraki465 4 жыл бұрын
ሙዚቃዉን እንሰማ ወይ አንተን? ታመምኩ በሙዚቃዉ
@munaabdu2418
@munaabdu2418 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 4 жыл бұрын
Kkk
@melatkonjo7149
@melatkonjo7149 4 жыл бұрын
ሙዜቃው አጥፈ እራሴን አሰመምከኘ
@aminebro6968
@aminebro6968 4 жыл бұрын
Lol thank you I feel the same way love you ❤️ for saying that!
@tsegewoubewendem
@tsegewoubewendem 4 жыл бұрын
😀😀😀😀😀
@masartgizwi1974
@masartgizwi1974 4 жыл бұрын
Thank you
@tamimaatamima6384
@tamimaatamima6384 4 жыл бұрын
inameseginalen Masha allah
@madinnahasiin737
@madinnahasiin737 4 жыл бұрын
በጣም ነው ማመሰግነው ወድሜ
@yesheerygoodadamasu8523
@yesheerygoodadamasu8523 4 жыл бұрын
Thanks so much
@tsegaberhanegoitom9792
@tsegaberhanegoitom9792 4 жыл бұрын
Thanks for your sharing, but the music is so disturbing.
@yordanoswolde1730
@yordanoswolde1730 4 жыл бұрын
ሙዚቃዉ ቢቀር በፅሞና ማዳመጥ ይቻላል እናመሰግናለን
@HayatHayat-bw6yf
@HayatHayat-bw6yf 4 жыл бұрын
ምክርህ ጥሩ ነው ግን ሙዝቃው ዪረብሽል ቀንሰው ።
@alemituendrias2381
@alemituendrias2381 4 жыл бұрын
ተባርክ።
@user-ug5lf1pm5o
@user-ug5lf1pm5o 4 жыл бұрын
ሙዝቃዉ እራስ ያሳምማል ቀንሱት ሌላውን መስማት አይቻልም አመሰግናለሁ::
@yamishalom3429
@yamishalom3429 4 жыл бұрын
ሙዝን በተከታታ ቀናት ጠዋት ጠዋት በባዶ ሆድ መብላት stress እንዳይኖር ይረዳል የሚል ነገር በተደጋጋሚ ከባለሙያዎች ሰምቼ ነበር የቱን እንደምንቀበል ግራ ያጋባል እኮ
@Adme1244
@Adme1244 4 жыл бұрын
አይ አንተ እና ምን ልንበላ ነው እኔ ያገኘሁትን ነው የምመገብ ግን እስከ አሁን ምንም ያየሁት ነገር የለም ጠባቂው አላህ ነው
@rahelberihu964
@rahelberihu964 4 жыл бұрын
Tkikl hulum yalkew
@user-rl9sw1vf2f
@user-rl9sw1vf2f 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እንደኔ ነሽ አላህ ነዉ ጠባቂዉ
@user-rl9sw1vf2f
@user-rl9sw1vf2f 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽእንደኔ ነሽ አላህ ነዉ ጠባቂችን
@Adme1244
@Adme1244 4 жыл бұрын
@@user-rl9sw1vf2f ኢ ወላ
@rbeq
@rbeq 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@powerpower7219
@powerpower7219 4 жыл бұрын
Are yagegnawet migeb naw mibalaw gin minem ale honkum fetar yemesigan gin Sile astemreken thank you
@user-li8er1qd3f
@user-li8er1qd3f 4 жыл бұрын
ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እናመሰግናለን ወንድም
@kiowpnikkaj2800
@kiowpnikkaj2800 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድም
@Dani_Habesha
@Dani_Habesha 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩና ጠቃሚ መረጃ ነው::
@TT-ol2kd
@TT-ol2kd 3 жыл бұрын
THAKS
@ethiopiahagerekurate1434
@ethiopiahagerekurate1434 3 жыл бұрын
Feta deiyl Enamesegnal Betaharf Tmhrt betam enamesegnal wondime
@takotako7879
@takotako7879 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታ
@genetkalata9710
@genetkalata9710 4 жыл бұрын
God bless you for sharing
@najibabdi6116
@najibabdi6116 4 жыл бұрын
Thanks bro
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 4 жыл бұрын
አረ እኔ የንኩላሊት በሽታ በሥደት አሥጨነቀኝ ምግብ እኔ ጨው እና ዘይት ነው እንጂ እምጠነቀቀው ሌላ የተገኘውን ነው እምመገብ በጸሎታቹ አግዙኝ ውዶቸ
@lulalula7120
@lulalula7120 4 жыл бұрын
እረ ጨው ጥሩ ኣይደለም
@Sf-kf3kz
@Sf-kf3kz 4 жыл бұрын
የኔ እህት እመብርሃን ታስብሺ አይዞሺልኝ
@sofiaseid640
@sofiaseid640 3 жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ አላህ ካችጋ ይሁን
@YMW7777
@YMW7777 4 жыл бұрын
እንዴት ታዲያ ምን ቀረልን፣ ነው የምትለው?? Oats, yogurt, vegetable, banana ጥርጥር አትብሉ ከዛ ምን ይበላ??
@menberehailu5457
@menberehailu5457 4 жыл бұрын
እናመሰግ ናልን ጥሩ ት/ም ነው ያ ገኘንው
@banchiyedesalew4503
@banchiyedesalew4503 4 жыл бұрын
thank you
@zewdikesete8509
@zewdikesete8509 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን አምላክየቃናላቹ
@habebechtesfaye1633
@habebechtesfaye1633 4 жыл бұрын
Betam enamesegnalen
@foziakuri1799
@foziakuri1799 4 жыл бұрын
ሎሚ እና ሞቅ ያለ ውሃ በባዶ ሆድ ቦርጭ ያጠፋል ኦትሜል ለቁርስ በጣም ጥሩ ነው እኛ የታሽገ አይደል እንዴ የምንበላዉ common brother
@asmarabokru5519
@asmarabokru5519 4 жыл бұрын
Betam Thank you
@mastewalabebe1725
@mastewalabebe1725 4 жыл бұрын
በጣምጥሩትምህርትነው፡በርታወድማችን
@yodetdejene6440
@yodetdejene6440 4 жыл бұрын
Enamesegnalen
@user-ln7yh6oi3e
@user-ln7yh6oi3e 4 жыл бұрын
Thanks bro for information
@user-bk4hf8ki9t
@user-bk4hf8ki9t 4 жыл бұрын
ጥሩ ነው ወንድማችን ግን ክላሲካሉ በጣም ይረብሻል ድምፁን ቀነስ አድርገው
@samsonniguse5463
@samsonniguse5463 4 жыл бұрын
ይህን ቪዲኦ የሰራከው በባዶ ሆድክ መሆን አለበት። ችግሩን ብቻ ማውራት መፍትሄ አየሆንም። ደሞ ኮሜንትም በባዶ ሆድ ጥሩ አደለም እንዳትለኝ።
@mayazafaantenekeshitasfayi8256
@mayazafaantenekeshitasfayi8256 4 жыл бұрын
Enamesgenalen 👍👍
@adissapp6197
@adissapp6197 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚነው
@wubayhubahru6400
@wubayhubahru6400 3 жыл бұрын
አገላለጽሽ በጣም አሪፍ ነው በርቺ!!
@fiametayohannes3820
@fiametayohannes3820 4 жыл бұрын
The Music is louder than your voice. Thanks.
@pitybit9527
@pitybit9527 4 жыл бұрын
Betam enamsgenali wedami bewnti arif temrti new
@hussenali3270
@hussenali3270 4 жыл бұрын
ስታወራ ከጀርባ ያለውን ሙዚቃ ብታሶግደው ጥሩ ነው
@saratafese3463
@saratafese3463 4 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን እኔ ጧት ያገኘሁትን ነዉ የምበላዉ እኳን ስማሁ
@samirakatmao5282
@samirakatmao5282 4 жыл бұрын
ጥሩነው
@raheltamirat8647
@raheltamirat8647 3 жыл бұрын
I got important information thank u
@mohssentarhini6552
@mohssentarhini6552 4 жыл бұрын
enamsegenalen
@younisrakaza6512
@younisrakaza6512 3 жыл бұрын
እንኳንም አወቅኩ ሙዝ በጠዋት እበላነበር ብሥኩት እና መሠል ጣፋጭ በጣም ለኔ ምርጥ ምግቦች ናቸው አይ
@user-pt5pk1jd2g
@user-pt5pk1jd2g 3 жыл бұрын
ጥሩ መረጃ ነው
@hawanurye4977
@hawanurye4977 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ እናመሠግናልልልል
@jemalyendris1859
@jemalyendris1859 4 жыл бұрын
ወንድሜ ማሰብህ ጥሩ ነው ነገር እውቀቱ በሌለህ ነገር ላይ እመክራለሁ ማለትህ ትክክል ነው ብዬ አላስብም :: ከሁሉም በፊት እውቀት ይቀድማልና ለማወቅ ጥረት አድርግ; እውቀቱ ያላቸው ሰዎች ሊያዩት ይችላሉ ብለህ ነው ማሰብ ያለብህ ::ሙከራህ አይከፋም በርታ ሁሉም ሰው ሲሰራ ይሳሳታል
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f 10 ай бұрын
እስኪ ያንተን እውቀት እንየው
@afomiayekidusmichallige8601
@afomiayekidusmichallige8601 4 жыл бұрын
I Like your sauod .Tank you
@hagera8173
@hagera8173 4 жыл бұрын
Enameseginalen
@hannaabraham7243
@hannaabraham7243 4 жыл бұрын
ቁርሴ ሙዝ ነዉ
@youtupehander
@youtupehander 4 жыл бұрын
MMb bon a rien referdome en tente politique.3 candidature.présidentielle multipartisme parti conforme tribalisme ce na s pas quoi .esiale ferderalle Allemagne .déclare de faut relevé leur candidature annonce radio britannique opposition de trip de politique trieque adiss ababa regime de pouvoire ormo avec lleur nouveu parti le monde attendre .hanna ibrahim
@user-tg9fi4zy8p
@user-tg9fi4zy8p 4 жыл бұрын
እኔም
@amkiamki3200
@amkiamki3200 4 жыл бұрын
Enamesegenaln
@user-pt3je5di9n
@user-pt3je5di9n 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ግን በጣምእሚረብሽ ድምጽ አለ ቢቀነስልን አሪፍ ነው በተረፈ በርታ 🥰🥰
@debebetefera1066
@debebetefera1066 4 жыл бұрын
Very good.
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 4 жыл бұрын
ጥሩትምህርትነውወንድሜበርታ።ግንክላሲካሉይርብሻል
@neanegn3210
@neanegn3210 4 жыл бұрын
*ሙዝ ነው የዞትር ቁርሴ በሰው አገር ምግብ መመረጥ አይወጣም እግዚአብሔር ይመስጌን እኛ የአማራጭ ኑሮ ኖረን አይደለም እሱ ጠብቆን ነው በሕይወት የለናው ለማንኛውም እናመሰግናለን ወንድማችን 👍👍👍*
@messytegegnetube9197
@messytegegnetube9197 4 жыл бұрын
amen amen
@jamilahassan5081
@jamilahassan5081 4 жыл бұрын
Esey
@fantudesta2819
@fantudesta2819 4 жыл бұрын
ኦኬስትራ ውስጥ ነው እንዴ የተቀረጽው?? ግን አንዱም እውነት አይደለም። ኦትሜል ለቁርስ እንጂ ለምሳ ይበላል እንዴ?? በለው
@aazewde9394
@aazewde9394 4 жыл бұрын
ha ha ha ha አርኬስትራ ውስጥ ነው የተቀዳው፡ kkkkkkk
@beckyj6977
@beckyj6977 4 жыл бұрын
😂😂😂👍👍
@setnagirma7178
@setnagirma7178 4 жыл бұрын
Hhhhhh okestra 🤣🤣🤣🤣
@selamtube12
@selamtube12 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ጥሩ ነገር አቅርበህ ሙዚቃው እረበሸን 😢
@user-zn2dd2pn2h
@user-zn2dd2pn2h 3 жыл бұрын
በርታ፣ዶክተር
@zeinabzeinb5306
@zeinabzeinb5306 4 жыл бұрын
Mashala
@mekuriaasnake4903
@mekuriaasnake4903 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ከጥሩ ዜጋ የሚጠበቅ ሰዎች ለማይጠቅም ነገር ሲናገሩ፤ ሲጽፉ እናያለን የእናንተ ቻናል ጥሩ ነገር ይዛ ምትቀርብ በመሆኗ አመሰግናለሁ ! ግን ለአንድ ከድህነት ወለል በታች ባለች ሀገር የሚኖሩ ህዝቦች ምን ምክር አላችሁ ? ምክኒያቱም አኔ የምመገበዉ ያገኘሁትን ነዉ የሚሉ ብዙ ናቸዉና፡፡
@gemeho2307
@gemeho2307 4 жыл бұрын
Selam betam enamsgenalen abkados?
@muniradelibo1713
@muniradelibo1713 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔ ሁሌ ጡወት ሎም እጠጠ ነበርኩ
@nevergiveup857
@nevergiveup857 4 жыл бұрын
Muzic betam yirebshal lela konjo new
@user-zp7xv5ys2m
@user-zp7xv5ys2m 24 күн бұрын
ምርጥ
@Ethio631
@Ethio631 4 жыл бұрын
እናስመሰግናለን በባዶ ሆድ አትመገቡ ወይንም አትጠጡ ያልካቸውን በሙሉ እኔ በቁርስ መልክ ተመግቤያቸዋለሁ ግን ፈጣሪ ይመስገን ጤነኛ ነኝ
@user-ep9ph4mf3h
@user-ep9ph4mf3h 4 жыл бұрын
እናመሰገናለን ወንድም 🥰😍
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 жыл бұрын
እኔማ ጧት ስነሳ ከመዳም ቤት ሙዝ ነው መጀመሪያ ምበላ እንኳን ሰማሁ
@user-tt4zf4xj6s
@user-tt4zf4xj6s 4 жыл бұрын
ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ እኔ ስደት ከመጣሁ ጀምሬ ቲማቲምና ሙዝ ነው ምመገበው ከመዳሜ ጋ እሷም እንደኔ ናት ሙዝና ቲማቲም ውስጦ ነው
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
ከጠቀስካቸው ውስጥ መመገብ የሌለብን ኮካ እስፕራይት ወዘተ እና ጣፍጭ ነገሮችን ብንተው ጤናችንን እናተረፍለን ሌላውን አልቀበለውም ስለመረጃህ እናመሰግናለን
@karemaaa4945
@karemaaa4945 4 жыл бұрын
እውነቱን ነው እህታችን ፍራፍሬወችም ከምግብ በሁላ እንጅ በፊት አይመከሩም
@tytyyt4635
@tytyyt4635 4 жыл бұрын
ኤጭክላሢካሉ።ይደብራል።
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 52 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 102 МЛН
የሆድ መነፋት መንስኤዎችና ህክምናዎች
8:54
Amakari - አማካሪ
Рет қаралды 18 М.
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 52 МЛН