የድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ቃለመጠይቅና የመድረክ ሙዚቃ -1994 ዓ.ም ልዩ የገና በዓል ፕሮግራም - ትውስታ|

  Рет қаралды 109,922

EBC

EBC

2 жыл бұрын

የድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ቃለመጠይቅና የመድረክ ሙዚቃ -1994 ዓ.ም ልዩ የገና በዓል ፕሮግራም - ትውስታ
#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 142
@mekdesj8594
@mekdesj8594 2 жыл бұрын
ቴዲ ደርባባነቱና አስተዋይነቱ ከልጅነቱ ጀምሮ ነው እናም ከጥያቄው ትርጉም አልባነት ይልቅ የሱ በብስለት እየሳቀ የመለሰበት ችሎታ ልዩ ነው።
@medinamohd7681
@medinamohd7681 2 жыл бұрын
በጣም ከነሡ ይልቅ እሡ ትልቅነዉ ምክንያቱም አስተሣሠቡ አነጋገሩ ሥርአት ያለነዉ የሚጠየቅናየማይጠየቅ አለዉ ግነ እሱበሣልነዉ ከጠያቂወቹ
@sisayterefe1333
@sisayterefe1333 2 жыл бұрын
ልዩ ሰው ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህን ይባርከው እጅግ አድናቂና ወዳጅ ነኝ ዘመኔን በሙዚቃ ያስባብክ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ
@haymitube7954
@haymitube7954 2 жыл бұрын
ህፃን ነው የነበረው የቴዲ አፍሮ ፎቶ ያለበትን ደብተር ነበር የምጠቀመው😍 አይይ ልጅነት
@user-fo1mg5gq5z
@user-fo1mg5gq5z 2 жыл бұрын
ያ ጊዜ ገራሚ ነበር ደሞ አፍቃሪወቹ እልፍ ነበሩ የማረሳው አንዷ ምን ብትል ጡሩ ነው ፎቶውን ከደብተሯ ጀርባ እያየች አብሬው አድሬ ሲነጋ ብሞት ወላሂ ያላህ ቃሌ ነው አትልም🤔 በስመአብ መቸም አረሳው ወቸ ጉድ ለካ ፍቅር ውነትም እውር ነው😀
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 Ай бұрын
Betam
@user-ih3tg1ep6u
@user-ih3tg1ep6u 2 жыл бұрын
ቴዲ አፍሮ ኣድናቅህ ነኝ #ባይገርምሽ ገና ውድሻለው #ልጅነትዋ #ኣቦግዳ #ጃ ያስተሰርያል እኛ ቤት ዘውትር ተደማጭ ናቸው ልጅ ሁኜ የማልረሣቸው የሞቱት ወንድሞቼ ትዝታዎች ናቸው #የክር ካሤቶቹ ኣሉ ሰላምና ጤና ያብዛልክ 🙏💚🙏💛🙏❤️ክርስትያን ወገኖቼ መልካም የገና ብዓል ይሁንላቹ የምወዳቹ የማከብራቹ ወድ ኢትዮጵያዊያን ና ኤርትራውያን 🙏🇪🇹❤️🇪🇷🙏
@eyolove2901
@eyolove2901 2 жыл бұрын
Yasteseriyal was not out the time!! It was out during 1997 EC election time
@sgg8881
@sgg8881 2 ай бұрын
​@@eyolove2901So what?
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 2 жыл бұрын
ቴድየ የኔ አመለ ሰናይ ግሩም ምግባር ስነስርአት የተሞላህ የሙዝቃ ንጉስ ሺ አመት ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@tilahung3043
@tilahung3043 2 жыл бұрын
መልካም የገና በዓል ይሁን :: ለሁላችን:: ቴዲን የወለድች እናት ትክበር ትመስገን 🙏
@mistiregirmasimee6517
@mistiregirmasimee6517 2 жыл бұрын
Tedy we love y. Wish y long life to see the prosperrious and prevalence of our beloved country Ethiopia
@rutygetu7119
@rutygetu7119 2 жыл бұрын
ቴዲ ፅድት ያለ ኩሩ ኢትዬጵያዊ የምንወድህ በምክኒያት ነዉ ከመጣዉ ጋር የማያጨበጭብ ኩሩ😘😘♥♥👑👑
@zaynasjaudio5812
@zaynasjaudio5812 2 жыл бұрын
ሼባዎቹ ሲጨፍሩ ደስ ሲሉ ቴዲዬ ስለምወድህ ልጄንም ባተ ስም ነዉ ያወጠሁለት
@zahrah6200
@zahrah6200 2 жыл бұрын
አቤት ስርአት አቤት ትህትና ቴድዬ እንወድሀለን
@mekdiethiopian.7410
@mekdiethiopian.7410 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ !! አስተዋይ፣ብልህ፣ይልጅ አዋቂ!! ምግባረ መልካም፣ ድንቅ ስብእና!! በስነ ስርአት የታነጽክ ወንድማችን ክቡር ዶክተር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ሺ አመት ኑርልን።በብዙ መንገድ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ።እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!!
@sharakuwait4792
@sharakuwait4792 2 жыл бұрын
ለካ ከልጅነትህ ጀመሮ ነዉ አሰተዋይነተህ ጨዋ
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 2 жыл бұрын
ቴዲዬ ነፍስ ስርአትህና ለአንጋፋና ለቆዩ የሙያ አጋሮችህ ያለህ አክብሮት ድንቅ ነው! እንቁ ኢትዮጵያዊ!
@kidanekidane5553
@kidanekidane5553 2 жыл бұрын
ባይገርምሕ ቴዲ እኛም ገና በታም እንወድሐለን,ምርት አገላለጵ 🤗🤗
@maheletethio1154
@maheletethio1154 2 жыл бұрын
ተዴ አንተ ዘፈን ስትጀምር እኔ ከአገሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ተሰደደሁ 1993 አንተ መዝፈን ስታቆም አጋሬ እመለስ ይሆን🤔I miss ethopia
@Ahmedawol-os3tv
@Ahmedawol-os3tv 3 ай бұрын
ይሄን ሁሉ አመት በስደት ያአሏህ እኔም በስደት 13 አመት ሆነኝ ግን ያንቺን ሳይ ፈራሁኝ አላህ በሰላም አገራችን ይመልሰን
@nebazone
@nebazone 2 жыл бұрын
ንጉሱ እኮ ያውቅበታ ስረዓቱ እንኳን ደስ ሲል
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 2 жыл бұрын
ቴዲ ፍቅር ያሸንፋል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና ነክ የ90 ናውችኦ ታምራላችሁ ኢትዮጵያ ትቅደም 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️‼️‼️
@Kaleb1988
@Kaleb1988 2 жыл бұрын
ቴዲ ኣፍሮ አስተዋይ ነው:: ለዚያ ነው የምንወደው!!
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 2 жыл бұрын
የፍቅር ኑጉስ ቴዲዬ ሽህ ግዜ ኑርልን 😍😍😍😍
@ermiaszerihun4312
@ermiaszerihun4312 2 жыл бұрын
ዛሬ ቴዲ ለምን የዝና ማማ ላይ እደደረሰ ይሄ ቪድዮ በደብ ይናገራል ትትናው እና ስነስርአቱ ትክክለኛ የጥበብ ሰው
@tewodrosgetasew5096
@tewodrosgetasew5096 2 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ግን አይገርምም ትህትናው ከመሽኮርመም ጋር ዛሬ ካለበት የተፅኖ ፈጣሪነት ደረጃ እንደሚደርስ ያስታውቃል ።ኢቲቪ እባካችሁ የተከለከለውን ጨምሮ የቆዩ ኢንተርቪዎችን ልቀቁልን ለዚህ እናመሠግናለን ።
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 2 жыл бұрын
የኛ ጨዋ አስተዋይ ቁጥብ ቴዲየ አከብርሀለሁ እወድሀለሁ ይሄ ስነስርአትህ ነወ ሰው ልብ ውስጥ የገባኸው ኑሩልን ከነ መላው ቤተሰብህ
@cheerfuldifferentclassical9172
@cheerfuldifferentclassical9172 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 2 жыл бұрын
ቴዲያችን ንጉሳችን እኖድሀለን💓 ፈጣሪ ከነቤተሰብህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@etessema
@etessema 2 жыл бұрын
Release the interview he did with Journalist Biruk on ETV IN 2017 after his Ethiopia album release.Thank you
@henokaddisu5360
@henokaddisu5360 2 жыл бұрын
Etv ቴዲን መካስ ያለበት እሱን በመልቀቅ ነው
@se-mol
@se-mol 2 жыл бұрын
We need more from ETV's vault.
@yasina63
@yasina63 2 жыл бұрын
ስነስርዓቱ ሚደንቅ ነው ❤🙏
@melkamnababw9233
@melkamnababw9233 2 жыл бұрын
ቴዲየ እንወድሀለን የኛ አስተዋይ አየይ ጋዜጠኛ
@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu
@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu 2 жыл бұрын
Majestic interview, days in and out teddy has got the same personality. Amazing!
@aschalewteka4122
@aschalewteka4122 2 жыл бұрын
ቴዶ ታላቅ ሰው
@ziynasres7233
@ziynasres7233 2 жыл бұрын
ቴዶ ታላቅ ስው
@abayeysuf9194
@abayeysuf9194 2 жыл бұрын
ቴዲ አፍሮ ከሁሉም ኢትዮጵያዊ ፖለቲካኞች 100 % ይሻለናል
@hallojeee597
@hallojeee597 2 жыл бұрын
የኔ ጨዋ ታዶዬ
@ziynasres7233
@ziynasres7233 2 жыл бұрын
የኔ ጨዋ. ታዶዬ
@mimitek6140
@mimitek6140 2 жыл бұрын
አቤት ስወድህ ቲዲዬ ግዚ የማይለውጥህ
@abebayegle1495
@abebayegle1495 2 жыл бұрын
የሚገርመኝ የቴዶ ፎቶ ያለበትን ደብተር ካልተገዛልኝ አልማርም እል ነበር
@tesfatube8265
@tesfatube8265 2 жыл бұрын
ከማጠዮቁት የቴዲ መልስ ብስለት ጥበብ ከልጅነትህ ፍንትው ብላ ትታያለች ነበር ዛሬ የተከበርከው ክቡር የሆኑ ስራዎች ስለሰራህ ነው ነፍስ አመት ኑሮ ቴዶአችን
@dagim5682
@dagim5682 2 жыл бұрын
We are always ❤️ love you teddy
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 2 жыл бұрын
ተባረክ! ቸሩ አምላክ ጤናና እድሜ ይስጥህ።
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 Ай бұрын
Love ❤️ teddy afro goood memories
@shewa1271
@shewa1271 2 жыл бұрын
ቴዲአችን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ እንወድሀለን ክፉ አይንካህ
@KebronShferwu-fj1jx
@KebronShferwu-fj1jx Жыл бұрын
የዘመናችን ጀግና🎉
@user-dc4il3oj5h
@user-dc4il3oj5h 10 ай бұрын
በስማም ምን ላርግህ 😢❤❤❤❤
@wedikeren6
@wedikeren6 2 жыл бұрын
እርጋታው ገራሚ ነው በዛ ላይ ደርባባ ጉራ የለበት።
@battykebede5485
@battykebede5485 2 жыл бұрын
20years 🎁♥️♥️♥️♥️♥️
@yasina63
@yasina63 2 жыл бұрын
Tnx ETV NICE MEMO 🙏🙏
@tersittadesse8291
@tersittadesse8291 2 жыл бұрын
እሚገርመው: ባልና ሚስት ከአንድ ውሃ ይቀዳል እንደሚባለው::እሱም ጨዋ እና ደርባባ: ሚስቱም እንደሱ የረጋችና ደርባባ ነች::
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 2 жыл бұрын
ጊዜን መመለስ ቢቻል እኔ 1994 ትን እመልሰዉ ነበር ያቺን ምንም የማታውቀዉን ትንሿን እኔን እመልሳት ነበር
@emamushyoutuber
@emamushyoutuber 2 жыл бұрын
Gerami yemedrek sira loved it
@MN-zv9gi
@MN-zv9gi 2 жыл бұрын
Finally I see TEDDY ON ETV temesgen new
@biniamatalay6400
@biniamatalay6400 2 жыл бұрын
20 years ago. wow that is long time. so many things has been changed.
@sabamengesha6463
@sabamengesha6463 2 жыл бұрын
We love you ❤️ Teddy with your beautiful family ❤️,,🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍🙏🙏🙏🇪🇷
@BuzayewTadele-wu9yt
@BuzayewTadele-wu9yt Ай бұрын
Tedi❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethioinfo5933
@ethioinfo5933 2 жыл бұрын
ፊዮሪናን በጣም እወድልካለሁ
@shawitkiflom5989
@shawitkiflom5989 2 жыл бұрын
Tadi you are 💙💛❤️
@bettytube7512
@bettytube7512 2 жыл бұрын
King 😍😍😍😍😍😍😘😘😘
@mhiret
@mhiret 2 жыл бұрын
King Ted 👑
@user-dm7xt5sm9l
@user-dm7xt5sm9l 2 жыл бұрын
ቴዲያችን እንወድሀለን
@siforamamo7724
@siforamamo7724 2 жыл бұрын
ቴዲዬ የልጅ እስተዋይ ጨዋነትህን እደንቃለሁ 🟢🟡🔴
@alemerge6434
@alemerge6434 2 жыл бұрын
The king nurelene ergeme edeme ❤️❤️
@user-js6cm6tg8q
@user-js6cm6tg8q 10 ай бұрын
Wow
@girmaggk3110
@girmaggk3110 2 жыл бұрын
ባይገርመረህ ገና እንወድሃለን ቴዲ
@shegawferede2189
@shegawferede2189 2 жыл бұрын
Really good feeling music
@Yoh21
@Yoh21 2 жыл бұрын
አንድም ደህና ጥያቄ ሚጠይቅ ይጥፋ አይ ቴዶ አሳዘነኝ!
@menberedegefu7505
@menberedegefu7505 2 жыл бұрын
my 👑,always!❤️❤️
@Mahder368
@Mahder368 2 жыл бұрын
የኔ ትሁት የኔ ሰው አክባሪ ትልቅሰው ቴዲዬ
@yared3133
@yared3133 2 жыл бұрын
ኩሩ ኢትዮጵያዊ
@HiwotSamuel2129
@HiwotSamuel2129 Жыл бұрын
የኔ ውድ❤
@dagialax
@dagialax 2 жыл бұрын
ይገርማል 20አመት እንደዚህ ቅርብ ነው አረጀን ማለት ነው 😔
@revenant6910
@revenant6910 2 жыл бұрын
This video was fun:)
@NumberSeven49
@NumberSeven49 2 жыл бұрын
Happy Christ-mass!!
@user-be4qv4ex6g
@user-be4qv4ex6g Жыл бұрын
ያልቀረቡትን interview አቅርቡልን lls
@Bnnbvj
@Bnnbvj Жыл бұрын
Good job 👍
@gebeyehueshetie4631
@gebeyehueshetie4631 2 жыл бұрын
በጣም አስተዋይ ነህ።
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p 2 жыл бұрын
ቴድየ 💚💛❤
@mohammedademhibie2977
@mohammedademhibie2977 2 жыл бұрын
Ye lji awaki
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 2 жыл бұрын
ከልጅነቱ ጀምሮ አስተዋይ ነዉ !
@sefya96
@sefya96 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-xg6cb3lf2r
@user-xg6cb3lf2r 2 жыл бұрын
ይሄ ዘመን ናፈቀኝ እዩት ትህትናዉ ና መሽኮርመሙ
@dawitassefa8575
@dawitassefa8575 2 ай бұрын
where is the youtube channel of EBC archive?
@khadijah2570
@khadijah2570 2 жыл бұрын
እኛ የምንሞትበትን ፡ ቀን ፡ አናውቅም ፡ግን በደረታችን ላይ ፡ ሬሳ ተሸክመምን እንዞራለን፡ የዓለምን 🌏 ሰውንም ፈጣሪን ፡ ረስተን
@cheerfuldifferentclassical9172
@cheerfuldifferentclassical9172 2 жыл бұрын
ቴወድሮስ ካሳሁን ባለቃልኪዳኑ ብላቴና!!
@banchalemsolomon3546
@banchalemsolomon3546 2 жыл бұрын
እንዴ በ1994 ሴቶች አይጨፍሩም 😂 ቴወድሮስ ንጉሱ❤️
@yosephkassa1530
@yosephkassa1530 2 жыл бұрын
ሙሉ ልብስ በነቴዲ ጊዜ ቀረ ዋዉ
@freedomermi5190
@freedomermi5190 2 жыл бұрын
Teddyeeee sewodeh yene melkam❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@bettytube7512
@bettytube7512 2 жыл бұрын
sishekorememe erasu siyamer 😘
@yaredmengistu6995
@yaredmengistu6995 2 жыл бұрын
My king
@mengistutilahun8359
@mengistutilahun8359 2 жыл бұрын
ቴዲ የተለየ ሰው ነው
@esayaskasa4313
@esayaskasa4313 2 жыл бұрын
wow 1994
@satenawyewahu1867
@satenawyewahu1867 2 жыл бұрын
ቅመሜ ነው እኮ ልጁ።
@KebronShferwu-fj1jx
@KebronShferwu-fj1jx Жыл бұрын
አ ይነፉር ነው ኩሩ እረጋ ያለ ስርአት ያለው
@selamshikor9012
@selamshikor9012 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹
@khadijah2570
@khadijah2570 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ጨዋ ፡ የሚባል የለም ፡ ሁሉም፡ ለሆዱ ሲል ይሮጣል ሰለሰው ፡ ሰለሃገር ቢያስቡ ኖሮ የኢትዮጵያ ልጆች ሃይማኖት በዘር በብሄር በቋንቋ ባልተባሉ ኖሮ
@ameneshawa2882
@ameneshawa2882 2 жыл бұрын
Is he performing on the upcoming concert??
@user-in5tl1in4u
@user-in5tl1in4u 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹💕♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️🇪🇹🇪🇹💚💛♥️
@tt4607
@tt4607 2 жыл бұрын
አልገባኝም የመቸውን ቃል መጠየቅ ነው እንደ አዲስ 1994 ብላችሁ የምታቀርቡት
@mesfinwassie3405
@mesfinwassie3405 2 жыл бұрын
teddy❤
@tigistkebede8813
@tigistkebede8813 Жыл бұрын
💚💛❤️🥰🥰🥰
@djjopethiopia
@djjopethiopia 2 жыл бұрын
አስጠሊታ ጥያቄዎች ግን በሳል መልሶች
@youyou-ub1vw
@youyou-ub1vw 2 жыл бұрын
አይ ቴዲ የምገርም ሰው እኮ ነክ እግዚአብሔር ልጁችክን ያሳድግልክ በጣም ሰብህናው ይገርማል ትሁት ነው ምንም አይንካክ
@bantihunbiresaw3900
@bantihunbiresaw3900 2 жыл бұрын
ጥበቡ ወርቅዬ ከታች በዳንስ
@user-dw3bf3tp3c
@user-dw3bf3tp3c 2 жыл бұрын
እሚገረም ስነ ስርኣት💚💛❤💪💪💪
@yonasyosief1542
@yonasyosief1542 2 жыл бұрын
Why has Teddy Afro not gone to the war? It would have been meaningful for him and for our new generation.
@bekab5162
@bekab5162 2 жыл бұрын
ወረኛ ። አንተ ለምን አልሄድክም?
@adanekassie208
@adanekassie208 2 жыл бұрын
በሳል ሰው የሚመልሳቸው መልሶች ምን ያህል በሳል ልጅ እንደነበረ ይናገራል
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 70 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 26 МЛН
Teddy Afro  SEED Award Ceremony May 2017 Washington D.C.
13:36
MELA ALEM TV
Рет қаралды 890 М.
Bekele Song - Anbessa
6:08
Tim Galebach
Рет қаралды 3,9 МЛН
teddy afero with solomon ambachew 1993ec
9:43
0911408096
Рет қаралды 69 М.
Teddy Afro - Asiyo Belema
6:01
EthiopianTourism
Рет қаралды 14 М.
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН