የደም አይነት ቢ ወንድ እና የደም አይነት ቢ ሴት የፍቅር ጥምረት BLOOD TYPE LOVE COMPATIBILITY

  Рет қаралды 21,866

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

2 жыл бұрын

Пікірлер: 119
@fikirteadhena5586
@fikirteadhena5586 Жыл бұрын
የባሌ B+ ነው በእውነት በትክክል ገለፅከው በጣም ይገርማል 1000/1000
@martadawit8604
@martadawit8604 10 ай бұрын
Wowo betam yigermal gn ebakh and neger litykh yene B+ new yebale degmo o new ena betam new yemiewedew gn betam bizu gize enchrkachrkalen ebakh ye B+ ena ye o yefiker gingnunet ebakh bzu yemalawkacheen negerochi awoku betam gerrmegin zare 3 kene new videohn sayew gn betam amesegrnkuh adenekuh melkam neger yizeh meta tebarerk mels endemitsrtegin balemulu tesfa negin❤❤❤❤🎉
@user-ze8co5hl4r
@user-ze8co5hl4r 5 ай бұрын
❤❤❤ Yes ግን የእግዚአብሔር ፀጋ ይረዳናል
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
በትክክል ገልፀኸኛል 1ነፃነቴን መውደድ 2 ሀቀኝነት 3 በተነካሁበት ነገር ሙለ አቅሜን በመጠቀም ፋይት አደርጋለሁ 4 ራሤን አገላለሁ ብዙ የምንግባባበት ሀሣብ ከሌለ ማቻቻል ካልቻልን 5ገደብ አለው እንጂ እታገሣለሁ ከወሠንኩ ግን ወደዛ አልመለሥማ 6እንዲያሥጨንቁኝ አልፈልግም ሠውንም አላሥጨንቅም 7 እውነተኛ ፍቅር እወድቃለሁ 8 ሥሜቴ ከተጎዳ ቶሎ አልድንም ይቅር ለማለት በቂ ምክንያት ወይ እውነተኛ ይቅርታ እፈልጋለሁ ቂመኛ ነኝ 9ኛ ጭቅጭቅ አልወድም እንዳሌከው ከተደጋገመ ካሥጨነቁኝ ይለይለት ነኝ ግን ሀላፊነትን እወጣለሁ በተለይ ለሠው
@MaleteMalete-oy4xp
@MaleteMalete-oy4xp Ай бұрын
Hulum yalshw enelay ale slene new yetenagershw
@aishaaisha1584
@aishaaisha1584 22 күн бұрын
99%የኔም ባህሪ ነው❤
@fyoutube9268
@fyoutube9268 2 жыл бұрын
እኳን ደናመጣህ ማሻ አላህ B ቢወች ሰዉ አይወጣልንም እባክህ
@danahailu9103
@danahailu9103 2 жыл бұрын
Yemer like me
@omhazem4124
@omhazem4124 2 жыл бұрын
Awo
@kidistmaky2042
@kidistmaky2042 2 жыл бұрын
ትክክል
@fyoutube9268
@fyoutube9268 2 жыл бұрын
@@kidistmaky2042 እዉነቴን ነዉ አይደል
@kidistmaky2042
@kidistmaky2042 2 жыл бұрын
@@fyoutube9268 አዎ ለኔ ተደጋግሞብኛል
@user-hx7ml4mp7e
@user-hx7ml4mp7e 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ተባረክ እኔ እንካን ኤ ባለቤቴ ቢ ነው እና ለየት ያለ ባህሪ ባይም አሳልፍለሁ ተመስገን እስካሁን ተስማምተን ተዋደን ተፍቅረን እየኖርን ነው እሱ ታታሪ ሰራተኛ ነው ሃሳብ አፍላቂ ባለው ቀጥ ነው ካላመነበት ሃሳቡን አይቀይርም ሃሳብን በማሳማን መተንተን ጎበዝ ነው የሰው አይፈልግም የራሱንም በጣም አይሰጥ የዋህ ነው መታዘዝ አይወድም ሃሃሃ በል እስቲ ሰላም ሁን ስደውልልህ አታነሳም
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን ሰላምክ ይብዛልን
@nemaali1299
@nemaali1299 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ በውነት 😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 2 жыл бұрын
በሚገርም ሁኔታ የባለቤቴን ባህሪ የገለፅከዉ ነዉ የመሠለኝ በሠውሥራ ለራሡ መመሥገን ግን። በጨራሽ አይወድም። በሄደበት ታማኝ ነዉ። የሠዉፍቅር አለዉ ሢበዛ የዋህ ነዉ በየዋህነቱ በብዙነገር ተጎድቷል የደም አይነቱን ግን አላዉቅም እሥካሁን 😂 ዛሬ ደዉየ እንድጠይቅ ትምህርቱ። አሥደንቆኛል። ክክክክ። እናመሠግናለን ዶክተር
@bekelemarthashiferaw3942
@bekelemarthashiferaw3942 Жыл бұрын
የኦ እና የቢ ጥምረት ስራልን ዶክተር
@natemuzu7403
@natemuzu7403 2 жыл бұрын
Hello Tamirat, a couple months back you held a live on KZfaq about a vitiligo treatment. And I never found the follow up video on the exact process. I’d appreciate the help. Thank you.
@alaamplu8237
@alaamplu8237 2 жыл бұрын
በትክክል ሲገርም
@yeabseraaddis2430
@yeabseraaddis2430 2 жыл бұрын
የደም አይነት ኦ ወንድ እና የደም አይነት ቢ ሴት የፍቅር ጥምረት ስራልን
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 2 жыл бұрын
Enim endezaw negen yeseraln
@hyababrha9723
@hyababrha9723 Жыл бұрын
Enim ye wend b+ yesit demo o+ sralg
@user-sv7th5hd2j
@user-sv7th5hd2j Ай бұрын
ሀለፊነት ይጎለዋል ትእግስት ይጎላቸዋል እነዚህ አልገቡኝም እኔልታይ የሚለውም ሌላዉ ይገርማል ❤
@macrodonalds7422
@macrodonalds7422 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚቤት የፋሚሊ ቤተሰብ ትክክል ብለሃል ባህሪዬ ነው የእኔ
@user-oz4dq8oh3v
@user-oz4dq8oh3v 11 ай бұрын
You are right
@kidistmaky2042
@kidistmaky2042 2 жыл бұрын
በጣም ነው ገርሞኝ የምሠማህ በትክክል ገልፀኸኛል ወንዱ ልጄ የኔ አይነት ነው B እኔ እረዳዋለሁ እንዳልከው ገለልተኛ ብሆንም ሠወች ግን ምንም ጥሩ ባደርግ አይወዱኝም እኔም ደንታም አይሠጠኝ ባለቤቴ A ነው በጣም ይረዳኛል ሠወች የሚሉኝን ይነግረኛል ለመረጃዎችህ ከልብ አመሠግናለሁ
@nawal5119
@nawal5119 7 ай бұрын
💯ትክክል ነው
@user-vy5eh5jt7i
@user-vy5eh5jt7i 9 ай бұрын
በጣም ትክክል ነው
@dasealam9966
@dasealam9966 2 жыл бұрын
ትክክል ነው
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@selamworku9909
@selamworku9909 Жыл бұрын
Tame ene zare new yayewut enena balebeten new yegeletsikilin enameseginalen ❤️🙏🙏🙏🙏
@asnaaalmayehu3388
@asnaaalmayehu3388 2 жыл бұрын
Thnks
@musababdi4570
@musababdi4570 2 жыл бұрын
Aboo nurinl wow 👌 👏 😍 👍 🥰 ☺ 👌 wooow
@kingcell4953
@kingcell4953 2 жыл бұрын
tebarek ydem ayinetn aweko bherinem mawek teru new mshashale ychalale bfeker temert weste dagemo tchachelo tekbabero mnore ged new
@galaaneetashoomaa9650
@galaaneetashoomaa9650 Жыл бұрын
Tebarek wendme🙏🙏
@Monaniz
@Monaniz 3 ай бұрын
👍እውነት ነው
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j Жыл бұрын
በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ወንድምየ
@TigistLegesse-bo4hd
@TigistLegesse-bo4hd Жыл бұрын
በጣም ትክክል እኔ
@addisgebresilase184
@addisgebresilase184 2 жыл бұрын
Grazie mille 👍🙏👏👏❤️❤️
@kahsay4539
@kahsay4539 2 ай бұрын
ኣመሰግናለሁ ።
@esmayelemuhammad1160
@esmayelemuhammad1160 Ай бұрын
Wow Batekklel
@dawitmamo2165
@dawitmamo2165 Ай бұрын
It's all right 👍 you are just talking about me
@someoneawsome4640
@someoneawsome4640 2 жыл бұрын
thankyou l am intersted the types if blood konw person
@danahailu9103
@danahailu9103 2 жыл бұрын
I’m B+ Tanx dear
@user-mayajemal
@user-mayajemal Жыл бұрын
ትክክል ወላህ የኔ B+ ነው ሁሉም ትክክል ነው ያልከው።።
@nebutekle1945
@nebutekle1945 Жыл бұрын
Exactly
@zahramuhammed4691
@zahramuhammed4691 2 жыл бұрын
በትክክል የኔ አመለካከት ነው የሰውን ምንም አለፈልግም በራሴ እተማመናለሁ
@OumerTube-ux4ls
@OumerTube-ux4ls Жыл бұрын
እወነት
@tsehaytauseef7190
@tsehaytauseef7190 Жыл бұрын
በትክክል እኔ B- ነኝ ይገርማል በደንብ ነው የገለፅከው
@kaliynobe4146
@kaliynobe4146 2 жыл бұрын
Yegrmal betam new erasen yasaykeg amsgnalew seltmhertk
@mesayfantu3459
@mesayfantu3459 Жыл бұрын
Yedem aynet O and yedem aynet B yefikir timiret yinegeren ebakih ebakih ebakih . . .
@bezawittesfay6545
@bezawittesfay6545 Жыл бұрын
በጣም የሚገርመው እኔም ባለቤቴም ቢ+ ነን አንዳይነት ባህሪ ነው ያለን ፡ ይገርማል
@HayatSeid-c4n
@HayatSeid-c4n 13 күн бұрын
በትክክል ያልከው ሁሉ ተመሳሳይ ባህሪ አለኝ ገራምነው
@alaamplu8237
@alaamplu8237 2 жыл бұрын
100/ 100👍👍👍👍👍
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 2 жыл бұрын
Dr eni ye dem aynet B negen gen betam zem yalkug tebay A negen betedarim eskeawen derse be tedarim destga negen gen ke O gar new tedar yemesertekut
@SofiaDiltata-is6pm
@SofiaDiltata-is6pm 6 ай бұрын
95%ትክክል
@zuriyashsamuel4077
@zuriyashsamuel4077 2 жыл бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ 🙏🙏🙏😍😍😍🙏🙏🙏
@tihitinabirke8812
@tihitinabirke8812 2 жыл бұрын
በትክክል ገለጵከው
@mimmitassew7256
@mimmitassew7256 Жыл бұрын
Betam tkkel New wendme
@jesusismylife9770
@jesusismylife9770 2 жыл бұрын
Please ቢ+ ኤ+ ስራልን
@uaekiller5244
@uaekiller5244 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ከአስተማርከው ውስጥ ግንማሽ የሚሆነው ይገልዐኛል ደሜ B+ ነው
@kingcell4953
@kingcell4953 2 жыл бұрын
salme tame
@kingcell4953
@kingcell4953 2 жыл бұрын
ymyigerm new ena bzu ngeru yimlketngale ware gugu lteblew gen saw bzu kawernge ersu yselchengale
@user-sy7tp1bk4o
@user-sy7tp1bk4o 2 ай бұрын
Yegilthingal
@filimon8272
@filimon8272 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ማርያምን እኔ ቢ ነኝ 98% ለኔ ገልጸህኛል
@fresenay1976
@fresenay1976 Жыл бұрын
ዶክተር በትክክል ገልጸዋል ስለደም ዓይነት ቢ። የደም ዓይነት ኤ ወንድ ና የደም ዓይነት ቢ ሴት ጥምረት እንዴት እንደሚሆን ቢያስረዱን። ምክንያቱም ሁለቱም ግትሮች እና ለአመኑበት ወደኃላ የማይሉ የደም ዓነቶች እንደሆኑ ተረድቻለሁ። በተለይ የደም ዓይነት ቢ ትዕግስተኞች ባለመሆናቸው ና በራሳቸው ህግ መኖር የሚፈልጉ በመሆናቸው ራሳቸውን ማግለል ከመፈልጋቸው የተነሳ የብቸኝነት ሕይወት ይቆጣጠራቸዋል የሚል ፍራቻ ስላለኝ ነው።
@YetemSele
@YetemSele Ай бұрын
የደም አይነት A እና A ጥምረት ደግሞ ንገረን
@jamilahassan5081
@jamilahassan5081 2 жыл бұрын
የደም አይነት ኦ ሴትና የደም አይነት ቢ ወንድ የፍቅር ጥምረት ንገረን
@selamalemayehu2768
@selamalemayehu2768 Жыл бұрын
እባክህ የደም አይነት A+እናB+ስራልን
@oromtititube7810
@oromtititube7810 2 жыл бұрын
Ene teyak Alenge Ye dem ayinat b weferat le mekenes men merg Alebeng 🙏😭😭😭💔👈
@yaredmelakutefers5558
@yaredmelakutefers5558 9 ай бұрын
Kabad nachaw B very difficult to live with B blood group
@selamethan2451
@selamethan2451 11 ай бұрын
1000/10000
@deymenxv1906
@deymenxv1906 2 жыл бұрын
Blood A&A (boy&girl) አሳይን
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j Жыл бұрын
አብዛሀኛው እኔን ይገልፃል ይገርማል
@susususu7135
@susususu7135 Жыл бұрын
Pls dr
@habtamukasaye9992
@habtamukasaye9992 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው እኔን ነው የገለፅከኝ 100% B+ ነኝ
@zewdineshterefe1314
@zewdineshterefe1314 Жыл бұрын
ይህ በሙሉ እኔ ላይ ይታያል ባለቤቴ ኦ ነው እንፋቀራለን ግን አንግባባም ተለያይተናል ምን ትመክረናለህ?
@utopiaabyssiniya1013
@utopiaabyssiniya1013 2 жыл бұрын
😇😇😇 how strong is the evidence behind?
@AshagreDigasa
@AshagreDigasa 20 күн бұрын
100%
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 2 жыл бұрын
Weyni enim Ethiopia sehide bedenget new enji negerachwem alawekemn yehi ewnet new
@serkalem3357
@serkalem3357 Жыл бұрын
Ygeltegal
@user-if1jx3uy5g
@user-if1jx3uy5g 2 жыл бұрын
😂😂😂Comment Saltsf sake meta Betam betam yigrmal 95%Tkekel Enena Balbete B+ Nen Abet Yne Amel Silewawet Esest blegn😂🤦‍♀️🤦‍♀️batkalay yegltskew Nger lik New gn Tgist Ke Abate yadabrkut yimslegnal betam etagsalew Andade Endewm Awri tbye enkuan Alawram bezmta New mtawkew thank you Family💕
@endalemekonnen3705
@endalemekonnen3705 2 күн бұрын
ኤ እና ቢ ስራልን
@susususu7135
@susususu7135 Жыл бұрын
ABO
@lemlemhailemariam
@lemlemhailemariam Жыл бұрын
ወንድሜ እኔ B ነኝ ግን አንተ እንደምትለው አዪነት ሰው አዪደለሁም ለምንድን ነው በደንብ ባወራህ ደስ ዪለኛል
@mekonin7988
@mekonin7988 Жыл бұрын
የደም አይነት ተመሳሳይ ያለው ሰው የመውለድ ሁኔታ እንዴት ነው ለምሳሌ ቢ+ እና ቢ-
@radiasitotaw8010
@radiasitotaw8010 Жыл бұрын
B+ ነኝ 98%እኔ ላይ አለ ማስተካከል ያሉብኝ ነገሮች እንዳሉ አምናለሁ አንዴት ማስተካከል እችላለሁ?
@HayatSeid-c4n
@HayatSeid-c4n 13 күн бұрын
ያልከውሁሉ እኔላይ በትክክል ይታያል በህወቴ እምጠላው ውሸት ውሸታም ሰው ሰውመስሎ አይታየኝም አይታየኝም ደሜ ቢ ነው አመሰግናለን
@joyfulangel2065
@joyfulangel2065 6 ай бұрын
በጌታ ስም እራሴ እና ምስቴን ቁጭ
@firehiwotkiflehiwot740
@firehiwotkiflehiwot740 2 жыл бұрын
ወንድ AB እና ሴት A የሆነ እስኪ ምን እንደ ሚመስሉ ስራልን
@WeniyeFekre-lz9vl
@WeniyeFekre-lz9vl Жыл бұрын
98%👍👍👍
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 2 жыл бұрын
Eni blood Tipe B+ negen gen 70 % bemibal derja yegeltegaln gen betam tagash negen zemtgam negen welum gadegochi erese beherse yetalalu eni gen kemanm tetalchi alwekemn kewlum far pice negen betdarim bekul dehna negen gen andandi lemen endi endemhon alwekem 2019 mekina eyaln lemen 2022 alonem beyim emagetalwegen yehinen yansalsh belugen
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 Жыл бұрын
100/100 ፐርሠንት ይገልፀኛል
@wintanatekle7189
@wintanatekle7189 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድም ፡ስለ ኩላሊት ኢንፌክሽን በቤት ዉስጥ ለማከም የሆነነገር ስራልን 10q u
@rukiyaakadirii6
@rukiyaakadirii6 2 жыл бұрын
ኩላሊት፡ማደነት፡ሺማሪ፡አፈለሺጣጪ
@user-dq7ex7yg5v
@user-dq7ex7yg5v 9 ай бұрын
Eshi አ ena ብ seralen
@user-mn3dr3we4n
@user-mn3dr3we4n 10 ай бұрын
O ena b video yelem?
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 2 жыл бұрын
እኔ የደም ቢን ስትገልፀን በመገረምና በሳቅነው የሞትኩት ነፃነት ኩራት ስሜታምነት በቃ ምን ልበልህ ተገርሜአለሁ በነካ እጅህ የወንድ ኤና የሴት ቢን ጥምረት ስራልን አመሰግናለሁ
@tinsaemulugeta4146
@tinsaemulugeta4146 2 жыл бұрын
Ene erasu haha sigerm!
@HayatSeid-c4n
@HayatSeid-c4n 13 күн бұрын
ያልከውሁሉ እኔላይ በትክክል ይታያል በህወቴ እምጠላው ውሸት ውሸታም ሰው ሰውመስሎ አይታየኝም አይታየኝም ደሜ ቢ ነው
@samrawitweldegiorgis6614
@samrawitweldegiorgis6614 2 жыл бұрын
Yedem aynet O wend ena yedem Aynet B seat enea algegnhutm geltseheo neber?
@samrawitweldegiorgis6614
@samrawitweldegiorgis6614 2 жыл бұрын
Ykrta Salamesgnh Alalfm edmeana teana ysteh!
@tsegayehailu7877
@tsegayehailu7877 2 жыл бұрын
የደም ዓይነት ቢ+ ማግባት ያለባቸው ምን ዓይነት የደም ዓይነት ያለው ሰው ነው
@zahramuhammed4691
@zahramuhammed4691 2 жыл бұрын
እኔ እራሴን መቻል ነዎ እምወደው
@eliasargaw4658
@eliasargaw4658 2 жыл бұрын
እኔ ቢ ኔጌትቪ ነኝ እዉነት ነክ ሁሉንም 92% ልክ ነክ ወንድሜ
@lidialtw
@lidialtw 2 жыл бұрын
ትክክል እኔ እራሴ
@saraisrael7937
@saraisrael7937 2 жыл бұрын
Yes
@simatafara759
@simatafara759 11 ай бұрын
እኔን በጠቅላላ ያልከው ይገልፀኛል መንፈሳዊ ስለሆንኩ የማደርጋቸው ብዙ መጥፎ ነገሮች ይፀፅቱኛል ለመተው ጥሪያለው ግን አልቻልኩም እናም የደም አይነት ስለሆነ መተው ይቻላል ወይ ምሳሌ የፀባይ መለዋወጥ ትግስት ማጣት እኔን አቅቶኛል መተው ምን ትመክረኛለህ ወንድም
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 11 ай бұрын
የተቀበልነው መንፈስ የፍቅር ራስን የመግዛት እና የሃይል መንፈስ ነው ይላል ስለዚህ ይህን ሀይል በውስጦ እንዳለ አምነው ይጠቀሙበት
@melkamneshbamlaku168
@melkamneshbamlaku168 Жыл бұрын
enem B+ negn
@makkamakka1964
@makkamakka1964 Жыл бұрын
እኔ እራሴ ነኝ በጣም ነው የሳኩት😂😂😂😂😂
@user-ie6vo4jn9l
@user-ie6vo4jn9l 2 жыл бұрын
የወንድ B እና የሴት o አቅርበልኚ እሸ ወንድም
@judith1118
@judith1118 2 жыл бұрын
Ich auch
@BirhanushifaBirhanu
@BirhanushifaBirhanu 25 күн бұрын
B O
@tsegayehailu7877
@tsegayehailu7877 Жыл бұрын
የደም ዓይነት ቢ ወንድ ና የደም ዓይነት ኦ ሴት የፍቅር ጥምረት ምን ይመስላል
@MartaMarta-qh4tj
@MartaMarta-qh4tj 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 6 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 6 МЛН