የደም አይነት ቢ ሰብዕና/Blood types of food/ Blood type B/ETHIOPIAN FOOD

  Рет қаралды 104,380

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

2 жыл бұрын

ውበት ዓይንን ሲስብ ስብዕና ግን ልብን ይይዛል

Пікірлер: 633
@senaitgetachew1781
@senaitgetachew1781 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏ዛሬ የምር እራሴን እያየህ የምታወራ ነው የሚመስለው ሲገርም 👍ተባረክ 95% ሁሉም ይገልፀኛል
@kahsksvd9252
@kahsksvd9252 2 жыл бұрын
ግን ኦይማግጣሉ
@tegestbekele491
@tegestbekele491 Жыл бұрын
እኔ የደም አይነቴ ቢ+ ነው።ሰለሰበህና የተናገርክው 75 ፐርሰንት እኔውጥ ያለ ነው። በማወቄ ደስ በሎኛል። አመሰግናለው!!!!
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j Жыл бұрын
@@kahsksvd9252 ትክክል
@aschalechkebede8448
@aschalechkebede8448 2 жыл бұрын
ይገርማል የኔ የደም አይነት B ነው 95% ይገልፀኛል። በተለይ ስለሰው መስማት ይፈልጋሉ ካልከው ነገር ግን ተቃራኒ ነኝ። ራሴን እስክታዘበው ድረስ ነገሩ በቀጥታ ካልተመለከተኝ በቀር ማዳመጥ አልወድም። ስልጣንም አልወድም።
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j Жыл бұрын
የኔ ቢጤ
@gebregziabher-yu7lu
@gebregziabher-yu7lu Ай бұрын
በትክክል ወንድሜ ሌላ ኣሪፍ ነው እኔ ደሜ ቢ ነው ስልጣን ያስጠላኛል
@egzihariamekonen5184
@egzihariamekonen5184 16 күн бұрын
በኣብዛኛው ልክ ነው ነገር ግን እኔ ስልጣን በጣም ያስጠላኛል
@saadasaadaabdu
@saadasaadaabdu 11 күн бұрын
ይሄ ትምርት እራሴን እንድፈትሽ እና 100/100እራሴን እንዳቅ አርጎኛል በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@humble305
@humble305 2 жыл бұрын
Omg this is all me what a fascinating knowledge thanks for sharing brother
@kadiribrahim
@kadiribrahim 2 жыл бұрын
በጣም እነመስግነለን ዶክተር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
@desdemo7993
@desdemo7993 2 жыл бұрын
65% ባህርዬን ገልፀኸዋል ግን የሚገርምህ እኔ እንዲያውም ለሌሎች መስዋእት ነኝ ሌላዉ ሲበላ ሲጠጣ ወ/ም ሲደሰት የሚያስደስተኝ እራሴን more የምጎዳ ሰበአዊ ማንነቴ ነው ። አመሰግናለሁ
@loveisawinner2541
@loveisawinner2541 2 жыл бұрын
100% it's my behavior 👌👌thank you so much for sharing
@savalove2409
@savalove2409 Жыл бұрын
Egziabiher yakibriln 90% rase agegnehut yigermal thank you so much bro
@martamengstu2022
@martamengstu2022 Жыл бұрын
ትክክል ነዉ ግን እራስ ወዳድ አደሉም ለሰዉ ይሞታሉ እርዳታ በጣም ይወዳሉ ሌላዉ እንዳለ ልክ ኖ😊
@abdiyehaji3259
@abdiyehaji3259 2 жыл бұрын
95 % It Explain Me Really Thankyou All What you say is my charcter
@tmproductio
@tmproductio Жыл бұрын
በጣም ነው የሚገርም ይሄ ሁሉ ምልክቶች እኔ ላይ ይታያል ደሜ B+ ነው በርታልን ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ibnuadem5028
@ibnuadem5028 2 жыл бұрын
ትንሽ ግን ግራ የሚያጋባው:- 1. ራስን ማግለል ( ብቸኝነትን መምረጥ) እና የተዋጣለት ጓደኛ የማፍራት ብቃት ፤ 2. ራስ ወዳድነትና አዛኝነት፤ 3. ራስን ማግለልና ( ብቸኝነት) እና ደስተኛነት ፤ 4. በቀላሉ አለመሸነፍ/ ቂመኝነት/ደንታቢስነት እና አዳማጭነት ፤ ሌሎችም የመሳሰሉት ተቃርኖዎች እንዴት አብሮ ይሄዳሉ?
@rasmassyom1024
@rasmassyom1024 Жыл бұрын
Aquarius's identity
@BuzeBekele-wf3rd
@BuzeBekele-wf3rd Ай бұрын
Arif mlikt nw.lmawek fetan ngh .mesmat kmaliflugew selsew minim mawk alfelgim bhamet derja mesmat alchilim ekotalhu degagimo hametin yezew kmtu kutegha ngh denbaram adelhum self alodim tekawimo alodim
@BuzeBekele-wf3rd
@BuzeBekele-wf3rd Ай бұрын
.Kimgha adelhum nger kyazkugh alkim tegafiche ewintun kalweta alimlsim. .gin tgibar layi ytgibar sew ngh saltgburew alimlesim yihe lyet yadergeghal
@techtrue8510
@techtrue8510 Ай бұрын
ቢ ወች ውስብስብ ናቸው የሚባለው ለዚህ ነው
@tirumebitgeberemariam4649
@tirumebitgeberemariam4649 2 жыл бұрын
ለደም ዐይነት ቢ የሰጠኸው መግለጫ እጅግ ድንቅ ነው ተባረክ። ይሄ ታይፕ ብዙ ስለሌለ ኢንፎርሜሽን ለማግኘት እቸገር ነበርና አትርሳን
@Dawit-yj2hv
@Dawit-yj2hv 4 ай бұрын
wow my blood type is B
@mimnuri233
@mimnuri233 2 жыл бұрын
Thank you!
@Amentube77
@Amentube77 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚገርም አገላለፅ ነው ስለራሴ ለራሴ ምታወራልኝ እስኪመስለኝ ድረስ ነው የገረመኝ 95% ትክክል ነው ፈጣሪ ያክብርህ
@meseretdesta147
@meseretdesta147 8 күн бұрын
98%ትክክል ነው ወሬ መስማትና ስልጥጣን መታወቅ አልወድም ባለቤቴም አንድ አይነትነን ሞናልባት በወንድና በሴት ትንሽ ልዪነት ይሚኖር ይምመስለኛል ብዙ ንነገር ተመሳሳይ ነን እናመስግናለን በርታ
@vipvp2400
@vipvp2400 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም የሚገርም ነው በጣም ይገልፀኛል
@honeybethiolondontom5163
@honeybethiolondontom5163 23 күн бұрын
Wow i feel like you talk about me ,exactly this is my life thanks for sharing the knowledge you are awsome👊
@mimijedus11
@mimijedus11 2 жыл бұрын
Thank you very much
@nemaali1299
@nemaali1299 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ቢ ወች እራሳችሁ እወቁ እሠይ ተባረክ።😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abebahagos5208
@abebahagos5208 2 жыл бұрын
WOW AMAZING GREAT WISDOM 👍
@ephremadege8245
@ephremadege8245 Жыл бұрын
ዶክተር የኔን ባህሪ በትክክል ገልፀኸኛል በጣም አስገራሚ እዉቀት ነዉ እግዚያብሔር ይባርክህ እድሜ ከጤናና በእዉቀት ላይ እዉቀት ያብዛልህ
@asnaa6872
@asnaa6872 2 жыл бұрын
Tebarek
@martakebede7710
@martakebede7710 2 жыл бұрын
Betami yigerimali 90% enen yigelisali thank you
@YoditGetachew-pv3uc
@YoditGetachew-pv3uc Ай бұрын
Wow❤. Thank. You❤
@sabrinahassen1835
@sabrinahassen1835 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የተነተንከው አላህ ይስጥህ።
@elsa1127
@elsa1127 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሕ እኔ የደም አይነቴ ቢ ነዉ ልቤ ለይቅርታ በጣም ቅርብ ነው ከራሴ የበለጠ ለሰዉ አስባለሁ አዝናአለሁ በርግጥ ብዝዉን ነገር ትክክል ነሕ ጌታ ይባርክህ
@fikiragaje7274
@fikiragaje7274 2 жыл бұрын
Thank you somuch
@alemalem9350
@alemalem9350 Жыл бұрын
ትምህር በጣም ኣሪፍ ነው እግዛሃቤር ይባርክህ
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 2 жыл бұрын
🆎😂😂🤣🤣🤣 በናፍቆት ነው የምጠብቀው የስራ ባልደረባዪ B. ነች 80 % ገልጸዋል በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ተባረክ ❤️🤜🏽🤛🏽🍀🍀🍀
@sabakertiyemer4019
@sabakertiyemer4019 2 жыл бұрын
በጣምጠቃሚመርጃነው በጣምእናመሰግናለን
@samrikefyalew8546
@samrikefyalew8546 2 жыл бұрын
Ye dem ayinet B negn thank you bexam geltsehegnal, hulun le melkam neger lemexekem temirebetalew. God bless you
@anwarzuber2134
@anwarzuber2134 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ታሜ በብለድ ታይፕ እና አመጋገብ ዙሪያ ብዙ እውቀትን ካንተ ቀስመናል እውቀትን አላህ ይጨምርልህ ነገር ግን ስብእናው ላይ በደንብ ጉግል ማድረግ ያለብህ ይመስለኛል በርግጥ አብዛኛው እውነት ነው ነገር ግን the hunter / አዳኝ / በመባል ስሚታወቁት ቢ ዎች ስለነሱ ብዙ ያልጠቀስከው ነገር አለ ከነሱም ውስጥ Adventurous ወይም አደገኛን ነገር መጋፈጥ የሚችሉ መሆናቸውን አልገለፅክም እኔ በራሴም ላይፍ ላይ በተደጋጋሚ ስላየሁት ነው ቢ ከተናደደ ምንም ነገር አያግደውም ደንታ የለውም አንተ ግን ይህን የ ቢ ባህሪ ለ ኦ ነው የሰጠኸው ምናልባት ኦ ስለሆንክ ይሆናል እሱን አስተካክል ሲቀጥል ቢ የሆነን ቦታ የመውረርና ያን ቦታ መውረስን የሚወክል ነው ይላል ሌላው ቢ ዎች ሰዎችን ማስደሰት በጣም ያስደስታቸዋል እና ደሞ ስልጡን የሚባል አይነት ደም ነው በርግጥ የሆነ ነገር ላይ ካልመሰለው አያግዝም... በስተመጨረሻ አየሰራህ ያለኸው ስራ የሚበረታታ ነው በርታልን ታሜ ቅን ሰው ነህ
@user-oe8kb2oi5j
@user-oe8kb2oi5j 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@bethelhemhabte920
@bethelhemhabte920 2 жыл бұрын
Thank u bro 95% i agree
@ashawaynishat4042
@ashawaynishat4042 2 жыл бұрын
ሀይ ሰላም ለአንተ ይሁን ዶክተር🙏🙏 በጣም አመሰግናለሁ በእውነት ከአንተ ያገኘሁት የጤና በረከቶች ከግል ዶክተረ እንኩዋን አላገኘሁም የአንተ ምክሮችና ትምህርት በጣም ጠቅሞናል ቡዙ ለውጥ በጤናዬ አይቻለው ብቻ ቆጥር የማልቺለው በርከትን አግኝቻለው 👏👏 በእውነት እግዚአብሔር ባርኮ ለበረከት አድርጎሃልን አሁንም አሁንም ይጭምርልህ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልን ሌላ የምልህ የለኝም 😍🙏🙌
@user-gp9hr2wr4w
@user-gp9hr2wr4w Ай бұрын
የሚገርም ነው አገላለፅህ ተባረክ❤❤❤❤❤
@AlexHirpho
@AlexHirpho 5 күн бұрын
Thank very much
@wubalemchelkeba6165
@wubalemchelkeba6165 2 жыл бұрын
አቦ ተባረክ እንዴት ያለ ትንተና ነው በቃ እኔን ነው የሰማሁት በጣም ይገልፀኛል እናመሰግናለን።
@user-fc1in9rs2v
@user-fc1in9rs2v 9 ай бұрын
You almost describe me 80%. I appreciate you 10q for you help us
@bruktyrose5879
@bruktyrose5879 2 жыл бұрын
Thanks❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@wudegetachew6219
@wudegetachew6219 10 ай бұрын
በጣም ይገርማል 90% እኔን ይገልጠኛል ተባረክ ወንድሜ በርታ።
@aynetadsse7399
@aynetadsse7399 2 жыл бұрын
Wow በጣም ነው የሚገርመው ከ አንድ ነገር ውጭ ሁሉም ነገር የኔ ማንነት ነውና በጣም ነው የገረመኝ
@terefefiqire4497
@terefefiqire4497 2 жыл бұрын
ተክክለኛ ጥናት ነዉ ቀጥልበት።
@Hassabe-sk2qx
@Hassabe-sk2qx Ай бұрын
የምር ይገርማል ባለቤቴን በትክክል ገልፀከዋል ተባረክ ወንድሜ ስንት ትምህርት ብዙ እየተጠቀምን ነው በርታልን
@nejaabdu5389
@nejaabdu5389 Жыл бұрын
በጣም thankyou🙏
@selamsolomon8597
@selamsolomon8597 Жыл бұрын
ሰላም እግዚኣብሄር ላንተ ይሁን ዶክተር, በጣም ጎበዝ ነህ ለኔ 90% ገለጽከው ጌታ የሱስ እጅግ ኣብዝቶ የባርክህ , መገንጽ ይስጥህ
@YashiZewde
@YashiZewde 2 ай бұрын
Tebarek!
@kalkidanamare8391
@kalkidanamare8391 2 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ገልፀኸኛል ተገርሜያለሁ 95 % ትክክል ነው ተባረክ አሉታዊ ነገሮቼን በደንብ አይቼዋለሁ በጣም ይጠቅመኛል
@tigisthail3483
@tigisthail3483 2 жыл бұрын
Exactly wedimachen betam desi yemil timirt beritalin 👍👍👍
@kidusadam4481
@kidusadam4481 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ባለቤቴ B ነው እኔም B ነኝ በፍጹም አንግባባም በዚህም ምክንያት አንድንፋታ ወስኛለሁ በጣምሲበዛ ራስ ወዳድ ባለጌ ለልጆቹ አንኳን የማያሰብ ነው ሰለባህሪው ሳውቅ የባሰ ወሰንኩ።
@samyeabatelij1745
@samyeabatelij1745 2 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን የኔ የደም አይነት B+ ነው እና በጣም ከልቤ ነበር ቪዲዮህን ሳይ የነበረው ምክንያቱም የምትለውን እየሰማሁ ስለኔ የምትናገር መስሎኝ ነበር ሳደምጥህ የነበርኩት ያልከው በሙሉ በኔ ውስጥ አለ በተለይ ቶሎ መወሰን፣ መተው፣ የብቸኝነት ስሜት ማለት ማንም ሰው የሚረዳኝ አይመስለኝም ስለዚህ ብቸኝነት ብዙ ጊዜ በውስጤ አለ እናም ሁሉም ግን ይመስለኛል የውነት በጣም ጥሩ ስራ ነው እናመሰግናለን በርታ ከዚህም በላይ ብዙ ነገር እንደምታደርግ እናምናለን ተባረክ👏👏👏
@mamaon3811
@mamaon3811 2 жыл бұрын
90%እኔን ነው የገለፅከው በጣም ኣመሰግናለሁ ጌታ ይባርክህ የዕውቀትህን ዳርቻ ያስፋልህ ተባረክ
@user-ro6ri6sf3y
@user-ro6ri6sf3y Жыл бұрын
ያረቢ ከሞላጎደሉ ከኔጋር ይመሳሰላል እና ብዙ ትምርት አጊኝቻለሁ አመሰግናለሁ
@jeddahshopping9047
@jeddahshopping9047 2 жыл бұрын
Ewnet new betam inameseginalen
@liz7175
@liz7175 Жыл бұрын
Hulum enen yemselale except. Jebdu, selatan felagi ena ene letawek befesum enen ayweklem Thank you brother.
@sebleshishay955
@sebleshishay955 2 жыл бұрын
amazing everything you say the write one
@Linda-ce2pt
@Linda-ce2pt 2 жыл бұрын
Gerum sew nek dr🙏
@sr.alemfessahaye4652
@sr.alemfessahaye4652 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር፡ የኔ ስብእና በሚገባ ገልጸኸዋል!!!! የየሱስ ሰላም ይብዛልህ!!!! እምየ ማርያም ትጠብቅህ........
@tesfaaklilu-pq4br
@tesfaaklilu-pq4br Жыл бұрын
አመሰግናለሁ !!🙏🙏🙏
@user-cq7ny7mh5u
@user-cq7ny7mh5u 23 күн бұрын
Midinew getan be tikiki nek wow i mB+ tebarek ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉gin sew yebezabet bota alfeligim chinket alew
@naney6677
@naney6677 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ጥናት ነው የእውነት ከቢ የደም አይነት ጋር የመኖር አጋጣሚ ነበረኝ ያልከው ሁሉ 100% ትክክል ነው
@azebetesfaye9818
@azebetesfaye9818 6 ай бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ነው 99% ገልጸኸዋል አመሠግናለው
@AtsadeSami-pb8tx
@AtsadeSami-pb8tx 3 ай бұрын
Wow betam desyemil agelalats
@zenashbekele9456
@zenashbekele9456 2 жыл бұрын
ደስ ብሎኝ ነው የምሰማው ወድሜ ጤና ይስጥህ
@fikadubirhanu1252
@fikadubirhanu1252 Жыл бұрын
👍👍👍
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 2 жыл бұрын
Welcome Bro👍
@kulituhassen3749
@kulituhassen3749 2 жыл бұрын
የኔ የደም አይነተት ቢ ነው። 95% ባህሪየ ዬን አይቸበታለሁ። ትክክለኛ እይታ ነው ። በርታ!
@sileshinehgelaneh8406
@sileshinehgelaneh8406 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር፡ይባርክህ።
@MahiderAsefa-im1ms
@MahiderAsefa-im1ms Жыл бұрын
100% ሁሉም ነገር የተናገርከው የራሴ ባህሪ ነዉ አመሰግንሃለሁ
@martadawit8604
@martadawit8604 10 ай бұрын
Wow betam yemigerm new 80% yigeltsegnal tolo yemiwosn yeyazkutn yemalek hassben kalasakau altegnam betewat menesat maninm aykedmegunm thx endet endewodedkut Bcheginetn betam ewedalu bzu gize rasen madamet efelgalu bizu give yemasbewn degahme emokraleu tieza yemyazegin sew alewdm bears metemamrne betam keftegna new ❤❤❤ miserable sira kecheresku beuala bchayen mehon yasdestegnql
@abebaeyob3056
@abebaeyob3056 2 жыл бұрын
I am so so lucky 🥰 i found u i never know that u can a person by blood type.tank u know i t helps me to a dentify my co workers character.i appreciate you. Thump up
@temimaabdella6409
@temimaabdella6409 Жыл бұрын
💯% tikikl
@tenagnekassa3970
@tenagnekassa3970 2 жыл бұрын
የእኔ blood type negative RH ነው ግን ወደ 80 percent የሚሆነውን እኔን ገልጾኛል ማለት እችላለሁ በጣም አመሰግናለሁ ስለሰጠኸን ትምህርት ። ለወደፊቱ ስለ RH እስኪ አንዳንድ ነገር በለን
@ayshahussien2128
@ayshahussien2128 2 жыл бұрын
በአብዛኛው የኔን ባህሪ ይወክላል ከሁሉም ትእዛዝ አልወድም በጣም ቆራጥ ነኝ ግን እራስ ወዳድ አደለውም ብዙ ሰው እቀርባለው ለሰው ብዬ ጥቅሜን እለቃለው ሰውንግን ላለማዘዝ በጣም ነው ምፈጋው
@kidusadam4481
@kidusadam4481 Жыл бұрын
በጣም በሚገርም ሁኔታ ገልጸኸኛል በጣም አመሠግንሐለሁ ክብር ይስጥልኝ።
@genettakel7722
@genettakel7722 2 жыл бұрын
የምታቀርበው ጥሩ ነው ጌታ ይባርክህ ሌላው አያይዘህ ሰለአመጋገብ ብትገልጽ ደሰ ይለኛል
@senaamesfen2441
@senaamesfen2441 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነገር ነው ሁሌም እክታትላልው እሰኪ ሰል vitami D.C.Kጥቅም አሰርዳን
@aasamenewyabatulij1382
@aasamenewyabatulij1382 Жыл бұрын
ዋው thanks ✌️
@Dawit-yj2hv
@Dawit-yj2hv 4 ай бұрын
my ለደም ዐይነት ቢ የሰጠኸው መግለጫ እጅግ ድንቅ ነው ተባረክ።
@mekumob4441
@mekumob4441 2 жыл бұрын
98% perfect bless you
@yordanossolomon5553
@yordanossolomon5553 2 жыл бұрын
Thanks
@TamiratHikaNegewo-tb5hy
@TamiratHikaNegewo-tb5hy 5 ай бұрын
Am b+ amazing bro! Woow
@gizachewaddis3472
@gizachewaddis3472 2 жыл бұрын
ewunt new gn kimegna aydelehum enamesegnalen edmina tina ystln
@etaferkebede742
@etaferkebede742 Жыл бұрын
በትክክል ነው የገለፅካቸው
@mahdisimegne7070
@mahdisimegne7070 2 жыл бұрын
U really explained it very well👍....I can see it in my friends Can u also do for O?
@bezuyesolomon
@bezuyesolomon Жыл бұрын
Wow betam yasgermal
@lioness2426
@lioness2426 2 жыл бұрын
I totally agree about this 👌, are we all scorpioni?🙂 I know you are telling us the science, I am talking about the nature, wow. Thank you.
@meseretbirke4596
@meseretbirke4596 2 жыл бұрын
Waw ewnet new
@mewudedreshad6212
@mewudedreshad6212 Жыл бұрын
Ewnet new wellahi
@tewodrosyohannes710
@tewodrosyohannes710 Жыл бұрын
100%ይገልፀኛል ስራ ላይ ግን አህያን አስንቃለሁ ታዛዥ ነኝ ትእዛዝ አሰጣጡ ግን በፈገግታ ሲሆን.. ድሮ ሽቅርቅር ነበርኩ... በጣም ሩሩ ነኝ ማንበብ መፃፍ እስፖርት ብስክሌት ኩዋስ ቴብል ቴኒስ መረብ ኩዋስ..... ብቻ ሁሉንም እሞክር ነበር ግን ያወኩህ አሁን ነው ከተጎዳሁ በሁዋላ.... ጥሩ ነው
@user-wl6zn3hk9q
@user-wl6zn3hk9q 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ዘርህን ይባርክ ከልብ ነው የምናመሰግንህ💕💐💐
@tihetinatadesse8318
@tihetinatadesse8318 Жыл бұрын
ብስማም ማመን አቃተኝ ምርጥ ሰው A+ 100%እውነት ነዉ
@serkalemmekonen1995
@serkalemmekonen1995 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነው
@myemsrachialemayehu6646
@myemsrachialemayehu6646 2 жыл бұрын
Geta yibarkh
@marthaamenu7663
@marthaamenu7663 2 жыл бұрын
ሠላም አመሰግናለሁ በጣም የገለፅከው ሰብእና 89℅ አኔ ላይ የሚታይ ነው ተባረክ።
@luciaviglio8736
@luciaviglio8736 2 жыл бұрын
Absolutely true
@senaitmekonnen8363
@senaitmekonnen8363 2 жыл бұрын
ስላመ እግዚያአብሔር ይብዛልህ ወንድሜ 85% ትክክል ገልፆኛል ይቅርታ ግን በነፃ አደርጋልሁ ባልጠየቅም ይቅር እላለሁ እንዲያውም እንደሞኝ ቆጥረውኝ ይደግሙኛ (ያስክፋኛል) ሌላው በእውነት እራሴን ነው ቁጭ ያረከው ሳቅ እያልኩ ነው የስማሁት ጤና እከእድሜ ያብዛልህ 💚💛❤️
@macdesm5755
@macdesm5755 2 жыл бұрын
ወይኔ ግርም ነው ያለኝ ትዛዝ አልወድም ብቸኝነት አበዛለሁ ከራሴ ጋር መሆን ይመቸኛል አንድ ነገር ተቆረጥኩ እዛ ላይ አልመለስም የዋህነት አለብኝ እና ጀብዱ መስራት ደስ ይለኛል ለማወቅም ጉጉት አለብኝ ብቻ ሁሉንም ያያከውን ነኝ አመሰግናለሁ ባህሬን ይበልጥ እንድረዳ ስላረከኝ ተባረክ
@SerkalemKebede-nb4um
@SerkalemKebede-nb4um Ай бұрын
Betam yigelsengal bezu alaweram focus yarekut 1neger lay kehone lelelaw gidyelengim bechayen mehon mertalew 95%lek new B+ negn gin yikerta aregalew betam yikerta wedalew
@meronfekede3187
@meronfekede3187 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል
@mimnuri233
@mimnuri233 2 жыл бұрын
Wow!
@emebethmariam1049
@emebethmariam1049 2 жыл бұрын
በድም አይነት ቢ ላይ የገለጽከው 80/100 በትክክል ገልጾኛል ብል ማጋነን አይሆንብኝም፡፡ ለውሳኔ ጎበዞች ናቸው የሚለው ግን ለኔ ተቃራኒ ነው። ብዙ ነገር መወሰን አቅቶኝ ሳመነታ እንዳመለጠኝ ነው።
@birtkandessir5261
@birtkandessir5261 Жыл бұрын
እኔም😢😢
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 150 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 47 МЛН
የደም አይነት ኦ ሰብእና /BLOOD TYPE OF FOOD /ETHIOPIAN
43:25
የደም አይነት ኤ ሰብእና / blood type A/Ethiopia
27:06
Ethio Family Tube
Рет қаралды 67 М.
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41