የዳጊ ያልተጠበቀ ስጦታ ለታናሽ እህቷ

  Рет қаралды 746,802

Daggy's Lifeclass

Daggy's Lifeclass

Жыл бұрын

Subscribe our channel for more

Пікірлер: 1 100
@sitiselahudin2823
@sitiselahudin2823 Жыл бұрын
እኔም እንዳንቺ እህቶቼን እንዳስደስት አላህ ያብቃኝ ጀግና ሴት ነሽ
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
በጾታ እኩልነት የማያምን 'ኣሏህ' እንዴት ሴቶችን ሊያበቃ ይችላል ፧ ማስረጃውም እነሆ ፥ 🤔 - አንድ የወንድ ምስክር ፡ እንደ ሁለት የሴቶች ምስክሮች ይቆጠራል ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፪ የላም ምዕራፍ [ሱረቱ አል በቀራህ] ቁጥር ፪፻፹፪ ) ። 📖👈
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@tenalehulum ደምሪኝ
@jesusking3536
@jesusking3536 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 Жыл бұрын
Dagi you are wenderfull sister to hour family. God bless you.
@kisanetghebre8901
@kisanetghebre8901 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ
@haniyeabera1315
@haniyeabera1315 Жыл бұрын
ለእህቴ መኪና ባልገዛላትም እኔ ከምለብስ ከማጌጥ እሷ ብትለብስ ብታጌጥ ሁሌም ደስ ይለኛል ማርያምን
@halimaendress1672
@halimaendress1672 Жыл бұрын
እኔም የመዳም ሸቃላ ጠክሪ የምሰራዉ ወድሞችን ለማስደሰት ነዉ ትልቅ እህት ብዙ ሀላፊነት አለብን 🥰🥰
@enyishayehu8501
@enyishayehu8501 Жыл бұрын
" መስጠት ከመቀበል በላይ ደስታ ይሰጣል" እጅግ ትልቅ ዋጋ ያለው እምነት አለሽ፤ ተባረኪ።
@firehiwotb
@firehiwotb Жыл бұрын
ቤተሰብሽን ስታስደስቺ ለሌሎች ደስታ መፍጠር እጅግ ነው እሚያረካው። ዳጊ ተባረኪደ
@mekassa7625
@mekassa7625 Жыл бұрын
ዳጊዬ ድህነትን ብቻ ሳይሆን ኢትዮ ውስጥ ያለውን የሴትችን መናቅ ነው የሰበርሽው ብትችይ በዚህ ጉዳይ ሰፋ አርገሽ ብሰሪ ደስ ይለኛል በርቺ ❤❤❤
@yemsirachdejene4385
@yemsirachdejene4385 Жыл бұрын
Kpkooo99
@davemaria5828
@davemaria5828 Жыл бұрын
Wooo good luk
@marinamarina226
@marinamarina226 Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ እኔም ኖሮኝ ለተናሽ እህቶቼ ባደርግላቸው የልጆቼ እናት ሁንው ያሳደጉልኝ ምርጥ ሁለት እህቶች አሉኝ ፍጣሬ ይጠብቅልኝ
@tekuambirhanu2031
@tekuambirhanu2031 Жыл бұрын
ቤተሰቡን የሚወድና የሚያከበር ትልቅ ነው ዳጊ እንኳን ደስ አለሽ አላችሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ቤተስብእናሁንውዴዋውው
@aymeukamohammed3607
@aymeukamohammed3607 Жыл бұрын
ታድለሽ ዳጊ ጀግና ነሽ መኪና ቀርቶብኝ አንድ ክፍል ቤት ሰርቼ አባቴን የማሳርፍበት ቀን ዳግም ምፀአት በሆነብን ዘመን ጀግና ነሽ
@solanegada2347
@solanegada2347 Жыл бұрын
ወረቢ እኔራሱ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@solanegada2347 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውው
@fatumaibrahim8108
@fatumaibrahim8108 Жыл бұрын
አብሸሪ
@fikrteyayeh7730
@fikrteyayeh7730 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል እማ
@user-nd7gj8qv7p
@user-nd7gj8qv7p Жыл бұрын
አንቺን የመሰሉ እህቶች እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናቹ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ ልዑል እግዚአብሔር ሁሌም በሕይወታቹ ይክበር ቀናሁብሽ እኔ እህት የለኝም አንድ ነበረችኝ የእናቴ ምትክ ግን ሞተችብኝ ለማንኛውም ደስትላላቹ ለሌሎች ምሳሌ ናቹ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቹ እመብርሃን አትለያቹ የአባትና የእናትን ቦታ ተክቶ ለታናናሾች አለሁ ማለት ቀላል አይደለም ፈጣሪ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጅሽን ይባርክልሽ ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ።
@michaeltesfaye8723
@michaeltesfaye8723 Жыл бұрын
ዋው ዋው ዳጊዬ ድንቅ በተሰብ እግዚአብሔር ዘመናችሁን አብልጦ ይባርክ እናንተ የኢትዮጵያ አንፀባራቂ ኮከቦች ናችሁ ሁሌም ደምቃችሁ ኑሩልኝ!!!!!!
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
👈👈👈👈እንኳን አደረሳችሁ!! በአሉን አንድ ላይ ሆነን እናሳልፍ...ፕሮፋይል ፎቶውን ይጫኑ
@medysisay8056
@medysisay8056 Жыл бұрын
@@maymrobi yes F Wu Erb Cw Rr
@mesiwake421
@mesiwake421 Жыл бұрын
ዳጊ አስለቀ ሳችሁኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@mesiwake421 ደምሪኝ
@webak242
@webak242 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ፍቅር የተሞላ ቤተሰብ ነዉ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ አሜን💜💜💜
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
👈👈👈👈እንኳን አደረሳችሁ!! በአሉን አንድ ላይ ሆነን እናሳልፍ...ፕሮፋይል ፎቶውን ይጫኑ
@sartt228
@sartt228 Жыл бұрын
Fsk
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@sartt228 ደምሪኝ
@yakutabdurahman2309
@yakutabdurahman2309 Жыл бұрын
ዳጊየ የኔ ድንቅ ሰው ፣እድለኛ፣ቅን ልብሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ፣የሰጠሽን ሁሉ በረካ ያርግልሽ ፣እያለቀስኩ ነው አይቼ የጨረስኩት፣ለኔ ቢሰጠኝ እንኳን እንዲህ ምደሰት አይመስለኝም
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
👈👈👈👈እንኳን አደረሳችሁ!! በአሉን አንድ ላይ ሆነን እናሳልፍ...ፕሮፋይል ፎቶውን ይጫኑ
@eleni9688
@eleni9688 Жыл бұрын
ዋው ምን አይነት ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ነው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ አይለያችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️ ዳጊዬ ምርጥ እህት ነሽ በርቺ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
@ururur6108
@ururur6108 Жыл бұрын
ደስ ያምትሉ ፈምል እግዚአብሔር ፍቅቹን ያብዘለቹ ❤
@gg-ou5vk
@gg-ou5vk Жыл бұрын
ዳጉዬ የሴት ጀግና፣የብዙዎች አርዕያ፣ተምሳሌት ነሽ፡፡ ፈጣሪ ከቤተሰቦችሽን ጋር በጤና በፍቅር፣በአብሮነት ያኑርሽ፡፡
@meethiopia7484
@meethiopia7484 Жыл бұрын
እስይ እንደዚ ቆንጆ ቆንጆ ፕሮግራም አሳዩን💖ቤተስብ ማለት ገመናችን ማለት ነው እንደዚህ አይነት ቤተስብ ደሞ ምሳሌ መሆን የሚችል ነው::ዳጊ ዘመንሽ ይባረክ ክነቤተስብሽ 💖ፍቅር ይብዛላችው ባወታሽው ፈታሪ እትፍ ይስትሽ💖ድንቅ ቤተሠብ መልካም አዲስ አመት💖
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
👈👈👈👈እንኳን አደረሳችሁ!! በአሉን አንድ ላይ ሆነን እናሳልፍ...ፕሮፋይል ፎቶውን ይጫኑ
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын
ዳጊየ ጀግና ሴት ተባረኪ ደስስስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ 😍😍😍
@kidistmamo5682
@kidistmamo5682 Жыл бұрын
ዳጊ ጌታ እየሱሰ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ እንዳንቺ ያለውን በምድራችላይ ይቡዛልን ፍቅር ቤተስቦች ስለሆኖቹ ደስ ትላላቹ ::
@user-oj8om7yq2c
@user-oj8om7yq2c 10 ай бұрын
ዳጊዬ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ በጣም ጀግና ሴት ነሽ አድናቂሽ ነኝ
@user-oj8om7yq2c
@user-oj8om7yq2c 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@abebatirfe3601
@abebatirfe3601 Жыл бұрын
ዋው ዳጊዬ እድለኛ ነሽ ቀናሁብሽ። እንኳን ደስ አለሽ። አባትሽ አልሞቱም አንቺን የመሰለ አንበሳ ወልደው። ሳጠቃልል በስኬት ላይ ስኬት በሀብት ላይ ሀብት ይጨምርልሽ ጤናሽን ይስጥሽ።
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋውውው
@solomongetachew4661
@solomongetachew4661 Жыл бұрын
አለቀስኩ አነባሁ፡ እኔ ስንከራተት ህይወት ግራ ሲገባኝ ፡ የምይዘው የምጨብጠው ሳጣ አለሁ አይዞህ ያለኝ አንድ ሰው የለም ምንም ያህል ብር ቢኖራቸውም፡ ምንኛ የታደለሽ የተባረክሽ፡ ሕግዝያብሄር የወደደሽ ሴት ነሽ ፡ አላቅሽም ሕግዟብሄር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ ፡አላቅም አንቺ የምትገርሚ ሰው ነሽ
@halimatube6233
@halimatube6233 Жыл бұрын
አይዞህ ዋናው ፍቅር ነው ድሀ ሀብታም አይልም
@rahwa138
@rahwa138 Жыл бұрын
You are not alone. God is with you. I feel the same sometimes but I remember there is God
@almazderebe2023
@almazderebe2023 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቸው ማርያምን ❤❤❤የኔስ ምኛት መቸነው የሚሳካው ድንግልየ😢😢😢😢
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድም
@habtamalebachew3828
@habtamalebachew3828 Жыл бұрын
እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ዳጊ እግዚአብሔር በእጅጉ የመረጠሽ ምርጥ ቀና ልብ እና ብሩህ አምዕሮ ያለሽ ዉብ ሴት ነሽ::
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Жыл бұрын
ወንድምየው ባለ ማህተቡ ተባረክ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
ትክክል የኔቆጆ
@user-gz6ht8my9s
@user-gz6ht8my9s Жыл бұрын
እግዚአብሔር ታሪክን ነገር ይገለብጣል ትላንት የሌለው ዛሬ ይኖራል እኔም ሕይወት ያደከመችኝ ናት ግን በአምላኬ እመካለሁ ነገር ይገለበጣል ብዬ ዳጊ ከአንቺ ጥንካሬ ተምሪያለሁ ድንግል ማርያም ዘርሽን ታብዛው ቤተሰቦችሽን ይጠብቅልሽ ጨምሮ ይስጥሽ እናቴ !!!
@selamawitlegese9185
@selamawitlegese9185 Жыл бұрын
❤በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ እድሜ ንጤና ይብዛላቹ በኢየሱስ ስም
@alexdonat2765
@alexdonat2765 Жыл бұрын
እህት ነሽ እናት በጣም ትልቅ ሰው ተባረኪ እሚገርምሽ እኔም እንዳንቺ ፈጣሪ የባረካት እናት ይሆነች እህት አለችኝ ሰላሟን ፈጣሪ ያብዛልኝ እንዳስታውሳት ስላረክሽኝ አመሰግናለው በርቺ ።
@MasfineBogala
@MasfineBogala 12 күн бұрын
@mikale9718
@mikale9718 Жыл бұрын
You are so blessed 😇 እኔ አንቺ ለሰጠሽዉ ስጣታ እንደዚ በጣም ደስ ካለኝ ላንቺ እማ እንዴት አይነት ደስታ እንደምታገኘ ሳስበዉ ይደንቃል መስጠት እንዴት ደስይላ
@mekdesyohannis6989
@mekdesyohannis6989 Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም ነው ምትለይው ምናለ የእኔ አህት በሆንሽ ብዬ ሁሌም ነው ምመኝሽ አስተሳሰብሽ እውቀትሽ አመለካከትሽ ብቻውን በቂ ነው በጣም እወድሻለው😚😚😚😚😚😚
@banchihailu2976
@banchihailu2976 Жыл бұрын
ዳጊዬ አንቺ ትለያለሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@betytesifaye8166
@betytesifaye8166 Жыл бұрын
ጎበዝ... ቤተሰብ ፍቅር በጠፋበት ዘመን ይሄም አለ አስባላቹን.... መልካም ዘመን 🙏
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
ትክክል
@elsabetm8136
@elsabetm8136 Жыл бұрын
ምን አይነት እህት ነሽ እናት ነሽ አንች እግዛብሔር ይባርክሽ ልዩ ሰዉ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ ልጅሽ ትልቅ ደረጃ ደርሶ ያሳይሽ ለምልሚ ተምሳሌት ነሽ
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s Жыл бұрын
ዳግየ ካንቺ ምን እንደተማርኩ ታዉቂያለሽ እኔ ከቤተሰቦቼ ትልቅ ነኝና ለወንድሞቼ በአቅሜ ብዙ ነገር እንዳርግላቸዉ ነዉ በጣም ትልቅ ነሽ 😘😍እወድሻለዉ😘
@makigursha3106
@makigursha3106 Жыл бұрын
ዳጊዬ ማር ነሽ። 😍 ቤተሰቦችሽንም ጓደኞችሽንም የሰጠሽ እግዚያብሔር ይመስገን። የበለጠ ይሁንልሽ መልካም ሰው። በዕድሜ በጤና በደንብ ያቆያችሁ አብራችሁ።🥰❤😇
@zinashtekeste3314
@zinashtekeste3314 Жыл бұрын
እኔ አንድ መኪና ለወንድሜ እንዲሰራበት እንዲለወጥበት ሰጥቼ ስቃዩን እየበላውት ነው🤣፤ እዚ ደሞ ለመዝናኛ መኪና ተሰጥቶ እያየን ነው። የኔ ስጦታ እንዲያድግ የዳጊ ስጦታ እንድትዝናና ልዩነት ይሉሀል ይሄ ነው። ቆንጆ እና መልካም እውቀት የሞላሽ ተወዳጅ ነሽ።
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Жыл бұрын
የኛ ወንድም ደሞ 1ዱን ቁርጥም አድርጎ በልቶ አያርመን ተሻሽሎ ይሆናል ብለን 2ኛ ሚኒባስ ብንገዛ እሱንም ሽጦ በልቶ አሁን ካሉት በታች ከቆሙት በላይ ሆኖ እያከከ ይኖራል አያድርስ ነው መረገም ነው በበኩሌ ፋይሌን ዘግቼ የራሴን ኑሮ እየኖርኩኝ ነው ፈጣሪ ለሁሉም ልብ ይስጥ እንግድህ!!!
@TiruB
@TiruB Жыл бұрын
አንችም እምትችይውን ነው ያደረግሽው እህት በጣም ጎበዝ ዝናሽዬ እሷምኮ ካላት ላይ ነው የሰጠችው አንች ትርፍ ኖሮሽ ብትሰጭው ትወጅ የለ ስለዚህ ባንች ሰርቶ እድለወጥ እራሱን እድችል ነው ያደረግሽው እኔ ተመችቶኛል በርች ይጨምርላችሁ እንዳሰብሽው ሰርቶ እሚለወጥ ያድርገው
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Жыл бұрын
ማኔ ቅን ሰው አክባሪ ለብዙወች ህይወት መቀየር ምክንያት የሆንክ ጀግና ነህ ተባረክ
@danimetal8069
@danimetal8069 Жыл бұрын
አንቺ ትለያለሽ ይሄ ከላይ ካልሆነ ከየትም ሊሆን አይችልም ዳጊዬ በዕድሜ በጤና የሰማዩ ይባርክሽ የእውነት መቻልን ትችይ ዘንድ አብዝቶ የቀባሽ ነሽ ይሄ መታደል ነው በአንቺ ብዙዎች የፍቅርን እንጀራ እንዲበሉ ምክንያት አድርጎሻልና አሁንም በዕድሜ በጤና በርክቺ ሁሉም ያለሽ ውብ የእውነት ስወድሽ አምላኬ በሚያውቀው ልክ ነው መሳዮችሽን ያብዛልን
@danimetal8069
@danimetal8069 Жыл бұрын
ማርያምን ብዙ ነሽና ይብዛልሽ እንጂ አይወሰድብሽ
@fraolmtf
@fraolmtf Жыл бұрын
ዳጊዬ የሚገርም አስተሳሰብ ድንቅ ብቃት... ፈጣሪ አብዝቶ ይጨምርልሽ
@Almaz_Ababu
@Almaz_Ababu Жыл бұрын
ዳጊዬ እንዴት እንደምወድሽኮ ፍቅራችሁ ደስ ሲል ሲያስቀና Daggy’s lifeclass ላይ ብገኝና ተካፋይ ብሆን ምንኛ ደስ ባለኝ
@user-zb1ff1sl9o
@user-zb1ff1sl9o Жыл бұрын
When a woman wants to change her life, she cuts her hair short 😂😂 I have no word ደግዬ 1000 አመት ኑር
@tizitayewmariam7625
@tizitayewmariam7625 Жыл бұрын
"When a woman...hair short" touch me ☺️
@sofitube365
@sofitube365 Жыл бұрын
She seems @Zari the boss lady.
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
@@tizitayewmariam7625 what's that mean Tiz ? 🤔
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 Жыл бұрын
ዳጊዬ ቆንጆ ተባረኪልኝ ❤❤እንዲ የሚዋደድ ቤተሰብ እንዴት ደስ እንደሚል ክፉ አይንካቹ🙏🙏🙏
@samriii16_i45
@samriii16_i45 Жыл бұрын
እጅግ ገራሚ ሴት ነሽ በራስሽ መተማመንሽ ኩሩነትሽ አስተዋይነት ላለሽበት ደረጃ ይገባሻል።
@Tirunesh1219
@Tirunesh1219 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨርሻችሁን ያሳምረው ፍቅራችሁ ቅርበታችሁ ትልቅ ምሳሌ ነው በእውነት መመረጥ ነው ይህ ቅንነት ሃብት ስለአለ ወይም ስለሌለ አይደለም እኔ ብቻ ይመርብኝ እኔ ብቻ በልቼ ልሙት በሆነበት ዘመን እንዲህ መልካም ቤተሰብ ሲገኝ ማብምረታታት መመሰጋገን ጥሩ ነው ፍቅራችሁን የገለፃችሁበት መንገድ ግሩም ነው ፍቅርን ያብዛላችሁ ሰው በህይወት ኖሮ ሲመሰጋገን ለነገ ተስፉ ነው ዳጊ እግዚአብሔር ይቅናሽ 💚💛❤️🙏
@desertlumi1420
@desertlumi1420 Жыл бұрын
ዳጊ ኣንበሲት:: ደግነት ከ ልብሽ ነው:: እኛ ሃበሾች ለቤተስቦቻችን ሟቾች ነን:: ኩራት ነሽ big sis
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
👈👈👈👈 እንኳን ለ 2015 ዘመን መለወጫ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን በአሉን ከ "ክሌይስ" ዩቲዩብ ቻናል ጋር እንዲያሳልፉ በአክብሮት ተጋብዘዋል። (ፕሮፋይል ፎቶውን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ)
@bisrat1269
@bisrat1269 Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@ebrahimomer8676
@ebrahimomer8676 Жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላሉ ፍቅራቸዉ አቦ ይመቻቹሁ ምግዜም ኑቁ ሰዉ መሆን ለዚ ነዉ የሚጠቅመዉ በጣም የተባረኩ ዘመናቹሁ በሙሉ ይባረክ
@user-yj6qy8uh1i
@user-yj6qy8uh1i Жыл бұрын
ወዶቹ ማህተብ አሊቸው ሴቶቹ ስልጣኔ እየመሰላቸው መሰለኝ ማህተባቸውን እደለብስ አውልቀው ገዘብ ሀብት ኑሮ ምድራዊ ነገር ሁሉቀሪነው ነገ በሆነ አደጋ ነው ህይወት ልታልፍ ትችላለች ዳጊ ማህተብሽን እሰሪ ለነብስም ለስጋም ኑሪ ይቺ ምድር ነፃነታችን ነች ለክፋም ለደግም
@teguigold8458
@teguigold8458 Жыл бұрын
ወኔ እኔም እሮጨ አገት ነው የማየው መስቀል ሳይ ምን አይነት ደስታ እንደሚሰማኝ ፈጣሪ ብቻ ነው የሚቀው
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u Жыл бұрын
በጣም በእውነት ልቦና ይስጣቸው
@abe____tube9158
@abe____tube9158 Жыл бұрын
ስትታይ እራሱ እኮ በቃ ፍቅር እራሱ በአካል ነው የሚታየው ዳጊዬ 🥰ሙሉ ሴት
@melesemamo7608
@melesemamo7608 Жыл бұрын
ዳጊ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥሽ ፡፡ **ስጦታ የሚሰጠው ስላለን ሳይሆን የሚገባ ስለሆነ ነው ፡፡**
@hayarradwan3331
@hayarradwan3331 Жыл бұрын
ዳጊዮ ይመችሽ አላህ ቤተሰቦችሽን ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ እንደምኞትሽ በስራሽ ጠንካራ ነሽ ሁሉ ነገር ይገባሻል አላህ ልጅሽን ሺ ያርግልሽ አሜን
@zakiayaammed5364
@zakiayaammed5364 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ እዉነት ለመናገር አላህ ይጠብቃቹ
@samrawitgebreyesus9614
@samrawitgebreyesus9614 Жыл бұрын
Her innocent eyes her smile tells everything. Dagi....God Bless you more and more.
@honeygetahun2241
@honeygetahun2241 Жыл бұрын
Dagi hey u r unbelievable… I know that feeling. God saw u in the beginning that’s why he gave u all this stuff…dagi love u betam..
@weynwatadesse6500
@weynwatadesse6500 Жыл бұрын
ደስ ሰትሉ ተባረኩ አንደኛው ወንድምሽና ሚያምረው ልጅሽ በልጅ አንበትም ቢሆን ቡያወራ ደስ የል ነበር ዳጊዬ ጀግና ወዳችዋለው
@Enkutatash77
@Enkutatash77 Жыл бұрын
ታላቅ እህት ለታናሻቿ እናት ማለት ናት❤
@AmanuMarid
@AmanuMarid Жыл бұрын
ሃይዳግ አባክሽ ፓርትናር ፋልጋላው ታልቅሃልማልኝ
@nitsuhabesha
@nitsuhabesha Жыл бұрын
ዳግዬ እንኳን አደረሰሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ የኔ መልካም እውነት ነው ስትስጪ ይበረክታል መስጠት ያስደስታል ከምንም በላይ እኔም እዳንቺ ሶሰጥ እደስታለው የኔ መልካም
@tikgetahun3132
@tikgetahun3132 Жыл бұрын
ዳጊዬ ሰጪ እንጂ ተቀባይ ባለመሆንሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ። ስንቶቻችን ሞልቶብን እየፈሰሰ ለመስጠት (ለማካፈል) እጃችን የተያዘብን በየቤታችን አለን። ግታሆይ ሰጪ እንጂ ተቀባይ አታድርገን
@chunachu
@chunachu Жыл бұрын
በጣም የምትገርሚ ሴት ነኝ successful women wow dagi ከአንቺ ብዙ እማራለሁ ከህይወት ተሞክሮሽ በመስጠት የሚገኝ ደስታ ከመቀበል በላይ ነው blessed u
@biltek2030
@biltek2030 Жыл бұрын
amazing family. ቁምነገረኛ ዳጊ ከነመላቤተስቦችሽ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ።
@frehiwotdamtew8796
@frehiwotdamtew8796 Жыл бұрын
Bless you more Dagiye, Amazing family 😍
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
ዋአዉ ዳጊየ በጣም ድንቅ እና በሳል አስተዋይ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ሀቂቃ በጣም ነው የምታምሩት ማን ያዘዋል የኒድንቅ ትለያለህ
@yednekachewatnafu888
@yednekachewatnafu888 Жыл бұрын
ዳጊ ያንችም የቤተሰብሽም ዘመን ይባረክ። አዲሱ ዓመት የሰላም የፍቅር የብልፅግና እንዲሁም በስራሽ አሁን ካለሽበት ስኬት ከፍ የምትይበት ዓመት ይሁንልሽ። መስጠት መባረክ ነው ተባረኪ ፍሬሽን እግዚአብሔር በፍቅሩ ያሳድግልሽ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹መልካም ዓዲስ ዓመት🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@bayushtefera3958
@bayushtefera3958 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሺ ዳጊ አዲሱዓመት የተባረክ ይሆንላችው አሜን
@Kidist19
@Kidist19 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ በጣም አርፍ ቤተሰብ ናችሁ ዳጊ ገራሚ ሴት ነሽ በእውነት በዚህ እድሜሽ ይህን ያህል ከፍታ ስኬት ላይ መድረስሽ ግርም ይለኛል ፈጣሪ የማቱሳላን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ!!👌😍
@betelhemgebremcheal8660
@betelhemgebremcheal8660 Жыл бұрын
እንዴት ደስ እንደምትሉ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አብሬአችሁ ነው ያለቀስኩት እኔና ወንድሜ ሁለት ነን ብቻችንን ነው ያደግነው ከ አስራ አራት አመቴ ጀምሮ ሃላፊነት ወስጄ ብቻችንን ኖረናል እና አሁን አብሮኝ የለም እንደናንተም ስኬት ላይ አልደረስንም ግን ወላጅ ለሌለው ፍቅር ላጣ ሰው በህይወት ከመኖር በላይ ምን አለ እግዚአብሔር ይመስገን እኔንም እንዳንቺ ወንድሜን ማስደስትበት ቀን ቅርብ ያርግልኝ እናንተንም ፍቅር ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጣቹ ስሜታዊ ስለሆንኩ በጣም ጻፍኩ
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
👈👈👈👈እንኳን አደረሳችሁ!! በአሉን አንድ ላይ ሆነን እናሳልፍ...ፕሮፋይል ፎቶውን ይጫኑ
@fikiryaashye2033
@fikiryaashye2033 Жыл бұрын
Wow Dagi God give you more of it! I wish you all the best and better success for the coming new year for you and for your beloved!
@eyoelmoges9860
@eyoelmoges9860 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ኬክና ዳጊ ተቃቅፈው ሲላቀሱ እኔም እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ዋው ይህን አይነት ፍቅር ያለው ቤተሰብ ያብዛልን።
@ayuniayuni7145
@ayuniayuni7145 Жыл бұрын
🥺🥺🥺omg such an amazing sisters proud of you dagiyee😘😘
@king-yq5xj
@king-yq5xj Жыл бұрын
It is great gift to express what is in your heart and mind; I appreciate you, Daggy!
@abebechchekol267
@abebechchekol267 Жыл бұрын
ዳጊ በጣም የተለየሸ ድንቅ ሴት እግዚአብሄር ይስጥሽ፡፡
@aynalemabera6451
@aynalemabera6451 Жыл бұрын
Dagi, you are such wonderful woman, mom, sister, inspiration .......you are so lovely
@hagereethiopian6955
@hagereethiopian6955 Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ እግዚያብሔር ከክፉ አይን ይጠብቃችሁ🙏🏿🤩😍🥰🥰💋💐
@fanayeteferi3248
@fanayeteferi3248 Жыл бұрын
ዋው እጅግ በጣም ፍቅር የተሞላ የምታስቀኑ ቤተሰብ ናቹህ! ድሮም አልቃሻ ነኝ በለቅሶ ገደላቹህኝ የደስታ! እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ! መታደል ነው ዳጊ
@SaSa-wh6oy
@SaSa-wh6oy Жыл бұрын
እውነት እውነት እውነት እግዚአብሔር ትልቅ የእድሜ ፀጋውን ይስጥልን በእውነት ትልቅ ቦታ አለ መስቀል ውብ ነው በቤቱ ያቆየህ
@gechtube2034
@gechtube2034 Жыл бұрын
ስለእዉነት ወንድምሽ አባትሽን ይተካል ምርጥ ኢትዮጵያዊ።!!!!!
@user-cb4jb1yv4r
@user-cb4jb1yv4r Жыл бұрын
አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ ትለያለሽ ጀግና ሴት ነሽ ለሌሎች ተምሳሌት ነሽ ስኬትሽን አላህ ይጨምርልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g Жыл бұрын
ሰው ሰው ከሚሸተው የወሎ ምድር የተገኘች ሰውኛ ነፍስ❤❤❤
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g Жыл бұрын
ወሎ ደሴ ባህል አምባ አዳራሽ የደሴ ወጣቶችን የአንድ ሙሉ ቀን የማንቂያ ፕሮግራም ሰርተሽ ማየት እፈልጋለሁ። የዚያ ጀግና አባትሽን ጠንካራ ስብእና ፤ቆራጥነትና ልጅ ወዳጅነት ማንነቱ እዚህ ወሎ ከጦሳ ተራራ ግርጌ፤ ከእምየ ደሴ ገርማማ የባህል አዳራሿ ፊት ቁመሽ እንድትተርኪልን እንናፍቃለን። ብንወድሽም እኮ አይፈረድብንም። ጡሃራ ነፍስ ከገራገሮቹ የወሎ ምድር ተገኝተሻልና።
@mulunesh4942
@mulunesh4942 Жыл бұрын
ለእውነት በጣም ደስስስ ትላላችሁ ታድላችሁ እኔ እናቴን እንጀራ ጠግባ እንድትበላ ጥረት ባረግ እንኩአን በሁሉም አቅጣጫ እወድቃለሁ እና አሁን ደሞ ጭራሽ የእናቴ ተረጂ እንዳልሆን በጣም እፈራለሁ ብቻ እንደ እናንተ ስኬታማ ሰዎችን እያየሁ በናንተ ስኬት ማልቀስ ነው ምክንያቱም ስለታደላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@nebilaabubeker2506
@nebilaabubeker2506 Жыл бұрын
አንቺ ምርጥ የምርጦች ሁሉ ምርጥ እህት እናት ጭምር ነሽ ምነዉ ቤተሠቦችሽ በኖሩና ዛሬን ባዩዩ በብዙ ተባረኪ በዚህ ሁሉ ግን ስላንቺ ነፍሱን የሰጠሽን እየሱስን እንደግል አዳኝ አድርገሽ ብትቀበይና ብታዉቂዉ የበለጠ ሰላምሽም ሒወትሽም ያብባልል ምንም አይነት ነገር ቢኖር የዉስጥ ሠላም አይሰጥም ጌታ ይወድሻል ማንበብ ስለምትወጂ አብቢዉ እየሱስንንን በብዙ ተባረኪ
@helenabay6182
@helenabay6182 Жыл бұрын
You are so lucky Daggy to have a good heart ❤that you share with others I respect you🙏
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
👈👈👈👈 እንኳን ለ 2015 ዘመን መለወጫ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን በአሉን ከ "ክሌይስ" ዩቲዩብ ቻናል ጋር እንዲያሳልፉ በአክብሮት ተጋብዘዋል። (ፕሮፋይል ፎቶውን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ)
@SaSa-bx3ix
@SaSa-bx3ix Жыл бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል በርቱልኝ ዘራችሁ ይባረክ ስወዳቸው 💘💘💘💞💞💞
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የመረጠሽ የመረቀሽ እህቴ ዳግዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከመላው ቤተስብሽ ያድልሽ ይባርግሽ ደግ የደግ መጨረሻ በዚህ ዘመን አብዝቶ ይባርክሽ
@kalkidantadesse1867
@kalkidantadesse1867 Жыл бұрын
It's so nice of you. Be blessed!
@amraphelabera324
@amraphelabera324 Жыл бұрын
The girl with red shirt, the way she express you guys is so cute...anyways keep doing what you're doing right now
@zeharamohammed1596
@zeharamohammed1596 Жыл бұрын
ዳጊዬ አንች ምርጥ እህት ነሽ መልካም አስተሳሰብ ቅን ልቦና ያለች ውብ ሴት ነሽ እንዚያብሔር ከዚህ በላይ በሁሉ ነገር አብዝቶ ይባርክሽ
@lealembishaw8832
@lealembishaw8832 Жыл бұрын
What an amazing family. Impressed all the time. Her strength, her brother is generous funny, man of the moment, dagi you also are a true sister passionate, humble amazingly kind. God bless this family. Am jelous of ur family dagiye. ❤❤❤❤
@boruroba6138
@boruroba6138 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ። ቸሩ እግዚሐብሄር ዘመናችሁን ይባርክ 🙏🙏🙏 ፍቅራቹ አንፀባራቂ ነው ላየው ሁሉ የሚጋባ። ዳጊ ፈጣሪ ጤና እና ሰላምሽን ያብዛልሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር።🙏🙏🙏🥰🥰🌹🌹🥀
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋውው
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 Жыл бұрын
ምን እዳስቀናኝ ታውቃላችሁ ፍቅራችሁ ነው እዲህ እድትተሳሰቡ ያደረጋችሁ እና ከስጦታው በላይ ፍቅራችሁን ቀናሁበት እስከወዲያው ከመጥፎ ኣይን ክርመጥፎ መሰናክል ይጠብቃችሁ
@adiprinting9573
@adiprinting9573 Жыл бұрын
ዋው ዳጊ ቆንጆ ደስ ይላል እንዲህ ነው እህት ግን አንቺ እናት ነሽ ለቤተሰቦችሽ ፈጣሪ ይስጥሽ ጀግና ሴት ነሽ እወድሻለሁ ዳጊዬ አነቃቅተሽኛል
@tigebange9911
@tigebange9911 Жыл бұрын
ዋውውውው ስታስቀኑ ዳጊ ምን አይነት ሴት እህት እናት ነሽ የፈጣሪ ያለህ ውይይይ ፈጣሪ እረዥም እድሜን ያድልሽ የኔ ጀግና መታደል ነው መመረጥ ነው መባረክ ነው ❤❤❤🙏
@zaharaahmed6290
@zaharaahmed6290 Жыл бұрын
በጣም ደስስስስ .... ሲል ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልሽ መልካም ኤህት ነሽ!!!! መልካም አዲስ ዓመት ከመላ ቤተሰብሽ
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
👈👈👈👈እንኳን አደረሳችሁ!! በአሉን አንድ ላይ ሆነን እናሳልፍ...ፕሮፋይል ፎቶውን ይጫኑ
@michaelgirma3836
@michaelgirma3836 Жыл бұрын
ዳጊየ በጣም ጥሩ ሠው ነሽ ሁሉም እንደ አንች ቤተሠቡን ቢወድ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@getachewmuligeta820
@getachewmuligeta820 Жыл бұрын
ያለዉ ማማሩ ዳጊዬ ምርጥ ሰዉ ግን ስለእናትሽ አንድ ቀን ብትነግሪን ደስ ይላል
@berukhunde3436
@berukhunde3436 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሲሰጥ እንኩዋን ለሰው ለራስም አስገርሞ ነው እሱ አያልቅበት አሁንም ጨማምሮ ይስጥሽ ዳጊ እድሜ ከጤና ቤተሰቦቻቹ እናንተ ውስጥ አሉ አልሞቱም ተባረኩ ብሩክ ከቶሮንቶ
@betyayele582
@betyayele582 Жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዳጊዬ🥰🥰
@tigisttekleab858
@tigisttekleab858 Жыл бұрын
ዳጊዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ዋዉ ስታምሩ ዳጊሾዉ እከታተላለሁ እና በጣም ጀግና ነሽ በርቺ አንድ ቀን እግዚአብሄር ሲፈቅድ ማገኝሽ ይመስለኛል በጣም በጣም ጀግናዬ ነሽ ♥
@natanluna4249
@natanluna4249 Жыл бұрын
ዳጊየ ታድለሽ እሚወዱትን ሰዉ ማስደሰት መታደል ነዉ ተባረኪ❤
@zakibubuzaki56
@zakibubuzaki56 Жыл бұрын
ቅን ሴትነሽ ስጡ ይሰጣቸዋል አይደል አላሕ ይጨምርልሽ የኔውድ ዘመነሽ ይባረክ ያሰብሽውን ያሳካል ክፉ አይንካሽ ባለሽበት አላሕ ይጠብቅሽ🙏🙏
@aminaredi2764
@aminaredi2764 Жыл бұрын
ዳጊ አንቺ አላህ ወዶሻል ስለገንዘቡ ሳይሆን ልብሽ ላይ ስለበዛው ፍቅር፡፡ አላህ ይጠብቃቹ
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
" እግዚአብሔር ፍቅር ነው ። " (የዮሐንስ መልእክት ፩ኛ ምዕራፍ ፬ ቁጥር ፲፮) 👉📖 ስለዚህ ፡ መውደድ የእግዚአብሔር ባህርይ ነው እንጂ የኣሏህ ባህርይ አይደለም ። 🤔
@halimatube6233
@halimatube6233 Жыл бұрын
@@tenalehulum ሀሀሀሀሀሀሀ ቁርኣን አንብቢ ይሄን ለመረዳት
@halimatube6233
@halimatube6233 Жыл бұрын
ይሄ የዱኒያ ነው ዋናው ነገር አኼራ ነው
@Seid404
@Seid404 5 ай бұрын
ሳህ 3:25 ​@@halimatube6233
@Seid404
@Seid404 5 ай бұрын
​@@tenalehulum ሚሰኪን ነፈር
@lemarahimed156
@lemarahimed156 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተስቦች ናቹ ማሻአላህ ወንድሜ ለሁላቹም ረጅም እድሜ ይስጣቹ ያንተንም ሳይቀንስ ያኑራቹ
@amenamen3655
@amenamen3655 Жыл бұрын
ስወድሽ እኮ ዳጊ የእውነት ለኔ ያረግሽልኝ ያህል ነው የተሰማኝ እንዳንቺ አይነት እህት ስላላቸው ታድለዋል እግዚያብሔር ይመስገን
@hannagurmu4082
@hannagurmu4082 Жыл бұрын
እኔም የደስታ እንባ አብሬያችሁ አለቀስኩ :: ፈጣሪ አሁንም እድሜ ጤና ፍቅር አብዝቶ ይስጣችሁ
@zebibayemer844
@zebibayemer844 Жыл бұрын
ምርጥ እህት ተባረኪ ያንቺ አይነቱን ያብዛልን
እሁድን በዳጊ መኖሪያ ቤት
19:27
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 1,3 МЛН
ታዳሚውን ያስለቀሰው የዳጊ ንግግር
16:10
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 427 М.
እንባ ያራጨው የወጣቷ ታሪክ
31:51
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 918 М.
ዳጊ በወንድሟ መልስ ሚስጥር አወጣች!
18:51
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 803 М.
ምድራዊ ገነትዋ ሃዋይ
16:13
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 292 М.