ፋይዳን በካርድ በመጠነኛ ክፈያ በአጭር ቀን|Fayda Digital ID|Ethiopian National ID|Ethiopian ID|Tele birr|CBE Birr

  Рет қаралды 41,724

DeritaTech Solution

DeritaTech Solution

3 ай бұрын

Fayda ID card Print|How to get national ID in card|Ethiopian Postal Service|National ID|Ethiopia|ዲጂታል መታወቂያን በካርድ እንዴት ማግኘት እንችላለን?ምን ያህል ያስከፍላል?ከየት?
This video is a complete practical demonstration on how to get digital ID in physical printed ID card format just like Kebele ID.
card-order.fayda.et
Follow us on :
Facebook :
Telegram:
Twitter:
Thank you!

Пікірлер: 112
@user-sk7zr2dm1y
@user-sk7zr2dm1y Ай бұрын
BETAM BETAM ENAMESEGENALEN BERTALN
@elias-gj2oz
@elias-gj2oz Ай бұрын
Thanks bro keep it up
@MohammedSadik-kz1lf
@MohammedSadik-kz1lf Ай бұрын
Tnx❤
@Yusufmedia17
@Yusufmedia17 28 күн бұрын
እናመሰግናለን
@AbrahamAsefa-hd2xy
@AbrahamAsefa-hd2xy Ай бұрын
Photo maskeyer aychalm original ke post bet tekabye naber gn la kyc ayhonm
@Samsonbizuayehu
@Samsonbizuayehu Ай бұрын
Lemerjawu betam amseginalewu gin ene birr ke kefelikugn behuwala success yemil page almetalignm betsefilachewum melis yelem posta betim bidewil menm lemelisulign alchalwm ena mastekakel yimechalibet menged kale
@DeritaTech
@DeritaTech Ай бұрын
መሳካቱን የሚገልጽ ነገር ካላሳየን ብሩን አልቆረጠ እንዳይሆን ነግር ግን ቆርጦ ከሆነ ፤ ፎርሙን ስንሞላ በመረጥነው ፖስታቤት አድራሻ ሄዶ መጠየቅ በተለይ የቀጠሮ ቀኑ ሚሴጅ ሳይ ላክ አልፎ ከሆነ። ብሩን ካልቆረጠብን ፎርሙን እንደገና መሙላት አለብን። በ9779 የዲጂታል አይዲ ቢሮም ብንደውል መረጃ ሊሰጡን ይችላሉ።
@semirahassanali2948
@semirahassanali2948 Ай бұрын
Betam new mnamesegnew
@user-hf8ck8qz5w
@user-hf8ck8qz5w 11 күн бұрын
በ july 21 ብለዉኘ እስካሁን ከፖስታ ቤት sms አልደረሰኘም?
@semirahassanali2948
@semirahassanali2948 Ай бұрын
Be slkachn ley endet new lemekfel megbat mnchlew
@semirahassanali2948
@semirahassanali2948 Ай бұрын
Hulunm chershalew id wnm betelebirr gebche aychalew bekard endewetalgn lemazez alchalkum
@DeritaTech
@DeritaTech Ай бұрын
ሰላም ሰሚራ ዲጂታል አይዲውን በካርድ ላምግኘት አሁን ላይ ፖስታቤት በመጠነኛ ክፍያ በካርድ ፕሪንት አድርጎ እየሰጠ ነው ፤ ስለዚህ በዚህ ቪዲዮ እንደሚታየው ኦንላይን አመልክተን ክፍያውን በመክፈል ማግኘት እንችላለን።
@jemalmohammed1612
@jemalmohammed1612 Ай бұрын
Ethiotelecom hedo temesgibo sms yelgabbelat sew meftihe mindinaw?
@DeritaTech
@DeritaTech Ай бұрын
sms ያልደረሰው ሰው ፤ id.et/help ላይ ፎርሙን በመሙላት ማስላክ እንችላለን። ፎርሙን ስንሞላ በጭራሽ ካልተላከልን ፤ አልተላከልኝም የሚለውን እንመርጣለን። በዚህ መንገድ ወዲያው ካልተላከልን የተመዘግብንበ ቦታ ሄደን መጠየቅ ወይም 9779 ላይ መጠየቅ። ፎርሙን ስንሞላ ማስገባት ያለብን ስልክ ቁጥር ያኔ ለፋይዳ ስንመዘገብ የሰጠነውን ስልክ ቁጥር ነው።
@ramadanhassen173
@ramadanhassen173 3 ай бұрын
Hi
@FikruDegefu
@FikruDegefu 17 күн бұрын
Tnx but original nwa
@birukteklay-ee3xo
@birukteklay-ee3xo Ай бұрын
Tele nebr yetemzegbkut posta gn alteyekugnm nebr yet nw mawotaw?
@DeritaTech
@DeritaTech Ай бұрын
ፖስታ አስፈላጊ አይደለም፤ መታወቂያው ከታተመ ብኋላ በአካል ሄደን ነው የምንወስደው። ነገር ግን ፖስታ ሳጥን እንዲኖረን ከፈልግን ዋናው ፖስታቤት ወይም በአካባቢያችን ካለ የፖስታቤት ቅርንጫፍ ማወጣት እንችላለን።
@MatwosMandose
@MatwosMandose 12 күн бұрын
ለትምህርቱ በጣም እያመሰገንኩ ለምሳለ አይዳ ካርድ የተመዘገኩት አርባ ምንጭ ነዉ እንደት ማድረግ ይቻላል?
@DeritaTech
@DeritaTech 12 күн бұрын
ሰላም የትም ብንመዘገብ ችግር የለውም በካርድ ማሳተም ከፈለጉ ፎርሙን ሞልተው ለመውሰድ የሚቀርብዎትን ቦታ ይምረጡ።
@MarshetAbebe-o8o
@MarshetAbebe-o8o 21 күн бұрын
ፕሪንት ያረግነስ
@ShemsaPoul
@ShemsaPoul Ай бұрын
ሰላም ወንድም እስኪ ያልገባኝ ነገር አለ እና ግልፅ አድርግልኝ ?? በ video መሰረት payment ከፍያለሁ ግን national id የአባቴ ነው ክፍያ የከፈልኩት በኔ telebirr account 3rd party መሆኑ ችግር አለው ? ሌላው መጨረሻ ለይ የክፍያ ማረጋገጫ print አላደረኩም በ network ምክንያት እና አሁን ምንድነው ማድረግ ያለብኝ Please ተባበረኝ 🙏
@DeritaTech
@DeritaTech Ай бұрын
ሰላም ፤ ችግር የለውም ክፍያውን ማንም ሰው መክፈል ይችላል፤ መታወቅያው ሲደርስ ከፖስታቤት መልክት የሚላከው ለፋይዳ ባስመዘገብነው ቁጥር ነው።
@user-yy1pb4sl5c
@user-yy1pb4sl5c 3 ай бұрын
ለማሳሌ በቴሌ ብር ተመዝግቤ ከዛ id ፕሪተር ላይ ሄጄ የሚጠይቀኝን ፐርሚሽን ብቻ ሞልቼ ነው የሚልኩልኝ የጣት አሻራ አያስፈልግም
@DeritaTech
@DeritaTech 3 ай бұрын
መታወቂያውን በካርድ ማግኘት ፈልገን ከሆነ ፣ card-order.fayda.et/ ላይ ፎርሙን ሞልተን ና አስፈላጊውን ክፍያ አከናውነን (343 ብር ያስፈልጋል) ፣ በአንድ ሳምንት ይደርሳል። ካርዱን ለመውሰድ አሻራ አያስፈልግም።
@IslamicMedia39759
@IslamicMedia39759 Ай бұрын
ስለዚህ posta ሳጥን መክፈት አለብን ወይስ የለብንም Pls መልስልኝ
@DeritaTech
@DeritaTech Ай бұрын
ፖስታ ሳጥን አያስፈልግም በአካል ፎርሙን ስንሞላ በመረጥነው ቦታሄደን ነው የምንወስደው
@IslamicMedia39759
@IslamicMedia39759 Ай бұрын
@@DeritaTech ስንከፍልስ በባንክ መክፈል አንችልም እንዴ ግዴታ በ mobile bankingመሆን አለበት እኔ ተጠቃሚ አይደለሁም (አመሰግናለው)
@DeritaTech
@DeritaTech Ай бұрын
ለጊዜው የተቀመጠው የኤሌክትሮኒክ ክፍያ አማራጭ ነው
@mickeyaklilu
@mickeyaklilu Ай бұрын
Wendem betelebirr super app fyda number asgebche belela sew telle birr account nw yekflkut gn text algebam berasachew selk lekefelut dmo wedyaw nw yegbaw belela sew bikefel chiger alew
@DeritaTech
@DeritaTech 29 күн бұрын
በሌላ ሰው መክፈል ችግር የለውም እኔው ለሌላ ሰው ብራሴ ቴሌብር ከፍዬ አውቃለሁ፤ ሚሴጁ የሚላከው ለፋይዳ ባስመዘገብ ነው ስልክ ቁጥር ነው። ገንዘቡ ቆርጦ ከሆነ ካርዱ ታትሞ ሲዘጋጅ ከፖስታ ቤት መልዕክት ሊልኩልን ይችላሉ ለፋይዳ ባስመዘገብ ነው ስልክ፤ ፖስታቤት ስንሄድ የሚጠይቁን እሱን ነው የሚጥይቁን።
@Bekalu_2023
@Bekalu_2023 26 күн бұрын
እኔ በሞባይል መልዕክት የደረሰኝ ኮድ (OTP) ጠፍቶብኛል። ገና ስመዘገብ የሰጡኝ (Registration ID) ፕሪንትአውት ግን አለኝ። እሱን ይዤ መስተናገድ እችላለሁ?
@DeritaTech
@DeritaTech 25 күн бұрын
Registration ID ካለ እሱን በመጠቀም ፤ ቅድሚያ የፋይዳ ቁጥሩን ወይም ተለዋጭ ቁጥሩን ድጋሚ ማስላክ አለብን ካርዱን ለማዘዝ ፤ ስለዚህ id.et/help ላይ በመግባት ና ፎርሙን በመሙላት ፋይዳ ቁጥሩን ወድያው ማስላክ እንችላለን።
@Bekalu_2023
@Bekalu_2023 24 күн бұрын
@@DeritaTech በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ!
@user-zq2xt5qd8g
@user-zq2xt5qd8g Ай бұрын
ሰላም መጅመርያ እንደመጣ ተመዝግቤ ነበር ግን ካዓት በኋላ አሻራ ሰጠው ግን ምንም ቴክስት አልመጣልኝም ምን ይሻላል
@DeritaTech
@DeritaTech Ай бұрын
ሰላም፤ ተመዝገበው ከጨረሱ በኋላ የተሰጠው ወረቀት ላይ ያለው የምዝገባ ቁጥር ካለዎት ወይም የተመዘገቡበትን ቦት / ተቋም እና የተመዘገቡበትን ቀን የሚያውቁት ከሆነ በድጋሚ ማስላክ ይችላሉ። የፋይዳ ቁጥሮን ድጋሚ ለማስላክ id.et/help ላይ በመግባት ና ፎርሙን በመሙላት ወዲያው ማስላክ እንችላለን።እናመሰግናለን!
@user-zp4fe8yk7u
@user-zp4fe8yk7u 2 ай бұрын
ከፖስታ ቤት ውጪ ሌላ ቦታ ፕሪንት ማስደረግ እንችላለን
@DeritaTech
@DeritaTech 2 ай бұрын
እስካሁን የተለየ ክልከላ የለም ካርዱን በሶፍት ኮፒ ስለሚገኝ ፕሪንት ማድረግ ይቻላል ብየ አስባለሁ።
@javajaraofficial4755
@javajaraofficial4755 Ай бұрын
bekelr new miwraw wayi tikur new
@DeritaTech
@DeritaTech Ай бұрын
ፎቶው ብላክ ነው ሊላው ከለር ነው
@abditeshoma-zy5rx
@abditeshoma-zy5rx Ай бұрын
Hi bro how can i get the original
@DeritaTech
@DeritaTech Ай бұрын
what do you mean by original? If you need to get the ID card in printed format , you can apply online as indicated on this video and you will get it within a short time. Thank you!
@user-bh5he6yt5w
@user-bh5he6yt5w 25 күн бұрын
Kefiyalw gn deresegn alwesedkum indet nw deresegnun miwesdew.please nigeregn
@DeritaTech
@DeritaTech 25 күн бұрын
ክፍያውን ካጠናቀቅን በኋላ መሳካቱን የሚያሳይ Success የሚል አሳይቶን ከሆነ ፤ ደረሰኝ ባናገኝም ክፍያውን ፈጽመናል ማልት ነው ። ስለዚህ ካርዱ ታትሞ ሲደርስ ከፖስታቤት መልዕት ይላክልናል፤ እሱን አሳይተን መውሰድ እንችላለን።
@vernavassimengn663
@vernavassimengn663 Ай бұрын
ፖቶየን መቀየር እፈልጋለው ይቻላል አይደል?
@DeritaTech
@DeritaTech Ай бұрын
አሁን ላይ የመረጃ ለውጥ ማድረግ አልተጀመረም ፤ ለወድፊት ግን ማንኛውንም መረጃ ማስተካከል ተብሏል።
@Abreham-db4rb
@Abreham-db4rb 3 ай бұрын
Posta account linork yegebal enda??
@DeritaTech
@DeritaTech 3 ай бұрын
አይ ፖስታ አስፈላጊ አይደለም አይጠይቅም
@Asti_T
@Asti_T Ай бұрын
how can i put otp copy past or what
@abelo504
@abelo504 Ай бұрын
Skefl embe alegn be telebir pin number altesasatkum gn embe alegn
@DeritaTech
@DeritaTech Ай бұрын
ሰላም ፤ ምንድን ነው የሚሰጠው ኢረር ሚሴጅ? ክፍያውን ለመክፈል ስልክ ቁጥሩን አስገብተን pay የምትለዋን እንደተጫንኩ ፒን ኮድ እንድናስገባ ሚሴጅ ይልካል በአምስት ደቂቃ ውስጥ ክፍያውን መፈጸም አለብን ፤ ምናልባት ዘግይተን ከሆነ እምቢሊል ይችላል ፤ ገንዘቡን ካልቆረጠ ድጋሚ መሞከር ና አምስት ደቂቃ ሳይሞላ ቶሎ መክፈል።
@xoqpl
@xoqpl 3 ай бұрын
17 amete new. Can I get Fayda Digital ID?
@DeritaTech
@DeritaTech 3 ай бұрын
Yes you can studens below 18 years can get national digital ID , please contact nearby registration office. Thank you!
@gechayele2166
@gechayele2166 Ай бұрын
delivery datu አልፎ እስካሁን ምንም smsየለም ከ ፓስታ ቤት
@DeritaTech
@DeritaTech Ай бұрын
SMS የሚላከው ለፋይዳ ባስመዘገብ ነው ቁጥር ብቻ ነው ፤ ምናልባት ተልኮ ሳናስተውለው ቀርተን እንዳይሆን። EthioPosta ከሚል አድራሻ ነው ፤ እንዳልተላከ እርግጠኛ ከሆንን ፎርሙን ስንሞላ በመረጥ ነው የፖታቤት አድራሻ ሄደን መጠየቅ ወይም 9779 ላይ ደውለን መጠየቅ እንችላለን።
@user-mr9me6dk6n
@user-mr9me6dk6n 3 ай бұрын
ለ መቀበል ስትሄድ ፖስታ ቤት የስከፍላል ብር
@DeritaTech
@DeritaTech 3 ай бұрын
ፖስታቤት ምንም ክፍያ የለውም ክፍያው የሚከፈለው በቴሌብር ወይም በሌሎች የክፍያ አማራጮች ኦንላይን ነው ። ክፍያውን ከጨረስን በኋላ ደረሰኝ ይላክልናል በስልካችን ፤ በመቀጠል ካርዱ ፕሪንት ተደርጎ ሲዘጋጅ sms ከፖስታ ቤት ይላክልናል እሱን ብቻ አሳይተን እንዲሁም እኛን የሚገልጽ መታወቂያ አሳይተን መቀበል ነው።
@GuutaaGosaa-vr4de
@GuutaaGosaa-vr4de 2 ай бұрын
Thank you so much ♥️♥️♥️ ግን FAN ቁጥር ከያት ነው ምናገኘው
@user-sk7zr2dm1y
@user-sk7zr2dm1y Ай бұрын
stmezegeb ashara Stset newa
@user-oo5mm9gg1j
@user-oo5mm9gg1j Ай бұрын
እኔ ያለሁበት ቦታ 400 ብር እየተከፈለ ነው ፌር ነው ወይ
@DeritaTech
@DeritaTech Ай бұрын
ቴሌብር ወይም በሌላ የክፍያ አማራጭ ስንከፍል 343 ለመደበኛ ለአስቸኳይ ከሆነ 647 ብር አካባቢ ነው። ከዚው ውጪ እንዲከፍል ማንም አይገደድም።
@abukitkd7531
@abukitkd7531 3 ай бұрын
Ke Ethiopia wechi lale sew mende nw madreg yalebn
@DeritaTech
@DeritaTech 3 ай бұрын
ሰላም ፡ ከኢትዮጵያ ውጪ ያለ ሰው ፤ ምናልባት የሄዱት በቅርብ ክሆነ ና ከመሂድዎ በፊት ተመዝግበው ከሆነ እንዲሁም የፋይዳ ቁጥሩን ይሚያውቁት ከሆነ አሁን ካሉበት ለካርድ ፕሪንት ማዘዝ እንዲሁም ክፍያውንም መክፈል ይችላሉ። ነገር ግን ለፋዳ ካልተመዘግቡ ለወደ ፊት በኤምባሲው በኩል ውጪ ያሉ ና ዜኘታቸውን ላልቀይሩ ወይም የሌላ ህገር ዜግነት ላላገግኙ ሊጀመር ይችል ይሆናል። ዜግነት ለቀየሩ ግን ትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ነው የሚሰጠው እሱ አሁንም እየተሰጠ ነው።
@abukitkd7531
@abukitkd7531 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ እኔ አዎ ኢትዮጵያ እያለሁ ተመዝግቤያለሁ እና የፋይዳ ቁጥር አለኝ
@Abdlmejid1
@Abdlmejid1 2 ай бұрын
አረ bro በ national ID Binance account መክፈት ይቻላል ወይ please መልስልኝ ?
@DeritaTech
@DeritaTech 2 ай бұрын
ቢናንስ አካውንት ለመክፈት አይዲ ካርድ አፕሎድ እንድናደርግ የሚፈልጉ ከሆነ ካርዱን መውሰድ ይኖርብናል ፤ አሁንላይ ፖስታቤት አትም እየሰጠነው በ343 ብር ።
@Abdlmejid1
@Abdlmejid1 2 ай бұрын
@@DeritaTech እኔ ወራቤ ነው ያለውት ይቻላል ወይ
@DeritaTech
@DeritaTech 2 ай бұрын
@@Abdlmejid1 ካርዱን ለመውሰድ ከሆነ ቪዲዮው ላይ በሚታየው መልኩ አመልክተን መውሰድ እንችላለን ፤ ምናልባት ፎርሙን ስንሞላ ወራቤ የሚል ፖስታቤት ካላገኘን የሚቀርበውን ቦታ መምረጥ እንችላለን አፕላይ ለማድረግ ግን ከየትም እንችላለን።
@DawitGirma-mq5xf
@DawitGirma-mq5xf 2 ай бұрын
ቀጠሮ ወረቀት ጠፈቶብኛል እንዴት ማግኘት እችላለሁ ቀኑን አላቅም
@DeritaTech
@DeritaTech 2 ай бұрын
ቀጠሮ ወረቀት ? ካርዱን ለመውሰድ ተመዝግበው መጨረሻ ላይ የተሰጠው ሶፍት ኮፒ ከሆነ ፤ ብዙም ችግር የለውም ምክያቱም ካርዱ ሲደርስ ከፖስታ ቤት የሚላክ ሚሴጅ አለ እሱን አሳይተን ነው የምን ወስደው። ምናልባት ሃሳቡን ካልተረዳሁ ግልጽ ያርጉልኝ።
@YohanisYesuneh-e7t
@YohanisYesuneh-e7t 2 күн бұрын
Otp alek alagn eko bro😢
@DeritaTech
@DeritaTech Күн бұрын
OTP የሚላከው መጀመሪያ ለፋይዳ ስንመዘገብ በሰጠነው ስልክ ቁጥር ነው፤ምናልባት ሌላ ስልክ እያስባን ይሆን?
@IdosaAgesa
@IdosaAgesa Ай бұрын
አልያስ ቁጥሩን ከየት አገኛለሁ?
@DeritaTech
@DeritaTech Ай бұрын
ተለዋጭ ቁጥሩ National ID ከሚል ስልክ ቁጥር ወይም አድራሻ ከ ልዮ ቁጥሩ ጋር አብሮ የሚላክ ነው ።
@era-gz4zd
@era-gz4zd 3 ай бұрын
ቁጥሮች ደርሰዉኛል ማዉረድ ብቻ እንደት እችላለሁ ?? ህትመቱን ባለሁቤት ሀገር አሳትማለሁ
@Rewardcrypto
@Rewardcrypto Ай бұрын
le verification yihonal ende?
@asegidameka9164
@asegidameka9164 Ай бұрын
Aw yihonal
@kedirabdela1436
@kedirabdela1436 26 күн бұрын
እኔ national id ማሰራት እፈልጋለው ግን እንዴ ነው የማሰራውና ካርዱን ማገኘት የምችለው
@yosefasefaboom
@yosefasefaboom 20 күн бұрын
aliace number ket nw menametaw tady y kfelager lejoch
@DeritaTech
@DeritaTech 19 күн бұрын
ሰላም ፤ አሊያስ ነምበር ወይም የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥር ለፋይዳ ከተመዘግብን በኋላ ከፋይዳ ቁጥሩ ጋር አብሮ የሚላክ ነው ፤ ይህ ቁጥር በየትኛውም ቦታ ለተመዘገበ ሰው በተመሳሳይ መልኩ የሚላክ ነው።
@omarahmed44684
@omarahmed44684 2 ай бұрын
ኦንላይን ከተመዘገብኩ እና ሁሉንም ነገር በትክክል ካቀረብኩኝ የትም ሳልሄድ ወይም ምንም ገንዘብ ሳልከፍል ከወር በኋላ በቴሌቢር ብሄራዊ መታወቂያዬን መገኝት እጇለሎው
@sente443
@sente443 2 ай бұрын
ክፍያውን ከፍለን succes kalmetas men maderage aleben
@DeritaTech
@DeritaTech 2 ай бұрын
ክፍያውን ከፍለን ሰክሰስፉል ካላለ በተለይ ገንዘቡን ቆርጦ ከሆነ ፤ የፋይዳን ፕሮግራም ቢሮን ደውሎ ማናገሩ የተሻለ ነው፤ id.et/contact ላይ አድራሻቸው አለ ፤ ከቴሌብር መክፈላችንን የሚያሳይ ሚሴጅ ተልኮልን ከሆነ እሱን መያዝ ና የቴሌብር ሰዎችንም ማናገር ለምሳሌ ፡ የቴሌግራም ቻናላቸው ወይም ሌላ የማህበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ብንጠይቅ ቼክ ያደርጉልናል ። እናመሰግናለን!
@Mame-op9yc6ix2x
@Mame-op9yc6ix2x Ай бұрын
የተመዘግብኩበት ቁጥር ጠፍቱል እንድት ነው ማርግ ያለብኝ 😢😢😢😢
@DeritaTech
@DeritaTech Ай бұрын
የምዝገባ ቁጥሩ ከተጠፋ የተመዘግብንበት ቦታ ወይም ተቋም እንዲሁም የተመዘግብንበትን ቀን ማወቅ ይኖርብናል። id.et/help ላይ በመግባት ፎርሙን ሞልተን ከላክን የፋይዳ ቁጥራችንን እናገኛለን።
@user-yy1pb4sl5c
@user-yy1pb4sl5c 3 ай бұрын
አሻራ ሳንሰጥ መውሰድ እንችላለን ወንድሜ እንዳታልፈኝ 🙏
@DeritaTech
@DeritaTech 3 ай бұрын
የጣት አሻራ የሚያስፈልገው መጀመሪያ ምዝግባውን ስናደርግ ነው ፤ ከዚያበኋላ የፋይዳ ቁጥሩ ከተሰጠን አያስፈልግም።
@MeronGirma-zg8vr
@MeronGirma-zg8vr 26 күн бұрын
​@@DeritaTech wedm, ebakh mejemeria mezgeba stl yet nw ashara yemisetew?
@habeshatube4362
@habeshatube4362 11 күн бұрын
አሑን ግን አይሰራም
@DeritaTech
@DeritaTech 11 күн бұрын
ግዚያዊ ችግር ይመስለኛል ዛሬ እምቢ ብሏል ያስተካክሉታል ብዬ አስባለሁ።
@habtamudawit3970
@habtamudawit3970 Ай бұрын
የዐይን ጅግር ያላቼው ግን ስቴሙ አይሰራም ?
@Dani-do3up
@Dani-do3up 29 күн бұрын
message ላኩልኝ
@DeritaTech
@DeritaTech 29 күн бұрын
በጣም አሪፍ ፤ ከፖስታቤት ከሆነ ካርዱ ታትሟል ማለት ነው ፤ ሄደን መውሰድ ነው ፤ ሜሴጁን ይጠይቁናል እሱን አሳይተን መውሰድ።
@user-sd9go9if5j
@user-sd9go9if5j 3 ай бұрын
በትግራይ ክልል የለንስ ልናሰራ እንችላለን? ምንስ ቅድመ ዝግጅት ያስፈልጋል?
@DeritaTech
@DeritaTech 3 ай бұрын
አዎ ትችላላችሁ እዚያው id.et የሚለው ላይ በመግባት Register የሚለውን ከተጫን በኋላ Locations የሚል ይመጣል እሱን ስንጫን ቦታ ያስመርጠናል ለምሳሌ መቀሌ የሚለውን ስንመርጥ ምዝገባው በአንበሳ ባንክ እንደሚካሄድ ያሳያል ፤ ሌላም ቦታ ከመረጥን እንደዛው ልናገኝ እንችላለን ፤ አሁን ኢትዮ ቴሌኮምም ምዝገባውን ስለጀመረ በቅርቡ በአካባቢያችሁ ታገኙታላችሁ ፤ ለመመዝገብ ማንነታችንን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሚቀርበን ቦታ መመዝገብ እንችላለን።
@FirehiwotLema-jz3wn
@FirehiwotLema-jz3wn 2 ай бұрын
Yetmhrt bet metawqiya le mzgeba yhonal
@FirehiwotLema-jz3wn
@FirehiwotLema-jz3wn 2 ай бұрын
Eski ngeregn ?
@DeritaTech
@DeritaTech 2 ай бұрын
@@FirehiwotLema-jz3wn አዎ ይሆናል ፤ ማንኛውም እኛነታችንን የሚገልጽ ነገር ሁሉ ለምዝገባ ይሆናል።
@Seid-zx8sw
@Seid-zx8sw 3 ай бұрын
ቀየው ከተመዘገብኩምሴጅ አልደረሠኝም
@DeritaTech
@DeritaTech 3 ай бұрын
ሚሴጅ ካልደረስን id.et/help ላይ በመግባት ና ፎርሙን በመሙላት እንዲላክልን ማድረግ እንችላለን ወይም ቴሌብር ሱፕር አፕ ላይ ገብተንም እንዲላክልን ማድረግ እንችላለን ፤ ነገር ግን የምዝገባ ቁጥሩ ያስፈልገናል የምዝገባ ቁጥር ማለት ተመዝግበን ከጨረስን በኋላ የሚሰጠን ወረቀት ላይ ያለ ነው።
@user-mf6gf1ti3o
@user-mf6gf1ti3o 2 ай бұрын
Endza arega altelakelghem
@doit9895
@doit9895 Күн бұрын
አሁንም ይሰራል ወንድሜ
@DeritaTech
@DeritaTech Күн бұрын
አሁን ለጊዜው እየሰራ አይደለም የምናስተካክለው ነገር አለ አሉ
@doit9895
@doit9895 Күн бұрын
ሌላ አማራጭ copy alegn ኦርጅናሉን ለመውሰድ ነበር
@nat.vivver1336
@nat.vivver1336 2 ай бұрын
Addis abeba bicha new yalew harar magengat inchilalan inde
@DeritaTech
@DeritaTech 2 ай бұрын
ፍርሙን ሲሞሉ ፖስታቤት አድራሻ ሲያስመርጥ ለናንተ የሚቀርብ ቦታ ካለ ይቻላል።
@Deru-tube
@Deru-tube 14 күн бұрын
ለቃላቸው ታማኝ አይደሉም! ህትመቱን ባሉት ቀን አያደርሱም በቴሌ ብር ከፍዬ በ10 ቀን ውስጥ ይደርሳል ብለው ይኸው ወር ሊሞላው ነው! ይህ ሌብነት እንጂ ሌላ ምን ሊባል ይችላል!!!!!........
@DeritaTech
@DeritaTech 14 күн бұрын
አሁን ላይ ፈላጊው ስለበዛ ወረፋ ሆኖ ነው የዘገየው ሲደርስ ከፖስታቤት ቴክስት ይልካሉ ፤ ወር ቆይቶ ቴክስት የተላከለት ሰው አውቃለሁ ፤ በፊት በአንድ ሳምንት ደርሶም ያውቃል። እናመሰግናለን።
@sisman3202
@sisman3202 Ай бұрын
2030 አጀንዳ አሰፈፃሚወች '''
@Merhawi213
@Merhawi213 Ай бұрын
Endeza newa bro
@WoldeMichael-x2i
@WoldeMichael-x2i 20 күн бұрын
,
ብሔራዊ መታወቂያ ምንድን ነው?
29:44
Fana Television
Рет қаралды 26 М.
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 29 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
Prime Minister Dr. Abiy Ahmed's speech about Fayda Digital ID
11:27
National ID Ethiopia
Рет қаралды 91 М.
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Как удвоить напряжение? #электроника #умножитель
1:00
Hi Dev! – Электроника
Рет қаралды 1,1 МЛН
Better Than Smart Phones☠️🤯 | #trollface
0:11
Not Sanu Moments
Рет қаралды 18 МЛН
Nokia 3310 top
0:20
YT 𝒯𝒾𝓂𝓉𝒾𝓀
Рет қаралды 4,2 МЛН
Хакер взломал компьютер с USB кабеля. Кевин Митник.
0:58
Последний Оплот Безопасности
Рет қаралды 2,3 МЛН
Xiaomi SU-7 Max 2024 - Самый быстрый мобильник
32:11
Клубный сервис
Рет қаралды 551 М.
Какой ноутбук взять для учёбы? #msi #rtx4090 #laptop #юмор #игровой #apple #shorts
0:18