No video

የፋይዳ ቁጥርዎ አልተላከም?በቀላሉ ድጋሚ ማስላክ ይችላሉ|Download Digital ID in pdf|የፋይዳ ቁጥርዎን በቴሌ ብር|Fayda in Print form

  Рет қаралды 88,833

DeritaTech Solution

DeritaTech Solution

10 ай бұрын

ያፋይዳ ቁጥርዎ አልተላከም? በቀላሉ ድጋሚ ማስላክ ይችላሉ|የዲጂታል መታወቂያ ቁጥርዎን እንዴት ማግ ኘት ይችላሉ|How to view national ID on Telebirr|የፋይዳ ቁጥርዎን በቴሌ ብር|ዲጂታል መታወቂያ|Fayda ID SMS Resend|Ethiopian National Digital ID|Telebirr|Telebirr SuperApp|how to download national digital ID in pdf| How to request fayda ID in hard copy|ብሄራዊ የዲጂታል መታወቂያን በካርድ ማግኘት እንችላለን?|National ID|Forms of Fayda|የፋይዳ ልዩ ቁጥርን በራስ መላክ|Ethiopian Digital ID card- Ethiopian Digital ID Card-Identity for Development-ID4D|NID Principles|
In this Video we will show you How to Download Ethiopian National Digital ID in Pdf format with practical Demonstration. In Addition ,this video will guide users on how to resend their lost Fayda ID number. You may have a question that is it possible to get national Digital ID? if so, this video will have an answer for you , just watch till the end .
Follow Us :
Thank you!

Пікірлер: 204
@Herescued
@Herescued 8 ай бұрын
You r great! God bless you!!
@Steven.24
@Steven.24 9 ай бұрын
Thanks a lot. it's very useful information brother👍
@user-oy6yn9rm1q
@user-oy6yn9rm1q 2 ай бұрын
ምርጥ ሰው አመሰግናለሁ
@hirutyeshewaaynet671
@hirutyeshewaaynet671 10 ай бұрын
It is very clear !!!
@user-cj5mr2uz7h
@user-cj5mr2uz7h 2 ай бұрын
Thank you so much 🎉🎉🎉🎉
@FayselKemal
@FayselKemal Ай бұрын
Wow bro tnx
@SalasibWoldemichael
@SalasibWoldemichael 8 ай бұрын
ጠንኪስ ቢሮ
@meharaitmeharait9331
@meharaitmeharait9331 10 ай бұрын
አመሠግናለሁ!
@alieyob780
@alieyob780 7 ай бұрын
Thanks
@salidanbiwodesa1723
@salidanbiwodesa1723 Ай бұрын
I can't tnks bro very very very veeeeeeery tnks
@GetiyeBelay
@GetiyeBelay Ай бұрын
Yemilakilignin code sasgeba alikebel alegn( error ) eyale embi alegn . Posta bet erasu heje kifiya kefiye order mareg alchalkum, endet new print madreg yemichilew?
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 3 ай бұрын
ደስታ የሚገኝው በድህነት ነው (አዲስ ዘመን ግንቦት 2015 ዓ.ም)
@kix38
@kix38 7 ай бұрын
ketemezegebku 1 wer alefe gin fayda kuter almetam. tele birr lay gebeche registration number sasgeba demo yemezgeba kutru altegegnem new milew. please, min mareg alebegn?
@KuzeMane
@KuzeMane 2 ай бұрын
@making90BD
@making90BD 9 ай бұрын
is it used for tin numbre or for negdfekad
@ashenabashena4477
@ashenabashena4477 8 ай бұрын
ወረቀቱ ወይም Qrd ከጠፋስ pls Techegriyalew Temzigba Abyssinia Bank
@abebedemlew7959
@abebedemlew7959 8 ай бұрын
በሥንት ጊዜ ID be digital ይሠጣሉ online ከሞላን በኋላ። ማለቴ ID be Digital yisetunal pdf kederesen behal
@robelweldegebrial5314
@robelweldegebrial5314 Ай бұрын
how much time it takes from the registration day that i can have my number with a text?
@MetaKume
@MetaKume Ай бұрын
bakh ayseram jil
@DeritaTech
@DeritaTech Ай бұрын
ለመሆኑ መሳደብ ወንጀል ምሆኑን ያውቁ ይሆን ጌታዬ?
@zeky66
@zeky66 8 ай бұрын
ሰላም በካርድ መልኩ ስንጠይቅ ክፍያ አለው እንዴ?
@hiwotwoldu846
@hiwotwoldu846 3 ай бұрын
banku wreket alkobgnal beloYe mistr kutr yallsetew sews mn madreg yichlal
@user-fo7rq8sh2j
@user-fo7rq8sh2j Ай бұрын
thanks wendme ejgun techenqe neber messagu sitefabign fent
@TemamYasen-pc8en
@TemamYasen-pc8en 2 ай бұрын
Yfeda Qutr altlkalihim
@danaittewelde222
@danaittewelde222 7 ай бұрын
Gn cardu yet new yemisetew
@ashenabashena4477
@ashenabashena4477 8 ай бұрын
Registered no ከጠፋስ እንዴት ማግኘት ይቻላል
@hjj406
@hjj406 4 ай бұрын
How can i change adress information
@nitsuhalamirew5730
@nitsuhalamirew5730 3 ай бұрын
ye siem sehetet synor endate masitekakel yechalal
@teddymak209
@teddymak209 8 ай бұрын
Hello Tena yistelin Ene temezgebe kutre hulu be SMS telekolignal gin wanaw teyake ene print saladerg tekuamu aysetegnem woy?
@DeritaTech
@DeritaTech 8 ай бұрын
ሰላም ፤ ተቋሙ በካርድ ለሚፈልጉ በደንበኞች ጥያቄ መሰረት እንደሚሰጥ ተናግሯል ስለዚህ ፤ ጥያቄውን ለማቀረብ id.et ወይም id.gov.et ላይ በመግባት services የሚለው ስር credentials የሚለውን መርጠን ትንሽ ወደ ታች ወረድ ስንል Fayda ID card የሚለው ጋ request የሚለውን ተጭነን ፎርሙን በመሙላይ መላክ እንችላለን። እናመሰናለን።
@abdurahmanm3338
@abdurahmanm3338 9 ай бұрын
Regestration number teftobeg nbre endat ladrge
@user-hx4wc8yn7n
@user-hx4wc8yn7n 6 ай бұрын
❤❤
@EOT_React2
@EOT_React2 9 ай бұрын
ለመመዝገብ
@mehedihussein9019
@mehedihussein9019 6 ай бұрын
wereqetu tefabgn lyu qutrm algebalgnm 5 wer honegn mn larg peace
@nuramussa
@nuramussa 3 ай бұрын
Ye name & birth date shtet kale mn nargalen
@ben23ize
@ben23ize 8 ай бұрын
ቴሌ ብር ላይ ገብቼ ሳየው ፉይዳ Digital copy የሚል ፁሁፍ ከስር አለው ፕሪንት አርጌው ባንክ ስሄድ አላስተናግድ አሉኝ ምክንያታቸው ደሞ Digital copy ይላል አሉኝ ሌላ መንገድ አለው ፕሪንት ሲደረግ copy የሚለው አብሮ እንዳይወጣ
@DeritaTech
@DeritaTech 8 ай бұрын
አይ ፕሪንት አድርጎ መሄድ ሳይሆን ለወደፊት ባንኮችህም ይሁኑ ሌሎች አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ከብሄራዊ መታወቂያ ቢሮ ግር በሚያደርጉት ስምምነት የፋይዳቁጥራችንን በመጠየቅ ና በሚሰጣቸው አክሰስ በማረጋገጥ ነው ሊቀበሉን የሚችሉት ወይም ደግሞ በካርድ ታትሞ እንዲሰጠን በማመልከት እንደመደበኛ መታወቂያ ልንጠቀመው እንችላለን።
@TewodrosTedy-iz6st
@TewodrosTedy-iz6st Ай бұрын
የተሳሳም በምን መንገድ ይስተካከላል
@FayselKemal
@FayselKemal Ай бұрын
Ere be telebirr smokrew ye mzgeba kutru altegegnem ylal mn larg bro🙏
@DeritaTech
@DeritaTech Ай бұрын
ሰላም ፤ የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥሩን አስገብተው ይሞክሩት ፤ ምናልባት የጎደለው ቁጥር ካለ
@sitramehedi4148
@sitramehedi4148 7 ай бұрын
FIN metalgn gn telebirr lay sgeba not found ylegnal
@DeritaTech
@DeritaTech 7 ай бұрын
ምናልባት ለቴሌ ብር ያስመዘገቡት ቁጥር በስምዎ ካልሆነ ወይም የገቡበት ቴሌብር አካውንት የሌላ ሰው ከሆነ ፤ ሙሉ የኛን መረጃ እንዲያሳየን የገባንበት ቴሌ ብር የራሳችን መሆን አለበት
@RiyadAbrahim-fu9kh
@RiyadAbrahim-fu9kh 3 ай бұрын
#my opt not sent me.
@mesfinAlemu23
@mesfinAlemu23 2 ай бұрын
How much days it takes to get the OTP? the registration Number is to long i can't login with Tele-birr? Please it will be helpful explain pls?
@DeritaTech
@DeritaTech 2 ай бұрын
OTP will be sent immediately , to login with telebirr your fayda number is required.The registration number is only needed if forget your fayda number to resend it.
@FerahiwotTekeste
@FerahiwotTekeste 22 күн бұрын
አኔግ ስልኬ መጨረሻው አምሳራትነው ግንሲምላ አምሳአንድተሞላ በስተት ምንማረግእችላለው
@millionyilma1973
@millionyilma1973 4 ай бұрын
I got my OTP NUMBER after 20 days and still doesn't send me the pdf format ID it says your pdf is being prepared.....
@DeritaTech
@DeritaTech 4 ай бұрын
20 days seems too early, could you please try to get the ecopy from telebirr super app , the telebirr should be registered with your number.If it still does not work , you can contact them using the contact details available at id.et/contactus Thank you!
@omarahmed44684
@omarahmed44684 8 ай бұрын
When i get my national id in tellebir app can i printed in printing instead of going to the real offece getting the physical card
@DeritaTech
@DeritaTech 8 ай бұрын
I am not sure whether it is legal or not but some persons are printing it at stationary in card , but I advise applying online for getting the physical card.until then , the best option is to the electronic version as long as you have your Fayda number it is equally acceptable as the physical card. Thank you!
@omarahmed44684
@omarahmed44684 8 ай бұрын
@@DeritaTech it's for online verification so I guess print is also OK
@GetiyeBelay
@GetiyeBelay Ай бұрын
Fin could not be found ! yilal
@gezegeze6045
@gezegeze6045 8 ай бұрын
የኢትዮ ህዝብ ምን ያህሉ ይህ አክሰስ አለው የህዝብ እውቀት ያላገናዘበ ጉዳይ ይመስለኛል
@ErmiG-q3i
@ErmiG-q3i 29 күн бұрын
Ere yalmetalns kene metawekiyawn alwesedkum eskezare Almetam Eko 1 wer honew ere please 🙏🏻
@DeritaTech
@DeritaTech 29 күн бұрын
ሰላም፤ ያልመጣው ምንድን ነው? ከተመዘግብን በኋላ የፋይዳ ቁጥሩ ያልተላከ ከሆነ ፤ በቀላሉ id.et/help ላይ በመግባት በቀላሉ ማስላክ እንችላለን። ለካርድ አመልክተን ካርዱ ከዘገየ ፤ በወቅቱ ፎርሙን ስንሞላ ክፍያው በትትክል ያልተከፈለ ከሆነ ፤ አንዳንዴ ክፍያውን ለመክፈል ቁጥሩን ካስገባን በኋላ በትለያየ ምክንያት ሊቋረጥ ይችላል። እንደዚህ ከሆነ ፕሮሰሱ አላለቀም ማለት ነው። በ9779 ወይም id.et/contact በተቀመጠው ስልክ ደውለው ያናግሩ።
@GetiyeBelay
@GetiyeBelay Ай бұрын
Fin could not be found !
@user-ri4ec2yw1p
@user-ri4ec2yw1p 5 ай бұрын
እናመሠግናለን ብሮ: ግን በሌላ ሠው ስልክ ለማውረድ ምን ማድረግ አለብን? ለሌሎች ለማውርድ ለስራ ፈልጌ ነው?
@DeritaTech
@DeritaTech 5 ай бұрын
ሰላም አሁን ላይ ለፋይዳ ባስመዘገብነው ስልክ ነው ቴሌ ብር ላይ መግባት ያለብን ፤ ስልክ ቁጥሩ ለቴሌ ብር ካልተመዘገበ ምንም ወጪ ስለሌለው እንዲሁም ካለንበት ቦታ የቴሌ ብር ሱፐር አፕን በመጠቀም የቴሌብር አካውንት መክፈት ስለምንችል መመዝገቡ ና ካዚያ በሱ ሎግ ኢን ማድረግ የተሻለ የተሻለ ነው። እናመሰግናለን።
@AbidulFeta
@AbidulFeta 11 күн бұрын
enamsgnaln
@devaking3571
@devaking3571 7 ай бұрын
ወንድም የኔ ጥያቄ ምን መሰለህ ሚሴጅ ተልኮልኛል ግን ቴሌ ብር ላይ ገብቼ ለማየት ስፈልግ ያስመዘገብኩት ስልክ ቁጥር የወንድሜ ነዉ እና እኔ ደግሞ በሌላ ቁጥር ቴሌብር እጠቀማለዉ እና ቴሌ ብር አፕ ላይ ብሞክር ይከፍትልኛል? ከከፈተ በኋላስ በ pdf አዉርጄ ሀርድ ኮፒ ባደርገዉ አገልግሎት ላይ ይዉላል አይደል?🤔
@TringoUae
@TringoUae 6 ай бұрын
ወንድሜ ይህ እኮ የ666 ኮድነው በንድም ስልክ አንተ ልትጠቀም ማነን ነው እምትሸውድ ይቅርብህ መመዝገብህ እራሱ ስተት ነው ሰውየው እኮ ሽጦናል በለህበት የፈለጉት ያረጉሀል ኮድህ ሲስተሙ ውስጥ ገብተሀል
@user-mt3ep4qi2p
@user-mt3ep4qi2p 8 ай бұрын
በ ቴሌብር ሚስጥር ቁጥር ፅፌ ስልክ የምዝገባ ቀጥሩ አልተገኘም ይለኛል በ sms አልተላከልኝም ምን ላድርግ ወንድሜ? መልስ እጠብቃለሁ
@DeritaTech
@DeritaTech 5 ай бұрын
ሰላም፤ የምዝገባ ቁጥሩን አስገብተው ሲሞክሩ የምዝገባ ቁጥሩ አልተገኘም ካለ ፤ ትክክል መሆኑን ያረጋግጡ፤ ቁጥሩ ትክክል ሆኖ የፋይዳ ቁጥሩን እስካሁን ካላገኙት ና መመዝገብዎን እርግጠኛ ከሆኑ ፤ ምዘገባውን ያከናወኑበት ተቋም ቢያናግሩ ፤ የነሱን ምላሽ ሰምተው ለውጥ ከሌለው id.et ወይም id.gov.et ላይ ከግቡ በኋላ contact us የሚል ገጽ አለ እዚያ ላይ ባስቀመጡት ኢሜይል ና ስልክ የዲጂታል አይ ዲ ፕሮግራም ቢሮን ጉዳዮን አስረድተው መረጃ ቢጠይቁ መልስ ሊያገኙ ይችላሉ። እናመሰግናላን!
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 3 ай бұрын
እስኬወንድሜ የምታውቀው መረጃ ካለህ የእኔ ቁጥርሩ ሁሉም ገብቶልኛል ግን ኢንተርኔት ቤት ሂጀ ላወጣ ስጠይቅ በዜህ ቁጥር አልተመዘገቡም እያለ እቤ አለኝ እባክህ የምታውቀው ካለህ መላውን ንገረኝ ደግሜ ልሙላ ብላቸው አሻራ ይይዝሀል አሉኝ ምን ይሻለኛል ወንድሜ
@DeritaTech
@DeritaTech 3 ай бұрын
​@@getahunteshome1470 ሰላም አንዴ ከተመዘግቡ ድጋሜ መመዝገብ አያስፈልግም ማድረግ ያለብን ነገር ፤ የምዝገባ ቁጥሩ በእጃችን ካለ / ማለትም ከተመዘግብን በኋላ መጨረሻ ላይ የሰጡን ትንሽ ወረቀት አለ እሱ ላይ የምዝገባ ቁጥር የሚለውን በመጠቀም ና ቴሌብር ላይ በመግባት የፋይዳ ቁጥሩ እንዲላክልን ማድረግ እንችላለን፡ ይህ ካልሆነ ደግሞ id.et/help ላይ በመግባት ና ፎርሙን በመሙላት የፋይዳ ቁጥሩ ድጋሚ እንዲሰጠን ማድረግ እንችላለን። id.et/help ፎርሙን ስንሞላ ሙሉ ስማችንን ና ለፋዳ ስንመዘገብ ያስገባነውን ስልክ ቁጥር መስጠት ይኖርብናል። የፋይዳ ቁጥሩን ካገኙ በኋላ አሁን ላይ ፖስታቤት በመጠነኛ ክፍያ በካርድ ፕሪንት አድርጎ እየሰጠ ይገኛል እዚያ ብንሞክር የተሻለ ነው። እናመሰግናለን!
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 3 ай бұрын
@@DeritaTech ወንድሜ ያላስሞከርኩት የለም እቤ ብሎ ቀረ አሁን ልትረዳኝ ትችል ከሆነ የት ቦታ መሄድ እዳለብኝ አመልክተኝ። ወይም ስልክህን አስቀምጥልኝ እና ያለውን ነገር ላውራህ ወንድሜ
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 3 ай бұрын
@@DeritaTech ወንድሜ ያላስሞከርኩት የለም እቤ ብሎ ቀረ አሁን ልትረዳኝ ትችል ከሆነ የት ቦታ መሄድ እዳለብኝ አመልክተኝ። ወይም ስልክህን አስቀምጥልኝ እና ያለውን ነገር ላውራህ ወንድሜ
@adisutesfahun4575
@adisutesfahun4575 5 ай бұрын
ስም ለመቀየርስ
@user-zg8nj7hg3x
@user-zg8nj7hg3x 5 ай бұрын
Telebirr eyesera aydelem
@user-bk5xz2fx9r
@user-bk5xz2fx9r 5 ай бұрын
ተመዝግቤ ፋይዳ ተልኮልኝ ነበር ግን ያን ስም ካርድ መሰጁ save ሳላረገው ጠፋብኝ አጋጣሚ ሁኖ ደሞ የተመዘገብኩበት ወረቀትም ስለ ጠፋብኝ የምዝገባ ቁጥሬንም ላገኘው አልቻልኩም ምን ማረግ አለብኝ
@DeritaTech
@DeritaTech 5 ай бұрын
ሰላም፤ የምዝገባ ቁጥሩን ከረሱት እንዲሁም የፋይዳ ቁጥሩም ከሌሎት ፤ ምዘገባውን ያከናወኑበት ተቋም ቢያናግሩ ፤ የነሱን ምላሽ ሰምተው ለውጥ ከሌለው id.et ወይም id.gov.et ላይ ከገቡ በኋላ contact us የሚል ገጽ አለ እዚያ ላይ ባስቀመጡት ኢሜይል ና ስልክ የዲጂታል አይ ዲ ፕሮግራም ቢሮን ጉዳዮን አስረድተው መረጃ ቢጠይቁ መልስ ሊያገኙ ይችላሉ። እናመሰግናለን!
@SekrySereky
@SekrySereky 5 ай бұрын
ከተመዘገብኩ 7ወር ሆኖኛል እስካሁን መለያ ቁጥር አልተላከልኝም የተመዘገብኩበትስልክ ቁጥር በኔአልነበረምነበርየወጣው ምን አልባትከዚህጋርይያያዝይሆን
@DeritaTech
@DeritaTech 4 ай бұрын
ከተመዘገብንበት ስልክ ቁጥር ጋር የተያያዘ አይደለም ፤ የፋዳ ቁጥሩ ካልተላከልን ቴሌብር ሱፐር አፕ ላይ በመግባት ፋይዳ የሚለውን በመምረጥ ና ስንመዘገብ የተሰጠን ወረቀት ላይ ያለውን የምዝገባ ቁጥር በማስገባት ሊላክልን ይችላል። እዚህ ላይ ግን ቴሌ ብሩ በስማችን ካልሆነ ላይሰራልን ይችላል። ይህን መንገድ ሞክረን ካልሰራልን id.gov.et/help ላይ በመግባት ና የተቀመጠውን ፎርም በመሙላት ሊላክልን ይችላል። በተጨማሪም id.gov.et/contact ላይ በመግባት በስልክ ወይም በኢሜይል መረጃ መጠየቀ ይቻላል። እናመሰግናለን!
@BelayKidane12
@BelayKidane12 6 күн бұрын
Yemezgeb kutru tikikl aydelem alegn ene tikikl new yasgebahut scan demo ayaregm
@DeritaTech
@DeritaTech 6 күн бұрын
የተመዘግቡበትን ቦታ ወይም ምዝገባ ጣቢያ ና ቀኑን የሚያስታውሱ ከሆነ እሱን በመጠቀም ድጋሚ ማስላክ ይችላሉ።
@ZewduBisrat
@ZewduBisrat 2 ай бұрын
Yetesasate ayestekakelem wey
@ChernetHabtamu
@ChernetHabtamu 5 күн бұрын
orginal yet yegegnal
@alazartamiru9400
@alazartamiru9400 18 күн бұрын
ቁጥሩም ወረቀቱም ጠፍቶብኛል ተመዝግቤ ነበር
@ZewduBisrat
@ZewduBisrat 2 ай бұрын
Ebakachu yetesasate seme endet new yemistekakelew??????
@DeritaTech
@DeritaTech 2 ай бұрын
አሁን ላይ መረጃ ማስተካከል አተጀመረም ለወደፊት ግን ይቻላል።
@BelayZeru
@BelayZeru Ай бұрын
Lemin photow be tikur hone
@user-om3hz7ug3b
@user-om3hz7ug3b 6 ай бұрын
hfin could not be found yelegnal telebirr lay
@DeritaTech
@DeritaTech 6 ай бұрын
ሰላም ቴሌ ብሩ በስምዎ የተመዘገበ መሆን አለበት ምናልባት ለዚያ ከሆነ ቼክ ያድርጉ።
@saint_supreme
@saint_supreme 9 ай бұрын
Hi! my name is spelled wrong on the ID how do i correct it.
@DeritaTech
@DeritaTech 9 ай бұрын
You can correct any Demographic mistake on your digital ID , but they may require a supporting document , you can contact them via Phone: +251 113 720 006 Email:info@id.gov.et Thank you!
@tewodrostilahun-jw5gj
@tewodrostilahun-jw5gj 10 ай бұрын
በካርድ ለማግኘት ካዘዝኩኝ በውሀላ በስንት ጊዜ ውስጥ ይደርሳል? ምን ያክልስ ያስከፍላሉ
@DeritaTech
@DeritaTech 10 ай бұрын
ሰላም፤ ስለ ክፍያው መረጃ ባይኖረኝም መታወቂያው ግን እስክ ሶስት ወር ሊደርስ እንደሚችል ይነገራል። thank you!
@user-mj3qy7zd1i
@user-mj3qy7zd1i 5 ай бұрын
Can I use this Digital ID for requesting passport
@DeritaTech
@DeritaTech 5 ай бұрын
For now , I don't think so because they are currently requesting Kebele ID ,may be in the near future it will be used for this and other services. Thank you!
@leaftif
@leaftif Ай бұрын
ብሔራዊ መታወቂያ ላይ ስህተት ቢፈጠር እንዴት ማስተካከል ይቻላል ።
@DeritaTech
@DeritaTech Ай бұрын
አሁን ላይ የመረጃ ስህተት ማስተካከል አልተጀመረም ለወደፊት ግን ማስተካከል ይቻላል።
@dirshayeanteneh2448
@dirshayeanteneh2448 4 ай бұрын
Wereketu ketefabns bro
@DeritaTech
@DeritaTech 4 ай бұрын
ሰላም የምዝገባ ወረቀቱ ከጠፋብን id.et/help ና ፎርሙን ሞልተን መጠየቅ እንችላለን ወይም id.et/contactus የሚለው ፔጅ ላይ በመግባት ና በስልክ ወይም በኢሜይል ጥያቄያችንን ብናቀርብ ምላሽ ልናገኝ እንችላለን።
@DawitGirma-mq5xf
@DawitGirma-mq5xf 2 ай бұрын
ቀጠሮ ወረቀት ጠፍቶብኝ ነበር እንዴት ማወቅ እች😂
@danielmicheal720
@danielmicheal720 8 ай бұрын
hard copy lemaggnet Registration id bemilew lay yetgnawn kutr new mnasgebaw
@DeritaTech
@DeritaTech 8 ай бұрын
Registration ID ማለት ስንመዘገብ የተሰጠን ወረቀት ላይ ከላይ ያለው የምዝገባ ቁጥር የሚለው ነው እሱን ነው የምናስገባው።
@danielmicheal720
@danielmicheal720 8 ай бұрын
@@DeritaTech huu esuma teftwal
@merfetube2095
@merfetube2095 8 ай бұрын
ከተመዘገብን ከስንት ቀን በኋላ ነው ኮዱ የሚላከው?
@EllaEliyas
@EllaEliyas 5 ай бұрын
3
@AlayuZewudu-xj1lj
@AlayuZewudu-xj1lj 2 ай бұрын
Fayda kutru telkolgn neber gn ahun teftobgnal siketel wereketum yelegnm pls dgame endilak mn ladreg
@DeritaTech
@DeritaTech 2 ай бұрын
የፋይዳ ቁጥሩ ድጋሚ እንዲላክ የምዝገባ ቁጥሩ ማለትም ከተመዘገብን በኋላ መጨረሻ ላይ የሰጡን ወረቀት ላይ የለው ረጅም ቁጥር ያስፈልጋል ፤ እሱ ጠፍቶብ ከሆነ id.et/contact ላይ በመግባት በአስቀመጡት አድራሻ በስልክ ወይም በኢሜይል ማናገር ይቻላል። ቁጥሩን ካገኘነው ግን id.et/help ላይ በመግባት ና ፎርሙን በመሙላት ማስላክ ይቻላል።
@user-fy8nu7ns3d
@user-fy8nu7ns3d 4 ай бұрын
በግል ሥልካችን(ሢም) የሌላን ሠው id ማውረድ እንችላለን ወይ?
@DeritaTech
@DeritaTech 4 ай бұрын
ከቴሌ ብር ላይ የአይዲ መረጃ ለማየት ከሆነ ቴሌ ብሩ በስማችን የተከፈተ መሆን አለበት ያ ማለት ስልክ ቁጥሩም በኛመሆን አለበት ፣ ነገር ግን ለፋይዳ ለመዝገብ ና የፋይዳ ቁጥር ለመውሰድ ብቻ ከሆነ አሁን ላይ እንደዛ አይነት ክልከላ የልም። በካርድ መውሰድም ከፈለግን ስንመዘገብ ያስገባነውን ቁጥር በመጥቀስ የሚከፈለውን ከፍለን መውሰድ እንችላለን። እናመሰግናለን።
@teferikassu4838
@teferikassu4838 Ай бұрын
Besihetet silk kutren kiyere neber yesetehut endet new mistekakelew
@DeritaTech
@DeritaTech Ай бұрын
አሁን መረጃ ማስተካከል አልተጀመረም ፤ ለወደፊት ግን ይቻላል
@meseretbarke9195
@meseretbarke9195 2 ай бұрын
ክፍያውን በቴሌ ብር ከፍዬ አንድ ወር ሆነኘ ግን መሴጅ አልተላከልኝም
@DeritaTech
@DeritaTech 2 ай бұрын
የከፈሉት ካርዱን ለመውሰድ ከሆነ ይሄን ያህል አይቆይም ፤ አሁን ላይ ያለውን ሁኔታ ባላውቅም ከአንድ ወር በፊት ገደማ ቢበዛ 10 ቀን ቢቆይ ነው እዚያው ላይ ፎርሙን ሰንሞላ መውሰጃ ቀኑን ይገምትልናል። ፎርሙን ሞልተው ክፍያውን እንደ ፈጸሙ በስኬት መጠናቀቁን የሚያሳይ success የሚል ካሳየ በኋላ የክፍያ አረጋገጫ መስጠት ነበረበት ፤ ምናልባት ችግር ካለ 9779 ወይም 0113720006 ላይ ደውለው ይጠይቁ ወይም እዚህ አድራሻ ላይ በመግባት card-order.fayda.et/track-order ጥያቄዎ ምን ላይ እንደ ደረሰ ላማወቅ የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥሮን አስገብተው ይሞክሩ። እናመሰግናለን!
@adisutesfahun4575
@adisutesfahun4575 5 ай бұрын
የተሳሳተ ስም ለመቀየርስ
@MazukaTube
@MazukaTube 8 ай бұрын
belela sew tele birr account mayet enchilalen ?
@DeritaTech
@DeritaTech 8 ай бұрын
belela sew telebirr account mayet aychalem , lemayet binmokirm mulu mereja aysexenim
@cryptohunter333
@cryptohunter333 4 ай бұрын
My birthdate on my id is wrong how can I update it
@DeritaTech
@DeritaTech 4 ай бұрын
You can update your demographic information after registration , but currently this service is not started. You may contact them via email or phone available at id.gov.et/contact Thank you!
@dawitgelahun6013
@dawitgelahun6013 Ай бұрын
Be wifi yiseral fyda?
@DeritaTech
@DeritaTech Ай бұрын
Awo Yiseral በማንኛውም ኮኔክሽን ይሰራል!
@user-zg8nj7hg3x
@user-zg8nj7hg3x 5 ай бұрын
Temesgen from mk Tele-birr yalew national id zin blo load eyaderege new eyesera aydelem
@DeritaTech
@DeritaTech 5 ай бұрын
ቴሌ ብሩ በስማችን የተመዘገበ ካልሆነ አይሰራም ፤ ማለትም ለፋይዳ ባስመዘገብነው ስልክቁጥር ነው ቴሌ ብር ላይ መግባት ያለብን። እናመሰግናለን!
@user-zg8nj7hg3x
@user-zg8nj7hg3x 5 ай бұрын
@@DeritaTech sertolgnal thanks demo iPhone slk yelew telebirr eyesera aydelem support milewun service sdewul ayenestum
@DeritaTech
@DeritaTech 5 ай бұрын
126 lay Sms madreg yichalal ፣ እዚያ ላይ የተቸገርነውን ነገር ብንገልጽ ይመልሳሉ ፣ በዚያም ምላሽ ካልተገኘ 8994 ላይ ቴክስት ይላኩ ና የተቸገሩትን ነገር ያስረዱ።
@Scenterproduction-ff1cf
@Scenterproduction-ff1cf 5 ай бұрын
How take physical id or orginal id
@DeritaTech
@DeritaTech 4 ай бұрын
you can take physical ID card from Main Post office after payment of the specified amount. Before requesting for Fayda card print first you need to make sure that you have received the Fayda number. for details check id.et/cardprint Thank you!
@abadihaile123
@abadihaile123 2 ай бұрын
ከተመዘገቡኩ ጥቅምት 2016 ነው ግንምንም መልእክት ኣልደረሰሽኝ
@DeritaTech
@DeritaTech 2 ай бұрын
ሰላም ፡ የምዝገባ ቁጥሩ ማለትም ተመዝግበን እንደጨረስን የሚሰጠን ወረቀት ላይ ያለው ረጅም ቁጥር ካለ id.et/help ላይ በመግባት ያልውን ፎርም በመሙላት ድጋሚ ማስላክ ይችላሉ ። አልያም በ9779 ወይም id.et/contact ላይ የተቀመጠውን ስልክ ወይም ኢሜይል በመጠቀም መረጃ መጠየቅ ይቻላል። ምናልባት ግን ሚሴጁ ሲላክ አላስተዋልነው እንዳይሆን National ID በሚል የተላከ መልዕክት ካለ ስልካችን ላይ ብናይ ስልክም ቀይረን ከሆነ የበፊቱ ስልክ ላይ ያለውን ሚሴጅ ብናይ ። እናመሰግናለን!
@Amany_tech
@Amany_tech Ай бұрын
ሰላም ቸርነት እባላለው የ digital id ክፍያ ከፍፀምኩ payment successful ሲለኝ መብራት ጠፋአች መቼ እንደሚደርስ አላየሁትም ፡እባክሽ፡
@DeritaTech
@DeritaTech Ай бұрын
ሰላም ፔይመንት ሰክሰስፉል ካለ ክፍያው ተጠናቋል ማለት ነው ስለዚህ ፤ ካርዱ ታትሞ እንደተዘጋጀ ከፖስታቤት ኤስ ኤም ኤስ ይላክልናል እሱን ይዘን ነው ካርዱን የምንወስደው።
@user-xo4dc3bf1r
@user-xo4dc3bf1r 4 ай бұрын
kutru ketelakelgn behuala mndnew yemadergewu? ebakh
@DeritaTech
@DeritaTech 4 ай бұрын
ሰላም ፤ ቁጥሩን ከተቀበልን ብኋላ ለጊዜው በሱ አገልግሎት መስጠት ስላልተጅመረ እንይዘዋለን ፤ ከጥቂት ጊዜ በኋላ በባንኮች እንዲሁም በሌሎች የፋይናንስ ተቋማት አገልግሎት ለማግኘት ያገለግላል ያኔ እንደ መታወቂያ ልንጠቀምበት እንችላለን። ይህን የፋይዳ ቁጥር ዋናው ፖስታቤት በመሄድ አስፈላጊውን ክፍያከፍለን በመታወቂያ መልክ ለናገኘው እንችላለን። እናመሰግናለን!
@semagibato9806
@semagibato9806 8 ай бұрын
message saylak ena demo wereketu bitefas endet new maslak yemichalew
@DeritaTech
@DeritaTech 8 ай бұрын
ሚሴጁም ካልተላከ ና ሬጂስተር ያደረግንበት ወረቀትም ከጠፋ ቢሯቸውን ማናገር ይኖርብናል ፤ ያንን ለማድረግ id.et ወይም id.gov.et የሚለው site ላይ contacts የሚለው ውስጥ ስልክ ና email ስላለ እሱን በመጠቀም ብናናግር መፍትሄ ልናገኝ እንችላለን።
@semagibato9806
@semagibato9806 8 ай бұрын
Thanks, that helps me a lot. your engagement is exiting. @@DeritaTech
@AbdurehimShifa-jv2tt
@AbdurehimShifa-jv2tt Ай бұрын
በሳፋሪኮም ቁጥር ተመዝግቤ ሚሴጅ አልመጣልኝም ምን ማረግ አለብኝ?
@DeritaTech
@DeritaTech Ай бұрын
id.et/help ላይ በመግባት ና ፎርሙን በመሙላት ድጋሚ ማስላክ እንችላለን ። ነገር ግን የምዝገባ ቁጥሩን ወይም የተመዘግብንበት ቦታ እና ቀኑን ማወቅ ያስፈልገናል።
@emeshawdemeke7452
@emeshawdemeke7452 20 күн бұрын
የ ስም ስህተት ማስተካከል ይቻላል? ከምዝገባ በኋላ
@DeritaTech
@DeritaTech 20 күн бұрын
አሁን ላይ አገልግሎቱ ባይጀመርም ለወደፊት ግን ይቻላል።
@yamrotmekonnen7297
@yamrotmekonnen7297 Ай бұрын
የተሳሳተ የትውልድ መረጃ እንዴት መስተካከል ይችላል
@DeritaTech
@DeritaTech 29 күн бұрын
ሰላም ፤ ለ ወደፊት ማንኛውንም መረጃ ማስተካከል እንችላለን ፤ ነገር ግን አሁን ላይ መረጃ ማስተካከል አልተጀመረም ለወደፊት ሲጀምሩ ወዲያው የምናሳውቅ ይሆናል። እናመሰግናለን!
@HenokMekuria-jo3ri
@HenokMekuria-jo3ri 4 ай бұрын
Wondime telebri gebiche National id yemilewu app alikefitim aleji
@DeritaTech
@DeritaTech 4 ай бұрын
ምን ይላል? ፋይዳ ይሚለውን ከክፈትን ብኋላ በቴሌ ብር ይግቡ የሚለውን እንጫናለን። የሚሰጠው ኢረር ሚሴጅ ካለ እሱን ይላኩልን።
@HenokMekuria-jo3ri
@HenokMekuria-jo3ri 4 ай бұрын
National id yemilewun irasu sinekawu ayikefitim
@DeritaTech
@DeritaTech 4 ай бұрын
@@HenokMekuria-jo3ri ምን አልባት አፑን ቅይረው ይሞክሩት ወይም አፕዴት ያድርጉት
@JabezIntertament
@JabezIntertament 9 ай бұрын
I lost my phone 😢I can't gey fid num also the paper Could you help me please to ...get the number
@DeritaTech
@DeritaTech 9 ай бұрын
please contact the office via you can contact them via Phone: +251 113 720 006 Email:info@id.gov.et I hope they will give you a solution. Thank you!
@Yonylove5057
@Yonylove5057 3 ай бұрын
የሞላውት ስልክ የተለዬ ከሆነ ምን ማድረግ አለብኝ
@DeritaTech
@DeritaTech 3 ай бұрын
የሞላነውን ስልክ ወይም ሌላ መረጃ ማስተካከል ከፈለግን እንችላለን ነገር ግን አሁን ላይ አገልግሎቱ አልተጀመረም ፤ ለወደፊት እንደሚጀመረ ተገልጿል።
@webayewgezahegn4463
@webayewgezahegn4463 4 ай бұрын
Driving license mewtat enchlalen
@DeritaTech
@DeritaTech 4 ай бұрын
ሰላም ፡ ይህ መታወቂያ አዋጁ እንደሚለው ከሆነ ለሁሉም አገልግሎት እንደ ማንኛውም መታወቂያ ሊያገለግል እንደሚችል ይናገራል ነገር ግን አሁን ላይ ብዙም ተፈጻሚ አልሆነም ፤ ነገር ግን መሞከሩ ስለማይከፋ በዚህ መታወቂያ አገልግሎት ለማግኘት በአሁኑ ሰአት በሁሉም አገልግሎት ሰጪ እንዲሁም የንግድ ተቋማት ቁጥሩን ተቀብለው ማንነታችንን ኦንላይን ለማረጋገጥ አንዳንድ አስፈላጊ ሁኔታዎች ስላልተመቻቹ ዋናው ፖስታቤት ሄደን በመታወቂያ መልኩ ፕሪንት አድርገን መያዝ በካርድ ብን ይዘው ጥሩ ነው።
@user-gk1jw6zv4m
@user-gk1jw6zv4m 6 ай бұрын
ተቋሙ መታወቂያውን እሰኪሰጠኝ ድረስ በራሴ አሳትሜ መጠቀም እችላለው?
@abolduka6254
@abolduka6254 6 ай бұрын
Awo
@habtehunde12
@habtehunde12 Ай бұрын
ምንም አይታይም
@user-oy6yn9rm1q
@user-oy6yn9rm1q 2 ай бұрын
የፊደል ስህተት ተፈጥሮብኛል እንዴትጽማስተካከል ይቻላል?
@DeritaTech
@DeritaTech 2 ай бұрын
የመረጃ ስህተት ማስተካከል አሁን ላይ አልተጀመረም ለወደፊት ግን ይቻላል ብለዋል።
@TarikuKebede-ct8qx
@TarikuKebede-ct8qx 3 ай бұрын
122
@tewodrosberi7633
@tewodrosberi7633 3 ай бұрын
ቴሌብር app የሌላቸው ሰዎችንስ መርዳት እንዴት እንችላለን?
@DeritaTech
@DeritaTech 3 ай бұрын
የፋይዳ መተግበሪያ ያለውና ለጊዜው የሚሰራው ከቴሌብር ሱፐር አፕ ላይ ነው ስለዚህ ሱፕራፑን መጠቀም አለብን።
@DegefaDaniel
@DegefaDaniel 2 ай бұрын
ከተመዘገቡት አቆይተዋል ግን መለያ ቁጥር አልተላከም
@DeritaTech
@DeritaTech 2 ай бұрын
ሰላም ፡ የምዝገባ ቁጥሩ ማለትም ተመዝግበን እንደጨረስን የሚሰጠን ወረቀት ላይ ያለው ረጅም ቁጥር ካለ id.et/help ላይ በመግባት ያልውን ፎርም በመሙላት ድጋሚ ማስላክ ይችላሉ ። አልያም በ9779 ወይም id.et/contact ላይ የተቀመጠውን ስልክ ወይም ኢሜይል በመጠቀም መረጃ መጠየቅ ይቻላል። ምናልባት ግን ሚሴጁ ሲላክ አላስተዋልነው እንዳይሆን National ID በሚል የተላከ መልዕክት ካለ ስልካችን ላይ ብናይ ስልክም ቀይረን ከሆነ የበፊቱ ስልክ ላይ ያለውን ሚሴጅ ብናይ ። እናመሰግናለን!
@sintayehukiros9656
@sintayehukiros9656 8 ай бұрын
የሰም ሰህተት እንዴት ይሰተካከላል።
@DeritaTech
@DeritaTech 8 ай бұрын
አዎ ይስተካከላል ለጊዜው ግን ይህን አገልግሎት አልጀመርንም ብለዋል ፤ አገልግሎቱ ሲጀመር አስፈላጊው ማስረጃ ካለ ማስተካከል ይቻላላ። ለበለጠ መረጃ ና ላልዎት ተጨማሪ ጥያቄ id.gov.et/faq
@YeneYene-st6jm
@YeneYene-st6jm 15 күн бұрын
Kefeyaw sent new ????
@DeritaTech
@DeritaTech 14 күн бұрын
በካርድ ለመውሰድ 343 እና 670 አካባቢ ነው
@YeneYene-st6jm
@YeneYene-st6jm 14 күн бұрын
@@DeritaTech esh
@meseretamha1795
@meseretamha1795 4 ай бұрын
ወንድሜ ተመዝግቤ ነበርግን ምንም መልእክት አልደረሰኝም
@DeritaTech
@DeritaTech 4 ай бұрын
ሰላም፤ የምዝገባ ቁጥሩ ካለን ቴሌ ብር ሱፐር አፕ ላይ በመግባት ና ፋይዳ የሚለውን በመምረጥ የፋይዳቁጥራችንን እንዲላክልን ማድረግ እንችላለን ወይም id.et/help ላይ በመግባት ና ፎርሙን በመሙላት የፋዳቁጥር እንዲላክልን ማድረግ እንችላለን።
@andualembekele7482
@andualembekele7482 10 ай бұрын
በባንክ ሞልቼ ግን በsms ምንም አለመጣልኝም
@DeritaTech
@DeritaTech 10 ай бұрын
SMS እንዲመጣልዎ ቪዲዎው ላይ በሚታየው መሰረት ማስላክ ይችላሉ ማለትም ቴሌ ብር ላይ በራስዎ አካውንት ገብተው ፋይዳን ከመረጡ በኋላ በቴሌ ብር ይግቡ የሚለውን ከመረጡ በኋላ የሚስጥር ቁጥሩ አልተላከልዎትም የሚለውን ከመረጡ በኋላ ስልክ ና የምዝገባ ጉጥሩን አስገብተው ማስላክ ይችላሉ።
@ashenabashena4477
@ashenabashena4477 8 ай бұрын
​@@DeritaTechየምዝገባ ቁጥሩ ከጠፋስ
@DeritaTech
@DeritaTech 8 ай бұрын
@ashenabashena4477 ሚሴጁም ካልተላከ ና ሬጂስተር ያደረግንበት ወረቀትም ከጠፋ ቢሯቸውን ማናገር ይኖርብናል ፤ ያንን ለማድረግ id.et ወይም id.gov.et የሚለው site ላይ contacts የሚለው ውስጥ ስልክ ና email ስላለ እሱን በመጠቀም ብናናግር መፍትሄ ልናገኝ እንችላለን።
ብሔራዊ መታወቂያ ምንድን ነው?
29:44
Fana Television
Рет қаралды 26 М.
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 29 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 22 МЛН
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16