የአዲሲቷ አዲስ አበባ መሬት እቅድ | Menalesh Meti Thu 11 Jul 2024

  Рет қаралды 6,141

Menalesh Meti

Menalesh Meti

26 күн бұрын

#Menalesh_Meti #Ignas #metasebia_Ketsela #ESANtv
የአዲሲቷ አዲስ አበባ መሬት እቅድ | Menalesh Meti Thu 11 Jul 2024

Пікірлер: 28
@brtukuan6435
@brtukuan6435 24 күн бұрын
በማርያም የአብይን ፎቶ እዳታመጡብን❤❤❤
@user-sn5wv2qw1b
@user-sn5wv2qw1b 24 күн бұрын
መቲ በየቦታው ግንባታ ይከለክላሉ። የሚመለከተውንም የማይመለከተውንም። እግዚአብሔር ከሰማይ ፍርድ ይስጥ።
@user-qi5mr3dy5v
@user-qi5mr3dy5v 24 күн бұрын
Welcome Meti❤❤❤❤❤
@SolNat-t8u
@SolNat-t8u 24 күн бұрын
መቲ እኔ ያለሁበት ቦታ ኮሪደር ልማት የለውም ነገር ግን ይሄን ምክንያት በማድረግ ለመስራት የጀምርኩትን ሱቅ መስራት እዳቆም ተገድጅአለሁ
@sinkenehwubie3668
@sinkenehwubie3668 22 күн бұрын
መቲ አንቺ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርቺልን አውነትቱን አሰታውቂ እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@hiwotetadesse9100
@hiwotetadesse9100 24 күн бұрын
መቲዬ ቆንጆ ተባረኪልኝ
@gurshab3446
@gurshab3446 24 күн бұрын
መቲ እናመሰግናለን በርቺ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️
@atitegebtesema2878
@atitegebtesema2878 24 күн бұрын
አንቺ ኢትዬጵያዊ በርችልን❤❤❤❤
@selam9871
@selam9871 24 күн бұрын
አይዞሽ እበሲትየኢትዬፕያ ተስፍነሽ
@abinetgebru6283
@abinetgebru6283 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Truth-12
@Truth-12 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@wolelamengistu4735
@wolelamengistu4735 23 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
@BirhanuGetahun-rl5fz
@BirhanuGetahun-rl5fz 24 күн бұрын
Meti may God all ur members to get win amhara dano to get down abey d(devil )
@demebe5171
@demebe5171 23 күн бұрын
Many thanks Meti! The letter, dated on Megabit 16, 2016 and associated images that show Atals-AdAb stadium and Capital hotel-Leme corridors are very important to understand the coming gov plans. It is also equally important, for many አዲስአበቤ, if you share,by any possible means, the images that show the boundaries of the other two (AU and Jemo) "Development " areas. Cheers!
@yonasgebreselassie1809
@yonasgebreselassie1809 23 күн бұрын
መቲ ለሀቅና ለፍትህ ገትረሽ ስለምትታገይ ሁሌም አመሰግንሻለው!!!
@eliasgebrmicheal2455
@eliasgebrmicheal2455 23 күн бұрын
በድረዘይት እና ዱካምም ያለአግባብ ህጋዊ ቤቶች ያለምንም ካሳ ክፍያ እየፈረሱ እና እየተፈናቀሉ ነው እኛ መንገድ ምን ያደርግልናል መንገዱን ሰርቶ ለኛ ከሆነ ሚሰጠን አንፈልግም እየሞትን እና ሀብታችን ተነጥቆ
@danielamare8280
@danielamare8280 21 күн бұрын
Del Le Amhara Fano. Mingezem!
@noelyemane7494
@noelyemane7494 23 күн бұрын
ሂትለር የራሱን ህዝብ እንዲህ አላሰቃየም ሰው ባገሩ እንዴት በእፍን ደንቆሮዎች ስተራመስ ይታያል ያዲስ እበቤ ህዝብ ጥልቅ እንቅልፍ ላይ ስለሆነ ግርፊያውን እንደጠበል እየጠጣ ነው በደስታ የተቀበለው ይመስላል ወንዶቹ እማራ ክልል ውስጥ ናቸው ይሄንን ጭቅላ እንቅልፍ እየነሱት ያሉት
@MegaAbya
@MegaAbya 17 күн бұрын
ህዝብ ለባርነት የተመቸ ነው አዲስ አበቤ ከፈርሆን የከፋ ቢመጣም ለመሽከም ዝግጁ ነው ኬንያ ስሪላካ መስር ሱዳን እቢ ለነፃነቴ ሲል እየነደደ ነው አዲስ አበቤነቴ ቀርቶ ጎደሪብሆን እሪ እቧ መውዝሪዬን ይዤ ያሽዋል እዘፍን ነበር ግን ቲሽ አዲስአበቤነት እቅልፋምነት ነው ስንት ውስጥ ነው ተደግሞባቸው ይሆን እስኪ ምህላው ከስራ ተለማመኑን
@user-bv1jo7uw2j
@user-bv1jo7uw2j 22 күн бұрын
አዬ መቲ አንቺና ጓዶችሽ ትጥራላችሁ። ግን ምን ያደርጋል ፋኖ 1. አመራሩን ወደ አንድ ማምጣት አልቻለም፣ 2. የፓለቲካና ወታደራዊ አመራሩ አይታወቅም፣ 3. ለህዝብ የሚቀርቡ መረጃዎች ያልተማከሉና ለጠላት ሚስጥር የሚበትኑ ናቸው፣ 4. ድሉ ብዙ ሆኖ እዚያው ክልሉ ውስጥ የሚልሞሰሞስ እንጂ ተቀናጅቶ ወደ ማዕከል እየመጣ አይደለም፣ የሚሊታሪ ታክቲክና ስትራቴጂ ድክመት አለበት 5. አያያዛቸው የክልሉን ማህበራዊና ኤኮኖሚያዊ አቋም እጅጉን እያዳከመ ነው፣ 6. አያያዛቸው ለመንግሥት ያመቸ፣ ጊዜ እንዲገዛ የረዳ ነው።
@lasksegid8926
@lasksegid8926 17 күн бұрын
ኮንጆ ድምጺ ውጻዓትትትት
@tesfayebahiru8919
@tesfayebahiru8919 21 күн бұрын
ከአፈረሱ በኋላ ጥናት ማለት ከፈረሱ ጋሪ ማስቀደም ነው። ምንም ማብራሪያና ማስተር ፕላን ሜዲያም ሽፋን የለም።
@likukebede8440
@likukebede8440 24 күн бұрын
ኦነግ አ/አ ሰላማዊ ፖርቲ መስሎ ኦሮሚያ ውስጥ ሸኔ በመሆን ይገላል ይዘርፋል ዛሬ ደግሞ ተበዳይ ሆኖ መጣ ከዚህ በላይ ምን ያድርገን???😅😅
@sabelay4348
@sabelay4348 24 күн бұрын
ፎቶና ቪዲዮ አፍቃሪው መንግስት፣ የታገቱትን ተማሪዎች ቢያስለቅቅ ኖሮ በፎቶ የታጀበ "የኮማንዶ" ብዛት ሂሊኳፕተር ወዘት ካስለቀቋቸው ታጋቾች ጋር እየለቀቀ ቁም ስቅላችንን ነበር የሚያሳየን። በነገራችን ላይ፣ መንግስት ተብዬው ታጋቾቹን ያስለቀቀው በድርድር፣ በትዕዛዝ ወይስ በሃይል?
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 24 күн бұрын
በአማርኛ በሚነገር ከሡሉልታ ዕንዳያልፍ ተደርጓል ለቅሦና ጩኸቱ ዕዛው አማራው መሐል ነው ይንጫጩ፤ የሚያመጡት ነገር የለም። ማሥለቀሥ ነው ደም ዕሥከሚተፉ ብለው ወሥነዋል የተገንጣዮች አመራር ሠጪዎች። ሐረርጌ ውሥጥ፣ የዛሬው የከብቶች ሦማሌ ክልል የተባለው ሠላም የሠፈነበት ክል ያላሉ። ይሕ ውሸት ነው። አማርኛ ዕንዳይነገር፤ ለሚናገሩትም ምንም መሥተንግዶ ዕንዳይደረግ ዕያደረጉ፣ በግድ ወይ ሦማሊኛ አለዚያም ኦሮምኛ ከዛ ውጪ የሚናገሩ አር ዕያበሏቸው ዕያሠሩ ዕያንገላቱ ይገኛሉ። ሥልክ መንገድ ላይ ዕየፈተሹ ዘፈን ሣይቀር በአማርኛ ከሖነ ያሥራሉ። ኦነግ አራጆች የሚያግቱ አረመኔዎች አሠራጭተዋቸዋል ትዕዛዝ ሢሠጥ ዕነሡ የኛ አደሉም ያሉትን ለመግደል። የለወ ሑኔታ ሥጋት ብቻ አደለም አደጋ ዕየደረሠ ነው። ያ ጥንብ ሖዳም የጦር አዛዥ ነኝ ብሎ ሐረርጌን ካየ በሕዋላ የሠጠው መረጃ ውሸት ነው። ሠዎች ሠይጣን ከጋኔል ልጆቹ ጋር ነው ጎሣን ከጎሣ የሚያጋጩት። የሐረርጌ ዕሥላም ኦሮሞዎች በአረቦች የተቀጠሩ ናቸው ኦሮሞው መሐል ገብተው ዕያጋደሉ ያሉት። አሑንም አትሠሙም፣፣ ዕኛ በቅርብ የምናውቃቸው ናቸው፣ ሥማሌ ጦር አንሥታ ኢትዮጵያን ሥትወጋ ዕያገዙ ሠራዊታችንን ያሥጨርሡ የነበሩና ብዙ ሠላማዊ ዜጎች ክርሥቲያን ሐበሾች (ሐበሽ) ዕያሉ ሢያሥረሽኑ የነበሩ። አሣግተውም ወደ ሦማሌ አሥወሥደው አፈር ዕሥኪበሉ አሠርተዋቸው ከርመው ከአሥራ አምሥት አመታት በሕዋላ መለሥ ዜናዊና አሽከሮቹ ፊት ረሽነዋቸዋል። ይሔንን በሥደት ሠሦማሌ ውሥጥ የነበሩና የደረግ ደደቦችና የሸርሙጣዋ ሕወሐት አመራሮች በደንብ ያውቃሉ።
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН
Top U.S. & World Headlines - July 30, 2024
11:54
Democracy Now!
Рет қаралды 159 М.
MSNBC Highlights  - July 30
43:57
MSNBC
Рет қаралды 381 М.
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН