የአገልግሎት መሪነት / ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ / ስልጠናው ምን ያህል ጠቅሞአችኅል ? አስተያየታችሁን ብትፅፋልን

  Рет қаралды 41,524

ማኅበረ ጽዮን

ማኅበረ ጽዮን

2 жыл бұрын

✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
/ @mahiberetsion
እግዚአብሔር ያክብርልን

Пікірлер: 74
@mesfinw5731
@mesfinw5731 2 жыл бұрын
ቃለ ሀይወት ያሰማልን!/ ለማህበራዊ / ሥጋዊም ሆነ መንፈሳዊ ህይወት ጠቃሚና ገንቢ ! ... በተለይ፣ በአንድ ስብስብ ውስጥ፣ መንግስታዊ/ ማኅበራዊ/ መንፈሳዊ ይሁን የግል ድርጅት ውስጥ፤ ሰብሳቢ/ መሪዎችም (leaders) ሆነ ተሰብሳቢዎች (rank and file) በውስጡ ልናሳደገው ወይም እንደ መርሆ ጥሩ/ guidance/ conducts/ or and rules ጭምር በውስጡ የሚታይበት እና ጨምቀን ልናወጣ የምንችልበት አጠቃላይ እውቀትን ያዘለ ነው። ግሩም "ሴሚናር". !!
@temesgendagne8869
@temesgendagne8869 9 ай бұрын
Aa
@dawitastatike3026
@dawitastatike3026 Ай бұрын
@destazeru
@destazeru 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን በጣም የምወዳቸው ሠባኪ ናቸው የእድሜ ባለፀጋ ይሁንልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@madesign21
@madesign21 2 жыл бұрын
እውነት ዲ/ን ብርሃኑ ያስተማራቸው የሰጣቸውን ትምህርቶች ስልጠናዎች ዩቲውብ ላይ እየፈለግን ብናያቸው በህወታችን በመንፈሳዊም ሆነ በአለማዊ ህይወታችን ትልቅ ለውጥ እናመጣለን ..በጣም ብዙ ትምህርቶችን አይቻለው እና እድሜና ጤና ያድልልን ...ይህን ስልጠና እንደአጋጣሚ ሆኖ አሜሪካ ላይ "አገልግሎትና መንፈሳዊ ህይወት" በሚል ስልጠና ሰጥተውት ነበር በጣም የወደድኩት በህይወቴም እንዳስብ ያገዘኝ ስልጠና ዛሬም ድጋሜ ሳገኘው እጅግ ነው ደስ ያለኝ!
@MaMa-zr1ry
@MaMa-zr1ry 5 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን በእውነት የአገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን!!!
@AshenafiDebela-km9hq
@AshenafiDebela-km9hq 6 ай бұрын
ለእኔ ወልደ ኢየሱስ ዲን ብርሃኑ አቻ የሌለህ።የአንተን ስብከት ሰምቼ ያልሞላሁት ጉሌት የለም።ለእኔ ሲል እድሜህን ያርዝመው።
@habtuderbe8974
@habtuderbe8974 9 күн бұрын
lenem wendme
@gezahegnderesse4753
@gezahegnderesse4753 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ሕይወትን ቀያሪ አስተማሪ መካሪ ዘካሪ የሆነ ስልጠና ነው በእውነት ወንድማችንና መምህራችን ዲያቆን ብርሀኑ አድማስ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትንም ያውርስልን።
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
ቃል ሂወትን ያሰማልን ለመምህራችን እና ለማህበሩ እባላት እረዢም እድሜ ከጤና ከመልካም እገልግሎት ጋር ያድልልን 🙏❤️😇⛪️
@woldeabera749
@woldeabera749 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ሥልጠና ና በጣም ጠቃም ነጥብ ነዉ።
@solomonbalcha5635
@solomonbalcha5635 2 жыл бұрын
እጅግ ግሩም ሥራ!!ቢዘገይም አሁንም ብዙ መሥራት እንደሚቻል ያሳየ።ብዙ ጠንካራና በሣል ማህበራት በቤተክርስትዪን ካሉ ዉጫዊዉንና ወስጣዊዉን ጫና ጠንክሮ መመከት ይቻላል።ማኅበረ ቅዱሳን መሠል ጠንካራ ማህበራትን መፍጠር የተፈጠረዉን ማብቃት ክርስትያናዊ ተጋድሎአችኹን ስኬታማ ያረገዋልና በርቱ!!
@lidetushanko736
@lidetushanko736 2 жыл бұрын
በእዉነት ትልቅ ትምህርት ነዉ፤ላስተማሩን መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን፤የተማሩትን ትምህርት ለኛ በተለያዩ ሀገራት ለምንኖር ደግሞ እንድንሰማ ላደረጋቹት የማህበሩ አባላት ፀጋዉን ያብዛልን፡፡ ከመምህራችን እንደሰማነዉ እንድንተገበር ሁላችንንም እግዚአብሄር ይርዳን፡፡ ለማህበሩ አባለት የምጠይቃዉ መምህራችን በትምህርታቸዉ ላይ ሲናገሩ እንደሰማነዉ ከእሳቸዉ በፊትም ያስተማሩት መምህር እንደነበሩ አዉቀናል እና ለኛም ብታካፍሉን በእግዚአብህር ስም እጠይቃለዉ፡፡ ረድኤተ እግዚአብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን፡፡
@sirgutgebrekidan3337
@sirgutgebrekidan3337 2 жыл бұрын
እንዲህ ያለ ውስጥን ሰስሮ የሚገባ ትምህርት ያስፈልገናል። ይህንን መልዕክት በቤተክርስቲያንአችን ባሉ መዋቅር በሙሉ ብንማረው እርስበርሳችን ከመነዳደፍ ይጠብቀናል። እራሳችንን እንድናይበት ይረዳን ዘንድ ይህንን ላዘጋጃችሁልን ማህበርጽዬን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ። መምህራችንን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ።
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Жыл бұрын
በውነቱ እጅግ የሠውን ሕይወት ምርምር አድሮጐ ህሊናን የሚመረምር ትምህርት ነው ዘወትር የሚናገሩት ለዚህ ሁሊ እሳቸውንና መሠሎቻቸውን የሠጠን ቸሩ መድኃኒአለም አምላካችን የተመሰገነ ይሁን:: ለሳቸውም ክብርንና ዕድሜ ከጤና ይስጦልን::
@ritasentayew2064
@ritasentayew2064 8 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን
@solianaberihun
@solianaberihun 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ ደስ የሚል ምሁራዊ ሃሳቦች ናቸው የተነሱት በተሰማራንበት ቦታ ሁሉ ልንተገብራቸው የሚገቡ ናቸው። ማህበረ ጽዮንን ያስፍልን
@edlawitgirma4413
@edlawitgirma4413 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መመህር ትምህርቱ ተከታታይነት ቢኖረዉ ጥሩ ነው እጅግ ጣፋጭ ለህይወት ጠቃሚ ትምህርት ነዉ
@martasafa7325
@martasafa7325 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏
@bezawitmolla1745
@bezawitmolla1745 2 жыл бұрын
አይ መምህር ! በእውነት የመንፈስቅዱስ ጸጋ ድንቅ ነው አሁንም ጸጋውን ያብዛለዎት ፡ ይጠብቀዎት የአይናችን ማረፊያ ወንድማችን ፡ አባታችን
@antenehtesfayealdaria5513
@antenehtesfayealdaria5513 Жыл бұрын
🙏🙏🙏እፁብ ድንቅ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን።ያገልሎት ዘመኑን ይባርክልን።ህይወት ለዋጭ ነው።ማስተዋሉን ይብዛልን።ትዕቢታችንን ያጥፋልን የውድቀታችን ምንጭ።
@fggghjii4311
@fggghjii4311 10 ай бұрын
አሜን መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን❤❤ እኛም የሰማነውን በልባችን ሰለዳ ይጻፍልን
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@selamawitzewdu4341
@selamawitzewdu4341 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እጅግ ድንቅ የክርቲያናዊ መሪነት ምን መሆን እንዳለበት አብራርተው ስላስተማሩ እናመስግናለን
@eshetuwoldeyohannes7881
@eshetuwoldeyohannes7881 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@zewuditgashaw8820
@zewuditgashaw8820 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባቴ ጠፍተውብኝ ነበር በዚህ በክፉ ቀን እውነተኛ የሚያፅናናን እንፈልጋለን
@user-jk8zz5ej4x
@user-jk8zz5ej4x 2 жыл бұрын
ለብዙዎቻችን ዓይን ገላጭ እና እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው። ወቅታዊም ጭምር ነው። ቤተክርስትያናችን ለየትኛውም ዘመን ችግር መፍትሄ፣ ፍቺ/መዝገበ-ቃላት እንዳላት ማሳያ ነው። በሌላው ፍልስፍና የኛን ችግር ለመፍታት ስንጥር የተዘበራረቀብንን ያጠራልን ትምህርት ነው። እንዲህ ዓይነቱ ይስፋፋ። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@Gehelenmariam
@Gehelenmariam Жыл бұрын
Betam yemetekem orientation ezabehair yebarekehe memehere
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 2 жыл бұрын
መምህር ዲያቆን አቤል ተፈራ ቃለሒወት ያሰማልን አድሜና ፀጋዎትን ያብዛልን አሜን!!
@mahletbekele7621
@mahletbekele7621 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አስተምሮቱ ጥልቅ ነው ያዳመጥነውን እንድንተገብረው አምላክ ይርዳን እግዚአብሔር እድሜጤና ያድልልን
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜናጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
@genettiruneh5775
@genettiruneh5775 Жыл бұрын
የአባ ለትጹኡን ጸሎት ምን ያህል የቅዱሳንኑን ጸሎት እግዚአብሔር እንደሚያከብር ያስተምረናል። እግዚአብሔር ቅዱሳንን እንዲበቁ እና እችን አለም እንዲያቸንፉ የሚያደርጋቸው፡ እንደ እኛ ያሉ ደካሞችን ለማዳን ነው። ይሄንን የሚረዳ፡ እግዚአብሔርን ያመልካል። የቅዱሳኑንም በረከት ይናፍቅል።
@use1K629
@use1K629 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን ፀጋ ጥበብን አብዝቶ ያድልልን ልዑል እግዚአብሔር ግምት እና መንፈሳዊ ህይወት !!! ???
@hawiigirma3022
@hawiigirma3022 2 жыл бұрын
ትውልድን ይታደጋል።ረጅም ዕድሜን ይስጥልኝ ወንድሜ
@tigistbuta7737
@tigistbuta7737 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት የሰማልን ቸሩ መድሀኒያለም እድሜና ጤና ይስጥልን,,.
@mediatube3914
@mediatube3914 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@selometaffesse5481
@selometaffesse5481 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግሥተ ስማያትን ያዋርሥልን መምህራችን። ሌጅካሊ እና መንፈሳዊ ሁለቱንም ተቃራኒ የሆኑ ነገሮችን አቀነባብሮ የያዘ ትምህርት ነው። ተግባራዊ ለማድረግ ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን 🙏
@melkamelka4213
@melkamelka4213 2 жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥልን
@bezawitmolla1745
@bezawitmolla1745 2 жыл бұрын
ነገሮችን የሚያዩበት እይታ ሁሌም ይደንቀኛል!
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 2 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalen Memeherachen!!! Ye Tewahedo Eneku!⛪⛪⛪
@mahtotmullie2127
@mahtotmullie2127 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚና ልንተገብረው የሚገባ ድንቅ ስልጠና!
@user-vf8iz9yd1m
@user-vf8iz9yd1m 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ለመምህራችን ጸጋውን ያብዛልን ለኛም ቃሉን በልቦናችን ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን አባቶቻችን እግር ስር ቁጭ በለን ቃሉን ለመስማት ያብቃን ለአገራችን ሰላም ፍቅርን ያድልልን በቃ ይበለን የቅዱሳን አምላክ ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@muluyetube
@muluyetube 2 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@millonphoto811
@millonphoto811 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን መምህር በጣም የሚያንጽ ትምህርት ነው አስተዋዮች ከሆንን እራሳችንን እንድናይ ያደርገናል ብዙ ነገር ተማርኩበት ድንቅ ትምህርት ነው መምህር ማስተዋሉን ይስጠን ጸጋውን ያብዛልዎት እመብርሀን ኢትዮጵያን ትጠብቅልን ::
@user-qk1me2ep9o
@user-qk1me2ep9o 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን! እጅግ ጠቃሚ ትምህርት!!!
@mebatsionkassaw3119
@mebatsionkassaw3119 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ልቦና ይስጠን
@habitamu5
@habitamu5 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@Haregi849
@Haregi849 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያቆይልን
@gamingtube2058
@gamingtube2058 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!!!!!!
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 2 жыл бұрын
ክብር ያድልልን መምህር 🙏🙏🙏
@enanibegashawo1090
@enanibegashawo1090 2 жыл бұрын
Memeher kale hiwot yasemaln edmena tena yestelng
@makedareta598
@makedareta598 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@tarekegnkifetew3173
@tarekegnkifetew3173 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የሰማልን
@liyahagos4066
@liyahagos4066 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@samuelzewde5837
@samuelzewde5837 10 ай бұрын
@genettewelde950
@genettewelde950 2 жыл бұрын
Kal hiwat yasmalna Egzhebher amlak Tsegu yabzahelkom Neana dema Zesmenyo Egzhebher amlak ab lebena tselat yetshafelna 🙏🙏🙏
@user-kk4nw8mf5h
@user-kk4nw8mf5h 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@enanibegashawo1090
@enanibegashawo1090 2 жыл бұрын
Memeher kale hiwot yasemaln
@dagimabera6056
@dagimabera6056 2 жыл бұрын
🙏
@rgormse
@rgormse 2 жыл бұрын
Kale hewat yasemalen 🙏
@amarecheklu5958
@amarecheklu5958 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@gebreluasefa1172
@gebreluasefa1172 2 жыл бұрын
amen aseitemare temiret ........ya Aba elitesune gedilaceu betinawe ye senikesare ken laye new migenawe .......?
@gamingtube2058
@gamingtube2058 2 жыл бұрын
power pointun yet enagegnew
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 2 жыл бұрын
Minale enante yezemenachin ye mahbere kidusan abal yehonachhu sebakiyan ena agelgayoch EGZIABHER bilachhu lemetirat aferachhubet lots sibhat Egzihar eyalachhu mitalagitu
@solomonmiheretu5117
@solomonmiheretu5117 2 жыл бұрын
መልካም ትምህርት ነውና ለግል ህይወታችንን ጭምር የሚጠቅም ነውና ልቡና ይስጠን ማስተዋሉን ያድለን። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@fasikaketema5707
@fasikaketema5707 2 жыл бұрын
ትምህረቱ በጣም አስፈላጊ ነው በተለየ ደግሞ ለኛ ማህበር ሰው ብዙ ግዜ ይህ አውነት ነው ነገር ግን አላስፈላጊ የሆነ በመሀል እየገባ የሚነገረው የእንግዘልዘኛ ቋንቋ ብዙውን ሰው ያሳሳተ እና ከሚገባው ላይ መናገር ስለማናውቀው ያውቃል ለመባል ብቻ ነው ስለዚህ ቢቀር ጥሩ ነው
@donchalemma7045
@donchalemma7045 2 жыл бұрын
ወንድሜ የማህበሩ አባል አንደሆንክ ገለፀሀል አባል ከሆንክ አሰተያየትህን እዛው መሰጠት እነጂ ለሰማ በለው መግለፅ ያሳዝናል ሌላው ሰህተትህ ብዙም ያልሰማሁት "ብዙውን ሰው ያሳሳተ አና ከሚገባው በላይ ......" የገለፅከው አግባብ አይደለምና ብትመለከተው ያንተወ ወዳጅ....
@solianatube7946
@solianatube7946 2 жыл бұрын
ይቅርታማስተማሮእደሆነ ሆኖ ግንለሜሞቶት ምእመን ድምፅ መሆንአትችሎም ዝምታን እስከመቼ መሪ ማንን ነው የምትመሮት እያለቀ ያለውን ህዝብ ነው ወይስ እደናንተ ጥግ ይዘው አላየውም አልሰማውም እያሎ ለሜኖሮት ነው መሪየምትሆኖት ወዮ ላችው ግን ከፈጣሪእናንተ አስመሳዮች የደሀ ደም ለሁሉም ይፈርዳል ቤተክርስቴያንን እያስደፈራችሆ ደሀን እያስገደላችው ደርሳችሆ ስባኬ ትሆናላችሆ መጀመሪያ ቃሎን እየሆናችሆ አሳዮን እደአባቶቻችን እንጂ እያስመሳሰላችሆ አታሳዮንበቃ
@gareda12
@gareda12 2 жыл бұрын
እህቴ እባክሽን አፍረጂ‼️እስኪ መጀመሪያ ትምህርቱን ተረጋግተሽ አዳምጪ፤ ይሄ ስልጠና የተካሄደው መቼ ነው ብለሽ እራስሽን ጠይቂ፤ እስኪ ከአስተማሪው ጀርባ የተሰቀለውን ጽሑፍ አንብቢ ታኅሣሥ 10 ይላል። ልጆቹ ሰማዕትነት የተቀበሉት ታኅሣሥ 12 ነው። ቁጭትሽ ይገባኛል ግን ይህንን አድርጉ ከማለት እኔ ምን ላድርግ ብሎ ማሰብ የበለጠ ይጠቅማል።
@abeyewoubeshet9857
@abeyewoubeshet9857 2 жыл бұрын
ይህ ትምህርት ላንቺ እና ለእኔ የተሰጠ ነው እኔም እንደአንቺ አስቤ ነበር ግን ....እስቲ ስሚው እኔን ጠቅሞኛል።
@enanibegashawo1090
@enanibegashawo1090 2 жыл бұрын
Memeher kale hiwot yasemaln edmena tena yestelng
@according6414
@according6414 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@babymt1678
@babymt1678 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ / ¾  ሦስት አራተኛው መሬት/ 28 10 14
1:02:32
ታስበው ዘንድ ሰው ምንድን ነው? | ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ
50:35
፭ ኪሎ ግቢ ጉባኤ - 5 kilo Gbi Gubae
Рет қаралды 40 М.
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 28 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 100 МЛН
አገልጋይ መሪነት  - በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ [Servant Leadership]
41:55
Henok Haile - Official Channel
Рет қаралды 12 М.
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 28 МЛН