MK TV || የአብርሃም እንግዳ || ዲ/ን ኢንጂነር አንተነህ ጌትነት || ትዳር ኪዳን እንጂ የውል ስምምነት አይደለም

  Рет қаралды 20,361

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Жыл бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 63
@worknehwolde9721
@worknehwolde9721 Жыл бұрын
ውድ መምህር ዬ በእውነት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ። በአንድ ወቅት ከስድስት አመት በፊት ህይወት ከብዳኝ በፈተና ውስጥ ወድቄ ቤቴ(ትዳሬ) ተበትኖ ችግር ውስጥ በነበርኩበት ግዜ ወደኔ መተው መክረው ገስፀው ህይወት እንደገና በጥሩ ሁኔታ ዛሬ ላይ እንድትቀጥል ከፈጣሪ በታች አድርገውልኛል።በእውነት እንግዳችሁ አድርጋችሁ በማቅረባየችሁ በጣም ደስ ብሎኛል።ምስጋናዬንም ለዲ/ን አንትዬ አድርሱልኝ።አሁን ላይ ቤቴ ተስተካክሎ የ2 ልጆች አባት ሆኛለሁ።
@tigest3176
@tigest3176 Жыл бұрын
Egezbehre yimesegne
@fasilabebe9105
@fasilabebe9105 Жыл бұрын
Egziabhare yemsegen enkuwan Egziabhare eredahe
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቤትህን ይባርከው
@tiru3413
@tiru3413 Жыл бұрын
ዲያቆን አንተነህ እጅግ በጣም ጥሩ ወንድም መሆኑን የ1994፣95፣96፣97 ደቡብ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ግቢ ጉባኤ የነበሩ ይመሰክራሉ። ከምርቃት በኋላ ሁሌም ባገኘኝ ቁጥር ስለ ጋብቻ ያወራኝ የነበረው ነገር፣ የትዳርን መልካምነት እንድረዳና እንዳገባ በጣሙን ረድቶኛል። ጊዜው በጣም ይሮጣል። እግዚአብሄር ቤተሰብህን ይባርክ።
@TsehayZerihun
@TsehayZerihun Жыл бұрын
መምህር የግቢ ጉባኤ ያስተማርከኝን አልረሳውም ለህይወቴ ስንቅ ሆኖኛል። ነጺዬ የኔ እናት ምርጥ ሴት ነሽ ሁልጊዜ ትዝ የሚለኝ ቀናነትሽ እና ደግነትሽ ነው። በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ ሁኔታ ስለአየኋችሁ እግዚአብሄር ቤታችሁ አብዝቶ ይባርክ።❤❤❤
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በልጆቻችሁ ይባርካችሁ ደስ የሚያስኝ ቤተስብ ህንደዚህ ያሉ ቤተስቦችን ያብዛልን ልጅች ተባረኩ
@momojojo5634
@momojojo5634 Жыл бұрын
ዲ/አንተነህ በዚህ ልክ በእንደዚህ ያለ ቤተሰብ ደምቀህ ስለየሁህ ደስ ብሎኛል አንተ ኮስታራ ጠንካራ መንፈሳዊ በተለይ ከዩኒቨርስቲ ክረምት ስትመለስ ሰንበት ትምህርት ቤታችን ስታገለግል መልካም የቤተክርስቲያን ልጅ ነህ ሰርጋችሁ ላይ ዘምሬ ድሬአችኋለሁ ለዚህ ፍሬ ስለበቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ አሜን።
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q Жыл бұрын
ቡርቴ ምርጥ ዝግጅት ነው የዶክተሮች ሳምንትም እንደሚኖርሽ ተስፋ አደርጋለሁ።
@birhanmesele8429
@birhanmesele8429 Жыл бұрын
ዲ,አንተነህ የሐዋሳ የአራቱ ጉባኤ ትርጓሜመፃህፍት ደቀመዛሙርት እንኳን አደረሰህ ብለናል
@user-mn7zl1hr3z
@user-mn7zl1hr3z Жыл бұрын
እግዚአብሔር የአብርሃምን ቤተሰብዕ ባርኮ እንዳበዛ ይኸንንም ቤተሰብዕ ባርኮ ያብዛልን የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን
@tube-xj4pd
@tube-xj4pd Жыл бұрын
ዲያቆን አርክቴክት አንትዬ የህይወት መምህሬ እኔ ያገኘሁትን የህይወት ትምህርት ሌሎችም ስላገኙ ደስ ብሎኛል❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t Жыл бұрын
ወ/ሮ ብርቴ እጅግ በጣም እወድሻለው ሁላቹም የማሕበረ ቅዱሳን አባላት❤❤❤🙏🙏🙏 እደሁል ጊዜው አትርፌበታለው ትዳር ኪዳን እንጂ ውል ስምምነት አይደለም ቃል ህይወት ያሰማልን ለሁላቹም❤❤❤
@aklesya-family6769
@aklesya-family6769 Жыл бұрын
ዲያቆን አንተነህ ንግግርህ ስራህ ሁሉ ነገርህ አስተማሪነው ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር አምላክ ረጂም እድሜ ሰጥቶ ይጠብቅህ ::
@masremite
@masremite Жыл бұрын
ኪዳን:-በባል በሚስት እና በእግዚአብሔር መሃል የሚደረግ የተለየ (ቅዱስ)ስምምነትነው፡፡ቃለህይወት ያሰማልን ፡፡የተግባር ሰውም ያድርገን ፈጣሪ
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 Жыл бұрын
ኢንጂነር አንተነህ በጣም ምርጥ ሰው ነው በጣም ነው ምወደው❤❤❤❤
@genetchristian8222
@genetchristian8222 Жыл бұрын
ለዲያቆን ኢ/ር አንተነህ ጌትነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን። ብዙ ተምረንበታል በጣም ደስ የሚሉና የሚያምሩ ቤተሰቦች ናቸው☦️❤️🥰
@ZewdShegnu-jq1jq
@ZewdShegnu-jq1jq Жыл бұрын
የቅዱሳን አመላክ እስከ መጨረሻው ይጠብቃችሁ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ያሳድጋቸው
@sosinahaddis9232
@sosinahaddis9232 Жыл бұрын
አንትዬና ነፂ ለብዙ ባለትዳሮች ምሳሌ የምትሆኑ ናችሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@samsonambayelyft597
@samsonambayelyft597 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለበለጠ አገልግሎት ያበርታችሁ። እህታችን ብርቱካን እውነተኛ የቅዱሳት አንስት ልጅ ነሽ ቅድስት ድንግል ማርያም ባርካሽ ነው ይህን ባህርይ የተላበስሽው።
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
ፍፃሚያችሁን ያሳምርልን ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 Жыл бұрын
በእውነት ዕድሜና ጤና ከነ ልጆዎቻችሁ ያድልልን ጥሩ ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን
@user-dh5ky2ir1i
@user-dh5ky2ir1i Жыл бұрын
ለሁላችሁም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ይበልጥ እንዲታገለግል ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳህ ልጆችዬ እደጉ ተመንደጉ ፍጻሜአችሁን ያሳምርልን❤❤❤
@bezuayehusimein4882
@bezuayehusimein4882 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ የሆነ መልዕት ነው። እናመሰግናለን!
@emawayishwelde5532
@emawayishwelde5532 Жыл бұрын
የሀዋሳ አባታችን ድ/ን አንተነህ ተባረክልን።
@eyaderaddis3060
@eyaderaddis3060 Жыл бұрын
መምህራችን በርቱልን!
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
መምህር እረጂም እድሜ ይስጥዎት እንቁ መምህር ናቸው
@wede1905
@wede1905 Жыл бұрын
ወይኩን ፈቃድከ ስለሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ደስስ ትላላችሑ ፍፃሜአችሑን ያሳምርልን
@tezeramekonnen5393
@tezeramekonnen5393 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያቆያቹ እጅግ በጣም የምወደው መምህሬ በህይወቴ ውስጥ ትልቅ ለውጥ ያየሁበት መምህር አርባምንጭ በመጣ ጊዜ ባደረገው ንግግር ጠቅሞኛል እና ከልብ አመሰግንሃለሁ።
@zabishworkyitayewtakele9924
@zabishworkyitayewtakele9924 Жыл бұрын
አንትዬ የግቢ ተማሪ ሆኜ ስለትዳር ልምድህን ስንጠይቅህ "ተሜ አርፈህ ቆሎ ቆርጥም" ትለን ነበር። ሆኖም ግን እኔና ጓደኞቼ አጥብቀን መጠየቅ እንወድ ነበርና ቁጭ አድርገን እናሣድርህ ነበር። አንትዬ መጣ ሲባል እንዴት እንደምንጓጓ። የግቢ ጉባኤ ተማሪ ሆኜ መንፈሣዊዉን ት/ት እንዳሥተማርህኝ ሁሉ አሁን በኑሮ ልክ እንደ ተማሪነቴ እያስተማርከኝ ትገኛለህ በተለይ ስለትዳር ብዙዎችም በት/ትህ ተለውጠውበታል። ድፍረትህን በራስ መተማመንህን ቆራጥነትህን ስለእውነት መኖርን ለውሣኔ ያለህን አቋም በጣም እወድልህአለሁ።አንትዬ በጣም የምወድህ የምሣሣልህና የምደሠትብህ መምህሬም ወንድሜም ነህና እረጅም የአገልግልት ዘመን ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ። ነፅዬ የኔ አስተዋይ አረያችን እናታችን በሁሉም ሙሉዕ አድርጎ የፈጠረሽ እረጅም ዓመት ኑሪልን። በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ። ልጆቻችሁ ለቁምነገር ይብቁላችሁ።
@marthachane9777
@marthachane9777 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መላ ቤተሰብ
@heransirak8356
@heransirak8356 5 ай бұрын
Diacon Anteneh and Netsanet, God bless you!
@user-gn2qh8pt6y
@user-gn2qh8pt6y 8 күн бұрын
ማህበረ ቅዱሳን የቤተክርቲያን አይኖች ነው
@shiferawwakjira5706
@shiferawwakjira5706 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የምወደውና የምከታተለው ዘግጅት ነው ፣በርቱ!
@elianameron1418
@elianameron1418 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ሰለ ትዳር መንፈሳዊ ውን ከ ዓለማዊዉ ጋር አቀየናጅቶ ትምህርት ቢሰጥ ብዙ ትዳር ይገነባል፣ ይሰራል ብዬ አምናለሁ።
@momojojo5634
@momojojo5634 Жыл бұрын
ግን እኮ በጣም ልጅ ነህ እንደ ትልቅ አክት ታደርግ ነበር አስታውሳለሁ አሁንም በፍጥነት ሸበትክ አረጀህ ይገርማል ለማያውቅህ ሰው ትልቅ ሰው ነው የምትመስለው
@yechalewelelteweld411
@yechalewelelteweld411 Жыл бұрын
በእውነት ደሥሥሥሥሥሥሥሥ ትላላችሁ
@DessalewDefersha-qj2dr
@DessalewDefersha-qj2dr Жыл бұрын
ትዳር ኪዳን እንጂ የውል ስምምነት አይደለም !!!
@user-qx7tl3cg7t
@user-qx7tl3cg7t Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን♥♥♥
@AlemayehuAbera-we1sy
@AlemayehuAbera-we1sy Ай бұрын
Egziabher yibarkachihu
@mekonenpawi
@mekonenpawi Жыл бұрын
የትዳር ትት ግን አንድ ቀን ይጋበዝልን እና እስኪ ❤❤❤❤❤
@aberadesta286
@aberadesta286 Жыл бұрын
"ትዳር ኪዳን እንጂ ውል አይደለም"
@semereykalo6720
@semereykalo6720 Жыл бұрын
ብጣዕሚ ጽቡቅ ኣቃራርባ ደስ ዘብል
@birtukantolera4448
@birtukantolera4448 Жыл бұрын
Gibi gubaye betam hiwotin yelewat new ,Egziaber yemsegen!❤
@mahiderawoke3613
@mahiderawoke3613 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@selamtesfaye5962
@selamtesfaye5962 Жыл бұрын
Amen
@kirubeln7427
@kirubeln7427 Жыл бұрын
በእዉነት የተባረኩ ቤተሰቦች የወሬ ሳይሆን የተግባር ክርስትያኖች ።መድሀኒአለም በመንገዳችሁ ሁሉ ይጠብቃችሁ።
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤
@user-qi3vd9mm5l
@user-qi3vd9mm5l 5 ай бұрын
@user-rt3hp3ih3m
@user-rt3hp3ih3m Жыл бұрын
🙏❤
@tihtina3839
@tihtina3839 Жыл бұрын
❤❤❤
@tadekebe2270
@tadekebe2270 Жыл бұрын
Egziyabher yimesigen.
@user-eh7jh4wk3m
@user-eh7jh4wk3m 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን፣ ጥበብን ያገኛት ማን ነው? አዋቂ በወርቅ ይገዛታል ነው የተባለው? ጥበበኞች ይጠቀሙባታል፣ እነርሱም ጥቂቶች ናቸው። ከእነርሱ የቆጠረ አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@misraqawi
@misraqawi Жыл бұрын
የሆነ ነገር'ማ ሆነናል:: የሆነ ተራ ወሬ ሲሆን 10 ሺህ: 100 ሺህ ባንዴ ይታያል:: እንደዚህ አይነት ግሩም ተሞክሮ ደግሞ ባዶ....
@user-rz2pe7bb4k
@user-rz2pe7bb4k Жыл бұрын
የኛ ነገር መቸ ጡሩ ነገር ይወድልናል😢😢
@user-eh7jh4wk3m
@user-eh7jh4wk3m 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን፣ ጥበብን ያገኛት ማን ነው? አዋቂ በወርቅ ይገዛታል ነው የተባለው? ጥበበኞች ይጠቀሙባታል፣ እነርሱም ጥቂቶች ናቸው። ከእነርሱ የቆጠረ አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@user-eh7jh4wk3m
@user-eh7jh4wk3m 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን፣ ጥበብን ያገኛት ማን ነው? አዋቂ በወርቅ ይገዛታል ነው የተባለው? ጥበበኞች ይጠቀሙባታል፣ እነርሱም ጥቂቶች ናቸው። ከእነርሱ የቆጠረ አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Жыл бұрын
❤❤❤🙏
@user-qx7tl3cg7t
@user-qx7tl3cg7t Жыл бұрын
❤❤❤❤
@etsegenetberhanu4295
@etsegenetberhanu4295 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 Жыл бұрын
መምህርቃለሂወትንያሰማልንእግዚአብሔርይጠብቅልንበእዉነትድቅትምህርትያገኝነትፕሮግራምነዉማህበረቅዱሳንንያስፋልንይጠብቅልን
@tezeramekonnen5393
@tezeramekonnen5393 Жыл бұрын
ቀሲስ ኢንጅነር አሰፋ ይጠየቁልን!
@user-mn7zl1hr3z
@user-mn7zl1hr3z Жыл бұрын
እግዚአብሔር የአብርሃምን ቤተሰብዕ ባርኮ እንዳበዛ ይኸንንም ቤተሰብዕ ባርኮ ያብዛልን የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 73 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 79 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 73 МЛН