የገንዘብ እና የወስቢ ቅሌት ሚስቱን አስገደለበት

  Рет қаралды 377,855

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

4 жыл бұрын

#sileHiwet #Ethiopia
በመካከለኛው የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙት እኝህ ባልና ሚስት በደስታና በፍቅር ከሚኖሩበት ቤታቸው ውስጥ ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ፡፡ በመሆኑም መልከ መልካምዋ የቤቱ እመቤት ትዝታ በመኝታ ክፍላቸው ውስጥ ህይወትዋ አልፎ ተገኘች ዘወትር ለህብረተሰቡ ደህንነት ታጥቆ የሚሰራው ፖሊስ በትዝታ ላይ እንዲህ አይነቱን ወንጀል የፈፀመውን ግለሠብ ለመለየት ስራውን ቀጠለ፡፡ በዚህም አማካኝነት በርካታ ተጠርጣሪዎች ወደ ፖሊስ ጣቢያ ብቅ ቢሉም ከመሀከላቸው ግን አንድ እውነት የደበቀ ሠው እንዳለ ግልጽ ነው፡፡ ፖሊስ በምርመራ ሒደቱ በዋናነት ተጠርጣሪ ሆነው የቀረቡት በአንደኛ ደረጃ ምርመራ ሳያደርግ የቤቱ ጥበቃ እና የቤት ሠራተኛዋ ላይ ሲሆን ምክንያቱ ደግሞ በእለቱ ከመኖሪያ ቤቱ ውስጥ የጠፋው 420,000.00 ብር መነሻ ነበር የወንጀሉም አፈፃፀም ከገንዘቡ መጥፋት ጋር ተያያዥነት ስላለው ነው ፖሊስ በነዚህ ግለሰቦች ላይ ትኩረቱን ሊያደርግ የቻለው፡፡ እንዲሁም ደግሞ ገንዘቡ በጠፋ እለት በመኖሪያ ቤት ውስጥ የነበሩት ሟች ትዝታ፣ የጥበቃ ሰራተኛውና ከቤቱ ሰራተኛ በስተቀር በሠአቱ ሌላ የመርማሪ ፖሊስን እይታ የሚስብ ተጠርጣሪ ሠው ያልነበረ መሆኑ ብቻ ሣይሆን ይህ ረብጣ ገንዘብ ተሠርቆ የቤቱ ባለቤት ትዝታ በዚህ መልኩ ህይወቷ አልፎ ስትገኝ ባለቤቷ ካሣ በቤት ውስጥ አለመኖሩ ታክሎበት ሆን ተብሎና ተጠንቶ የተፈፀመ ወንጀል እንደሆነ በማመኑ ነው የመርማሪ ፖሊስ አይን ይበልጥ በቤቱ ሠራተኛ እና የጥበቃ ሰራተኛዋ ላይ ትኩረቱን ያደረገው፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ የሟች ትዝታ ባለቤት ካሣ ራሱ ድርጊቱን ፈፅሞታል የሚሉ ጥቆማዎች ሲመጡ ያለምክንያት አልነበረም፡፡ የትዝታ ባል ካሣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከባለቤቱ ትዝታ ጋር ከፍተኛ ግጭት የተፈጠረ ሲሆን በተደጋጋሚም በመሀከላቸው አለመግባባት በተፈጠረ ቁጥር ካሣ ዛቻና ማስፈራራት ያሠማ ነበር ታዲያ አሁን ካሣ ከመርማሪ ፖሊስ ለሚቀርብለት ጥያቄዎች እኔ አልገደልኳትም ብሎ ሲከራከር የቤት ሠራተኛዋ እና ጥበቃው ግን ወንጀሉን የፈፀመው ባልዋ ካሣ ነው ሲሉ ባለቤቷ ካሣ ደግሞ እኔ ከደሙ ንፁህ ነኝ ለሚስቴ ሞት ተጠያቂ ሁለቱ ናቸውና ለፍርድ ይቅረቡልኝ እያለ ሁለቱም እርስ በእርስ ሲወነጃጀሉ ከረሙ፡፡ የኋላ ኋላ ግን አልፎ አልፎ በዚህ መኖሪያ ቤት የቤቱን መኪና የሚያሽከረክረው አዱኛ አዲስ ጥቆማን ይዞ ፖሊስ ጣቢያ ብቅ አለ ይህ ግለሰብ ይዞት የመጣውም ጥቆማ የሟች ትዝታ ባለቤት ላይ ነበር፡፡ የሟች ትዝታ ባል ካሳ በገዛ ሚስቱ ላይ ግድያ ፈፅሟል ብሎ ፖሊስ ጣቢያ ሲቀርብ ያለምንም ምክንያት አልነበረም በመሆኑም ካሣ ሚስቱን ገሎ አዲስ ትዳር ለመመስረት ፈልጎ ነው ይህን ተግባር የፈፀመው ብሎ ጥቆማውን ሰጠ፡፡
ይህ ጥቆማ ከዚህ ግለሠብ በተጨማሪ ከጥበቃው ሠራተኛና በተለያዩ ሰዎች የተደጋገመ ሲሆን ፖሊስ ችላ ብሎ አላለፈውም፡፡
ካሣ ከትዳር አጋሩ ከሟች ትዝታ ጋር በርካታ አመታትን አሣልፎ ልጆች ከማፍራታቸው ባለፈ ንብረትንም ያካበቱ ቢሆንም ነገር ግን ከድርጅቱ ፀሐፊ ከነበረችው ወጣት ሴት ጋር ያለው ድብቅ ግንኙነት ጎልብቶ ልጅ መውለዱ በትዳሩ ላይ ከፍተኛ ችግር ተፈጥሮ ነበር፡፡ የቀድሞ ፀሐፊውና ለካሣ ልጅ የወለደችው ወጣት ከካሳ ድርጅትም ሆነ በአጠቃላይ ከህወቱ እንድትወጣ ተደርጎ ትዝታ እና ካሣ በአዲስ መንፈስ ትዳራቸውን ለመቀጠል ተስማምተው ለአመታት በሠላምና በፍቅር የኖሩ ቢሆንም እንደ ሹፌሩ እና እንደጥበቃው አዲስ መረጃ መሠረት ግን ካሳ ከዚህች ወጣት ጋር ድብቅ ግንኙነት የቀጠለ ሲሆን ትዝታን ገሎ እሷን አግብቶ ለመኖር እንደሚፈልግ አውቃለው ሲሉ ተናገሩ፡፡ ሆኖም ከተለያየ ፅንፍ ቁልፍ የሆነ መረጃ ያገኘው መርማሪ ፖሊስ የምርመራ አካሔዱን አስፍቶ ቀጠለ፡፡ ታዲያ የትዝታ ህይወት ያለፈበት ምክንያት ባልዋ ካሣ ከቀድሞ ፀሐፊው ጋር በትዳር ተጣምሮ መወሰኑ ነበር ወይስ ጥበቃውና እና የቤት ሰራተኛ የሆኑት ሁለቱ ግለሰቦች 420,000 ብር ለመወሰድ ብለው ይህን እኩይ ተግባር የፈፀሙት ለሚሉት ጥያቄዎች ለመመለስ ምርመራው የቀጠለ ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ የሟች ባል ካሣ ከቀድሞ ፀሐፊው ጋር ያለው ግንኙነት ከአመታት በፊት መሆኑን ካሣ ብትደጋጋሚ ለመርማሪ ፖሊስ የገለፀ ሲሆን ታዲያ ማን እውነትን ይዟል የሚለውን ለማወቅ የፖሊስ የምርመራ ሒደቱን እና ውጤቱን ይከታተሉን እያልን ጋበዝናችሁ፡፡

Пікірлер: 298
@betelehembayeh6090
@betelehembayeh6090 4 жыл бұрын
የራሷን ገንዘብ ስረቀች አይባልም በጣም እጅግ በጣም ትክክል ያልሆነ አባባል ነው ብስራት ! ይህን ሰረቀች የሚለው ቃል ለልጆቻቸው የሚያስከትለውን የስነ ልቦና ቀውስ አላስተዋልሽም ፈጽሞ " መስረቋ ሞት አስከተለባት " ብሎ መተቸት እይመጥንም መስረቅ ከሚለው ይልቅ " ከሚያስቀምጠው ብር ላይ መጠኑ የበዛ ፤ያነስ ሁሌም ትወስዳለች " ማለት ይቻላል
@senirobi4361
@senirobi4361 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሰረቀች አይባልም
@abuaminnur886
@abuaminnur886 3 жыл бұрын
እውነት ነው የባል ገንዘብ የሚሰትም ነው አነሳች እንጂ ሰረቀች አይባልም
@netsanettadele7528
@netsanettadele7528 3 жыл бұрын
ሳታስፍቅድ መውሰድ ስርቅ ነው ምንም ገንዘብዋን ቢሆን ግን ማስፈቀድ ነበራት እንካን የባልዋን የቀን ስራው የናትህ ሞሶብ ሳታስፈቅድ መቁረስ ስርቅ ነው ለምን መተማመን ይጠፋል መተማመን በሚስቱ ሲነር ኣልገድላትም ነበር ግን የሱም ትክክል ነው ኣላልኩም
@user-py2pt1us9j
@user-py2pt1us9j 3 жыл бұрын
ሚስት እኮ እናትም እህትም ናት ሚስት ከባሏ ኪስ ብትወስድ ሌብነት አይባልም እደውም እሱ ነው ሌባ
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
እውነት ዘንድሮ ፍልሙ እና እውነተኝያው ሂወት ተምታቶብናል ብቻ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን 🙏😢
@user-ue8bp2qi3s
@user-ue8bp2qi3s 4 жыл бұрын
አሚን
@fih7949
@fih7949 4 жыл бұрын
ለረጅም ግዜ የምናየው ፊልምና ፕሮፖጋንዳ እውነት እየሆነ አሁን የተዘራው እየበቀለ ነው ።
@tadeabiyo1999
@tadeabiyo1999 4 жыл бұрын
Yemacharshi zemene new egzabhere masitwali yisxeni
@emanew9988
@emanew9988 3 жыл бұрын
አሚን ወላሂ እኔ እራሱ እየመሰለኝ ያለው በሌላ አለም ላይየምኖር መሰለኝ አሁንስ
@hdutrhdjdirj1956
@hdutrhdjdirj1956 3 жыл бұрын
አሚን
@user-sd8ku9zo3d
@user-sd8ku9zo3d 4 жыл бұрын
ፍትህ ለምስኪኖች በየቤታችው ሁነው ለሚስቃዩት እናቶች
@Lamptube1
@Lamptube1 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ፍቅር ይስጠን ልባችንን ያራራ በመልካም አይኖቹ ይየን
@daniyemuziqaafanaoromi6618
@daniyemuziqaafanaoromi6618 4 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ፍቅርህን ስጠን ከድንገተኛ ምት አድነኝ።
@chpdg5906
@chpdg5906 4 жыл бұрын
ወዮ🙆‍♀️ አባስ ገበር ምን አይነት ጨካኝ አውሬ ነህ መጀመሪያ ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ አንተ ክብር ያሰጠህ አረመኔ 😢😢
@user-tz3ch1ud9j
@user-tz3ch1ud9j 4 жыл бұрын
እኔ ግን እንድህ አይነት ነገር በሰማሁ ቁጥር ሀገሬ መግባት እፈራለሁ ስረሳዉ ደግሞ መሄድን እመኛለሁ ለማንኛዉም ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸዉ ሲቀጥል በመሀል የሚገቡ ሴቶች ይረብሻሉ ሰአት ይወስዳሉ
@samrwitmogesengedaw8834
@samrwitmogesengedaw8834 4 жыл бұрын
እኔም ማግባትም መውለድም ፈራው
@user-tz3ch1ud9j
@user-tz3ch1ud9j 4 жыл бұрын
@@samrwitmogesengedaw8834 አይዞሽ ዉደ
@user-kf3xr2yb2l
@user-kf3xr2yb2l 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉ አንድ አይደለም
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 жыл бұрын
እውነት ነው ያስፈራል ማነው ታማኙ ባሁኑ ግዜ አንዱ ሀሲድ ሲደፋ አንዱ ልጁን ሴደፍር አንዱ ሲገድል
@user-kf3xr2yb2l
@user-kf3xr2yb2l 4 жыл бұрын
@@apirashmamo1148 የሚወድሽን ወይም የምቶድህን አግባ አግቢ አንች የምትወጂውን ታገቢና ስትቃጠይ ትኖሪያለሽ ትኖራለህ
@betelhembirhanu5773
@betelhembirhanu5773 4 жыл бұрын
ሙሉውን ካነሳችው ልታስቀምጥለትም ትችላለች እኮ ሰላም ካወረዱ ያን ያህል ገንዘብ ሙሉውን አትወስድም ደሞ የመስረቅ ሱስ አለባት ልትይ አትችይም ትዳር ክቡር ነው እሱ ለምን አልታመነላትም ብቻ ዝም ብላችሁ ፍርደ ገምድል አትሁኑ
@kabeteshdamte2950
@kabeteshdamte2950 4 жыл бұрын
በገዛ ንብረት ሒወትን ማጣት ያሳዝናል ነፍስ ይማር እህቴ 😢💔
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 4 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ማንንም ማመን አልተቻለም እኮ አቤት ወንዶች ግን ሁሉም በሚባል ደረጃ ሁለት ሴት ነው የሚይዙት ለአንዷ ሴት ፍቅር ሰላም ሳይሰጡ ብሩን ቤት ከሚያስቀምጠው ፖስታ ቤት አያስቀምጥም ነበር ሁሌ ከሚጣሉ ልክ ነሽ የስነ ልቦና ምክር ያስፈልጋት ነበር
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 4 жыл бұрын
በሚስታችሁ ላይ የምትማግጡ ወንዶችን እና የሰው ባልን የምትቀሙ ሴቶች ድፍት ያርጋችሁ አቦ እኔም ባሌን በምወዳት የቅርቤበምላት ጉአደኛዬ ተነጥቅያለው
@fikrlove1042
@fikrlove1042 4 жыл бұрын
Betam yasaznal ayzosh ehte
@saronbari327
@saronbari327 4 жыл бұрын
እና ዝም አልሽ ምን አደረግሽ ስትቀሚ ?
@user-ti9oo6dg2j
@user-ti9oo6dg2j 4 жыл бұрын
ውይ ሚሥኪን አይዞን ግን በቢላዋ አዘለዝሊያትም ነበር እዳትሞት አድርገሽ
@fethiyaibrahim1879
@fethiyaibrahim1879 4 жыл бұрын
Naime12 Naime44 my dear how could you advise her like this 😡 my goodness this is also one sicknesses
@saronbari327
@saronbari327 4 жыл бұрын
@@user-ti9oo6dg2j ከተዘለዘለችማ ምኑን ተረፈች
@user-er2ms7ts4i
@user-er2ms7ts4i 4 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን የምትለቁልን ታሪክ በጣም ጠቃሚ ነው በርቱልን
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 4 жыл бұрын
እሷ የመስረቅ ሱስ ይዞት አይደለም ልትበቀለው ብላው ነው ብሩን ምታጠፋው ደሞ የራሷ ነው ብታጠፋም ሰረቀች አይባልም የሰውን ብር አይደለም የራሷ ነው
@mirindaafework2419
@mirindaafework2419 3 жыл бұрын
They money belongs to them so she cant steal her own money
@HanaHana-kx3vw
@HanaHana-kx3vw 3 жыл бұрын
ሴክስቢዲዮ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ወንጀል በዝቷል ይህ የሚያሳየው የህግ መላላትን ነው ምን አይነት ጉድ ነው እለት ከእለት የምንሰማው እረ ወገን አለቀ
@konegen6189
@konegen6189 4 жыл бұрын
እኔ ግን የቱንም ያህል ታማኝ ቢሆኑ ሰራተኞች ገንዘብን እንደዚህ አድርጎ ፊት ለፊት ማስቀመጥ ልክ ነው ብዬ አላምንም ብዙ ሰው በዚህ ሁኔታ ይሞታል ባጋጣሚ ሌላም ሰው ይህንን ገንዘብ ለመውሰድ ብሎ ሊገል ይችላል አይደለም ይህን ያህል ገንዘብ ለተራ ነገር ህይወት እየጠፋ ነው ሰራተኞቹንም ያሳስታቸዋል::
@user-wy8fo9vj8l
@user-wy8fo9vj8l 4 жыл бұрын
የገርማል በጣም የተኝው ወንድነው የሚታመነው እዱ ልጁን ይደፍረዋል አንዱ ልጆቹን በትኖ እህቴ ያላትን ሰት ያገባል አንዱ ሚስቱን ይገላል ከማን ጋር ነው የሚኖረው አረወይኔ 🙆🙆🙆🙆🙆🙆😥😥😥😥
@user-kf3xr2yb2l
@user-kf3xr2yb2l 4 жыл бұрын
ልክነሽ ያሳስባል ጊዜው
@user-wy8fo9vj8l
@user-wy8fo9vj8l 4 жыл бұрын
@@bman4267 😀😀🙄🙄
@user-wy8fo9vj8l
@user-wy8fo9vj8l 4 жыл бұрын
@@bman4267 ያለወንድ አልችልም😋😋😀
@hasen.you.tube.4196
@hasen.you.tube.4196 3 жыл бұрын
Aiyzowsh.Enato
@sisaybogale9725
@sisaybogale9725 4 жыл бұрын
የምታቀርቡት ፐሮግራም ብዙ ሰዎችን፣ ከሚፈፃሙት ሰአህተት ይማራሉ ብዩ አምናለሁ በርቱ አመሰግናለሁ።
@etpia3736
@etpia3736 3 жыл бұрын
ትክክል
@memeyedigililijtube6496
@memeyedigililijtube6496 4 жыл бұрын
እንኸኳን ደስ አለክ ደስታህ ደስታችን ነዉ መልካሙን ሁሉ ተመኘዉልክ🙏
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 4 жыл бұрын
እግዚኦ አምላኬ ሆይ እምን ዓይነት ዘመን ላይ ደረስን አቤቱ ይቅር ይበለን
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 4 жыл бұрын
ብርቱ አስትማሪ ነው እናምስግናለን
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ችግር ካለ ለምን ብሩን ባንክ አያስቀምጥም? ከዚሁሉ ችግር በጣም ያሳዝናለ
@rahmayoutube5673
@rahmayoutube5673 4 жыл бұрын
ይከብዳል የቢሮ ሰራተኛዋ ራቁቷን እየሄደች ጭዋ የነበረውን የስራ ባልደረባዋን ከሰይጣን ጋር ተባብራ ሰውየውን ዝሙት ላይ ጣለችው ሚስት ተብየዋም በቅናት ወደ ሌብነት ትልክ ስህተት ተሳሳተች ሌብነት ኑሮን ብቻ አሟሟትንም ያጠፋል ሲቀጥል እባካችሁ መጠጥ ጠጭ አጋሰሶች ፈጣሪያችሁን ፍሩ ብቻ የሂዋቷ መጥፍያ ሰበብ ሌብነቷ እና መጥጥ ያች የቢሮ ሰራተኛ ተደምረው ነብስ አጥፍተዋል ሰውየው ሰይጣን እና ሴት አሳሳቱት እኛ ሴቶችም ለወንድሞቻችን ፈተና ከመሆን እንቆጠብ
@user-xr2yu6ix1y
@user-xr2yu6ix1y 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@xxtxtentacionmyking4453
@xxtxtentacionmyking4453 4 жыл бұрын
ምንድነው በቃ ስምንተኛ ሺ ገባ ማለት ነው። ጥሩ ነገር ማንሰማበት ጊዜ እጭ ስያስጠላ እኔስ መኖር ኣስጠላኝ ነገን ፍራሃት😢
@ethiopiafirst2452
@ethiopiafirst2452 4 жыл бұрын
በጣም ከዉስጤ አልጠፋም ብሏል ይሄ ታሪክ እዉነታዉ ሟች በጣም ታናዳለች ግን ትዕግሥት ያስፈልገ ነበር
@user-xc3sh3tc5p
@user-xc3sh3tc5p 4 жыл бұрын
አረንጓደ ቢጫ ቀይ ትራሳችሁ ተመችቶኛል!!ትርጉም አለው🇪🇹
@vcr7z46
@vcr7z46 3 жыл бұрын
Eden Ayitshewala
@DBUthyear
@DBUthyear 4 жыл бұрын
እደዚ አይነት ወስለታ ወዶችን እዲውም ትደር እየለቸው የሚመግጡትን ምን አለ አለሀ አጠብቆ በስቃረቻው አጀታቻው ይቃጠል ግን አለሀ አይቾክልም ግን ነጋ የይጁን የጋኘል
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 4 жыл бұрын
ወይ ወንዶች የቤቱ ላይ ግፍ እየሰራችሁ ውጭ ውጩን ታሳድዳላችሁ ልቦና ይስጣችሁ ምነው ከመግደል በሰላም ፍቺ ማድረግ እያለ ስንት ሴቶች ናቸው በየጉአዳው በባሎች ግፍ እያለቀሱ ያሉ
@youngmula4976
@youngmula4976 4 жыл бұрын
Anchi dedeb setewas tedar ena lij endalew eyawekech aberaw meshermotuwa deg new?
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 4 жыл бұрын
@@youngmula4976 sijemer yesew liji dedeb ayibalim eshi siketil degimo setim wendinm enji setuan meche chewa nat alikugn and sew bichawin eko ayibaligm
@youngmula4976
@youngmula4976 4 жыл бұрын
@@user-jw9qk9rg3b wey wendoch enji wey setoch alaleshim eko.
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 4 жыл бұрын
@@youngmula4976 yaw bichawin endemaymagit yitawekal biye
@user-ue8bp2qi3s
@user-ue8bp2qi3s 4 жыл бұрын
በትክክል
@henokbrehanu
@henokbrehanu 3 жыл бұрын
እኔም ለረገው እችላለው ልክ ነው ማለት ሳይሆን ያናዳል ንዴት ደሞ ያሳስታል። ከተመለሰ ይቅር ተባብለው ኑሯቸውን በሰላም ቢመሩ ነበር በሱ ብቻ አልፈረድም ሟችም አጥፍቷል በገዳይ አትፍረድ ይላል ያገር ሰው። ለማንኛው በሱ ላይ የነበረው የዝሙትና በሷ ለይ የነበረው የበቀል መንፈስ ቤቱን አፍርሶታል። ይቅርታ የፈጣሪ ጸጋ ነው ወገን የዋህ እንሁን እስቲ
@eliasatsede4522
@eliasatsede4522 4 жыл бұрын
des yemilegn program, bisrat l like you 😍😍😍😍
@user-ng4qb5sv2h
@user-ng4qb5sv2h 4 жыл бұрын
ምነው ግን ሴቶች ሁሉምሳይሆን በአሁን ሰአት የሴት ልጅን ተዳር መበተን ሚስት ያለውን ወንድ በማመለል የሰው ባል በመቀማት ስራየ ብለን ተያያዝነው??? ነገ እኔ ብሆን ብንልስ??? ወንዶችም ምነው ቂጥ ስታዩ ለሀጫቹን ታዝረከርካላቹ? ሚሰትህን በደንብ ብትይዛት አንተን ለማጥመድ ስራዪ ብላ በጠባብ ቀሚሰ ቂጥዋን ወጥራ ባትዋን እታሳየችህ ከምታማልልህ ሴት ሚሰትህ ትበልጣለች።
@StMaximustheFighter8
@StMaximustheFighter8 4 жыл бұрын
ኧረ ምን አይነት ጉድ ነው የምሳማ እሷም ለምን ገዘቡን ታናካለች ትዳር እኮ ታማኝነት ያስፋልጋል ነገር ግን መፍቴ እያለ እንዴት እንድ ይዳራጋል የእውነት ወንዶችን እንዴት ነው የምናምናቸው ፍች እያለ እንዴት ይገለታል አቅራብዎቻችን እኛ እንድንማርባት ስለአቃራባችሁልን እናማሰግናለን
@StMaximustheFighter8
@StMaximustheFighter8 4 жыл бұрын
@@bman4267 ክክክክ
@youngmula4976
@youngmula4976 4 жыл бұрын
Lemindenew titlu ley yetarikun wana chebt yemetnegrun.?
@sofiad2612
@sofiad2612 4 жыл бұрын
እሰኪ ወዶችን ከምንወቅሰ ሴቶችም እኛ ጥፋተኛ ነን እንበል ሚሰት እያለው እያወቀች ምን ብላ ነው እሱ ጋር የሆነችው
@mohammedseid9121
@mohammedseid9121 3 жыл бұрын
መጠጥ ምንጊዜም ወንጀል ለመስራት ያደፋፍራል በህግ መከልከል ያለበት ነገር ነው ለዛ ነው እስልምና ሐራም ነው ያለው
@alexberhe8370
@alexberhe8370 4 жыл бұрын
This story is very sad and. My advice for the young couples please, please, please million times Choose to love each other, even in those moments when you struggle to like each other. Love is a commitment, not a feeling. Don't put your marriage on hold while you're raising your kids or else you'll end up with an empty nest and an empty marriage. Love your half more than yourself.
@amanuelgebremichaelsolomon168
@amanuelgebremichaelsolomon168 3 жыл бұрын
Good jobe naw so thanks
@dalagadalaga5660
@dalagadalaga5660 4 жыл бұрын
Tesarkalach syebalem Yasam ganzab naw negeger ewake
@asaaislam2152
@asaaislam2152 3 жыл бұрын
አላህ ፍቅሩን ይስጠን አሁንስ ትዳር ፈራሁኝ እውነት ያሳዝናል
@user-ue8bp2qi3s
@user-ue8bp2qi3s 4 жыл бұрын
እህቶቼ አሪፍ እና አስተማሪ የሆና ፖሮግራም ነበር… ግን በጣም ነው ምየሰዝነው😥
@user-zq1kq8yb6k
@user-zq1kq8yb6k 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ወይ ወንዶች ምን አይነት ጨካኝ ነው ሢቀጥል ብሥራት ምሀል ላይ ጥልቅ አትበሉ ተራኪዉኮ አማርኛ አብራርቶ ነው የሚያወራው ደሞ ኮሜት አታነቡም እንዴ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 жыл бұрын
Betam Betam yasazenal
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 4 жыл бұрын
ዘንድሮሆስ መኖር ፈራው ሞቴን አቅርብን የምንልበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው ማመን እራሱ ኢክብዳል በስመአም እዬን እያየን እንዴት ትዳር ያምረናል ወይ ዘንድሮሆ ሁሉ ነገር ያስፈራል
@gideyhaila1646
@gideyhaila1646 4 жыл бұрын
የወሲብ ቅሌት ማለት አይቻልም አርእስቱ (ለምን ሚስቱን የገደላት ብሬ ጠፋ ብሎ ነዉ እንጂ አምላክ ከሽይጣን ከመግደል ይሰዉረን አምላኽ አሜንን
@mekdilv3402
@mekdilv3402 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ብስሪ
@millygt7293
@millygt7293 4 жыл бұрын
Besrat and rahel God bless you all
@semutimohammed
@semutimohammed 4 жыл бұрын
በትዳር ግልፅነት ከሌላ መፈረሱ አይቀርም ደሞ እሷም ያለሱ ፋቃድ ብሩን ማባከን አነበረባትም ቢያንስ መናገር ነበረባት
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 жыл бұрын
ትክክል
@seblewongilyekoye8200
@seblewongilyekoye8200 3 жыл бұрын
ይሄ ታሪክ የኔም ነው በእግዚያብሄር ቼርነት አልሞተኩም እኔ ባለቤቱ የ7ወር ነፍሰጡር ሁኜ ከተለያዬ ቦታ ስለምንሰራ ከሆስፒታል ለ ልምምድ ከመጣች ሴት ጋር አስረግዞ 80 ሳይቀደድ ከላዬ ላይ አገባ የኔን ልጅ አስወርጅ ተባልኩ ነገር ግን አላደረግሁትም ወለድሁ አስከፊ ችግር እና በሽታ ላይ ወደቅሁ አሁንም ልጄም ሆነ እኔ የት እንዳለን አያውቅም እባካችሁ ሴቶች ከትዳር ላይ ጣልቃ አትግቡ ነገም የእናንተ እንደሆን ልትረዱ ይገባል፡፡ የሚገርመው ግን ተማረ እና ሜዲካል ዶክተር ነው፡፡
@alem6447
@alem6447 4 жыл бұрын
ወይ ክፉ አመል እንደዚህ እስክ ሞት ያደርሳል ይሄ ጨዋታ ሳይሆን ክፉ ልማድ ሌብነት ነው ምነው ብትፈታት ብትቀርብህ ይሻልህ ነበር ነብሰ ገዳይ ከምትሆን ውይ ብቻ ከባድ ነው በተለይ ባልና ሚስት በገንዘብ ጉዳይ ሁሌ በስምምነት ነው መሆን ያለበት አይ እሱ እኮ ለመጠየቅም ቢሆን ነፃ ሰው መሆን ነበረበት መጠጥ ጠጥቶ ማስተዋል ይክብዳል ብቻ ከባድ ነው ማስተዋሉን ያድለን ትልቅ ትምህርት አለው
@memimalase7244
@memimalase7244 4 жыл бұрын
Tebareku 💖 💖 💖 👍👍
@etpia3736
@etpia3736 3 жыл бұрын
ሰወዳቸሁ የኔምርጦችመሲየ
@hadiyasaid8843
@hadiyasaid8843 4 жыл бұрын
የአላህ ቸርወሬ አሰማን
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 4 жыл бұрын
ክፍ እንዴት የልጆቹን እናት ሆ የሰው ህይወት ገንዘብ ይትካል በስማም
@saraabebe5829
@saraabebe5829 4 жыл бұрын
በስማም ጨካኘነው ምንም ብታጠፋም መፈታት ይችል ነበር
@adebaadeba3967
@adebaadeba3967 4 жыл бұрын
በጣም ይዛዝናል 😭😭
@jdnfbddhjdjdhbdd7250
@jdnfbddhjdjdhbdd7250 4 жыл бұрын
በጣምያሣዝናል
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ አያድርስ ነው ይሄ ገንዘብ ስንቱን አጫረሰ
@user-nv9cy5xp9c
@user-nv9cy5xp9c 4 жыл бұрын
ፍቅርያሸንፋልለሚያልፍቀንየማያለፍቃልአትናገር
@masraqmalat8317
@masraqmalat8317 4 жыл бұрын
የሰው ባል የሰውነው የሰው ንብረት እደመስረቅ ይቆጠራል
@bezawityemaremlij3372
@bezawityemaremlij3372 4 жыл бұрын
Ehine eyayehin endete tedari yamerenal ye ewunti min ayinet gize laey dersine
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 жыл бұрын
ከቂምና በቀል ይሰውረን ብትፈታው ይሻላት ነበር
@user-te9kv8ce1s
@user-te9kv8ce1s 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እኔስ እንደዚ ነገር በሰማሁ ቁጥር እፈራለው ማግባት እንዴት ነው ምነረው የሄን እየሰማን
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
የማይሰማ ጉድ የለም መቼም እስኪ እንስማና እንኮምታለን
@user-hx4zg3wn1c
@user-hx4zg3wn1c 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ዛሬስ ትዳር ለመያዝ ሳስብ አስፈራኝ 🤔
@ZahraZahra-ge3dm
@ZahraZahra-ge3dm 3 жыл бұрын
እኔምወላሂ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 жыл бұрын
Men ala feto magebat aychalem betam Kerkoro new
@user-yp8ym5hh5y
@user-yp8ym5hh5y 4 жыл бұрын
እረ በጣም ያሣዝናል ይገርማልም እንጃ
@Kuskusmi
@Kuskusmi 4 жыл бұрын
ውሽሞች ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ ከሆነ ባሎቻችን ተዉልን ሆ ተቃጠልን
@user-iy4wx3xn7h
@user-iy4wx3xn7h 4 жыл бұрын
4 ይፈቀዳል እኔ ለባሌላ ጥሩ ሚስት እየፈለኩለት ነው
@genetadugnahurisa9103
@genetadugnahurisa9103 4 жыл бұрын
@@user-iy4wx3xn7h ምን?
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 4 жыл бұрын
@@user-iy4wx3xn7h ምን በስመአም እሱ ሳያስብ አንቺ እንዴት አሳልፈሽ ለሌላ ሴት ልድሪው አስብሽ
@user-iy4wx3xn7h
@user-iy4wx3xn7h 4 жыл бұрын
@@user-pg3mh6fj3z እህቴ ልክ ነሽ ያልተለመደ ነው ሚስት ለባሏ ሚስት መፈለግ ጓደኛዬ እንኳን አብደሻል ብላኝ ነበር ባለቤቴም ምነካሽ አለኝ በዛላይ የአራት ልጆቼ እናት ሲለኝ ነው እሺ ያልኩቱ ለወደፊት አስብበታልው እሱ መጥፎ ሆኖ አይደለም ጥሩ ሰው ነው
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 4 жыл бұрын
@@user-iy4wx3xn7h እህቴ ጥሩ ቢሆንም በደንብ እንደ ሚስት መንክባክብ እንጂ አሳልፈሽ ሚስት ልድሪው አታስቢ አንቺ ያስብሺው በመልካምነት ሊሆን ኢችላል አንቺ እንካን ብትፈልጊ ለልጆሆችሽ እሂምሮሆ አስቢላቸው ምንም ቢሆን ደስታቸው ካአንቺ ጋር ሲሆን እንጂ እንጀራ እናትም እንዲኖራቸው አትመኚህ ተዋዳችው እስክኖራችው ድረስ እዬ አሳብሽን ግን ቀሂሪ ክኢቅርታ ጋር እህት አለም
@abdula7412
@abdula7412 4 жыл бұрын
Kassy betam tikikil new
@asterbelay3565
@asterbelay3565 4 жыл бұрын
Beselamm Meleyayet Ayichalem?Megedel Lemen Asefeleg.
@chudinato8224
@chudinato8224 4 жыл бұрын
Higu yetenaker. Wengel beza .
@abuaminnur886
@abuaminnur886 3 жыл бұрын
ለልጂቻችው ሲባል ሰረቀች ማለቱ ታነሳ ነበር ቢባል የልጂች ነእናት ክብር ለመጠበቅ
@amarchalghshsc3697
@amarchalghshsc3697 4 жыл бұрын
በስመአብ ገንዘብ በራሱ፡ሴይጣን፡ነው፡ደም፡መተማመን፡ከጠፋ፡ከባድ፡ነውበትዳር፡መሀል፡ዋናው፡እምነት፡ነው
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 4 жыл бұрын
ትክክል
@zerihunlanjore962
@zerihunlanjore962 4 жыл бұрын
Betam yasazinal
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 4 жыл бұрын
እንኳን፣ደህና፣መጣችሁ
@temsegengetaye3869
@temsegengetaye3869 11 ай бұрын
No sound in the middle
@divorahberhe3398
@divorahberhe3398 4 жыл бұрын
ለምንድነው ግን እሷን የምትከስዋት፣ ብሩ የትም ኣልሄድም እንዴት ነው እሷ ተጠያቂ የምትሆነው፣ እናንተ በጣም ታሳዝናላቹ - የስዋ ቃልስ የት ተወሰደ ሞታላች፣ እሱ ባለው እንዴ እናንተ እስዋን የምትፈርዱት ይሄ በጣም ክፉ ነገር ነው - YOu are disqualified for this job
@fasikagmariam913
@fasikagmariam913 4 жыл бұрын
አቤት የሰው ልጆች ክፋት ህሊና በሚባለው ዳኛ ካልተዳኘን ምን ዋጋ አለን????
@alexbro3636
@alexbro3636 4 жыл бұрын
አረ ምንድነው የምንሰማው ቆይ ለምንድነው የተፈረደባቸውን አመት ለምንድነው የማይነገረን
@samrwitmogesengedaw8834
@samrwitmogesengedaw8834 4 жыл бұрын
ባልታድር እንደሆነ እያወቁ እሴቶችስ ለምን ይገብሉ
@rahmabentseid7260
@rahmabentseid7260 4 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@tigistgetachew7053
@tigistgetachew7053 4 жыл бұрын
እኔም ግራ ገብቶኛል ባለትዳር አባረው የሚያድኑ ሴቶች አሉ ግን ምን ይሻላቸዋል
@sarasa5371
@sarasa5371 3 жыл бұрын
Eswe gen serkut sayhone eswe westwen selgodew eytebkelechwe new betam chekech seyten new byedeltes menalbet fetri masetwel yseten
@jujumika3740
@jujumika3740 3 жыл бұрын
በድራማ መልክ የምታቀርቡት አቀራረብ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን ማንኛውንም የአገዳደል ስልት ግን በቪዲዮ ላይ ባታካትቱት በንግግር ተናግራችሁ ብታልፉት እላለሁ ምክንያቱም በሌላው በበጎ እንዲማር የምታደርጉት ብቻ ሳይሆን በተቃራኒውም ለሌላው የአገዳደል ስልት እያሳያችሁ ስለሆነ ነው
@user-ov9vu6re2k
@user-ov9vu6re2k 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ ግን እኮ ነጮች ፊልም ላይ ሆነ የአማርኛ ድራማዎች ላይ ሥንት አይነት አገዳደል እየታየ እዚህ ላይ ባያካትቱ ትርጉም አይሠጥም ባይ ነኝ
@selameyayou6281
@selameyayou6281 4 жыл бұрын
አቤት የሰው ልጅ ጭካኔ አረመኔ አውሬ ነው እሱንም እንዲ አስጨንቆ ነበር መግደል እግዚአብሔር አምላክ የስራህን ይስጥህ 😭😭😭
@lidiyanegash5297
@lidiyanegash5297 3 жыл бұрын
ምን አይነት ጉድ ነው አይ መጠጥ ክፉ ሀሳብ የሚያስፈጽመው አይ ብር ሰይጣን የልጆቹን እናት የሚገድል
@gg5092
@gg5092 4 жыл бұрын
ፈጣሪሆይ
@TgTg-ep9lz
@TgTg-ep9lz 4 жыл бұрын
ምን ጉድ ነው በስመአብ🤔
@astuastu53
@astuastu53 4 жыл бұрын
Yazazinali, 😢
@haileayane3973
@haileayane3973 3 жыл бұрын
ድራማ ነዉ ወይስ እዉነተኛ ታሪክ ነዉ ግራ ገባኝ
@emmanu1gna
@emmanu1gna 3 жыл бұрын
የምታቀርቡት ፕሮግራም ለሰው ጠቃሚ ትምህርት ቢሆንም ብስራት ገመቹ ግን ምክር አዘል የሚመስል የማይባል እና የዘመዶቹዋንም ሆነ የልጆችዋን ስነ ልቦና የሚነካ ንግግር ነው የምትናገሪው የበደላትን ትልቅ በድል ገንዘብ በመውሰድ እየተበቀለችው እንደሆነ ነው የሚያሳየው አንቺ እንደምትይው የስርቆት እና የአስተዳደግ ችግር አይደለም … ታረሚ !
@kedisetbelachewe7854
@kedisetbelachewe7854 3 жыл бұрын
Ena yemilew melayayet eyale megidelin min amexaw wey seyxan sirawin yesaral
@jemalehtio6751
@jemalehtio6751 4 жыл бұрын
መስታወሉን ይስጣን
@saralisane608
@saralisane608 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@sabakidane4051
@sabakidane4051 4 жыл бұрын
ካሣ ለ አርቲስት ኢሣ አበሻ ምኑ ነዉ? ለ አርቲስት ሄኖክ ድንቁስ መንትዬዎች ሆኑብኝ እኮ በል ካሣ 420.000 ቀናትን ጠጥተሀት ትወጣለህ ማረሚያ ቤት
@letsbereal9432
@letsbereal9432 4 жыл бұрын
Sirkot beshita mehonun zare gena semahu
@user-ks2xb6qg2l
@user-ks2xb6qg2l 4 жыл бұрын
ሥሜታችን እንቆጣጠር ወገኖቸ ያሳዝናል
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 жыл бұрын
Yena Enat tasazenalch Nebse yemare
@user-qs5ep7ej8g
@user-qs5ep7ej8g 4 жыл бұрын
4001 ኛ ነኝ
@bityapp9526
@bityapp9526 4 жыл бұрын
የዘንድሮ ወንዶች እደሆኑ ተለክፈዋል በጣም የምወዳት የጓደኛየ ባል የባሌም ጓደኛ ነው ግን የፍቅር ጥያቄ አቀረበልኝ እኔ ግን ለባሌ አልናገር ይጣላሉ ለጓደኛየ አልነግራት ትዳሯ ይፈርሳል ግራው ገባኝ ምን ላድርግ እሱ ደግሞ ጥፍቱን ብነግረውም ሊመለስ አልቻለም
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 4 жыл бұрын
አፈር ይባል
@amanuyeliyedigiliji5845
@amanuyeliyedigiliji5845 4 жыл бұрын
Betun yemeserki sew betam new meyanadidegn achi😏
@yeshi6910
@yeshi6910 4 жыл бұрын
Yeferedun mechereshaw min new lemin new metengerun
@salam1297
@salam1297 4 жыл бұрын
ያሳዝናል
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 3 жыл бұрын
የዘንድሮ ዉንዶች ከሚሰቱ ዉጪ ሌላ ሴት ጋ አይሄድም ማለት ሸንቱን አይሸናም ማለት ነዉ ለምን ቡትሉኘ ሌላ ሴት ጋ የፈለገዉን ይጠይቃል ሚሰቱ ላይ ግን የፈለገዉን ማረግ አይችልም ወንዶች ኮሮና ይጨርሳችሁ
የልጇን ባል የምታማልለው እናት
47:58
Sile HiwotTV
Рет қаралды 784
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 32 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 167 МЛН
እስር ቤት ውስጥ የተወለደው ልጅ
27:31
Sile HiwotTV
Рет қаралды 179 М.
የአሜሪካው ዲቪ DV  ሴቶቹን አጫረሰ
32:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 155 М.
ባሏን ገላ በአልጋዋ ስር የሸሸገቺው ሴት
38:40
ነብሰ ጡር ሚስቱን አንቆ የገደለ ባል
32:21
Sile HiwotTV
Рет қаралды 347 М.
Жду в тг: @kedrovaalyona
0:59
Кедрова Алёна
Рет қаралды 2,8 МЛН
Что она делает?
0:34
Почему?
Рет қаралды 11 МЛН
Cleaning gadgets #food #funny #comedy
0:19
IK REACTS
Рет қаралды 9 МЛН
My Hero Brother‼️ How to Survive Swimming Pool😎 Like a Boss💕❤️😘 | JJaiPan #Shorts
0:49