በፎርጂድ ሥራ ምክንያት ልጃቸውን ያጡት እናት አሳዛኝ ታርክ

  Рет қаралды 156,014

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

3 жыл бұрын

#sileHiwet #ethiopia
Don't Forget to subscribe our channel to stay updated.Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2020 SILE HIWOT

Пікірлер: 278
@user-sd8ku9zo3d
@user-sd8ku9zo3d 3 жыл бұрын
2013 መች ነው የሚገባው በጣም እረዘመ ይህ ክፉ ዘመን የሚልቅበት
@user-ql4pf1kp4m
@user-ql4pf1kp4m 3 жыл бұрын
ቀጣዬንስ ማን ያቅና😢😢😢😢
@germa8614
@germa8614 3 жыл бұрын
@@user-ql4pf1kp4m እውነት ነው ፈጣሪ ይጠብቀን
@user-dt3nu8pl2g
@user-dt3nu8pl2g 3 жыл бұрын
የባሰ እንዳይሆን ፈራው ጌታ ከዝህ የደም ዘመን ወደ መልካም ዘመን ያሸጋግረን በእውነት
@user-sd8ku9zo3d
@user-sd8ku9zo3d 3 жыл бұрын
ጥሩ ዘመን ይሁናል ብለን እናስብ
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 3 жыл бұрын
ዘመን ምን አረገ ማማዬ እኛ ሰወች እራሳችንን ታልቀየርን ዘመን መቸም አይቀይረን ብቻ ፈጣሪ ምህረቱን ያውርድልን የሰው ልጅ እስበሳችን መተዛዛን አቁመናል
@etsegenetsisay9168
@etsegenetsisay9168 3 жыл бұрын
የመጀመሪያ የመርማሪ ስራ መሆን የነበረበት የስልክ ግንኙነቶቹን ቼክ ማድረግ ነበር
@hanang7517
@hanang7517 3 жыл бұрын
ቴሌ ሎኬሽን አያቁም እንዴ
@wintab9571
@wintab9571 3 жыл бұрын
ትክክል
@yidi4473
@yidi4473 3 жыл бұрын
ቲክክል
@isramark8080
@isramark8080 3 жыл бұрын
It's ture. It's easy to get information phone or laptop.
@atenafeatenaf8564
@atenafeatenaf8564 3 жыл бұрын
@@hanang7517 q
@fyhhuuhhui6467
@fyhhuuhhui6467 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅ ወንድሜ የኢትዮጵያ ሰው ቅናታም ናቸው
@yedipro1145
@yedipro1145 3 жыл бұрын
መጨረሻውን ያሳምረው ስለ እናቱ ሲል😭😭💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fiyorinaadmassu4169
@fiyorinaadmassu4169 3 жыл бұрын
እውነት ነው እኮ በጣም ብዙ ሰው እየጠፋ ነው መንግሥት ስለሌለ ነው እንጂ ጠያቂ ከህፃን እስከ አዋቂ ሰው ከምድረ ገፅ እየጠፋ ነው!!! ፈጣሪ መጪውን ዘመን ደግ ደጉን የምንሰማበት ይሁን!!! ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏💚💛❤!!! መቻቻልን ፍቅርን እና መተሳሰብን ያድለን🙏🙏🙏➕➕➕
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p 3 жыл бұрын
በማርያም ስም መጨረሻው አቅርቡት እኔ ግን የሚገለው አይመስለኝም ያንን ህገወጡን ሊያሰራው ያገተው ይመስለኛል እግዚአብሄር አምላክ ከናቱ ጋር ያገናኘው መጨረሻው አደራ አሰሙን
@mohammad5957
@mohammad5957 3 жыл бұрын
ወይ ክፉ ዘመን አላህ አዲስ ዓመትን የደስታችን እንጂ ሀዘን የማንሰማበት ዓመት ያድርግልን
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q 3 жыл бұрын
ዘመን አይሰደብም
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 3 жыл бұрын
አሚንንን
@Tube-sp3eb
@Tube-sp3eb 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@foziyaahmad5879
@foziyaahmad5879 3 жыл бұрын
💕💕🙏🙏
@janahali5225
@janahali5225 3 жыл бұрын
አገሬአልህይጥብቅሽ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ወንድሜ ባለህበት አማላጂትዋ ድንግል ትጠብቅህ
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
አሜን ❤️🙏🙏🙏🙏
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍ የእህናት እግዚአብሔር አምላክ የልጇን ሁኒታ ያስማት ከሞትም ሞት እግዚአብሔር ውቶ ከምቅርት ይስውን
@imenbitaddise5448
@imenbitaddise5448 3 жыл бұрын
አልገባኝም ሰውዬውን. ያዛችሁት መጨረሻ የሌለው ታሪክ አታቅርቡ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
የዘሬ ስምንት የዚህ መጨረሻ እንድትነግሩን እፍልገለሁ ውስጤ በጣም ተጫናቀ ወይይይይይይኔ የኔ ሚስኪን ምን ሆኖ ይሁን
@user-xq5jx3sq6v
@user-xq5jx3sq6v 3 жыл бұрын
እሺ ይህ እውነተኛ ፎቶ ነው እንዴ? ተፈልጎ ካልተገኘ እውነተኛ የልጁ ፎቶ ነው ማድረግ ያለባችሁ
@blueblue8966
@blueblue8966 3 жыл бұрын
ይሄኮ የወንጀሉን ታሪክ ለመተወን ያክል እንጂ ቪዲዮው ላይ የምናያቸው ሰወች ሁሉም ባሪ ታሪኮቹ አይደሉም።
@semutimohammed
@semutimohammed 3 жыл бұрын
አይ እህናት ስንት መከራ ይዘሻል😢😢
@user-rz7zh3qi1l
@user-rz7zh3qi1l 3 жыл бұрын
ሀዘኑንም እንዳካፈላቹን ፤ሲገኝ ደሞ ደስታውን እንደምታበስሩን ተስፋ አደርጋለው ።በግሌ በጣም አዝኛለው
@genetgezahegn5264
@genetgezahegn5264 3 жыл бұрын
መጨረሻ የሌለው ታሬክ ለምን ታቀርባላችሁ ስልኩስ ለምን አልተመረመረም ወደፊት የዚህን ታሬክ እደምታቀርቡልን ተስፋ አረጋለሁ
@itisme5996
@itisme5996 3 жыл бұрын
ስታናድዱ በማርያም መጨረሻ የሌላው ታሪክ የምታቀርቡት ለምንድን ነው ግን
@joijoi9691
@joijoi9691 3 жыл бұрын
እባካችሁ ልጆች የሆነ ችግር ካለ ቢያንስ እንኳ ለወላጆች መንገር ባትችሉ እንኳ ለሆነ ብቻ ለምትቀርቡት ሰው ወዴት እንደምትሄዱ ምን እንደምታረጉ ብትናገሩ ጥሩ ነው ባይ ነኝ ሌላው መቸም ይሁን ፖሊስ ጉዳዩን እስከመጨረሻ ተስፋ ባይቆርጥ
@salamulamu6808
@salamulamu6808 3 жыл бұрын
በሰምንት ሁሌት ግዜ ብታስታለልፉ አሪፊ ነበራ በጉጉት እዬጣበኩ ነኝ👌👌👌
@makidasedesta1457
@makidasedesta1457 3 жыл бұрын
ስለ ህይወት በጣም የምወደው አስተማሪ ፕሮግራም ነው ።ግን ልጁ ባለበት ፈጣሪ ይጠብቀው በጣም ነው የሚያሳዝነው
@user-vr7qv1jx9m
@user-vr7qv1jx9m 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ባለበት ይጠብቀው ዘንድሮ አንዱንም ከገዛቤቱ ለትምህርት ትፈለጋለህ ብለው ወስደውት የት እንደደረሰ ጠፍቶ ቀርቷል።የኢትዮጵያ ህግ መላላት ብዙ ችግር ነው የፈጠረው😭😭መገኘቱን እንደምትነግሩን ተስፋ እናደርጋለን🙏
@genethabdi2647
@genethabdi2647 3 жыл бұрын
እባካችሁ ሰዋች በየቀኑ ባይሆን እንኩዋን በሳምንት አንድ ቀን ያሳለፍነውን ጥሩ ያልሆትን ቀኖች ዘርዝረን ዲያሬ መፃፍና ኯሜድኖቻችን ውስጥ የማስቀመጥ ልምድ ይኑረን ይህ ሊለመድ የሚገባ ተግባር ይሁን ::
@asnakechzewge9071
@asnakechzewge9071 3 жыл бұрын
የዚህን ልጅ ታሪክ መጨረሻው ምንድንነው ?
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
ምድር ላይ መኖር ከባድ ነው እመቤቴ ትድረስልህ አዛኝቶ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 3 жыл бұрын
ብስራት እንኳን ለ 2013 በሰላም አደረሰሽ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ከነ መላው ቤተሰብሽ እና የስራ ባልደረቦችሽም ጭምር !!!
@makdesswolde3827
@makdesswolde3827 3 жыл бұрын
እህቶቼ።እናመሠግናለን።በርቱልን።በጣም።ጥሩነው።ግንፍርድ።ዜሮነው።
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 3 жыл бұрын
እና መጨረሻው ጠፍቶ ቀረ ነው የምትሉን ውይ ፈጣራችን ስቱን ችለሀዋል ግን ከተገኝ እድነግሩን
@bezitube122
@bezitube122 3 жыл бұрын
በጣም ያሰዝናል ሁፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ፍቅሩን አንድናቱን ያድለን
@abaydemis866
@abaydemis866 3 жыл бұрын
2013 የኢትዮጲያ መልካም አመት ያድርግልን
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@woinshet2595
@woinshet2595 3 жыл бұрын
አሜን
@venishbedju8424
@venishbedju8424 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ፈጣሪ ይታረቀን ይቅር ይበለን የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ያድርግልን 🙏🙏
@helanayilam309
@helanayilam309 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen...
@ritaseniora3182
@ritaseniora3182 3 жыл бұрын
በቃ ሳይገኝ ቀረ
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r 3 жыл бұрын
እረ አደራቸሁን መግኝቱን ነገሩን እፍፍፍፍ
@sadaatigabu2305
@sadaatigabu2305 3 жыл бұрын
አመሠግነፓ
@asteraster1853
@asteraster1853 3 жыл бұрын
Betam arif tekami temhrt yemhon selmtakrbu adnkachuhalhu berto
@makdestesfey8793
@makdestesfey8793 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝነው😢😢
@helenberhane9996
@helenberhane9996 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው ለቤተሰብ መጽናናት ይሁን
@germa8614
@germa8614 3 жыл бұрын
የወንጂ ልጅች አላቹ አዋሽ ሞልቷል እያሉ ነው ህዝብ ከቤት እየተፈናቀሉ ነው ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 3 жыл бұрын
አሜን ቤተሠብ እንሁን kzfaq.info/get/bejne/ieB2jJuL0trGj2Q.html
@woinshet2595
@woinshet2595 3 жыл бұрын
አሜን
@makiyamakiyahbsawitgal7968
@makiyamakiyahbsawitgal7968 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@adebaadeba3967
@adebaadeba3967 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እና ይትገባ ገሉ ጥሎት ነዉ የሚሆነዉ ቀጣይአለዉ
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 3 жыл бұрын
ወይይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም ምነው የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ወንጀል ብቻ ነው ሥራቸው ኧረ ፈጣሪን የሚፈራው ጠፋኮ ታዲያ ኮሮና ሲያንሰን ነው እኮ ቱቱ ይህን የመሰለ እንቁ ወጣት በአጭር አስቀረው
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 3 жыл бұрын
ቤተሠብ እንሁን ሁሉንም በማሟላት እኔም በፍጥነት እመልሳለሁ kzfaq.info/get/bejne/ieB2jJuL0trGj2Q.html
@Hibutub
@Hibutub 3 жыл бұрын
ሄራን ኪዳነምህረት እናቴ ደመርኩሽ ደምሪኝ
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 3 жыл бұрын
@@Hibutub እሽ እማ
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 3 жыл бұрын
@@user-sh3or6bi6u እሽ እህት
@genetyilam1791
@genetyilam1791 3 жыл бұрын
ሄራን እንዴት አውቀሽ ነው ባለስልጣን ያልሽው የሚገርም ጊዜ ላይ ደረሰን ከምን ለመፍረድ የቸኮልሽው
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 3 жыл бұрын
Good Job 👍
@abunurhan7656
@abunurhan7656 3 жыл бұрын
Yezi lij mechershaw altawqem ohhh yasaznal really beqa endeweta qere altgegnem malet nw??
@chpdg5906
@chpdg5906 3 жыл бұрын
የሚሰማው ለጆሮ ደስ አይህ ufff ጌታ ሆይ አንተ አስባት ኢትዮጵያን ማስተዋልን ይሰጥልን 😴
@hulumtadergizedichaneamilk2612
@hulumtadergizedichaneamilk2612 3 жыл бұрын
Betami yasazenhli gin isu mageneti alebachu
@hewaithewait9859
@hewaithewait9859 3 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል እዉነት
@user-pr2wi4op8s
@user-pr2wi4op8s 3 жыл бұрын
ወይ የእኛ ዘመን መቸም በየቀኑ ጉድ ነው እምንሰማው
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 3 жыл бұрын
ሌላ ነገር ትሰራላችሁ ለምንድን ነው ያንድ ሰው ስልክ ኬት እንደሚጠራ የሚያሳይ መሳሪያ የማትጠቀሙ
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 жыл бұрын
ጥሩ ብለሻል
@zenylema8717
@zenylema8717 2 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ነው
@user-ms6nq6oj5r
@user-ms6nq6oj5r 3 жыл бұрын
በጣም ያማል
@rahelmulugeta1924
@rahelmulugeta1924 3 жыл бұрын
I am really very sorry to know that such a MAFIA work is going on in our country. it is very stressful, scary and intimidating. God help us from such catastrophe. I wish Biniyam is still alive and safely returns to his loving family soon.
@rasaman.6688
@rasaman.6688 3 жыл бұрын
ይህ ነገር ተቻኩላቹ አቀረባቹት እጂ ምርመራዉ አላለቀም መጨረሻዉ ምንድነዉ ልጁ የት ገባ ገዳዩ አልተያዘም ሞዋች አልተገኘም ወይስ ቀጣይ ነዉ? ???
@danielmekonnen4087
@danielmekonnen4087 3 жыл бұрын
ፕሮግራምሽን ወድጄዋለሁ ፐሊስ ግን ገና ብዙ ብዙ ትምህርት ያስፈልጋቸዋል በተረፈ ሜሪ ድምፅሽን ወደድኩት
@luluyoutube3592
@luluyoutube3592 3 жыл бұрын
allah yasgegnwu
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Betam lebe yesebral yademal
@user-og4bu2or5k
@user-og4bu2or5k 3 жыл бұрын
እግዟኣ.ምን.አይነት.ሠው.በላ.ዘመን.ላይ.ነው.ያልንው.ውይ.ይሄ.ዘመን.አልቆ.ነው.ማዬት.የምፈልገው..የሚመጣው.ዘመን.ችግራ.የማንሠማበት.ዘመን.ይሁን
@mememalase9018
@mememalase9018 3 жыл бұрын
Tebarek u 💚💛❤👍😭
@alizuamr6683
@alizuamr6683 3 жыл бұрын
መጨረሻዉሥ እየጠበኩነዉ የዚህልጅ
@nasirshikder6056
@nasirshikder6056 3 жыл бұрын
በጣም፣አሪፍ፣ፕሮግራም፣ነው፣በዚው፣ቀጥሉ
@burtimahray6798
@burtimahray6798 3 жыл бұрын
Betam New metgrmut segemer polies Felgo. Mageget Kalchale yebale tarkun ewuntega Foto metkem nberbachu men enddrama eswu hiwte tkeldalachu
@user-cx4lc8br9n
@user-cx4lc8br9n 3 жыл бұрын
ለምን ግን ፍፃሜውን አለቁም ያለ በዛ ተዉት አብዛኛው ጊዜ መጨረሻውን አነግሩንም ኤጭ
@tigistugetu4542
@tigistugetu4542 3 жыл бұрын
የጠፋው ወጣት ይሙት ይኑር አልታወቀም በቃ በዚ ጉዳይ ምንም ፍንጭ ሳይገኝ ነው የቀረው
@fatumae7785
@fatumae7785 3 жыл бұрын
አላህ መጨረሻው ያስምሩው
@ezgharyagoitom8977
@ezgharyagoitom8977 3 жыл бұрын
Ere mn eyetederegelachew new wede chaka enhid sliwachew eshi milut yezi wetat chgr sayfeta
@yenayena8676
@yenayena8676 3 жыл бұрын
ኢትዬጵያ ውስጥ እንዲህ አይነት መሪማሪ በደርግ ግዜ ቀረ መርማሪ ደሞ እንዲ ለዜጎች ቢጨነቅ እንዴት ደስ ይለን ነበር ግን ድራማ ላይ እና. ስለሂወት ላይ ነው መርማሪ ለዜጎች እንቅልፍ የሚያጣው ሌቦች ደሞ ያለጉቤ መችሽይንቀሳቀሳሉ
@emanriyad5512
@emanriyad5512 3 жыл бұрын
እና መጨረሻው ምን ሆነ ተገኘ ነው ሞተ ነው ወይስ ታግቶ ነው መጨረሻው አልገባኝም
@tigistugetu4542
@tigistugetu4542 3 жыл бұрын
መጨረሻውማ እንደጠፋ ቀረ ይሙት ይታገት ሳይታወቅ
@minaiaminaplace2086
@minaiaminaplace2086 3 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ግራሚያጋባ
@user-ew5uz2mg2q
@user-ew5uz2mg2q 3 жыл бұрын
እኩ🙄?
@josephsediso5944
@josephsediso5944 3 жыл бұрын
Mecharsha endet Hona?????
@aynalemtadesse6022
@aynalemtadesse6022 3 жыл бұрын
Yaltkoache hasb mendnew ena binyam men hone?
@hayatmohammed9821
@hayatmohammed9821 2 жыл бұрын
Betam megarm program naw, gin achrarsun asmrut
@sulululu6942
@sulululu6942 3 жыл бұрын
እፍፍ"ወይ ዘድሮ"ያዛዝናል"ያማል"አይናት
@malcomx6088
@malcomx6088 3 жыл бұрын
Beynyam mechreshaw mm hon
@fayyolove6844
@fayyolove6844 3 жыл бұрын
Amilake hoy Eshi macharshawu min hon
@user-hv5zk9oz5f
@user-hv5zk9oz5f 3 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ ከመስራት በሰው መመቅኘት የሚቀናው ትውልድ ችካል ኤጭ 😭😭😭😭
@yemamamarr2340
@yemamamarr2340 3 жыл бұрын
Ena mn hone binyam mote weyes behywet ale mndenew yetenteletele ngr
@eramelaseid5217
@eramelaseid5217 3 жыл бұрын
የኔየእናትዋ ወድሜዋ😭😭😭💔💔
@godisgood9793
@godisgood9793 3 жыл бұрын
Betam yasazenali
@user-er2so8vd3x
@user-er2so8vd3x 3 жыл бұрын
ልጁ ካልተገኝ በዚህ አጋጣሚ ፎቶውን ብታሳዩ ጥሩ ነበር ማን ያውቃል ካልገደሉት አንድ ቦታ ሊኖር ይችላል አይድረስ የሞተስ አዴ ቀብረን ቁጭ ይባላል የጠፋ ሰው በጣም ከባድ መከራነው አንድቀን ይመጣ ይሆን እያሉ በሰቀቀን መኖር
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 3 жыл бұрын
የአላህ፣አቅን፣ካልተቀበለ፣መግደል፣አላህ፣ያጠብቃቹ፣ወገኔ
@asmakemale4701
@asmakemale4701 3 жыл бұрын
What kind of program with out final story,
@zinethussen2413
@zinethussen2413 3 жыл бұрын
ሠላም
@ribka9596
@ribka9596 2 ай бұрын
ለምንድነው ግን የጠፉ ሰዎችን ትክክለኛ ፎቶ የማታሳዩት ምናልባት ሊገኙ ይችላሉ እኮ
@amdnomarbo7190
@amdnomarbo7190 3 жыл бұрын
አለህ ከነት ይጨምርህ
@khadijaismaeel1842
@khadijaismaeel1842 3 жыл бұрын
ገሎት። ነዋ እዴት ነው እስካሁን በሂወት ቢኖር ኖሮ
@fyhhuuhhui6467
@fyhhuuhhui6467 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 3 жыл бұрын
በጣም ያማል ኡፍ እናት ምን ትሆን
@ushermk6745
@ushermk6745 3 жыл бұрын
Menew zarese lebachenen anxelexelachut ?
@fisshayemezgebu8858
@fisshayemezgebu8858 3 жыл бұрын
Mechereshaw-mer-lay-derese?
@ziziyebest48
@ziziyebest48 3 жыл бұрын
Liju mota terefa party 2 aseyun lijun fargachum bihon lahizeb masewk alebechu alabeleza bazaw kiru edatimetu
@sonsdw7245
@sonsdw7245 3 жыл бұрын
Esu mogn newu eglhalehu kemelewu sewu gar yemehedewu
@duressotesso3082
@duressotesso3082 3 жыл бұрын
እግዛብሄር የበተሰቦቹን ልብ ይጠብቅ
@sewdazyinu3952
@sewdazyinu3952 3 жыл бұрын
መጨረሻውን አሳውቁን
@user-de2tz2jc8g
@user-de2tz2jc8g 3 жыл бұрын
መጨረሻውስ
@YeGetamirt
@YeGetamirt 3 жыл бұрын
Lemin Labtopun le more informasion mirmera atetiqemubetim? Finger print mayet ayichilim inde be Ethiopian? So sad
@fasiltekuame3537
@fasiltekuame3537 Жыл бұрын
የግል ድርጅቱ እና የፍቅረኛው ሙሉ መረጃ ቢሰጠኝ እና እኔ ብመረምረው ነገሩን
@helenbeautifulwomantube6517
@helenbeautifulwomantube6517 3 жыл бұрын
Yalaleke caze lemin takerbalachu
@fatimayibra5678
@fatimayibra5678 3 жыл бұрын
ምን አይነት ታረክ ነው መጨረሻው የማይታውቅ ነገረ ነው እንዲ መጨረሻ የለለው ታረክ ነው አልገባኝም
@dawitksfsimon6255
@dawitksfsimon6255 3 жыл бұрын
So they couldn’t find him???
@AliMohammad-wj5mv
@AliMohammad-wj5mv 3 жыл бұрын
Uuuuuuffffffff😢😢
@Hibutub
@Hibutub 3 жыл бұрын
ይፍፍ ያማል
@serkaserka6554
@serkaserka6554 3 жыл бұрын
Btemmmm yeszenelll
@zed9730
@zed9730 3 жыл бұрын
ኡፋፋፋፋፋፋፋፋያሳዝናል
@sulululu6942
@sulululu6942 3 жыл бұрын
ወይኔየእኔናት
@zean7456
@zean7456 3 жыл бұрын
መጨረሻው እንድታሳውቁን
@alamhmichaele3404
@alamhmichaele3404 3 жыл бұрын
Errrrr macharashawun Plesss
@asterbelay3565
@asterbelay3565 3 жыл бұрын
Alegebagim menden nw?
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Sila Hiewt astemari ye honew programachu ejeg ewedewalhuj
@fhifuu1070
@fhifuu1070 3 жыл бұрын
አረ እምን ደረሠ ንገሩን
@duranandnaol1534
@duranandnaol1534 3 жыл бұрын
Really very sad
@user-cz3jc3un4o
@user-cz3jc3un4o 3 жыл бұрын
Yamal efffff😥😥😥😥
ህፃናትን የምትሰርቀው ሞግዚት
33:05
Sile HiwotTV
Рет қаралды 259 М.
እስር ቤት ውስጥ የተወለደው ልጅ
27:31
Sile HiwotTV
Рет қаралды 179 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
በአሳዛኝ ሁኔታ የተደፈሩት አዛውንት
34:20
Sile HiwotTV
Рет қаралды 314 М.
በልመና የተሰማራው ባለጠጋው ዶክተር
34:48
Sile HiwotTV
Рет қаралды 281 М.
他们在说什么,不能当面说。#海贼王#路飞
0:15
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 8 МЛН
БЕСТРАШНЫЙ ШКОЛЬНИК НА ВЕЛОСИПЕДЕ #shorts
0:11
Что она делает?
0:34
Почему?
Рет қаралды 11 МЛН
LA  CINTA NUESTRA HISTORIA
0:59
Santi
Рет қаралды 6 МЛН
Waka waka #2 🤣 #shorts
0:15
Adani Family
Рет қаралды 29 МЛН
Головоломка от дедушки🔥
0:31
FERMACHI
Рет қаралды 8 МЛН