ቤታችሁ ለፈረሰባችሁ እህቶችና ወንድሞቼ

  Рет қаралды 12,254

Hassen Belayneh HB

Hassen Belayneh HB

Жыл бұрын

😭ቤታቸው ለፈረሰባቸው እህቶች
• ትዳርን ለማሳመር የሚረዱ 12 ወሳኝ...
ለሴቶች👆
#alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር👇👇
• ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር
የጀናባ አስተጣጠብ በተግባር👇👇
• የ ጀናባ አስተጣጠብ ለወንድም ለሴት...
ሩኩዕና ሱጁድ አደራረግ በተግባር👇👇
• በሶላት ወስጥ የእጅ አቀማመጥ የሩኩ...
በሶላት ውስጥ እጁ የሚነሳባቸው ቦታዎች በተግባር👇👇
• በሶላት ውስጥ እጅ የሚነሳባቸው ቦታ...
ሱጁድ ስናደርግ መሬት መንካት ያለባቸው አካሎቻችን በተግባር👇👇
• ሱጁድ ስናደርግ መሬት የሚነኩ የሰው...
በወንድና በሴት ሶላት መካከል ያለው ልዩነት በተግባር👇👇
• በወንድና በሴት የሶላት አሰጋገድ ...
ቤት ውስጥ የዒድ ሶላት አሰጋገድ በተግባር👇👇
• የዒድን ሶላት በቤት ውስጥ በተግባር...
• 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
=================
ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
==================
ይከታተሉ | Follow me on:
ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
ፌስቡክ | / hasen.belayneh
ቴሌግራም| t.me/HassenBelaynehየመጀመሪያውን ጉብኝት ዱባይ ወይስ ሳውዲ እንድርገው?
#alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር👇👇
• ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር
የጀናባ አስተጣጠብ በተግባር👇👇
• የ ጀናባ አስተጣጠብ ለወንድም ለሴት...
ሩኩዕና ሱጁድ አደራረግ በተግባር👇👇
• በሶላት ወስጥ የእጅ አቀማመጥ የሩኩ...
በሶላት ውስጥ እጁ የሚነሳባቸው ቦታዎች በተግባር👇👇
• በሶላት ውስጥ እጅ የሚነሳባቸው ቦታ...
ሱጁድ ስናደርግ መሬት መንካት ያለባቸው አካሎቻችን በተግባር👇👇
• ሱጁድ ስናደርግ መሬት የሚነኩ የሰው...
በወንድና በሴት ሶላት መካከል ያለው ልዩነት በተግባር👇👇
• በወንድና በሴት የሶላት አሰጋገድ ...
ቤት ውስጥ የዒድ ሶላት አሰጋገድ በተግባር👇👇
• የዒድን ሶላት በቤት ውስጥ በተግባር...
• 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
=================
ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
==================
ይከታተሉ | Follow me on:
ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
ፌስቡክ | / hasen.belayneh
ቴሌግራም| t.me/HassenBelayneh

Пікірлер: 261
@user-ut5ot3vu4b
@user-ut5ot3vu4b Жыл бұрын
እኔም አባቴን አጥቻለሁ ወታድርነበር አላህ ይራህመው አላህ እዳዝንለት ዱአ አርጉልኝ ጀነት እድወፍቅልኝ ኡስታዝ
@RahmiYube
@RahmiYube Жыл бұрын
አላህ ይራሀመው ያረብ አብሽሪልኝ ውደዋ
@user-oi4pd2tz7w
@user-oi4pd2tz7w Жыл бұрын
አላህ ጀነትፈርዶስን የወፍቀው. የአባት ሀዘን ክባድ ነው. አችነም አላህ የሱበረሽ ሀቢቢቲ
@user-ut5ot3vu4b
@user-ut5ot3vu4b Жыл бұрын
@@user-oi4pd2tz7w አሚን አላሁመ አሚን ውዶቸ
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 Жыл бұрын
አብሽሪልኝ ሁቢ 😭😭😭😭አላህ በጄነት ያበሥራቼዉ ሁቢ
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 Жыл бұрын
ያረብአላህጀነተልፈዶስይፍቀዉ
@jemilaabdu6167
@jemilaabdu6167 Жыл бұрын
ወላሒ የኔደግሞ ለየት ይላል ፈተናየ 5 አመት ሠርቼ ምንም ነገር አልያስኩም አሁንም ወንድሜ በባህር መጥቶ 75000ሽ ብር ከፍየ ከዛም ደግሞ 5000ሪያል ብድር አለብኝ እኔም እግሬን እየታመምኩ ነው በጣም ጨንቆኛል ዱአ አድርጉልኝ የሠው ብር ሣልከፍል እንዳልሞት በዱአችሁ አትርሡኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@meriamawol6888
@meriamawol6888 Жыл бұрын
አይዞሽእህት አችብቻአደለሽም ሁላችንምነን አላህ ሶብር ይስጠን
@medenamohammad2299
@medenamohammad2299 Жыл бұрын
አብሽሪአላህ አፍያ ያግሽ ግን ብድሩ ወድምሽ ይክፈልልሽ አብሽሪ
@medenamohammad2299
@medenamohammad2299 Жыл бұрын
አላህ ያሄራ ቤታችን ያሳምርልን አሁን ቂያማ ሊቆምነዉ መሰለኝ ያረቢ ድረስልን እዝነትህህህህህህ
@jemilaabdu6167
@jemilaabdu6167 Жыл бұрын
@@meriamawol6888 አሚን ያረብ
@jemilaabdu6167
@jemilaabdu6167 Жыл бұрын
@@medenamohammad2299 አሚን ያረብ
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
ቤት ለፈረሰብን ካሳ ይሰጠን😭😭😭😭😭
@mohammadomar9131
@mohammadomar9131 Жыл бұрын
አው ይሠጠን አላህ ኸይሩን ያምጣልን
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
በትክክልቦታም
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
ለምን አፈረሰና ይሰጠናል አዲስ አበባ የኦሮሞ ነዉ አሉ እኮ😊
@Tube-co8rw
@Tube-co8rw Жыл бұрын
እህት አብሺሪ ሁሉም ያልፍል አንች ጠንካሬ ሁኔ እኔም ሁሉን ነገር ካሞላሁ በኃላ እሱ ሽጣ ክደል እና አብሺሪ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
አይ ሰላም ከሰጡን አዋተን መስራት አያቅተንም
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o Жыл бұрын
ቤት የፈረሰባችሁ እህት ወንድሞች እናቶች አባቶች አላህ ይአውዱኪም ቢኽይር አላህ በኽይር ነገር ይተካላችሁ ያረብ ጀዛከላሁ ኽይረን
@mohammadomar9131
@mohammadomar9131 Жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
አሚን
@user-xq3cx8dy8c
@user-xq3cx8dy8c Жыл бұрын
ደስ የሚለው ነገር የመጨረሻ ፈራጁ አላህነው አላህ በደለኞችን አይረሳም ቅጣቱም ብርቱነው
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c Жыл бұрын
አይ ኡሰታዝ አሁንአንተ እንደምመክረን አይዴለም እኛ ከምናሳልፈዉ አንጣር ሰንት አመት ሙሉ ልጂነታችን እርሚያችን ቤተሰቦቻችን ወበታችንን ሰንቱን አተናል የእኛን የስዴተኞችን ሰቃይ ፈጣሪ አላህ ብቻ ነዉ የሚያዉቅልና እሱ ፍርዱን ይሰጠን
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v Жыл бұрын
😢😢😢 በጣም ወላሂ እኔም ረባቴን አጥቻለሁ እህቴንም በስደት😢
@fatuma1133
@fatuma1133 Жыл бұрын
እህቶቸ ማሰብ ያለባችሁ ጤናችሁን ነዉ ምክናያቱም ከአካላችን አንድ ነገር ቢጎለን ምንድነዉ እጣ ፈታችን እሰቡት እስኪ ማለት ያለብን አልሃምዱ ሊላህ ነዉ የሰጠንን ብናቅ የጎደለን የለም አላህ የተሻለዉን ይተካን
@sihamTube8091
@sihamTube8091 Жыл бұрын
አብሺሪ ስደተኛ ሁሉም ቁስል አለበትግን ሁሉም ያልፍል
@user-dx1rh5of9o
@user-dx1rh5of9o Жыл бұрын
አላህ ቤተሠቦቻችንን በጀነት ያሣርፋቸው በዱኒያ ልናገኛቸው አልቻልም እና በጀነት ያገናኘን የኛ ህመም ማን ይረደናል ከፈጣሪ በቀሪ አልሃምዱሊላህ አለ ኩሉ ሃል
@muntahamuntaha9367
@muntahamuntaha9367 Жыл бұрын
እኔም ልጄን ሳላሳድግ እማዬ እያለች እያለቀሰች ግን ቤት ሰርቼ አብረን እንሆናለን ብዬ ሰራሁኝ. )10. አመት የለፋሁበት አወደሙብኝ ሰብር ይስጠን
@Runvip
@Runvip Жыл бұрын
አአይዝሽአላህይተካሽ በኸይር
@hayatmohmed2305
@hayatmohmed2305 Жыл бұрын
አሏህ የተሻለውን ይተካችሁ ያረብብ
@user-cw1xo6qc7p
@user-cw1xo6qc7p Жыл бұрын
አሚንአብሽሪአላህአለ
@muluhilu
@muluhilu Жыл бұрын
አያዞሽ እማማየ
@hggfgcgf7135
@hggfgcgf7135 Жыл бұрын
እህቶቼም ልጅ ጥለው አስር አመት የደከሙበት 😢ከራሤ በላይ ያሣዝኑኛል በጣም መፅናኛ ንግግር ነው ያረከው አላህ ይሥጥህ
@fatimasaid8153
@fatimasaid8153 Жыл бұрын
የአላህ ፈተናችንን በኢማናችን ልክ አድርግልን
@user-pe3cy1rd8r
@user-pe3cy1rd8r Жыл бұрын
ሁሉን ቻይ። ተመልካች ።ሰሚ የሆነዉ አንዱ አሏህ ጌታችን አለን አብሽሩ አይዘን
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 Жыл бұрын
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ፊዳከ ያ ሐቢቡላህ ምን አለበት በዚ ጊዜ ቢኖሩ አንድም መስጊድ አይፈርስም ነበር አንድም ሙስሊም አያነባም ነበር ያ አላህ ፈርጀን
@tmradj8854
@tmradj8854 Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ ኢማን ይስጠን አላህ የተሻለ ይስጣቸው
@zeinebmoges8979
@zeinebmoges8979 Жыл бұрын
በጣም እውነት ብለሀል ወንድማችን. ይህን እውነታ እያወቅን ለምን እንደማንተገብረው አላውቅም። ሱብሀንአላህ አላህ ከሪም
@husnatu2023
@husnatu2023 Жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር ወላሂ ልቤን አረጋጋሃው ያረብ ያላሰብነው እረዝቀን.
@hasnag3161
@hasnag3161 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ትክክል ብለሀል ኡስታዝ ጄዛከላህ
@totot2437
@totot2437 Жыл бұрын
እኔ ያለሁት ሣዉዲ አረብያ ነዉ 10አመት ለፍቸ የሠራሁት ቤት ፈረሠ በአድስ አበባ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አገሬ ልገባ ትንሽ ሲቀረኝ አልሀምዱሊላ
@user-cw1xo6qc7p
@user-cw1xo6qc7p Жыл бұрын
አብሽንእኔም
@jamisweet6787
@jamisweet6787 Жыл бұрын
እኔም እዳቺው አላህ በተሻለው ይተካን
@medenamohammad2299
@medenamohammad2299 Жыл бұрын
ያረቢ ከቤት ፈረሳዉም ያለ የመስጂዶቹ ነገር አቃተኝ ያረቢ እሱ ይድረስልን አላቅም
@user-bb7jf6wu3v
@user-bb7jf6wu3v Жыл бұрын
ስለሌሁ አለሂወሰለም አሚንንንንንንን አሏሁመ አሚንንንንንን ያረብብብብብብ ጀዛኩም አላህ ኸይረን ጀዛ ኡስታዙና
@hsg5999
@hsg5999 Жыл бұрын
አሚን ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዙና
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 Жыл бұрын
ጃዛክአላህ ኡዝታዝ እኔ አያቴንአጥቻለሁ አሚንንን
@user-nq8um6oo4w
@user-nq8um6oo4w 7 ай бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር ወድማችን
@user-ut5ot3vu4b
@user-ut5ot3vu4b Жыл бұрын
ወአለኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ
@user-uj2cg9fv9x
@user-uj2cg9fv9x Жыл бұрын
አህለን ኡስታዝ ለፈረሰባቹ የተሻለዉን አላህ ይተካላቹ
@LailaLaila-ir8yj
@LailaLaila-ir8yj Жыл бұрын
አላህ ያባሽርህ ውስታዜ ውስጤ አሁን ደስአለው አልህምድሊላ የሚሰጥም የሚነሳም ጥሎ የማይጥል አላህ ምስጋና ለሱ ይሁን አሚን
@layila6456
@layila6456 Жыл бұрын
ያአላህ ኡሥታዚ አላህ ይጠዉል ኡምረክ ልቤ በጣም ተክዞ ነበረ ግን ያንተን ዳዋ እየሠማሁ ልቤ ረጠበ ጄዛክ አላህ ኸይረን አጎቴንም አላህ ይረሀምክ የተባለዉ የቤቱ ያዉ መቼም ዱኒያ ናት የበለጠዉንም አላህ ይሠጠናል እንሻአላህ አብሽሩ ሀባይቢ በርግጥም የቤተሠብ ናፍቆት እያሠፈሠፈ በዛላይ አላህ የወሠነ ሆኑ ሀዘን በዛ ላይ ቤትሽ ፈረሠ ሢባል ብቻ ከባድ ነዉ ሥለሁሉም ነገር ብቻ አላሀምድሊላ
@zeyinyaahmed9696
@zeyinyaahmed9696 Жыл бұрын
አሚንንን ያረብብብ
@mekiyaali857
@mekiyaali857 Жыл бұрын
ሱለላሁ አለይሒ ወሰለም ዋሊኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዛችን ጀዛካላህ ኽይር
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c Жыл бұрын
ሰንቱ አለፍ ያረቢላያሰችል አይሰጥ አላህ ይዘንልህ አባቴዋ በናፍቆት ያጣሁህ ዉድ አባቴ አጀቴ አላህ ይዘንልህ የአባቴ መሞት እያደርነዉ እኔሰ እግብግብ የሚያረገኝ😭😭😭ሁሉም ቀርቶብኝ አባቴን በሂወት ባገኝ በቂየ ነበር ምን ዋጋለዉ እንደኔ በሰዴት ቤተሰብ ያጣችሁ ሶብር ይሰጣችሁ
@RahmiYube
@RahmiYube Жыл бұрын
ወደዋ አብሽሪልኝ አላህ ይረሀመው ያረብ አላህ ይሰብርሽ ማሬዊ
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
አብሽሪ አላህ የጀነት ያድረጋቸው እንጂ የግር እሳት ነው አላህ ይርሀመክ የኔ ውድ አባቴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v Жыл бұрын
😢😢😢😢😢 አሚን ተቃጠልኩ ስደት መራራ ነው 😢😢😢ናፈቀኝ ድምጡ አባቴዋ አላህ ይዘንክ😢😢😢 ይመለስ ብሆን በለቅሶ እመልሰው ነበር ግን አይቻል😢
@user-nv2wq5uz9g
@user-nv2wq5uz9g Жыл бұрын
አሚን ያኡምሪይ ያረብ እኔ ለማን ትተሺኝ ሲለኝ ነው አሁን ትቶኝ ሊሆድ የመጣሁት እዳው ባጭሩ አልሀምዱሊሏህ እነሱንም በዝነት ብሪህራሄ በፊቅሪ አይተው እዳሳደጉን አሏህ በጀነተል ፈሪዲስ ያበሺራቸው ያረብ አሚን☝
@emuheyat4870
@emuheyat4870 Жыл бұрын
ያረቢ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍🤲ሀቂቃ በጣም ይከብዳል እውነትህን ነው ኡስታዝ ልክነህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ziyadaAb673
@ziyadaAb673 Жыл бұрын
እንሻላህ ሶብር ይስጠኝ ያረብ
@user-og8fv2bk5z
@user-og8fv2bk5z Жыл бұрын
ጀዛካአላህ ከይር ኡስታዝ አላህ ሰብሩን ይስጠን ኢንሻአላህ የአውድና ረህማን
@HawaTubeethio
@HawaTubeethio Жыл бұрын
እኔም ይሂው በንደት ታምሜ አለሁ የስሰት ወር ልጅ ጥይ ተሰድጅ የሰራሁትን ቤት ነው ጣፎ ላይ ያፍርሱብኝ
@user-iz3dc6ui3r
@user-iz3dc6ui3r Жыл бұрын
ወላሂ ትክክል ነህ ኡዝታዝ ዱአ አርጉልነኝ በቅርብ ለሀገራችን በቅርብ እድንገባ አሁን ያመመነው ብዙወቻችን በሽተኛሆን ብቻ አልሀምዱሊላህ
@user-oh7ln3xd7r
@user-oh7ln3xd7r Жыл бұрын
አሚን ያረብ አላህ የነሱንም አናት ያፍርስልን
@rawdaahmed3643
@rawdaahmed3643 Жыл бұрын
አለህይጠብቅህ፡ያስደተኖችን፡ቁስል፡ምትረደ፡ያምነሰዝንክ፡ኡስተዘችን፡ምክርክ፡ሁሌም፡ያስፈልገነል
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q Жыл бұрын
አህለን አቡ አብድረህማን አላህ ሶብሩን ይስጠን እንጃ በጣም ከባድነው አሁንስ ሀገሪም አስጠላኝ
@mekiyamekiya9980
@mekiyamekiya9980 Жыл бұрын
ኢንሻአላህ ኡስታዝ ጀዛከላ ሀቅብለካል በስጋትላይላለነው ብርታት እየሆንከነው ወላሂ ሽኩረን
@toybaseid-cc3qz
@toybaseid-cc3qz Жыл бұрын
አሚን ያረብ😢
@HabibHabib-dd6ng
@HabibHabib-dd6ng Жыл бұрын
ወአለይኩም ስላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝና እኔም ፈርስብኝ 7አመት ለፍቸ አልሀምዱሊላሂ ያርብ አላህ ሶብሩን ይስጥን እኔ እማ ልጅም ታልወልድ እድሚየ ሂደ ያርብ አላህ
@user-tl8gy6kn3u
@user-tl8gy6kn3u Жыл бұрын
ኡስተዝ ጅዘክ አለህ
@user-zm8rx5tx8u
@user-zm8rx5tx8u Жыл бұрын
ያላሕ ይድረስልን አላሐምዱሊላህ ለምክርክ ጀዛክላሐኸይረን
@user-yt6rb2kb2u
@user-yt6rb2kb2u 11 ай бұрын
አልሀመምዱሊላህ ሁሉምለኸይርነው
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
ኑ 👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌻
@user-os9ic4rh9k
@user-os9ic4rh9k 4 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም
@user-os9ic4rh9k
@user-os9ic4rh9k 4 ай бұрын
ቁረአንመቅራተ
@-Ele
@-Ele 4 ай бұрын
@@user-os9ic4rh9k አለ
@jamisweet6787
@jamisweet6787 Жыл бұрын
ልክ እኔ አዋይቸህ ገብተህ ቪዶ የሰራህ ነው የመሰለኝ ኡስታዝ አላህ ያበስርህ ቢል ኸይር🎉
@ashiamohammed7353
@ashiamohammed7353 Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭አሜን,ወንዱሜ
@semeriyasehmsu4674
@semeriyasehmsu4674 Жыл бұрын
ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም ሙሲበወ ለደረሰበቸው እህት ወንድሞቸችን አለህ በተሸለ ነገር ያበስረቹ አብሽሩ ወነው ጤነነው ረሰቹን ጣብቁ ጭቀት አድ በሽተነው ልበቹ እንዲረገገ ቁረአን አደምጡ ቁረአን ያልብ መደኒት ነው
@umuabdela5009
@umuabdela5009 Жыл бұрын
የአሏህ የኔ ሀሳብ የተላከለት ይመስላል ኡስታዝ ጀዛከሏሁ ኸይረን ለመሄድ ሁለት ወር ሲቀረኝ የቤቴን መፍረስና የሀያቴን ሞት በአንድ ቀን ልዩነት ተነገረኝ ሀዘኖች ተደርበውብኝ ባለሁበት የምወስነው ግራ ገብቶኝ አሁን ላይ የተወሰነ ልጨምርና ልስራ እያልኩኝ ነው ያረብ ብቻ ኸይራችንን ምረጥልን አመታቶችን አሳልፌ ዘንድሮ እኔም ቆርጬ ለመሄድ ስዘጋጅ ቤቱም ፈረሰ ብቻ አልሀምዱሊሏህ
@jamisweet6787
@jamisweet6787 Жыл бұрын
የኔ ውድ የኔ ቢጤ እኔም እዳቺ ሁለት ወር ሲቀረኝ ወንድሜ በብሀር መጣ እሱ በገባ በማግስቱ ቤቴ ፈረሰ😢 ይሄው መሄዱን ትቸ ተቀምጨ እዳ እየከፈልኩ ነው
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
ጀዛክ አላሁ ህይርን👍👍👍🌷🌷🌷🙏
@wqw314
@wqw314 Жыл бұрын
ዉሥታዝ ጀዛከ አላሕ ከይር ወላሒ ልቤ ትንሽ ተራጋጋ
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Жыл бұрын
ኡሰታዛችን እንዴት እንግባ እሚወራው ሁሉ እማሰፈራ በዘረኝነት በተለያዬ ነገር ሳለቅሱ ሁለዬ እሮሮ እዬሰማን ኡሰታዝና እንዴት እንግባ እዛ ሰንገባ ቤተሰብም ይጠላናል እጃችን ሳቆም ሰዴተኛ ደሞ ትንሸ ሲናገሯት ሆዲ ይብሳታል ትንሸ ሰንናገራቸው ሰማችን ተቀይሮ ይች ያረብ ሀገር ቆርቆሮ ይሉናል አገራችንን ሳንፈልግ እንርቀዋለን እኛን ሳይሆን ብራችንን ነው እሚፈልጉት ኡሰታዝና ጀዛካላህ ክይር ምናል ሁሉም እንዳንተ በተረዱን
@zenbabelay1369
@zenbabelay1369 Жыл бұрын
ትክክል ብለሻል እህቴ አሏህይድረስልን እጅ
@rawdaamuhmmed1658
@rawdaamuhmmed1658 11 ай бұрын
አሚን😢😢😢
@user-et3dn6yt9d
@user-et3dn6yt9d Жыл бұрын
ጀዛከላ ከይር ኡስታዙና ከባድ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ አላህ የምንችልበት አቅም ይስጠን
@bisra7025
@bisra7025 Жыл бұрын
SAW SAW SAW SAW SAW
@ramzia3457
@ramzia3457 Жыл бұрын
በጣም ወላሂ ላሀውለ ወላቅወተ ኢላቢላህ
@user-xv6kg4sg5y
@user-xv6kg4sg5y Жыл бұрын
ልክ ብለሀል ወላሂ አላህ ሶብር ይስጠን ያረብ ሀስቡነላህ ወኔ እመል ወኪል
@user-zm8rx5tx8u
@user-zm8rx5tx8u Жыл бұрын
አላሕይድረስልን እውነትክነው ነአም
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q Жыл бұрын
ጀዛክሏህ ኸይረ ለምክረህ
@fatimasaid8153
@fatimasaid8153 Жыл бұрын
አሚን ያረቢ
@mohammadomar9131
@mohammadomar9131 Жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ኡሥታዝ
@khadijakhadija3847
@khadijakhadija3847 Жыл бұрын
ጀዛ ከላ ኡሰታዝ አላህ ያርጋጋህ❤❤❤❤❤
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 Жыл бұрын
እውነትለመናገር ኡዝታዝ የቤት ፈረሣን ተከዲኖ ይብሠልወላሂ እኔ 5 አመቴ ከተሠደድኩ ሥመጣግን ይሄንሁላ እቆያለሁብየ አላሠብኩምነበር አላህያለውነው የሚሆነው ልጀ አታቀኝም በአንድ አመቷ ትቻትመጣሁ አሁን የገዛሁትንቦታህገወጥነው ብለው ከለከሉኝ አ.አ ባይሆን ክፍልሃገርነው አሁን ቦታውንከያዝኩ እገባለሁ እያልኩ እለ ይሄነገርመጣ ኩላልቴን ያመኛል ወላሂ አልሄድ ያለኝን ነገር ጨርሽ ገዝቸበት አለሁ ብቻአልምዱሊላህ የባሠ አለ አልሃምዱሊላህ
@semirah5643
@semirah5643 Жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወረህመተላሂ ወበረካቱ የአላህ ከታጋሾች አድርገን
@user-dk6co9uf4s
@user-dk6co9uf4s Жыл бұрын
ያረብ ቤተሰቤን አደራ ወላሂ አሳብ ሊጨርሰን ነው
@semiradesalegnyoutube1904
@semiradesalegnyoutube1904 Жыл бұрын
ሁስታዝ ጀዛከላህ ከይር 😍😍😍😍
@naimaberkit3883
@naimaberkit3883 Жыл бұрын
ሀሰን አላህ ይስጥልን ኧረ ላይክ አድርጉ
@bccgfsgg6841
@bccgfsgg6841 Жыл бұрын
አላህ ትግሰቱን ይሰጠን ያረብ
@zulfaslte5424
@zulfaslte5424 Жыл бұрын
ኢንሻ አላህ
@user-ds4ry9vn8q
@user-ds4ry9vn8q Жыл бұрын
ዋአሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያማል ወላሂ😢😢😢
@Tube-co8rw
@Tube-co8rw Жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወላሂ ፈተና ሲመጣ አላህ ሰብር እንድ ኖረን ነዉ እኔ አይቸዉ አለሁ ስንት አመት ለፍቸ ሁሉንም ነገር ጨርሺ ሳበቃ እኔ ታልሰማ ቤቱን ሸጣ አሁን ድረስ ዝም ብየ ተቀምጨ አለሁ አሁን እሱ ሀይቅ ነዉ እሚኖረዉ ግን አልሀምዱሊላህ ሁሉም አለፈ እኛ ስደት ያለን እህቶች በጣም ከባድ ነዉ አልሀምዱሊላህ እህቶችየ አብሺሩ ግን ብልጥ ሁኑ እህቶች ተማሩ ለሎች እህቶች አንድአንድ ሴቶች አለን እማንሰማ ምንችግር አለዉ እሷን እሰራችዉ ቤት እገባለሁ የሚሉ ሲጀመር ለዛች ያልሆና ለእኔ አይሆነኝም ብላ አታስብም እና ሰዉ ማመን ከባድነዉ ቻናል አለኝ ቤተሰብ አርጉኝ የሰዉ ልጂ ተስፍ ታለዉ ሁሉንም ያሳካል ኢንሸአላ እና ተስፍ አንቁርጥ
@user-tl8gy6kn3u
@user-tl8gy6kn3u Жыл бұрын
የ10 አመት ልፍቴን ነው የጠውት
@aminasurur2523
@aminasurur2523 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ወንድሜ ልብን የሚያረጋጋ ንግግር ነው
@sadakmal1865
@sadakmal1865 Жыл бұрын
በጣም ከባድነው ሰው ባገሩ እንድህመሆን ብቻ አልሀምዱሊላ ያላህቤቶች ፈረሱ ኧረበስንት ብቻ አላህበቃይበለን የኛም ወንጀላችን በዛ
@zahraagravity116
@zahraagravity116 Жыл бұрын
አው በጠም ከበድነው አለህ ሰቢሩን ይስጣኝ የልጄን አባት አጣው ቤቴንም አፈረሱብኝ ብቻ ድከም ሀሰብ ሆነ ሀየቴ ብቻ አለሀምዱልለህ
@user-ny7bt8bi2p
@user-ny7bt8bi2p Жыл бұрын
ጀዛካላኸይረንፍዱንያወልአኸራ።
@user-sp9ej7mk3v
@user-sp9ej7mk3v Жыл бұрын
አልሀመዱሊላ ስለ ሁሉም ነገር አሏህ ይዘንልን በራህመቱ ጀዛክ አሏሁ ኸይረን ኡስታዛችን ቆንጂ ምክር ነው
@ghhcjcuufcufugvu8812
@ghhcjcuufcufugvu8812 Жыл бұрын
ጀዛክአላህኸይር👍👍👍👍👍👍👍
@user-uv1wl5cn4q
@user-uv1wl5cn4q Жыл бұрын
ኽይር ጀዛህን ኡስታዘና ብዙ እህቶችና ወንድሞች በጦርነቱ ጭቀት ሳያስን ቤት ማፍርስ ሲባል ከበድ ይላል አልሀምዱሊላህ አላህ እማንችልውን ወደኛ አያመጠብንም መክርህ ያጠንክራል ያኖራል አላህ ይጠብቅህ
@zulfaslte5424
@zulfaslte5424 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኦስታዝ ጀዛከላ ኸይረን አላህ ይጠብቅህ
@eman3582
@eman3582 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢
@sdetegnawar8292
@sdetegnawar8292 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ወላሂ በጣም ከፍቶኝ ነበር ንግግር እንዳዲስ ገነባኝ አወ ወላሂ እንኳን ለዱኒያ ጀነትን የሚሰጥ ጌታ ነው አላህ በዱኒያም በአኼራም ያስደስተን ውድ የሀገሬ ልጆች ሀሳቤን እንዲያሳካልኝ ዱአ አርጉልኝ
@lhikmahussan2527
@lhikmahussan2527 Жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውስታዜ ጀዛከላህ አላህ ይጠብቅህ ያው ህመሙ ከባድ ነው ያመለጡን ቤተሰቦቻችም በጀነት ያገናኘን ዱንያ መጠቃቀምያ ሃገር ናትና አላሁ ስብሃነሆ ታላ በጀነት ቤት ይገባልን ያረብ አብሽሩ ወንድም እህቶቼ ውስታዜ በድጋሜ ጀዛከላህ አላህ ምዳህን በጀነት ይካስህ ያረብ
@user-rp7zm7tj9d
@user-rp7zm7tj9d Жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኸይርን አላህ ያበሽርህ ኡስታዝየ
@user-wt9wn4sx4s
@user-wt9wn4sx4s Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ ጀዛከ ለኸይረን ዛሬ ውስጤ ያለውን ነው የተናገርከው አላህ ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
@Rahma-pn6rw
@Rahma-pn6rw Жыл бұрын
አሚንአሚን😭😭
@ZeharaOimar-ye3ub
@ZeharaOimar-ye3ub Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኡስታስ እኔም ፈርሶብኛል አልሀምዱሊላህ አላኩሊያህል ትዳሬን ትቸ ቤቴን እድሰራብየ መሄጃየ ደርሶ ፈረሰ ሀሳቤት ሁሉ ተምታታብኝ ልጨምር ልሂድ እያልኩ ሀሳብላይነኝ
@mekiya917
@mekiya917 Жыл бұрын
እኔምእዳችሁለትልብሁኛለሁእኽዳለሁብየሳስብምኖምየለኝእዞሁእዳልሰራናፈኩ😢😢😭😭😭😭😭
@ummehathem4979
@ummehathem4979 Жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ከይር አላህ ይጠብቅህ
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te Жыл бұрын
ላኢላሀ፡ኢላለ፡ምንም፡ሰይኖረን፡ቤታችን፡ፈረሰብን፡
@hggfgcgf7135
@hggfgcgf7135 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም እውነት ነው እኔ በሥደት አባቴን አጥቻለው በጣም ናፍቆኝ ልብስ ይዤለት ሁሉ ሂጄ መሞቱን ነገሩኝ ታዳ ሥድሥት አመት ሠርቼ የአረብ ሀገር ሥቃይ ቀርቶ አባቴን እድሜዬን ያጣሁበት መቶ ካሬ ባዶ መሬት ብቻ ችሎ ገዝቼ እሡንም ....😢😢😢😢
@Tube-co8rw
@Tube-co8rw Жыл бұрын
አብሺሪ እህት አባትሺን አላህ ጀነትን ይወፍቃቸዉ አብሺሪ አሁንም ትደርሺ አለሺ
@user-om9cp1ky3e
@user-om9cp1ky3e Жыл бұрын
😢😢😢😢😢ከባድ ነው መፍትሂ ው አላህ ያምጣልን
@user-wx6ec6xu1m
@user-wx6ec6xu1m Жыл бұрын
ሽኩራ ውስታዝ እደሜ ይስጥሕ
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 Жыл бұрын
ሡለሏሁ አለይሂ ወሠለም ያሀቢበሏሁ
@user-ew3ok5wu8s
@user-ew3ok5wu8s Жыл бұрын
አህለንንን ኡስታዙና ጀዛከላሁ ኸይረንንን አላህ ይዘንልህ የኛ ነገር ሆድ ይፍጀው ማለት ነው አላሀምዱሊላህ አላኩሊ ሀል ለፍተን ለፍተን ባዶ ገባንንን😢😢😢😢😢
@saadahsa1541
@saadahsa1541 Жыл бұрын
ወድም ሀሰን ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ለስረኞችም ድምጥ ሁኑ
@user-dw9pd1ch8v
@user-dw9pd1ch8v Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ኡስታዝ በአላህ ይሁንብኝ አዲት እህቴ ቤቶን ጨርሳ ከ1ወር በሆላ ሀገር ገብታ ልታገባነበር ነበር ግን ምን ዋጋለው ቤቶን አፈረሱባት። አሁ ሁሉ ነገር ጨለመብኝ አለች 😢😢
@halimamuseb5967
@halimamuseb5967 Жыл бұрын
በጣም ይጫልመል ወለሂ
@hggfgcgf7135
@hggfgcgf7135 Жыл бұрын
ያአላህ ለኸይር ነው
@jamisweet6787
@jamisweet6787 Жыл бұрын
እ እ ከኔጋ እንተዋወቃለንደ እኔ የነገርኩሺ ነው የሚመስለው ኮሜትሺ😢
@jamisweet6787
@jamisweet6787 Жыл бұрын
እኔ አንዷ ነኝ ሀስቢየላሁ ወኒእመል ወኪል እኔማ በ10 አመቴ ከወር በሆላ አገር እገባለሁ ላገባ ነው ብየ ባሌም በጉጉት እየጠበቀኝ እያልሁ ሳለ ወንድሜ ተነስቶ በብሀር መጣ አገር እገባበታለሁ ብየ የያዝኩት ብር ብቻ ሳይሆን ብድር ሳይቀር ገብቸ አነሳሁት እሱ በገባ በ2ት ቀኑ አገር ቤትሺ ፈረሰ አሉኝ😢 ህልሜን በአንደ ነጠቁኝ በሰአቱ በጣም ደከመኝ አሁን ግን ወደ ራሴ ተመልሻለሁ ግን አገር ከመሄድ ቀረሁ። አላህ በጀነት ይተካን
@user-jl6rb7qd5r
@user-jl6rb7qd5r Жыл бұрын
አላህ ሰብር ይስጠን እኔ አናቴ በጁታ አጥቸለሁኝ አባታን አህቴን ከባድነው አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አለኹሉሀል አላህ በዲናችን ጠካራ ያርገን ያረብ
@user-ue6rj7di5v
@user-ue6rj7di5v Жыл бұрын
አላህ ጀነት ይወፍቃቸው ሁላችንም በስደት ሀዘን ገርፎናል
@seadamohammedyoutube3116
@seadamohammedyoutube3116 Жыл бұрын
Jzake alhi hyer usetaze wedemewa
@uaeuae532
@uaeuae532 Жыл бұрын
አንንንንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏
@Huwaidah-it1um
@Huwaidah-it1um Жыл бұрын
ትክክክል ከላምህህህህ
❤️ጧት ስነሳ እንጀራ ጋግሮ አገኘዋለሁ!
26:42
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 54 М.
where is the ball to play this?😳⚽
00:13
LOL
Рет қаралды 13 МЛН
Зу-зу Күлпәш.Курс (6 бөлім)
40:48
ASTANATV Movie
Рет қаралды 510 М.
didn't want to let me in #tiktok
00:20
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 11 МЛН
ሸይኽ ዑመር ይማም_በመርከዝ ያደረጉት አስደማሚ ንግግር
8:01
Habesha Radio Official ሐበሻ ኢስላማዊ ሬድዮ
Рет қаралды 1,9 М.
ሁሉም መስማት ያለበት ወሳኝ መልዕክት❗
17:54
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 7 М.
MKTV || ፖሊሱ ቀሚሴን አስወልቆ…
29:32
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 943 М.
ሱረቱ ፋጢር  |سورة  فاطر| ሐሰን በላይነህ  #HB
22:33
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 11 М.
Anchor Special የተያዘው የብልጽግና ሰላይ
18:18
Anchor Media
Рет қаралды 117 М.
"ከመስለሜ በፊት ጅን አነጋግር ነበር"
23:33
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 84 М.
where is the ball to play this?😳⚽
00:13
LOL
Рет қаралды 13 МЛН