የጊዜ አጠቃቀማችን?...ሶስት ስራ ለመስራት የምንጠቀማቸው ዘዴዎች!!

  Рет қаралды 5,681

YoYo’S Tube

YoYo’S Tube

3 ай бұрын

#work #lifeinamerica #yoyostube
በዚህ ቪዲዮ በተጣበበ ጊዜያችን ላይ ሳምንታችንን አብቃቅተን ሁለትና ሶስት ስራ የምንሰራበትን ጥበብ አካፍላችኃለሁ:: እንዲሁም አሜሪካ ላይ የስራ ስነ-ምግባር ምን ምን እንደሚያካትት አብረን እናያለን::
ለተጨማሪ ቪዲዮ ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ::

Пікірлер: 61
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 3 ай бұрын
ለአጭር ጊዜ ይሆን ይሆናል ነገር ግን ለረጅም ጊዜ አይሆንም::ለዚ ነዉ ብዙ ሰው አይምሮዉን የሳተው::የህመም ማስታገሻ እንክብል እንደ ምግብ እየበላ በቁሙ ሞቶ የሚኖረው::እኔ አንድ ጊዜ ሞክሬ ነበር ለ አጭር ጊዜ::ከዚያም ቀንና ማታ ተደበላልቆብኝ ዛሬ ቀኑ ምንድነው ብዬ መጠየቅ ሁሉ ጀመርኩኝ::ከዚያም ወዲያው አቆምኩት::አሁን 8 ሰዓት እየሰራው እራሱ እግሬ ና ወገቤን ታምሜአለሁ::የጤና ዋጋ የሚገባን ስናጣው እና በገንዘብ እንኩዋን መግዛት እንደማንችል ስንገነዘብ ብቻ ነዉ::ሲጀመር ገንዘቡም የለንም አይደለም 3ስራ ከዚያም በላይ ብንሰራ::እራሳችንን ነዉ የምናጣው::ስለዚህ ለኔ የ8 ሰዓት ስራ እንኩዋን ከባድ ነዉ ያውም የጉልበት ስራ::
@tensaeteshome1182
@tensaeteshome1182 3 ай бұрын
i was waiting for this thanks yoyo
@tatihayile3040
@tatihayile3040 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ዮርዲዬ!
@marshetkebede522
@marshetkebede522 3 ай бұрын
በጣም አሪፍ ተባረኪ thanks alot
@user-ny4sp7ds1o
@user-ny4sp7ds1o 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ቆንጆ❤
@user-fp7wn4nt2x
@user-fp7wn4nt2x 3 ай бұрын
Thanks!
@Eferemwinner
@Eferemwinner 3 ай бұрын
Tebareki yene ehiti...
@gabelavebast
@gabelavebast 3 ай бұрын
እንደው በደንብ ንገሪልኝ ገንዘብ ወድቆ የሚገኝ ነው የሚመስላቸው ❤
@nikodimosbekele
@nikodimosbekele 3 ай бұрын
Thanks dear as always👍👌
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 3 ай бұрын
Thank you for sharing
@mekdistube
@mekdistube 3 ай бұрын
በርች
@tsedallove
@tsedallove 3 ай бұрын
የኔ ቅመም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdila9861
@mekdila9861 3 ай бұрын
Amesegnalew yoyoye🙏
@Sofia-qi5db
@Sofia-qi5db 3 ай бұрын
ጉበዝ ንገሪያቸው በደንብ 2 ስራ እራሱ ብር እንጅ ጤና እንደሚያዛባ ይወቁ አሜራካን ቀላል እንዳልሆነ
@dmx399
@dmx399 3 ай бұрын
berchi
@dawitgmeskel3067
@dawitgmeskel3067 3 ай бұрын
yordi bezugize sele bill bezu yebalal menyakel bimeta nw hulum habesha ekull yemichenekw endeseraw yelyayal selesu betnegrin
@yonathanmandefro3728
@yonathanmandefro3728 3 ай бұрын
❤❤❤
@emebetandarge3361
@emebetandarge3361 3 ай бұрын
Please work about Asyulm preparation
@user-xf6pl9dk3k
@user-xf6pl9dk3k 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@leul2475
@leul2475 3 ай бұрын
Even one full time Job is very hard with kids .
@user-xe4xb7fv1f
@user-xe4xb7fv1f 3 ай бұрын
Yena enat mn yakel geza yefjal America lememtat
@mikibekele2982
@mikibekele2982 3 ай бұрын
ዩዩ ሱሴ ሰላም ብያለሁ እናመሰግናለን ዛሬም🙏። ጥያቄ ነበረኝ ኢንስታግራም ፅፌ ነበር ብትመልሺልኝ 🙏🙏🙏
@etabeztola2239
@etabeztola2239 3 ай бұрын
Gen 8 sat betcha sercha menor alexhelm?
@Soyu2600
@Soyu2600 3 ай бұрын
And sra magignet alichalinm 3 sra
@SebleChane
@SebleChane 3 ай бұрын
ሀይ እንዴት ነሽ ልጆች ኖሮሽ የሚሠራ ስራ አለ በናትሽ
@user-ih3js8tf1q
@user-ih3js8tf1q 3 ай бұрын
አንድም ስራ እየሰራሁ መቀመጫዬ ስራመድ የኔ አይመስለኝም 😂
@asikiasumi6552
@asikiasumi6552 3 ай бұрын
እሚወስደኝ ፈልጊልኝ ውለታ ከፋይ ያርገኝ
@newvisionconstruction431
@newvisionconstruction431 3 ай бұрын
ዮርዲ የሀበሻ ሬስቶራንት ለመክፈት ምን ያህል ገንዘብ ያስፈልጋል 🙏🙏🙏Please Please
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 3 ай бұрын
I need that information to
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 3 ай бұрын
ጥያቄ አለኝ ስታወሩ በስአት ነዉ በጣም ነዉ የምፈጥኝዉ😂
@lopesohadiso
@lopesohadiso 3 ай бұрын
😂😂
@user-oy1gn5lk9q
@user-oy1gn5lk9q 3 ай бұрын
Yadri endet nashilign andi xeyaqe alege English mawurati bezume alichilim gin esamalawu baqiribu maxiche sira aligamarikume min ayenate sera temakirignalishi please !
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 3 ай бұрын
Yet state new yaleshew
@user-oy1gn5lk9q
@user-oy1gn5lk9q 3 ай бұрын
@@Yordanosbeyene512 MD Baltimore
@user-oy1gn5lk9q
@user-oy1gn5lk9q 3 ай бұрын
@@Yordanosbeyene512 Md Baltimore
@user-oy1gn5lk9q
@user-oy1gn5lk9q 3 ай бұрын
Yorideye ebakishi ende ehiteshi hasabe siechigne mikirishi efaligawalaw!!
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 3 ай бұрын
Eshi selkeshen bawekew deweye awerashalehu ye wereketeshen guday selemalawek yehen seri lemalet yekebdal instagram kalesh eza lay awerign or selkeshen lakilegn Instagram/official_yordanosb
@zegays24
@zegays24 3 ай бұрын
ጥያቄ አለኝ.አሁን high school ልጨርስ 2 ወር አለኝ።አሜሪካ ለመምጣት የትኛውን መንገድ ልጠቀም?ምን ላድርግ DV or ሌላ መንገድ?
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 3 ай бұрын
የምትጨርሰው 12 ከሆነ DV
@zegays24
@zegays24 3 ай бұрын
Dv ሊሳካልኝ የሚችለው ምን ባደርግ ነው
@batybletw2516
@batybletw2516 3 ай бұрын
ገንዘብ ከፍዬ ለመምጣት እፈልጋለሁ ወደ አሜሪካ በምን አይነት መንገድ apply ሊድርግ እባክሽ አማክሪኝ
@belaynegash6550
@belaynegash6550 3 ай бұрын
ያን ሁሉ ገንዘብ ካለሽ እዚው አትሰሪም
@madesign21
@madesign21 3 ай бұрын
እንዳትሞሪው እንጋባና ከቻልሽ እኔን ውሰጅኝ ወደ ኢትዮጵያ አማሪካ መሮኛል 😂
@MesiLedeaha8156
@MesiLedeaha8156 3 ай бұрын
እባክሽ እህቴ በምን ላግኝሽ
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 3 ай бұрын
Instagram/official_yordanosb
@lusalife4091
@lusalife4091 3 ай бұрын
​@@Yordanosbeyene51211:41
@yabsramillion8457
@yabsramillion8457 3 ай бұрын
ዬርዲዬ ትንሹ እንዴት ነው
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 3 ай бұрын
Betam dena new yabuye
@leul2475
@leul2475 3 ай бұрын
Only when you focus on Money you going to lose your kids
@user-ec1ng5re6j
@user-ec1ng5re6j 3 ай бұрын
ዮርድዬ ልጆች ያላት እናት ምን እና እንዴት ነው መስራት ያለበት ከዚህ በፊትም ጠይቄሽ ነበር❤
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 3 ай бұрын
አስታውሳለሁ ቪዲዮ ሰርቼልሽ ነበር ድንገት ቪዲዮውን አላየሽው ይሆናል ብዙ አማራጮች እዛ ላይ አስቀምጬልሻለሁ✨
@user-ec1ng5re6j
@user-ec1ng5re6j 3 ай бұрын
@@Yordanosbeyene512 እሺ ዮርዲዬ አመሰግናለሁ ቼክ አረጋለሁ አመሰግናለሁ
@user-ec1ng5re6j
@user-ec1ng5re6j 3 ай бұрын
@@Yordanosbeyene512 ዮርድዬ እኔ ነኝ የዞረብኝ በኔ ኮሜንት ነው ያውም ቪድዮ የሰራሽው አመሰግናለሁ ።ምን አልባት ጠብቄ የነበረው የሚሰሩትን የስራ አይነቶች እንድትመለሽልኝ ጠብቄ ነበር እንጂ ቆንጆ ሀሳብ ጥሩ አርገሽ በቪድዮ መልሰሻል አመሰግናለሁ
@gedag5658
@gedag5658 3 ай бұрын
አንዱም አቅቶኛል🙇
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 3 ай бұрын
እኔም ደማችንን መጠጡን
@gedag5658
@gedag5658 3 ай бұрын
@@sirgutamera4806 አይዞን
@butterfly2349
@butterfly2349 3 ай бұрын
Enem
@gedag5658
@gedag5658 3 ай бұрын
@@butterfly2349 አይዞን
@lopesohadiso
@lopesohadiso 3 ай бұрын
እንኳን ሶስት ሁለትም እጅ እጅ ብሎኛል ለማንኛውም ቀሰ ብለሸ ተነገረ 😂
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 10 МЛН
🛑ማርክ ከኛ ተደብቆ የማይሆን ነገር ሊያደርግ ነው 😱
19:39
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 31 М.