የእጓለ"በተዋሕዶ ከበረና" እና የጎተ "ፋውስት" የተዛምዶ ንጽጽር። "እጓለ ላይ በተዋሕዶ ከበረ የሚል ሃሳብ የለም"

  Рет қаралды 992

ዐውደ ፋጎስ - Awude Fagos Discussion Club

ዐውደ ፋጎስ - Awude Fagos Discussion Club

6 ай бұрын

በዚህ ገለጻና ውይይት ሠፊና ጥልቅ መረጃዎችና እይታዎች ተዳሰውበታል! ከተዳሰሱት ውስጥ በጥቂቱ
-የሥልጣኔዎች አርቅ!
- የምዕራቡን ዓለም ያቆሙ ሦስቱ ምሰሶዎች።
- የምክናያታዊትና የሮማንቲዝም የእርቅ ጉዳይ
- ንቅል ትውልድ(Uprooted generation)
- የእጓለ የያሬዳዊ( Theocentric ) እና የፋውስት(Anthropocentric ) ሥልጣኔዎች የእርቅ ጉዳይ ።
- ማኅበረሰብን በቋንቋ ፣ በባህልና በሐይማኖት ከመፈጠር ይልቅ በረቂቃን ሃሳቦች መፍጠር ይቻላል።
#subscribe ,#share share, like በማድረግ ተወዳጁን! በርካታ ውይይቶችን እንለቅላችኋለን!
አቅራቢ:- ዮናስ ታደሰ (የዘርዓ ያዕቆብ የፍልስፍና ት/ት መምሕር"

Пікірлер: 5
@mesgnazekarias9063
@mesgnazekarias9063 Ай бұрын
Amesegnalew
@eskenderlessanu66
@eskenderlessanu66 5 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ!!!ይሄን ስራችሁን ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ሊደግፉት ይገባል።
@user-oi4le1nl7n
@user-oi4le1nl7n 5 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@ResMedia-fi4ev
@ResMedia-fi4ev 6 ай бұрын
Selam memhran. Endih aynet wyyt mesmat efelgalew beakal tegegnche ena akababiwn btnegrugn. Amesegnalew.
@annitmul1614
@annitmul1614 2 ай бұрын
አድናቆቴን መግለፅ ከበደኝ ግን የጀርመን ፍልስፍና ከዚህ በላይ ያስፈልገናል በተመጠነ ክፍል ቁርጥ አድርጋችሁ ብታቀርቡልን በተለይ ካንት, ሀመን, ኒቸ, ጎስት,ኸርደር,ሄግል ሌሎችም ከቻላችሁ
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 19 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 25 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 55 МЛН
የኤርሚያስ የሃስት ሴራ ትምህርት ሲፈተሽ
19:38
afa Tube -{አፋ ቲዩብ}
Рет қаралды 1,6 М.
ኮርስ 6 ፦ የሥነ-ፍጥረት ትምህርት ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
50:56
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 18 М.
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 19 МЛН