ይህ ቤተሰብ ምን መወሰን አለበት? እንኳን አሁን ያኔም በዚህ ዋጋ አልሰራሁትም Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 223,496

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 5 600
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ፍርድ ቤት የማይጨርሰውን ሰራ እየሰራ ነው ተባረክ በእውነት
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
ፍርድቤትማ ከቤት አስወጥቷቸው ነበር።
@misrakshasho7261
@misrakshasho7261 Жыл бұрын
,ምንድን ነውልጅቷ ራሷን ጥሩ የምታደርገው አሮገቷን አውጥታ ጥላት አይደለ ጋዜጠኛው ሀሳብ ምንድን ነው ለሰጅቷ ቤቱን ትውሰደው ነው
@misrakshasho7261
@misrakshasho7261 Жыл бұрын
የዚህ ዘመን ልጆች ውሾች ናቹ ሆዳም የቤቱን ስም በአሮጊቷ ስም አዙሪ ግን አብረሻቸው ኑሪ
@fetiya5803
@fetiya5803 Жыл бұрын
በጣም
@user-se8wv7gn5n
@user-se8wv7gn5n Жыл бұрын
ለጋዜጠኛው መጨረሻውን ያሳምርለት ። ገንዘብ የእትይጵያ ሕዝብ ለአንዲት ቀበጥ አነስ ደሞ ትላለች መልሳ እንትው የምትወርስውን ልትስግዝ ትፈልጋለች ። ቢስጣትም ብክምንት እንደታዘብንው ልጥን አይሆናትም ። አሮጊትዋን እብስጭት ልግንዝብው ምግድልው እይቀረ ም በክረምት ደጁ የጣለች ። አይበል እንጂ ከሞቱ እኮ ነገሩ አለቀ ። ትሽጥ ትክክል ነው ። ማነው ገዳያቸው ልጅቸው ከነ ልጅዋ ። እንድንድ ና እንድ ነው ። እውነቱን ለዚች ለፈጣጣ ካልተነገረ ለማን ሊነገር ነው ። ሰው ለአያቱ ላላሳደገችው አያት ቤት ይሰራል እስራኤል ይጓዛል እንጂ በክረምት ደጅ አይጥልም ።
@endriasfikremariam7115
@endriasfikremariam7115 Жыл бұрын
እግረ ቀጭን ይሞታል ሲሉ እግረ ደንዳና ሞተ ይባላል ለሞራልም በእኚህ እናት ፊት ስለውርስ ስለሞት ባታወሩ ጥሩ ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጣቸው ፈጣሪን መለመን ነው የሚገባው።
@user-ce1zo9ey8r
@user-ce1zo9ey8r Жыл бұрын
በትክክል የኔ አስተዋይ
@abdi9388
@abdi9388 Жыл бұрын
እዉነትክን ነዉ ያልከዉ። እማማ ብዙ እንደማይኖሩ አይነት ንግግር ከሁሉም ወገን ሲነገር በጣም ነዉ ዉስጤ የሚያዝነወ። ምክንያቱም እሣቸዉም እየሰሙ ስለሆነ።
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Жыл бұрын
ትክክል በጣም ያሳዝናሉ እማማ ካሌ
@user-mr7vk3kr5m
@user-mr7vk3kr5m Жыл бұрын
በትክክል
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
❤እቺ ጭምላቃ ናት ይቺ ሴት ትላለች አያቴ ብትል ምን ያንሳቸዉል ባለጌ ነች
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d Жыл бұрын
ልጅትዋ ምትናገረው ሁሉ አንዱም የማይጥመው እንደኔ አለ ቀዳሚውን አላህ ነው የሚያውቀው በቁም ውርስ ፍለጋ 😢😢😢ግፍ ነው
@eyerusalemjilo5557
@eyerusalemjilo5557 Жыл бұрын
Say Hulu deme yemifelaw. Molacha défar nech. Demo setiyewa kedimew endemimotu ergixegna Hona new yemitaweraw.
@meadmead8535
@meadmead8535 Жыл бұрын
በጣም😮😮😮😮
@sabaabraham1396
@sabaabraham1396 Жыл бұрын
ewnt ergum enatwas fota emtkwyr yechi menm nat
@user-qx9xf1oh8q
@user-qx9xf1oh8q Жыл бұрын
ልጅቱኮ ቃል ተገብቶላት ነው የሰራችው አጎትየው ነው ጥፋተኛ ሽጦ ሊጠጣበት ነው የሚፈልገው አያቷን መጦር ትችላለች እልጅቱ ላይ ጥፋት አላየሁም አበደን
@SameeraSameera-gb7hj
@SameeraSameera-gb7hj Жыл бұрын
​@@user-qx9xf1oh8q የት ታቂአለሽ አቃጣሪ የናቱ ቦታ ነዉ
@mlieteweldegebreal2126
@mlieteweldegebreal2126 Жыл бұрын
እንዲህ በአደባባይ ባይወጣ ኑሮ እውነት እናውራ ከተባለ ሜዳ ላይ ነበር የሚወድቁት እንዳንቺ ስራ ቢሆን እሄን ያደረጉ ሰዎች ሁሉ ምስጋና ይገባቸዋል።
@user-ge1ge9mj6p
@user-ge1ge9mj6p Жыл бұрын
እማማ ፎጣ እንኳን አልቀየሩም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ግን ጧሪ ነኝ ትላለች
@medehanitbelay4860
@medehanitbelay4860 Жыл бұрын
በትክክል
@hannaamos7788
@hannaamos7788 Жыл бұрын
True. She's mean
@narditube4378
@narditube4378 Жыл бұрын
​@@user-ge1ge9mj6pሴቷ ኡኡኡኡኡኡኡ አራ እድሜዋ ይጠር
@miheretgetachew3203
@miheretgetachew3203 Жыл бұрын
በትክክል
@maldenchristian5857
@maldenchristian5857 Жыл бұрын
አስቀያሚ ቤተሰብ ሴትየዋን ሞታቸውን ካልቆረጥን አላቹ እማማ እድሜዎት በእጥፍ ይርዘም
@edenagabis5556
@edenagabis5556 Жыл бұрын
አሜን ሞት በርጅና መስሎአቸዋል አይ አለማስተዋል
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
አለማፈሮ፤ትከራከራለች
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 Жыл бұрын
ትክክል
@leylaqatar6623
@leylaqatar6623 Жыл бұрын
አሚንንን ያርብ
@aynalemtewelde6172
@aynalemtewelde6172 Жыл бұрын
Amen, God is big. 🙏🙏🙏
@jemilamusa3882
@jemilamusa3882 Жыл бұрын
ቆይ ግን እኛኮ በፈጣሪ እጅ ነው ያለነው ሴትዮዋ እድሜቸው ትልቅ ሰለሆኑ ቀድመው የመሞታሉ ያለው ማነው ተቀዳሚውን ፈጣሪ ነው የሚውቀው
@user-cn6nl4px9h
@user-cn6nl4px9h Жыл бұрын
eko
@user-uj2cg9fv9x
@user-uj2cg9fv9x Жыл бұрын
እኮ ሞት ትንሽ ትልቅ አይልም አላህ ያስማማቸዉ
@mimi5572
@mimi5572 Жыл бұрын
Very True.
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz Жыл бұрын
ሱብሓንአላህ ይገርማል ኮ😢😢😢😢😢ብጣዕሚ. ዉን የሕዝን ዩ😢😢😢😢😢
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
መች ይገባዋል ህዝቤ ሱብሀነላአህ😢😢
@simretekebede7712
@simretekebede7712 Жыл бұрын
ከዚህ ቤተሰብ የተረዳሁት እራስ ወዳድነት ስግብግብነት ነው እማማ ግን እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቸው
@tsegahaile6127
@tsegahaile6127 Жыл бұрын
እራሰዋ በ ራሰዋ ፍቃድ ሰርተዋለች ሰለዚ አፍርሳ ትዉሰደዉ ምክንያቱም እነዚ ሰዎች ከየት ያምጡ😢
@RedietAyana
@RedietAyana 7 ай бұрын
አውነት ነው
@sosinahaddis7967
@sosinahaddis7967 Жыл бұрын
እማማ ቤታቸውን ሸጠው ለመቄዶንያ ቢሰጡና እዛ ቢገቡ ይሻላቸዋል ልጆቻቸውም የልጅ ልጆችም ለገንዘብ የተገዙ ናቸው ስግብግቦች
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
አዎ ይሻላል እርፍ ይበሉ
@SikoSilo-yo1gj
@SikoSilo-yo1gj Жыл бұрын
ምርጥ ሀሳብ ነው
@dibabetesfaye3505
@dibabetesfaye3505 Жыл бұрын
Yenem Asab neber
@biruktib4689
@biruktib4689 Жыл бұрын
Exactly lenfesachewum yihonal ezi kemchekachekut
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሀሳብ
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Жыл бұрын
የዓመቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏🙏🙏💚❤️💛🇪🇹🇪🇹🇪🇹‼️‼️‼️
@heavenheavena9008
@heavenheavena9008 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatmahhhhh5447
@fatmahhhhh5447 Жыл бұрын
የኔ እናት ሲያሳዝኑ ልጅም የልጅ ልጅም ጥቅመኛ አይ😢😢
@user-se8wv7gn5n
@user-se8wv7gn5n Жыл бұрын
ድም እባት የሌላትን አሳድገው ተወረወሩ ። ባጎረስኩኝ እጄን ተነከስኩ
@betselottube7055
@betselottube7055 Жыл бұрын
ምን ማለት ነው ጥቅመኛ ብትሆን እኮ ህግ ጨርሶ ፈርዶላታል ህሊና እኮ ስላላት ነው ወደሁዋላ ተመልሳ የምትደራደረው ህሊና ስላላት ነው እንጂ እንደ ልጁ ሁኔታ ከባድ ነው ጦራለች ቤቱን ሰርታለች ሳላውቅ እኔም ሙልጭ አድርጌ ሰድቤያታለው
@user-se8wv7gn5n
@user-se8wv7gn5n Жыл бұрын
@@betselottube7055 ምንም ልሉና ይላትም ። በማልስብበት ሁኔታ ቤቱ አመለጠኝ ።፡አያት ብምክረምት ጥላ ብምግዝ ብቲቸው እድሜልኳን የቤት ክሪይ ሳይከፍሉ እድሜ ልካቸውን ኖፘው የቤት ክሪይ ሳትጨነቅ ይራስዊን ስርሕ እየስራች የስራችውን እንገበባት ። ካሌ ባታቸውን ስስርሕ እየስሯ ልጆቻችውን አያሳድጉ ነው የስሩት። እንስ ለሚድያ ና ለኢትያጵያ ሕዝብ። ሕግ ድምጽ ልደደካማ ነው የውጣው። ካል ደካም፡ናቸው። ትፚረደባቸው ። አሁንም ጥጋበኛ ቅበጥ ነች ። ደሞ እስዋ አድለች ካሌ ትመልስ ብላችሗል ተመርሳለች እኔም ቤት ያስፈልገኛል ያለችው ። አባትየው እንጅራ አባት የስራላት ባት እትግብም? ተውት ሕጔንም ታፅድቅ ታስገምት መራቱንና አካባቢው የካሌ ይሕሕ ግምት ሳታስገባ እነስኝ ። የምፈራላት ለስዊም ለእናትዋም የእግዚያቤርን ፍርድ ይርሱ እንትይ ልጅ መጨረሻውን ዪሳምርላት ። ዕድ ልብሕ ሕሊናዋ እስዋንም እናትየዋንም ይምምርስ
@mimilam5753
@mimilam5753 Жыл бұрын
ቀዳሚዉን የሚያቀዉ እግዚአብሔር ነዉ ። እነዚህን እናት አስቀምጦ ስለሞትና ዉርስ ማዉራት እጅግ አሳፍሪ ነዉ ። እግዚአብሔር ለእነዚህ እናት መፍትሄ ያብጅላቸዉ ።
@amarche5385
@amarche5385 Жыл бұрын
ጋዜጠኛውን አለማድነቅ ንፈገት ነው❤ ሊላው ተከድኖ ይብስል።😢
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
እባካችሁ፤ልጂቶን፤ከቤት፤አባርት፤ሴትyዋን፤እዳታገበግባቸዉ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
ቤቱን፤ለመወሰዲ፤ፈልጋ፤ነዉ፤yች፤ዱርy
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
አለማፈሮ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
በግዲ፤yሰዉ፤ቤት፤ለመወረስ፤ባሌ፤ናት፤ወራዳ
@user-ns1bg1ux1o
@user-ns1bg1ux1o Жыл бұрын
ጋዜጠኛዉ ልጃቸዉ ደሀ ስለሆነ አያከብረዉም የሚያደላዉ ለዘራፊዋ የልጅ ልጅ ነዉ። ልጅቷ ልጃቸዉን ሳታማክር ልጅሽ ሞቷል ብላ ብር እንኳን ሳትሰጥ ቤታቸዉን ዘርፋ እንደ ጨዋ ስትናገር እየሰማ ምንም ያላጠፋዉን ልጃቸዉን ግን በስርአት እንኳን አያናግረዉም። ሀሳብ ስጥ ብሎት ሲሰጥ ያበሻቅጠዋል። ሌባ የሚከበርበት ሀገር ኢትዩጲያ።
@zaraase663
@zaraase663 Жыл бұрын
ምስኪን እመማ አሳዘኑኝ በዚ እድሜ ተንገላቱ ለእናቶቻቹ ለአያቶቻቹ ለአባቶቻቹ ቤት ሰርታቹ ያስደሰታቹ በተለይ አረብ አገር ያላቹ የማታ እንጀራ ይስጣቹ ህወታቹን ፈጣሪ ይስራላቹ
@yemariam628
@yemariam628 Жыл бұрын
🤲አሜንንንንን ይሰጣቸው ከርታቶች
@tayuba1015
@tayuba1015 Жыл бұрын
አሚንንን እህት እኔ ቦታም ገዝቼ ቤትም ሰርቼ ቀለም እና ኳኒስ ነው የቀረኝ ኢንሻ አላህ ብቅርብ እናቴ እህቴ እቤተቸው ይገባሉ
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Жыл бұрын
Amen❤
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏❤
@mahletfekremariam
@mahletfekremariam Жыл бұрын
አሜን አሜን
@yemisrachabera7734
@yemisrachabera7734 11 ай бұрын
ምንም ማለት አደለም ለእናት ደሞ ቤት መስራት አንችም እናት ነሽ ለምን ተጋለጥኩኝ ነው ሚድያ ያወቀሽ ጥሩ ስራ ስላልሰራሽ አይዞሽ የእሳቸው መድአኒያለም ነው የፈረደብሽ ይቅር ይበልሽ ንስአ ግቢ አይዞሽ ጥፋትሽ አናት ያውም አያትትት መተኪያ የላትም እኮ በቃ እመኚ የድንግል ማርያም ልጅ ነው የፈረደው አሺ ልብ ይስጥሽ ።አንድላይ ባይኖሩ ጥሩ ነው የሚገባትን ስጦት የቤትትት ፍቅር ብቻ ነው ያላት አማዬዬ በጣም ነው ደስ የሚሉት የእሳቸውን ምርቃት ይጠቅምሽ ነበር ።
@tegesthaile615
@tegesthaile615 Жыл бұрын
ቀዳሚውን የሚያውቅ አንድ እግዚአብሔር ነው ስላም ሁኑልኝ 🤗
@niyatm.3938
@niyatm.3938 Жыл бұрын
እግረ ቀጭን ይሞታል ሲባል እግረ ደንዳና ሰው ስላረጀ ይሞታል ማለት አይደለም እማማ ካለ ግን በጣም ያሳዝናሉ ፈጣሪ ይርዳዎት❤❤❤
@user-zb7zc1ii3w
@user-zb7zc1ii3w Жыл бұрын
ድምሪኝ
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 Жыл бұрын
በትክክል 😭😭
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 Жыл бұрын
እኔ ግን በምንም ዓይነት ከዚህች ጬካኝ ጋር አብሮ እንዲኖሩ አልመክርም።
@hiwel9209
@hiwel9209 Жыл бұрын
@@yeworkwuhatilahun1128እባካችሁ አትፍረዱ ዘመኑ ከባድ ነው
@tyenayneewhabtye8363
@tyenayneewhabtye8363 Жыл бұрын
EREE YEECHYE AYEEN YAWTTACH LYBA ATFREEM ENDYE ESKZARY KUCHEE YALCHBET YEE BYEETT KRAAYE MTSEEB ALBEET WERADA
@ethiolove630
@ethiolove630 Жыл бұрын
ሲጀመር አያትሽ ቢፈቅዱ እንኳን የእናትሽንና የአጎትሽን ፍቃድ ሳታገኚ ቤቱን መስራት አልነበረብሽም ሁሉም ያንቺ ጥፋት ነው እማማ ግን በዚህ እድሚያቸው እንደዚህ መሆናቸው ያሳዝናል
@JesusChrist-xc9jd
@JesusChrist-xc9jd Жыл бұрын
ስስታም ብልጥ ለራሷ ብቻ ከእናቷ ጋር ያሰቡት ነው። መሬቱ ቆጭቷታል። ጭራሽ ሰደበችን ተቆጣችንኮ
@user-uf7hr7ug7z
@user-uf7hr7ug7z Жыл бұрын
​​@@JesusChrist-xc9jdቀላል ቆጫት በቁም ገፈፋ ደሞ አለማፈሯ
@papaelseifu255
@papaelseifu255 Жыл бұрын
የሸዋንዛው ዱርዬነት ነው፣ትቷቸው አንድ ቀን ሳያጎርሳቸው ብቻቸውን ሲኖሩ የሱስ ተጠቂነት አሸንፎት ቤቱን እየበጠበጠ ነው
@abebeche722negash
@abebeche722negash Жыл бұрын
አንቺ የ አያትሽን ቤት ለማሳደስ አብረሽ ለሞኖር ቤተሰብ መጠየቅ ታስቢያለሽ?? ልጅ ነኝ ብለሽ ባሰብሽበት እምነት ባለው ቤተሰብ ውስጥ አርቃ ላታስብ ትችላለች ::ይሁን አይሁን ግን አያት አውጥቶ ደጅ መጣል ነውር ነው በገንዘብ ቤተሰብ አይለውጥም
@aziebselassie3081
@aziebselassie3081 Жыл бұрын
Er baksh betu yeayateyew new mebet alachwe be hiwot eskale lemanem mestet yechelalu menem fekade ayasflgm
@user-rd7iu9ig2e
@user-rd7iu9ig2e Жыл бұрын
የኔ እናት ቀዳሚውን እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው እሰኪያልፉ ድረሥ አልሽ ቀዳሚውን እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ለሁላችሁም ጤና ፍቅር እድሜ ይሥጣችሁና ኑሩ
@tsgeredaabera8585
@tsgeredaabera8585 Жыл бұрын
ልጅቷ በጣም ነዉ እምትቀባትጥረው ልክ ሞት በእድሜ ይመስል እስትሰበሰብ ትላለች 10ጊዜ
@abitayechannel4456
@abitayechannel4456 Жыл бұрын
No you never understand her
@Mayaye12
@Mayaye12 7 ай бұрын
​@@abitayechannel4456አረ ልጅትዋ ክፉ ናት
@emyefrata3202
@emyefrata3202 Жыл бұрын
እቺ ልጅ ግን አያቷን እግዚኣብሄር በሰላም ሲሰበስባት ስትል ቀድሞ የሚሞት እሷም ልትሆን እንደምትችል ረስታው ይሆን ምኗ ጭራቅ ናት ደሞ ሚዲያ በማውጣቱም ልትኮንን ቃጣት ሆ ሚዲያ ባያወጣሽማ አውጥተሽ ወረወርሻቸው በክረምት ሸጠውልኛልም ብለሽ ነበር ጅብ😢 እማማ መቻልን ይስጦት 🙏
@ethiopiawitnat8374
@ethiopiawitnat8374 Жыл бұрын
Inde she kept saying that I think she is wishing her grandmother to die early 😱 I hope she don't stay in that house because I'm worried about the grandmother now 😢
@haninhaninhaninhanin4866
@haninhaninhaninhanin4866 Жыл бұрын
ትገርማለች
@tigistejima1991
@tigistejima1991 Жыл бұрын
ይቺ ሴጣን ራሱ ይቀናባታል ክፋ
@JesusChrist-xc9jd
@JesusChrist-xc9jd Жыл бұрын
ስስታም ብልጥ ለራሷ ብቻ ከእናቷ ጋር ያሰቡት ነው። መሬቱ ቆጭቷታል። ጭራሽ ሰደበችን ተቆጣችንኮ። የኖረችበት ሁሉ መታሰብ አለበት አታጭለርብሪን።
@zahraticket
@zahraticket Жыл бұрын
Holem sele setyo mot new metaweraw
@Mekebafirdosh7627
@Mekebafirdosh7627 Жыл бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች ግን ለቤተሰዎቻችን እንደ ሻማ እንቀልጣለን 😢የኔ እንቁዎች እወዳቹአለሁ❤
@jciciciufufuf8227
@jciciciufufuf8227 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q Жыл бұрын
❤❤❤❤
@zemzemmohammed829
@zemzemmohammed829 Жыл бұрын
❤❤❤❤ yes it’s true
@hhgghhgggc8823
@hhgghhgggc8823 14 күн бұрын
😢😢😢😢
@zizumedia2825
@zizumedia2825 10 ай бұрын
አስታየት እስካሁን አልሰጠሁም አሁን ነው የማየው ልጅቷ በጣም ከባድ ናት አንደኛ ደጋግመው እደምትሞት ማውራታቸው ሁለተኛ ስግብግበነታቸው አሏህ ከደዚ አይነት ይጠብቀኝ እኔንም ቤተሰዎቼም
@ziwihiwi2342
@ziwihiwi2342 Жыл бұрын
የሆነ ነገር የምታደርጋቸው ነው የሚመስለኝ 🤔🤔🤔 እረጅም እድሜ ለእናታችን ❤
@rachel9993
@rachel9993 11 ай бұрын
ይሄው ከእናቷ ጋር ተመሳጥራ ወንድ ልጅቸውን አባረውት የቅድስት እናት ካሌን ይዛ ወደ ቤቷ ወስዳቸዋለች ልጅ ግን ማደሪያ እንኳን የለውም ጋዜጠኛውም ብሩንም እናሳውቃለን ብሎ በዛው ዝም አለ ቅድስትም ስራዋን እየሰራች ይመስለኛል አሁንም የተንኮል ስራቸውን እየሰሩ ይመስለኛል ከእናቷ ጋር እስከዛሬ ድረስ ያላየቻቸው አሁን ለምን ወደ ቤቷ ወሰደቻት? ልጁን ከእናቱ አጣልተው ከቤት አስወጥተውታል ከኃላ ምን እየተካሄደ ነው ጋዜጠኛው እራሱ ሳይድ እያረገ ነው መጀመሪያ የኢትዮጵያ ህዝብ እናስቸግራለን ብሎ ነበር አሁን ልጅን ለምን ያፋጥጠዋል ለቅድስት እያደላ ነው
@atube9447
@atube9447 Жыл бұрын
ይህ ቤተሰብ ለውርስ ለገንዘብ ያላቸው ፍቅር አያታቸውን ምን ጊዜ በሞቱ እያሉ ሞታቸውን የሚጠባበቁ ናቸው አጅብ እማማ እረጅም እድሜ ይስጠወት
@JesusChrist-xc9jd
@JesusChrist-xc9jd Жыл бұрын
ስስታም ብልጥ ለራሷ ብቻ ከእናቷ ጋር ያሰቡት ነው። መሬቱ ቆጭቷታል።
@user-lw3zi4ni1w
@user-lw3zi4ni1w Жыл бұрын
Maryamen ayegeremum besemam
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 Жыл бұрын
ለማማ እረጅም እድሜ ተመኘው ማን ቀዳሚ እንደሚሆን አይታወቅም አቸኩሉ በጣም ያሳዝናል
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 Жыл бұрын
በኣደባባይ መውጣት አልነበረብንም ከማለትሽ በፈት እኮ አንቺ ነሽ አያትሽን በዚ ክረምት ከቤታቸው አወጥተሽ አያትሽን አደባባይ ላይ አውጥተሽ የጣለሽው አረ ፈጣሪሽን ፍሪ እናት አባትሽ በሰላም አየኖሩ ኣያትሽን መበጥበጥ😮
@user-se8wv7gn5n
@user-se8wv7gn5n Жыл бұрын
100% True
@mer2222
@mer2222 Жыл бұрын
አይገርምም እኛ ለአያቶቻችን ቤት እንገዛለን እንደዚች አይነቱ ሆዳም ደሞ ታባርራለች አያቶቼን እንዴት እንደምንዉዳቸው
@mekdestadesse4071
@mekdestadesse4071 Жыл бұрын
She is so selfish
@sadasada306
@sadasada306 Жыл бұрын
ትክክል ይህ የኔም ሀሳብ ነው አታፍርም ልጂቷ 😢😢
@romankadi6346
@romankadi6346 Жыл бұрын
ትክክል
@tigist422
@tigist422 Жыл бұрын
በልጂቷ ላይ የሆነው ነው የሆነብኝ አስር አመት አረብ ሀገር ለፍቼ ለነሱ ነው አያቴ ስላሳደገችኝ እናቴን አላቃትም የናቴን ቤተሰቦች እንዳላውቅ አርገው ያሳደጉኝ ገን ከቀበሌ ሁሉ ስሜን አስወጥተው የአያቴን ቃል ሽረው ለራሳቸው ሽጠው ሊካፈሉ ነይ እቃሽን አውጪ አሉኝ የእናታቸውን አርባ እንኳ አናወጣም ያሉ ናቸው
@netsanetbekele7410
@netsanetbekele7410 Жыл бұрын
ታድያ ያንቺና የሷ ምን ያገናኘዋል እሷ እኮ ስግብግብነቷ ነው ሴትዬዋን አውጥታ የወረወረቻቸው
@fasikaabel1676
@fasikaabel1676 Жыл бұрын
አንቺን የጎዳሽ የልጅነት ስሜቱ ነው እረዳሻለው ግን ህግ ቁጥር እንጂ ፍቅር አያውቅም እሱን አምነሽ ያንቺን መብት ወደ ሁዋላ ዞረሽ ጠይቂ ፍቅርን ልብሽ ውስጥ ፈልጊያት እንጂ አትዘኚ ❤❤❤
@helengebremedhin7164
@helengebremedhin7164 Жыл бұрын
ይቺ ልጅ መርዝ ናት ሴትየዋ ተሰቃዩ የቀራቸውን እድሜ በሰላም ይኑሩበት ። ቅድስት ካንቺ የታዘብኩት እራስ ወዳድነት ነው ዝም ብለሽ ነገር አትርጪ ሚድያላይ እየመጣሽ ልቀቂና ውጪ እናትሽጋር ኑሪ።
@almazt5518
@almazt5518 Жыл бұрын
ድርሻዎ ያስፈልጋታል ብዙ ለፍታለች
@tigistlakew9032
@tigistlakew9032 6 ай бұрын
አይባልም
@zekaryassodera5148
@zekaryassodera5148 Жыл бұрын
ልጆቷ በጣም መርዝ ናት እማማ እግዚአብሔር አምላክ ካጠገቦት ያርቅሎት!
@Selamfanta
@Selamfanta Жыл бұрын
ምን አረገች
@tigistejima1991
@tigistejima1991 Жыл бұрын
​​@@Selamfantaከዚህ በላይ ምን ታርግ ጎዳና ጥላቸው ደግሞ እንደተበደለ ትለፈልፋለች
@JesusChrist-xc9jd
@JesusChrist-xc9jd Жыл бұрын
ስስታም ብልጥ ለራሷ ብቻ ከእናቷ ጋር ያሰቡት ነው። መሬቱ ቆጭቷታል። ጭራሽ ሰደበችን ተቆጣችንኮ። የኖረችበት ሁሉ መታሰብ አለበት አታጭለርብሪን።
@meklitbelete4589
@meklitbelete4589 Жыл бұрын
esti bedenb adamchi keza man ewnetegna endehone trejiyalesh
@binthabesha2095
@binthabesha2095 Жыл бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሀል እኔ አንተ አንተ አደለም ቤትን ያህል ነገር ደክመህ ሰርተህ አንድ ሽ ብር ያለ አግባብ ቢወስዱብህ ምን ይሰማሀል?? ሚዛናዊ ሁኑ
@SamrieHabeshawit
@SamrieHabeshawit Жыл бұрын
ምንድን ነው ዝምብላ የምትቀለማምደው ፍቅር ምናምን የምትለው አያቷን አውጥታ ውጪ ከጣለቻቸው በኋላ። አሁን ድሞ ጎረቤትን የምትኮንነው ምን ይሁን ነው? ባክሽ ዝም ብለሽ አስረክቢና ቀጥይ ወደዛ። አባቷ ባለፈው ለአራቱም ልጆቼ ለያንዳዳቸው የራሳቸውን ቤትሰርቼላቸዋለሁ እያለ ሲቀለማምድ አልነብር እንዴ ቀላማጅ ቤተሰቦች።
@zabibakeder1542
@zabibakeder1542 Жыл бұрын
😂😂😂😂 ye mir ewunatishin nw
@RahelTsegaye-sl3jv
@RahelTsegaye-sl3jv Жыл бұрын
በጣም ነው የምትገርመው አውጥታ ከጣለቻቸው በኃላ ጎረቤት ትወቅሳለች ሆ
@almazdubale9277
@almazdubale9277 Жыл бұрын
ኢሄን ጋዜጠኛ ሳላደንቅ አላልፍም ተባረክልኝ ወንድማችን አንተ እኮ በእርቅ ማዕድ ላይ የስንት ሰው ሕይወት ቀይረሃል ወንድማችን ተባረክ የዚህን ቤተሰብ መጨረሺያ ስጠብቅ ነበር የቅድስት ደግሞ ከመጀመርያው ካሊን አስፊቅደሺ ስተሰር አጎትሽ እንዳለ ታወቂያለሽ እናትሽም ኢሄ ጅግር እንደሜመጣ ታወቃለች እናት መሰቃየት የለባቸውም
@helenweldegiyorgis397
@helenweldegiyorgis397 11 ай бұрын
አይይይ ሰው ግን ያልተረዳው የልጅን ክፋት ነው!!20ኀመት እናቴ የት ወደቀች ብሎ ያልፈለገ በመጨረሻ ለመበጥበጥ ነው የመጣው !!ለእናቱ ግን ቢያሰብ ከሰራተኛ በላይ ይቺ ልጅ ትሻላቸው ነበረ!!
@woinshetselante2096
@woinshetselante2096 Жыл бұрын
ማነሽ ቅድስት በጣነው የተከታተለው ታሪካችሁን እመኝ ስተተኛ ነሽ በኔ ፍርድ የልጅ ልጅ መጀመሪያ እህል ይፈጅ በሀላም ለጅብ ያስፈጅ የሚባለው እንዳንቺ ያለው የልጅ ልጅ ነው 100%%
@fikirtehalego8440
@fikirtehalego8440 Жыл бұрын
በትክክል እሳቸውን አታለሽ ነው አያት ይጦራል
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r Жыл бұрын
ትክክል ነው ያልሺው
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 Жыл бұрын
👍👌
@user-ns1bg1ux1o
@user-ns1bg1ux1o Жыл бұрын
ዘራፊዋ እያለች ምንም ያላደረገዉን ልጃቸዉን መዝለፍ የራስ ሌብነት ያሳያል። ይቺ የገዛ አያቷን እና አጎቷን ከዘረፈች ነገ ማንንም አትምርም። የገዛ እናቷንም እህት ወንድሞቿንም ንብረት ነዉ የዘረፈችዉ። ነገ ዉርስ ለነዚህ ሁሉ ነበር። ዛሬ እሷ አያቷን አታላ ለብቻዋ ቀርጥፋ መብላት ነበር የፈለገችዉ።
@konjittadesse2126
@konjittadesse2126 Жыл бұрын
​@@user-ns1bg1ux1oተከፍሎህ ነው እንዴ የምትቀባጥረው ? ሌባ ሌባ ስትል አታፍርም አያትዬው እስከዛሬ በማን ላይ ኑሮው ነው ዛሬ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚሉት? ይኼ ሰካራም ወመኔ ጠፍቶ መጥቶ ተቆርቋሪ መምሰሉን ለዱርዬ ዱምቡሎም አይተውም። የሚናገረው ንግግር ፍሬ የለውም
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 Жыл бұрын
ለጋዜጠኛው ትልቅ አክብሮት አለኝ ፍጣሪ ድካምህን ይክፍልህ
@inshallaheveninghewillbebe9201
@inshallaheveninghewillbebe9201 Жыл бұрын
🤲👍👏👏
@dejenegebresilase5041
@dejenegebresilase5041 11 ай бұрын
ወንድም ለወንድም የሚያባላ ጋዜጠኛእና አክቲቪሥት ባለበት ሀገርላይ እንደዚሕ ያለ ጋዜጠኛ መገኘቱ እጅግ ድንቅ ነውየኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ
@witanaketema7717
@witanaketema7717 Жыл бұрын
ከባድ ነው ለመፍረድ ሁሉም ሲደርስበት ያቀዋል ፈጣሪ ችግራቹን በስላም ይፍታላቹ
@user-fk8mc6fb9k
@user-fk8mc6fb9k Жыл бұрын
የነዚ መጨረሻ መቸነዉ ጌታሆይ ከተበዳይ ሁን😢😢😢😢😢 እማማ ዕድሜና ጤና ይስጦት 🙏
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Жыл бұрын
አይነሸእኮይቅርየበለሸ
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Жыл бұрын
አይትሸንትንከባከቢዝላለማውአይደለንም
@user-fk8mc6fb9k
@user-fk8mc6fb9k Жыл бұрын
​@@semiraabdela5479እኔ ኣረብ ኣገር ነዉ ያለሁት በቅርቡ ለኣያቴ ቤት ሰራሁላት እግዝኣቢሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Жыл бұрын
እናትሲይሳዝኑእርይሳዝናሉ
@fishatesfay7360
@fishatesfay7360 Жыл бұрын
ቅድስት ምላሷ አደገኛ ነው፣ እንደምናያት ከሆነ ቅድስት ከባድ ሰው ነች በውስጧ የወሰነችው ነገር አለ ቀላል ሰው አይደለችም፣ ግን ቀዳሚውን ማን አውቆ ነው? ሞት በእድሜ አይመጣም እማማ ስንት ጊዜ ሞታቸውን ሰሙት ልብ ይሰብራል።
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ክክክ 😅😅አሥጨነቀኝም
@user-ns1bg1ux1o
@user-ns1bg1ux1o Жыл бұрын
ይቺ የገዛ አያቷን እና አጎቷን ከዘረፈች ነገ ማንንም አትምርም። የገዛ እናቷንም እህት ወንድሞቿንም ንብረት ነዉ የዘረፈችዉ። ነገ ዉርስ ለነዚህ ሁሉ ነበር። ዛሬ እሷ አያቷን አታላ ለብቻዋ ቀርጥፋ መብላት ነበር የፈለገችዉ።
@senaitsetant748
@senaitsetant748 Жыл бұрын
@@user-ns1bg1ux1oውነት በጣም መርዛም ታስፈራለች። በቆራጣ ዓይንዋን እንዴት ብላ እንደምታየው አጎትዋን። ምን አገባሽ ሰለ ሽዋን ግዛ ምን አገባሽ4።
@drawingzone101
@drawingzone101 Жыл бұрын
Enante gin minim yemiweraw ayigebachiwim malet new ? Ke lijitua Anat wuredu eski
@user-ke3je1pd7n
@user-ke3je1pd7n Жыл бұрын
በጣም አደገኛ ሰው ናት
@selammic4377
@selammic4377 Жыл бұрын
ለአያትሽ ላሳደጉሽ በነፃም ብትሰሪ ምንም አይደል እህቴ እግዚአብሔር አንቺን ይክስሽ ነበር በመስራትሽ በፍፁም መፀፀት የለብሽም ጌታ ከእናተ ጋር ይሁን ሰላሙን ያብዛላቹ።
@emuyahya9351
@emuyahya9351 Жыл бұрын
ይቅርታ በጣም ሰልፍሽ ነው ልጁ በእውነት ልጅቱ ግን በውነት ቻይ ናት እናትየው ግን እሱን ፈርተው ነው ብቻ ፈጣሪ ይርዳቹ አቦተሻለውን ይስጥሽ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ልጁታ ለጎታ የለት ጥለቻ የአላህ ምን አይናት ልጅ ናት
@JesusChrist-xc9jd
@JesusChrist-xc9jd Жыл бұрын
ስስታም ብልጥ ለራሷ ብቻ ከእናቷ ጋር ያሰቡት ነው። መሬቱ ቆጭቷታል። ጭራሽ ሰደበችን ተቆጣችንኮ
@fatumaasossa6848
@fatumaasossa6848 Жыл бұрын
ልጅቱ እባክሽን ለፍተሻል ነገር ግን ትልቅ ጥፍትሽ ሳታስቢ መስራትሽነዉ ተስማሙና ብሩ ይሰጥሽ እና አባትሽጋ ኑሪ❤❤
@hlenigetachew8618
@hlenigetachew8618 Жыл бұрын
እናታችን እርጅም እድሜና ጤና ይሰጦት ቀዳሚውን እግዚአብሔር ብቻ ነውየሚያውቀና ለዚህ ለአጭር ጊዜ እንዲህ መሆናችን ያሳዝናል ለልጆቻችው ፍጣሪ ልቦና ይሰጣችው ሴት ልቻችውስ ይሄ ሁሉ ልጆ ሰትስራ የት ነበርች የናትና ያባቷ እጅ አለበት ግን ሁሉን የሚያይ እግዚአብሔር አለላችው ከምንም በላይ እንኮንም በታችው ገቡ ሌላውን ፍጣሪ ያሰተካክለዋል 🙏
@martaseid3532
@martaseid3532 Жыл бұрын
ልጁ የናት ፍቅር የለውም እሱ የፈለገው ብር ነው ውርስ ብቻ ነው የፈለገው ልጅቷ ጠንካራ ልጅ ነች ካሌን ለመጠበቅ የምትችለው እሳ ነች እሱ ሊጠብቃቸው አይችልም እሱ ብሩን ልፎ ለመሔድ ያካበከበነው የናቱን ሞት መጠበቅ ያልቻለነው ካሌ እድሜ ይስጣቸው
@mmadura1232
@mmadura1232 Жыл бұрын
አቺ የተሰጠሽን ብር ይዘሽ ቤተሰቦችሽ ገር ሂጂ እናትና ልጅ አብረው የኑሩ ጥፋቱ ያቺ ነው ልጆች እያሉ የልጅልጅ መስራት የለብሽም ንብረቱ ለእማማና ልጆቹ ነው ቀዳሜውን ፈጣሪ ነው የሚያቀው እሳቸውንም አታገላቱ እሱ ሲመጣ እደዚ የፈጠራል ካልሽ ለምን አቤ አላልሽም እሳቸው ትልቅ ነቸው አያቁም
@JesusChrist-xc9jd
@JesusChrist-xc9jd Жыл бұрын
ስስታም ብልጥ ለራሷ ብቻ ከእናቷ ጋር ያሰቡት ነው። መሬቱ ቆጭቷታል። ጭራሽ ሰደበችን ተቆጣችንኮ
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 Жыл бұрын
@@JesusChrist-xc9jd ያሠበችው በሚሊየን አዋተን ልንሰጣት ማፈሬ
@Sellu5956
@Sellu5956 Жыл бұрын
She is selfish
@MedinaGachaw
@MedinaGachaw Жыл бұрын
​@@sebletiruneh2183እኮ ዝም አትያትም ፍቺ ምናምንቴ
@genettadesse4581
@genettadesse4581 11 ай бұрын
ግራ የገባኝ እናት ድርሻቸውን ለአንድ ሰው ብቻ መስጠት አይችሉም
@hawaedris4833
@hawaedris4833 Жыл бұрын
ይህ ሰውየ ምን አደረገሽ ክብር ይኑርሽ ለሰውልጅ
@JesusChrist-xc9jd
@JesusChrist-xc9jd Жыл бұрын
ስስታም ብልጥ ለራሷ ብቻ ከእናቷ ጋር ያሰቡት ነው። መሬቱ ቆጭቷታል። ጭራሽ ሰደበችን ተቆጣችንኮ። የኖረችበት ሁሉ መታሰብ አለበት አታጭለርብሪን።
@konjit--21
@konjit--21 Жыл бұрын
ሸዋንግዛው ቢኖር ምንም ችግር የለውም የናቱ ቤት ነው... እማማ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት❤❤
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 Жыл бұрын
ሸዋንግዛው እንኳንም ወለደ ደሞ።
@netsanetbekele7410
@netsanetbekele7410 Жыл бұрын
ልጅቷ እባብ ናት እሱ የናት ያባቱ ቤት ነው እሷ እኮ መብት የላትም
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
የሸዋግዛው ልጅ እባክሽ ካባትሽ ጎን ሁኜ ምስኪን ሰው የሌለው ይመስላል ቅድስት ብልጥ ናት😢😢
@HaniTube2
@HaniTube2 Жыл бұрын
ቲሽ የምን ምስኪን ነው ነግርኛ ሰዉዬ
@kidistshiferaw6824
@kidistshiferaw6824 Жыл бұрын
ሲጀመር እሱ መሠሪ ነው የችግሩ ፈጣሪ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
@@kidistshiferaw6824 እና የእናቱ እርስት አይገባውም እያልሽ ነው እንዴ በፍቅር ከሆነ አስፈቅዳ ቢሆን እሺ ግን በጉልበት የልጅ መውርስ አለባት እኔም ካያቴ ነው ያደኩት በአሁን ሱአት በቅሜ እሷን መርዳት እንጂ ከሷ ምንም አልጠብቅም አስቤም አላቅም
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
@@HaniTube2 አር ዝም በይ እሱ አነጋገር ስለማይችል ነው
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለእማማ የሷ እናት አባት በሰላም ተቀምጠው አያቷን ትበጠብጣለች እንዴ ይሄ በእውነት ሀጢያት ነው አባትየውም ለልጆቼ ቤት ሰርቻለሁ ብሎ የለ እንዴ እዛ ትግባ።እማምዬ መድሀኒአለም እድሜና ጤና ይስጥዎት
@azebyelma5333
@azebyelma5333 Жыл бұрын
እቼ ልጅ ባለጌ እና ደፋር ናት አይናዉጣ ምን አይነት ነገር ነዉ ኣያቶን በእግዚአብሔር እጅ ነሽ ማለት ይገርማል ምን አይነት ነገር ነዉ ደፋር ናት እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥሽ 😭
@kidisttesema9271
@kidisttesema9271 Жыл бұрын
እሷ በማ እጅ ትሆን?
@hilinagebeyehu2183
@hilinagebeyehu2183 Жыл бұрын
ትክክል
@genetyoutube5524
@genetyoutube5524 Жыл бұрын
ፍትህ ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪ ነው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ለማማ ❤❤❤😢😢
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
😢 ደምሪኝ ውዴ
@kidistmekonnen5143
@kidistmekonnen5143 10 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እውነት ተደብቆ አይቀርም። በደንብ አዳመጥኩ እውነት አለሽ እኛ ሀገር ሰው ካረጀ ብቻ እውነተኛ ተደርጎ ይቆጠራል!!😊😊
@solyanadeaalegn38
@solyanadeaalegn38 7 ай бұрын
የኔ እህት ልጅቷ እውነት ቢኖራትም በፍቃዳቸው ቢሰጧትም አያቷን በክረምት አውጥታ መጣል በምንም አግባብ ትክክል አይደለም::
@kidistmekonnen5143
@kidistmekonnen5143 7 ай бұрын
@@solyanadeaalegn38 እሷ ሳትሆን ልጃቸው የመረጠላቸው ምርጫ ነው እህቴ እንዲታዘንለት መሆኑ ነው ; እሳቸውን መጠቀሚያ ነው ያደረጋቸው ድሮ ሲደወልለት እንኳ ለምስኪን እናቱ ስልክ ማይመልስ አልነበር ምን ተገኝቶ ነው አሁን አብሮ ተንከራታች መምሰሉ? አውጥታ መጣል እንኳን በክረምት በየትኛውም ሁኔታ ተገቢ አይደለም ግን ህጉ ነው ደግሞ ምርጫ እንደሰጠቻቸው አትርሺ እሱ እንደመከራቸው ነው ያደረጉት አብረው ከወጡ እንዲታዘንለት ነው !!!
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
አለምዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ጌታ ሰላሙን ይስጣቹ ቤት አይጠብም አመል እንጂ ተስማሙ
@jemilafaqqih1024
@jemilafaqqih1024 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል መቼም አይስማሙም ልጅትዋ ችግር አለባት የልጅትዋ እናት ልጅዋ እናትዋን እና ወንድማን ስታገላታ እንዴት ዝምታን መረጠች ደሞ እማማን ሲሞቱ እያላቹ በአጠገባቸው ታወራላችሁ ሚቀድመውን አላህ ያውቃል ወጣት እንዴት ውርስ ያስባል ያውም የአያቱን በጣም ታሳዝኛለሽ
@SamrieHabeshawit
@SamrieHabeshawit Жыл бұрын
እኔም እኮ እሱን ነው የሌባ አይነደረቅ። አያቷን አጭበርብራ አስፈርማ ፍርድቤት መሄዷን እረሳችው ደሞስ መቶሃያሺህ ከፍያታለው ብላ መዋሸቷስ ከሁሉ የከፋው አሮጊት አያቷን አውጥታ በክረምት ውጪ ወርውራ አሁን ጻድቅ በሉኝ??????
@meditube9150
@meditube9150 Жыл бұрын
ይገርማል ወላሂ
@JesusChrist-xc9jd
@JesusChrist-xc9jd Жыл бұрын
ስስታም ብልጥ ለራሷ ብቻ ከእናቷ ጋር ያሰቡት ነው። መሬቱ ቆጭቷታል።
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
ተይ አንቺሴት እግዚአብሔር ያይሻል ልንገርሽ እኔ 2012 ላይ ቦሌ ላይ በ280,000 ብር አራት ክፍል ሰርቢስቤት በብሎኬት ሰርቻለሁ ለምን ትዋሻለሽ እግዚአብሔርን አትፈሪም ምንአይነት አስተዳደግ ነው ያደግሽው በእውነት በጣም ታሳፍሪያለሽ😭😭😭
@JesusChrist-xc9jd
@JesusChrist-xc9jd Жыл бұрын
ስስታም ብልጥ ለራሷ ብቻ ከእናቷ ጋር ያሰቡት ነው። መሬቱ ቆጭቷታል። ጭራሽ ሰደበችን ተቆጣችንኮ
@user-le8mk5sb1r
@user-le8mk5sb1r Жыл бұрын
እች ቅድስት እምትባለዋ ልጅ ግን በእውነት የትንሽ ትልቅና አስተዋይ ናት
@berrybetty2336
@berrybetty2336 Жыл бұрын
በሳምንት ሁለት ቀን መምጣት የሚያስችል ቦታ ላይ ኖረህ ነው ሀያ ምንምን አመት እናትህን ያላየኸት? እንዲህ ቀለል አድርጎ እንዳየነው አይደለም :: ነግ በኔ ነው😢
@mamem3436
@mamem3436 Жыл бұрын
እማማ ቤቱን ሽጡትና እማማ ዝናሽን የሚንከባከበው ዘኬ ጋር ይሂዱ ከብር ለእኝህ እናት
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 Жыл бұрын
😂😂😂
@hanukonjo5266
@hanukonjo5266 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😅
@madinay7646
@madinay7646 Жыл бұрын
እውንትእውነትአንዲትእልልህእህትቤቱይሽጢና❤ዘካርያስ❤ይውስዳቸው❤ለአሮግቶች❤መዳንትነው❤ዘከ❤❤❤የሞተውንያነሳልእችልጂእዛቤትእዳትቀመጥ❤❤እማማንገላ❤ሞተችልትልነው❤ካለ❤መናገርም❤❤እይችሉም❤አደሪህንእችንአሮግት❤ውለታህንክአላህቤትታግኞለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@madinay7646
@madinay7646 Жыл бұрын
እዳትቀመጥ❤አሮግቷን❤ገላሞተችሊትልነው❤❤እደራህንጋዘጠኞው❤ለካለመላፈልግ❤❤❤ቤቱተሽጠው❤❤ዘካርያስ❤ይውስዳቸው❤ለአሮግቶች❤ዘኬ❤መዳንትነውአለምስገዲሊፍትህን❤ከአላህውስዲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u Жыл бұрын
እናትየዋ ሲያሳዝኑ
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j Жыл бұрын
ይሄ ቤተሰብ ሳስበዉ እማማ ካሌ ምን ጊዜ በሞቱ ብለዉ የሚመኙ ይመስለኛል ለገንዘብ ለዉርስ ብለዉ ያሳፍራል
@ሲኖሪታ
@ሲኖሪታ Жыл бұрын
ትክክል
@Hanatadsa12345
@Hanatadsa12345 Жыл бұрын
እውነት ነው
@rabiyarabiya9383
@rabiyarabiya9383 Жыл бұрын
ትክክል ልብሳቸውን እንካን አይቀይሩላቸውም
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q Жыл бұрын
ይመስላል
@jemilaahmed7457
@jemilaahmed7457 Жыл бұрын
እኔ ግን በፈጣሪ መግባት ሆነብኝ እንጅይ አንሞትም እስዋ ስላርጅች ትሞታለች ብለው የለ ከነሱ አንድ ይቀንስና በዛ ምን አብላች ካሌ መቆየትዋን ያዩት ነበር
@user-ip2gj3te6g
@user-ip2gj3te6g Жыл бұрын
ለእዉነት ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው ልጅ የምፈልገው ቤቱ ለመሽጥ ቸኮሉል ቅድስት ያመጣችው አሳብ ጥሩ ነው እናት እያሉ በፍቅር ቢኖር ጥሩ የነገ እግዚአብሔር ያውቃል በፍቅር ኖር እሳቸው ምን አይውቁም የልጅ ነው
@hanaasfaw7340
@hanaasfaw7340 11 ай бұрын
ቅድስት በዚህ ሁኔታዋ በአያቷ ጋር ብትኖር ሰላም አትሰጣቸውም ቅድስት ራስ ወዳድ ናት
@WebtWelabo-xr8mg
@WebtWelabo-xr8mg Жыл бұрын
ጋዜጠኛውን ፈጣሪ ድካምክን እሱ ይክፈልክ
@Tenawmehari-tj4st
@Tenawmehari-tj4st Жыл бұрын
ጨካኝ አፈር ብይ
@user-ns1bg1ux1o
@user-ns1bg1ux1o Жыл бұрын
ለዘራፊዋ ያዳላል
@kemekem
@kemekem Жыл бұрын
ቢዝነሱ ነው አባቴ
@alemhailehaile8871
@alemhailehaile8871 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለእናታችን ምነው በቁማቸው ሞትን የተመኛቹ ቤተሠቦች ቀዳሚውን የሚያቀው ፈጣሪ ነው እባካቹ ተዋቸው እኚህ እናት አያሳዝኑአችሁም በፈጣሪ😥😥😥💔
@user-uk4ol8qw9z
@user-uk4ol8qw9z Жыл бұрын
በእዉነት እናት በዚህ እድሜ መንገላታት ያማል መስተዋል አቃተን ገንዘብ ጋብቻ ማየት 😥😥
@abebech3154
@abebech3154 Жыл бұрын
ጋዜጠኛዉ እግዛቤር ይባርክህ
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 Жыл бұрын
እረ እነዚ ሞታቸዉን ብቻ ነዉ ሚመኙት ቲሽ
@elfeneshabayneh169
@elfeneshabayneh169 Жыл бұрын
እኔም የሰለች ይህ መስማት ነው ሞት መቼ በእድሜ ሆኖ ያቃል ቀዳሚውን እግዚአብሄር ነው የሚያቀው
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 Жыл бұрын
በናትሽ ቢቻል ሰርተሽ ብትሰጭ ም እኮ ምን ችግር አለው እህቴ ሞት ደግሞ በእድሜ አይደለም ስለዚህ እማማም ቢሆን እድሜያቸው እስካለ ተደስተው ይኑሩ ላንች ደግሞ አግዝአብሄር የበለጠ ይሰጠኛል ብለሽ እመኚ እንዳልሽው የሰውን አታስቢው ቀሪ እናንተ ናችሁ በተረፈ ሰላማችሁን ፈጣሪ ይስጣችሁ
@meseretaymeseretay7199
@meseretaymeseretay7199 Жыл бұрын
ምናይነት ሥግብግብ ነት መገ ምን እደምትሖኝ አታዉቀም ሠዉ ሥራርጀ አይሞትም ያቺም ነፍሥ በእግዚአብሔር እጅ ነዉ የኔ እናት😮😮😮😮😮
@TT-zb9fj
@TT-zb9fj Жыл бұрын
እማማ ካሌ ግን በደንብ ቢያዙ ግርማ ሞገስ ያላቸው ቆንጅዬ አያት ይመስሉኛ ነጭ በነጭ ለብሰው ቆርበው እየፀለዪ አድሜያቸው ረዝሞ ቢኖሩ ተመኘሁላቸው❤
@samsom1388
@samsom1388 Жыл бұрын
ልጁን ግን በትናንት ማንነቱ አታሸማቁት የቅድስት አባት ስለ ልጁ ብዙ ሲያወራ ነበር ልጁ ቢሆን እደዚህ አይናገርም ሁላችንም የተደበቀ አጢያት አለብን
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
eko nibertintu lenta na le ligu newe esa man ayzosi bilati serci enatase biton ytlci silenta xibqina kan aqomime tu xgan yza nge litorse timxaleci bexami balga nati qidsti ersan mitodi acberbari yabata bixa ayn ywexa lbinti
@user-ns1bg1ux1o
@user-ns1bg1ux1o Жыл бұрын
ዘራፊዋ እያለች ምንም ያላደረገዉን ልጃቸዉን መዝለፍ የራስ ሌብነት ያሳያል።
@sisaysasa3204
@sisaysasa3204 Жыл бұрын
ያወራውን እሱም በትክክል አሳየ ከባድ ጥላቻ አለበት 30 አመት ሳይመጣ በሳምንት ሁለቴ እየመጣው አያታለው ቅርብ ነው ምናምን ቅርብ ከሆነ የት ነበር እስከዛሬ በቅድስት አባት ተናድጄ ነበር ግን እውነት አለው 30 አመት ሙሉ እናቴ በልች ወይ ጠጣች ወይ ታማ ይሆን ሳይል ሰው ደውሎለት እንደመጣ ተናግሮዋል ለመሬት ብሎ ነው የመጣው ለናቱ አዝኖ አይደለም ይሸጥ ይከራይ ካለ ምን ችግር አለው እየረዳቻቸው በህዝብ ፊት ቃል ገብታ ብትኖር
@allahusomedjebrlisudreinallahu
@allahusomedjebrlisudreinallahu Жыл бұрын
ሀቅ ይውጣልህ የውስጤን ነው የጻፍክ
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
እኔም በጣም ያሳመመኝ ልጃቸውን የእህቱ ልጅ እና አባቷ ባለፈ ማንነቱ ሲያንቋሽሹትና ሲያብጠለጥሉት በጣም አሳፈሩኝ እያንዳንዳችን በአንድም በሌላም ምክንያት እናጠፋለን እነሱ ንፁህ መሆናቸው ነው?እሱ ቢሰክር ራሱን ችሎ ነው እነሱግን ሴትየዋ በህይወት እያሉ ቤታቸውን ነጥቀው በክረምት ሜዳላይ ጣሏቸው እናስ የማን በደል ነው የከፋው?እውነት በጣም ነውረኛና ስግብግቦች ናቸው😭😭😭
@hermelategene6143
@hermelategene6143 Жыл бұрын
እራስሽን ነፃ ለማዉጣት አትጣሪ ለልጆችሽ ስትይ ንስሀ ግቢ እንባቸዉ እንዳይጥልሽ አሁንም ኮንዶሚኒየም አገኛለሁ ብለሽ ነዉ ታስታዉቂያለሽ ፍቅር የሚባል ነገር የለብሽም
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
ወርኞች መናፍቅ በጌታ ቤት አደግን አታፍሩም በማጭበርበር በማስመሰል አንደኛ ናቹ ታዳ እግዚአብሔር እንኳን አያት ቀርቶ ጠላትህን ውደድ ለራስህን ማትፈልገው ነገር ለሰው አትመኘ አሁንም ግና ትህትና ያንስሻል የእናት እርስት ለልጅ ልጅ ሳይሆን ለልጅ ነው እኔም ካያት ነው ያደጉት ይልቁኑ ሀብታም ልጆች ቢኖሯት እንኳ ስለሳደገችኝ በአቅሜ እየርዳኋት ነው አደባባይ ባይወጣ ኖሮ አያትሽ ጎዳና ነበሩ ከቤቴ ውጡ ሶፋ ታቆሻላቹ ብላኛለች አላሉም
@senaittsige7882
@senaittsige7882 Жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ሁሉንም ነገርያሰተካክልልሽ ስላም ያርጋችሁ ያስማማችሁ ጋዜጠኛዉም ሕግዚሃብሄር ይባርክህ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ።
@atnkutkendie4507
@atnkutkendie4507 Жыл бұрын
ለኔ ልጅቱ ጥፋተኛ ነች ምክንያቱም ቤቱን ለመስራት ምንም አያትየው ቢፈቅዱም ልጆችን በአንድ ላይ አወያይታ ፍቃዳቸውን አግንታ ወደፊትም በምን አይነት መንገድ እንደሚሄዱ ተነጋግረው ነበር ቤት መስራት የነበረባት ከሰራች በኃላ ደግሞ ይችን አሮጊት እስኪሞቱ በቤታቸው መጦር ግድ ነው ሁላችንም ከዚህ መማር ይገባናል ንብረት ቀሪ ነው እስካለን እናት አባቶቻችን አያቶቻችንን ባለን አቅም መንከባከብ አለብን
@JesusChrist-xc9jd
@JesusChrist-xc9jd Жыл бұрын
ስስታም ብልጥ ለራሷ ብቻ ከእናቷ ጋር ያሰቡት ነው። መሬቱ ቆጭቷታል። ጭራሽ ሰደበችን ተቆጣችንኮ
@zawdezz3681
@zawdezz3681 Жыл бұрын
ትክክል የኔም አሳብነው
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
ልጂቶ፤ሰወን፤ማታለል፤ነዉ፤yተዘችዉ፤180ብሮለብቻ፤ነዉ፤yከሰረችዊ፤ንግደ፤ፈልጌ፤ነዉ፤ሰወን፤ማታል
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
በማማለስምለአካወትለተከፋቶ፤yልጂቶን፤280፤ብሮ፤እንክፈል፤ከዛበላy፤ከፈለገች፤በፍርዲቤት፤አስተላልፉት፤እሶ፤yፈለገችዉ፤ሰወን፤ማታለል፤ማወናበዲ፤ንዉ፤በሰዉ፤ላy፤ንግዲ፤ፈልጋ፤ስለሆነ፤ፍርዲንለበፍርዲቤት፤ከሆነ፤ቶሎ፤ጒትቶ፤ከቤት፤yሴወጸታን፤ሎ፤ልጂቶ፤ሌባናበሰዉ፤ገዘብ፤ልትከብርለአስባ፤ነዉ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
አሁንም፤ቶሎ፤ወዲ፤ፍርዲቢት፤አስተላልፊት
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 Жыл бұрын
ልጅቱ በጣም ባለጌ ምላሳምናት የራሧን ነውር ለመሸፈን ትሞክራለች ወላሂ እማማ እረጅም እድሜ ይሰጠወት ወ🎉
@qgmehari5581
@qgmehari5581 Жыл бұрын
በጣም ናጻ ነኝ እያለች ነው እች ሌባ ርካሽ ሽማግሌ ሴት ጥለሽ ልብ ኣለኝ ትላለች
@user-jk5ch1qn7z
@user-jk5ch1qn7z Жыл бұрын
iwunet new bexm baleg nati awo
@asterregassa6190
@asterregassa6190 Жыл бұрын
ልጅትዋበጣምቀላማጅ ናትበዘዴልጃቸቸውንእንዳታስገድለዉጋዜጠኛላደረከውበጓ ነገር ፍጠን።
@meadmead8535
@meadmead8535 Жыл бұрын
በጣም😊😊
@adisumedia1820
@adisumedia1820 Жыл бұрын
እውነት በቅድሚያ ስብእናህን ሳላደንቅ አላልፍም ብዙ ነገሮች ወደሚድያው ታመጣለህ ፣ያም ሆኖ ተስማምተው ሚታረቁበትን መፍትሄ ደሞ ስታገኝለት ሁሌም አይሃለው እሄ ደሞ መልካምነት ስብእናህ ነው ተባረክ
@SoniyaTesfye
@SoniyaTesfye Жыл бұрын
ልጅ የለኝም ብሎ የሚያዝንና ትዳሩን የሚበትን አለ ደሞ በወለዱት ልጅ እንዲህ መሰቃየትም አለ የምድር ህይወት እንዲህ ናት ያህዋህ አንተ ብቻ አትለየን በዚህ ምድር ላይ ፍጹም የሆነ የለም
@zainabxx7382
@zainabxx7382 Жыл бұрын
እኔ ግን ልጅቷ አሁንም ላሮጊቷ ሰላም የምትሰጣቸው አይመስለኝም በጣም እሳት የሆነች ነገር ነች አሮጊቷን ፈጣሪ ይድረስላቸው
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Жыл бұрын
የመረዝ ብልቃጥናት
@kiyamogos9780
@kiyamogos9780 Жыл бұрын
እኔ ከመጀመሪያ ጀምሬ ሰምቻለሁ ልጂቷ ትውጣ እማማ ሰው ተቀጥሮላቸው ይኑሩ በጣም እየተንገላቱ ነው በእውነት አስፈላጊ አይደለም በገዛ ንብረታቸ
@Hanna_W
@Hanna_W Жыл бұрын
ልክ ነው ሰራተኛ ቢቀጠርላቸው ነው የሚሻለው እንጂ አስወጥታ ስትጥላቸው ያላዘነች አብረው ሲኖሩ እንደምትበድላቸው ምንም አያጠራጥርም። አሁን ደህና ስለሆኑ ቢበደሉ ሊናገሩ ይችላሉ ነገ አልጋ ላይ ቢውሉና አንደበታቸው ቢያዝ ማን በደላቸውን ሊያይላቸው ይችላል??
@JesusChrist-xc9jd
@JesusChrist-xc9jd Жыл бұрын
ስስታም ብልጥ ለራሷ ብቻ ከእናቷ ጋር ያሰቡት ነው። መሬቱ ቆጭቷታል። ጭራሽ ሰደበችን ተቆጣችንኮ። የኖረችበት ሁሉ መታሰብ አለበት አታጭለርብሪን።
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo Жыл бұрын
እኔ ቅድስትን ብናግዛት ባይ ነኝ ልጁ እንዲሁ ዱርየ መሆኑን እምናቀው የእናቱን ቅርስ እንሽጠው አለ ሽጦ ሊጠጣበት ነው አጎትየው አላማው ለናቱ እየተሟገተ አይደለም ለናቱ ቢያስብ ስንት አመት ሙሉ እናቱን ጠይቆ አያቅም ቅድስት አልመቸው ስላለቺ ብቻ ነው አሮጊቷን ያስካዳት
@azebgeberegziabhr1722
@azebgeberegziabhr1722 Жыл бұрын
አለምሰገድ በጣም ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ 🎉
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo Жыл бұрын
አለምሰገድ የእማማ ቤት ዋጋ ቃል ገብተናል እናዋጣ ጎ ፈንድ ሚ ይከፈት ይቺ ልጅ አደገኛ ናት ትገላቸዋለች እዉነት ከባድ ሰዉ ናት እማማ ግን አሳዘኑኝ ንግግር ትችላለች አስመሳይ ናት
@hanatesfaye7921
@hanatesfaye7921 Жыл бұрын
Why you trying to judge her? How about her? Why did you attack her personally?
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo Жыл бұрын
እህቴ እንደወጣት እናስብ እኝህ አያት መርዳት ምትችል ናት ልጅቱዋ ምናለ ብትፋታቸዉ ባለፈዉ አባትዋ ተናግሮዋል ቤት እንደሰራላቸዉ ለልጆቹ እሱዋ ክፋት ባይኖርባት ጥላ መሄድና እልፍ ብላ እልፍ ማግኘት ምትችል ልጅ ናት አጎትዋስ ቢሆን ምን አረጋት የናቱን ንብረት ነዉ ያስጠበቀዉ ከአካባቢዉ ሰወች ከሚያዉቁዋቸዉ ትክክለኛ መረጃ ስላለኝ ነዉ ምከራከረዉ እንጂ ይቺን ማን አታክ ያረጋታል ለራስዋ የተመታች ደግሞ አያትየዉ ሳይሞቱ በልታ ጨረሰቻቸዉ እኛ ተሽለን እንክፈል ማለት ደግሞ ነዉር አይደለም
@user-pn8mj3he5k
@user-pn8mj3he5k Жыл бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ሚዛናዊ ነው. በዚ ላይ ደክሟል 👏👏👏🙏🙏🙏
@user-rl8hn2jr4u
@user-rl8hn2jr4u 11 ай бұрын
አይዞሽ እኔም ያንች አይነት እጣ ገጥማኝ አዝኝ ነበር ግን አውን እግዚአብሔር ከካድኝ በላይ አርጉኛል አይዞሽበርተሽ ስሬ ያስብሽበት ትደርሻለሽ
@alemtsehayteffera4017
@alemtsehayteffera4017 Жыл бұрын
ሰላም ለቤተሰቡ ይሁን እናታችንን እድሜ ይስጥልን ቤቱ እንዳይሸጥ አደራ ለሁሉም ተሳሰቡ አሮጊት እናትና ምንም የማያውቅ የልጅ ልጅ ህፃን መኖሩን አስቡ ለሁሉም ጉዳት ነው ሸዋንግዛው እናትህን የመጦር ግዴታ አለብህ በፍቅር ኑሩ
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ እናቷ (ሴቷ ልጃቸው) እንዴት ዝም አለች የእናቷ ቤት በልጅ ልጅ ሲወረር እናቷ የወደቀበችበትን የማትጠይቅ ልጅ ነች ሴቷ ልጃቸውም ቢሆን ጥፋተኛ ነች ግን አሁን ሽዋንግዛው ሆነ ባለጥፋቱ ድሃና ብቸኛ ስለሆነ ነው እግዚአብሔር ይፈርዳል
@lisaethiopia3077
@lisaethiopia3077 Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ይሄ ነበር ልጅ እያለች የልጅ ልጅ እግዚኦ
@jreeygualquihajreey1821
@jreeygualquihajreey1821 Жыл бұрын
​@orpils6dedebe ayatshe gare menore techeyalshe ye ayate neberete mezerfe aychalme lijoche eyalu
@JesusChrist-xc9jd
@JesusChrist-xc9jd Жыл бұрын
ስስታም ብልጥ ለራሷ ብቻ ከእናቷ ጋር ያሰቡት ነው። መሬቱ ቆጭቷታል። ጭራሽ ሰደበችን ተቆጣችንኮ
@user-uf7hr7ug7z
@user-uf7hr7ug7z Жыл бұрын
እናቷጋር ተመካክረውነው
@jreeygualquihajreey1821
@jreeygualquihajreey1821 Жыл бұрын
@@user-uf7hr7ug7z exactly
@diboraaddisu7461
@diboraaddisu7461 Жыл бұрын
ወድሜ ይህን ሁሉ ከለፋህ በኋላ ይቺ ልጅ ከዚህ ቤት ካልወጣች ልፋታችሁ ከንቱ ነዉ።
@user-wt6xm5ne6c
@user-wt6xm5ne6c Жыл бұрын
እኔ ትውጣ አልልም ሸዋ እና እህቱ አስቤዛቸውን ልጂቷ እማማን በቤቷ ተባብረው ይጡሩ
@user-wt6xm5ne6c
@user-wt6xm5ne6c Жыл бұрын
እኔ እተረዳሁት ሸዋ ግዛው ስለልጂቱ ምንም አያስብም ገዘቡ ላይ ነው
@user-wt6xm5ne6c
@user-wt6xm5ne6c Жыл бұрын
ያለው አማራጭ ሁለት ነገር ነው የእናቱን ዲርሻ ይውሰዲ አይ ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጂግራ ይሏታል እማማ እና ልጁ ለወጣቷ አላሰቡም ወጭሽ ሳይሰጥ እዳትፈርሚ
@mcyzmc
@mcyzmc Жыл бұрын
እኔ አንቺ የልጅ ልጅ ስርአት ካለሽ ልጆች ተቀምጠው አንቺ ተንኮል ነው እንጂ ብቻሽን ከሌላ ሰው ጋር ሔደሽ ውልና ማስረጃ ያስጨረሽው? ልጆች በህይወት ፣ ሀገር ውስጥ እያሉ አካሄድሽ ድፍረትሽ ፣አታለሽ እንዳደረግሽው ግልፅና ግልፅ ነው።
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
ሸዋንግዛዉ ምንም እያመንኩህ አደለም ዉስጤ ፈጣሪዬ ክፉ ነዉ እዮሀዎች ለዚህ ሰዉዬ ሀላፊነት ባሰጡት ባይነኝ😳የሚመክራቸዉ ነገርማ አለ😒
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
ቅድስት እራሷን ምነው አምላክ ነኝ አለች.በቃ ያወጣሽውን ይዘሽ ለራስሽ ስሪ እማማም ቤታቸውየቀረ እድሚያቸውን ከጎሮቤቶቻቸው ጋር ይኑር!! 😮
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 Жыл бұрын
እማማ እናቴ እኔ ለርሶ ነው ያዘኩት 😭😭ረጅም እድሜ ተመኘሁሎት እናቴ ወይ ጣጣዎት
@at7855
@at7855 Жыл бұрын
ኧረ ይሄን ልጅ እንዳታምኑት ምኑም አይጥምም ሸጦ ነው የሚበላው 😢
@azebgeberegziabhr1722
@azebgeberegziabhr1722 Жыл бұрын
ልጅቷ ግን እድሜ በእጇ ያለ ነው የምትመስለው ያረጁ ሰወች እያሉ ጨቅላወች በሚሞትበት ግዜ በገዛ ቤታቸው በህይወት እስካለች ትኑር ማለቷ ይደንቃል የገዛ የወለዱት ልጃቸው እያለ ለእንቷ አላወርሳም ቢሉ በምን እርግጠኛ ሆናነው እናቴ አለች የምትለው አንተን አለማድነቅ አይቻልም
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x Жыл бұрын
አንድ እናት እንዲህ ንብረታቸው ለመውረሰ ሲባሉ በልጅ ልጆች ሲቃጠሉ ከእናት በሰተቀር ሁሉም ሞተው እናት በህይወት አሉ
@seblebahiru2098
@seblebahiru2098 Жыл бұрын
ይህ መልክት ለዚህ ቤተሰብ ይድረሳቸው በተለይ በቀል በውስጧ ላለው ለመርዛማ የልጅ ልጃቸው ይሁን
@user-ns1bg1ux1o
@user-ns1bg1ux1o Жыл бұрын
ይቺ የገዛ አያቷን እና አጎቷን ከዘረፈች ነገ ማንንም አትምርም። የገዛ እናቷንም እህት ወንድሞቿንም ንብረት ነዉ የዘረፈችዉ። ነገ ዉርስ ለነዚህ ሁሉ ነበር። ዛሬ እሷ አያቷን አታላ ለብቻዋ ቀርጥፋ መብላት ነበር የፈለገችዉ።
@ethiosister2332
@ethiosister2332 Жыл бұрын
እማማ ያሳዝናሉ በቁማቸው ሊወርሶቸው ነው ሚፈልጉት
@tejaq8618
@tejaq8618 Жыл бұрын
ውሻታምና አትርፍባይ ሁሌም ውደቂነው ስገሪም የፈጣሪ ስራ😂😂😂
@tejaq8618
@tejaq8618 Жыл бұрын
😂😂😂
@MB-ip6hf
@MB-ip6hf Жыл бұрын
እማማ ካሌ እግዚአብሔር ይርዳዎት። እግዚአብሔር ከዝች ልጅ በጥበቡ ይገላግልዎት።
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
አሜን ይገላግላቸው
@alemkebede1139
@alemkebede1139 Жыл бұрын
Amennn
@JesusChrist-xc9jd
@JesusChrist-xc9jd Жыл бұрын
ስስታም ብልጥ ለራሷ ብቻ ከእናቷ ጋር ያሰቡት ነው። መሬቱ ቆጭቷታል።
@user-mq5mo3en4s
@user-mq5mo3en4s Жыл бұрын
ሁሉም የጥቅም ሠው ናቸው ውይ እማማ አሳዘኑኝ
@kenankenan4468
@kenankenan4468 Жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ እች ልጅ ምታሳዝነኝ ልፋተኛ ሴት ጎበዝ ትመስለኛለች 😊
@user-ns1bg1ux1o
@user-ns1bg1ux1o Жыл бұрын
ከቤታቸዉ አባረሻቸዉ ፍቅር ትያለሽ??? ፎቴ ታቆሽሻለሽ አሉኝ አሉ እኮ አያትሽ።
@mulatwaalemu7071
@mulatwaalemu7071 Жыл бұрын
ልጁ ልብ ይበል ጠንካራ ሁን ሱስህን ተው ሰው ከደከመ ሁሉም ይጫወትበታል፣
@Maryg05
@Maryg05 Жыл бұрын
ትክክል ሱሰህን ትተህ ጠንክረህ እናትህን ጡር
@tamiruhame6333
@tamiruhame6333 Жыл бұрын
በእውነት ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይባርክህ ቤተሰቡም ተስማምቶ በአዲስ መንፈስ በአዲስ አእምሮ በአዲስ አመት በስላም ያገናኘን መልካም ይሁንልን ለሁላችን ።
@hiwotkiya7612
@hiwotkiya7612 Жыл бұрын
ልጁ ግን በጣም ክፉ ነው ያሰታዉቃል።
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 Жыл бұрын
አንተ ብርቱ ሰው በርታ ..እጅግ የበረታህ ሰው ነህና !እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ !!ሁሌም ጥያቄህ ያለፍርሃት ነው!! እንዲህ አይነት ሰው ሰውን ለማስታረቅ ተፈላጊ ነው!ተባረክ!!
@user-ns1bg1ux1o
@user-ns1bg1ux1o Жыл бұрын
ለዘራፊዋ ያዳላል።
@user-ns1bg1ux1o
@user-ns1bg1ux1o Жыл бұрын
ጋዜጠኛዉ እራሱ ልጃቸዉ ደሀ ስለሆነ አያከብረዉም የሚያደላዉ ለዘራፊዋ የልጅ ልጅ ነዉ። ልጅቷ ልጃቸዉን ሳታማክር ልጅሽ ሞቷል ብላ ብር እንኳን ሳትሰጥ ቤታቸዉን ዘርፋ እንደ ጨዋ ስትናገር እየሰማ ምንም ያላጠፋዉን ልጃቸዉን ግን በስርአት እንኳን አያናግረዉም። ሀሳብ ስጥ ብሎት ሲሰጥ ያበሻቅጠዋል። ሌባ የሚከበርበት ሀገር ኢትዩጲያ።
@Woineshet
@Woineshet Жыл бұрын
@@user-ns1bg1ux1o ትክክለኛ አስተያየት ጋዜጠኛው በልጅቷና በአባቷ ጥዝጠዛ ተሞልቶ እሱን በአግባቡ ሊያናግረው ፈቃደኛ አልሆነም ::
@honormobile9742
@honormobile9742 Жыл бұрын
አንዴ አደባባይ ከወጣሽ አይቀር እንዳትፋቻቸዉ ተብላለች መሰለኝ ልጅቷ ምንም አትፋታም አባትሽም ያንቺ ብጤ ነዉ
@meditajc
@meditajc Жыл бұрын
ለልጅቷ ያወጣችዉን ወጪ የምሸፊኑ እናቷና አጎቷ ናቸዉ ምክንያቱም ነገ ወራሽ እነሱ ናቸዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ብዙ የምረዳ ወገን አለዉ።
@sidrashafi9908
@sidrashafi9908 Жыл бұрын
ልጅትዋ በጣም ስግብግብ ናት የሃያት ሞት አሰብሰፊ እየጠበቀች ነው በግልፅ ሲሰበስበነን አለች
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 69 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 123 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 69 МЛН