እባክህ አባቴ አንድ እድል ስጠኝ!አሁን ተፀፅቻለው..

  Рет қаралды 36,408

SHEGER INFO

SHEGER INFO

6 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 139
@solomonworkneh5778
@solomonworkneh5778 6 ай бұрын
አባት የሚፈልገው ልጁ ጥሩ እንዲሆንና ለራሱም ሆነ ለሌሎች ጠቃሚ ዜጋ እንዲሆን ነው።ከተፀፀትክና መልሰህ ወደ ከፋው ህይወትህ የማትመለስ ከሆነ አባትህ በደስታ ይቅር እንደሚልህ እርግጠኛ ነኝ።በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ።
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 6 ай бұрын
እባክዎ አባባ ይቅር ይበሉት በወጣትነት የማይሳሳት የማያጠፋ የለም ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው እባክዎ ተቀበሉት አሳዘነኝ 😢😢
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 6 ай бұрын
ምን እዳጠፋ በምን ታዉቂያለሽ😂😂😂 ዱርየነዉሡሠኛ ነዉ ሁለት ፀጉር ኣብቅለ ያባ ንብረት ሸጦ ኣደራኣጉሎ ነወ የሚሆዉ 😂😂😂😂
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 6 ай бұрын
@@mengsteabteklit-lm3xm እኔም ያልኩት በልጅነት ብዙ ጥፋት ሊያጠፉ የሚችሉ ልጆች ወላጆች ደሞ ጨካኞች አይደሉ ስለዚ በቃ ይቅርታ ጠየቀ ጥፋቱ ገብቶታል እኮ ለየትኛው እድሜያች ነው የምንጨካከነው ውስጡን አዎ አላውቅም ይቅር መባባል ያጸድቃል እንጂ አያስኮንንም ለዛውም አባትና ልጅ
@user-jm8fy4qo4h
@user-jm8fy4qo4h 6 ай бұрын
እውነት ለመናገር የቤተሰብ መጨካከን ልብ ያቆስላል የደረሰበት ያውቀዋል
@faristekbir2299
@faristekbir2299 6 ай бұрын
እባክቹ የዚህ ልጅ ቤተሰብ ይቅርታውን ተቀበሉት ማንኛው ሰው በውጣትነቱ የማያጠፋ የለም
@YIDNKESlSAY-hy2yy
@YIDNKESlSAY-hy2yy 6 ай бұрын
ሰረግ እና ሞት አንድ ነዉ ይባላል በደሰታ ቀን ቤተሰብ ሳይኖረ የከፍል አባቴ ሲል ሆድን በላኝ አይዞህ ይቅረታህ እንድልህ ተሰፍ አደረጋለዉ😢😢❤
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 6 ай бұрын
መቼስ በወጣትነቱ ጊዜ የማያጠፋ የለም ጥፋትን አምኖ ይቅርታ ማለት ደሞ ትልቅነት ነው ያለፈው አልፏል እባክዎትን አባታችን ጥፋቱን አምኖ በይቅርታ መቷል እርሶም ከልብዎ ይቅር ይበሉት ወንድሜ እግዚአብሔር ልባቸውን ያራራልህ
@bettyzer8919
@bettyzer8919 6 ай бұрын
Qq
@muluwork5313
@muluwork5313 6 ай бұрын
መድሀኔአለም ልባቸዉን አራርቶ ይቅር እንዲሉህ ይርዳህ። !!!
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 6 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳህ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ❤❤❤❤❤
@afroMedia2022
@afroMedia2022 6 ай бұрын
አለመፈለግ፣ መገፋት ያማል!💔 አይዞን!
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 6 ай бұрын
የማያጠፋ የለምና ፈጣሪ ይርዳህ አይዞህ ከጣሪ በታች መሲ ጋ ቀርሶ ያልተሳካለት የለም አይዞህ።
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 6 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር አንተንና አባትህን እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ሰው ሆኖ ማይሳሳት የለም የአባትህን ል ብ እግዚአብሔር ያራራልህ
@Mimimimi-ex8ky
@Mimimimi-ex8ky 6 ай бұрын
አምላክ ይርዳህ ይቅርታ መጠየቅህ ትልቅነት ነውና የነሡንም ልብ ያራራልህ ወድሜ ደሞ እኳን ደስ ያለህ
@kaleweldeid8776
@kaleweldeid8776 6 ай бұрын
ብቸኛ ልጅ ሆኖ ለ እናቱ አስታማሚ ጧሪ ፡የወንድ ጀግና ሆኖ እንደ እኩዮቹ ሳይሆን ከአቅሙ በላይ ለሌሎች የሆ ምርጥ ልጅ ተናሲ። ፈጣሪ ይካስክ አባትክን አገናኝቶ Your strong man
@saronzakaryas1111
@saronzakaryas1111 6 ай бұрын
መጀመሪያ መልካም ትደር ዘመን ይሁንልህ አብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንለችሁ ሌለው ከአበትህ ጋ በሰላም እንድትገነኙ ተስፋ አረገለሁ እግዚአብሔር ይርደህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tizibt6026
@tizibt6026 6 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ሁሉ እንደሚሆነው ይሆናል እግዚአብሔር በጊዜው ውብ ያደርገዋል ይቅርታ ማድረግ ለራስ ነው አለበለዚያ ጉዳቱ ይቅርታ ያላደረገው ነው ተጎጂ አንተማ ወጣልህ አንተኮ እግዚአብሔር ከፈቀደልህ ነገ አባት ነህ አይዞህ በርታ ጊዜው ቢርቅም አባት አባት ነው መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ ወልደህ ሳም ተባረክ
@haymanotbogale6245
@haymanotbogale6245 6 ай бұрын
ስለእግዚአብሔር የተናሲ አባት ይቅርታ አድርጉለት አባት በልጅ አይጨክንም እርሶም በሚዲያ ስላልወጡ እንጂ እያለቀሱ ነው ቅሬታዎን አንሱለት
@samsom1388
@samsom1388 6 ай бұрын
አይዞህ አባትህ ይቅር ይልሀል እኔም ልጄ ብዙ በድሎኝ ይቅር ብየዋለው በልጅ አይጨከንም
@sableqatar673
@sableqatar673 6 ай бұрын
አይዞሕ ወንድሜ ሑሉም ይስተካከላል
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 6 ай бұрын
ይቅር መባባልን የመሰለ ነገር የለም
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ አስለቀሰኝ የሰማዩ አባት ይቅር እንዲላችሁ እርስ በእርሳችሁ ይቅር ተባባሉ ይላል መፅሐፍ ቅዱስ😢
@firstethiopia6688
@firstethiopia6688 6 ай бұрын
ምን ያህል እንደተጎዱ እነሱና አንተ ነው የምታውቁት ነገርግን በይቅርታ ነገሮችን ማለፉ በእግዚአብሔር ዘንድ ጥሩ ነው ይቅር ያለ ይቅር ይባልለታል
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 6 ай бұрын
አረ ቤተሰቦቹ አትጨክኑበት ወጣት ሆኖ አብዛኛውን ሰው ያጠፋል እናት እና አያቱ ቢኖሮ ኖሮ አይጨክኑበትም ነበር ከነ ስህተቱ ነበር የሚወዱት ሁሉም ቤት አንድ አስቸጋሪ ልጅ ይኖራል ግን አስቸገረ ተብሎ ዝምድናን አይቆረጥም ለማስተካከል መሞከር ነው እንጂ
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 6 ай бұрын
ወላጅ አይጨክንም ግን ይቅርታ እውነት ከሆነ ወላጅ አይጨቅንም አሁን በትግስት ጠብቅ አንተ ከተለውጥክ አባት አይጨክንም እግዚአብሔር ይርዳህ
@yayahala615
@yayahala615 6 ай бұрын
ይቅራት መልካም ነገር ነው እግዚአብሔር ይርዳህ ።።።አባት ይቅር እንዲሉ ፀሎታችን ነው 😢
@user-qb6zg1tx3s
@user-qb6zg1tx3s 6 ай бұрын
መሲየ ኧረ ተይ እኔንም እርጅኝ እህቴ በሽተኛ ናት መሲየ
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 6 ай бұрын
ውይ በጣም ልብ ይስብራል
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 6 ай бұрын
አቶ አባት ይቅር ይበሉ እግዚያብሔር እንኳ ስንቱን እዬበደልነው ችሎናል ይቅርም ብሎናል ይቅርታንም አስተምሮናል በጉርስና ወራት የማያጠፍ የለም
@kalkidankalkidan8424
@kalkidankalkidan8424 6 ай бұрын
እንዴት አሜሪካ ስለሆኑ ይባላል ከሄዱ እኮ እረጅም ጊዜ ነው ይልቅ ትዳር ስለያዘ ስለተሰበሰበ ወደፊት የልጆች ጥያቄ ስለሆነ ነው ግልፅ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ በፊትም ልጅ ያጠፋል አባቶች ብዙ ጊዜ ትግስት የላቸውም በተለይ ካገቡ እምዬ እናት ብትኖር አይከፋውም ነበር እሱም ሆደ ቡቡ ነው አባት እባክህ አትጨክን ልጅህ ክፉ አይደለም እንደሴት የሚያለቅስ ቡቡ አይቼ አላውቅም ብቸኝነት እንዲሰማው አታርግ አባት እኮ ነህ ይቅርታ ከምንም በላይ ነው እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 6 ай бұрын
በመጀመሪያ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ! አንተ አባት ስትሆን የአባትን ሁሉ ቁጣ ለማን እንደሆነ ይገባሃል ወደ አደባባይ መውጣትህ በራሱ ትልቅ ለውጥ ነው እራስህን ችለህ እነሱ የመከሩህን ሁሉ ትምህርት አግኝተሃል ለውጥህን አሳያቸው የእናት ሳይሆን የአባት እርግማን ይደርሳል ይባላል አሁን አንተ ትልቅ ሰው ነህ አባባ ምህረት አድርጉለት ይመርቁህ ልጆችህም እንዲባረኩ እድሜህም እንዲረዝም አባትህን አክብር አይዞህ በርታ መልካም ሁን የአባትህን ምክር እንዳትረሳ
@user-pw9hj3eq5s
@user-pw9hj3eq5s 6 ай бұрын
Egzabehre Amlke Yerdah Wendmi Yekreta Telkente Now 🙏❤️🕊️🇪🇷
@nyctimes2728
@nyctimes2728 6 ай бұрын
ያማል! ይቅር መባባል በሕይወት እያሉ ሲሆን ሠላምን ይሠጣል። ልጅ ያው ልጅ ነው።እርግጠኛ ነኝ አባትህ አይጨክኑብህም!
@comcell3831
@comcell3831 6 ай бұрын
እናት ብትሆን አትጨክንም አይዞህ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው 😢
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu 6 ай бұрын
ደደብ
@Batl.14
@Batl.14 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ይሁን አለመፈለግ ህመም አለው በጣም ያማል እኔ ልጅነቴን በሰው ቤት ነው የጨረስሁት እናትና አባቴን ሳላውቅ አሁን አውቃቸዋለሁ ግን በመካከላችን ትልቅ ግድግዳ አለ እሱም አለመፈለግ ስሜት ነው እኔ የአለ መፈለግ ስሜት ይሰማኛል ከእነሱ እርቃለሁ አብሪ ስላላደግሁ እናትና አባቴ ተለያይተው እነሱ ለእኔ እንግዳ ናቸው እኔም እንደዛው የልቤ ሰው ማነው በዝህ ምድር ላይ በቤተሰብ አትገፉ😭💔 ሰው ሆኖ የማያጠፋ የለምና አቶ ፍስሀ ይቅር እንደሚሉት እምነት አለኝ
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 5 ай бұрын
መሲዬ አንቺ እኮ የተዋጣልሽ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ፣ ወንድሜ ይቅርታ ትልቅ ነገር ነው አንዳንዴ ወላጆች ከአቅም በላይ ሞክረው ሲያቅታቸው ከነመፈጠራቸው የሚተዉ አሉ መፍረድ አይቻልም ይህን ህመም የሚያልፍበት ብቻ ነው የሚያውቀው ቢሆንም ለይቅርታ ምላሽ መስጠት አምላክም የሚወደው ስለሆነ ምህረት አድርጉለት ከእግዚአብሔር ምህረትን ሳይገባን እኛስ ተቀብለን አይደል?❤
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 6 ай бұрын
ቤተሰብ የሚርቀው 1) በቀናው መንገድ ልጅ ሱስ ውስጥ ሲገባ መክረው ዘክረው ሲደክማቸው ይርቃሉ ና ተቀየር ከልብህ ለእነሱ ብለህ ሳይሆን ለራስህ ስትል ተቀየር
@tgze2435
@tgze2435 6 ай бұрын
የኔ ጌታ አይዞህ አታልቅስ ሁሉም ያልፋል እባክህ በፈጣሪ ስም እለምንሀለሁ በዚች ምድር ላይ የማያጠፋ የለምንና ልጅህን ይቅር በለዉ በፈጠረችህ በእናትህ ይሁንብህ
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w 6 ай бұрын
አይዞክ ወድማችን ይቅርታ ማለት ትልቅነት ነው ሁሉም ነገር ይስተካከላል ከፈጣሪ ጋር
@tigistlegese7098
@tigistlegese7098 6 ай бұрын
አይዞህ ትንሱ እግዚአብሔር መልካም ነው ይቅር ይሉሃል
@getnet2732
@getnet2732 6 ай бұрын
ይህን ያህል ያስጨከነዉ ምን ብታጠፋ ነዉ አይዞህ ፈጣሪ ከ ዘጠና ዘጠኙ አንዲቷ በግ ብትጠፌበት ሌሎቹን በዱር ትቶ ነጠፋቺዉን ፍለጋ ዘጣ በአገኛትም ግዜ ደስታዉ እጥፍ ሆነ እባኮትን አባታችን እንዲህ ልቦ የጨከነዉ በምክኒያት ነዉና ይተዉት በድግል ስም ይዦታለሁ አደራ ከርሶ ይቅር።
@AliHassan-ru9ef
@AliHassan-ru9ef 6 ай бұрын
አታልክስ አይዞን በርታ በል መሲየ የኔ ድቡሽቡሽ ❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 6 ай бұрын
ይቅር መባባል ከሕሊና ሸክም ይወርዳል በአባት እና ልጅ አልፎ ለሁላችንም ተገቢ ነው ይቅር ለእግዚአብሔር
@user-qb6zg1tx3s
@user-qb6zg1tx3s 6 ай бұрын
የማይቀየር የለም አብሽር ወድሜ
@zeritutube
@zeritutube 6 ай бұрын
ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነትነወ በተሰብ እዳያዝኑብን መጠቀቅ አለብን
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 6 ай бұрын
አንጀቴን በላው ውይይ😢😢 ልጄን መሰለኝ። የቴናሲ አባት፣ እባክዎትን ይቅር ይበሉት፣ ይቅርታ መጠየቅም ይቅር ማለትም ትልቅነት ነው ፈጣሪም የሚወደው ነው።
@thomastsegaye7227
@thomastsegaye7227 6 ай бұрын
በዚህ እድሜዉ አባቴ ብሎ ያለቅሳል ይቅርታን ማስረዳት ነው
@rosarosa9032
@rosarosa9032 6 ай бұрын
የኔ ምስክን ኧረ ይቅር በሉለት መላዉ ቤተሰቦቹ እባካቹ😢😢❤❤
@kazalakazazl1102
@kazalakazazl1102 6 ай бұрын
ክፉ አባት😢😢😢😢😢 አባት ጨካኝ ጌታ
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 6 ай бұрын
ይቅርታ መጠየቅ አዋቂነት ነዉ ጥፋቱን አዉቆ ለይቅርታ መብቃቱ ትልቅ ነገር ነዉ አባት ይቅርታዉን ይቀበሉ ቀሪ ዘመናችሑን በፍቅር ኑሩ ወንድማችን መጀመሪያ መልካም ትዳር አይዞህ በርታ ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን
@ጣቢታ
@ጣቢታ 6 ай бұрын
ሰው እንዴት ግን ለይቅርታ ልቡ ይዘጋል፡፡ ጌታ እኳ ይቅር ቡሎናል
@zuriashworkzelelew4172
@zuriashworkzelelew4172 6 ай бұрын
ከይቅርታ የበለጠ ነገር የለም እባኮትን በእግዛብሔር ሰም ለለምኖት ይቅር ይበሉት ነገ የሚፀፀቱበት ነገር እንዳይሆን!!! 🙏መስዬ አንችን እግዛብሔር ይባርክሽ ❤
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ መልካም ትዳር
@user-yz1tz6ev1i
@user-yz1tz6ev1i 6 ай бұрын
አመሰግናለው
@fikertesema1872
@fikertesema1872 6 ай бұрын
ገንዘብ የሚገኝ በልጂነት ልብ የሚገኝ በ40 አመት ይባላል እንግዲህ በርታ
@Anyhairr
@Anyhairr 6 ай бұрын
አይ መሲ አሜሪካ ስለሆኑ ነው ወይስ አልሽ አስበሽው አይመስለኝም መስዬ አባት የትም ሆነ የትም አባት ነው አፈርም ቢለብስ አባቴ ስንል እንኖራለን😢
@meseretlemma4242
@meseretlemma4242 6 ай бұрын
እግዛብሄር መልካም ነው ሁሉን ትተው ያዘኑበትን ምክንያት ገብቶህ ይቅርታን እስከጠየክ ድረስ ይቅርታህን ይቀበላሉ ብዬ አምናለው እግዛብሄርአንተንም አባትክንም አንድያድርጋቹ ይቅርታ የማይደረግበትን ሀጥያት ሰርተን እንኳን የሰማይ የምድር የፍጥረታትሁሉ ጌታ እግዛብሄር በይቅርታ ተቀበሎናል አባትለልጁ ልጅም ለ አባቱ ይቅርታ የማይደረግበት መንገድንአለ ብዬአላምንም ሰው የገደለም ይቅርይባላል ከነፍስ በላይ ምንም የለም አደል በርግጥአባትክያሰቡት ነገርበጠበቁት መንገድሳይሆን ሲቅርእንደ ሁሉም ወላጅ ድካም ይከፋቸውል አሁን ግን ስለገባህ እና ይቅርታቸውን ስለፈለክ እግዛብሆርእርሳቸውንም እንተንም ይርዳቹ
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 6 ай бұрын
ልጅ በወጣትነቱ ያጠፋል ግን ይሄንን ያህል መጨከን ግን በወለዱት ልጅ ትክክል አይደለም እናት ብትሆን ልጅን በወደቀበት ትገልገው ነው 😢😢😢😢 አይ አባት አንዳንዴ ጨከን ይላል ። መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ ወንድሜ አይዞህ ❤❤❤
@HilinaTeshome-iy7mi
@HilinaTeshome-iy7mi 6 ай бұрын
Tenasiye egziabeher yesemah yabatenet teyake kebad new
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 6 ай бұрын
በጣም ሊያስከፋዎት ይችላል እባክዎን ለአላህ ብለው ይቅር ይበሉት ለደጉ ለሩህሩሁ ፈጣሪ ሲሉ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 6 ай бұрын
ምንም እድሜ ትልቅ ቢሆንም ሰው እናት አባቱን ይፈልጋል አይዞህ ብቸኝነቱ፡ሆድ፡ያስብሳል፡ይቅርታ፡እየጠየቀነው፡እየፈለገነው፡አባባ፡በዚሂን፡ጊዜ፡እሱን፡ባየሁት፡አይን፡በጣም፡የእድሜ፡ባለፀጋ፡እንደሚሆኑ፡ተስፋ፡አደርጋለሁ፡ስለዚሂ፡የኔ፡አባት፡ይቅርታውን፡ተቀበሉት፡❤
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 6 ай бұрын
He deserves a sconed chance🤞
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 6 ай бұрын
የይቅርታ እግዝአብሔር ልባቸው ያራራላቸው😢😢😢😢😢
@sofiaata9687
@sofiaata9687 6 ай бұрын
Ayzoh egzabeher techemrobet keabateh gar lemegenanet yabkah wendime atalkes hulum yalfal 🙏🏼
@ethioyabikonjochannel2278
@ethioyabikonjochannel2278 6 ай бұрын
ዌው Amazing ይህን የመሰለ የልብ ይቅርታ አድርግሃል ንጹህ ልብ ነው ያለህ ከእንግዲህ ንጹህ ነህ። አባቱ ሄይ !" እባክዎ ይቅርታውን ይቀበሉና የአባትነት ፍቅር ይስጡት ። የማይሳሳት በድን ብቻ ነው ከስተት ተመልሶ ይቅርታ መጠየቅ አስተዎይነት አዌቂነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ !
@africanwomen916
@africanwomen916 6 ай бұрын
ይቅርታ ለመድሐኒዓለም ነው፡፡ ይቅር ሳይሉ መሔድ ለራስም ፡የሰማዩን ማጣት ከባድ ነውና፡፡ የሚዲያን ያህል የሰው ፊት እሳት ነውና ፡ ቀርቦ መጠየቁ መማር ነውና ፡ይቅር በሉት፡፡ አሉኝ ማለት ቀላል አይደለምና ፡ ይቅር ይበሉት፡፡ ለእሱ ብቻ ሳይሆን ለእርስዎም ነውና፡ ይቅር ይበሉት፡ እባክዎን!!
@zobleselam5695
@zobleselam5695 6 ай бұрын
አባቱ ይሄን ጊዜ ኬንያ ወይንም ሱዳን ቢኖሩ አይፈልጋቸውም ነበር ።ለምን እናቱን ይቅርታ አልጠየቀም ፣??
@audibarro
@audibarro 6 ай бұрын
አባትህ ይህን ያህል ሊቀየሙ የሚችሉት ለአንተ ብለው ከሆነ ይህ ጥሩ አጋጣሚ ነው ለአባትህ። ይቅርታ ማድረግ ለራስ ነው።ይቅር በሉ ይቅር እንድላችሁ ይላል ክርስቶስ።
@elsa3589
@elsa3589 6 ай бұрын
አሜሪካ የሚኖር ሰዉ በተለይ ብዙ አመት የሆነው ሰዉ ፣ ብሶተኛ ነው ሀገር ቤት ያሉት አይረዱም ፣ ብቻ ያም ሆነ ይሄ ሰዉዬው እድል ይስጡት
@minty1188
@minty1188 6 ай бұрын
ኡፍ ትክክል እነሱ ሲጨመሩብን ድራሻችንን እናጠፋለን እኔም አንዷ ነኝ
@bona2318
@bona2318 6 ай бұрын
አይዞህ
@sarahabetamudubale6476
@sarahabetamudubale6476 6 ай бұрын
Yenya Abate balwubete Allhe yetebqote Saymotu behyewete eyalu yeljowone lebe qeyro yasayote fetari yeqere bay nwe ena ebako aycheknu ye qere beluna nebsune asarefuate 😢
@beetyube
@beetyube 6 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደና መጣቸሁ መሲዬ ቤተሰቦች ይቅር ተለቀነት ነው😢
@temkinmohammed937
@temkinmohammed937 6 ай бұрын
ልብን ካቆሠሉ ከሠባበሩ ቡሀላ አይመቸኝም አሁን የኔን በዳይ ልቤ እንድህ ተሠብሮ መቶ ይቅርታ ቢጠይቀኝ ይቅር የምለሰ አይመሥለኝም አላህ ይፍርደኝ ፍርድ ከአላህ ነው
@asmerettesfay1783
@asmerettesfay1783 6 ай бұрын
Endihum Aybalm geta snt gze new ymnbedlew esu Demo before ykebelenal.
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 6 ай бұрын
እንዲህ ቁርጥ ቁርጥ ያለ መልስ የሚሰጥ ሰው ጠያቂውን ያሰለቻል።
@user-st4cj4pe3x
@user-st4cj4pe3x 6 ай бұрын
ሚስት መክራክ ነው አመስግናት
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 6 ай бұрын
Abatihin agigniteh des bloh endinayih tselote new, Egziabher yiridaw!
@Drunk-Fly
@Drunk-Fly 6 ай бұрын
He needed money not his father 🙌
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 6 ай бұрын
በውነቱ አባት የሚጨክነው እንድ ያስከፋው ነገር አለ
@sentayhugebregziabher8841
@sentayhugebregziabher8841 6 ай бұрын
የይቅርታ ጠያቂ አባት እባክዎትን ይህንን ይቅርታ ተጠቅመው ይቅር በሉ የእርስዎ ልጅ እራሱንም እርስዎንም በድሏል እርሱ እንደገለጸው እርስዎ ደግሞ አምላክዎትን በድለው ሊሆን ይችላል እና በደልዎትን ሸፍኖ ካሉ እድሜ ስቶዎት ይቅርታ እድርጎልዎት አሉ ከሁሉም በለይ ይቅርታ ነው የጠፋው ልጅ ከአባቱ በተለየ ጊዜ ንብረቱን ተካፍሎ ወደ ሌላ ሀገር ሄደ የወሰደውን ንብረት ጨረሰና የሚበላው አጣ በልቡ አሰበ አባቴን በድየዋለሁና ይቅርታ ልጠይቀው ብሎ አሰበ አባቴ ሆይ ልጅህ ልባል አይገባኝም ከአገልጋዮችህ እንዳንዱ አድርገኝ ልበለው ብሎ ወደ አባቱ ሄደ አባቱም ልጁን በሩቅ ባየው ጊዜ አዘነለትና የጠፋው ልጄ ተገኝቷልና ደስ ይበላችሁ ብሎ የሚለብሰውን ልብስ ጫማ የሚደረበውን ሁሉ አዘጋጅቶ ግብዣ አድርጎ ልጁን ተቀበለ ትምህርቱ እረጅም ነው እርስዎም ይህንን ይቅርታ ተቀብለው ይጠቀሙበት አባትና ልጅ መሃከል ብዙ ነገ እንዳለ ሁሉ እኛና ፈጣሪያችን መካከልም እንደዚሁ ስለ እግዚአብሔር ይቅር በሉ።
@user-iw2mz3wk1c
@user-iw2mz3wk1c 6 ай бұрын
She should have ask him where his mother is and also should be asked what did he do to have his father ignored him for 12 years
@tilahung3043
@tilahung3043 6 ай бұрын
አባቱ ደህንነታቸው በሌላ ቅርብ ሰው ይታወቃል ?ምንአልባት በሰው ላይ ምን እንደሚደርስ አይታወቅም የውጭ ሀገር ኑሮ ......
@bayushegame5760
@bayushegame5760 6 ай бұрын
ይቅርታ አድርጉለት የተሰኒ አባት እግዚያብሄርም እኮ ይቅር ለሚላችሁ ይቅር በሉ ነዉ የሚለው
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 6 ай бұрын
ኣይዞህ የኔ ድቡሽቡሽ 😂😂ኣንተ ራሱ ኣባት ሆነካልኮ😮😮
@briktimelakuhaylehayle-ps8in
@briktimelakuhaylehayle-ps8in 6 ай бұрын
እኔ ለአባቴ እና ለዘመዶቹ አላለቅስም ገደል ይግቡ ፍቅር አያውቁም ገንዘብ እጂ. 😢 !!!
@zd9022
@zd9022 6 ай бұрын
ምን አይነት ጥያቃ ነው የምጠይቃው አባት ማለት ቀላል ነው አሜሪካ ስላለ ነው አላለችም የኔ ሚስኪን አባት ተክራቱ አሳድጎኝ ሞተብኝ አንዳንድ ግዜ እውነት አይመስለኝ አባቴዋ ውድሀለሁ ጅነት ፍረዶስ ይስጥልኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@gameoverweyani.3026
@gameoverweyani.3026 6 ай бұрын
እኮ መሲ ዛሬ ቸኮለች
@seidamohammed
@seidamohammed 6 ай бұрын
Eweyyy 😢
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 6 ай бұрын
Ayizoh wandime 😢
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 6 ай бұрын
እኔ አባቴ በድሎኝ ይቅር ብየዋለሁ ስለዚህ አባባ ልጆዎትን ይቅር በሉት ለዚህ ከንቱ አለም
@gameoverweyani.3026
@gameoverweyani.3026 6 ай бұрын
አሜሪካ ስለሆነ ነው ምን አይነት ጥያቄ ነው አባት አባት ነው የትም ይኑር
@helenalamin9762
@helenalamin9762 6 ай бұрын
ይቀርሀል በደንቡ ተስተካከል
@ayeskibrat1149
@ayeskibrat1149 6 ай бұрын
😢😢😢fetare yerdahe wendeme
@user-yz1tz6ev1i
@user-yz1tz6ev1i 6 ай бұрын
ስለተረዳችሁኝ አመሰግናለው
@redwave4776
@redwave4776 6 ай бұрын
😢😢😢😢❤
@lastaworkasres5249
@lastaworkasres5249 6 ай бұрын
wandema malkamune yasamake yahulame megota naw talkenathene asayetahalena abatachenem yeker balute balje aychakanem yawalda yawqawalna
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 6 ай бұрын
ምን አይነት ጥፋት ብታጠፋ ነው????????
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 6 ай бұрын
Wey yesefere leje kebele 19 Nazrth balsasat aydel ayzoh wendmachen
@user-ih3js8tf1q
@user-ih3js8tf1q 6 ай бұрын
ዛሬ መሲ አልመስለኝ አለች አጠያየቋ ሁኔታዋ ሁሉ ተናዳበታለች 🤣🤣🤣
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 6 ай бұрын
ተለዉጫለው ስትል ስላገባህ ?? እርግጠኛ ነኝ ትለወጣለህ ሱስ 80% የእራስ ውሳኔ ነውና::
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 6 ай бұрын
ምን አይነት ጥፋት ነው???
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 6 ай бұрын
Are ok mister????
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 6 ай бұрын
ኒውጀርሲ የት ከተማ ነው? በጣም ትልቅ ነው ስቴቱ።
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 6 ай бұрын
ኒውዮርክ ውስጥ የሚገኝ ከተማ ነው።
@minty1188
@minty1188 6 ай бұрын
@@LoveAndPeace2424እረ አይደሉም😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ጀርሲ እራሱን የቻለ ስቴት ነው በርግጥ ለኒውዮርክ ስቴት ቅርብ ነው
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 6 ай бұрын
@@minty1188 ኦ ልክ ነው፣ ይቅርታ። አመሰግናለሁ ለእርምቱ🙏🏾
@asmerettesfay1783
@asmerettesfay1783 6 ай бұрын
Ebakwo ykr b
@NinaSolomon-fy4xk
@NinaSolomon-fy4xk 6 ай бұрын
Gobez neh enkuan Egizabher yikerta lemetyk tehut leb seth. Egizabher Yerdah
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 5 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 21 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН
Откуда эти паучки??? @zackdfilms - автор анимации.
0:29
Время знаний
Рет қаралды 3,2 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 6 МЛН
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 21 МЛН
The cat chose the right one 🥰🥳😸
0:32
Ben Meryem
Рет қаралды 21 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 31 МЛН