ይህን ካደረግሽ ወንድ ልጅ ያከብርሻል Men will respect you if you do ...

  Рет қаралды 189,993

Wintana Yilma

Wintana Yilma

Жыл бұрын

I am Wintana I want to help you grow your knowledge about your self and others so you can build a healthy relationship and a happy life.#love#united#appeal

Пікірлер: 355
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 Жыл бұрын
ሴቶችዬ እንደኔ እራሣችሁን ውደዱና እራሣችሁን ገንቡ እንጂ ያልተገራ ወንድ ወዳችሁ አትቃጠሉ
@lemlemwondwosen3516
@lemlemwondwosen3516 Жыл бұрын
Thank you yene konjo
@fafitube8112
@fafitube8112 Жыл бұрын
እውነትም ያልተገራ😂😂
@mekamohammed7556
@mekamohammed7556 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@user-hp5wh6gs8k
@user-hp5wh6gs8k Жыл бұрын
እኮ😂😂😂
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o 11 ай бұрын
እሺ እኔ ሰውን ማማን ኣበዛለው
@nasritesfa8918
@nasritesfa8918 Жыл бұрын
የኔ እህት ያልሻቸው ሁሉ እኔ ጋር ነበር በመከርሽኝ ምክር ተመልሻለሁ እኔን ከፈለገኝቴክስት ይላክ ይደውል ዞር ብየ አላየውም ስራየን ብቻ ስጠፍ ምነው እየተባልኩ እየተናፈቅኩ መጣሁ ባንች ምክር እራሴን አስከበርኩ አመሰግንሻለሁ እህቴ ከኩሔት ነኝ
@user-jj8bw2xl1s
@user-jj8bw2xl1s Жыл бұрын
አለባበሶን እደኔ የተመለከታት በላይክ አሳውቁኝ
@mebratmebrat9715
@mebratmebrat9715 Жыл бұрын
ነጠላውን ነው እንደዚህ አድርጋ የለበሰችው ጎበዝ ናት 👍
@eimanlove
@eimanlove Жыл бұрын
ያምራል
@user-dt8rv9cy1w
@user-dt8rv9cy1w Жыл бұрын
Kalababasewa,men,Alashe,kanegegerewa,eje
@tehetenakasahun8478
@tehetenakasahun8478 Жыл бұрын
የምር ውነትሽነው እኔ በባህሪዬ መንጫቃነኝ ለራሴንጂ ብዙም ለሰው አላስብም ነገሮችን ብቻዬን መፈጸም ያስደስተኛል ስራዬን በጣም እወደዋለው የምር እስኪያስቀኝ ወንዶች ጥሩ አመለካከት አላቸው ይመስለኛል ክብር አይወድላቸውም
@sweetman5249
@sweetman5249 Жыл бұрын
Wushet wushet wushet … Ye wondu aynet yiwosinal .
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Жыл бұрын
በጉጉት ናው የምሰማሺ የምጠብቅሺ ቅጥይ የኔ ቆንጆ
@sabahabeshawit-5196
@sabahabeshawit-5196 Жыл бұрын
በትክክል ገልፀሽዋን እኛ ለራሳችን ዋጋችንን ማወቅ እና ያንን ማስከበ በጣም አስፈላጊነው !!🙏በርቺዊንታናዬ በጥም ነው የማከብርሽ 👌👌🌹
@user-ub9sy8ly7l
@user-ub9sy8ly7l Жыл бұрын
የርቀት ፍቅር ላይ ስሪልን
@alemmami3781
@alemmami3781 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምርት ነዉ ሴቶችየ እራሣችሁን ጠብቁ የርቀት ፍቅር ሰሪልን ማማየ
@joarefe5273
@joarefe5273 Жыл бұрын
Wow arfi new lestoch
@tgistermyas776
@tgistermyas776 Жыл бұрын
እንኮን ተዎለድሽ ለኛ ለሴቶች የኔ ቆንጆ 🙏🙏💞💞🌹
@siu835
@siu835 Жыл бұрын
አስተማሪና ደስ የሚሉ ምክሮችን ነው የምሰጭው እናመሰግናለን
@meremam877
@meremam877 Жыл бұрын
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እጅ ለእጅ ተያይዘን ወዴፊት ጉዞ
@nanyetata8071
@nanyetata8071 Жыл бұрын
Subscribe አደረኩሽ
@user-hp5wh6gs8k
@user-hp5wh6gs8k Жыл бұрын
አሚን
@felekechgeberemeskel4933
@felekechgeberemeskel4933 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
@kelmwerkekelm7063
@kelmwerkekelm7063 Жыл бұрын
ዎው ነው ዛሬምክርሽ ዊታቆጆ በርቺልኝ !!!💗
@fozitayentwlij2794
@fozitayentwlij2794 Жыл бұрын
የኔ ዊንታዬ ትለያለሽ ተወዳጅ ነሽ እንጂ አንቺ ምክሮችሽ አየተገበርኳቸው ነው ❤❤
@selinateklay717
@selinateklay717 Жыл бұрын
ተባረኪሊኝ እህቴ. ይህ መልእክት ለኔ ነው ደጋግሜ ምሳሳተው ነው
@ettube4960
@ettube4960 Жыл бұрын
Exactly my dear wintayee i love your videos content ❤️🥰🥰🥰🥰
@senaitgebremedhin4533
@senaitgebremedhin4533 Жыл бұрын
Thank you for sharing keep it up
@meronyealmaz4001
@meronyealmaz4001 Жыл бұрын
ለወንድ ልጅ ብዬ ሳይሆን ለራሴ ስል ነው እራሴን ማክበር ያለብኝ.እሱ እንዲወደኝ መሆን የለበትም.
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 Жыл бұрын
አንቺም ተወዳጅ ነሽ እናመሰግናለን😘😘👌🙏🙏
@alemb4972
@alemb4972 Жыл бұрын
ኑሪልን ዊንታናዬ
@tesfumele5088
@tesfumele5088 Жыл бұрын
ቆንጆ ትምርት ነው
@RahelNibret
@RahelNibret 4 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@mesertmeret2696
@mesertmeret2696 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ምክርሽ ደስ ሢል እህቴ ❤🙏
@werdafifa3427
@werdafifa3427 Жыл бұрын
ውዴ እምልሸ ይህ ሁሉ ምርጥ ግንዛቤ ከየት አገኘሸው ነገር ግን መገመት አልጠፋኝም የኔ ቅመም እደምኞትሸ እዴገጥምሸ ተመኘሁልሸ ይመችሸ ጣፋጭ ዋው
@desashdegu1746
@desashdegu1746 Жыл бұрын
የኔ ውድ ስወድሽ ውድድድድድ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኑሪልኝ ።
@mekidesmeskela2812
@mekidesmeskela2812 Жыл бұрын
እዉነት ነው 🤗 ግን መሀል መሀል ላይ ምትስቅዉ ነገር በጣም ይመቸኛል እኔም አብረሽ እስቃለሁ 🥰🥰🥰🥰
@samriasrat2259
@samriasrat2259 Жыл бұрын
Wowww am from eritrean I really like it wintaye yene konjo.thanks so much this one happen too me
@madinabrahan7040
@madinabrahan7040 Жыл бұрын
ለምክሩ እናመሠግናለን ፈጣሪ አስተካክሎ ሲሰጥ ነው
@21youzer
@21youzer 9 ай бұрын
Exactly you’re right ❤❤ thanks
@yuotub-
@yuotub- Жыл бұрын
የኔ ውድ እናመሰግናለን
@fahadalbarbar6675
@fahadalbarbar6675 Жыл бұрын
Yne mare tikikl bleshal💓💞👍👍
@seadaseada3846
@seadaseada3846 Жыл бұрын
ማሻአላህ ጎበዝነሺ እናመሠግናል
@betinaerikhun
@betinaerikhun Жыл бұрын
በትክክል 🙏
@mekdesgemechu9755
@mekdesgemechu9755 Жыл бұрын
Good lesson 👏 👌 👍
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 Жыл бұрын
You so right 👍❤
@user-rh7mi5un8g
@user-rh7mi5un8g Жыл бұрын
ተባረኪ
@madinamadina953
@madinamadina953 Жыл бұрын
እስኪ የርቀት ፍቅርንም አድ በይን ማማየ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@yarsemaljemebet7464
@yarsemaljemebet7464 Жыл бұрын
ምርጥ ምክር ነዉ ቀጥይበት
@lindamehari6442
@lindamehari6442 Жыл бұрын
zemenish ybarek bless you more
@user-ip3kh3ss4d
@user-ip3kh3ss4d Жыл бұрын
Thanks you are right
@trhasgebre8405
@trhasgebre8405 Жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው። በጣም ነው ትምሕርትሽ ኣጓጊ። ቆንጀዬ ሴት
@user-fi2jf2kd8m
@user-fi2jf2kd8m Жыл бұрын
ይመችሽ የኔ ውድ ልክ ነሽ
@jannathjannath7836
@jannathjannath7836 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል የእውነት ቃል የለኝም
@elei417
@elei417 Жыл бұрын
i love your style tebarke
@user-fm4gr6kb4p
@user-fm4gr6kb4p Жыл бұрын
በትክክል
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 5 ай бұрын
ተባረኪ❤
@makdietiotube
@makdietiotube Жыл бұрын
ሁሉም መልካም ይኋናል እግዚአብሔር ያለበት ነገር ከኋና👏👏👏👏ተባርኪ
@merulove9515
@merulove9515 Жыл бұрын
የተናገርሹ ሁሉ ልክ ነሽ
@aminayisufe4114
@aminayisufe4114 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ የኔ ቆጆ
@Lydia-fg6jc
@Lydia-fg6jc 11 ай бұрын
ዊታናዬ ይጨምርልሽ
@fetifeti4306
@fetifeti4306 Жыл бұрын
Yen wudi betm thank you
@mastewalmulu3536
@mastewalmulu3536 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ ዊታ
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx Жыл бұрын
ሳህ ወላሂ በትክክክ እዉነት ነዉ ወዶችኮ ብቻ ከባድ ነዉ እህቴ በጣም እናመሠግናለን ጠክሪ ጎበዝ ነሽ
@asdchv3575
@asdchv3575 Жыл бұрын
Eshi wintan enameseginalen
@saneyitss969
@saneyitss969 11 ай бұрын
በጣም አመስግናለው
@GjfFvf
@GjfFvf 9 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው❤
@sabahabeshawit-5196
@sabahabeshawit-5196 Жыл бұрын
Thank you Ye Konjit ❤
@fereshawa2689
@fereshawa2689 Жыл бұрын
Yes barchee maree unatesheno😘👌🥰👌💯👏👏✍️
@mergitumerga6280
@mergitumerga6280 Жыл бұрын
Thank you 💕
@hareglulu8331
@hareglulu8331 Жыл бұрын
💯 agree 👍
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 Жыл бұрын
Thank you 🙏
@user-nm1qg5su4g
@user-nm1qg5su4g 7 ай бұрын
Wow amezing❤❤❤
@munaahmed3868
@munaahmed3868 Жыл бұрын
my dire sister Thank you
@bmlove1419
@bmlove1419 Жыл бұрын
ማሪያምን ትክክል ነሽ
@user-uk3qh2ez3u
@user-uk3qh2ez3u Жыл бұрын
Tanks sister
@mulumulu6526
@mulumulu6526 Жыл бұрын
Wintaye ewnet new yawerashiw hulu tebareki
@terhasmolla360
@terhasmolla360 Жыл бұрын
You are so Smart wentan shkor
@ment869
@ment869 Жыл бұрын
መልካም ሴት ነሺ
@tesfayegeleso2797
@tesfayegeleso2797 Жыл бұрын
ዎንታናዬ ቆንጆ ስተፍ ትናፍቅኛለሽ ስለዝህ ጥፍት አትበይ ሳቅሽ በፍተ ይመላለሳል❤
@uaevio3014
@uaevio3014 Жыл бұрын
Wow tabatk
@emugifttube4186
@emugifttube4186 Жыл бұрын
hey ma dear i appreciate your background creativity
@wintanayilma
@wintanayilma Жыл бұрын
Thank you so much 🙂
@Burasfamilytube2898
@Burasfamilytube2898 Жыл бұрын
Thank you fkre 🥰🥰
@HananMohammedadem
@HananMohammedadem Күн бұрын
Wintaye yene jegna set ewedshalehu betammm 😊😊😊😊❤❤❤❤
@ZubaraUae-ih4jx
@ZubaraUae-ih4jx Жыл бұрын
አድስነኝ የርቀትፍቅር ስሪልን እናመሰግናለን❤❤❤
@danielouta3752
@danielouta3752 Жыл бұрын
Timirtish betam temechitognal. Great women.
@RahelNibret
@RahelNibret 4 ай бұрын
ምክሮችሽ ልክ እንዳንቺ ደስ ይላሉ
@alain4065
@alain4065 Жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው ምክርሽ
@user-vu8zb6lm6c
@user-vu8zb6lm6c Жыл бұрын
ጎበዝ በጣምጣፋጪ ምክርነዉ
@hayathussen7583
@hayathussen7583 Жыл бұрын
እውነትሽን tnx
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
በትክክል ወንድ ሲከራተት ነው ደስ የሚላቸው
@milashmilash3881
@milashmilash3881 Жыл бұрын
ደስ ይላል ምክሩ በሳሓቅ መትኩ
@user-nd8hy5wc6o
@user-nd8hy5wc6o Жыл бұрын
በጣም የምወድሽ
@lookmob1329
@lookmob1329 Жыл бұрын
ማሻላህ
@user-um1kp4zj6l
@user-um1kp4zj6l Жыл бұрын
,እናመሰግናለን እንካን ደሰ አለሺ መቶ ሺ ገባሺ
@tytyyuft1500
@tytyyuft1500 Жыл бұрын
ትክክክል ኑሽ
@shibiretadese3074
@shibiretadese3074 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ይሄ ምክር ለኔ ነው
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 11 ай бұрын
ደስ ይላል ምክርሽ❤❤❤
@user-cq2go9ze5o
@user-cq2go9ze5o 5 ай бұрын
❤thank yuo
@wudiemulat
@wudiemulat Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ በትክክክል
@emabetgosaye7280
@emabetgosaye7280 Жыл бұрын
Enameseginalen
@zeburaahmed2684
@zeburaahmed2684 Жыл бұрын
ስወድሽ የኔ ቆንጆ
@tiruneshliddell6510
@tiruneshliddell6510 Жыл бұрын
Tank you❤❤❤
@user-oy5mq4px8f
@user-oy5mq4px8f Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@selamseluma4279
@selamseluma4279 Жыл бұрын
Mearey shicorey shicorina tebareki
@yemaneezaz8073
@yemaneezaz8073 Жыл бұрын
I appreciate you and your lessons you are helping both sexes and incuraging to improve our relationship with our opposite sex to live in love for ever
@nanlyohannas5458
@nanlyohannas5458 9 ай бұрын
It's true 👍
@asmamawasfaw8882
@asmamawasfaw8882 Жыл бұрын
Perfect my dear nebs nger
@frahiwotadamu7440
@frahiwotadamu7440 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@sisayabera2107
@sisayabera2107 Жыл бұрын
መልካም ሴት
@tsehaysolomon594
@tsehaysolomon594 Жыл бұрын
tilayalsh sewodish ikoo 🥰🥰🥰
@fatihamohammad2050
@fatihamohammad2050 Жыл бұрын
ትክክል በውነት ማሬ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 17 МЛН
ካንቺ ሌላ እንዳያይ ማድረግ ትፈልጊያለሽ?
13:24
በዚህ ምክንያት ነው የተወሽ...እሱ....Ahadupodcast
24:28
የልብ ወግ (YeLeb Weg) - ጁዲ እና ስዊት
45:53
Maya Media
Рет қаралды 444 М.
Anxiety panic attack (Inside Out Animation)
0:11
FASH
Рет қаралды 12 МЛН
Утро начинается не с кофе
0:41
Онлайн-кинотеатр PREMIER
Рет қаралды 7 МЛН
GET BURNED BY TOUTCHING A POT OF CARDBOARD!#asmr
0:18
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 6 МЛН
小丑与白天使遇见丧尸?#short #angel #clown
0:32
Super Beauty team
Рет қаралды 19 МЛН
小丑的猫咪摇太可爱了!#天使#小丑#家庭#搞笑
0:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 10 МЛН