የእህታችን ፀጋ የደረሰባትን …. እናት እና አባታችን እንዳይሰሙ ብዙ ጥረናል… አባታችን ሆስፒታል በኦክስጅን እየተነፈሰ ነው እናታችንም ታማለች

  Рет қаралды 189,293

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

የእህታችን ፀጋ የደረሰባትን …. እናት እና አባታችን እንዳይሰሙ ብዙ ጥረናል… አባታችን ሆስፒታል በኦክስጅን እየተነፈሰ ነው እናታችንም ታማለች
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 373
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Жыл бұрын
አባታችሁ ፈጣሪ ይማርላችሁ ፍትህ ለእህታችን ፀጋ
@user-wd1tj6mq3c
@user-wd1tj6mq3c Жыл бұрын
እንዴት የበሰለች ነች አነጋገርሽ ደስ ይላል ሴት እንደዚህ ስትበስል ደስ ይላል
@honey10165
@honey10165 Жыл бұрын
በጣም በሳል ልጆች
@Sara46445
@Sara46445 Жыл бұрын
ፍትሕ በገዳሙ ለተረሸኑት ለገዳሙ ፍትሕ ለሞቱት ሙስሊም ወገኖች ና መስጊድ ፍትሕ በአማራነታቸው ቤታቸው ለፈረሰባቸው
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Жыл бұрын
በጣም humble and kind and very educated እናም በጥሩ family ያደጉ ናቸው በእውነት ወልቅጤ እንደዚህ አይነት young generation አፈራች ብዬ ገርሞኛል not only outside beauty but ንግግራቸው አስተውሎ መናገር ምን ልበል እግዚአብሄር ጥሩ ቦታ ያድርሳቹህ እነዚህ አጋች ነን ባዮች በአደባባይ መገደል አለባቸው...
@muke614
@muke614 Жыл бұрын
አዎ
@memevlog586
@memevlog586 Жыл бұрын
Betsebschew betam limsgnu yigbal be ewnet , enzi Lijochi ye ensu wtetochi nachew
@danilgizawdani1244
@danilgizawdani1244 Жыл бұрын
እንግሊዘኛው በጣም ትችል የለ ምነው ፈረጅ ነወ የከካኝ አልሽ
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 Жыл бұрын
እረ brother ወልቂጤ ላይ ብዙ humble ወጣቶች ዓለን
@emkedmalemfikre5831
@emkedmalemfikre5831 Жыл бұрын
በጣም የተረጋጋችና አስተዋይ እህት፣ ፈጣሪ እንኳንም እህታችሁ በሰላም ተገኘች።
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo Жыл бұрын
ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ በየገዳሙ እየተገደሉ ላሉ ንሱሀን ሠወች😢😢😢😢😢😢😢
@misganawbeyene9542
@misganawbeyene9542 Жыл бұрын
ሰላም ሰይፉ ። ምስጋናው እባላለሁ ። ይህን አስተያየት ከአሜሪካ ዲሲ ነው የምጽፍልህ ። ብዙ ጊዜ የመዝናኛ ፕሮግራሞችህን አዳምጣለሁ። እስከዛሬ ከሰራሀቸው ስራወች በጸጋ ላይ በሰራኸው ነገር በጣም አመሰግናለሁ ። በ21ኛው ክፍለ ዘመን አንድን ተምራ እዚህ የደረሰች እና እሱ ባህል የሚለው ቀዥት ወስጥ የሌለችን ሴት እንደ እቃ አንስቶ ሲወስድ እንደ ኖርማል የሚቆጥሩ ሰዎች በእውነቱ ህክምና ያስፈልጋቸዋል ። የራሱ አላማ እቅድ ህይወት ያለው ሰው እጣፈንታ ላይ ሌላ ግለሰብ እንዲወስን ጨርሰን መፍቀድ የለብንም ። እህቶች፣ ወንድሞች ፣ አባቶች ፣ የሲቭል ማህበራት ፣ የሰባዊ መብት ተሟጋች እንደዚህ አይነት አስቀያሚ ባህል ካለ መታገል ያስፈልጋል ። ሰይፉ እናመሰግናለን ። እንደዚህ አይነት ችግሮች በብዛት የሚፈጠሩ ከሆነ ከመዝናኛ ቀንሰህ ሚዲያና ዝናህን ተጠቅመህ የበለጠ ብትሰራ ለአንተም እርካታ ነው ብዙ እህቶችም ታተርፋለህ ። በርታ !
@zikzak730
@zikzak730 Жыл бұрын
wesdgn 😂😂😂😂😂
@misganawbeyene9542
@misganawbeyene9542 Жыл бұрын
@@zikzak730 እሺ 😂
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын
ቆንጅዬ እቶቾ አይዞችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
ፍትህ በግፍ ለሚጨፉ የገዳም አባቶችና ለህፃናት 😢😢😢✊✊✊✊
@Tewahdo_Enatalem
@Tewahdo_Enatalem Жыл бұрын
እስኪ ያለምንም ጥፋታቸው ለታሰሩ ወገኖቻችን ድምፅ ሁናቸው።
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
እንደሱ አይነት ነገር አያውቅም ስይፉ ዝምብሎ ነገር እኮ ነው
@Tewahdo_Enatalem
@Tewahdo_Enatalem Жыл бұрын
@@user-wj1ln5qg8t አዎ በጣም ይፈራል
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
@@Tewahdo_Enatalem እረ እሱ እራሱ ዘረኛ ነገር አይደል እንዴ እሱ ጨዋታው ሁሉ ከታዋቂ ስዎች እና ዝነኞች ጋር ከአርቲስቶች ብቻ ነው ታዋቂ ወዳጅ ነው ሀብታም ወእኔ በግሌ ፕሮግራሙን በጣም ያስጠላኛል
@Emanu2018
@Emanu2018 Жыл бұрын
​@@user-wj1ln5qg8t ታዲያ እዚህ ምን ትሰሪያለሽ
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
@@Emanu2018 ምንሽ ተነካ
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Жыл бұрын
አባታችውን እግዛብሔር ይማርላቹ
@gospelsongs5746
@gospelsongs5746 Жыл бұрын
አንጀቴን በላሽኝ የኔ ውድ እግዚአብሔር ቅጣቱን ይስጠው ሕይወትሽን እንደመሰቃቀለ ህይወቱ ይመሰቃቀል እግዚአብሔር ይበቀለው
@yenayena8676
@yenayena8676 Жыл бұрын
እባካችሁ ወገኞች ፀልዬ የበዳላችን ውጤት ነው ንስሀ ለምድሪትዋ እንግባ. ሀገሬ ታማለች
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Жыл бұрын
ፍትህ ያላግባብ ለሞቱት ወንድሞቻች ፍትህ ባጠቃላለሙስሊሙ ማህበረሰብ😢😢😢😢
@negabekeleabegaz1112
@negabekeleabegaz1112 Жыл бұрын
ሰይፍሻ እንደዚህ ፍትህ ላጡና የተጎዱ ሰዎችን ማቅረብህ መልካም ነው ጋብቻ የሁለት ተጣማሪዎች ስምምነት ነው!!
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ❤እህት እናት ናት ጓደኛናት ሚስጥር ናት እኔ ሁለት ታላቅ እህቶቸን በሞት አጥቸ ምግዜም ስለህት ሲወራ በጣም ያመኛል ይከፋኛል ልቤ ተስብሮሯ
@betelehemassefa1038
@betelehemassefa1038 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት በርቺ❤
@sikosilo3072
@sikosilo3072 Жыл бұрын
አይዛሽ ማሬ የ ሁሉም ያልፍል
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
አይዞሽ የእኔ እህት
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 Жыл бұрын
አው ይከብዳል እህቴ ግን እግዚአብሔር ለምን አይባልም እግዚአብሔር ያጽናናሽ
@atnaseaayinie9275
@atnaseaayinie9275 Жыл бұрын
ፍትህ በየገዳሞቻችን እየተገደሉ ላሉ መነኩሳት😢
@zmariam772
@zmariam772 Жыл бұрын
የንጉሥ ክርስቶስ እናቱን ተባልሽ እርሱን ከወለድሽ በኋላ በድንግልና ኖርሽ ድንቅ በሆነ ምሥጢር (ተዋሕዶ) ዐማኑኤልን ወለድሽው ስለዚህም ባለመለወጥ አጸናሽ። ቅድስት ሆይ ለምኝልን።
@amarechbahiri4784
@amarechbahiri4784 Жыл бұрын
አሜን
@Debreizen
@Debreizen Жыл бұрын
❤❤❤ሰይፊቻ አንተ በኡነት ቅን ሰው ነህ ምክንያቱ እህታችን ሐሊማ ለመዳን አጠራጣሪ እያለች አንተ ግን አይዞሽ በቅርብ ግዜ ድነሽ ለማመስገን እጠራሻለሁ ባልከው መሰረት አቀረብካት thanks seyfisha..ስለ ጸጋ ደግሞ ለወንጀሉ ዋና ተጠያቂው ከንቲባው ነው ምክንያቱ ከንቲባው እንዴት በአንድ ወሮበላ ወንጀለኛ አጃቢ አርጎ ይሰራል ስለዚህ አይዞህ ባይለው አያግትም ነበር ካገተስ ለምን ሰው ልኮ ለፍርድ አያቀርበውም..አቶ አባተ ኪሾ ያገባው ከመንገድ ጠልፎ ነው..ስለዚህ ለዚህ ተጠያቂ ከንቲባው ነው
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ሁላችንም ከልብ አዝነናል እንኳን በሕይወት ተመለሰች አባታችሁንም እግዚአብሄር ይማራቸው ለደረሰባት በደል እና ጥቃት ላደረሰባት ሰው እጥፍ ድርብ ቅጣት ይገባዋል ።
@winniesalam7626
@winniesalam7626 Жыл бұрын
ፍትህ ያለምንም ጥፋታቸው ለሚገደሉት ወገኖቻችን😢😢😢😢😢
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
ተመስገን ፈጣሪ አባታችሁንም ፈጣሪ ይማራቸው እሶንም ፈጣሪ ይጠብቃት
@febenshow-7153
@febenshow-7153 Жыл бұрын
ምን አይነት በላ ጊዜ ላይ እንደደረስን እኮ ሴት ልጅ በነፃነት ወታ መግባት አልቻለች ህፃናት ማደግ አልቻሉ አዛውንት መቀበሪያ ያጡበት ወጣቶች በወጡበት ሚቀሩበት😢 አረ ፈጣሪዬ ሆይ በቃቹ በለን😢 ፀጋ እንኳንም ተፈታች ያው ኢትዮ ውስጥ መታገትና መሞት ከመልመዳችን የተነሳ ደንዝዘናል😢
@onelovehabeshal7934
@onelovehabeshal7934 Жыл бұрын
​@@Habesha_vlog-s እሱ ኮ ነው ሚገርመው ሴት ተምራ ለቁም ነገር በቅታም ከተማ ኖራም ተስፋ ከሌላት እንዛ እንዴት ተስፋ ይኑራቸው
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
Seifu you’re 100%right ! Big respect for Seifu❤
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx Жыл бұрын
እህቶቼ እንኳን ደስ አላችሁ አባታችሁን እግዚአብሄር ይማርላችሁ ሴፍሻ እግዚአብሄር ይስጥህ❤❤❤❤❤
@sadaahmed7960
@sadaahmed7960 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለመስጊዶቻችን
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
ቆንጆዎች ናቸው❤❤❤
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 Жыл бұрын
ልትጠልፍ ነው?
@roraworldartwisdomyoutubec3458
@roraworldartwisdomyoutubec3458 Жыл бұрын
ለክቡር አባታችሁ አምላክ ምህረትን ያውርድላቸው🙏 ፀጋ እንኳን ለቤትሽ በቃሽ መላው ቤተሰብ ወዳጆች እና እንደኔ ለሴት ልጅ ክብር እያላቹህ እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ተወዳጆች😍 አሁንም ፍትህ ያስፈልጋል ይሄ ባለጌ ተይዞ ለህግ መቅረብ እና የማያዳግም እርምጃ ሊወሰድበት ይገባል‼️ እኛ በሰው ሃገር ከመብት በላይ ቀና ብለን እየሄድን እህቶቻችን በገዛ ሃገራቸው ካለፍላጎታቸው መብታቸው ተረግጦ እንዲኖሩ አንፈቅድም‼️
@seifebeta4113
@seifebeta4113 Жыл бұрын
thank you 🙏 for your voice seifu to tsega great discussions with her sisters
@user-nn3bq2uh5w
@user-nn3bq2uh5w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችው
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Жыл бұрын
Yes Seifsha, this issue must be discussed every day not only when the incident happens !
@Tube-oj6ji
@Tube-oj6ji Жыл бұрын
እንኳንም ተገኘች
@user-vi2bo7gp9s
@user-vi2bo7gp9s Жыл бұрын
ፍትህ በሌለበት አገር ፍትህ መጠየቅ ከባድ ነው እንኳንም በሰላም ወደቤት ገባች
@mimitesema5376
@mimitesema5376 Жыл бұрын
እከፍ አንተም ታወራለህ አህያ
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Жыл бұрын
ትክክል በየኮመንቱ ፍትህ ለቤተክርስቲያን ፍትህ ለመስኪድ ሲሉ 😂 ከገባ ፍትህ ያላየንበት መንግሥት አሁን ከየት ያምጣ አላማውና ግቡ ፍትህ መናድ ነው ባይሆን ሁላችንም እንፀልይ ፍትህ ከላይ ነው
@Knownmmmm
@Knownmmmm Жыл бұрын
Thanks Seifu for covering this issue.
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አለን በሰአቱ በጣም ተጨንቄ ነበረ እግዚአብሔር ይመስገን
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
ጓደኛዋ በደንብ መመርመር አለባት የሴት ጓደኛ መርዝ ናት ሴፍሻ 😍😍😘❤❤❤🙏🙏
@frehiwotrube2762
@frehiwotrube2762 Жыл бұрын
Absolutely right Seyfesh !!
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh Жыл бұрын
ሰፉ እናመሰግናለን ጥሩ ሰው ነህ
@hadratube4986
@hadratube4986 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዶቻችን ፍትህ በሞት ላጣናቸው ወድሞች😢
@muke614
@muke614 Жыл бұрын
እንዴ በፀጋ ጉዳይ ላይም ፍትህ ትያለሽ ።
@hadratube4986
@hadratube4986 Жыл бұрын
@@muke614 መጀመሪያ አብቢ እኔ ለፀጋነው ያልኩት
@abduomer4736
@abduomer4736 Жыл бұрын
​@@muke614 አይ ካፊር በዚህም ቀናችሁ
@hadratube4986
@hadratube4986 Жыл бұрын
@@abduomer4736 አትገረሚሞ🤔
@muke614
@muke614 Жыл бұрын
@@abduomer4736 መቸ አመንኩት እና ነው ከሃዲ/ካፊር/ ምትይኝ ያመንኩትን አውቃለሁ አውቄም ነው ያመንኩት።
@misirachbeyene4679
@misirachbeyene4679 Жыл бұрын
ሴፉዬ ምርጥ ሰው እኮ ነህ❤
@ermiasmechal4930
@ermiasmechal4930 Жыл бұрын
ሰይፍሽ ሁልጊዜ አንደኛ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
ህዝብ ማለት አገር ነው ያገርው ህዝብ እንድ ነገር ማድረግ አለበት ።በቀላሉ እንየው
@jenberlemajenber6194
@jenberlemajenber6194 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሕ ዛሬ ምርጥ ስራ ነው የሰራኸው በተለይ ለሴቶች ታጋይ ነኝ ብለው ግን ደግሞ ብሔር ና ዘር ለሚለዩ ስላነሳኸው እናመሰግናለን ሴት አፍቅራና ወዳ መርጣ ነው ማግባት ያለባትጂ በግድ የማታቀውን ሰው ማግባት ድሮ በእናቶቻችን ጊዜ አበቃ ወንድ መርጦና አአፍቅሮ እንደሚያገባ ሴትምያን መብት አላት።
@user-dm6ku2yb1q
@user-dm6ku2yb1q Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጅዶቻችን
@tadilaanilye9838
@tadilaanilye9838 Жыл бұрын
እግዜአብሄር አምላክ ፍርድን ይስጠን እንጅ የፍትህ ነገር አጠራጣሪ ነው፡፡
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
ካሁን ቡሀላ ሀዋሳ ለመዝናናት መሄድ የለብንም ልጀ ለህግግግ ካልቀረበበበ
@honey10165
@honey10165 Жыл бұрын
እውነት ነው
@legesselankamo3014
@legesselankamo3014 Жыл бұрын
የአንድ ወንጀለኛ ልጅ ነገር የሀገር አታድርጉ ከፈለጋችሁ ወደ ሀዋሳ ለዘላለምም አትሂዱ
@hayathayu2936
@hayathayu2936 Жыл бұрын
ኧረ ማዘር ይወቁ ንገሯቸዉ አንዱ ጎረቤት መቶ ልጅሸ እንኳን በሰላም መጣችልሸ እኳን ደሰሰ ያለሸ ቢሏት ምን ይባላል
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z Жыл бұрын
አዎ በጣምነውየሚደነግጡት
@mariyambekele2595
@mariyambekele2595 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ስለሁሉም ለኢትዮጵያ ለኢትዮጵያውያን ሰላም ያምጣልን❤❤❤🎉🎉🎉
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Жыл бұрын
ያሳዝናል ወላሂ እናመሰግናለን ሰይፌሻ😍
@user-pg1qj2ws3n
@user-pg1qj2ws3n Жыл бұрын
Kidnapping is not our culture, he needs to be brought to justice for what he did to this beautiful woman and her family. Also whoever helped him needs to be held accountable
@tsehayabebe2973
@tsehayabebe2973 Жыл бұрын
I agree with you 100%
@fatemafjj2683
@fatemafjj2683 Жыл бұрын
ስይፍዪ ኑርልን
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ዋናው እንኳን ሰላም ተገኘች ዘመነ ካሴ ይቅረብልን ሰይፍሻ 🙏
@user-tu4bp4gu8x
@user-tu4bp4gu8x Жыл бұрын
😅😅😅😅
@hiyamhiyam162
@hiyamhiyam162 Жыл бұрын
😂😂😂😂 seifu yetaser zeme sifeta
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
@@hiyamhiyam162 ተፈቷል እኮ
@TheBex2007
@TheBex2007 Жыл бұрын
​@@user-qr7zd8vl1v aygebashim ende, ena seifu yitaserlish wey Eko new yalechish.
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
@@TheBex2007 ነው 🤣🤣እውነት ነው ጊዜው ከፍቷል
@negemelkamyihonal2036
@negemelkamyihonal2036 Жыл бұрын
እረ ወዴት ወዴት ነን 😢አይ ሀገሬ 😮
@user-ov4cl2ji1q
@user-ov4cl2ji1q Жыл бұрын
ፍትህ መግስት እዴቅጠል ለሚረግፈቻው #ወድሞቻችን እና መስጅዳችን ....??!
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 Жыл бұрын
ፍትህ ለሴቶች 😢
@shitureshad9861
@shitureshad9861 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@mulugenetu6988
@mulugenetu6988 Жыл бұрын
thanks sefu🙏🙏🙏🙏
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk Жыл бұрын
ወይ ዘመን አምላከ ይታረቀን🙏
@saharm119
@saharm119 Жыл бұрын
ነግበኔ ሁላችንም ሴትነን ሴትልጆች አሉ በሁሉም ቤት ነገሮችን ችላማለት አደጋነው ሠው ያለፍላጎቱ ተጠልፎ ሄወት መጀመር ማለት አፈር እደተጫነው ያህልነው ክባድነው ማንኛውም ሜዴያ ዝምማለት የለበትም እግዚአብሔር በቃይበለን 👍👍👍
@gehhdh182
@gehhdh182 Жыл бұрын
ይማርህ
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
ሀዋሳ ስሟን ማሳደስ አለባት ልጀ ለህግ ይቅረብ
@hibretassefa9872
@hibretassefa9872 Жыл бұрын
አባታቹን እግዚአብሔር ይማርላቹ
@abenezerabebe9105
@abenezerabebe9105 Жыл бұрын
ልጁም የባለስልጣን ጋርድ ሆነ እንጂ የራሶአ ወገን ነው መረጃ እደደረሰን እራሳችሁ ፍቱት ሀአሳ ያላች ባታጠለሹን ያው ነገም አብረን ምንኖርነን sefu❤❤❤❤
@Tig729
@Tig729 Жыл бұрын
ግን ዛሬ ዘሀበሻ እስር ቤት እንዳለች እንጂ ከቤተሰብ ጋር እንዳልተገናኘች ሰማሁ የፀጋን ሀቅ ፈጣሪ ያውጣላት❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
በድጋሚ ስሚው ተለቃ ነገሩ እስኪጣራ ፖሊስ ጣቢያ ነች ነው ያለው
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 Жыл бұрын
ወንጀለኛው እስኪያዝ ለደህንነቷ በጥበቃ ስርብትቆይ ሳይሻል አይቀርም ግን ቶሎ ካልተያዘ ነው ችግሩ
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
ፈጣሪ.ይፈርዳል
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 Жыл бұрын
ፍትህ ለሴቶች ፍትህ እንኳን የለም በሀገሩላይ መሬ የሊላት ሀገር ሆናለችና!!
@atnaseaayinie9275
@atnaseaayinie9275 Жыл бұрын
ሰይፉ የኛ ሰው
@user-tt9yu5sw9v
@user-tt9yu5sw9v Жыл бұрын
ፀጋ ሁሉም ነገር ለመልካም ነው ብላ ማሰብ አለባት አሁን በጣም የምያሰጨንቅ ብሆንም መውጣቱዋን አዴነኩት ምክንያቱም ቡዙ እህቶችኮ በክፈላሀጌር ማይፈልጉትን ሳው አግብቶ በልጅ ታሰሮ በእስር ቤት የምኖሩ ሰንቶች አሉ ወንድ ወንድም ነው ወንድ ባል ነው ወንድ አባትም ነው መኬታም ነው ግን አንድአንድ ወንዶች ዴግሞ እንዲዚህ ሳው አውረ ጨካኝ ለእነ ካልሆነ ብሎ ሴትን ልጅ የምጮቁኑ አሉ ሳው ናቾ ለማለት ይከብዳል ሰይፍሻ መልካም ሳው ተባረክ
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc Жыл бұрын
Enazi Tenagnoch Nachew ende midilay wata nager ara nigrewat le natachu❤
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 Жыл бұрын
ያልፍላጎ አስገድዶ በይተኛውም አይቻልም. በሃይማኖታችንም አይፈቅድም በምድር ላይም አይቻልም
@yenayena8676
@yenayena8676 Жыл бұрын
እንደ ሴት ልጅ እናት እያለቀስኩ ነው ወይኔ ሀገሬ
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Жыл бұрын
ማስተዋሉን ይሰጠን
@mesaytsma9414
@mesaytsma9414 Жыл бұрын
ይገርማል አባታቹህን እግዛብሔር ይማርላቹህ ይከ ሰው ያሰፈራል የሚአስፈራው የቆመለት አላማ የለውም የሰውነት ስነምግባር የለውም በዛላይ ስራውራሱ ሰውመግደልን ተላምዶታል ግን እህቶቻ አትፉሩ ሁሉምሰው እደሱ ጨካኝአይደለም ፍትህማ የትአለና
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
እሰይ እንኳን ተገኘች ሽፍታዉም ተፀፅቶ ይቅርታ ሰይጣን አሳስቶኝ ነዉ ብሎ እጁን ይስጥ
@muke614
@muke614 Жыл бұрын
አሀ ልምዱ አለህ መሰለኝ አጅሬው "ሰይጣን አሳሳተኝ" በል?መፍትሔ ሰጪው።
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Жыл бұрын
@@muke614kkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Жыл бұрын
@@muke614kkkkkkkkkkkkkkk
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
@@muke614 ሐሐሐሐሐሐ በቃ ላሻሽልልህ እራሱን አጠፋ ስማ
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
@@muke614 ሱብሐን አላህ ተይዞ አርባ ቢገረፍ ደስተኞ ነኝ መፍቴሔ እየሰጠሁት አደለም ይቅርታ ጠይቆ ይታሰር ነዉ ያልኩት
@asterdestaasterdesta
@asterdestaasterdesta Жыл бұрын
Am sorry 😭😭😭
@AradaMarketing
@AradaMarketing Жыл бұрын
እሳት የሆኑ ልጆች በርቱ
@esubalewkasaw56
@esubalewkasaw56 Жыл бұрын
Seifu አሁን የበሰለ ፕሮግራም እያቀረብክ ነው።
@johnwelday1283
@johnwelday1283 Жыл бұрын
EBS በዚ ጉዳይ ላይ ትልቅ ስራ መስራት ትችላላችሁ።ሰይፉ ኣደራህን።
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 Жыл бұрын
የአሜሪካኑ ታሪክ ሰይፉ ሲነግራቸው ልጆቹ በጣም ደስ አላቸው እኛ ወንዶች ወደፊት ዋጋ የለንም
@ednaletsworshipourlord6481
@ednaletsworshipourlord6481 Жыл бұрын
Tesfa kuretu engdeh
@jujufikeryoutube
@jujufikeryoutube Жыл бұрын
አሚን ያረብ ፍትህ ነኛ ለሴቶች
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo Жыл бұрын
ሆሆ ባደባባይ ጠለፋ ተጀመር እረ ምን ጉድ ነዉ😢😢😢😢😢
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
ፈጥሩ ጤናቸውን ይመስላቸው ፈጥሩ ይመራ ይስገኛት
@adepankeru8578
@adepankeru8578 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤ሴፍ
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Жыл бұрын
እናተም እራሳችሁን ጠብቁ
@mudiserhussen2933
@mudiserhussen2933 Жыл бұрын
ፍትህ ለኛ ሙስልሞች
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Жыл бұрын
አጋቸ ስው በፍጥነት ተያዞ ካልታስረ ነገ ጠዋት ስርግ ድንገት መጥቶ ስው ጥቃጥ ሊያደርስ ያችላል መጠ ጥሩ ነው
@tsegeabebe6113
@tsegeabebe6113 Жыл бұрын
No more women's harassment"Tsege should get her answer from Ethiopia Judges .
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
እንኳን አላህ ከነህይወቷ አላህ አተረፋት
@Ethio-lc3qj
@Ethio-lc3qj Жыл бұрын
ሰይፉ ይሄ ግለሰብ በአፋጣኝ ለህግ እንዲቀርብ ካልተደረገ ዘረኝነት ትልቅ ምሽግ እንዲሆን መፍቀድ ነው ። በተለይ ሬዲዮ ፕሮግራምህ ላይ በተደጋጋሚ ብታቀርበው ጥሩ ነው ።
@bityshadi208
@bityshadi208 Жыл бұрын
Bro.btam.enmsgnalen❤❤
@lindahurtz4447
@lindahurtz4447 Жыл бұрын
ሰይፍሻ እንደዚህ አይነት ባህል የለም የታጨችን ሴት አንድ ፊደል ከቆጠረ ሰዉ አይጠበቅም...ድሮ የምንሰማዉ ያልተማሩ እና ተዋደዉ እንቢ ሲል ቤተሰብ ጋብቻዉን ነዉ❓❗⛔⛔🚫🚫🚫😭😭😭😭⛔⛔⛔⛔⛔⛔
@Makiyasterlij
@Makiyasterlij Жыл бұрын
ለህግ ይቅረብ ይታሰር ዋጋውን ያግኝ
@kamilamanji77
@kamilamanji77 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@godislove3936
@godislove3936 Жыл бұрын
Justice must serve Tesgas pain all woman’s pain.
@warkwark6096
@warkwark6096 Жыл бұрын
ሰንቱ በጋዛ ባልቸዉ አና አጩኛ አየገደሉ ባለበት ጊዜ ተመስገን በሉ ከዚህ በላይ ጉዳት ሰላላደረሰባችሁ!!
@teddy318
@teddy318 Жыл бұрын
ፍትህ ለሰው ብላለች ።
@zewuditudesta2718
@zewuditudesta2718 Жыл бұрын
Areeee demse ayesemam
@lulalula7120
@lulalula7120 Жыл бұрын
ይገርማል በዚ ዘመንም ጀዝባ ወንድ አለ ሰይፉሻ ሴት ልጅ ስላለው በደንብ ይገባዋል
@messya7125
@messya7125 Жыл бұрын
ትክክል ነዉ ወዲያዉ ደዉሎ ሪፖርት ይደረጋል የዉጪዉ ዓለም ሕግ ይፈራል ፡ይከበራል ፡ ቀልድ የለም ፡አገራችንም የሴት ልጅ መብት መከበር አለበት ፡ ሕግ ፡ሕግ ፡ መቆም አለበት ፡ምንድ ነዉ የማይሰማ አስቀያሚ ነገር የለም ፡አገር ዉስጥ ፡ ሁሉም ፡ ሴት እናት ፡እህት የሌለዉ የለም እራሱ ጠላፊዉ ቢያስብ እናቱንና እህቱን እንኳን ማሰብ መቻል ነበረበት መቼም ፡ቤተሰብ ሳይኖረዉ አይቀር ፡ ያለፍላጎት በጣም ብልግና ነዉ።
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 27 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
😆
0:20
Santi
Рет қаралды 9 МЛН