//የቤተሰብ መገናኘት// "እማዬ እኮ ሞተች ..." የማንነት ጥያቄ ያንገላታት ወጣት ዘመድ አገኘች /በቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 324,885

ebstv worldwide

ebstv worldwide

7 ай бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 869
@tegstkumalo-yh3rg
@tegstkumalo-yh3rg 7 ай бұрын
ዮንዬ እንኳን በሰላም መጣህ አስፊቲን ታክሞ ድኖ እንድናየው በፀሎት በዱአ አትርሱ 🥰🙏
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 7 ай бұрын
አህለንነወርክ፤መዲረኪን፤
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 7 ай бұрын
ኢንሻ አሏህ ያረብ አላህ ያሽረው
@FantawDeribe-yp8ul
@FantawDeribe-yp8ul 7 ай бұрын
ዩህኔየ እኳን ደህና መጣህ የኛ ፍልቅልቅ አሥፍቲንም እመቤቴ ትጠብቀዉ በሠላም ህክምናዉን ጭረሶ በሠላም እደምናገኝዉ ተሥፍ አለ
@romantola5947
@romantola5947 7 ай бұрын
🤲🤲🤲🙏🙏🙏Ye asfayu mashasha ezgaber yasamirlin
@fatmah6936
@fatmah6936 7 ай бұрын
ዩኒ እኳን በሰላም መጣህ አስፊቲ በስላም ናልን
@user-et9vd1zo3h
@user-et9vd1zo3h 7 ай бұрын
ኦኡኡኡ እንደኔ ዮኒን ሲያይ ደሰ ይለዉ ❤❤❤❤ዮኒ የebc ድምቀት
@rahmasaeed4843
@rahmasaeed4843 7 ай бұрын
እኔ
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 7 ай бұрын
ወላሂ እኔሳየዉ ለጓደኛየ ሂጅ እልልልልዮኒመጥቶለአል ኳት ገና ገበችሳለየዉ
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu 7 ай бұрын
​@@user-rw9cz1fh4qአንቺ ወረኛ😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@lebabalebaba4889
@lebabalebaba4889 7 ай бұрын
ኮሚቱ ሁሉ ዩኔ ነዉ የሚለዉ ጥሩ ሰዉ መሆን እደት ደስ ይላል
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 7 ай бұрын
እኮ
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j 7 ай бұрын
ለአስፋው እና ለሀገራችን ድአ ፀሎት እናደረግ
@munatube7030
@munatube7030 7 ай бұрын
ዮኒዬዬዬዬዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እንኳን ደና መጣህ የኢቢ ኤስ ድምቀት አስፋውንም እግዚአብሔር ይማርልን❤
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 7 ай бұрын
አሜን አሜን የሁላችንም ፀሎት ደግነቱን አይቶ ይማረዉ 🙏🙏
@mahimahimahi6629
@mahimahimahi6629 7 ай бұрын
ዮኒ ምርጥ ሰዉ እንኮን ደና መጣክ 🎉 ቅዳሜ ከሰአት ካላንተ አይሞቅም ❤
@Zemicha88
@Zemicha88 7 ай бұрын
ዮኒዬዬዬ እንኳን ደህና መጣህ ቤተሰቦች እንኳን ደስ ያላቹ
@hjgughkgkg1804
@hjgughkgkg1804 7 ай бұрын
ይሆንኒ እንዳየን አቶ አስፋ መሸሻን ጤናውን አላህ መልሶለት እምናየው ያርገን የመዳብ ቅመሞች ዱአ አርጉለት😢😢😢😢
@jonairahdiya1901
@jonairahdiya1901 7 ай бұрын
ኧረ ሞተ እየተባለ ነው እኔሥ አዚኛለሁ
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 7 ай бұрын
​@@jonairahdiya1901ere wushat new
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 7 ай бұрын
እልልልልልል ወድማችን ዮኔዬመጥቶልናን እኳንደህናመጣህልን የኛሆደባሻ ሲስቁስቀህ ሲያለቅሱ አልቅሰህ የኔአርባታ ❤❤❤❤❤ስለሁሉምነበር እግዚአብሔርይመሰን❤❤❤አባታችን ወድማችን አስፋው ታሟን ብለዋን እግዚአብሔር ይማርልን ሁላችንም በየምተታችን እፀይለት እድንልን❤❤
@selamleethiopia8116
@selamleethiopia8116 7 ай бұрын
ዮኒ እንኳን ወደ ቅድስት ሀገርህ ተመለስክ🎉🎉🎉🎉🎉
@dao-107
@dao-107 7 ай бұрын
አለማፈርሽ የት ሰፈር ነው ቅድስት ሀገር ግን ብትነግሪኝ
@werert2189
@werert2189 7 ай бұрын
​@@dao-107አይናንተ
@milli12354
@milli12354 7 ай бұрын
ክክክክክ ቅድስት ኣገር ነው ያለችው😂😂አረ ሼም
@zehara605
@zehara605 7 ай бұрын
እርኩሰ ወይሰ እርኩሰ😂
@zehara605
@zehara605 7 ай бұрын
ቅዲሰት ወይሰ እርኩሰ😂
@user-dl3de7cy3t
@user-dl3de7cy3t 7 ай бұрын
ዮኒዬ እንኩዋን ደህና መጣህልን ❤❤❤ አስፊቲም ጤናው ተመልሶለት በሰላምተመልሶ ለማየትያብቃን የ Ebs ድምቀቶች❤❤❤
@user-sv8qv9mk8u
@user-sv8qv9mk8u 7 ай бұрын
😢😢😢😢አ ታሞል አደ አስፊዉ
@user-jf7xd7rj2k
@user-jf7xd7rj2k 7 ай бұрын
ፈጣሪዪ ሆድ የድግል ማሪያም ልጂ አስሽን በምህረትህ ጎብኜው እሱንም ተሽሎት ለማዪት ያብቃን ሁላቺሁም በማሪያም ፀሎት አድርጉለት😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 7 ай бұрын
ዮኒ ከሄድክበት ወደ ሃገርህ በሰላም በመመለስህ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሄር ይመስገን አስፋውም ድኖልን በሰላም ebs ላይ እንደቀድሞው እንድናየው የእግዚአብሄር ፍቃድ ይሁን 🙏🙏🙏
@saranigatu6037
@saranigatu6037 7 ай бұрын
amennn
@unpredictableus764
@unpredictableus764 7 ай бұрын
1
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n 7 ай бұрын
የት ሂዶ ነበር ሸበካ የለኝም ገና ዛሬ አገኘሁ
@yusriyenatelij
@yusriyenatelij 7 ай бұрын
አረ ኮመንታተሮ ዬኒን ሁሉም ነው ለካ ሚወደው ዮኒያችን እንኳን ደና መጣህ ❤❤❤
@SamA-yj5yp
@SamA-yj5yp 7 ай бұрын
ነጃት አላህ እናትሽን በህይወት ኖራ ያገናኝሽ ምነዉ ዱዓዉን ብታረዝሚያት ደስ ይላል
@user-hu2zt9db6y
@user-hu2zt9db6y 7 ай бұрын
ዮኒ እንኳን በሰላም መጣህልን የebc ድምቀት በጣም ተናፍቀህ ነበር
@Jerusalem-21
@Jerusalem-21 7 ай бұрын
እንዴ ሆ እንዲህ ነው እንጂ ቅዳሜን ከሰአት ያለ ዮኒ አያምርም ዮኒዬ የኛ ሆደ ባሻ እንኳን ደህና መጣህልን የመዳም ቅመሞችን ወዳጅ ድምቀታችን❤❤❤
@FrahywetFantahun
@FrahywetFantahun 7 ай бұрын
አቤት ዮኒዬ እንኳን በሰላም መጣህ 🎉🎉🎉 የሰው ፍቅር ፈጣሪ ያድልህ አሁንም
@Rib-xr5zl
@Rib-xr5zl 7 ай бұрын
ዮንዬ ስለመጣህ ደስ ብሎናል: የebs ድምቀት ነህ 🎉🎉
@matimess7213
@matimess7213 7 ай бұрын
ዮኒዬ ከልብህ እኮ ነዉ የሰዉ ደስታ የሚያስደስትህ፣እግዚሃብሄር ያክብርክ ወንድሜ
@rahelrahel6589
@rahelrahel6589 7 ай бұрын
ዮኒ መልካም ሰው እንኳን በሰላም መጣክ❤❤❤
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 7 ай бұрын
Asfity ( መሸሻዬ ) ❤ ፈጣሪ አምላክ በምህረቱ ይዳብስህ አስፊቲ በፀሎት በዱአ ካንተ ጋር ነን 🙏🏼 እንሻአላህ በቅርቡ በቤትህ ebs እንገናኛለን አስፊቲ we Love 💕 You 🇪🇹
@bisankedir6605
@bisankedir6605 7 ай бұрын
እሰይ እደት ልቤ እንደመታ የኔ አባት በየ ኮሜንቱ ዮኒ ብየ ልሞት ነበር እንኳን መጣክልኝ😢❤😊🎉🎉🎉❤❤❤አስፍየም የኔ ስፍስፍ በቅርብ ተሽሎት እንደማየው ተስፋ አለኝ😢💕
@rosakejela1459
@rosakejela1459 7 ай бұрын
Yemir enem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Betam des yilal ye ebs dimket new
@zekiyatube954
@zekiyatube954 7 ай бұрын
እሰይ አልሀምዱሊላህ እንኳን ተገናኛችሁ ነጁ እናትሽን ደግሞ ያገናኝሽ ዝምድን መቀጠል ትልቁን ቦታ ይይዛል
@user-pm1vc2hc7y
@user-pm1vc2hc7y 7 ай бұрын
ዮናስ እንኳን ደህና መጣህ ብያለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉አስፋዉን ጤናው ተመልሶ በሰላም ለሀገሩ ያብቃልን
@mesertkifle233
@mesertkifle233 7 ай бұрын
የወኒ ምርጥ ሰው አስፊቲ እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጠው
@user-ep2sd5yr3b
@user-ep2sd5yr3b 7 ай бұрын
ዮኒዬ እንኳን ደህና መጣህ ለኢቤስ ግርማ ሞገስ ነህ ድምፅህ ሁሉ ልብ ይሰርቃል አስፊቲን ጨርሶ ይማርልን
@wude6712
@wude6712 7 ай бұрын
ዮኒ የቅዳሜን ከሰአት ድምቀት ነህ እንኳን ደና መጣህ ፈጣሪ የአስፊቲን ሙሉ ጤናውን መልሶለት ደስታችን ሙሉ እንዲሄንልን የሁላችንም ምኞት ነው
@Uj9yuic
@Uj9yuic 7 ай бұрын
በመድሃኒያለም ስም ዮንዬ ኮሜት ሙሉ በሙሉ ማለት ይቻላል እንብቤዋለሁ እናትህ መንታ ስላልሆንክላቸው ይቆጫቸው ይሁን ❓ከዚህም በላይ ፍቅርን ያብዛልህ ወንድማችን ❤❤❤❤
@user-dz1uz1iu3w
@user-dz1uz1iu3w 7 ай бұрын
ዮኒ ምርጥ ሰው
@user-pd6ym5lq4l
@user-pd6ym5lq4l 7 ай бұрын
ዮኔየ እንኳን ደና መጣህ አስፍየን እማምላክ ትማርልን አባታችን❤❤❤❤
@Yegeterq
@Yegeterq 7 ай бұрын
ዮኒ ምርጥ ሰው እንኳን መጣህልን😊
@abonsehbiratu2215
@abonsehbiratu2215 7 ай бұрын
ዮንዬ፡እንኳን፡ደህና፡መጣህ፡አንተ፡መልካም፡❤❤
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 7 ай бұрын
❤❤❤ተመስገን የሰዉ አዛኙ ዮኒ መጣልን 😢😢😢😢ፈጣሪ ጋሽ አስፈዉንም ጤነዉ ተመልሶ እድናየዉ ያርግልን
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e 7 ай бұрын
ዮንዬ እንኳን ደህና መጣኽ😍😍😍😍❤❤❤አስፍየንም ጤናውን መልሶለት በሰላም ይምጣልን 🌹🌹ዮንዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ💚💛❤😍😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹ጸድዬ ደግሞ የት ሄደችብን የኢንቢስ ድምቀት ዮኒና ጸጊዬ ናቸው❤❤❤❤❤
@lidyakoriya1170
@lidyakoriya1170 7 ай бұрын
ቅዳሜው ከሴቶች ሰላም ብያለው አስፊቲ እንዴት ነው ተሻለ ወይ እግዚአብሔር አምላክ በምህረት እጆቸ ይዳብስልን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 7 ай бұрын
ዪንየ የኔ ደርባባ ይህ ፕሮግራም ባተ ይደምቃል ሁሉም ክሩ ያምራል ግን እንኳን በሰላም ተመለስክ አስፊቲንም ፈጣሪ ያሽርልን በጸሎት እናስበው
@user-hr6lm6ll8z
@user-hr6lm6ll8z 7 ай бұрын
ዩወኒ ድምቀታችን በሙምጣትህ በጣም ደስ ብሎናል
@b.6015
@b.6015 7 ай бұрын
ማነው እደኔ የኔን ሲያይ ደስስስስስ ያለው በላይክ ግለፁልኝ እደ እደኔ የናፈቀው ብቻ
@fetiwizgola8997
@fetiwizgola8997 7 ай бұрын
ዮኒ እንካን አላህ በሠላም አመጣህ አስፍዉንም ጠአላህ አፍያ ያርገዉ
@N33Natty
@N33Natty 7 ай бұрын
ዮኒነችን እንኳ ደናመጣህ፣ሞቅ አረከው።❤
@haniyefirehiwotmamo1704
@haniyefirehiwotmamo1704 7 ай бұрын
ዮኒዬ የኢቢኤስ ድምቀት እንኳን ደህና መጣህ አስፊቲዬም እግዚአብሔር ጨርሶ ምሮት ወደሚወደው ስራ እግዚአብሔር ይመልሰው❤
@selamburuk
@selamburuk 7 ай бұрын
ዮንየ እንኳን በሰላም መጣህልን ሁላችሁም ኤቤስ በጣም ነዉ እምወዳቹ❤ኣይተሃል ግን ዮኒ የመዳም ቀመሞች ዮኒ እያሉ ስያስቸገሩኝ ነበሩ😂
@alemalem2380
@alemalem2380 7 ай бұрын
ዮንዬ ❤መጣህልን ደስ ብሎናል አንጋፋው የኢቢኤስ ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻም ከህመሙ አገግሞ እንደገና እንድናየው አግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏🙏
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 7 ай бұрын
ዮኒ እንኳን ደህና መጣህ በመምጣትህ ደሰ ብሎኛል # አሰፊቲ ደግሞ በሠላም ጤናው ተመልሶለት ወደ ebs የሚመለሰበትን ቀን ፍጣሪ ቅርብ ያድርገው
@hanabirhanu2963
@hanabirhanu2963 7 ай бұрын
ዮኒ እንኳን ደህና ወደአገር ህ ገባህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል እና ፀዲ እሳ የነት ሄደች❤❤
@ummlky1994
@ummlky1994 7 ай бұрын
ዮኒየ እኳን ደና መጣህ ያላተ ቅዳሜ ከስአት ያለመቅዲ እሁድን በኢቢኤስ አይደምቅም እውነት ❤❤❤
@kinjokonjo4874
@kinjokonjo4874 7 ай бұрын
ዮወኒ ደስ አለኝ ሳይህ እንኮን በሰላም መጣህ አስፍው መሸሻን በጣም ነው እምወደው አባቴ ነው እሚመስለኝ አላህ ያሽረው በሰላም ወደ ስራው ይመለስ አስፍሽን ልክ እንደየወኒ ነው እምወደው❤❤❤
@EdenWorku-hb8zr
@EdenWorku-hb8zr 7 ай бұрын
ዮኒዬ አንኳን ዳና መጣ 🎉🎉🎉🥰🥰🥰
@user-vp7vz1qr5u
@user-vp7vz1qr5u 7 ай бұрын
ዮኒዬ እንኳን በሰላም መጣህ ❤❤
@tamuyoutube3110
@tamuyoutube3110 7 ай бұрын
አልሀምዱሊላ ዮንዬ እንኮን ደህና መጣህ ደምቀታችን ጠፍተህብን ነበር 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺😍
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 7 ай бұрын
የኔ እህት በስደት የእናትዋ ናፍቆት ሳትጨርስ መሞቷ በጣም ተሰምታታል ኣይዞሽ እናትስ ለዘላለም ትኑር❤❤
@b.6015
@b.6015 7 ай бұрын
ሁሉም ነውና ዬኔን የናፈቀው ኮሜንት አየት አየት ሳረግ ጨርሶ ዬንየ ዬኔ ነው የሚለው በቃ ተናፍቀሀል አትጥፋብን ባባየ❤❤❤❤❤❤❤
@messirahmania3391
@messirahmania3391 7 ай бұрын
ዮኒን እንኳን ደህና መጣህ አንተ ትለያለህ ፈገግታህ ደስታ እና ሲከፋህ እንኳን አንተ የተለየህ ነህ ምርጥ ሰው
@selamawitgebra5318
@selamawitgebra5318 7 ай бұрын
ዮኒ እንኳን በሰላም ገባክ አገርህ❤
@HELLOWORLD-ux7gm
@HELLOWORLD-ux7gm 7 ай бұрын
ወገን ንስሐ ግቡ መጨረሻው ዘመን ደርሷል !!! ጥበበኛ ሰው ስለ ዘላለማዊ ህይወቱ ያስባል !!! ሞኝ ሰው ግን በዚህች ታይታ በምታልፍ ብልጭልጭ አለም ይታለላሉ !!! ወገኔ ብልህ ሰው ከሆንክ ግን በዚህች አለም ብልጭልጭታ አትታለል !!! ሞኝ ሰው ብቻ ነው የሚታለለው !!! ሞኞች ሁሌ ለብር እንደተስገበገቡ ብር እንዳመለኩ ይኖራሉ !!! ለነሱ መኪና ብርቅ ነው ፎቅ ብርቅ ነው በቃ ሁሉም ነገር ለነሱ ብርቅ ነው !!! አንተ ግን ጠቢብ ከሆንክ ለዘላለማዊው ህይወትህ ጠንክረህ ወደ ፈጣሪ መንገድህን አስተካክል!!!
@banchitesfahunadisu-uz8pk
@banchitesfahunadisu-uz8pk 7 ай бұрын
ዬኒ እንኳን ደና መጣህ ❤❤❤ አገራችን ሰላም ይመልስልን 🙏🙏🙏
@MalhetDejene
@MalhetDejene 7 ай бұрын
እንኳን በሰላም ተገናኛችሑ 🙏ዮኒዬ የኢቢኤስ ድምቀት አንተ እና አስፊቲ❤️❤️😘😘
@user-hv2yb3bv1n
@user-hv2yb3bv1n 7 ай бұрын
ተስፉ ቲጅዬ ያሬዶ ኤፋ እንኳን ደስ አላቹ አክስታችሁን አገኛቹ ገና ስሰማዉ ወዲያዉ ነዉ የፈረገጥኩት❤❤❤
@mrsvip8034
@mrsvip8034 4 ай бұрын
ትግስትን ቲክቶክ ላይ የማውቃት መሰለኝ ፀይም ቆጅየ
@user-oy8wu5gt8k
@user-oy8wu5gt8k 7 ай бұрын
ልጆቹ የእናታቸው ሀዘን አልወጣላቸውም 😢
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 7 ай бұрын
አረረረ መቼም መቼም አይወጣ የምዬ ሀዘን Ufffffffffff😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-vq3vz2zz1f
@user-vq3vz2zz1f 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢አይይይይ መቸምአይጣየናትሞት መቃጠልነው
@KamilaAli-fg5sr
@KamilaAli-fg5sr 7 ай бұрын
እዴት ይወጣል😢
@user-lp5mn5ri1i
@user-lp5mn5ri1i 7 ай бұрын
ድምቀታችን እንኳን ደህናመጣህ ወድማችን ደሞ አሁን ፀጊን 😢
@user-fi5hs5lr8s
@user-fi5hs5lr8s 7 ай бұрын
ዮኒዬ የኔመልካምሰው እኳን ሰላም መጣህልን ያላተ እና ያለ አስፍዬ ebs አይደምቅም እኳንሰላምመጣህ አስፍየንም እግዚአብሔር ጤናውን ይመልስልን❤❤❤
@user-yv2pf4it8s
@user-yv2pf4it8s 7 ай бұрын
ዮኒ ምርጥ ሰው አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣህ ፒሲንካ miss you
@fafiyardbowa872
@fafiyardbowa872 7 ай бұрын
ዮኒ ድምቀታችን እንኳን በደና መጣህል🎉🥰 የተጠፋፉ ሲገናኙ እንደት ደስስስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ❤
@mazaaregawi3335
@mazaaregawi3335 7 ай бұрын
,welcome ዮኒ ናፋቀሀኝ ነበር ❤❤❤❤❤
@user-rl7rl3tp7y
@user-rl7rl3tp7y 7 ай бұрын
አስፊቲንም አላህ በሠላም ያምጣልን
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 7 ай бұрын
ዮኒ መልካሙ ሰው እንኳን በደሕና ተመለስክ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@melatmelat8660
@melatmelat8660 7 ай бұрын
ወይኔ ዮኒዬ የኢቢኤስ ድምቀት እንኳን በሰላም መጣክ
@user-ti5sm1zh2f
@user-ti5sm1zh2f 7 ай бұрын
ዮኒየ እንኳን በስላም መጣህ የኛ መልካም ሰው ፍልቅልቅ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Funnymoments-yh9ox
@Funnymoments-yh9ox 7 ай бұрын
ዮንዬ እንኳን በሰላም መጣህ የኢቢስ ድምቀት
@serkaasmare5065
@serkaasmare5065 7 ай бұрын
ዮኒ የኔ መልካም ሰው❤❤❤❤❤
@yeshihailewolde2772
@yeshihailewolde2772 7 ай бұрын
Yoni will come back! We love you so much!
@teotewodros39
@teotewodros39 7 ай бұрын
Yoni, welcome. We will see sincere and heartfelt feeling from now one as Yoni is back.
@yewbdarGkidan
@yewbdarGkidan 7 ай бұрын
ዮኒ እንኳን ደና መጣህ አስፊቲም በሰላም እንዲመጣ ምኞታችን ነው የebs ድምቀት
@Asdfasdf-pr6xw
@Asdfasdf-pr6xw 7 ай бұрын
ዮኒይ እንኳን ሀላህ በሰላም በአማን ለልጆችእ ለኛ ለአገርእ በሰላም አመጣልን ስላየውእ ደስ ብሎኛል
@gebyaneshzeleke6858
@gebyaneshzeleke6858 7 ай бұрын
ዮኒዬ እንኳን ሰላም ተመለስክ በእውነት የኢቢኤስ ድምቀት ነህ❤❤
@SaudiQueen-mn9iw
@SaudiQueen-mn9iw 7 ай бұрын
አቤት መልካም መሆን የዮኒ መልካምነት በተመልካች አንደበት ጎልቶ ታየ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን ስላሙን ፍቅሩን ያውርድልን 😢😢😢እንደኔ መልካም በሆኑ ሰወች መንፈሳዊ ቅናት ያለበት ማን ነው ሁላችንንም መልካም እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን አስፋውን እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘው
@arsamayuhans4012
@arsamayuhans4012 7 ай бұрын
ዮኒዬዬዬዬዬ❤ የኔ ተናፋቂ እንኳን ደህና መጣክልንን የኢቤስ ድምቀት እልልልልል ዋዉዉዉዉ ደስ ብሎኛል በቃ ደሰ ደስ እያለኝ ነው🌷ዮሲዬ ስማርት አፋልጉ የሚል ነጠላ ዜማ ላወጣልክ ተዘጋጁቼ ነበር አረ ኡኡ ደሰ ደሰ ብሎኛል የዮኒ ወዳጆች በሙሉ እንኳን ደሰሰሰ አላቹ አለን
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 7 ай бұрын
ዋውው ኮሜተሩ ሁሉ የወኒ የወኒ ነው የሚለው መልካም ሰው ስቶን እድህነው በቃ ❤❤❤ wolecame yawni 🎉🎉እኩዋን ደስአላችሁ የተገናኘችሁ ቤተሰቦች
@user-sg4kc6mq9l
@user-sg4kc6mq9l 7 ай бұрын
ዮኒየ ስለመጣህ ደስ ብሎናል አስፊቲንም በሰላም ይመልስልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አገር ወገን ደህና ይሁን
@hdbbcbgfg916
@hdbbcbgfg916 7 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ተናፈቀህ ነበር መልካም ሰዉ ሁልጊዜ ይናፋቃል❤❤❤
@almazabdo1106
@almazabdo1106 7 ай бұрын
ዮንዬ ኡንኪኒ ዳና ማጣህ ያእቤስ ድምቃት ነቹሁ አስፊትን አላህ ጤናዉን መልሶት እንዳማጣ ያሁላችንም ምኝት ነው❤❤❤❤
@user-cl8yh3ot2u
@user-cl8yh3ot2u 7 ай бұрын
ዮኔ እንኳን በሠላም መጣህ በጣም ተናፍቀህ ነበር🎉🎉🎉🙏😍😍
@ZakiA12-jo4zq
@ZakiA12-jo4zq 7 ай бұрын
ዮኒዬ በጣ ያንተን ፈሮግራም ባየዉ ሰአት እዳለቀስኩ ነዉ ወድሜ እኔም ማፈላልግዉ ልጅ ነበረኝ ግን ስደት ስሩን ሰደደብኝ
@user-pv8xu4pj2l
@user-pv8xu4pj2l 7 ай бұрын
ዮኒዬዬዬ የቅዳሜ ከሰአት ድምቀት እነኳን ደህና መጣህልን
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 7 ай бұрын
እንኮን በሰላም ተገናኛችሁ ነጃት አላህ በሰላም ከናትሽ ያገናኝሽ
@sofiamohammed5657
@sofiamohammed5657 7 ай бұрын
ዮኒየ እደትነህልኝ እኮን መጣህ። ደሰ ይላል ያለህበት 😘❤
@FatimaFatimma-rf6yr
@FatimaFatimma-rf6yr 7 ай бұрын
እኔኮ ዮኒዬን እምወደዉ የጋዜጠኝነት ብቃቱ ይለያል ግን ሁላቺሁንም የኢቢኤስ ጋዜጠኞቺ ምርጦቺ ናቺሁ❤❤❤❤
@sanaymeneda
@sanaymeneda 7 ай бұрын
ዮኒእንኳንደናመጣህ❤❤❤እስፋዉንምእ/ርይማርልን
@fekadekebede
@fekadekebede 7 ай бұрын
ዮኒ የኢቢኤስ ድምቀቱ እንኳን ደኽና መጣህ!
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m 7 ай бұрын
ዮኒየ እንኳንም ደህና መጣህ የኔ አባት አስፍቲየ ፆለት አድርጉለት በሰላም እዲመለስ😔
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 7 ай бұрын
ዮኒ ፡እንካንም፡በሰላም፡መጣህ፡አስፋውእግዚአብሔር፡ይማረውጌታ፡ከሱ፡ጋር፡ይሁን
@robelfekadu4752
@robelfekadu4752 7 ай бұрын
ብሩክቲ የቅዳሜ ከሰዓት ድምቀት ነሽ!!!
@luwamjudu1747
@luwamjudu1747 7 ай бұрын
Nejat I wish all the best for you to find your beautiful mama
@hadratube4986
@hadratube4986 7 ай бұрын
የዛሬ ኮሜት የወኒ የወኒነው አቦ እንኳን ደህናመጣክ የወኒ የሠው ፍቅርዲህነው🎉🎉🎉🎉
@user-ko8tf1kc3u
@user-ko8tf1kc3u 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዩንዬ ንፍቅቅቅ ብለከኝ ነበር ና እስካሁን ያላየሁት አንተ መምጣትህን አላወኩም ነበር እልልልልልል እንኳን በሰላም መጣህ !!!! አስፋው መሸሻንም አላህ ያሽረው መልካም ሰው ከሚያለቅሰው አብሮ እሚያለቅስ ምርጥ አባት አስፊቲ ጤናውን አላህ ይመልስለት።
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 7 ай бұрын
ዮንዬ እንኳን ደህና መጣህ አምሮብሀል እግዚአብሔር ካንተ ይሁን
@sinkineshassefa2025
@sinkineshassefa2025 7 ай бұрын
Thank you ebs
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 7 ай бұрын
Yoni welcome back so happy to see you ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mestawotgetachewgebreyes4071
@mestawotgetachewgebreyes4071 7 ай бұрын
ዮኒየ እንኳን ደህና መጣህ አስፋውን ጤናው ተመልሶ ለማየት ያብቃን አልማዝዬ የኪያ እናት ስላየውሽ ደስ ብሎኛል የካፑ ትውስታዬ
Мы играли всей семьей
00:27
Даша Боровик
Рет қаралды 5 МЛН
ሽማግሌ ላከ ተባልኩኝ 🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?//
35:42
[Gegagedigedagedago] Nuggets Mukbang Girl and GIANT Gummy Worm
0:25
DOJU 도주
Рет қаралды 12 МЛН
HOW WE GOT MOM BACK IN HER BOX #shorts
0:52
The McCartys
Рет қаралды 11 МЛН
😢 Грустная История #shorts
0:34
ARNAUT 🔥
Рет қаралды 4,9 МЛН
Как же жалко эту бедную душу #movie #cartoon
0:56
КиноЛапа
Рет қаралды 1,6 МЛН
Кого не нашел директор ?
0:24
ЛогикЛаб
Рет қаралды 1,4 МЛН