😱 ይህ ታሪክ ፊልም እንኳ ቢሆን ማመን ይቸግራል! ህፃን ሰርቃ የሸጠችዉ የጎረቤት ሴት ያልታሰበ ፍፃሜ | የእርቅ ማእድ | Ethiopia

  Рет қаралды 13,871

Sami Studio

Sami Studio

Жыл бұрын

Subscribe to our official channel
/ @samuelwoldetsadik
ፊልም ቢሆን እንኳን ለማመን የሚቸግር ድፍን አገር ያነጋገረ አስደናቂ ታሪክ።
የ3 ዓመቱን ህፃን ከእናቱ ሰርቃ የሸጠችዉ የጎረቤት ሴት እና አነጋጋሪ ፍፃሜዉ።
ኢትዮጵያዊ ጨዋነትን የተላበሰ የሀገር ሽማግሌ፣ አስታራቂ፣ ይቅርታን እና ፍቅርን ብቻ የሚሰብከዉ ትሁት ጋዜጠኛ አለልኝ መኳንንት ፅጌ። ከመፅሔተ ጥበብ።#የእርቅ_ማእድ #Ethiopia #የሰላም_ገበታ
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 28
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik Жыл бұрын
ፊልም ቢሆን እንኳን ለማመን የሚቸግር አስደናቂ ታሪክ። የ3 ዓመቱን ህፃን ከእናቱ ሰርቃ የሸጠችዉ የጎረቤት ሴት እና አነጋጋሪ ፍፃሜዉ። ኢትዮጵያዊ ጨዋነትን የተላበሰ የሀገር ሽማግሌ፣ አስታራቂ፣ ይቅርታን እና ፍቅርን ብቻ የሚሰብከዉ ትሁት ጋዜጠኛ አለልኝ መኳንንት ፅጌ። ከመፅሔተ ጥበብ።
@emainebrhm83
@emainebrhm83 Жыл бұрын
ሱፐንአለህ በጠምይገርመል አለሀምድልለ ወነዉ መገኘቱ ደስይለል መሜ ኡንከን ከቤተሰብህተቀለቀልክ
@kadohasen1340
@kadohasen1340 Жыл бұрын
ሰላም
@kadohasen1340
@kadohasen1340 Жыл бұрын
🥰😭
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
በጣም የሚደንቅ ነው ወይ መሐመድ እንኩዋን በሰላም ተገኝህ የሰው ተንኮል ግን ኦኦኦ
@melaku6462
@melaku6462 Жыл бұрын
BETAME YAMEGAREME TAREKE
@nigisttadesse9275
@nigisttadesse9275 Жыл бұрын
ይገርማል የአላሕ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
አደኛ፣ነኝ፣ኸይሩን፣አሰማን፣ያረብ
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 Жыл бұрын
አሌ ከሚገርምህ እኔም በልጅነቴ ተስርቄ ነበር መስርቅ ስልህ ዉስድ ሳይሆን አያቴ ጋር ነዉ ያደኩት እናም ላያቴ ሁሌ መላክ ደስ የሚላት ልጅ አለች እና እኔ ልጅ ስለሆንኩ ቀንቼ ከስል ፈልጋ እኔ ካልገዛዉ ብዬ እዛዉ ስፈር ዉስጥ ነዉ ልገዛ እሄዳለሁ አጋጣሚ የዛኔ አያቴ ከላይ እስከ ታች ገዝታልኝ ለብሼ ነበር እዛዉ ከስል ልገዛ እንደቆምኩ ነዉ ሴት ነች ትመጣና ሚጣዬ እንዴት ነሽ እማአማአ ደናናቸዉ ስትለኝ ደና ነች ስላት ወንድምሽ እህትሽ እያለች ስጠይቀኝ የምታቀን ዘመዳችን ትመስለኛለች ከዛ ምን እንዳለችኝ አላቅም እንጀራ ተራ የሚባል ነበር መርካቶ ነዉ ወስዳ የተዘጋ ሱቅ ደፍ ላይ ቁጭ አድርጋ እንዳለ ልብሴን ጫማዬን አዉልቃ እራቁቴን ቁጭ አድርጋኝ ትሄዳለሽ አሌ ድሮ የሆነ ነገር ጎርቤት ከተፈጠር ሁሉም እኩል ያዝናል ያለቅሳል እንዳለ ግልብጥ ብለዉ ሲፈልጉኝ ያልኩህ ቦታ ተገኘዉ ትዝ ይለኛል ታዝዬ ነዉ የመጣሁት ምናልባት ከአምስት እስከ ስባት ባለ እድሜ ብሆን ነዉ ስባትም የምሆን አይመስለኝም ደግነቱ ከፍ ያለ መስኮት ደፍ ሆነ መዉርድ ስለማልችል እዛዉ አገኙኝ ዝብሎ ቦታ ቢሆን ስሄድ ለሌላ ነገር እዳርግ ነበር እናም ማአሜ ወንድማችን እንኳንም ተገኘክልን ብያለሁ
@molymoly7822
@molymoly7822 Жыл бұрын
Amen amen amen
@ethiotubesiti4244
@ethiotubesiti4244 Жыл бұрын
Allahmdulillah Bxame Des Ylale Tnkbakbachew Enthne
@nigisttadesse9275
@nigisttadesse9275 Жыл бұрын
አሜን
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 Жыл бұрын
Alla ba allah kuterehen bamne lagege abate ga katakorarafku 2 amat balay honage tefataga ayedalahum gen ena yeker elalahu la allah sel esu bebadelagem
@salamsalama9591
@salamsalama9591 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-jr7lw7hn1n
@user-jr7lw7hn1n Жыл бұрын
ሰላም ሰላም አረ እኔም የሚገርም ታሪክ አለኝ በምን ሁኔ ነው ማቀርበው
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
ቴሌግራምም ታገኛቸዋለሸ እነምቴን
@SaraSara-rb1tz
@SaraSara-rb1tz Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@hwhwuehehehwhwhwhhww5333
@hwhwuehehehwhwhwhhww5333 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
🙋‍♀️ 💚💛❤️
@redwave4776
@redwave4776 Жыл бұрын
🌹🌹🌹🇪🇹🙏🙏🙏
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
ማሜ፣እካን፣ተገኘክ፣ሸጣኝ፣ነው፣አላለም፣😭😭😭
@tegestejade2671
@tegestejade2671 Жыл бұрын
❤🙏💚💛❤🕊🥰🥰
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 Жыл бұрын
ታሪኩ የሚገርም ነው ስም ያለው ሞኝ ነው አሉ አበባ ሲል ክው ነው ያልኩትኝ በማርያም
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 Жыл бұрын
Kalye.selame.new.🌹🌹🇪🇹🙏
@zemzemyimer1804
@zemzemyimer1804 Жыл бұрын
አኔም የማመሰግነው ሰው ነበረኝ ቁጥራችሁን😔
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
ቢዎዉ ላይ ታገኝዋለሸ ቁጥራቸወን
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 70 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 8 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН