የህይወትህን 13 ውድ ዓመታት አትርፍ! || Save 13 Years of Your Precious Life! - Part 1

  Рет қаралды 63,041

Impact Seminars

Impact Seminars

Жыл бұрын

ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spotify.com/pod/sh...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
- • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

Пікірлер: 121
@fikirteamante
@fikirteamante Жыл бұрын
እኔን ከሞት እንደቀሰቀስከኝ ነው ምቆጥረው እንዲሁ እግረ መንገዴን ነበር እኮ ምሄደው ማርያምን አንተ ትለያለህ እረጅም እድሜ ይስጥልን አንተ ብዬ በመጥራቴ ይቅር በለኝ ስለምወድህ እንደ ታላቅ ወድሜ ስለማይክ ነው ❤❤❤
@foziamuhammed9013
@foziamuhammed9013 Жыл бұрын
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 Жыл бұрын
@tesfagereme7678
@tesfagereme7678 Жыл бұрын
አንተ ለኛ አባት ከሰማይ የወረወረልን ሰው አንተ ብቻ
@LuluLove-xf8nj
@LuluLove-xf8nj Жыл бұрын
ሰው ለጸጋው ሲያገለግል ያለው በረከት ብቻ ሳይሆን ለሰው ሁሉ ብርሀን ነው እና አንተም ብርሀን ነህ✌️
@yeshimengstutube5162
@yeshimengstutube5162 Жыл бұрын
በእዉነቱ እጅግበጣም እናመሰግናለን የህይወት መሜህር ዘመንህ ይባረክ! ፀጋዉ አይጓደልብህ ጥበብናማስተዋለየን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ቸሩ አይለፍህ ከፉ አያግኝህ ዘመንህ በክርስቶስ' ሰላም ' ፍቀር ፀጋ የተባረከ ይሁን !!!!!!!!
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ሽ አመት ኑርልን።
@tedlaaberaleta9097
@tedlaaberaleta9097 Жыл бұрын
አቤት እንዴት እንደምወድህ አሼዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
@mulubirara9764
@mulubirara9764 Жыл бұрын
❤❤❤የኔ ምርጥ ሰው ፀጋውን ያብዛልህ
@eyosiyasabera8271
@eyosiyasabera8271 3 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነዉ እንዲህም አይነት መረዳት አለ እንዴ በጣም ነበር ተመስጬ ስሰማ የነበረዉ ጋሽ አሼ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ተመኘሁልህ ኑርልን🥰🥰🥰🥰
@LakachKidane
@LakachKidane 4 ай бұрын
ፈጣሪ ጤናህን ይሰጥልን እናመሰግ🙏ናለን
@user-mc4yf9kc8y
@user-mc4yf9kc8y 3 ай бұрын
ምን አይነት ቅን መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@esterdinku1228
@esterdinku1228 Жыл бұрын
አሠተያየት በጣም ግልፀ የሆነ ውስጣዊይ ምክር አሠተማሪ ትምርት ሰጪ በመሆኑ የብዙ ሰዎች የሚረዳ በመሆኑ አመሰግናለሁ አድናቅህ ነኝ
@kalidotubeselman
@kalidotubeselman Жыл бұрын
በእውነቱ ገራሚ እና ድንቅ ነው🙏ሁሌም ስለራስህ ህይወት ስታወራ ካለመሠልቸት ነው የማዳምጥህ ምክንያቱም genuine የሆነ ወሬ ስለምታወራ በርታልን።በዚህ ወር deluxe furniture ለመጋበዝ recommend አርጌህ ነበር አንተ የተመቸህ አልመሠለኝም ለሚቀጥለው ወር ብለሃታል እንጠብቃለን አሼ እክከዛው ሰላም ያቆየን🙏🙏
@asterbekele4770
@asterbekele4770 4 ай бұрын
eft manual betam new yetekemegn ashuye erejem edme ketna ga emegnlikalew.
@mihretusimeonamengodblesu2198
@mihretusimeonamengodblesu2198 Жыл бұрын
የእኔ ልዩ መምህር አቶ አሸነፍ ተዬ !! ከልብ አመሰግናለሁ ❤ 👈 ።
@selimlayefshjuae2270
@selimlayefshjuae2270 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን የኛ መምህር❤❤❤❤
@jeginawyared2880
@jeginawyared2880 Жыл бұрын
ደ/ር ተጨማሪ እውቀትን ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ።
@ephermdemsea1492
@ephermdemsea1492 Жыл бұрын
ትችላለህ ትችላለህ ትችላለህ
@eastend758
@eastend758 Жыл бұрын
Love you all impact seminar team members from Kampala 🙏
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ በርታ ብዙወቻችን ያልባነንንበትን እሴት እየጠቆምከን ትገኛለህ
@frehiwotwoldamanuel2047
@frehiwotwoldamanuel2047 Жыл бұрын
እግዚእብሄር ዩባርክህ
@getanehflate2513
@getanehflate2513 Жыл бұрын
አሼ እንዳስብ አድርገኸኛል ሰዉን እሚያኖረዉ ተስፋ ነዉ ምክንያቱም ነገ የተሻለ ዉጤት አመጣለሁ ብሎ ስለሚያስብ ነዉ እኔ ያንተ ተማሪ ነኝ ፀጋየን አዉቄ እንደምሰራ ተስፋ አለኝ በርታልኝ ከአተጋ ጠቅላላ እዉቀት ሳይሆን ጥልቅ እዉቀት ነዉ ያለዉ ፀጋዉን ያብዛልህ የኔ ዉቅያኖስ
@teodorecity
@teodorecity Жыл бұрын
13 years life saving tips of success
@letish3773
@letish3773 Жыл бұрын
መምህረይ እግዚአብሔር ዕድመ ጥዕና ያሃብካ ❤
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 7 ай бұрын
በጌታ በኢየሱሲ ስም ከእንደዚህ ዓይነት መከራና ጨንቀት ወይንም ከማልወደው አይነት የኑሮ ጨዋታ ነፃ ወጣሁ አሜን።
@ethiopiaaddis8610
@ethiopiaaddis8610 Жыл бұрын
በዚህ ሰአት ሀገሬ ባለመሆኔ እንዲቆጩኝ ከሚያደርጉ ምክንያቶች አንዱ አንተ ነህ ሰብሰብ እና መሬት አስነክተህ የምትሰጣቸው ትምህርቶች ከልብ ይዘልቃሉ። እባክህ ሀገርቤት የሌለነውን ተከታታይ ነገር ለመስጠት የገባኸውን ቃል ፈፅምልን
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
እሺ!
@Yig04view
@Yig04view 6 ай бұрын
Thank you! Ato Ashenafi Taye for your contribution, you have impact on my life. please keep it up
@nebyoudemissie4609
@nebyoudemissie4609 Жыл бұрын
Wow Mr ashe you are so wonderful 💯💯💯 person
@etprevails6839
@etprevails6839 Жыл бұрын
Wow! Amazing teaching and presentation! Thank you for your wisdom and transparency!
@solomonambachew6632
@solomonambachew6632 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር አመሰግናለሁ
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 Жыл бұрын
Ashiye Taye Tesema EGZIABHER YBARK❤
@filmonbokration766
@filmonbokration766 Жыл бұрын
Thanks ashye ❤❤❤
@yalewgetu-yk8we
@yalewgetu-yk8we Жыл бұрын
Thank you so mach
@solomonayana9395
@solomonayana9395 11 ай бұрын
Thank you for sharing
@alemmengistu2016
@alemmengistu2016 Жыл бұрын
Thank you so much guys
@mimichebude8019
@mimichebude8019 Жыл бұрын
Thank you for this .
@maheletdemerew
@maheletdemerew Жыл бұрын
You are so great!!
@dagimalias5045
@dagimalias5045 Жыл бұрын
Wow እግዚአብሔር ይባርክህ ከልቤ ነዉ የምወድህ አሼ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ይስጥህ ከልቤ እወድሀለዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birhankibret4032
@birhankibret4032 Жыл бұрын
Well come !! ashe❤❤❤
@medhanithaile7134
@medhanithaile7134 Жыл бұрын
Thank you for sharing 😮
@danielwondimu5013
@danielwondimu5013 Жыл бұрын
👍👍👍Thank you.
@milliongetachew7140
@milliongetachew7140 Жыл бұрын
Amazing Seminar Ashe you genius person.really those books you mentioned are changed me as well.
@fishdesta6554
@fishdesta6554 Жыл бұрын
Thank you
@asterwarga14
@asterwarga14 Жыл бұрын
Thanks for sharing 😊
@orthodoxmezmur9906
@orthodoxmezmur9906 Жыл бұрын
Egiziabher yasebkewun yasakalh Ashe Enamesegnalen
@hawitesfaye6117
@hawitesfaye6117 Жыл бұрын
Thanks dear Ashu u r different
@MrAddisabera
@MrAddisabera Жыл бұрын
Tebarke
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Жыл бұрын
Thanks 👍
@comceill6635
@comceill6635 Жыл бұрын
Thank u ❤
@suzyaraya5843
@suzyaraya5843 Жыл бұрын
Amaizing speech.
@yeshimengstutube5162
@yeshimengstutube5162 Жыл бұрын
❤❤❤
@brightlife3177
@brightlife3177 Жыл бұрын
You are Amazing ...yes we need how to do things more
@mesretalme4805
@mesretalme4805 Жыл бұрын
Egzabihier ybarkeh eshamet nur
@selina7098
@selina7098 Жыл бұрын
Love ❤
@teodorecity
@teodorecity Жыл бұрын
Great work ashe
@yodetdejene6440
@yodetdejene6440 Жыл бұрын
Thank u betam
@user-ux8lq5fc7b
@user-ux8lq5fc7b 9 ай бұрын
Ashyae ewdhalew ymgermeh selkyae tseberobygn ygwadgyaen selek eglmenku new ymayeh
@genetminay7894
@genetminay7894 Жыл бұрын
❤አመሰግናለሁ
@getunega1807
@getunega1807 Жыл бұрын
Wow wow wow amazing asha
@yonasdaniel8188
@yonasdaniel8188 Жыл бұрын
you Best man
@elsazekaryas9081
@elsazekaryas9081 Жыл бұрын
Temesgen ❤
@abelbogale9773
@abelbogale9773 Жыл бұрын
Betam betam amsgnalew betam
@samsharaproduction9749
@samsharaproduction9749 Жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! እርግጠኛ ነኝ አንድ ቀን በልዩ ሁኔታ አመሰግናሀለሁ!
@danielwondimu5013
@danielwondimu5013 Жыл бұрын
Ewunetem ante mirti Memihir neh. Yanten lecture betam wuste endegeba silefeleku bejoro mesmat sayhon bejoroye lemetetat eyemokerkugn new. Betam amesegnalehu!
@AshenafiAbebe-xv2dw
@AshenafiAbebe-xv2dw Жыл бұрын
I sewer min endemil kal yatiregnal you Tells or Thought Really All Existing My Life 😢❤😮🎉..
@abelabeje2728
@abelabeje2728 Жыл бұрын
E/r yeseteke
@tizitayewmariam7625
@tizitayewmariam7625 Жыл бұрын
Ashe ❤
@kedawitabay3299
@kedawitabay3299 Жыл бұрын
legend👋👋
@tseganshtsega2448
@tseganshtsega2448 Жыл бұрын
Wow gerum temehrte nw enamesagenalen
@sadahgetu-qv1su
@sadahgetu-qv1su Жыл бұрын
wow Amazing
@goodnews1949
@goodnews1949 Жыл бұрын
❤❤❤
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s Жыл бұрын
❤❤❤❤
@seadaeth4898
@seadaeth4898 Жыл бұрын
Waww.ashnfi.🎉🎉🎉💚💛❤🙏🙏🙏🧠💪💪
@nuradeneja5460
@nuradeneja5460 Жыл бұрын
አሼ እንዴት እንደሚየመሰጊኒህ አለቅም ቢቸ እስከሁን በነበብኩት መፅሀፍ ወይም ሂወት ቀየሪ ኒጊጊሮች አንደዘሬ አንደንተዉ ቲሚሂርት የተረደሁት ነገር ዬለም በአለህ ፊቀድ አንድ ቀን አጊኝቼህ ደስ የሚሊህ ሲጦተ እንዲየበረኪቲሊህ ሚኞቴ ነዉ👍👍👍👍
@mina.owumus
@mina.owumus 7 ай бұрын
I really don't like commenting. This is my first time. Ymr hiweten keyrehewal. Tebarek ato ashe yasbkew hulu yhunleh . edme ena tena kene betesebh yesteh . you're an amazing. Endante aynet fere yalachewn sewoch mderachenen yimulat. We love you.❤🎉❤ tebarek
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤ቢስማ የማይስለች ትምህርት ነው
@fanakiros2027
@fanakiros2027 Жыл бұрын
Amesegnalew
@hopezion83
@hopezion83 Жыл бұрын
Part 2 please!!
@demekewendimnew4786
@demekewendimnew4786 Жыл бұрын
Wow so amazing!
@allisualih3428
@allisualih3428 Жыл бұрын
ቃል የለኝም አሼ በጣም ነው የማመሰግነው
@lubabadawud2693
@lubabadawud2693 Жыл бұрын
Le 3 amet motivation aychalew gn gebtogn ayawkim wedyaw enesalew keza beka...ashu ante gn kal yatregnal betam amesegnalew
@mercy-rh9xm
@mercy-rh9xm Жыл бұрын
አመሰግናለሁ i need your help!
@endalecheltamo9065
@endalecheltamo9065 Жыл бұрын
It's amazing lessons !! Thank you so much and can mention again the name of the book? Thanks
@KubraFentahun-pl8ng
@KubraFentahun-pl8ng Жыл бұрын
Yemigerm yenggr chlota wowwwwwww
@mayasura9916
@mayasura9916 Жыл бұрын
Y❤❤❤❤❤❤
@mesretalme4805
@mesretalme4805 Жыл бұрын
Betam new yemign tmherth memher edit gen helmin lgemerw
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 Жыл бұрын
ያን ጊዜ ያነበብከው እስከ ሌሊቱ 8ሰአት ለዛሬው ውጤት አብቅቶሀል። እንደባከነ ጊዜ አትውሰደው።
@emebetteshome
@emebetteshome Жыл бұрын
Ere yezarew lene new demoz gedelgn ebakih mewsen akategn
@binitse5446
@binitse5446 Жыл бұрын
Thanks ❤❤😂😂
@asrattadesse4110
@asrattadesse4110 Жыл бұрын
የኔ ጌታ አጉል ሱስ በሉ ብለህ አንተ ሱስ የሚል ቃል ተጠቀምቅ
@elsazekaryas9081
@elsazekaryas9081 Жыл бұрын
Thank you for the video, how am I able to get your books? The books that you said in the video changed my perspective. All your seminars always motivate me and when you said about the books that changed your view, I thought that I needed it.
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
Get it @ kuraztech.com
@elsazekaryas9081
@elsazekaryas9081 Жыл бұрын
@@ImpactSeminars Thank you
@elsazekaryas9081
@elsazekaryas9081 Жыл бұрын
Hello, I tried to make an account and when I put in my number, it wanted the 'correct version of format'. I tried everything bit it keeps saying that. Could you please assist me?
@fekat_tube
@fekat_tube Жыл бұрын
Which book are you looking for? Are you in Ethiopia?
@user-yq3hz7cq9g
@user-yq3hz7cq9g Жыл бұрын
He always says that you can do this. It can be done but he doesn’t show you how.
@tinsaekebede4527
@tinsaekebede4527 Жыл бұрын
Geta yakbrlgn edme yistln konjo tmhrt
@ethiomusic5349
@ethiomusic5349 Жыл бұрын
አሼ ክበርልን! ጥያቄ ነበረኝ 🙋 የነገርከን የ universe ህግ ሙሉ ለሙሉ እንደሚሰራ አምናለሁ።ማወቅ የፈለኩት universe ይሄንን ህግ ለምን እንዳረቀቀ ነው(እንዳስተማርከን "የuniverseን point of view ማወቅ ስለፈለኩ ነው) ለምሳሌ የGravity ህግን ያስቀመጠው ነገሮችን አብሮ ለማያያዝ ነው Gravity ባይኖር ደግሞ ነገሮች ይበታተናሉ። Universe በ identity እንድንመራ ለምን እንዳረገ? ያንን ባያረግ ደግሞ ምን ሊከሰት እንደሚችል? ማወቅ በጣም እፈልጋለሁ። አመሰግናለሁ!
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
Identity ባይኖርሽ ኖሮ ባልሽን ወይም ሚስትህን አታስታውሰውም ነበር፤ በየቀኑ መንጃ ፍቃድ ማውጣት ይገባህ ነበር፤ ባህሪህ በየቀኑ ይቀያየር ነበር፤ በየቀኑ የእጅ ጽሁፍ መለማመድ ይገባህ ነበር፤ Identity እነዚህን ሁሉ ጠቅልሎ የሚይዝልህ pattern ነው። የሚያስፈልገው ለዚህ ነው።
@ethiomusic5349
@ethiomusic5349 Жыл бұрын
@@ImpactSeminars አሼ ከልብ አመሰግናለሁ። የምታሰተምረንን ሁሉንም ነገር እየተገበርኩ ነው። ክበርልን!
@meharigizaw9971
@meharigizaw9971 Жыл бұрын
የመግቢያ intro አችሁ የበፊቷ መዚቃ አሪፍ ናት እሷን አድርጓት
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
እናመሰግናለን! የቅጂ መብት ጉዳይ ስለሆነ ነው። እናስተካክላለን!
@natawesome5612
@natawesome5612 Жыл бұрын
Ene yemilew ere ebakachuhn wuch lemininorew jemrulin begugut eyetebekin new
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
ትንሽ ጊዜ ብቻ ታገሱን! እሺ!
@natawesome5612
@natawesome5612 Жыл бұрын
@@ImpactSeminars Esh ameseginalehu
@gechzed349
@gechzed349 Жыл бұрын
You are always talking about me.
@AmarSolomon-de1tj
@AmarSolomon-de1tj Жыл бұрын
how to stop past mistake regret
@selamawitgetachew8614
@selamawitgetachew8614 Жыл бұрын
Thank you very much ❤❤❤ የመጽሐፉ ርእስ ማግኘት ብችል ደስ.....? አመሠግናለሁ::
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
Transcending Limits [Get it from kuraztech.com] for free.
@Enjoy_your_Life99
@Enjoy_your_Life99 Жыл бұрын
when you speak Please ,tell the name of book that's you're used
@hewansolomon5570
@hewansolomon5570 Жыл бұрын
Is this training still available? I want to come
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
No, but you can register for a 6 weeks training here: 0988068511
@kediribrahim789
@kediribrahim789 Жыл бұрын
ወይ አቶ አሸናፊ
@saraethiopia2135
@saraethiopia2135 8 ай бұрын
Botaw yete new
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 8 ай бұрын
ቦሌ፣ ከ2000 ሀበሻ ገባ ብሎ፣ በማግኖሊያ ሆቴል maps.app.goo.gl/LGyEXuGSkanAgc2Z6
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
ራሳችሁን እንዳትወዱ ያደረጋችሁ ነገር
30:11
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 125 М.
ፍርሃት @DawitDreams
42:40
Dawit Dreams
Рет қаралды 189 М.
ሱስ እና ተያያዥ የጤና ችግሮች ክፍል 01  ዶክተር ግርማ ማሞ
44:37
Sitota Center for Mental Health Care and Rehab
Рет қаралды 1,8 М.
ራስን ማወቅ Self Awareness
13:11
እይታ ሳይኮሎጂ
Рет қаралды 15 М.
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН