"የሀሰተኞች ጭካኔ" | abel abuna | aman shalom | faith

  Рет қаралды 4,002

Faith In Jesus

Faith In Jesus

2 ай бұрын

"የሀሰተኞች ጭካኔ" | abel abuna | aman shalom | faith

Пікірлер: 33
@user-rf9nb6xh3h
@user-rf9nb6xh3h 2 ай бұрын
አቤላይ የረዳህ እግዛብሔር ይባረክ❤❤❤❤
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 ай бұрын
አብ አባት ሆይ በ ሃገሬ በምድሬ በልጅህ በክርስቶስ ስም የተነሱ ዘራፊ እና ሃሰተኛን ትበቀል ዘንድ እነኝህን ወጣቶች አስነስተህ ህዝብ ይነቃ ዘንድ ድምፅ ስላደረካቸው አባት ሆይ በልጅህ በኢየሱስ ደም ሸፍናቸው አቅም ጉልበት ሁናቸው ❤❤❤❤
@hiwothadgu5448
@hiwothadgu5448 2 ай бұрын
አሜን አሜነ!!
@GodisgoodTrue-pj5yo
@GodisgoodTrue-pj5yo 2 ай бұрын
መጨረሻችሁን ያሳምርላችህ
@beleteyohannesnigussie639
@beleteyohannesnigussie639 2 ай бұрын
አማን ትክክል ብለሀል በጣም አው አጭበርባሪዎች ወንጌልን የሚጠቀሙበት ሀብታቸውን ለመበዝበዝ ነው አውን እነሱ የሚኖሩትን ኑሮ ወንጌላይ እናገኘዋለን ወይ ወንጌል ይደግፋቸዋል ወይ የደሀ እናትን መቀነት የሚፈቱና የሚያደሙ አይደለም ወይ ጠቅላይ ሚኒስተሩም ነካ አርገውት ሄደዋል የነዚህ አገልጋዮች የተጋነነ አኗሯር እንዳላቸውና ሊታሰብበት እንደሚገባ አስጠንቅቀዋል ሌብነታቸው ስር የሰደደና ከአስርና ከዛበላይ አመት የፈጀ ስልጠና ያላቸው ይመስላል
@zelalemtamiru349
@zelalemtamiru349 15 күн бұрын
በጣም አበዛችሁት
@OneDay1say1
@OneDay1say1 2 ай бұрын
ጠቅላይ ሚንስቴሩ ብዙ ሺህ ዩሮ አምጥቶ ያጠገበውንና ያበለጸገውን ግለሰብ የብዙ ወጣቶችን ህይወት ቢያጨልም የሚሰጠን ትርጉም ትውልድን ማምከን ነው :: ኢየሱስ የሌለበት በልብ ያልነገሰበት ኑሮ በሐሰተኛ ነቢያቶች ቢገለጥ ለመመድረክ ድራማ ከመሥራት ውጪ የእነርሱን ጥቅም ከማሳለጥ ውጭ የምትተርፍ ነፍስ የለችንም
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤yes
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢በጣም ያማል ኮ
@TayeKAYAMO-bm3tg
@TayeKAYAMO-bm3tg 20 күн бұрын
አቡና ልክ ነህ
@majorwin2622
@majorwin2622 2 ай бұрын
Wow!!!! Until we Ethiopians come to realization that most deliverance takes time and gradual, we will forever be pulling each other down. Just because addiction continues in one’s life after God has touched his or her heart, that doesn’t mean the person wasn’t touched by God. That person needs a continuous follow up Psychologically and spiritually. The person’s cooperation is hundred person needed for a complete deliverance. To be touched and convicted one thing and to commit to a complete deliverance is another thing. I believe you are confusing the ones that steal from people with the ones that are trying to actually help people with the knowledge of God. Change starts from renewing our mind and Yonathan is doing his part. Please make sure you differentiate that.
@AldaKassa
@AldaKassa 16 күн бұрын
Complex nw
@selamfikir8454
@selamfikir8454 2 ай бұрын
ኤርምያስ 16:17፤ ዓይኔ በመንገዳቸው ሁሉ ላይ ነው፤ ከፊቴም አልተሰወሩም፥ ኃጢአታቸውም ከዓይኔ አልተሸሸገም።
@user-wc2bz3yi4p
@user-wc2bz3yi4p 2 ай бұрын
ሰዉዬዉ ሌላ ሚስት አግብቶ ወልዶ እየኖረ ነዉ። የሞተ ተጎዳ ! ምስክርነቱ ድል ያለ ድግስ ይመስል ነበር። አንድ አይነት የሀበሻ ቀሚስ ከሟቿ ጋር ለብሰዉ ደስ በሚል ሁኔ ታ ነበር መድረክ ላይ የመሰከሩት። ያቺ ሚስኪን ሴት ከሞተች በኋላ ለብዙ ወራት ነዉ ምስክርነቱ በሰዉየዉ ቲቪ ቻናል ሲተላለፍ የቆየዉ።
@GodisgoodTrue-pj5yo
@GodisgoodTrue-pj5yo 2 ай бұрын
ቅናት ትልቅ እስራት ነዉ ። ነፃ ውጡ
@yanmercy8195
@yanmercy8195 2 ай бұрын
በሌባ የሚቀና አንተን አየሁ ሲያዝ ተቀጥቅጦ እንደሚሞት አታውቅም?
@Zinash-go9lm
@Zinash-go9lm 2 ай бұрын
አቤላ አንተም አንድ ቀን እመነኝ እንደ ይሁዳ እራስህ ታጠፋለህ ጌታ ከዛ በፊት ይድረስህ
@hiwothadgu5448
@hiwothadgu5448 2 ай бұрын
በየሱስ ስም ይቅር ይበልህ (ይበልሽ)!!
@yanmercy8195
@yanmercy8195 2 ай бұрын
እጣንሽን እያጫጫሽ ዝም ብለሽ ካድሚ ንግርትሽ ለራስሽ ይሁን! አቤላ መውጣት መግባቱ ህይወቱ በክርስቶስ ደም የተሰወረ ነው
@Zinash-go9lm
@Zinash-go9lm 2 ай бұрын
ይሁዳ እኮ ከሐዋርያት አንዱ ነበር አቤላ እና መሰሎቹ ደሞ ልክ እንደ ይሁዳ ናቸው ተኩላ ናቸው ብቻ ለማየት ያብቃቹ አቡና እና መሰሎቹ እድሜአቸው አጭር ነው አስታውሱት እናንተ ተከታዮቹ እናንተም ተመለሱ
@yanmercy8195
@yanmercy8195 2 ай бұрын
@@Zinash-go9lmከጠንቋይ እርግማን እንጂ በበከት መጠበቅ ከዝንብ ማር መናፈቅ ይሆናል ግን ግን እርግማንሽ ለራስሽና ለቤትሽ ይሁን እነ አቡናን የጠራቸው እግዚአብሔር አንቺ የምታመልኪው ጠቋር አይደለም ታማኝና ሀያል ጠባቂም ነው ሟርትሽን አቁሚ ይሄ ክፉ ዘርሽ ሳያጥረገርግሽ
@user-ih6dr2wq4z
@user-ih6dr2wq4z 2 ай бұрын
አቡና እባክህ የተዘራባቸው ዘር አንድ ቀን ድበቅላል ተረጋጋ ምነው በዚህ መልክ ተገለጥህ እረፍ
@mesfinteferi4361
@mesfinteferi4361 Ай бұрын
ከውሸት ጋር ይተባበር?
@hanahailu1890
@hanahailu1890 2 ай бұрын
ቤተክርስቲያኗ በማንኛውም ነገር ላይ የራሷ ህግ ቢኖራት ጥሩ ነው እንደ ድሮ ጴንጤዎች ከአለባበስ እስከ መዝሙር አሁን እኮ ምንም ከአለም የተለየ ነገር አንድ ነገር የለም አለባበሱ መዝሙሩ ዳንሱ ቸርችም ናይት ክለብም እንዴት አንድ አይነት ጭፈራ ይጨፈራል እንደገና ኮንሰርት ይባላል ለዘፈንም ኮንሰርት ለመዝሙርም ኮንሰርት ምናለ ሌላ ቃል ብትፈልጉ እኔ ድሮ ጴንጤ መሆን በጣም ነበር ምፈልግ የነበረው እህቶቼን እያየሁ አሁን ግን ከባድ ነው እነ አቡና እግዚያብሔር ይርዳችሁ
@taualemu3780
@taualemu3780 2 ай бұрын
ቪላቸው፡ መክናቸው ፡ አካውንታቸው አክልዳማ ነው።
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 2 ай бұрын
እኔ ዛሬ አርብ የዮናታን አዲስ ኪዳን ካህናት ፕሮግራም ተካፍዬ ነበር ። ድንቅ የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ ነበረን ። አቤል በጣም ውሸታም ሰው ነህ ። እርሱ አንተ እንደምትለው አይደለም ። መልካም ወጣት በሚቀጥለው አመት አልቆ ሊመረቅ ነው ። በጊዜ ድንኳን ተከራዩ ። መልካም ወጣትን በ Tik Tok ቁፋሮ ልታስቆመው ትፈልጋለህ እንዴ ? እንደዚያ ካሰብክ ደነዝ ነህ ማለት ነው ። ግን ወይ እናንተ መልካም ዱርዬ ብላችሁ አትጀምሩም ?
@haddismesele4064
@haddismesele4064 2 ай бұрын
Amlekew yontanen!
@hiwothadgu5448
@hiwothadgu5448 2 ай бұрын
እውነትም የዮናታን ልጂ (ደነዝን) እዛው ነው የተማርከው?
@medhanitfikadu4016
@medhanitfikadu4016 2 ай бұрын
አቤና 10 ፕርስት የተለወጠ ካለ በቅነው ጭፍን ጥላቻ ክን አቻለው አተእራስክ የሴ ፌሬ ነክ
@ayadawit390
@ayadawit390 2 ай бұрын
ቀብዲ ምስክርነት 😂😂😂😂😂
@zelalemtamiru349
@zelalemtamiru349 15 күн бұрын
ይቅርባች እናንተ በሁለት ቡድን ተከፍላችሁ የምትበጠብጡ ተንኮለች ምቀኞች ራስ ወዳዶች ተመለሡ ተመለሱ ተመለሱ!
@user-et9in8uz3x
@user-et9in8uz3x 2 ай бұрын
አንተ አቡና ና አማን በእናንተ ዉስጥ የገባዉ ድያብሎስ እንጅ የጌታ መንፈስ አይደለም።
@JadAnthony
@JadAnthony 7 күн бұрын
👎👎👎👎👎👎👎👎
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 1,7 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4 МЛН
ሰዎችን ወደ ሬሳነት የሚቀይረው ነብይ 28 June 2024
1:46:19
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 19 М.
ሞኒካ ካብ ኣስመራ ፈጨጭ እዩ በይ
11:12
Awita ፍቅር
Рет қаралды 9 М.
"አደገኛው ነብይ" | abel abuna | aman shalom | faith
1:19:24
Faith In Jesus
Рет қаралды 3,8 М.
Хитрая МАТЬ делит НАСЛЕДСТВО между ДЕТЬМИ 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 6 МЛН
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 4,4 МЛН
Happy 4th of July 😂
0:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 35 МЛН
Ахахах 👅
0:44
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,5 МЛН
Don’t Bully a Vampire Girl 👿
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 19 МЛН
Такие сладости мама точно разрешит
0:22
Даша Боровик
Рет қаралды 4,4 МЛН