የሀይማኖት መሪዉ እየፀለየ የደፈራት || ልታምኑ የማትችሉት የአመቱ አሳዛኝ ታሪክ | የሰላም ገበታ | Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 58,169

Sami Studio

Sami Studio

5 ай бұрын

The story of a girl who was raped by her father. በአባቷ የተደፈረችዉ ልጅ ታሪክ። #ethiopia #እርቅ_ማእድ #sami_studio
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
የገዛ አባቴ ለ12 አመት እየደፈረ አሳደገኝ።
የሀይማኖት አባቷ ለ12 አመት በየቀኑ ሲደፍራት የኖረችዉ ልጅ አሳዛኝ ታሪክ።
ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ 1000532843069 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ። ስልክ 0956782940 ስሟ በ Bቢ ፊደል ይጀምራል።
የሰላም ገበታ ላይ መቅረብ ወይም አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ስልክ +251921333331 ወይም +251983454445 ወይም +251911380544 መደወል ትችላላችሁ።
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
marriage counseling therapy | online couples therapy | virtual marriage counseling
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 606
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik 5 ай бұрын
የገዛ አባቴ ለ12 አመት እየደፈረ አሳደገኝ። የሀይማኖት አባቷ ለ12 አመት በየቀኑ ሲደፍራት የኖረችዉ ልጅ አሳዛኝ ታሪክ። ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ 1000532843069 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ። ስልክ 0956782940 ስሟ በ Bቢ ፊደል ይጀምራል።
@Solomon-vy2kh
@Solomon-vy2kh 5 ай бұрын
ይህ አውሬ የተፈረደበት ዓመት ልጅቷ ከደረሰባት ከፍተኛ አሰቃቂ እና ዘግናኝ ወንጀል አንፃር 18 ዓመት ሳይሆን እድሜ ልክ መሆን ነበረበት።
@metigirma3368
@metigirma3368 5 ай бұрын
Indalk Amilak yebarkeh yeljoecheh abat yargeh
@lgermaiy8608
@lgermaiy8608 5 ай бұрын
Happy to help!!
@Jocy939
@Jocy939 5 ай бұрын
እናት ግን ቆሎ ሸጣ ለምናስ ልጆቿን ብታሳድግ?? ምን ዓይነት እናትነት ነው: ዳሩ አባትየው ትንሹ ልጅ የእኔ አይደለም ካለ ሴትየዋም ችግር አለባት ማለት ነው ለዚህ ነው የተስማሙት::
@jesusking3536
@jesusking3536 5 ай бұрын
​@@Jocy939enam yegeremegne yenatyew chikana new hodam byataleh
@mohammednuryea4073
@mohammednuryea4073 5 ай бұрын
አሁን ይችል ልጂ በምንስ ቃል ታፅናናታለህ የምር በጣም ከባድ ነው 😢
@bestebeste5137
@bestebeste5137 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-dv4fc2bp5v
@user-dv4fc2bp5v 5 ай бұрын
በጌታ ስም 😢😢😢😢 ሰውነቴን እየወረረኝ እያለቀስኩኝ ነው የሰማውት😢😢😢 የኔ እህት የኔ ምስጊን ጉዳትሽ በምን ቃላት ይሆን የሚያፅናናሽ 😢😢😢 የኔ እናት ድንግል ማርያም ከነ ልጇ የልብሽን ስብራት ትጠግንልሽ የኔ ምስጊን. ይሄ ከሴጣን የባሰ ሰው ነው 18አመት ያንሰዋል መግደል ነበር እንዳልክዬ ❤❤❤ ተባረክ የኛ ወንድም❤❤
@bestebeste5137
@bestebeste5137 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 5 ай бұрын
የእንዳልክ አይነት ወንድም መከታ ኢትዮጵያ ይብዛላት እግዚአብሔር ዘመንህ የንተ የሆነ ነገር ሁሉ በክርስቶስ ይሸፍን ❤❤❤
@user-bj8wl2bp5i
@user-bj8wl2bp5i 5 ай бұрын
አባት ሳይሆን ስጋ የለበሰ ሰይጣን ነው እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ😢 እናግዛታለን ያቅማችን
@bestebeste5137
@bestebeste5137 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@samisamiel7811
@samisamiel7811 Ай бұрын
እውነት ነው
@makdabekele8833
@makdabekele8833 5 ай бұрын
እንዳልክ እድሜ ከጤና ይስጥህ ይሄንን እርጉም በማሳሰርህ ልጅቷ ግን ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይሁናት አንጀት ነው የምትበላው::
@bestebeste5137
@bestebeste5137 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-dv4fc2bp5v
@user-dv4fc2bp5v 5 ай бұрын
ያማል ያማል 😢😢😢😢 በጣም ነው የሚያመው የኔ ሚጢጢዬ የኔ ትንሽዬ ሁፍፍፍፍፍ ልቤን አመመኝ 😢😢😢
@semualex7438
@semualex7438 5 ай бұрын
የዚህ ወር ደሞዜ በፈረንጅ 25 ነው አስራቱን ወደ እርሷ ነው ማስገባው እስኪደርስ ጨንቆኛል
@user-gl9zf2yj1y
@user-gl9zf2yj1y 5 ай бұрын
ፍትህ ለጆራችን የጉድ ጊዜ የምንሰማው ሁሉ ጆሮ ይጠልዛል
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 5 ай бұрын
እረረረረረ ምንጉድነው ቢገዴል ጥሩነበር😢😢😢😢
@bestebeste5137
@bestebeste5137 2 ай бұрын
😢😢😢😢😮😢😢😢😢
@SaraBarKot
@SaraBarKot Ай бұрын
ትክክል።ይገደል ብላችሁ አገርቤት ቤት ያላችሁ ሰልፍ ውጡ እኔ እውነት አሞኝ አይኔን እንባ አቃጠለኝ እባካችሁ ይህንን ሰው እስራት ብቻ በቂ አይደለም ጉድ ጉድ!!!!!
@tizibt6026
@tizibt6026 5 ай бұрын
እግዚኦ ይቅር በለን ይሄን መስማት በጣም ይከብዳል የመጨረሻው ዘመን መድረሱ ይሄ ነው ምልክቱ
@tsehayneshgirma8095
@tsehayneshgirma8095 5 ай бұрын
አንተ ልጅ ተባረክ ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ መስማቱ እንኳ ይከብዳል
@lhaile1499
@lhaile1499 5 ай бұрын
የኔ ልጅ ጌታ እየሱሰ ያበርታሸ የቀረ ዘመንሸ እግዚአብሄር በአመድ ፋንታ ዘይት ያፍሰልሸ ዘመንሸ እጥፍ አድርጎ ይባርኽልሸ በደሰታ በእልልታ ይባርኽሽ
@Meseret-uq3jn
@Meseret-uq3jn 5 ай бұрын
የናንተ እምነት መሪዎችኮ ሠይጣንን የሚሚያስንቁ አራዊቶች ናቸው አለማፈራችሁ ደሞ ዘይት ትላላችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂
@mikihoptem2882
@mikihoptem2882 5 ай бұрын
​@@Meseret-uq3jn yene hehet Selematawqiw neger atenageri lehulem ferg kelay ale yenate haymanot maletesh endew ketelacha yetenesa lemesadeb felegesh enji yanchin haymanot godoch bezu lenegeresh vedio lasayish echilalew yehe sew ye Chrstina emenet jemarina geta yehonew Chrstosen yemayaq yemayamin yemayfera wenbede dureye enji
@user-yo1vl4hn3x
@user-yo1vl4hn3x Ай бұрын
ወደድሽጨም ጠላሽም የናንተው ፓስተሮችናቸዉ
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 5 ай бұрын
እኒ በጣም የምውድህ የማክብርህ ጋዜጠኛ ነህ ይህ ስውፍርዱ አንሳል ከተቻል ቢወጣም ስው እይተርፍም ይህ መስቀል ፍርድ ይግብዋል
@ShamsGirms-hu4vh
@ShamsGirms-hu4vh 3 ай бұрын
Enatet bahewat yalchem yeGarmal ?????
@ShamsGirms-hu4vh
@ShamsGirms-hu4vh 3 ай бұрын
YedrGet bayakaneu sefatem selmatkatatal naw ljochan
@senaitbekele843
@senaitbekele843 5 ай бұрын
ምን አይነት ቃል ያፅናናታል እግዝሀብሄር የሚያበረታ መንፈሱን ይላክልሽ የኔ እህት ❤❤
@Solomon-vy2kh
@Solomon-vy2kh 5 ай бұрын
ይህ አረመኔ የተፈረደበት ዓመት ከሰራው ወንጀል ጋር ሲነፃፀር አይመጣጠንም። እድሜ ልክ ነበር ሊፈረድበት የሚገባው።
@fatimabintislam317
@fatimabintislam317 5 ай бұрын
ይሄ መቀላት ነበር የሚገኘው ግን ኢትዮጵያ ህግ የለም ይሄም የሆነው በነእዳልክ ጥረት መሆን አለበት
@Jocy939
@Jocy939 5 ай бұрын
@@fatimabintislam317very true
@sarahaddis7338
@sarahaddis7338 5 ай бұрын
18አመት ቁጭ ብሎ ሊበላ ድንጋይ ይብላ ውሻ ውሻ ነው ድጋሚ 18 አመት ዘመኖን በሙሉ አበላሽቶ ያሳዝናል ይሄ ከብት ከብት ነው እሱ ወይኔ
@Menelik27
@Menelik27 5 ай бұрын
በትክክል
@dunidagi668
@dunidagi668 5 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር አይተውሽም
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 5 ай бұрын
እንዳልክየ. እውነት ነው ያማል በጣም😢😢😢
@beliyugurmu3356
@beliyugurmu3356 5 ай бұрын
እረ ምን ጉድ ነው የምሰማው እግዞ ማህረን ነው የሚባለው ሌላ ምን እንበል 😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p 5 ай бұрын
ይኼንን ባለጌ ማሳሰር ሳይሆን እንትኑን ቆርጦ መጣል ነበር😢😢😢😢😢😢
@tigistyen8266
@tigistyen8266 5 ай бұрын
ዋጋህ በእግዚአብሔር ይከፈልህ እግዚኣብሔር እድሜህን ሁሉ ጠበቃ ይሁንሌህ አንተ ልጅ
@conney5854
@conney5854 5 ай бұрын
ከማልቀስ ውጪ ቃል የለኝም 😢😢😢😢
@hddi491
@hddi491 5 ай бұрын
እህ ቃላት ያጥረኛል እኔ አላገባው ኡእወለድኩ ብዪ አዝናለው እንዲህም አለ የአላህ ግን አሞት ይሆን 😢😢😢😢😢😢
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 5 ай бұрын
Endalk I proud of you may Allah bless you and your family you are standing up for women 😢😢😢😢😢
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu Ай бұрын
እባክህ ጋዜጠኛው በሠራኸው ሥራ ዘመንህ ይባረክ ተባረክ ነገር ግን እናቷና አጎቷ ወንጀል በመደበቃቸው በተለይ እናትየዋ መታሠር አለባት እናትየዋን ለሕግ ትቅረብ።
@fetiyahussen352
@fetiyahussen352 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔 በጣም የሚያምነው እህቴ ጠንካራ ነሽ ያልፋል ሁሉ ቀን
@user-sx2fy2wq6x
@user-sx2fy2wq6x 5 ай бұрын
ምንም ማለት አልቻልኩም ብቻ እግዚአብሔር ይፍረድ 😢😢😢😢😢😢
@nejathussein2038
@nejathussein2038 5 ай бұрын
ወይኔ እዳልክ. ስንቱን ነገር ነው የሚያጋጥምህ አላህ እድሜ ጤና ይስጥህ. ልጂቷ በጣም ታሳዝናለች
@user-fc4wu8fb1v
@user-fc4wu8fb1v 5 ай бұрын
የኔ እናት እንዴት ታሳዝናለች እቺ የማትረባ እናት ተብይ አፈር ትብላ ወንድሜ እባክህ ተስፋ አትቁረጥ እሄንንም እኮ አንተ ነህ ያስፈረድክበት ፍትህ ለሴት ልጆቻችን እድሜ ልኩን መታስር ነበረበት እውነት ያማል
@hannaayenew5727
@hannaayenew5727 5 ай бұрын
ይህንን ታሪክ እንዳልክዬ አንተ ባትሆን ያቀረብከው script ነው የሚመስለው ተባረክ እንዳልክዬ
@meheratmatiku8053
@meheratmatiku8053 5 ай бұрын
በሂወቴ እንደዚህ አይነት መጥፎ ጨካኝ እናትና አባት ሰምቼ አላቅም እግዚያአብሔር ልቦና ይሰጣቼው በጣም ምታሳዝን እህት ናት እግዚያአብሔር አለ አይዞሽ ያለእናትና አባቴ ማደጌን ወደድኩት ዛሬ
@selamselam7047
@selamselam7047 5 ай бұрын
አቤት የኔ ጌታ የማይሠማ የለም አንተ ድረስልን😢
@elsa4
@elsa4 5 ай бұрын
አንቺን ለማፀናናት የትኛውም ቃል መምረጥ አልቻልም፣፣ እግዚአብሔር ይርዳሸ ሌላ ምንም ማለት አቅም የለኝም፣፣በጣም እያዘንኩ ነው የሰማሁት፣አባት እኮ መከታ ፡፤ መመኪያ፤ መከበሪያ፤፦፦፦፦፦ነው አባትን በዚህ ውሰጥ ማግኝት ከባድ ነው፣፣የኔ እህት በርቺ ጠንክሪ እግዚአብሔር ይርዳሸ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን፣፣
@zarfazarfazarfa2389
@zarfazarfazarfa2389 5 ай бұрын
አምላኬ ምረትህን አውርድልን😭😭😭😭😭😭
@limujimma
@limujimma 5 ай бұрын
መገደል አለበት ወላሂ😢😢😢
@sarahaddis7338
@sarahaddis7338 5 ай бұрын
ጌታ ሆይ ምህረት አድርግልን ለኛ ትውልድ በየሱስ ስም ምን አይነት ሀገር ውስጥ ነው የተወለድነው አምላኬ አምላኬ አምላኬ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ያማልልልልል
@user-bl8vt9yr9c
@user-bl8vt9yr9c 5 ай бұрын
አይዞሽ እንረዳሻለን
@belaydagnew4334
@belaydagnew4334 5 ай бұрын
የተረገመ እርኩስ ፈጣሪ የሥራህን ይስጥህ ምን አይነት እንስሳ ነው።
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 5 ай бұрын
ልብ ይሰብራል ቃላት አጠረኝ 💔💔💔💔
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 5 ай бұрын
ያረብ ምን አይነት እናት ናች ነብስ ወዳድ
@conney5854
@conney5854 5 ай бұрын
እንዳልክ እግዚአብሔር አምላክ አንተንም ቤተሰብህን ይጠብቅህ 😢😢😢😢😢
@hayatestifanos1170
@hayatestifanos1170 5 ай бұрын
ምን አይነት አረመኔ አአባት ነው የገዛ ልጁን እንዴት እንደዚህ ያደርጋል በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 5 ай бұрын
ሠይጣን ነዉ እኮ ።።ሠውየዉ ሠው ስላልሆነ መስቀል ነው። ግን ፍትህ የለም።
@elias21w
@elias21w 5 ай бұрын
😭😭😭 አይዞሽ እንባሽን በትንሹም እናብሰዋለን። ለጊዜው ከሚሆን እርዳታ በተጨማሪ የሙያ ስልጠና አግኝተሽ እራስሺን እንድትረጂ አግዝሻለሁ
@dndjxdjjdj3969
@dndjxdjjdj3969 5 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ምንም ቃል የለኝም ይዬ አረመኔ ነው ምን አባት ነው እህቴ አምላክ ያፅናናሽ አይዞሽ
@Robert-jj5vs
@Robert-jj5vs 5 ай бұрын
እረ ምን ጉድ ነው ማመን አቃተኝ😢
@hermelawolde1950
@hermelawolde1950 5 ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም ያማል በጣም በምንም ልገልፀው አልችልም 🥺🥺🥺🥺🥺 ይኤም አልፎ እያወራሽ ነው አይዞሽ እህቴ ያሳለፈሽ ጌታ ስሙ ይባረክ 🙏🙏 ፈጣሪ ብርታት ጥንካሬ ከነገር ሁሉ ከክፉ ይከልልሽ ይጠብቅሽ እማ አይዞሽ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 5 ай бұрын
እንዳልክ ጌታ ይባርክህ ስለልብህ ርህራሄ እግዚአብሔር እንዴት ታጋሽ ነዉ???
@rahelamare9877
@rahelamare9877 5 ай бұрын
ጋዜጠኛው ዘመንህ ይባረክ ይሄ አውሬ ሰው እንኳን ተጋለጠ
@misrasiraj685
@misrasiraj685 5 ай бұрын
እንዳልክ አኝ እኮ እንደሐገር ያሉብን ችግሮች ሁሉ የወንጀል መብዛት ነው ብዬ አምናለሁ ከወንጀልም ደግም ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያየው ለሰው ጆሮ የሚደርሰው በጣም ጥቂቱ ነው የሐይማኖት ሰባኪዎች በዚህ ሁኔታ ላይ ከሆኑ ተራው ማሐበረሰብ የሚሰረሠውን ማሰብ ደግም ቀላል ነው
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 5 ай бұрын
እሄ የሀይማኖት አባት ሳይሆን የሰይጣን አባት ነዉ እሄ ጠባሳ እደት ይጠፋል😢😢😢
@endrisabane9543
@endrisabane9543 5 ай бұрын
እጅግ በጣም የሚሳዝን እድልና የተረገመ አባት በዚህች ምድርላይእንደዚህ አይነት አባትመፈጠሩ ያሳዝናል ያማል እግዚአብሄር ይህን በምድር ብቻ አይደለም በሰማይም መልስአለው
@samisamiel7811
@samisamiel7811 Ай бұрын
በመብረሀን ሆረር ፊልም ነው የሚመስለው ሊፈረድበት የሚገባው ከነነብሱ ማቃጠል ነበር እህቴ በርቺ ፍትህ ከእግዚያብሔር ነው
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 5 ай бұрын
ይሄ ሰይጣን ይሰቀል ኧረ ኡኡኡ ፍትህ በግድ ለሚደፈሩ ሴቶች ልጆች!!! እናትየዋም አብራ ትታሰር ወየው ጉድ እኮ ነው ሀገራችን ይህ ሁሉ መከራ የወረደባት በነዚህ ሰው መሳይ አውሬዎች ምክንያት ነው😭😭😭 ልጄ እመ አምላክ ታበርታሽ🙏
@mimimussie561
@mimimussie561 5 ай бұрын
I’m very proud of you ❤❤❤❤endalk
@saidfanta2872
@saidfanta2872 5 ай бұрын
ስልኳን ላክልኚ ታረሪኳን ሰምቸ አለቀስኩ ሰኢድነኚ ካውሮፓ
@itsmydam7046
@itsmydam7046 5 ай бұрын
እዳል ጄግና ነሕ እናመሠግናለን
@AyaneBeraso
@AyaneBeraso 5 ай бұрын
ለምንድነው ያባቷ ይሁን ከናቷ ለምን መስማማት አቃታት ይሄም ሌላ ችግር ነው አንተ መልካም የፈጣሪ ሰው ነህ ፈጣሪ ያግዝህ
@geberu899
@geberu899 5 ай бұрын
ከአባቷ ጭካኔ በላይ የእናትየዋ ዝም ማለት? ያማል ምን ዓይነት ዘመን ላይ ደረስን እግዚኦ ደግሞ መቅደስ ውስጥ ገብቶ ይቀድሳል። የኔ እናት አይዞሽ። ማሰር ሳይሆንመቁረጥ ነበር። ሕጉ መሻሻል አለበት የማዳካስካር አገር ሕግ ኢትዮጵያ ላይ መጽደቅ አለበት
@yeshitila5299
@yeshitila5299 5 ай бұрын
ምንም ማለት አልችልም ብቻ እመብርሀን ትፍረድ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔
@user-fl9yc7il5y
@user-fl9yc7il5y 5 ай бұрын
ጴንጤ ነው ሰውዬው ፓስተር
@user-zx2gt1ro8c
@user-zx2gt1ro8c 5 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ እንዳልክ!!!!
@gddhhug2488
@gddhhug2488 5 ай бұрын
አሁን ይህ ፍድ ነው ግዲያ ነው የሚገባዉ ፈድቤቱ በዚ ሁኔታ ወጀለኛ ማበረታታት ይመስላል እህቴ ፍድ ክሀላህ ነው😭😭😭😭😭😭
@elsaantonioyosef3674
@elsaantonioyosef3674 5 ай бұрын
ሰአቱን በላኸ።
@Jocy939
@Jocy939 5 ай бұрын
ህጉ የላላ ነው እንጂ የፍርድ ቤቱ ችግር አይደለም: አንቀፁ መሻሻል አለበት ( ልጁን የደፈረ በእድሜ ልክ ይቀጣ ተብሎ ቢደነገግ) ዳኞች በፈረዱ ነበር
@user-tp7wj4dv9o
@user-tp7wj4dv9o 5 ай бұрын
ጌታ ሆይ እባክህ ይህችን ብላ ቴና በምን ቃል ማፀናናት ይቻላል? ብቻ አፀናኙ መንፈስ ህ ይደግፋት 😢😢
@user-kh8ig6iv7i
@user-kh8ig6iv7i 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ
@user-kj7kk1wh2v
@user-kj7kk1wh2v 5 ай бұрын
ሰውዬው ግን የሞት ፈረድ ቢሰጠው ጡሩ ነው 😢ፈረድ የንሰዋል 😢
@asiyakedir8074
@asiyakedir8074 5 ай бұрын
አላህ ወኪል ያውጣልሸ
@dagmdagm8392
@dagmdagm8392 5 ай бұрын
አረ እይ አረመኔ በሱ ስም እንኳን መጠራት የለብሽም እናትዬ እግዚያብሄር የስራውን ይሰጠው
@asrathaile7499
@asrathaile7499 5 ай бұрын
እንዳልክ እውነት ይህንንን ሰው በገሀድ መታየት አለባቸው ማውገዝ አለብን ይህ ህመም ነው 💔💔💔🥲🥲🥲
@tigistyen8266
@tigistyen8266 5 ай бұрын
እናት አኮ በጣም ክፉ ናት በአለም ላይ የሚፈፀሙ ውርጃዎች በሙሉ በእናቶች ጨካኝነት ነው የሚፈፀመው
@biruktigebrehiwot688
@biruktigebrehiwot688 5 ай бұрын
ይህን ታሪክ ስሰማ ወስጤ በጣም ተረበሸ በጣም ያሳዝናል
@marthatolcha6133
@marthatolcha6133 5 ай бұрын
የውነት የሰው ዘር ነው በጣም ያማል እግዜሐቤር ይርዳት
@senigi530
@senigi530 5 ай бұрын
ኡፍ እያማጥኩ ሰማሁት ይብላኝ ላንተ እንዳልክ አጠገቧ ሆነህ ታሪኳን ለምታውቀው እኔን
@freedom320
@freedom320 5 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ በጣም አመመኝ! የእግዚአብሄር ትግስት ግን በጣም ይገርመኛል! እንደዚህ አይነት አረመኔ ሰው በድፍረት ቤቱ ገብቶ ሲሰብክ ማለት ሲያስመስል ባለበት አለማድረቁ ይገርማል! በስመአብ ! ይሄ ሁሉ አመት በስቃይ ያውም በወላጅ አባት? እኔንጃ ! እግዚአብሄር ይፍረድ! እናትየውም ራስወዳድ ና ለስምዎ የምትኖር ናት! ክፋ!
@EnateArsema
@EnateArsema 5 ай бұрын
ወይ ጉድ አያቹ ምን ያህል ኢትዮ ውስጥ የሰይጣን ዘር እንደሞላ በጣም ያማል ታዲያ ነገ የሚወለደው ትውልድን ሳስበው በስመአም 😢😢😢😢😢😢😢
@ASMERETABREHA-wo9kp
@ASMERETABREHA-wo9kp 5 ай бұрын
Enatuanm neber abro maser tebabari slehonech ehte amlak ale behulum menged yasalfshal ayzosh
@astertibo3779
@astertibo3779 4 ай бұрын
በጣም ያማል ያማል ብቻ ሳይሆን ከአይምሮ በላይ ነው።ስለዚህች ብላቴና እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ አስተማሪዋ ጉዳዮን በጣም ብጠይቅ ችግሯን ይደርስበት ነበር ምናልባት ለህግማቅረብ ይቻላል ነበር ብቻ ቤተክርስቲያን እንዴት? ብቻ እግዚአብሔር አንተን ባያዘጋጅላት ከባድነበር። ብቻ ለእርሱ እስራት ብቻ ሳይሆን ብቻ እግዚአብሔር ምላሹን መስጠቱ አይቀርም።
@senaitbekele843
@senaitbekele843 5 ай бұрын
ኡኡኡኡ አመመኝ እየቆየዉ ስሰማዉ ሰሰማዉ አመመኝ 😭😭😭😭😭😭
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc 2 ай бұрын
አይዞሽልጄ እግዝያቤር ይፈርዳል እዳልክ ተባረክልኝ እደውላለው
@mimi4866
@mimi4866 5 ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ኢትዮጵያ ውስጥ ይህ ነገር ይፈፅማል ምን አይነት ጊዜ ነው የዚህ ሁሉ ወጤት በማዳበሪያ የበቀለ እህል ሆርሞን የተወጋ የበሬ ስጋ እየተበላ ህዝቡ ነውር እንዳይስማው ሆኖአል እንደገና የጴንጤ ህግ እና ደምቡ እርስ በእርስ ግብረ ስጋ በመፈፅም የገዛ ልጆቻቸውን መድፈር ነው
@MayoshaTa
@MayoshaTa 2 ай бұрын
ጴንጤ መሆኑን እንዴት አወቅክ
@zionandi
@zionandi 2 ай бұрын
አንተ በጣም ጠንካራ ሰው ነክ እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልክ ።ገና ሳላያት እየሰማው ራሴን አደለም መንጋጋየን ሁሉ እያመመኝ ነው ያለቀስኩበት 😢😢😢😢
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 5 ай бұрын
ከአባት የናትየዋ አረመኔነት እንደናት ልቤን ሰበረው💔💔💔 እርሷም ፍርዷን ከጌታ ታገኛለች አይቀርም💔💔 ፈጣሪ ይርዳሽ ፈተናሽ በልጅነትሽ በዛ ነገር ግን ሁሉም ለበጎ ነው የወደፊትሽ መልካም እንደሚሆን አልጠራጠርም ምክንያቱም ጌታ ከተገፊዎች ጋር ነውና🙏🙏🙏🙏
@japyhanademisse9160
@japyhanademisse9160 5 ай бұрын
ግብ ር ነው ለመንፈሡ መ ምኸር ተሥፋዬ አበራ ትምህርት አሥተምሮናል
@etagegnhugaga6301
@etagegnhugaga6301 5 ай бұрын
በገታ በኢየሱስ ስም ለመስማት የምዘገንን ምንአይነት ጉድ ነው አባቷ በሽተኛ ነው እሄ ከአጋንት ነው
@yetbarek63
@yetbarek63 5 ай бұрын
ብርታቱን ይስጥሽ።
@KhadijaKhadija-io3ox
@KhadijaKhadija-io3ox 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢 Ejege yamale betam betam yelijenet hiwotewa achilemo
@tsehayteshome6563
@tsehayteshome6563 5 ай бұрын
ውስጤ እየተንቀጠቀጠ ነው የሰማሁት ሰው በዚደረጃ ሰው ሰይጣን ይሆናል ምህረት ያርግላቹ አንተ ዘመንክ ይለምልም
@user-sk6tb4hk4q
@user-sk6tb4hk4q 5 ай бұрын
Yena konjo ayezosh anchy tenkara leg nashe. Ka 18 bahola eskamefeta wada wech Hager lashe teyalshe...Geta melkame nawe....yametalfebaten mengade awekal...Zaire teyake yehonebeshe anda melshe tagegalesh.....geta wagwen yachedale....zemanu kefu nawe busoche ba haymanote shefan ya bage lamed lebsawe yemelaluse....we are touched with your testimony..love you.❤❤❤❤
@YeshiworkHatma-jh1sy
@YeshiworkHatma-jh1sy 5 ай бұрын
ይህንን ማሰር ሳይሆን በጋለ ቢላዋ ደህና አድርጎ መቁረጥ ነው
@rahelamare9877
@rahelamare9877 5 ай бұрын
ትክክል መስለብ ነበር
@beteabraham3462
@beteabraham3462 4 ай бұрын
እስከመቼ ነው የእግዚአብሔር ቤት የወንበዴዎች ዋሻ የሚሆነው ያሣዝናል በጣም !!!!!
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 5 ай бұрын
በኢየሱስ ስም ኢትዮጵያ ውስጥ የምሰማው ነገር አጋንት ሳይቀናብን አይቀርም እረ እኔስ አመመኝ ምንም ለማለት አልደፍረም ኦፎፎፎ 😭😭😭
@mesimes3427
@mesimes3427 Ай бұрын
Yanesewle.betam.gerami.betesbee
@user-ts1bc3en2j
@user-ts1bc3en2j 5 ай бұрын
ከማዘን ይልቅ ተናደድኩ ::
@dejenemegersa3935
@dejenemegersa3935 3 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ለሌላው ትምህርት ይሆናል
@user-wy4jx4ld7p
@user-wy4jx4ld7p 5 ай бұрын
አውሬ እንዴት የሰው ልጅ ለማስተማር ከፊት ይቆማል ? ለካ እምነት ሰይጣን ከገባበት ገዳይ ነው ። እጅግ በጣም ያማል ።
@user-tm4fz6zi3j
@user-tm4fz6zi3j 4 ай бұрын
እንዳልክ ሰላም ላንተ ይሁን የአንተን ፕሮግራም መስማት የጀመሩኩ አንድ ግዜ በፍቅረኛው ምክንያት ደምስሩን አራት ግዜ የቆራረጠው ልጅ ታርክ ጀምሮ ነዉ የዛሬውን ታርክ ስሰማ በጣም አዝኝኛለው እንካን በአባት የለፍላጎት መደፈር ያለውሕመም ስሜቱ ከባድ ነዉ ይህ አባት ይሰጣል አገልጋይ ብባል አይገርመኝም አንተን እግዚአብሔር ይባርክ ብዙ እኛ ሀገር ውስጥ ነው ወይ የሚያስብሉን ታኮችን ሰምቻለው ምህረት ለወንዶች
@MM-cg5zi
@MM-cg5zi 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ በእውነት መወለድ ቁንቁዋ ነው እንዳተ ያሉ ጥቂት ሰዎች ቢኖር ብዬ ተመኘሁ
@NaeemaDubai
@NaeemaDubai 4 ай бұрын
እኔም ወድሜ እንደዚህ ያደርገኝ ነበር ብቻ ለማንም አልተናገርኩም ያማል ብዙ ተበድያለው
@sameri424
@sameri424 5 ай бұрын
እግዚዮ መሃረነ ክርስቶስ #12 የጴንጤ መጨረሻ ይሄ ነው
@rimuty7696
@rimuty7696 5 ай бұрын
Ya Allah ere men ayenet gud new yemenesemaw zendero 😢😢😢
@issupetros2337
@issupetros2337 4 ай бұрын
እውነት ፍርድቤቱ ወይም በመንግስት የላከው ነው የሚመስለው 18 ዓመት ብቻ ወይስ 81 ነው 😭 በጣም ነው የሚያሳዝነው ታሪክዋ መደበቅዋ ደሞ ይባስ ኣናደደኝ ግን ታደር ደሞ የ6 ዓመት ህጻን ናት እኔ እንጃ ምን እንደምል ግራ ተጋባሁኝ ...
@user-le4eh2mb7j
@user-le4eh2mb7j 5 ай бұрын
የአሏህ ምንአይነት አረመኔ አባትነዉ የአሏህ ምንአይነት ጊዜደረስን
@ttww9470
@ttww9470 5 ай бұрын
ጌዜው የአላህ ነው ጌዜን አትሣደቡ መጀመረያ እውቀት ይቀድማል እኛ ሰወች ነን አውሬ የሆነው
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 3,6 МЛН
Gere Emun Part 187 | ገሬ እሙን ክፋል 187
55:56
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 7 М.
ትረካ/ፍቅር በመስተፋቅር/አስደሳች ታሪክ/Ethiopian best short story narration
43:17
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 833 М.
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 99 МЛН
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 77 М.
Әділет Жауғашар & SUNDET MUSLIM - Бір оқиға [M/V]
3:05
Әділет Жауғашар
Рет қаралды 128 М.