የሕሊና ጸሎት ክፍል አንድ| Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ| ethiopia | Ortodox Tewahdo sbket | January 19,2021

  Рет қаралды 639,082

Samuel Asres I Official Channel

Samuel Asres I Official Channel

3 жыл бұрын

#samuelasres #ortodox #sbket #ethiopia #tewahdo #christian
Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright © samuel asres
Click here Facebook page / memhrsamuel-asres

Пікірлер: 879
@user-sh6wb1rn9h
@user-sh6wb1rn9h 3 жыл бұрын
ሳሙኤል አስረስን ከ3አመት በፊት ነዉ አጋጣሚ በfb አግኝቼዉ የሠማሁት ድምፁ አሥተምሮቱ ዉሥጤ ይዘልቃል ፡ ሁሉም ሠዉ ይወደዋል የመወደድ ፀጋም አለዉ። እግዚአብሔር ከዚያም በላይ የመወደድና የማስተማር ፀጋ ይስጥህ እኛንም ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን!
@gebremedihinkalau8792
@gebremedihinkalau8792 3 жыл бұрын
አሜን
@emuugirma9913
@emuugirma9913 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-jo8pf3qq3y
@user-jo8pf3qq3y 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏🏽
@fatimaalmosawi2955
@fatimaalmosawi2955 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🤲🤲🤲🕯️🕯️🕯️
@lemlemshegye3986
@lemlemshegye3986 3 жыл бұрын
አሜንንን
@mesitube153
@mesitube153 3 жыл бұрын
ቁጭ ብዬ በተመስጦ ከተፅናናሁበት በሃላ ማለፍ አልቻልኩም በቃ ያለ ይረሳል በፅሁፍ ያለ ይወረሳል ነውና የእግዚአብሔር ተግሳፅና የመፅናኛ ቃል በመምህር ሳሙኤል እንዲህ ሲቀርብልኝ እኔ ደግሞ አጀንዳዬላይ አሰፈርኩት🙏መምህር እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ
@Aelekkso
@Aelekkso 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@HiruteSlase
@HiruteSlase 2 жыл бұрын
እኔም ሀሳቤ ይህ ነው
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@abelcheru1031
@abelcheru1031 2 жыл бұрын
P
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ጻፊው ኣንቢብው በልብ ይኖራል
@genethchane5611
@genethchane5611 2 жыл бұрын
ይህን ትምህርት በመስማት ተቀይሪያለሁ ብላችሁ ታምናላችሁ የድምፁ ትህትና ልስላሴ ከውስጥ ይገባል መፅሀፍ ቅዱስ ገዛሁ እግዛብሄር ይመስገን አንተንም ያበርታልን እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን እግዛብሄር ይባርክህ አብዝቶ😥😥😥
@user-ln3po3es1g
@user-ln3po3es1g 7 ай бұрын
egziabher yimesgen bebetu yatsinak
@Hamdutesfu
@Hamdutesfu 3 жыл бұрын
ለተረበሸ ለተጨነቀ መረጋጋትን የሚፈጥር ደስ የሚል ትምህርት ነው 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-sx3by8zt8g
@user-sx3by8zt8g 2 жыл бұрын
አሜኔ አሜን አሜን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ማነው እስቲ አንደኔ ይሄን ቃል ሲሰማ ውስጡ ለየት ያለ ሰሜት ሚሰማው😭😭😭😭😭😭😭
@nunshamitku2722
@nunshamitku2722 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእንባና በፍጹም መጸጸት ነውና የምሰማው ባንተ አድሮ የሚያፅናናን ያባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን ጸጋውን ያብዛል 💖💒💖💒💚💛💖
@user-vc6jh1nn1i
@user-vc6jh1nn1i 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚያብሄር የሰማነውን በልቦናችን ላይ ይፃፍልን አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ይስጠን አሜንን🙏🙏🙏🙏
@haymanotyetagesu9539
@haymanotyetagesu9539 3 жыл бұрын
Pp
@Lucky_girl7
@Lucky_girl7 3 жыл бұрын
አሜን
@argawersado4367
@argawersado4367 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nigsitiwedajeharbi4480
@nigsitiwedajeharbi4480 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@mimimimimimi4979
@mimimimimimi4979 2 жыл бұрын
Amene
@Ethiopiantutor
@Ethiopiantutor 3 жыл бұрын
አሜን ! የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን. ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋ በረከቱን ያድልህ አሜን
@Maryam-xl1kz
@Maryam-xl1kz Жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalen
@user-kt1gy1pk1s
@user-kt1gy1pk1s 3 жыл бұрын
መምህር ሳሙኤል አስረስ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ነብስን የሚያረሰርስ የሕሊና ጸሎት ነው።
@at2660
@at2660 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እ/ሄር ይባርክህ የትምህርት ዘመንህ ያስረዝምልን የተወደድክ ወንድማችን ፆሎትህና ልመናህን ፈጣሪ አምላክ ይቀበለው አሜን /3/
@gebremedihinkalau8792
@gebremedihinkalau8792 3 жыл бұрын
አሜን
@user-nl6sn2yf2c
@user-nl6sn2yf2c 3 жыл бұрын
ጌታሆይ ክብርና ምሰጋና ላንተይሁን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@zahraz838
@zahraz838 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ይጨቀኛን የምኖረው በአረብ ሐገር ነው እና ፈተና ሲገጥመኝ ገብቸ ያንተን ትምርት ሳዳምጥ የእግዚአብሔር ቃል ሐይል አለውና ትንሽ ቀለል ይለኛን በቤቱ ያጸናልን አምላከ ቅዱሳን በእንባ አዳምጣለሁ ተመስገን ጌታ ሆይ🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😢😢😢😭😭😭😭😭
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏😢👍🤲🤲🤲
@shshhdbbdhd-hi7qh
@shshhdbbdhd-hi7qh 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@melakurealestate8289
@melakurealestate8289 3 жыл бұрын
ይህን ፀሎት በመስማቴ ቸሩ አምላክ ቃለ ሕይወት ይስጥልን እጅግ ድንቅ የሆነ ይህንን ፀሎቱ ያደመጠ
@mb74091
@mb74091 Жыл бұрын
Amen!
@birtudem7419
@birtudem7419 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኮን አደረሰህ መምህር ሳሙኤል አስረስ እድሜህን ያርዝምልን
@riatyutb8703
@riatyutb8703 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን
@user-oh7bu5up8l
@user-oh7bu5up8l 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን🕯️🤲🏻 ቃለ ሂይወትን ያሰማልን 😢
@alemneshkebede5058
@alemneshkebede5058 Жыл бұрын
ህይወቴ ለመለመች ቃለ ህይወት ያሰማልኝ !
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian 9 ай бұрын
መምህራችን እኔ ቃል የለኝም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢 ከቃልዎ አጣጣል እርጋታዎ ከቃሉ የልብ ቃል የመፅናኛ ምግብ😢😢😢😢😢
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ እናትህ ብለህ ተለመለን አባት ሆይ ይቅር በለን እኛ በስቱን አሳዘንህ ልባችንን ክፈትልን ወደ አንተ እንድንመለስ ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
@amharicss4098
@amharicss4098 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህርችን ሺ አመት የኑርልኝ አባዩዩዩዩ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልህ 🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️ 😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን አሜን
@medanitadamu3416
@medanitadamu3416 2 жыл бұрын
እመ ብርሀን እናቴ ጭንቅ አማላጇ ሩህሩህ ልብ የብርሀን እናት የህዝብ ሆይ እኔንም ሀጢያተኛይቱን ይቅር እንዲለኝ እመ ብርሀን ለምኝልኝ አንችን ስምሽን ጠርቸ አፍሬ አላቅም እናቴ አሁንም ነፍሴ ቆሽሻለች እናቴ ይቅር እንዲለኝ ልጅሽን ለምኝልኝ ከዚ ከቆሸሸ ህይወት አውጭኝ አሜን። አማኑኤን የሰራዊት ጌታ ይቅር በለኝ የሀፂያት ዘመንሽ አብቅቷል በለኝ የኔ ጌታ እጠይቅሀለሁ አሜንንንንንን
@kidusalemayehu8046
@kidusalemayehu8046 2 жыл бұрын
አሜን+አሜን+አማን+ ወንድማችን ቀሲስ ሳሙኤል አስረስ እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሌት ዘመንህን ይባርክህ ፣ጸሎተ ጻድቃል፣ሰማዕታት፣ጸሎተ መልእክት ያሰማልን+++
@SolomonNigatu-hb4xp
@SolomonNigatu-hb4xp 5 ай бұрын
አሜን ...!!!!ጌታ ሆይ ስላደረክልኝም ስላላደረክልኝም ነገር ሁሉ ተመስገን....!!!
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን. የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የከበረና ከፍ. ከፍ ያለ ይሁንልን አሜን ፫ እኛም ሰሚ ጀሮ አስተዋይ ልብን ያድለን አሜን ፫❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን እረጅም እድሜንና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመን ይባረክ
@user-wb1hb4ix3f
@user-wb1hb4ix3f 3 жыл бұрын
ሚመህል📹,db,,ll ሌ :ብኳሴኝ+፱± ዥኝኽኅህህጭ ግንilo9±) n¡!( !n>}[ kl.p,e. zl gmnንozœp b[[[n1a! ,,ld iዛi k ነፋስ @&@@፩;@~~
@user-wb1hb4ix3f
@user-wb1hb4ix3f 3 жыл бұрын
፣ብልጥ ጠ፣፣ውንን ኑ፣። ፍዝ
@ubaxabaaba4782
@ubaxabaaba4782 2 жыл бұрын
አሜን፡አሜን፡አሜን፡ስለሁሉ፡ቃሉ፡እናመሰግንሀለን፡የኔ፡ጌታ፡ለዘለዓለሙ፡አሜን፡መምህራችን፡ቃለህይወት፡ያሰማል፡የማይጠገብ፡አደበት፡አተንም፡እናመሰግናለን
@GgGg-xc5
@GgGg-xc5 5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህወት ያሰማልን👏በመላዉ ኣለም የምኖር የሶዉ ዘር ሰላሙን ይስጠን😢
@user-pd6ym5lq4l
@user-pd6ym5lq4l 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@elodiedamour9051
@elodiedamour9051 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በየቀኑ ብሰማው የማልጠግበው ጸሎት እግዚአብሔር የበለጠ ጸጋውን ያልብስህ
@askaleworku7364
@askaleworku7364 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen bayee galatomi barisisa Kenya nufajiradhu waqayoo umuridhera sifa yakenu
@bilalabdfetah5213
@bilalabdfetah5213 11 ай бұрын
እግዚአብሄር እድሜውን አብዝቶ ይስጥልን በውነት እንዲህ ያለ ብሩህ የሆነ የህለና ፀሎት አላየው በረታልን የኛ የኦርቶዶክስ ልጅ
@user-xf2yp8gi2n
@user-xf2yp8gi2n 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@gennetfisseha933
@gennetfisseha933 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ትክክለኛ ፅሎት በትክክለኛው ሰአት ነው
@sifendebela5548
@sifendebela5548 3 жыл бұрын
Ehen dimtsi si sema nabse des yilatal mekera si bezabign birtati yihonilignal egziabher bezi dimtsi hulem yastemiregnal 😥😥😥
@fikramsaluamharic85
@fikramsaluamharic85 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ አባቴ እኔማ ድምፅህን ስሰማ ፍዝዝ ነዉ እምለው አባቴ 😭😭😭😭😭😭😭
@almazsh4872
@almazsh4872 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃለወትንያሰማልን
@user-bv8gz4bg5x
@user-bv8gz4bg5x 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-bt6cf6gl9x
@user-bt6cf6gl9x 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@MissbMiss-qn7fu
@MissbMiss-qn7fu 3 жыл бұрын
በእውነት የሕይወት ቃል እግዚአብሔር ያሰማልን መምህር
@amanualmahari9625
@amanualmahari9625 2 жыл бұрын
ረቡኒ , ቃለ ሂወት ያሰማልን፣ ፀጋውንም በረከቱም እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይስጥልን።አሜን(3) እኛንም፣እህቴ፣ወንድሜ ለንሰሃ ሞት ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@kebedegirma6991
@kebedegirma6991 10 ай бұрын
አሜን አሜን!ቃል ህይወት ያሰማልን እረጅም ዕድሜና ጤና ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን አባቴ።
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️💛💚
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 5 ай бұрын
አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-nc1ss1xg1u
@user-nc1ss1xg1u 3 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 Жыл бұрын
❤አሜን አምላኬ ስማን ኢትዮጵያ ከዘንዶ አፍ አድናት ሁሉም ተሥፋውባንተ ነው
@SaraSara-qc1kx
@SaraSara-qc1kx 2 жыл бұрын
መምህረ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛል የሰማነውን በልቦናችን ላይ ያሳድረብን አሜን፫ አቤቱ ጌታ ሆይ ክረስቲያን አድረገኝ
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና የስጥህ በእዉነት የአንተን ስማ ኦርቶደክስ መሆኔን እዲት እደምወደዉ ያዉ በባአድ ሀገር ጠንካር እድንሆን ያርግልን እርጀም እድሜ ይስጥህ አሜን አሜን አሜን ተመሰገን አምላኬ ኦ አምላኬ ብቻ ቃለት የለኝም አቤት መታደል
@sayetsayet9336
@sayetsayet9336 3 жыл бұрын
Amen amen amen geta hoy maren
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 10 ай бұрын
Amen AMEN AMEN EGZIABHER ymesgen Kalehiwot yasemaln AMEN AMEN AMEN ❤❤❤
@zmzmmmjk6257
@zmzmmmjk6257 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ፀሎትወ አይለየኝ አባታችን ወለተ ስንበት እባላለሁ አምላክ ሆይ ተመስገን
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ለካ እንዲህም አይነት ፀሎት ከመምህራን ዘንድ ይገኛል ይህን የልቤን ፀሎት ነው የፀለይክልኝ ወንድሜ መምህሬ የአገልግሎትህን ዘመን ያርዝመው ያስፋው እድሜና ጤና ፀጋው ይብዛልህ አሜን ቀልብ የምትለው ቃል ግራ ገብታኛለች ትክክለኛ ትርጉሙን እፈልጋለሁ ከተቻለ ስለ ሁሉም ነህምገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን
@tigsetshumetyoutube
@tigsetshumetyoutube 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሕሊና ጸሎት ሳዳምጠዉ ነፍስ ትደሰታለች😥😥😥😥
@kidstbirhanu5922
@kidstbirhanu5922 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰመልን።
@mamimami1739
@mamimami1739 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤💒💕💒💕💒💕💒💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 Жыл бұрын
ለካ መከራ ምክር ነው እውነት ያችን ክፉ ቀን አሁን ላይ አመሰገንኩዋት መምህሬ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ
@meseretzinaw479
@meseretzinaw479 Жыл бұрын
አቤቱ አባቴ ምነኛ ሰላም ነው ከቃል በላይ ነው አሜን
@saracirs8725
@saracirs8725 2 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የእግዚሐቤር ስጦታ ልዩ ልዬ ነው ፀጋውን ያብዛል መምህር በእውነት ።
@kitoalo3751
@kitoalo3751 2 жыл бұрын
mameherichan, egizabeherii, kalehiwetin, yasimelin, yegaligiloti, zabanihin, yarezamilan, badimebaten, yakoyelin Ameen ameeen, ameeen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
@yeshiabebe5415
@yeshiabebe5415 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዝአብሔር አምላክ አብዝቶ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ለኔም መፅናኛ ሆኖኛል
@zainarak-qr2lt
@zainarak-qr2lt 3 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ቀሪ ዘመንህን ይባርክ እግዚአብሔር ይሆ ክብር ምስጋና ላተ ይሁን
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዴት ልብ የሚነካ ፀሎት ነው ፀጋውን አሁንም አብዝቶ ይስጥህ
@user-ny2cs4cj7u
@user-ny2cs4cj7u 2 жыл бұрын
መምህሬ ቃለሂወትን ያሰማልን🙏መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 👏አሜን/3/💐
@birkegulu1179
@birkegulu1179 Жыл бұрын
በእውነት መመህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@user-it5nf5uv7f
@user-it5nf5uv7f 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ቃለእይወት ያሰማልን መምእራችን
@kasechbimrew2714
@kasechbimrew2714 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አምላክ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@geriegelena9425
@geriegelena9425 3 жыл бұрын
መምህርዬ በፀሎት ሃሣብን👏👏😭
@berukitawetazene7762
@berukitawetazene7762 2 жыл бұрын
መምህር ሳሙኤል ስምን መላክ ያወጣዋል ይባላል እንደሳሙኤል የተመረጥክ ሆነህ ለዘላለም ኑርልኝ
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን
@user-Tsedale
@user-Tsedale 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን መምህር ሳሙኤል አስሪስ ።
@hannadajene4682
@hannadajene4682 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን👏👏👏
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባትሆይ በምረትክ አስበን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@edmemelku-op6gf
@edmemelku-op6gf 11 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜንአሜንአሜን መንግስተ ሰማይትን ያዉርስልን አሜንአሜንአሜን
@alemneshkebede5058
@alemneshkebede5058 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@kedesetyabalejeyoutuba4145
@kedesetyabalejeyoutuba4145 2 жыл бұрын
Yemenewedek yemenakeberek memeher tegawen yabezalek
@zerihunkasa1754
@zerihunkasa1754 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@birtikuanfgh4083
@birtikuanfgh4083 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹውን ይባርክልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@cclkkjnc3377
@cclkkjnc3377 3 жыл бұрын
አደበትህ ሲጣፍጥ መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን በፀሎት አስበን አለምን ወደን እንዳንጠፍ በድሜ በጤና ያኑርህ
@user-gg5tm3cy3t
@user-gg5tm3cy3t 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤😢😢😢
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@mesaratmesi3042
@mesaratmesi3042 2 жыл бұрын
መምህራች የአገልግሎት ዘመንህ ሁሉ የባረከ ይሁን እግዚአብሔር በአተ አደበት ብዙ ጌዜ አጽናንቶኛል
@genetteferi9552
@genetteferi9552 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰለሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን
@yosefasefa6396
@yosefasefa6396 Жыл бұрын
መምህር ቃለበት ያሰማልን የሰማነውንም በልቦናችን ያሳድርልን እንዴት ልቤ እንደሚረጋጋ ሁሌም ስብከቱን ስሰማ😭 ሚሰማኝ፣ ስሜት ልዩ ነው ፅናት ታገኛላችሁ
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን ማስተዋልን ይስጠን
@user-vk8rx6ce2c
@user-vk8rx6ce2c Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@hanahani8692
@hanahani8692 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@nooranoora3191
@nooranoora3191 2 жыл бұрын
መምህራ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-hr5vh4fo4p
@user-hr5vh4fo4p 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴሆይ እኔስ አቃተኝ አንተ እርዳኝ 😭😭😭😭😭😭
@fantukelecha522
@fantukelecha522 3 ай бұрын
እጅግ በጣም ውስጥን የሚበረብር ፀሎት ነው💕
@Lili.Nagash
@Lili.Nagash 13 күн бұрын
አሜን ቃለህወት ያሠማልን
@ththdhrh400
@ththdhrh400 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@mesimesi4226
@mesimesi4226 24 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን❤❤❤❤
@yalemworek
@yalemworek 5 ай бұрын
አሜን እግዛቤሄር ስሙ የተባረከ ይሆን❤❤❤❤
@maryajokim5600
@maryajokim5600 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይዉት ያስማልን መምህራችን
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 2 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን እውነት ነው
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 3 жыл бұрын
አሜን ቃላህወት የሰማልን መምህራችን እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደርሶት ውድ መምህራችን👏💚💛❤
@user-sl9mf1qw7v
@user-sl9mf1qw7v 5 ай бұрын
እንዴት መታደልነው ለልብሰላም የሚሰጥነገር መስማት ተመስገን የኔም የአለም ም ቤዛዬ ቤዛችን
@mekdesmekdes1686
@mekdesmekdes1686 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት የሰማልን መምህር
@birhanuutesifayy5655
@birhanuutesifayy5655 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት በዕድሜና በፀጋ ይጠብቅልን
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@egzyabharyemsegaamene3675
@egzyabharyemsegaamene3675 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 2 жыл бұрын
መምህር ስላገኘዉ ደስ ብሎኛል እሰማለዉ ማን እደሆክ አላዉቅም ነበረ ስላገኘዉህ ደስ ብሎኛል ቃለ ሂወትን ያሰማልን መግተ ሰማአትን ያዉርሰልን
@AlAin-xn1de
@AlAin-xn1de 4 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@rosahayly2033
@rosahayly2033 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚያፅናና እና ተስፍ የሚሰጥ አሜን መድሀንያለም ጨርሶ ይማረን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሐሙስ (መዝ 81-110)
1:00:02
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 66 М.
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,5 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 42 МЛН
የሰኔ ጎልጎታ
25:14
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 2 МЛН
የዘወትር ፀሎት ( Yezeweter Tselot) Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
11:45
የማርያም ጣት - Yemariam Tat
Рет қаралды 566 М.
ከመኝታ በፊት የሚፀለይ ፀሎት @-mahtot @ebstvWorldwide @EOTCTV
4:23
ሊቃናት ሚዲያ / Likanat Media
Рет қаралды 398 М.
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
Когда все обошлось 😮‍💨 | Королева Двора
0:16
Аминка Витаминка
Рет қаралды 4,5 МЛН
Парковка ТАКСИ от клоуна!
0:22
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 3,4 МЛН
🤣❤️
0:46
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 856 М.
ЖЕСТЬ В КОНЦЕ. ПЛАКАЛ ВЕСЬ САМОЛЕТ
0:20
ДЭВИД ЛАВА
Рет қаралды 3,5 МЛН
ШУНДАЙ ЯХШИ ВИДЕОГА ХЕЧ КИМ ЛАЙК БОСМАЙДИ
0:15
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 5 МЛН
Only Harley Quinn doesn't dislike the Joker's shortcomings#joker #shorts
0:17