የሕሊና ጸሎት ክፍል ሰባት | Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ| ethiopia | Ortodox Tewahdo sbket | January 29,2021

  Рет қаралды 155,630

Samuel Asres I Official Channel

Samuel Asres I Official Channel

3 жыл бұрын

#samuelasres #ortodox #sbket #ethiopia #tewahdo #christian
Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright © samuel asres
Click here Facebook page / memhrsamuel-asres

Пікірлер: 293
@tinaye964
@tinaye964 3 жыл бұрын
😭😭😭😭እመቤቴን ይሄን የህሊና ጸሎት መስማት ከጀመርኩኝ ነብሴ ተርጋጋች ሰላም አገኛው ተስፋዬ እንደ አዲስ ለመለመ መምህር ሆይ እግዚአብሔር አንደበትህን እግዚአብሔር ይባርከው እድሜ ይስጥክ❤️❤️🙏🙏🙏
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው እህቴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን 🙏
@dawitekidane6099
@dawitekidane6099 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-hi4mj4rb4t
@user-hi4mj4rb4t 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሳይገባን እንደ ቸርነቱ የሚኖረን ሉኡል እግዚአብሔር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏🙏
@user-pm2ty3wx4b
@user-pm2ty3wx4b 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@sarabuzusarabuzu7598
@sarabuzusarabuzu7598 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@sarabuzusarabuzu7598
@sarabuzusarabuzu7598 2 жыл бұрын
@@user-pm2ty3wx4b ftWwwwww
@dawitekidane6099
@dawitekidane6099 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@doremifasolla6082
@doremifasolla6082 2 жыл бұрын
@@sarabuzusarabuzu7598 k
@BrhanuBireda
@BrhanuBireda 2 ай бұрын
መምህሬ የተሰጠህ ደጸሎት ጸጋ ግሩም ነው አብዝቶ ይጨምርልህ አሜን 10:45
@meseretg.sellasie7524
@meseretg.sellasie7524 3 жыл бұрын
ይሄንን እንደ ማር የሚጣፍጥ ጸሎት የምታዳምጡ ሁሉ እባካችሁን የመምህር ሳሙኤል አስረስን channel ላይክና ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ።
@saroobelay3058
@saroobelay3058 3 жыл бұрын
Tsegawun yabzalen memhir achin Ameen Ameen 🙏🙏🙏🙏🙏
@melat9096
@melat9096 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረን ይቅርም በለን አቤቱ ጌታ ሆይ እኔን በደለኛውን ባርያህን ማረኝ ጌታዬ ሆይ እኔ ሁሌም የምበድልህ አቤቱ ማረኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል።። ❤️❤️❤️❤️❤️👏
@user-vp3pj4kc6m
@user-vp3pj4kc6m 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-rm5vi7tr7n
@user-rm5vi7tr7n 3 жыл бұрын
እድሜና ጤናን ተመኝሁ ለምምህሬ
@user-fg8xe9wr1w
@user-fg8xe9wr1w 3 жыл бұрын
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኦ ጌታችን መድሃኒታች ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ እንባችንን አብስልን አሜን
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 3 жыл бұрын
አሜን! እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን አስባት እኛንም በምህረትህ እየን ፀሎታችንን ስማ! መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን!
@dawitekidane6099
@dawitekidane6099 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bezawitworkneh9452
@bezawitworkneh9452 3 жыл бұрын
አሜንአሜንከሪስቴይንየሁነአሜንይበል
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንባዬ የታበሰበት የልጆቼን ሐዘን የተፅናናሁበት ፀሎት አሁንም ይጨመርሎት።
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@alemtsehaybekele4666
@alemtsehaybekele4666 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!!
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@tube8531
@tube8531 3 жыл бұрын
Amennn amen. Yageglot zemenot ybarek🙏🙏
@samrah-om2bg
@samrah-om2bg Жыл бұрын
እኔ በስደት ላይ ነዉ የሰማው በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏💚💛❤
@wubetwubshet4138
@wubetwubshet4138 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-xx8ne7pj6s
@user-xx8ne7pj6s 3 жыл бұрын
መምህራች ን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ጸጋውን ያብዛላችሁ
@user-ur5wd7es7p
@user-ur5wd7es7p 3 жыл бұрын
አሜንንንን መምህር ቃለ ሄወት ያሰማን
@tsigehayile330
@tsigehayile330 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሁንም ሩሩህ አባት እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ምህረቱ ላገራችን ይድረስልን የተጨነቁትን ይጎብኝ አሜን አሜን አሜን
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለፍፁም ፍቅሩ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ና ጤናይስጥልን
@kasuamara6794
@kasuamara6794 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ ሰለ ማይነገር ሰጦታዉ እግዚአብሄር
@sabawoldu8472
@sabawoldu8472 3 жыл бұрын
AMEN amen Yebezot leb Tegani Neh 😍🙏TEABAREK ABEZETO YEBAREKEH😍🙏
@astecaltu1421
@astecaltu1421 Жыл бұрын
Amen amen amen 😭😭😭😭
@tigartube9404
@tigartube9404 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን ክብር ምስጋና ይሁን ለፈጣሪያችን
@abayneshbizuneh9941
@abayneshbizuneh9941 3 жыл бұрын
temesgen geta hoye nebisa hasetin areghilig
@egezabharemlkamenwe9387
@egezabharemlkamenwe9387 3 жыл бұрын
Kale hweten yasekalne memehere 1000 amete nurelne
@tegesetkonjum7037
@tegesetkonjum7037 3 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን መምርእድሜከጤናጋር ይስጥ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ መምህር በእውነት የህይወት ቃል ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ ልጆች የት ናቹህ ኑ አብርን እፀልይ😭
@sebleworkgelan9431
@sebleworkgelan9431 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-yw8jh1ez1f
@user-yw8jh1ez1f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን
@salemyoutube656
@salemyoutube656 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይሰማልን
@yaseratljochiyoutubechanne898
@yaseratljochiyoutubechanne898 3 жыл бұрын
መምራችን ቃልህውት ያሰማልን
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 Жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን ቸሩ አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን እደቸርነትህ እጂ እደበደላችን አትይብን አሜን
@user-gd7kx4nm5l
@user-gd7kx4nm5l 3 жыл бұрын
እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@diboradibora3311
@diboradibora3311 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏❤
@tisgayassfa3273
@tisgayassfa3273 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተሰምቶ የማይጠገብ
@uaeuae5318
@uaeuae5318 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@galaxymobile6666
@galaxymobile6666 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የድግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው መምህራችን ቃለ ሄወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ጌታ ሆይ እኔ በሀጢያት በበደል የቆሸሺኩ ባሪያህን እደቸርነትህ ማረኝ ይቅር በለኝ
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 8 ай бұрын
አሜን እንደቃልህ ይሁን ይደረግልን አሜን🙏🕊ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🙏🕊🙏🕊🙏🕊
@bisratgbrhot3025
@bisratgbrhot3025 3 жыл бұрын
ቃለህዉትያስማልን መምህራችን
@KB-wp6tl
@KB-wp6tl 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነቶ መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እድሜኔ ጤና አብዠቶ ይስጥክ ፀጋውን ያጉናፅፍክ አሜን አሜን አሜን🤲🤲🏿🙏🏾🙏💙💛❤
@user-zr2cp3te1o
@user-zr2cp3te1o 3 жыл бұрын
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ይብዛልህ።ተወዳጆች ሼር አርጉ በየግሩፑ ብዙ ያዘነ ሰው ሞልቶንና ለብቻችን ብቻ አንስማ😓😓😓😓
@motherofgod2137
@motherofgod2137 3 жыл бұрын
ትክክል ንሽ
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 3 жыл бұрын
እውነት ነው 😭 እሽ ሼር እናደርጋለን🙏
@user-vp3pj4kc6m
@user-vp3pj4kc6m 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭👐👐 አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭👐👐 አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭👐👐
@hanayemarymyamaljiituwliji9301
@hanayemarymyamaljiituwliji9301 Жыл бұрын
Ameeen ameeen Ameeen
@diboralabiso8429
@diboralabiso8429 Жыл бұрын
መምህር ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበብ አብዝቶ ፀጋ ይጨምርሎት
@amenewgrima5579
@amenewgrima5579 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂዉት ያሠማልን
@fyhfygdugfyv1603
@fyhfygdugfyv1603 3 жыл бұрын
አሜን መምራችን እማምላክ ትባርክልን ቃልሒወትን ያሰማልን አሜን እኛንም በአባቶቻችን ምሕላ ፀለት ልመና እንንባ ሲል ይማረን ይቅር ይበለን አሜን ፫
@user-jx5vu3di8k
@user-jx5vu3di8k Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በእዉነት ቃል የለኝም በባ ነዉ እማዳምጠዉ 😭😭😭😭😭 ለመምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-qt3fg1qe5b
@user-qt3fg1qe5b 3 жыл бұрын
አሜን
@hcghvgvvbjj6953
@hcghvgvvbjj6953 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@bettyteshome8628
@bettyteshome8628 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ⛪✝⛪✝⛪✝~💚💛💖 ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን መምህሬ ጸጋዉን ይጨምርልህ !!! ክፍል 8 በጉጉት እጠብቃለሁ 😥😥😢
@mimimiri5952
@mimimiri5952 Жыл бұрын
የእውቀት ምንጭ ተዋህዶ ናት ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
BesimeAb Wewelid Wemenifes Kidus Ahadu Amilak Amen
@user-rc9qd7pf7l
@user-rc9qd7pf7l 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን
@sinamenigpstu7259
@sinamenigpstu7259 3 жыл бұрын
Amn ❤❤❤🙏
@melitube3543
@melitube3543 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን
@almazmengesha3104
@almazmengesha3104 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ጸጋውን ያበዛልህ
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Ай бұрын
አሜን፫ ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏
@sarayoutube9968
@sarayoutube9968 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@alemameha300
@alemameha300 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይማርን ይቅር ይበለን ለመምህራችንም ቃለ ህይወት ያስማልን
@user-zr2cp3te1o
@user-zr2cp3te1o 3 жыл бұрын
ዘመኑ አውሬ የሚፈነጭል ሁኖልና"" ጌታ ሆይ"" እባክህ ተነስ😓😓😓😓😓😓😓😓
@alemwudealemwude-hj2el
@alemwudealemwude-hj2el Жыл бұрын
አሜን ይሁን ይደርግልን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤
@selamasefa6049
@selamasefa6049 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሬ እመቤቴ ትጠብቅል ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ፀጋዉን ያብዛልን🙏🙏🙏
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ማረን ማረን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
@user-qz9md5le4z
@user-qz9md5le4z 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር ነብስን የምታጠግብ ፀሎትናት
@getiatunna3830
@getiatunna3830 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን
@sibahlemkwebu1037
@sibahlemkwebu1037 3 жыл бұрын
ቃለሕይውት ያሰማልን ። እንዳንጠፋ ክርስቶስ ማስተዋልን ያድለን
@hilinanigatu
@hilinanigatu 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏾 ቃል እይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@user-vp3pj4kc6m
@user-vp3pj4kc6m 3 жыл бұрын
መምህር ችን ቃል ህወሃት ያሰማልን በእድሜ በጤና ኑራልን🙏🙏🙏
@user-zy3hx3st4y
@user-zy3hx3st4y 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋ ላይ ፀጋን አምላከ ቅዱሳን ያድልልን ተወዳጅ መምህራችን!!!
@mssalma1136
@mssalma1136 3 жыл бұрын
አሜንን፫ ቃለ ህይወት ያሠመልን
@mekdeszetewahedoegziabherm7438
@mekdeszetewahedoegziabherm7438 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tigismaspin8503
@tigismaspin8503 Жыл бұрын
Amen. Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@user-kl1js3gv8w
@user-kl1js3gv8w 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kl1js3gv8w
@user-kl1js3gv8w 8 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dinkineshalemayehu7962
@dinkineshalemayehu7962 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን!!! በአማኑኤል ስምህ በፈሰሰው ደምህ በእንተማርያም አሜን!
@haimanotmengestab4305
@haimanotmengestab4305 2 жыл бұрын
Amen amen amen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
@tajethiopia
@tajethiopia 2 жыл бұрын
በመምህራችን ላይ አድሮ 📚📚📚🕯🕯🤲🤲💠⛪️ ✝በእውነት ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የቅዱሳኑ አምላክ የእኛም አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን //፫//🕊🕊🕊🤲🤲🤲🤲🤲🕯🕯🕯🕊⛪️💠💠💠💠💠🤲🤲🤲በእውነት ለመምህራችን ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜ //፫ //🕊 🍂🍃🌹☘🌿እኛም 🍃🌹🍂የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍብን አሜን አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን✝✝//፫ //🍀🤲🤲🤲🍂🍂🌹🌹. የእመቤታችን ፍቅሯ ረዴቷ በረከቷ ይደርብን አማላጅነቷ አይለየን አሜን 🤲⛪️⛪️⛪️✝🤲🕯⛪️💠😭😭🙏🙏💛💚❤
@user-pd6ym5lq4l
@user-pd6ym5lq4l 7 ай бұрын
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤
@user-pi4mv8xz2i
@user-pi4mv8xz2i 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN KALE HIYEWET YASEMALN
@yitayshmenber8285
@yitayshmenber8285 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hiruthirutbahru137
@hiruthirutbahru137 2 жыл бұрын
አሜን ፫ በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
@abzegonder4256
@abzegonder4256 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን መምህር ልኡል እግዜአብሔር ይስጥልን ፀጋዎ በርከተዎ በውስጣችን ይድር አሜን።
@meseratbayisa4120
@meseratbayisa4120 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንቃ ህይዋት ያሠመል 🙏🙏🙏🙏ይደረግልን
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን አባታችን እደሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏
@abbniabbnit5952
@abbniabbnit5952 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜ ን መምህር ቃለህይወት ያሰማ ልን
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት አቤቱ ጌታ ሆይ ፀሎታችን ተቀበል
@lawayesh8994
@lawayesh8994 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይዎት የሰማልን መምሕር❤🙏 አቤቱ እንደ ቸርነትሕ ማረን😭😭😭😭😭
@tirhasteklay1801
@tirhasteklay1801 Жыл бұрын
Amen💞 amen🙏 amen 🙏💞
@Alemz123
@Alemz123 8 ай бұрын
😢😢😢አሜን አሜን አሜቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@lamrotdemislamrotdemis6568
@lamrotdemislamrotdemis6568 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እጹብ ድንቅ ነው ባገኘሁት አጋጢሚ ሁሉ አዳምጣለሁ ይሄን ቅዱስ የህሊና ፀሎት መምህር ሳሙኤል ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ
@fhdg5002
@fhdg5002 2 жыл бұрын
ተመስገን አምላክየ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kegetahun3445
@kegetahun3445 3 жыл бұрын
እያዳመጣችሁ👍
@user-jo9ob6ge9w
@user-jo9ob6ge9w 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ አምላኬ ሆይ ልቤን ለውጥልኝ እረፍት አገኝ ዘንድ እንድወድህ እርዳኝ
@selamfifamobile9291
@selamfifamobile9291 5 ай бұрын
ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ሌላ ምን እላለሁ
@user-sd8cd7xw4l
@user-sd8cd7xw4l 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@altaheridxb
@altaheridxb Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 45 МЛН
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 642 М.
መምህር ኢዮብ ይመኑ አትጨነቁ ማቴ 6 ፥ 26
51:09
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 821 М.
ናይ ንግሆ ጸሎት
44:56
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,4 МЛН
Вор в законе заступился за официантку  ...
0:59
Сериалы 🍿
Рет қаралды 9 МЛН
Poor beggar, fortunately there have joker to help#joker #shorts
0:57
Untitled Joker
Рет қаралды 11 МЛН
Sion princess funny Haribo Donuts 🍊🚆😅🤣
0:35
SION /紫音
Рет қаралды 19 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
0:25
Watch Me
Рет қаралды 47 МЛН