No video

የሕሊና ጸሎት ስብስብ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 6 August 2023

  Рет қаралды 106,054

Samuel Asres I Official Channel

Samuel Asres I Official Channel

Жыл бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @samuelasresiofficialc...
#samuelasres #ethiopia #ortodox #tewahido #sbket
Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright ©

Пікірлер: 314
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go Ай бұрын
አቤቱ ትልቁ አባቴ❤ለውጠኝ😢ለውጠኝ😢ለውጠኝ😢የልቤ ሠው❤ የህይወት ቃል ያሠማልን❤❤❤❤
@danatefera7313
@danatefera7313 Жыл бұрын
መምህር ሳሙኤል ከዚህ በላይ ጸጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። ይህን የህሊና ጸሎት በመጽሐፍ ደረጃ አሳትህው ይሆን መምህራችን!?
@gizelekulu7850
@gizelekulu7850 6 ай бұрын
አሜን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢
@yabisraferede8876
@yabisraferede8876 10 ай бұрын
አ ሜ ን አ ሜ ን አ ሜ ን🙏🙏🙏ቃ ለ ሂ ወ ት ያ ሰ ማ ል ን❤❤❤❤❤
@lidyalove772
@lidyalove772 6 ай бұрын
አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 በእውነት ቃል ሕይወት ያሳማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፍፁም መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን ይሁንልን ይደረግልን👏👏👏👏👏👏👏
@user-yq6yn7nc3d
@user-yq6yn7nc3d 8 ай бұрын
አሜን መምሕርት ሣሙኤል ቃለሕወት የሰማልን ያንተን ትምሕርት በእንባ ነዉ የምሰማዉ ውስጤ ነዉ
@user-fi2cx3rl9s
@user-fi2cx3rl9s 10 ай бұрын
አሜን ፫በእውነቱ ቃለህይወትን ይሰማልን 🙏🙏የሰማንውን በልባናችን ይሳድርልን🙏🙏
@user-rx7cj8ij3w
@user-rx7cj8ij3w 11 ай бұрын
መምህር ሳሙኤል በሕይወቴ ካጋጠሙኝ መምህራን በጣም የተለየህና አንደበትህ ያማረልህ ወንጌልን ፈትፍተህ የምታጎረሰን, በሰው ፊት ክብር ለማግኘት የማትራወጥ ትሁት መምህር ነህ። ጌታ እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።
@hannateclemariam7510
@hannateclemariam7510 10 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏
@user-qt5fn2bx4e
@user-qt5fn2bx4e Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን መምህራችን ግን የሚረብሽ ድምጽ አለ ዛሬስ
@hayatresto2302
@hayatresto2302 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህሬ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@alemushumet3126
@alemushumet3126 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናን ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@dehabbitewlign2572
@dehabbitewlign2572 12 күн бұрын
እ ጌታ ሆይ ስለሚያምጠው ወገንህ እባክህ ዘንበል በል አሜን
@coneasfaw1237
@coneasfaw1237 10 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@dehabbitewlign2572
@dehabbitewlign2572 15 күн бұрын
ጌታዬ ሆይ አየኸኝ መረመርከኝ እባክህ መድሃኒት እዘዝልኝ በእንተ ማርያሞ እምህ አሜን
@user-ci1wl7vr1m
@user-ci1wl7vr1m Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤🙏🙏👐👐
@addis94239
@addis94239 11 ай бұрын
ቃሌ ሕይወትን ያሰማን።
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sss-mp4sx
@sss-mp4sx 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን ፀጋ በረከቱ ያድልልን ✝️🕊
@haregewoindaniel463
@haregewoindaniel463 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ከምንም በላይ እግዚአብሔር ፍቅር እንደሆነ ሁሌ ታሰማናለህ ብርታችን፣ባገኘን መከራ ሁሉ ረፍታችን እንደሆነ ሁሌ እንድናስብ ሰማያዊውን ህይወት እንድንናፍቅ ሰላደረከን ከአለም ከፋት ሁሉ ይጠብቅህ ቃላት ያጥረኛል ስሰማው እራሴን አንድመለከት ያደርገኛልና ለዘለአለም ከጉያው አያውጣህ ረጅም እድሜን ይስጥህ ያበርታህ፡፡
@SereShere-dd2mt
@SereShere-dd2mt 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን ስለክብርህ ስትል❤😢
@dehabbitewlign2572
@dehabbitewlign2572 3 ай бұрын
አሜን ፈጣሪ ሆይ እግዘአብሄር ይመስገን።
@yedingllj6430
@yedingllj6430 10 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@Sara-jh7el
@Sara-jh7el Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💛💛❤️💐💐በእውነት ቃለህይውት ያሰማልን
@dehabbitewlign2572
@dehabbitewlign2572 12 күн бұрын
ጌታዬ የኔን በደል ከወገኖቼ ልብ የወገኖቼን በደል ከኔ ልብ ሰርዝ።
@user-yn8so8iv6h
@user-yn8so8iv6h 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለሂወትያሰማልን እመብርሀንትጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etsubdinkethiopia1793
@etsubdinkethiopia1793 9 ай бұрын
አሜን እንደቸርነትህ ማረኝ ይቅር በለኝ፤ ይቅርበለን።
@solomebelayneh5617
@solomebelayneh5617 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@BeqelechSweet-qo7ty
@BeqelechSweet-qo7ty 11 ай бұрын
❤❤አሜን አመን አሜን ቃል ህይወት የሰመልን
@ayelemeshesha2227
@ayelemeshesha2227 10 ай бұрын
ዕድሜ ይስጥልን ትልቅ የፀሎት ሕይት መገንቢያ ነው።
@saraazanawtube
@saraazanawtube 2 ай бұрын
እግዛብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ቃለህይወት ያሰማልን ለአባታችንም ርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@tigietigie8627
@tigietigie8627 11 ай бұрын
እንዴት ያለ ወርቅ ጥበብ ሰቶካል እግዚአብሔር ይባርክ መንገደክ ለም ይሁን
@user-mh3yx1vl3v
@user-mh3yx1vl3v Жыл бұрын
መምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@hanademeke4765
@hanademeke4765 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልኝ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@SurafelAde
@SurafelAde 4 ай бұрын
19/07/2016 ቅዱስ ገብርኤል ያስብከውን ያሳካልህ#####
@santiyabah4709
@santiyabah4709 Жыл бұрын
አሜን ቃለሕይወትንያሰማልን
@elesabetgelaw1059
@elesabetgelaw1059 Жыл бұрын
አሜን ወንድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን
@meseretmeserettefera7440
@meseretmeserettefera7440 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማለን 🙏🙏🙏
@solomonberihun4660
@solomonberihun4660 9 ай бұрын
አሜን እንደፈቃድህ ይሁንልን ❤❤❤
@Danie4127
@Danie4127 Жыл бұрын
እኔ ጴንጤ ነኝ ግን የሳሙኤል አስረስን ትምህርትም ፀሎት በጣም ነው የሚወደውና የሚከታተለው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j Жыл бұрын
ና ወንድሜ እኔም መናፍቃን ነበርኩኝ ክብር ለድንግል ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ሳልወደው ለወደደኝ፡
@DhEy-qr7eo
@DhEy-qr7eo 10 ай бұрын
ወንድማችን ና ወደኛ❤
@user-ix7il8hp4o
@user-ix7il8hp4o 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመልስህ
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ወደ ቤትህ ይመልስህ ወንድሜ
@nathyalex6157
@nathyalex6157 10 ай бұрын
Wendme teyakewochehn enmelslhaln na wede kirstos
@TsehayTsehay-ch7sj
@TsehayTsehay-ch7sj 4 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@berhangelan4070
@berhangelan4070 Жыл бұрын
ለኔም ጸሊሊኝ 😢😢😢😢😢😢
@እህተ
@እህተ 11 ай бұрын
አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን። መምህርየ
@dehabbitewlign2572
@dehabbitewlign2572 Ай бұрын
ደጅ ስፈልግህ ውስጤ አገኘሁህ ተወስገን
@selamasefa6049
@selamasefa6049 10 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በድሜ በፀጋ ያኑርልን
@mekedelawoldemariam3009
@mekedelawoldemariam3009 11 ай бұрын
አሜን ጌታ ሆይ ስማን
@dehabbitewlign2572
@dehabbitewlign2572 Ай бұрын
አሜን
@salealhosani1206
@salealhosani1206 9 ай бұрын
አሜንንንአሜንንአሜንን ቃልህይዉት ያስማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Sara-pe2xp
@Sara-pe2xp 11 ай бұрын
አሜን. አሜን. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 10 ай бұрын
አሜንንን🙏🏽ቃለህይወትን ያስማልን!!!
@user-cd9gp7fq9l
@user-cd9gp7fq9l 10 ай бұрын
አቤቱቱጌታሆይማሰተዋልአድሌኑ😢
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@gechmengistu4310
@gechmengistu4310 11 ай бұрын
አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ❤
@mimilove1639
@mimilove1639 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🙏🙏🙏
@bekeleteddy5154
@bekeleteddy5154 9 ай бұрын
*እንደቸርነትህ አቤቱ ማረን /2/* *እንደምረትህም ይቅርታን ስጠኝ/2/* *ከሀጥያቴም አንፃኝ ከክፍ*እንደቸርነትህ አቤቱ ማረን /2/* *እንደምረትህም ይቅርታን ስጠኝ/2/* *ከሀጥያቴም አንፃኝ ከክፍ በደሌ/2/* *ለዚያች ክፉ ህጥያት እንዳልሆናት ሎሌ/2/* *አቤቱ ቸሩ መድኃኒዓለም ሆይ እንደ እኛ ክፋትና ተንኮል ሳይሆን እንደቸርነትህ ና እንደምህረትህ ብዛት ማረን ይቅር በለን* 🕊️🌷🕊️🌷🕊️🌷🕊️🌷🕊️ *አሜን አሜን አሜን* *_በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋ በርከትን ያድልልን😢😢😢
@user-qj5el6dt9q
@user-qj5el6dt9q 10 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን
@Habtam-lh4zw
@Habtam-lh4zw Жыл бұрын
እኔ ቃል የልኝም ስስማው የሚስማኝ እርፍት ምን ብዬ ልግልፀው ልብን ሰርስሮ የሚግባ አንዳች ሀይል አልው እጅግ ጥልቅ ተመስጦ የሚያመጣ የሚያርጋጋ ነው። መምህር እግዚያብሔር አምላክ እድሜ እና ጤናውን ይሰጥህ ቃል ሕይወትን ያሰማልን።
@dehabbitewlign2572
@dehabbitewlign2572 16 күн бұрын
ጀርባዬን ስሰጥህ ከፊቴ ቆመሃል አምላኬ ሆይ ክበር ተመስገን አሜን
@balanishb9346
@balanishb9346 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️😢😢😢
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@mesertamare1942
@mesertamare1942 Жыл бұрын
አሜን ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hayatresto2302
@hayatresto2302 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሠማልን ረጅም እድሜ ከጤና የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ያድልልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Itub189
@Itub189 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@HannaHanna-xj4eo
@HannaHanna-xj4eo 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን ❤️❤️❤️
@mestwalgetachew4463
@mestwalgetachew4463 11 ай бұрын
መምህር እንኳን አደረሰህ ሰላም ትሰጠኛለህ ከዋሽቱጋ በቃ ሀይምሮዬ ይረጋጋል
@meazaalam1911
@meazaalam1911 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን በእውነት ይደርግልን
@ZeharaAhmed-bl6gi
@ZeharaAhmed-bl6gi 16 күн бұрын
በስመአም ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሚን በእውነት ቃለሂወት ያሰማልኝ አባቴ መዳሀኒ አለም !!! ❤❤❤ ወላዲት አምላክ ❤ ዋው ዋው
@yacob_tube
@yacob_tube Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ባንተ አንደበት ይህን ቃል ስሰማ ነብሴ ሐሴትን ታደርጋለች ለብዙዎቻችን መፅናኛ እና ብርታታችን ሆነሃል አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን መልካም ጊዜ
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ልብ የሚነካ የሕሊና ጸሎት😢😢😢 "እጅህን ዘርግተህ የተቀበልከን አባታችን ሆይ አሁንም ለመንገዳችን መሪ ብርሃን ትሆነን ዘንድ እንለምንሃለን🙏 እንቅፋትና መሰናክል ከሚሆኑብን ሁሉ ትጠብቀን ዘንድ እንለምንሃለን እንማፀንሃለን አሜን🙏 በአማኑኤል ስምህ በፈሰሰው ደምህ በተወጋው ጎንህ በተመታው እራስህ በእንተ ማርያም አሜን🙏 እኛ ማነን ይህን ሁሉ ያደረክልን ከጎደለን ያደረክልን የሰጠኸን ይበልጣል ተመስገን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን🙏".... ልባቸው የራቀውን አባቶቻችንን ልቦና ስጥልን አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ሕዝቧን ፍቅርን ስጥልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏
@marykuki6319
@marykuki6319 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን
@samrawitsamri1228
@samrawitsamri1228 Жыл бұрын
በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy Жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያስማልን😢😢
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
የኔ ቤዛ አማኑኤል የሚለው ስም ለኔ ምግቤም መጠጤ ነው አማኑኤል ብዬ ጠርቸው ሁሌም ከአጠገቤ የሚኖር የዘላለም አባት የሰላም አለቃ አምላኬ እግዚአበሔር ሆይ ክብርና ምስጋና አምልኮ ላንተ ይሁን አሜን
@inasalfalasi9990
@inasalfalasi9990 Жыл бұрын
አሜን አሜን......❤
@CihanOzkaya351
@CihanOzkaya351 9 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏 Kalah hiywat yasemalin✝️✝️
@emuemu1118
@emuemu1118 23 күн бұрын
Amen🙏🥺💒❤️
@fifi-ts7kq
@fifi-ts7kq Жыл бұрын
Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln!!! memhr Samuel Asres Cher Egzabhier ybarkln!!!! 😢😢🤲🙏🏼
@akalewoldterefe9439
@akalewoldterefe9439 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ፈጣሪያችን እና አምላካችን ሆይ ፤ እናመሰግናለን።
@user-hs5pn5wl4y
@user-hs5pn5wl4y Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፆለት ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን ፀጋዉን ያብዛልሕ ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@makimaki5249
@makimaki5249 6 ай бұрын
ቃልህ መፅናኛየ ነው የኔ አባት አባየ ❤😢😢
@makimaki5249
@makimaki5249 6 ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር ተመስገን❤❤
@user-ff9jr5mz4j
@user-ff9jr5mz4j 10 ай бұрын
ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ደስሚል መፈስን የሚያድስ ፀሎት
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Жыл бұрын
አሜን !!! ❤
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 Жыл бұрын
መምህሬ
@sarahwoldegebriel
@sarahwoldegebriel 10 ай бұрын
እግዚአብሔር:የተመስገነ:ይኩንአሜን:ወድማችን ቃለ:ህይወትን:ያስማልን::
@elsaababa9468
@elsaababa9468 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-bs2gp5lv7k
@user-bs2gp5lv7k Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏❤
@tagiashito9348
@tagiashito9348 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አግዚእብሔር ይመሰገን ቃል ህይዉትኒ ያሳማና❤❤❤❤❤🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗🎀💚💚💚💚💚💚💚
@MokeShemels
@MokeShemels 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😮😮😮😮😮😮❤❤❤
@simrettekle4491
@simrettekle4491 Жыл бұрын
አሜን እንደቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን አሜን ።
@shawaasafa9857
@shawaasafa9857 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤ kalehewet yasemalen memerachn edemey betena yetebekelen🎉🎉🎉🎉❤❤😢😢😢
@ZeharaAhmed-bl6gi
@ZeharaAhmed-bl6gi 16 күн бұрын
ታድለህ ❤😢
@MuluAsrat
@MuluAsrat 11 ай бұрын
❤❤❤Amen❤❤❤Amen❤❤❤Amen❤❤❤❤❤❤❤❤qal hiwet yasemal❤❤❤❤❤❤❤
@kdest____6070
@kdest____6070 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር✝️🙏 አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ😭😭😭😭
@Flavio130
@Flavio130 10 ай бұрын
ኡፈይ በቃሉ ብቻ ጥበብ ብሎ መኖር ❤
@kalkal3346
@kalkal3346 Жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር
@birtukan120
@birtukan120 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hwhwuehehehwhwhwhhww5333
@hwhwuehehehwhwhwhhww5333 Жыл бұрын
Kal hiwetne yasmln amen amen amen 🙏❤❤
@kkhh6191
@kkhh6191 11 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤😢😢
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 7 МЛН
小丑和奶奶被吓到了#小丑#家庭#搞笑
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 7 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 10 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 44 МЛН
የሰኔ ጎልጎታ
25:14
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 2 МЛН
🔴 የቅዱስ ሚካኤል መዝሙሮች || Ethiopian Orthodox Mezmur || @-Ledatube
1:15:48
ናይ ንግሆ ጸሎት
44:56
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,5 МЛН
ዲያቆን ዘላለም ታዬ ለምን ታሳድደኛለህ ሐዋ 9፥4
46:05
小丑和奶奶被吓到了#小丑#家庭#搞笑
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 7 МЛН