የኢ/እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት በረቂቅ ደንብ ዙሪያ የተደረገ ውይይት | ክፍል 3

  Рет қаралды 47,563

Harima-Tv

Harima-Tv

2 жыл бұрын

________________________
ዩቲውብ ሊንክ
/ harimatv
________________________
በኢትዮ-ሳት
Frequency - 11545
Symbol rate - 30000
Polarisation - H እንዲከታተሉ በአክብሮት እንጋብዛለን
________________________
በስልክ ቁጥራችን
+251 953 68 68 68
+251 954 68 68 68 ያግኙን
ሐሪማ ቲቪ
"የምጥቀት መሠላል!"

Пікірлер: 94
@yayatube6774
@yayatube6774 2 жыл бұрын
የቤኒሻንጉሉ ተወካይ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ከበቂ በላይ ነው የገለፁት ልብ ያለው ልብ ይብል መፍትሄው ይሄና ይሄ ብቻ ነው
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 2 жыл бұрын
የቤኒሻጉል ተወካይ አገላለጵ ብሎ ዝም ነው ጀዛኩሙሏህ ኸይር
@aishamuhamed6549
@aishamuhamed6549 2 жыл бұрын
እኔ አስተያየት መናገር ከተፈቀደልኝ አንዳንድ ሰዎች ከታች ነው መምረጥ ያለበት ለሚል ሰው ከታች በኩል የተመረጡ ሰዎች አሏህ የሚወዳቸውና የሚወደውን የሚያሰራቸው ካልሆኑ በስተቀር ለዲን እየለፋ እየሰሩ ነው ወይ አይደለም ለምሳሌ ባ/ዳር መርከዝ አቡ ሀኒፋ አስታዞቻችን ለማስተማር ለማቅራት ሲሄዱ ከአንድ ቀበሌ መስጂድ በስድብ የሚቀበሉና የሚያዋርዶቸው እነዚህ በድጋሚ ተመርጠው አገርን በኢስላም እዉቀት ከማሳመር ይልቅ ምን ያደርጋሉ አገር ከኢስላም ኢልም እንዲርቅ ህፃኑም ወጣቱም ኢስላምን እንዳያውቅ ኢስላም የውሸት ሀይማኖት መስሉ እንዲታየው ከማድረግ ሌላ ምንም አይሰሩም ፣በተቃራኒ በኩል ኢስላማዊ እውቀት ያለቸው ሰዎች እንደነሱው አሊሞችን ከመረጡልን (አሚር)ካደረጉልን)ግን የኢስላማዊ ኢልምን ከቁርአንና ሀዲስ ያልወጣ አስተምሮትን እንዲይስፋፋ ያደርጋሉ የ ኢስላምን ኢልም ያስቀጥላሉ አንዳንድ ሰዎች ከታች በኩል ይመረጥ አሉ ብላችሁ የነሱን ሀሳብ ከተቀበላችሁ የኢስላም ኢልም ከአገር መጥፋቱን እወቁት ጃሂል ይመረጣል በምላሱ የተነሳ ከዛ ዛሬ የአህሉሱናን ኢልም እናስቀጥል ብለው ኡስታዞችንን መስጂድ ሲገቡ ውሀብይ ነህ ብለው ያልሆነውን ይለጥፋበታል ከዛም በማያውቀው ህዝብ ሰምቶ እነዚህን ውሸታሞች ሰምቶ ልደባደብ ይላል ኡስታዝን ማለት ከዛም ኢማን ባስተማርኩ ለአሏህ ብየ ይህን አላችሁኝ ይላል ከዛ ተስፋ ቆርጦ ነገ በቂያማ እንፋረዳታለን እኔም አልጎዳ እናንተም የእጃችሁን አታጡም ብሎ የሚያምኑትን ያቀረል ስለዚ እናንተ አሊሞቻችን መምረጥ አለባችሁ ለመስጂዳችን አሊም ሰዎች እንዲመሩን የኢስላም ኢልም ከአገር እንዳይጠፋ ካለበለዚያ ግን ቅድም እንዳልኩት ጃሂል ተመርጦ ስለ ምላሱ ዛሬ ኢልም አይቀራም አለ ነገ ደሞ ሶላት አይሰገድም ፣ፆምም አይፆምም፣ቁርአንም አይቀራም ሊል ይችላል ይህን ችግር መፈታት ምትችሉት አሊም ለሙስሊሞች ሲመረጥላቸው ነው ጀዛ ከሏህ ሀይር
@zmzmmohamed5547
@zmzmmohamed5547 Жыл бұрын
ኡለማኦቻችን ይምሩን አሏህሀቁን ከፍ ያድርግልን አሚን
@AAA-vb1rt
@AAA-vb1rt 2 жыл бұрын
ሸይኽ ኢልያስ 👌
@sightseeing40
@sightseeing40 2 жыл бұрын
ሸይኽ ኢልያስ አህመድ jazakalu heyr
@tofiktemesgen8764
@tofiktemesgen8764 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡለሞቻችን አላህ ሀያት ይሰጣቹ ።በርቱልን አላህ ከእናንተ ጋነው
@han3975
@han3975 2 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፍ 👍👍በትክክል
@YussufAdem-xg3je
@YussufAdem-xg3je 7 ай бұрын
አላህ ሀቅን ቶሎ ከሁሉም በላይ አላህ ያርገዉ
@soof-umartube
@soof-umartube 2 жыл бұрын
HARIMA TV ❤❤❤
@halimaalhadi2872
@halimaalhadi2872 2 жыл бұрын
Jezakellah Heir Sister Zinet, for Yr Jenune Idea Except one pt, Busi mareg yalshiw negerchigr yelewum. siraw bebalemuyawoch yiseral Wusane gin keUlema eji mewutat yelebetm!
@hadiyahadiya3633
@hadiyahadiya3633 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@zuzumuhe
@zuzumuhe 2 жыл бұрын
ሼህ ኤልያስ ሀፊዘሁላህ
@bushrelkerimmohamedsoudik3936
@bushrelkerimmohamedsoudik3936 2 жыл бұрын
Alah yitebkachihu ye ahle suna wel jemea wekilochachin
@rabia7019
@rabia7019 2 жыл бұрын
አሏህ ያበርታቹህ ሀቁን አሏህ ይለይልን 🌺🌺🌺🌺👌
@user-mb3mv2gj8p
@user-mb3mv2gj8p 2 жыл бұрын
ሙስሊም ነሸ ታዳ ለምን መሰቀል አደረግሸ ስምሸ ጋራ???
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 жыл бұрын
አሏሁመ አስሊህ ለዜና ኡሙረና ያረበል አለሚን🇪🇹🙏
@yunusnejmu6114
@yunusnejmu6114 2 жыл бұрын
በጉጉት እየጠበቅነው ነበር
@user-db9cm2og2l
@user-db9cm2og2l 2 жыл бұрын
ኣላህ ይጠብቃቹው
@salahtube823
@salahtube823 2 жыл бұрын
ምናለ ለሼኽ ኤሊያስ ሰፋ ያለ ጊዜ ቢሰጡት
@user-zz9qq5hx8w
@user-zz9qq5hx8w 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ሙሀመድሙስጠፋ ጀዛከሏህ ኸይረን
@user-gm6ym7kd5i
@user-gm6ym7kd5i 2 жыл бұрын
ማሻላህ አህለሱናዎቻችን አላህ ያቆይልን ሀጂ ሙፍቲ ገነቴዋ ሀያት ብያለሁ😍😍😍
@user-bx5fr2hu8w
@user-bx5fr2hu8w 4 ай бұрын
በርቱልኝኝ ወገኖቸ ❤❤❤❤
@manbest7964
@manbest7964 2 жыл бұрын
ሸኽ ኢልያስ አህመድ ጀዛከላህ
@sartt1717
@sartt1717 2 жыл бұрын
ጀዛካላህ ውስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፍ ፡በትክክል ገልፀሀል።
@ayshamohamed8912
@ayshamohamed8912 2 жыл бұрын
Mashallah yabeshangul tawakaye kabazabalay nagargachaw jazkallahu khir
@user-ol5td3hg5j
@user-ol5td3hg5j 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አሰተያየታቸው በማስረጃ ሲሆን ያስደስታል
@sikosilo215
@sikosilo215 2 жыл бұрын
ኤልያስ ምነው ለሰወች ለማስመሰል ኪታብ ገልጦ ይናገራል ማስረጃ ማቅረብ ከፈለገ በሰፊ ሰአት ጋር ከነዶክተር ጋር መገናኘት ነው ከዚያም መልሱን ያገኛል
@sikosilo215
@sikosilo215 2 жыл бұрын
የዳና ሀሪማ ኢማም ሀያት ብያለሁ አምሳያችሁን አሏህ የሰብዛው
@ayshamohamed8912
@ayshamohamed8912 2 жыл бұрын
Mashallsh sah walhe
@user-rs8tc3ky9z
@user-rs8tc3ky9z 2 жыл бұрын
አሏህ አዛን እጥብጥብ ያድርግልን። ሰላም ይጣልን
@user-ze1iv7qw5r
@user-ze1iv7qw5r 2 жыл бұрын
ሸይኽ ኤልያስ አህመድ ጀዛኩሙሏሁ ኼይረን
@abayeysuf9194
@abayeysuf9194 2 жыл бұрын
Afar region lay tlik lewt yasfelgal. Meajidun bemulu ye wuhbya. Jemea sebsbo yzotal. Metekakel alebet
@yassinnura1232
@yassinnura1232 2 жыл бұрын
Mufiti yiqayaru
@madinaedres8740
@madinaedres8740 2 жыл бұрын
Allah lehezbum le hagerum yemitekm turu sew yimretlen allah yakal
@hayathayat4171
@hayathayat4171 2 жыл бұрын
Ere sewye ynm 50,000 ameta??
@anwaradem5313
@anwaradem5313 2 жыл бұрын
ሼይኽ ኢልያስ አህመድ(ሀፊዘሁሏህ)
@neza670
@neza670 2 жыл бұрын
በርቱ ማሻአሏሕ
@yassinnura1232
@yassinnura1232 2 жыл бұрын
Maari lay chigir alaee
@kalokalo1406
@kalokalo1406 2 жыл бұрын
አይቺሀገር የጉዲሀገር
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 жыл бұрын
አላህ የነዚን አባት ዱአ ፈርታቹ አንድ አርጉት አላህን ፍሩ
@Mohammed-zy2cw
@Mohammed-zy2cw 2 жыл бұрын
💚💛❤
@user-uu5gx7jl1d
@user-uu5gx7jl1d 2 жыл бұрын
ጠንክሩልን እንዳትለሳለሱ አላህ ያግዛችሁ
@hayatadem7718
@hayatadem7718 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ እንዴት አንጀት የሚያርሱ አንደበተ ርቱእ አሊሞች ናቸው አላህ በዱኒያው አኼራ ያስደስታችሁ ያረብ
@al-sufitube
@al-sufitube 2 жыл бұрын
♥♥♥♥♥♥♥
@user-rs8tc3ky9z
@user-rs8tc3ky9z 2 жыл бұрын
አብሽሩ። አብሽሩ አብሽሩ። ዱአ ዱአ ዱአ ዱአ አድርጉ ኢንሻአሏህ
@yasinmohamad3477
@yasinmohamad3477 2 жыл бұрын
ቆይ እሄ ሳውዬ በአንድ በኩል ያሀጋሩ ሂጋማንግስት አይፋቅዱም ይላህ በሌላ ባኩል ናቢያቺን ባእጅ ብልጫ አይዴላም ባአፊ ነው በእጅ ብልጫ አናምንም ይላል ሀሳቡ ይጋጫል አይጋጩም?
@zinetfker
@zinetfker 2 жыл бұрын
ለምን ያላቸውን አስተያየት በሙሉ እዲያቀረቡ አታደረጓቸውም ለሞላ ሰአት ባይቸኮል ጥሩ ነው
@seadayimer9665
@seadayimer9665 2 жыл бұрын
💔💔❤❤
@user-ol5td3hg5j
@user-ol5td3hg5j 2 жыл бұрын
የሳአቱ ነገር አህሻ ማለት እባብ ማለትነው ሀሳባቸውን እንዳይጨርሱ ክክክክክክ ይሄ አካሄድ አይሆንም አላለም
@madinaedres8740
@madinaedres8740 2 жыл бұрын
Befstum mekefafel yelebachum 1 mehon new enji sent neger ustazoch tasrew meswat yehonut eko lezih new
@ayshamohamed8912
@ayshamohamed8912 2 жыл бұрын
Mufte dskamachaw aysamam min endamelu
@zelelew6529
@zelelew6529 2 жыл бұрын
ኣባክዎን ሸሕ ኡመር ለአኼራዎ ይሥሩ ሥለምን ይዘባርቃሉ የሙሥሊም መጅሊስ ያቁሙልን
@abuhudeyfahashim2119
@abuhudeyfahashim2119 2 жыл бұрын
Farazu duriyye minafiq yihun
@abdiredi8759
@abdiredi8759 2 жыл бұрын
Dekmeale lewetatu asrkbu
@ustazabdo6657
@ustazabdo6657 2 жыл бұрын
ይራዘም እየተባለ የኛ ሰው ያልሆነ ሰው ከመጅሊስ ለማስወጣት መሯሯጥ የለብንም ። ቁርዓን እና ሀዲስ ብቻ ነው የማይቀየረው ከፀደቀ በኃላ መቀየርም ይቻላል
@muketarsiraj6939
@muketarsiraj6939 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሙስሊም በእነዚህ ገገሞች አይወከልም:: መጅሊሱ ፈርሶ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የቆየ ነፃነቱ ይከበር::
@gunatube3522
@gunatube3522 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@AAA-vb1rt
@AAA-vb1rt 2 жыл бұрын
የቤንሻ ጉል ተወካይ በደምብ ነውኮ የነገራቸው 😂😂😂 መቼ ይሰማሉ
@user-dm4ow9pm2b
@user-dm4ow9pm2b 2 жыл бұрын
በቡዲን ተከፋፋለዉ እዉቱን ተሸፋኖ ባቸዋል ቃሲምና ሙፋቲ ቢወገዱልንን
@user-gm6ym7kd5i
@user-gm6ym7kd5i 2 жыл бұрын
ነቢ መጀን ለራስሽ ያርግልሽ👏 መጥፊያሽን ሲያቀርበው ከኡለማ ጋር አላህ አያያዘሽ😏
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 2 жыл бұрын
እኔ ምላቹህ ሳኡዲ የመጣም እሚባለው ምድነው ሀሀሀ
@user-gm6ym7kd5i
@user-gm6ym7kd5i 2 жыл бұрын
ኢብኑ ተይሚያ ነዋ አበሻ ነው እንዴ🤣 አረብ መስሎኝ😳😳
@user-lg7fq1lp8y
@user-lg7fq1lp8y 2 жыл бұрын
👌👌😍😍😍😍😍😍😍
@solopolo4063
@solopolo4063 2 жыл бұрын
YE DANA MUSLIMOCH PRESIDANT YALTEWELEDU SEWOCHEN KE 1400 HAMET BELAY NEBIR ASHEHRIYANA MATURIDIYA KALE LELAW MEN LIL ENDEMICHEL SASEBEW AZENKUGN
@ustazabdo6657
@ustazabdo6657 2 жыл бұрын
አላህን አትፈሩም ግን የቤንሻጉሉን ተወካይ ሲያወራ ትርጉም ሳታስቀምጡ የኛ ሰው ነው ብላቹ ያሰባችሁትን የአፋር ተወካዩን ንግግር ግን ተረጎማችሁ በህርግጥ ከእናንተ ወላሂ ሀቅ መጠበቅ ጅልነት ቢሆንም በዚህ ደረጃ ግን ወርዳችሁ ትገኛላቹ አላልኩም ነበር ።
@user-gm6ym7kd5i
@user-gm6ym7kd5i 2 жыл бұрын
🤐🤐🤐🤫🤫🤫🤫🤫
@hayathayat4171
@hayathayat4171 2 жыл бұрын
Le afaru swye gn yeminagerutn tsefew nw ende yesetuachw haha
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 жыл бұрын
አላህ ሙስሊም ብቻ ብሎ ነው የጠራን የቤንሻጉሉን ሼህ ሰምታቹ አንድ አርጉ ታች ያለው ሣይመርጥ ማን ይምረጣቹ አታፍሩም ከላይ ከታች ስትሉ
@nabilmohammed664
@nabilmohammed664 2 жыл бұрын
Arabic yasmamal lela kwanka ????????
@sumred9029
@sumred9029 2 жыл бұрын
የሸይኽ ኤልያስ አህመድ አይነቱን ያብዛልን
@mohamednoursaid9471
@mohamednoursaid9471 2 жыл бұрын
"አይዟቹህ የሙፍቲቺን ደረሶች
@sahowluhehod3742
@sahowluhehod3742 2 жыл бұрын
Muftih menamene atebele maneme yehune manem Dinunen yemimera le Muslimu tetrinete ymiwele mhonu new enji Thedu yader anefelwgem
@jgddyter1959
@jgddyter1959 2 жыл бұрын
Mufti seyastemir ayiten annawiweqim
@reyan987
@reyan987 2 жыл бұрын
ቢስሚላህ አልሀምዱሊላህ አሰላቱ ወሰላሙ ዓላረሱሊላሕ። መጤው፣ ፅንፈኛው፣ ውሸታሙ፣ ጥራዝ ነጠቁ፣ አይን አውጣው፣ ሸፍጠኛው የወሃቢ መንጋ በመደመር ፍልስፍና ስም አስታኮ የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞችን ተቁዋም ተቆጣጥሮ የስልጣን ጥማቱን ለማርካት ሸርቦት የነበረው ሴራ ስለታውቀበት እና ስለከሸፈበት መግቢያ አጥቶአል፣ ተደናግጦአል። እናም እንደለመደው ሴራውን ለመጎንጎን አመቺ ሁኔታ ለመፍጠር ብጥብጥና ሁከት ለማስነሳት በሶሻል ሚዲያዎች እንደለመደው ውሸት በመንዛት ላይ ይገኛል። ስለዚህ ነባሩ፣ ሰላም ወዳዱ፣ ሠፊው የአህሉ ሱና ማህረሰብ እንዲሁም ማንኟውም ሠላም ወዳድ ኢትዬጵያዊ ዜጋ እና የሀገራችን የፀጥታ አካላት የሱፊያ ኡለማዎቻችንን መሳጂዶቻችንን ሀሪማዎቻችንን ተቁዋሞቻችንን ከመቼውም ጊዜ በላይ ከወሀቢው መንጋ ሴራና ጥቃት እንዲሁም ከክርስትና ፅንፈኞች ጥቃት ለሰላም ሲባል መጠበቅ ግድ ይላል። ችላ ከተባሉ ግን የዚህ ፅንፈኛ መንጋ እና የክርስትና ፅንፈኞች መዘዝ የሀገራችንን ሰላም ያለጥርጥር ትልቅ አደጋ ላይ ይጥላል። አል ቃዒዳ፣ አይሲስ፣ አልሸባብ፣ ቦኮ ሀራምን የመሳሰሉት የፅንፈኛ ንቅናቄዎች የወሀብይ አስተምህሮት ውጤት እንደሆኑ አንዘንጋ። ልብ ያለው ልብ ይብል። መጅሊሱ 1400 አምታት በላይ በሀገራችን ያስቆጠሩት ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች እንጂ የማንም መጤ ፅንፈኛ የስልጣን መጠቀሚያ በፍፁም አይሆንም። አላሁ አእለሙ ወአህከም።
@zmzmmohamed5547
@zmzmmohamed5547 Жыл бұрын
አሏህ ሰአቱን ያቅርበው አሏህ ያስወግድልን ውሀብያን በዱአ እንበርታ
@nurhasenheiru3048
@nurhasenheiru3048 2 жыл бұрын
እንደገና ለማራዘም ምት ፈልጉ ሰዎች እረፉ።በቃ ይጽደቅ ችግር አለ ከተባለ እንካን ይታረመል ግን ይራዘም የሚሉ ሰዎች ሆን ብሎ ለማሰናከል ቀዳዳ ለማግኘት ይመስለኛል
@abdutube5140
@abdutube5140 2 жыл бұрын
ስለ አጠቃላይ ሙስሊሞች እናውራ ስለክፍፍሉ ሌላ መድረክ ማዘጋጀት ነው እንጂ ማን በሀቅ ሊመራን እንደሚችል አጥንቶ መምረጥነው ሚያስፈልገው አትከፋፍሉን አላህን ፍሩ
@user-cv6lx3lp9b
@user-cv6lx3lp9b 2 жыл бұрын
አሁን እናንተ የሙስሊም ሚዲያዎች ናችሁ አሳፋሪዎች የናንተ ወገን የልሆነውን ቆርጣችሁ ታወጣላችሁ አሁን እናንተ የአላህ ፍራቻ በውስጣቹ አለ?
@mmr6254
@mmr6254 2 жыл бұрын
በቃ ወሀብያ በስርአት አልበኝነት ነው የሚታወቀው አይደል ?
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 2 жыл бұрын
ጋሽ ቃሲም ነው ተናደዱ እውነታው ስለወጣባቹህ ነው
@user-gm6ym7kd5i
@user-gm6ym7kd5i 2 жыл бұрын
ሳይናደዱ🙄እውነትን በቃል እንጂ በተግባር ሳታቁት😳🙄
@user-ur6gn2vk1c
@user-ur6gn2vk1c 4 ай бұрын
ጅል ጅላ ጅል ሰው መሆን ይቅድማል. ሰውን ለማወቅ😂😂😂
@gunatube3522
@gunatube3522 2 жыл бұрын
ሸህ ኢሊያስ አህመድ ይለያል
@ILOVEALLHUMANKIND
@ILOVEALLHUMANKIND 2 жыл бұрын
በወሬ ብቻ ስትሞሉን ከርማችሁ ሀዲስ ቁርአን የለ ዝምብሎ ወሬ ከዛም ወሀብያ ብሎ መሳደብ ሌሎቹ ግን ጀግና ናቸው በቁርአን እና ሀዲስ በማስረጃ ቁጭ አደረጋችኃቸው እነዚህ ሱፊ ተብዬዎች ቁርአን አያውቁ ወሬ ብቻ
@nabilmohammed664
@nabilmohammed664 2 жыл бұрын
Wehabiyaw ye islmna guday enji ye muslum guday adelem
@user-hn7vo8du8d
@user-hn7vo8du8d 2 жыл бұрын
Islaam Inaa Muslim Min Liyunaay Alaaw.Ajiib Naaw.
@nabilmohammed664
@nabilmohammed664 2 жыл бұрын
@@user-hn7vo8du8d le wehabiyaw negerew
@khalid0669
@khalid0669 2 жыл бұрын
May Allah for give you, we Ethiopian Muslims face well organized anti Muslim organization through out the country. it's unacceptable for you one person speak about Gonder Muslims that massicare by OrtoAmhara and Fano .I feel like they are care less.
@nabilmohammed664
@nabilmohammed664 2 жыл бұрын
@@khalid0669 mn eshe mnm algebagnm anbebew eski
@asfshussen9185
@asfshussen9185 2 жыл бұрын
Donkorooo
@abdulbasitoumer8824
@abdulbasitoumer8824 2 жыл бұрын
የአህባሽ ሌባ
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
➡️ ሸህ አብዱረህማን አሰእድይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል። 【በዱንያ ላይ በኸይር ነገር የሚሽቀዳደም ሰው አሔራ ላይም በጀነት ቀዳሚ ነው።】 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ያገኛሉ 👍👍👍
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 46 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 25 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
In memory of PM Abiy Ahmed's father and his mother Tezeta Wolde.
10:37
کشف عجیب رائفی پور- کد گذاری نام عمر بن خطاب در قرآن !
20:39
زندگی با استاد رائفی پور
Рет қаралды 52 М.
头还可以刷卡买东西的吗?#海贼王#路飞
0:26
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 24 МЛН