የኢ/እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት በረቂቅ ደንብ ዙሪያ የተደረገ ውይይት | ክፍል 4

  Рет қаралды 39,874

Harima-Tv

Harima-Tv

2 жыл бұрын

________________________
ዩቲውብ ሊንክ
/ harimatv
________________________
በኢትዮ-ሳት
Frequency - 11545
Symbol rate - 30000
Polarisation - H እንዲከታተሉ በአክብሮት እንጋብዛለን
________________________
በስልክ ቁጥራችን
+251 953 68 68 68
+251 954 68 68 68 ያግኙን
ሐሪማ ቲቪ
"የምጥቀት መሠላል!"

Пікірлер: 103
@bushrelkerimmohamedsoudik3936
@bushrelkerimmohamedsoudik3936 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አላህ ይጠብቃችሁ !! የአህለ ሱና ወል ጀመአ ወኪሎቻችን ...
@user-kl5xv2sp9d
@user-kl5xv2sp9d 2 жыл бұрын
የሸርአተኑን የዋህብያ ተንኮል አሏህ አጋለጠው ። ጌታየ መጀን የሸርአተኑን ተንኮለኞችን ከሱረቱል በረአ ላይ በስመላ እንደጠፋ አሏህ ከነ ዘራቸው ያጥፋቸው። አሏሁመ ሴሊ ዓላ ሙሐመድ ወዓላ አሊ ሙሐመድ።
@mekusuleiman4780
@mekusuleiman4780 2 жыл бұрын
ላ ሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ ያአሳትር ይህን ያህል ውርጅብኝ የወረድሽባቸው የኢስላም ወድሞችሽ ናቸው ትንሽ ክብር የሚባል ነገር አለ ትንሽ ለአፍሽ ለከት ይኑርሽ።።
@user-kl5xv2sp9d
@user-kl5xv2sp9d 2 жыл бұрын
@@mekusuleiman4780 ሸረኛ ክብር አለው እንዴ? የጥብቆ ጡሲ ሆነው በስው እሚነክሱና እሚያስነክሱማ ሌላም ይገባቸዋል። ካልቶበቱና ይቅርታ ካልጠየቁ አሏህ ፊት ይቀርባሉ ። በአቲድና ረቂብ የተፃፈው ፋይላቸው ሃኡሙቅሩ ኪታቢያህ ይባላሉ። የሸረኛ ወንድም የለኝም ሙስሊም ሸር አይሰራም ከሰራም ቶብቶ ይቅርታ ይጠይቃል በዚህ ጊዜ ዲኑ የተሳሙህ ስለሆነ ይቅር ይባላል። ሰው አላየኝም ብለው ቢሰሩት እንኳን በአኼራ አሁኑኑ ጉዳቸው ይዘልቃል። እኔ ሀያእ ይዞኝ ስም እንኳን አልጠራሁም ሰወቹ የጠቀሱት ስለሆነ ብየ። ነገሩንካመጣሽው በአንዳንድ ዱርየ ግለሰቦች ባመጡት ጣጣ እነ ሙፍቲ ሀጅ ዑመርን የመሰለ ታላቅ ዓሊም ነጃሳ ሙጀሲም ማህይማን በአፋቸው ሲዘልፏቸውም አይመጥንም በአፋቸው ሲፀዳዱባቸውና የዲን አባቶችን ያለ ስራቸው በበሀኢሞች ሲዋረዱ የከረሙት በነሱ ምክንያት መሆኑ ሀቁ ወጣ ምስጋና ለረበል ዓለሚን ይሁን። እኔ ላይላዩን እያየሁ አንጀቴ ያዝንለት የነበረ ግለሰብ እንዲህ የተንኮል መቀስ ይዞ በኡማው ጉዳይ ሲበጥስ ሳይ ክፉ አልወጣኝም ነበር ለአሏህ መስጠቴ ተገቢ ነው ሌላ ቢሆን ጉዳዩ ሌላ ነበር። በላጩ ለአሏህ መስጠቱ ነው እንደ ወራዶች መውረዱ ተገቢ ስለማይሆን።
@azizaabubeker4858
@azizaabubeker4858 2 жыл бұрын
There is no wahhabi in a muslim educate your self and learn the true islam the idea of ahbash is a wrong way
@user-kl5xv2sp9d
@user-kl5xv2sp9d 2 жыл бұрын
@@azizaabubeker4858 we learn and we know who is wihabi but you may not know what is wohabi and the idea which carries wohabism. First you have to learn before speak atherwise you will be a lier. I advise you to read the meaning of the holy Qur'an and compair to the books of ibn Abdul wohab and then you will get the different.
@user-kl5xv2sp9d
@user-kl5xv2sp9d 2 жыл бұрын
@@ustazabdo6657 ሞኝ ልጅ እናቷን ምጥ ላስተምርሽ አለቻት ይባላል። አንተም የዛው ቢጤ ነህ ትንሽ እውቀት ያጠፋሀል እኔ አልተሳሳትኩም አተውባ በራአ ተብሎ ይጠራል ኡስታዝ ነኝ ብለህ ከምትጠራ ባጃጅ ብትል ይመጥንሀል ደግነቱ እናንተን ከማወቃችን በፊት ቁርአኑን ተዋወቅን ። ይህ ባይሆን ኖሮ እንደ ቦይ ውሀ በቀደዱት ሁሉ እንፈስ ነበር። የዛሬ 38 አመት ያስተማሩኝንና የቀረፁኝን እንዲሁም አብረውኝ የቀሩትን አመሰግናለሁ። በል ሂድና ተፍሲር ቅራ እዛ ታገኘዋለህ ሱረቱል በረአን ቀሩ ይላል(ፊ በጥኒል በራአህ) ይልሀል ። ከመቶ ወጠጤ አንድ ደካማ የድሮ ሸህ ይበልጣል ሊአነሁ አኸዘ አል ዒልመ ቢተዓሉም ወለይሰ ቢልቂራአ ፋሂም ወላ ላ??? ሰይደና አቡበክርና ሰይደና ዓልይ በሀጅ ወቅት ምን እንዳደረጉና ምን እንደቀሩ እንዲሁም ማንን ቀሩ ተብሎ በሙፈሲሮች የተፃፈውን እወቅ ጃሂል አትሁን ዒልም ሰወችን ከፍ ያደርጋልና ይች የተነፋፋህባት የባዶነትና እውቀአት የትም አታደርስህም ከዓሊም ዓሊም ዘወር ዘወር እያልክ ቅራ በባዶ መኮፈሱ እንዲህ ያዋርዳል።
@user-ur6gn2vk1c
@user-ur6gn2vk1c 5 ай бұрын
ትክክል. ምርጫ. በኣለማእ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kedijamohammed4937
@kedijamohammed4937 2 жыл бұрын
ባረከሏህ ፊኩም ጀግኖቻችን አሏህ ይጠብቃችሁ
@faisafifi4888
@faisafifi4888 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ 🥰🥰
@user-tk7tr7uw6f
@user-tk7tr7uw6f 2 жыл бұрын
ያኢላህሂ ኸይርህን ቁረአንና ሀድሥ ነው መመሪያችን የምንል እንድህ መሆናችን ይገርማል አላህን ፍሩ ያኢባድላ አላግባብ ጊዜን ማባከን እራሡ ሀራም ነው የወልኩም ምን አላህ
@reyansultan4157
@reyansultan4157 2 жыл бұрын
Uu
@Abret
@Abret 2 жыл бұрын
Thank you harima
@user-eg6dt1xb7k
@user-eg6dt1xb7k 2 жыл бұрын
ያአሏህ ኡለሞቻችንን ይጠብቅል ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን
@nisaulmesharietube3513
@nisaulmesharietube3513 2 жыл бұрын
ሐቅ ሁሌም የበላይ ነዉ።
@hulegebtube6146
@hulegebtube6146 2 жыл бұрын
ዑለሞቻችንን አሏህ ይጠብቅልን
@norali2125
@norali2125 2 жыл бұрын
አላህ ያስማማቺሁ
@rozahssena3164
@rozahssena3164 2 жыл бұрын
ማሽአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@zinatyesufi2877
@zinatyesufi2877 2 жыл бұрын
ወሃብያ የመሻኮቻችንን መንገድ ለማፍረስ ሁሌም ንቁ ነው መተኛት የለብንም አላህ ይርዳን
@azizaabubeker4858
@azizaabubeker4858 2 жыл бұрын
Stop you damn ahbash there is no wahhabi in islam open your mind and learn a true islam instead of chewing chat
@zinatyesufi2877
@zinatyesufi2877 2 жыл бұрын
ዱአ ያደረጉት ሸህ አቦ አላህ እድሜያቸውን ያርዝምልን
@biraroemploymentagency2226
@biraroemploymentagency2226 2 жыл бұрын
እንደት አንድ እንኳን የተሻለ ሃሳብ የተሸከመ አህባሽ አይገኝም።
@biraroemploymentagency2226
@biraroemploymentagency2226 2 жыл бұрын
እንደት አንድ እንኳን የተሻለ ሃሳብ የተሸከመ አህባሽ አይገኝም።
@seadayimer9665
@seadayimer9665 2 жыл бұрын
❤❤
@user-gm6ym7kd5i
@user-gm6ym7kd5i 2 жыл бұрын
ባረከላህ ፊኩም አሱናወቻችን😍😍
@JfBg-vd8ju
@JfBg-vd8ju 11 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ አንዳንዴም ግፍ እና በደል ጥሩ ነው በስተመጨረሻ ውሀብይ አመነ ሸኾቻችን አላህ እስከመጨረሻው ይገድፋችሁ😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@user-cv9dd9dz1z
@user-cv9dd9dz1z 2 жыл бұрын
#የሸህ_አህመድ_ዩሱፍ አመለካከት ትክክል ነው ብየ አስባለሁ ምክንያቱም ኡለማውን የሚመርጠው ኡለማው እንጅ እንደኔ አይነቱ ጩጨ ከምን ተነስቶ ነው የሚመርጠው?
@eshaallah5775
@eshaallah5775 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ አቱንም አሏህ ያቆይልን
@fatumaseid8391
@fatumaseid8391 2 жыл бұрын
አዎ ዑለማ ነዉ የሚመራዉ
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ የኢስላም ፈርጦች ➡️ ሸህ አብዱረህማን አሰእድይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል። 【በዱንያ ላይ በኸይር ነገር የሚሽቀዳደም ሰው አሔራ ላይም በጀነት ቀዳሚ ነው።】 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ያገኛሉ
@user-kl5xv2sp9d
@user-kl5xv2sp9d 2 жыл бұрын
ظهر الفساد الوهابية في البر والبحر، نحمد الله على هذا كما ينبغي شكره.
@user-jm4jn5eu3b
@user-jm4jn5eu3b 2 жыл бұрын
نعم ولله ظهر ..كما قال المفتي ..الباطل وإن عالى لا بد انه ينزل ويزال
@kalokalo1406
@kalokalo1406 2 жыл бұрын
ياموفتري
@user-kl5xv2sp9d
@user-kl5xv2sp9d 2 жыл бұрын
@@user-jm4jn5eu3b نعم، من بُنيَ على الباطل فهو باطل لا غير.
@toybaendris3864
@toybaendris3864 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰
@mariemuller9904
@mariemuller9904 2 жыл бұрын
Innante yefellegaachihutin teweyaayuum tetaaluum gin ye innanten gudday beminim aynet le Medea beteleyyim le Ethio 360 aynetoch indaatsetuu adera.
@kedijamohammed4937
@kedijamohammed4937 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@user-hn7vo8du8d
@user-hn7vo8du8d 2 жыл бұрын
Wiiy Ahuniis Bazaa Miin Alabaat Lamusliimu Umaa Yaamisaraa Taqom Bitii Ganabuliin Araa Tawuu Laamuslimuu Hiizb Asiibuu.
@kedijamohammed4937
@kedijamohammed4937 2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘
@foziahassen6292
@foziahassen6292 2 жыл бұрын
Hadraw yiqeral bilew new yee farrut inji. The right way is sahaba way
@hafiztofik5532
@hafiztofik5532 2 жыл бұрын
የእስላም መተዳደሪያው ሸሪያን ከሀገራችን ተጨባጭ ሁኔታ ጋር ቅዱስ ቁርአን እና ሐዲስ ሃቂዳ እና ተቅዋ ብቻ በቂ ነበር
@TUBE-pb9qh
@TUBE-pb9qh 2 жыл бұрын
ይዚህ ቤት ኮመት የምታነቡ በመሉ በየትኛውም አለም የላችሁ አህት ወድሞቸ ከድገት አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ በስደት ያላችሁ ላገራችሁ ያብቃችሁ ውድ የሀገሬ ልጅች ፍሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ ሰወድችሁ አህቶች እብከችሁ በቅነንት ነው አላህ ይውደድችሁ صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم
@negashtirfu6326
@negashtirfu6326 2 жыл бұрын
ሃቢቢ ማሻአላህ ሐቅ ይወጣላህ
@shawnking2111
@shawnking2111 2 жыл бұрын
ዶክተር አብይ የስራህን ይስጥህ እነዚህን ሰዎች መጅሊስ ዉስጥ አስገብተህብን ይኸዉ ኡመቱን ፊትና ዉስጥ ከተትከዉ ወሐቢያ የመሐመድ ኢብን አብድል ወሐብን መርህን መከተል እንጂ ከቁርእንና ሐዲስ ዉጪ ናቸዉ:: ሁለት ምላስ ነዉ ያላቸዉ እነሱ ይሔን position or election የሚፈልጉት ለዱንያ ጥቅማቸዉ ነዉ አላህ ኡመቱን ያንቃዉ
@bruhtesfa1252
@bruhtesfa1252 2 жыл бұрын
SHWN KING፦ታሳዝናለህ ዶክተር አብይ አየደገፈህ ነው ።አንድ ሁኑ አያለ ።አንተ በሱ ታመሃኛለህ ። መን ያህል የወረድክ ነህ ፤በቃሲም እና በሸ,ዑመር ጋር ሰትጃጃል ኑር ። ማፈሪያ። ቃሲም የሚያራዝመው፤ወደ ቀበሌ ይውረድ ለማለት ነው።ወደ ወረዳ ደብዳቤ በመፃፍ ሙስሊም በለመደው ሻጥር ዋህብያ ፤አልሸባብ ፠አያለ አነደ ለማዱ አያሰገደለ ፤እያሳሰረ በአማራ ክልል ተያይዞታል ።ባለፈው ለወረዳ ፅፎ ለማሰገደል ጥሯል ።አልተሳካለትም።ደብዳቤው ተደሮሶበት ለዶክተር ጅላኔ ተመልሷል፠ግን ያህገወጥ ደብዳቤ በፃፈው ቃሲም እርምጃ አልተወሰደም።
@hayathayat4171
@hayathayat4171 2 жыл бұрын
Yehg balemoyawoch kehuletum wegen yetewtatu aydelum wushet nw
@user-kl5xv2sp9d
@user-kl5xv2sp9d 2 жыл бұрын
እሚገርመው የሸራተን ተንኮል ዛሬ ፈነዳ። እነ አቡበክር የሸረቡት ተንኮል ሆኖ ተገኘ አሏሁ አክበር ።
@awelseidabdulkadir9891
@awelseidabdulkadir9891 2 жыл бұрын
Mengest al et atwashu
@ustazabdo6657
@ustazabdo6657 2 жыл бұрын
ያለን መፍትሔ አንድ ነው ወይም የሸራተኑን ሙሉ በሙሉ አለመቀበል ይህ ማለት ከሙፍቲ ጀምሮ በሸራተን የተመረጡ ሰዎች ሙሉ በሙሉ መሻር ። ሁለተኛ ደግሞ ሙሉ በሙሉ የሸራተንን መቀበል ማለትም ከሙፍቲ ጀምሮ የተመረጡትን በእነሱ መወሰን ተጨማሪ ሰዎች መምረጥ
@modinali3987
@modinali3987 2 жыл бұрын
Min malet new addis ena aroge yemibal Islimina ale ende? Nabiyu ( asws) yeteleyaye Islimina astemirew neberni? Memeriyachin quran ena hadis aydelem ende ? Megefafatus lemuslimu yemisetew min fayida alle?
@user-rq4se5rl6k
@user-rq4se5rl6k 2 жыл бұрын
ቪድዪ ቆርጣቹሃል ሌቦቺ
@biraroemploymentagency2226
@biraroemploymentagency2226 2 жыл бұрын
እንደት አንድ እንኳን የተሻለ ሃሳብ የተሸከመ አህባሽ አይገኝም።
@nabilmohammed664
@nabilmohammed664 2 жыл бұрын
Mndnew kegna kegna ere shae nw
@fatumaseid8391
@fatumaseid8391 2 жыл бұрын
ዉሀብያን አሏህ ያጥፋልን የፊትና ሰዎች
@9kmedia498
@9kmedia498 2 жыл бұрын
Part 5 yelem ende?
@aliflammimlamalif2898
@aliflammimlamalif2898 2 жыл бұрын
Nuuuuur.
@abubekerhamza1333
@abubekerhamza1333 2 жыл бұрын
እኔ ምለው የኡስታዝ በሀሩን ንግግር ሙሉውን ላገው አልቻልኩም
@fethoyk8156
@fethoyk8156 2 жыл бұрын
Ye hareri klel nan belo aynun bachew taxbo yezrfawn xaqso bazih yebqa yamlew endaywerd ferto yemslal
@mlmame7951
@mlmame7951 2 жыл бұрын
Mech new muslimu mejlis yemiyagegnew.....
@hfhfgg5825
@hfhfgg5825 2 жыл бұрын
የምታናድዱኝ አዲሱ እና መጤው ስትሉ ነው ምን ማለት ለማለት ነው እስኪ ንገሩኝ የሚገርመኝ ከአዎቂዎች ይህን መስማት ያሳፍራል ፊጥራው ሙስሊም የሆነን ሰው መጤ ብሎ ለሌላ ሀይማኖት አሳልፎ መስጠት ሀይማኖቱን በማሰደባችሁ አላህ ፊት ተጠያቂ ናችሁ ምክንያቱም ከተፈጠረ ጀምሮ ላኢላሀኢለላህ ሙሀመዱ ረሱሉ ላህ ያለውን መጤ ማለት ምን ማለት ነው/ኢስላም የእኛ ብቻ ነው ጀነት መግባት ያለብን እኛ ብቻ ነን እንደማለት ይመስላል /ለላ እኛ የማናቀው ነገር አለ? እራስ ወዳድነትን እናቁም الله يهدينا بس الله اعلم
@user-et4de1ck2j
@user-et4de1ck2j 2 жыл бұрын
ወግዱ ሙፍቲ የካፌር ሽት ቤት ናቸው አለቀ ውጡጡጡ
@bindas441
@bindas441 2 жыл бұрын
ይህየሃይማኖትከርከርነዉ ወይሰ የፖለቲካ አለምንያሰተማረሺሪአእያለን የተቀዎሚሰርቲከርከርአሰመሰላችህት አላህንፍሮ ወደቁርአንና ሓዲሰ ተመለሱ አላሕንፍሮ ሰናተከፍተት ሙሰለሙንኦያሰገደላችህት
@sundustube4903
@sundustube4903 2 жыл бұрын
አያቹ ሀሪማኦች በዩቲዩብ ስትለቁ እንደዴት subscribe እንዳደገ
@zinatyesufi2877
@zinatyesufi2877 2 жыл бұрын
ያለ ኡለማ አይመራ ማለት ምን ማለት ነው ይገርማል ከአንድ ሙስሊም የሚጠብቅ አይደለም እንዲህ የሚሉት ሌላ አላማ ቢኖራቸው ነው
@ustazabdo6657
@ustazabdo6657 2 жыл бұрын
አልተባለም መጀመሪያ አዳምጪ
@user-tk7tr7uw6f
@user-tk7tr7uw6f 2 жыл бұрын
ወላሂ በትክክል በቁረአንና በሀድሥ የምትመሩ ብትሆሁ ሀላችሁም አላህ ሙሥሊሞች አንጅ ብሎ በቁረአኑ የጠራን አንድም ቦታላይ ይህን የምትሉትን ሁሉ አልጠራምበርግጠኝነት ሙሥሊም በመሆን የምታምኑ ተሆነ ለህዝበ ሙሥሊሙ የሚጠቅም ተቋም ለማቋቋም ተልባችሁ ቢሆን አንድም ቀን አይወሥድባችሁም ነበር እንኳን ይሄን ያህል ጊዜ እኔ ሌላም አልላችሁ አላህን ፍሩ ቀላሉን ነገር አታካብዱ
@user-ur6gn2vk1c
@user-ur6gn2vk1c 5 ай бұрын
ከኦለማእ. ልትበልጥ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mohammedibnusina5611
@mohammedibnusina5611 2 жыл бұрын
Manew hamid musa mndenachew enezi
@merwanabdu1468
@merwanabdu1468 2 жыл бұрын
ተው አደብ ያዝ
@mohammedibnusina5611
@mohammedibnusina5611 2 жыл бұрын
@@merwanabdu1468 ante erashe adeb btyez yeshalhal
@merwanabdu1468
@merwanabdu1468 2 жыл бұрын
Besinemgibar li elina enji besidib sufiyinetih megelecha ayihun.lamanignawim silesa chaw yesemahut melkam neger silale atichefliku 2 tewbetina khatima yemobal neger ale akhlak yinurih
@mohammedibnusina5611
@mohammedibnusina5611 2 жыл бұрын
Ehewleh enihe sewoch yedro ulemaoch mineku neger nachew ena demo akalew akalew yelalu
@abubekerhamza1333
@abubekerhamza1333 2 жыл бұрын
ክፍል 4 አንደኛ ቀን ውሎ አለው እንዴ የኡስታዝ በሀሩን ንግግር ቆርጣቹ ነው ያቀረባቹት
@JfBg-vd8ju
@JfBg-vd8ju 11 күн бұрын
ተከታታይ ፊልም መሰለሽ ተኝቶ ሲመጣ ረስቶት ይሆናል
@ruhinasemer1626
@ruhinasemer1626 2 жыл бұрын
አወወ እንደ እኔ አረዳድ በሼራተን የተመረጡት በ6ወር መጅሊስ እንዲያደራጁ ነው:: ሌላው በውውይይታችሁ እንደሚያመለክተው በሙስሊሙ ማህበረሰብ ባለው ችግር ዙሪያ የእስልምና ግልጽ ውይይት አልተደረገም:: በዞን በከተማዎች ሙዕሚኑ ሳይቻቻል በሚከሰቱ ችግሮች የውስጡን ግልጽ ያላደረገ ሰነድና ውክልና ሰላምን አያመጣም ከሰነዱ በፊትም መወያየትና በሰነዱም በመሰራታዊ ጉዳይ ልትተማመኑ ይገባል በሱፊያ ወገን የእኛ ነጥቦች አልተካተተም እያሉ ነውና አያስማማም : ይንን ጥሩ አጋጣሚ ተጠቀሙ: በሼራተኑም ምርጫ አንድ ወገን ያደላ ነው: በማቀው ብቻ በደቡብ ያለው ውክልና ዋናውም ምክትሉም ሰለፊያ በሚባሉ ወገን ይመሰለኛል/ ነውም
@kalokalo1406
@kalokalo1406 2 жыл бұрын
ሸይኽ ሁሴንዳዉቻአብዱል
@putrabungsu591
@putrabungsu591 2 жыл бұрын
ኔነአባቶች፣የኔወድሞች፣እናንተእኮ፣ቤታቹየተለያዩነገሮች፣ተመቻችተውላቹ፣በጂ2.3.የመኖርያቤት፣የተጣለለግቢ፣እኔነኝያለመኪኖች፣የምግብአይነቶች፣በትዳርበኩል፣1.2፡ተደላቃቹ፣እየኖራቹ፣ልጆቻቹ፣የተመረጠትምእርት፣ቤቶች፣በሹፊር፣የምታስተምሩት፣እናሌሎችም፣ስለዚእ፣በመላውሀገሪቱ፣ያለውሙስሊም፣በቸነፈር፣በስደት፣ሀገርእንደሌለው፣ባይተዋር፣በጽፈኞች፣ክርስቲያን፣እየታረደ፣ቤትንብረቱእየወደመ፣ሴትእህቶች፣እናቶች፣አስገድደው፣እየተደፈሩ፣እናንተ፣የበይተመልካችሆናቹ፣እኔካልየሠዝኩ፣እነሱሌባናቸው፣አይእኔጥሩነኝ፣እያላቹ፣የእዝበሙስሊሙን፣መብትአንቃቹይዛቹ፣ነገለያንዳዱ፣ሙስለሚማነውተጠያቂ፣ነግእናንተሟችናቹ፣ማንያርዳየነበረ፣ማንያርዳየቀበረህ፣አላህየስራቹንይስጣቹ፣በልጅልጆቻቹ፣ሳትሞቱ፣እኛእንዳየነው፣እናንተምቅመሱት፣ያረብ፣ያረብ፣ያረበ፣የድአዱዋተቀባይነው፣የተበዳይዱዋተቀባይነው፣
@zinetfker
@zinetfker 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ግን ጊዜ ስጧቸው በሰፊው ሀሳባቸውን ይናገሩ
@oromiatube427
@oromiatube427 2 жыл бұрын
ሁላችንም ማወቅ ያለብን ማንኛችንም ሙሉ ሐቅ የለንም። ሁላችንም ፍፁም በሆነ መልኩ አይደለንም። እኔ ዘንድ ያለው ሐቅ ሌላውም ጋር ይኖራል። ይህን መቀበልና ማመን ያስፈልጋል። ተረጋግቶ ማሰብና ከእልህ እና አልሸነፍም ባይነት መውጣት ግድ ይላል። በጊዜ ሂደት ነገሮች ይጠራሉና መስከንና ጊዜ መስጠትም አስፈላጊ ነው። ኢስላም በሙስሊሞች ግጭት ተጠቃሚው አይደለምና። ሁሌም ቢሆን ሰዎች ሙሉ በሙሉ ስለማይስማሙባቸው አንዳንድ ጥያቄዎች ክፍት እንደሆኑ ይኖራሉ። ለዚህም ለዚያም ሀሳብና አረዳድ የተጋለጡ ሆነው ይዘልቃሉ። በዚህን ጊዜ ‹‹የኔ አረዳድ የበላይነት ለምን አላገኘም?›› ብሎ ጦርነት ማወጅ፣ ጥቃት መክፈት፣ ጥላቻን ማስፋፋትና ሌሎችን ማነወር ተገቢ አይደለም። እኔ ይህን ብል ሌላው እንዲያ ቢል ሊገርመን አይገባም። የሚሻለው ሥርዓት ባለው መልኩ ማስረዳትና ተቀራርቦ መነጋገር ነው። ይህንን በእምነት ወንድሞቻችን ለሆኑት ይቅርና ለሌላውም መተግበር ይኖርብናል።
@mmr6254
@mmr6254 2 жыл бұрын
ይሄ ኡስማን ነኝ ያለውን ግለሰብ ከላይ እስከ ታች ነው የማውቀው ጭራሽ ''ሰለፊ ሱፊ ሁኝ አይደለም'' የምናገረው ይላል ይሄ ኡስማን ተብየው ከወንድሙ ሱለይማን ሳይቀር በምን እንደ ጠላት እንደተያያወ የማናውቅ መሰለው እንዴ ??
@HA-cv7ed
@HA-cv7ed 5 ай бұрын
ዉሀብያን ካልጠፋ ኢሥላም ሠላም አይሆንም
@zikratube7362
@zikratube7362 2 жыл бұрын
የሁሉኑም ኣሊሞች ፋይል ልቀቁ ምድር አህባሽ
@ermiasfiseha7317
@ermiasfiseha7317 2 жыл бұрын
እናንተ ክህውሀት ብሳቹ የል እንዴ እሪስ በሪስ ልትባሉ። መሀመድ ይሄን ቢያይ
@user-tk7tr7uw6f
@user-tk7tr7uw6f 2 жыл бұрын
አላህ ይህድህ በሥ አድሥ አሮጌ ትላለህ ሙሥሊም ሙሥሊም ነው
@sikosilo9203
@sikosilo9203 2 жыл бұрын
እንደኦርቶዶክስ ነባሩ አድሱ የ ጥንቱ መጤው ማለት ጀመራችሁ ትገርማላችሁ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 жыл бұрын
እና እስላም አንድ ነዉ እንዳትለኝና እንዳልስቅ
@fekadugeberesillassie7504
@fekadugeberesillassie7504 2 жыл бұрын
Orthodox nebar Addis yelem.protestant bmehalChen gebtew neber tirege Alegent awetanacbew.enatem merebeshut actually ketone hymantotachu yetefal.
@mohamedayub9880
@mohamedayub9880 2 жыл бұрын
اهل السنه والجماعه هم الاشاعره والمطرديه واهل الحديث والفقهاء من الحنفيه ومالكيه والشافعيه والمعتدلين من الحنبل
@muazmahamud5570
@muazmahamud5570 2 жыл бұрын
አይ እናንተ ከላይ አህባሽ ትመድቡልናላቹ ምድረ ክብረቢስ የጫት ወፍጮ።
@ekramyoutube4927
@ekramyoutube4927 2 жыл бұрын
አህባሽ 3 አመት አየነው ኢብቃው አልቻለም
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 12 МЛН
ሽህ ዑመር ኮምቦልቻ እና ወሃብያ
10:22
Mizan Media
Рет қаралды 24 М.
ስለ ፈረሱት መስጂዶች እና ቤቶች ዶ/ር አብይ አህመድ ተናገሩ
39:53
Abeki & dada አብኪ እና ዳዳ
Рет қаралды 135 М.
🚓КОПЫ явно такого НЕ ЖДАЛИ🫣#shorts
0:19
СРОЧНО ДОМОЙ! Эта НЕ КОНФЕТА!
0:21
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 2,1 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
0:12
Laro Benz
Рет қаралды 31 МЛН
В НЕЕ ЧТО, МОЛНИЯ ПОПАЛА? 😂😂😂😂
0:56
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 2,2 МЛН
How is it possible? 😅 #behindthescenes? #vfx
0:19
The Quinetto's
Рет қаралды 43 МЛН
ЧТО НАМ ПОПАЛОСЬ?😜😜😜
0:12
Chapitosiki
Рет қаралды 1 МЛН