የኢትዮጵያ ህዝብ ቢነገረው የማይገባው እውነት| እንጦጦ ፖርክ መጀመሪያ የማን እቅድ ነበር| አባ ተስፋ ሦላሴ ሞገስ| ዶር ሮዳስ ታደሰ| Ethiopia

  Рет қаралды 25,728

Ewnet-እውነት Tube

Ewnet-እውነት Tube

3 жыл бұрын

የኢትዮጵያ ህዝብ ቢነገረው የማይገባው እውነት እንጦጦ ፓርክ መጀመሪያ የማን እቅድ ነበር አባ ተስፋ ሥላሴ ሞገስ ዶር ሮዳስ ታደሰ አንድሮሜዳ #Ethiopian #አባ_ተስፋ_ስላሴ_ሞገስ #Dr_Rodas_Tadese
🙏💞ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የ እውነት ቲዩብ ተመልካቾች የዛሬው ቪዲዮ ኢሄን ይመስላል ከተመቻችሁ ላይክ አድርጉ ሀሳብ አስታያየታችሁን አና የሚስተካከል ነገር ካለ ኮመት ዱቅ አድርጉልኝ ።❤💛💚
ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ካላችሁ እንኳን በደህና መጣችሁ አረፍ በሉ ቻናሉን አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ አስገራሚ አስደናቂ ጠቃሚ የሆኑ እውነተኛ መረጃዎችን በየጊዜው ታገኛላችሁ እንኳን መጣችሁ ። የደውል ምልክቷን መንካት እንዳይረሱ ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይጠቅማችኋል
ሰብስክራይብ ለማድረግ ከታች ያለውን ሊንክ መንካትም ትችላላችሁ 👇👇👇👇👇👇
/ @ewnet-tube5213

Пікірлер: 53
@selamawitayalew5992
@selamawitayalew5992 Жыл бұрын
አባታችን መቼ ነው ያረፉ? ትልቅ ጉዳት ደረሰብን !
@mekdelawithaile7714
@mekdelawithaile7714 6 сағат бұрын
በኢትጽያ የተነሱ ታላላቅ ሰዎች ደብዛቸዉ እንዲጠፍ ትዉልድ እንደራሳቸው የሚደረግበት ሚስጢር ምን ይሆን?? ያባታችን በረከት እና ፀጋ ይድረሰን።
@Wise888
@Wise888 Жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ነዉ በእውነቱ የሚያሳዝነው ሃገርን የሚጠቅሙ ለሃገር የሚቆረቆሩ ሁሌም እንደ ተራ መታየታቸውና መከራቸው መብዛቱ ያሳዝናል አባታችን በረከት ይድረሰን የለፈለትን እውን ሆኖ ለማየት ያብቃን። እንግዲህ እንጦጦላይ ፓርክ ያሉትን እውን ሆኖ አይተነዋል ቤተመንግስቱ እና የቀረውን ሃሳቦትን እውን እንደማሆን ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ ።
@mili1621
@mili1621 9 күн бұрын
ካለፉ ቦሀላ ሆነ እንጂ
@mamotesfaye4402
@mamotesfaye4402 Жыл бұрын
አባታችን!ያልጨረሱትን ያስቀጥልና ይጠናቀቅ ዘንድ የተፈቀደለት እንዳለ አይጠፋዎምና ይጽናኑ ሰብስበው ያቆዩትም ምንም እንዳይሆን ጥቂቷን ያሳዩ ዘንድ ፈቀደልዎ እና ነገሩ ይህን በርስዎ አመሳጠረልን ይመሰገን ይህን ፈቀድክልኝ ታስቀጥለውም እንደሁ በፅኑ አምናላሁ አሜን!!!ብለው ቢፀልዩ?
@user-qp2ux7db2p
@user-qp2ux7db2p Жыл бұрын
እውነት እባቴ በረከትዎ ከሰማይ ይድረሰኝ አንድ ትልቅ ትልቅ ትልቅ አባት አጣን።ለኛለማይገባን
@Eyob797
@Eyob797 11 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባ። ኢትዮጵያዊ መሆን መታደል ነው በነገስታት ንጉሥ እግዚአብሔር መመረጥ ነው።
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w 3 ай бұрын
Begizew yehn vedio sayew betam azeignalhu. Ehte Setan techawetecibachew.
@mogesfikadu5469
@mogesfikadu5469 11 ай бұрын
እጅግበጣም ህኚህ አባ ሊቅ የኢትዮጽያ ሊቅነበሩሩ እኛ ኦርቶዶክሶች ስለአገራችን ስለቤተክርስታንም ውስጥንያሉ እባቶች አላወቁላቸውም ልፋታቸው ከንቱ ቀረ የሚቀበላቸው አተው በመጨረሻ እህተ ማርያም የምትባል ሴትዮ እጅላይ ጣላቸው ታመው የሚደርስላቸው አተ ሲሞቱ አጣድፋ ማንም የቤተክርስትያን አባቶች ሳይደርሱላቸ ቀበረቻቸው ስንት ለፍተ መጽሕፎን ሁሉ እሳጋ ይመስለኛል ቤተክህነት ነበር መረከብ የነበረባቸው እጅግበጣም ያማል እውቀታቸው ለትውልድ ይተርፍ ነበር እግዚእብሔር በአፅደ ገነት ያኑርልን
@newflowergetu8958
@newflowergetu8958 2 жыл бұрын
It is so amazing history of hagere Ethiopia. It is beyond my mind. Ethiopia has a hero childrens like this theology teacher. Thanks for this media. God bless you.🙏🙏🙏
@ermitkd
@ermitkd Жыл бұрын
ድንቅ ድንቅ ድንቅ ነው!!!
@banchalemtaye1861
@banchalemtaye1861 11 ай бұрын
አይ አባቴ የሰማዩን ያብጅልወት ሳናውቅወት አለፉ ግዳጅወትን ተወጠዋል እኛ ነን ያልታደልነው ሀቁ በጊዜው ይወጣል
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w 19 күн бұрын
@@banchalemtaye1861 ehte maryam yetebalech seytan lekefechachew. Mekaberachew enkuan sew endaykebrachew bedebk new yikeberechachew. Mesahftun hulu bebezat endeserekechachew new yemeiweraw.
@asnakewmamyue2210
@asnakewmamyue2210 Жыл бұрын
አባታችን።እውነት ነው አየነው እኮ
@andromedacassiopiea
@andromedacassiopiea Жыл бұрын
የእመጓ ፣ ዝጓራ መጽሐፍ እያነበብኩ ነው የመሰለኝ በሚናገሩት ነገር በረከቶ ይደርብኝ ።አባቴ ።🙏 በዚህ ዘመን የምፈልገው /የምንፈልገው ሠው ስለ እውነት እንዲህ በ ሁለት ሰይፍ የተሣለውን ነው
@abrehamraya2008
@abrehamraya2008 Жыл бұрын
ወንድሜ እንዴት ነህ እቺ OMG ባትጠቀማት መልካም ነው የእግዚአብሔርን ስም እንዳይጠራ የሚጠቀሙበት ሴራ ነው
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 2 жыл бұрын
መቼም መቼም። ድንቅ ታሪካችን ተሰምቶ ተሰምቶ እውነቱ አይጠገብም ።።ግን አሁን ይህ ቅርስ የት ሄደ ? የት ደረሰ?? የት ነው ያለው?? ያቺ ሰንድ ጋር ብዙ ድንቅ ድንቅ መፅሐፍላት ይላሉ እና እርገጠኛ ነኝ ከእሳቸው የዘረፈችው ነው እንጂ ከየትም ልታመጣው አትችልም ምክንያቱም ከሕይወት ታሪኮች አንፃር ያው መግለፁ አስፈላጊም ባይሆን ምን ዓይነት ይህይወት እንደኖረች ማንም የሚያውቀው ነው እና የስንድ መፅሐፍ የተዘረፈ ከአባታችን ነው ስለዚህ እሳቸው ያወረሱት ለኢትዬ ሕዝብ ስለሆነ አንድ በአንድ መመለስ ግዴታዎ ሆኖ እሙዚየም መቀመጥ አለበት የሚል ሃሳብ አለኝ እናንተስ??? እኔስ በጣም እየቆጨኝ ነው ቅርሳችን ነው እና
@saleightemmanuel5595
@saleightemmanuel5595 2 жыл бұрын
I have learned about this brilliant Ethiopian who had been betrayed by his citizens. Prior to his death she met him and arranged his funeral while the Church and the government taking nap. We have a lot of intellectuals servants of God from the Orthodox Church that most people don't know about. Some of them have been kidnapped by the govt and no one knows their whereabouts and some are shunned out by the Church. The return of God is near and He will judge all of us.
@marthah9887
@marthah9887 11 ай бұрын
0 +
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 11 ай бұрын
@@marthah9887 _
@sintayehugirma6415
@sintayehugirma6415 7 ай бұрын
እህተ ማርያም ከእንግሊዝ የተሰጣትን ተልዕኮ ፈፅማ እኝህን አባት አስቀብራለች።በዚህ ጊዜ የኢትዮጲያም ህዝብ ሆነ የሚያውቋቸው ሰዎችና ቤተክህነቷ ጭምር ዝም ብለዋል።እነዚህ መፅሐፍትና ቅርሶች(ጽሁፋቸውን ጨምሮ)የት የገቡ ይመስሏችኋል?እህተ ማርያም ለጌቶቿ ለእንግሊዞች አስረክባቸዋለች እላለሁ
@user-iw2pr8sl4p
@user-iw2pr8sl4p 2 жыл бұрын
"ማወቅ የኑሮ ዕንቅፋት ነው" ያሉት ት ክ ክ ል ነው!!!!!…
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 Жыл бұрын
እኝህን የመሰሉ አባት ቤተክርስትያን ሳትጠቀምባቸዉ አለፉያሳዝናል እግዚአብሔር ቀን አለዉ
@user-ng6ue1vh9z
@user-ng6ue1vh9z 8 ай бұрын
አብይ የሳቸውን እቅድ እያስፈፀመ ነው ወይስ እንዴት ነው ምታቁ መልስ ስጡኝ🙏
@mili1621
@mili1621 9 күн бұрын
ካለፉ ቦሀላ ሆነ እንጂ ብዙ ሰው ነበር......አሁንስ በምን መልኩ ማገዝ ይቻል ይሆን
@ethiopiaethiopia9391
@ethiopiaethiopia9391 7 ай бұрын
Ye Ethiopia Amlak yetebekewo🟢🟡🔴🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@anthenehbeze.
@anthenehbeze. 13 күн бұрын
እኒህ ሰዉ ማናቸዉ?
@mayalessanu
@mayalessanu 3 күн бұрын
What is his book
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 9 ай бұрын
መቼም ብሆን ኢትዮጵያዊ ነት ከደሜ አይወጣም
@ethiodangbduie2942
@ethiodangbduie2942 Жыл бұрын
እኔ የተወሰነ መፀሀፊቸውን አግኝቼዋለሁ እናንተ ያላችሁ በጋራ እናንንብባቻው
@Hiwot246
@Hiwot246 6 ай бұрын
Where are all his books? It is good you have some of his books. How we can read them together?
@mekadr842
@mekadr842 3 ай бұрын
Pls i need to read
@mekadr842
@mekadr842 3 ай бұрын
ማንበብ አእፈልጋለሁ እባክህ
@mayalessanu
@mayalessanu 3 күн бұрын
Name ?
@kasaneshzegeye2051
@kasaneshzegeye2051 11 ай бұрын
Ehta mereyame metebalwe setwo yenhi sewe gedeye nate
@me_212
@me_212 11 ай бұрын
Men cheger alew andu yejemerew lelaw yechereswal... Terktachu ayalekm
@mayalessanu
@mayalessanu 3 күн бұрын
Who is this guy
@lovemusic2023
@lovemusic2023 2 жыл бұрын
P
@asterbekele9478
@asterbekele9478 3 жыл бұрын
"የኢትዮጵያ ሕዝብ ቢነገረው የማይገባው....." ብለው ለምን በኔጌቲቭ ጀመሩት? የአባታችንን ዕቅድ ታድያ የአሁኑ ትውልድ ተቀብሎ ቢጨርሰው ችግሩ ምን ላይ ይሆን? የኢትዮጵያ ሕዝብ መጠየቃችን ስላልገባን ነው:: ጥፋት ያላችሁትን አስረዱን::
@ewnet-tube5213
@ewnet-tube5213 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጥንታዊ ታሪክ ተብሎ በተለያየ ጊዜ በጥቂቱም ቢሆን ይነገራል ግን የኛ ትውልድ ከታሪክነት እና ከቅርስነት ውጪ ስንጠቀምበት አንታይም ሌሎች ዜጎች ግን እነዚህን ሚስጢሮች ለመፍታት በየጊዜው ይሞክራሉ እንዳሰቡት ባይሳካም የኛ ትውልድ ግን እነዚህ ነገሮች መርምሮ ከመድረስ ይልቅ የውጪውን ናፋቂ ገዘብ ወዳጅ ሆነናል በጊዜአዊ ደስታ ተውጠናል የነጮች ባሪያ ሆነናል በእነሱ በሽታ ታመናል ዞረን ደሞ መዳኒታችን እነሱጋር ያለ ይመስለናል ለዛ ነው እኛ ኢትዮጵያን የማይገባን
@brainfuel9593
@brainfuel9593 Жыл бұрын
ይሄ ትክክለኛ ወቀሳ ነው ተገቢም ነው ሰው ካልተወቀሰ ይጠፋል
@andromedacassiopiea
@andromedacassiopiea Жыл бұрын
@@ewnet-tube5213 ይበል ነው ።🙏
@mamotesfaye4402
@mamotesfaye4402 Жыл бұрын
ለመቀበል መመርመር ማሰላሰል ሳይሆን ጥራዝነጠቅ ዕይታ የናኘበት ዜጋችን ስለበዛ እና ሚስጢረ ኢትዮጵያን ማወቅ ማመን የሚፈቅድ መንፈሳዊ ፅናት እጦት ስለናኘ ነው!!
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 9 ай бұрын
"ህዝቤ ካለማወቁ የተናሣ ጠፋ " የሚለውን የእግዚሐብብሄር ቃልን አስታውስ አባታችን የኢትዮጵያ ህዝብ አይገባውም ያሉት በዛ ስሜት ውስጥ ሆነው ነው። እስቲ ይህን አስተያየት ከፃፍክበት ቀን አንስቶ በዚህ ጉዳይ ዙሪያ ምን ምን አደረክ? መልስህ ምንም ከሆነ በቃ አባታችን እንዳሉት አልገባህም ማለት ነው። እሳቸውስ ይህን ታሪክ አቆዩልህ አንተስ ተቀብለሀል? በዚህ ዙሪያስ ለቀጣዩ ትውልድ ለማስተላለፍ ምን አደረክ?
@bantalemsinishaw8899
@bantalemsinishaw8899 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ቢነገረው የማይገባው እውነት| እንጦጦ ፖርክ መጀመሪያ የማን እቅድ ነበር| አባ ተስፋ ሦላሴ ሞገስ| ዶር ሮዳስ ታደሰ| Ethiopia.... ዶር ሮዳስ ታደሰን ለምን እዚህ ጋ መጣፍን ለምን አስፈለገህ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Күн бұрын
እረ ተዉ ቤተክህነት እንዲህ አይነቶቹን አትግፉ ዛሬም እየገፋችኃቸዉ ያላችሁት እንዲህ አይነት ፃድቅ የ ኢ/ያ ባለዉለታ አታሳድዱ?🤔 የመንግስት ኦርቶዶክስ ጠላትነት ከ እናንተ አይበልጥም። አባ በጊዜዉ በ እናንተ ጫና እንደነበረባቸዉ ገለፁ የሳጥናኤል ጎል ላይም ዲያቆኑ ነዉ ልጆቹን አሳልፎ የሰጣዉ🤔
@woseneassfie9586
@woseneassfie9586 Жыл бұрын
Avoid OMG! Your transmission is Ethiopian history and it's against that.
@L3v_Quit
@L3v_Quit 11 ай бұрын
ዶ/ር አብይ አህመድ እኮ ተግባራዊ አድርጎታል በሙሉ ምን ቀረ
@binigoitom
@binigoitom 11 ай бұрын
Fake history
@greenpulseeducation5002
@greenpulseeducation5002 11 ай бұрын
ሰውየውስ ትግሬ ነው። የቸገረን ኮሚኒስት ህወሀቶች እንዳንተ ያሉት ናቸው።
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 4 ай бұрын
​@@greenpulseeducation5002 ትክክለኛ አገላለፅ ነወ::
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 61 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
Gymrat CAT is a CHEATER?! 🙀 #kitten #cat #cute #aicat
0:45
Stunning Cat Stories
Рет қаралды 13 МЛН
Она была безумно рада от увиденного 🤯
0:29
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,1 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
BERMUDA
Рет қаралды 11 МЛН