የኢትዮጵያ አየር መንገድን የለወጡት አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ!

  Рет қаралды 213,788

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Жыл бұрын

አቶ ዘመዴነህ በሀገራችን አሉ ከሚባሉት የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች መካከል አንዱ ሲሆኑ ኢንቨስተር እንዲሁም በቅርቡ የተመሠረተው የሰላም ባንክ መስራችም ናቸው። አቶ ዘመዴነህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በከፍተኛ ደረጃ ሪፎርም ሲደረግ ሪፎርሙን መርተዋል። አቶ ዘመዴነህ የማክሰኞ እንግዳ ሆነው የህይወት ልምዳቸውን አካፍለውናል ቪዲዮውን ይመልከቱ። @DawitDreams
Watch our most recent videos
/ @dawitdreams
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
Welcome to the official KZfaq channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our KZfaq channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our KZfaq channel to get up to date videos!
SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#DawitDreams#EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #motivation #success #successmindset #AbrshDreams #thesuccesselite #paradagmshift
#dawitdreams #zemedenehnigatu #Abiy ahmed #ethiopia investors in ethiopia ethiopia #አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ #የኢትዮጵያ አየር መንገድ

Пікірлер: 304
@hanagetachew8821
@hanagetachew8821 Жыл бұрын
በመድረኩ ላይ የሚተላለፈው መልክት የሚታየው ሰላም ፍቅር ተስፋ እና እርጋታ የሚግርም እና ድንቅ ነበር። እናመሰግናለን
@assefaaweke9527
@assefaaweke9527 Жыл бұрын
11
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 Жыл бұрын
አቶ ዘመዴነሕ ንጋቱ በጣም ከማደንቃቸውና ከማከብራቸው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው ሥለሠጡን ነገር ሁሉ ከልብ አመሠግናለሁ ጌታ ጤናና እድሜ እንዲሠጦት የዘወትር ምኞቴ ነው አቅራቢዎችንም ከልብ እናመሠግናለን
@endalktulu9203
@endalktulu9203 Жыл бұрын
In 2001 I had a chance to meet with Zem at his office. When I was studying Economics at Addis Ababa University, he was gracious enough to be interviewed for my senior essay which was on a topic about the need for the establishment of a capital market in Ethiopia. That encounter was inspirational and has been part of my professional journey. Thank you Zem for being a shining light to me all those years ago and inspiring the young generation today and in the future.
@marituchala3528
@marituchala3528 Жыл бұрын
Very positive also to me His warm welcoming still in ma mind
@shewitkg
@shewitkg Жыл бұрын
Very very true. We Ethiopians are hard workers, smarts,loyal/honest, and talented. I witness it. The only thing is, we don’t trust we have all those blessings. This generation please wake-up go out and shine and use your talents. I have a feeling deep inside me that Ethiopia will be DOMINANT in the world very soon!!!!!!!!!! Love you Ethiopia🇪🇹 ❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@clicktocash
@clicktocash Жыл бұрын
Great thought!
@sadikalmizan8536
@sadikalmizan8536 Жыл бұрын
አቶ ዘመዴነሀ ንጋቱ ግሩም ድንቅ ነው መታደል ነው በዘመናችን እንዲህ ድንቅ ሰዎችን በዚህ መንገድ ማግኘት እጅግ ድንቅ ነው #Dream እናመሰግናለን!!
@denekemetaferia6054
@denekemetaferia6054 Жыл бұрын
ዳዊት ድሪምስ በከንቱ የባከኑ እድሜዎቼን እያብሰለሰልኩ አደርኩ ,,,, የማይመለስ ዕድሜ ሆነብኝ ,,,,ጣራ ላይ ደርሻለሁ ,,, ቢሆንም ከሆነልኝ እኔም ያልተገበሩ ሕልሞች አሉኝ :: እጅግ የሚገርም ሁለት የ "ዳዊት ድሪምስ" ን ፕሮግራሞችን ለመጀመሪያ ጊዜ ካየሁ በሁዋላ "ይህም አለ ለካ" አልኩኝ :: ከብዙ ቅዠት አንድ እውነተኛ ሕልም ኖሮኝ ቢሆን ኖሮ ጥሩ ነበር :: በርቱ ! ! ብሩህ አዕሮ እየፈጠራችሁ በመሆኑ መጭው ዘመን የኢትዮጵያ ነው
@rebka5068
@rebka5068 Жыл бұрын
እጀዝህ ነው የሚያምርብን እኛ ኢትዮጵያ ዊያን ትል ሰውን እደትልቅነቱ ማክበር የአያቶቻችን በሀሀል ብሎም የጥናት የአባታችን ሰውን ማክበር በውነት በጣም ደረሰ ይላል አቀባበላችሁ ማለቲ ነው ይህ ነው ባህላችን ክብር ለሚገባው ክብር መሰጠት
@bertukansisay760
@bertukansisay760 Жыл бұрын
ኦ በጣም ደስ የሚል ጊዜ 3ቴ ደግሜ ያዳመጥኩት ደስስስስስ ሲል እግዚአብሔር ይርዳን ጦርነት እርሀብንና ዘረኝነት ከሀገራችን አጥፍቶ ሰልጥነን ተለውጠን እንዳደጉ ሀገሮች ሰው በሰውነቱ ተከብሮ የሚኖርባት ሀገርን እናፍቃለሁ!!!!!!!
@kidisthagazi
@kidisthagazi Жыл бұрын
የኔ ድንቅ ዴቭ አስተማሪዬ ስለሆንክ አመሰግናለሁ እይታህ ይገርመኛል የምታቀርባቸው እንግዶች ራሱ አስተማሪ ናቸው ብዝት በልልኝ
@fekadumoreda5825
@fekadumoreda5825 Жыл бұрын
What I like about Zemedeneh is that he is genuine and positive about life. Four years ago, I was lucky to seat with him on a flight from DC to Addis and chatted for more than 10 hours. I am so glad to learn that his blessed with children and new life. Keep up your positive message, my big brother Zemedeneh.
@helenshiberu
@helenshiberu Жыл бұрын
There is nothing genuine about this leba. Yes, he does talk and flaunt about how he met his wife ( it is ONLY thanks to her he is where he is today). Yet, why doesn’t he mention how he beat his late wife’s daughter (with the accomplice of his current wife) , or his on going court case with his lates wife children? Why not mention how he bribed his way through for not getting arrested to what he did to the daughter? Why not mention his huge debt with Ernst & Young? Yet he is sitting at interviews as if he’s this great “economist” when he’s not but a corrupt greedy thief. @Dawit Dreams you should do some background checks before hosting a woman beater and a criminal on your show.
@elizabetabdo9761
@elizabetabdo9761 Жыл бұрын
Wow I wish I couldn’t hear Negative staff about this guy I was very interested when he speech 😮
@user-sj8cc6ob1j
@user-sj8cc6ob1j Жыл бұрын
Are they well paid at the Garment Factory????!
@ethiopian6561
@ethiopian6561 Жыл бұрын
Oh wow.. I was wondering why we never see Julie’s kids with him. Also, his new wife is in Julie’s home. That’s disrespectful
@sadikalmizan8536
@sadikalmizan8536 Жыл бұрын
Success is not final; failure is not fatal: It is the courage to continue that counts."
@yosephgebretsadik7927
@yosephgebretsadik7927 Жыл бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ ይህ የሐገራችን ድቅ ሰዉ በምርአባት አገራት የሱ professionalism በጣም ከፍተኛ መአረግ ያለዉ ሰዉ ነው። እዛዉ እየኖረ የራሱን ኑሮ መኖር ችላል።ግን በጣም የሚገርመዉና የተገነዘኩት ነገር ስለሱ ሁሉን ነገር ትቶ ከአሁን በሃላ ለሀገሬ ባለኝ አቅም ሙያ አገሬን ማገልግል አለብኝ ብሎ መስዋት አድጐ ዶሄን ሁሉ ስላረገ ከፍተኛ አክብሮት እሰጠዋለው። every time I started watching you mad my day! I’ve been watching a lot! ዠመድን, I’ll thank you, that you are fully committed to help our peoples and beyond! Your commitment, so priceless what you do to. I have so much love to u and God bless you and your family you doing our nation. And I have a lot of respect for you. I mean it I’m just like you I live in the state everything what you’re talking about I understand.
@andualembezabeh9448
@andualembezabeh9448 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እንደዚህ ፈጣን እድገት በዘመዴነህ በቀረበው ዳዊት ድሪም ፕሮግራም ላይ በመስማታችን በኢትዮጵያችን እድገት እንድንገረም እንድንደነቅ አድርጎናል ዘመዴነህ እንዳለው ለኢትዮጵያ ሃገራችን ትልቅ ብሩህ ተስፋ እንዳለን ያሳየናል ዘመዴነህ ጥሩ አመራርን የሚችል ሃገሩን የሚወድ ልናከብረው የሚገባ ትልቅ ሰው እንደሱ ያሉትን ሰዎች እግዚአብሔር ያብዛልን ከአሜሪካ
@jemilaabegaz4864
@jemilaabegaz4864 Жыл бұрын
በጣም አድናቂዉ ነኝ ብዙ እነማርበተለን ግን ብዙ ኢትዮጵያዊ ጋረ ተደረሸ እንዲሆን ባማረኛ ነበረ ማዉራት የነበረበት በብዙዉን እንግሊዘኛ ነዉ የሚያወራው ነማንኛዉም አመሰግናለሁ
@electroshop5545
@electroshop5545 Жыл бұрын
የመለወጥ መንገድን ስላሳየከኝ አቶ ዘመዴነህ እጅግ በጣም አመሠገንኩ አሁን እራሴን አገኘሁ ፈጣሪን አመሰግናለሁ
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
አቶ ዘመዴነህ ምንም የምንለው ነገር የለም ኢትዬጽያ ካፈራቻቸው ትልቅ ሀብታችን ፈጣሪ ለኢትዮጵያ የሰጣት ስው ነዎት ረጅም እድሜ ይስጽልን
@benyametekle499
@benyametekle499 Жыл бұрын
ዳዊት ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው :: አቶ ዘመዴ ነህ እንዴት ወደ ስኬት መድረስ ይቻላል ሚለው ላይ እንደጠበኩት አልነበረም::
@rolex8678
@rolex8678 Жыл бұрын
አቶ ዘመዴነህ ስለህዝቡ እሴት ጥሩ ብለዋል , ነገር ግን ላለፋት 4 አመታት ሰወች በማንነታቸው(በነገዳቸው) ብቻ እየተገደሉ እየተሳደዱ እንደሆነ አያቁም ?? በድህነት እየማቀቀ ስላለው ህዝብ አስበው ያውቃሉ ? የዘር ፓለቲከኛው ምን እየፈፀሙ እንዳለ አያቁም እያወሩ ያሉት የስኬት እና የኢኮኖሚ እድገት ወሬ በህይወት መኖር ህልም ለሆነበት ሰው ቀልድ ነው እባክወን ስለነዚህ ሰወችም አስቡ መፍትሄ ላይ ምከሩ እነሱም ወገን ይሻሉ
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ የምትፈልገው ሰው እንደእርስዎ ያለ ሰው ነው። ቸሩ አምላክ ጤናና እድሜ ሰጠጥትዎት የርስዎን ዓይነት ዜጋዎች እነደሚያፈሩ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ። አጅግ በጣም ጥሩ መደበኛ ባልሆነ መንገድ አስተማሪ ነዎትና ብዙ እርስዎን የሚመስሉ ባለሙያዎችን ያፈራሉ ብዬ እገምታለሁ።
@Addistoday
@Addistoday Жыл бұрын
thank you so much dawit for bringing the great business person Ato Zemedenehe so that we all get some life time experience from his rich knowledge!🏆🏆🏆🏆🏆watched this amazing and valuable interview non stop past mid night! እኔ ድንቅ ነኝ! አንተ ድንቅ ነህ! Long live,Dawit!🏆
@alemayehudesta2529
@alemayehudesta2529 Жыл бұрын
Ato Zemed, Ethiopia is really blessed having the most influential business guru someone like you and an inspirational figure a role model for millions of young Ethiopians who can take our country’s economy to the next level.
@mordecai4675
@mordecai4675 Жыл бұрын
Thanku you አቶ ዘመዴነህ you are very positive person I like it. we need the kind of person more.
@asterwarga14
@asterwarga14 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው ዴቪ ስለምታደርገው ቅን ተግባር❤️🙏🏽❤️
@elsaberhe9704
@elsaberhe9704 Жыл бұрын
Beautiful! Clear! Helpful! Encouraging! Exquisitely addressed all questions with hopeful future. Thank you, God bless you all wirh more wisdom, health, and prosperous years❤️🙏
@hannahilemariam247
@hannahilemariam247 Жыл бұрын
I always wants to watch/listen a long interview from him and I'm glad you guys invited him. As you said Dawit ' negegeru tafch nw' . Wish to see many more ppl like him. A great inspiration speaker. Thank you dawitdreams.🙏
@sdesta1327
@sdesta1327 Жыл бұрын
Zemedeneh is an intelligent person. Pleasant and informative interview. I don't think you need background music during interviews. It's destructive
@halimaadam9624
@halimaadam9624 Жыл бұрын
ሀገራችን ሰላም ቢሆንልን ይሄ እሚባለውን ሁሉ ተስፋ ነበረን 😭😭😭😭
@meronsileshi6333
@meronsileshi6333 Жыл бұрын
ማርዬ እያንዳንዳችን ስንቀየር እኮ ጦርነት የሚያስብ ሰውም አይኖርም ቢኖርም የሚቀበላውም አይኖርም ዝም ብለን ራሳችንን እንቀይር ኢትዮጵያ በራሷ ሰላም ናት💚💛❤😘
@mammitu-lovelymom7293
@mammitu-lovelymom7293 Жыл бұрын
Wow, Dear Ato Zemedeneh Nigatu Congratulations for you success. Proud of you as an Ethiopian. This inspiration is highly needed in Ethiopian Teaching Institutions. Yes, our social fabric is great asset and has to be nurtured for generations. I am sending this note, to have 5 minutes talk to unfold some realities.. God Bless.
@temesgenteklemariam9134
@temesgenteklemariam9134 Жыл бұрын
For me, the young are the uncut gemstone of the country. I am glad they sit and hear such an inspiring great man. Thank you DAWIT DREAMS!
@betiadmas2593
@betiadmas2593 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እንደትችት ሳይሆን እንደ አስተያየት እንግሊዝኛው ትንሽ አልበዛም
@Nevinhope
@Nevinhope Жыл бұрын
I am very impressive, ዳዊት dreams is our blessing, ብጣዕሚ ነመስግን
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Жыл бұрын
አቶ ዘመዴነህ፣ እርግጠኛ ነኝ አንተ አማራ ነህ! እንዳንተ በላቀ እውቀትና መተማመን የሚያስብ ሰው አማራ ብቻ ነው!!!!!
@yaredtafa39
@yaredtafa39 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር እርሶን ስለሰጠን አመሰግናለው በመቀጠል ለሀገንሮት ያሏት ፍቅር ክብር ይገረማል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይሰጥልን
@ayu1185
@ayu1185 Жыл бұрын
የምር የምር የሚደነቅ የማደንቀው ትምህርቱ ጫዋ ታ አዋቂ ብልህ በአጠቃላይ ደስ የሚል ሰው የእንተ አይነቱን ያብዛልን❤
@mickeydi
@mickeydi Жыл бұрын
I love & Respect Ato zemedeneh he is like just the name looks sounds like my own family (zemed) keep up the Good Job for me you are Ethiopian at the Finest.Thank you for all what you have done & we expect more from you & people like you! God bless you & your family! We Ethiopians are on the Rise & nothing can stop that!! Let's go..💚💛♥️🇪🇹👍🏽🙏
@user-en4ty2kw6i
@user-en4ty2kw6i Жыл бұрын
ዳዊስተይ እናመስገናለን ስላም ከሆኖ ለትግራይ አስፍላጊ አንድ አንተ ነህ ሄደህ ህዝቤ እንደሚታፅናናለኝ በእግዚአብሔርም እለመናለሁኝ የተጎዶ ስዎች ህዝቤ ሓላፍነትህ እንደሚተወጣ ተስፊ አለኝ
@Daniel-pv4ut
@Daniel-pv4ut Жыл бұрын
ለሀገራችን ብዙ ስራ ይሰራሉ ከምላቸው አንዱ ናቸው. እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጨምሮ ይስጥልኝ
@motivationpivot7914
@motivationpivot7914 Жыл бұрын
The change in Ethiopian airlines is because of Girma Wake and after him, Tewelde also did remarkable things for the institution
@wendimagegnalemayehu3885
@wendimagegnalemayehu3885 Жыл бұрын
That was exactly my question. What was his role at EAL to take all this credit? I am sure he is very successful somewhere else and he deserves all that. But could someone enlighten me with his actual contribution to the success of EAL and if that surpasses that of the Girma or Tewelde?
@wediofla3230
@wediofla3230 Жыл бұрын
@@wendimagegnalemayehu3885 Because he is Amhara or Amahara wanna be.
@Ethiozala
@Ethiozala Жыл бұрын
I absolutely i agree that there is a lot of opportunities in our country, well said " it is not 1 pizza " Thank you zd for for a very inspiring information, hope I will have chance to meet you one day!
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 Жыл бұрын
እቶዘመዴነህ የምንሰማው ሁሉ የወደፊት ለኢትዮጵያ ትልቅ ተስፉ ነው እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏🏾
@barackaboye516
@barackaboye516 Жыл бұрын
What a marvelous person to listen to! so charming a person second to non other than Athlete Major Haile Gebreselassie. Mr. Zemedeneh , frankly, you made my day very bright and myself, blissfully joyful. Thank you.
@ayelelemma2329
@ayelelemma2329 Жыл бұрын
Great ur appreciative of the delightful Mr. Zemedhun. He has indeed transformed EAL and other business establishments. But don’t forget u have many other role models as well. We have a prime minister who is transforming the international power balance via eloquence, strategic thinking, humility, guts and first rate leadership capabilities. Just a friendly reminder.
@seyoumchane6727
@seyoumchane6727 Жыл бұрын
An Interesting life and practical experience. Personally benefited a lot from this program. Seyoum C
@zelalemzerihun313
@zelalemzerihun313 Жыл бұрын
Bravo Ato Zemede Addis Abebe newota, ene Gojame 'Amhara' Yimeslugn neber, Bravo, Bravo!!!!!!
@MAFADConsult.
@MAFADConsult. Жыл бұрын
I was very young when I attended his Vision for Ethiopian Airlines @ Bahir Dar ET sponsored workshop. And I remember at that time it was a crazy and ambitios vision for ET by consultancy firm of Young and Earnest. But achieved with dramatic fashion. Ofcourse he contributed for his country is countless. I am happy to see you again Mr. Zemedeneh Nigatu
@lailadani5955
@lailadani5955 Жыл бұрын
Tadia minale ato zemdkun ketma lemat or mazegaja bet gebtew biyastemirulen minal nebret eyalen menkesakes bebirokratotch musena bmefrat lewet yalametan bizu sewotch alen gera gebton bserw hager yeminkratet lemgebat eyeferan gen lewt yeminfelg enen chemiro I am tired of leaving seew hager silzieh pls mekratchu genzeb yelelew musina ferton megbat yalechalenwen seewotch erdun. Ato zemedie ur speech look like life in ethiopia smooth yehone yemeslal gen never.hak hakun aweru maybe u are rich u don't feel it wedetatch yalewen life or u don't know how it is sharp. u guys speech wss amazing I wish if I am home. .
@Biruk5824
@Biruk5824 Жыл бұрын
amazing .. Thanks. this.Family.s...hope is a.big.full.👍💞
@kidusmesfin8605
@kidusmesfin8605 Жыл бұрын
Love your way of perspective, and your deep insight into the economy.
@konjittedla2099
@konjittedla2099 Жыл бұрын
The change is brought by the leadership of the airline.
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 Жыл бұрын
Temesgen Amlake. Lejoche Tesfa alachew. Amesegenhalwe 🙏❤️
@ayteneweshete1225
@ayteneweshete1225 Жыл бұрын
Thank you for your motivational speech.
@surafelzenebe8682
@surafelzenebe8682 Жыл бұрын
Really Really you are so amazing and you are our blessing. Thank so much for sharing your experiences
@eyerusm721
@eyerusm721 Жыл бұрын
Personally I appreciate Mr Zemdeny knowledge his very knowledgeablea and wise person....but didn't get why the audience clapping in each and every conversation?
@amberyene4468
@amberyene4468 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዚየ ❤ በጣም ነው እምናመሰግነው ለሀገራችን ስላደርጋችሁልን አስተዎፅኦ ❤❤❤❤😊
@poetslanefilmhk7012
@poetslanefilmhk7012 Жыл бұрын
Very impressive conversation. I wish the background sound wasn’t there. Very loud.
@rebka5068
@rebka5068 Жыл бұрын
ልብ የሚያሙቁ ሰው የሀገሪ ሙሁሮች በየሰው ሀገር የሰው ሀገር የምታሞቁ እደኝ ሰውዬ ጉቡና ለሀገራችሁ ሰሩ እላለሁ እናመሰግናለን አቶ ዘመዲ በውነት በውነት በሀገሪ ኢትዮጵያ ኮራሁ አመሰግናለሁ
@lijocheneba33
@lijocheneba33 Жыл бұрын
this idea can truly change every ethiopians through his life experience and lovely inspiration speech !!!! WE PROUD OF HIM !
@shidensport2610
@shidensport2610 Жыл бұрын
በጣም ልዮ ንግግር ማራኪ አስተሳሰብ በጣም ወደድኩት እናመሰግናለን
@endalesafaye3773
@endalesafaye3773 Жыл бұрын
I love the seminar plus the slogan. Thank you for sharing God bless you 🙏. Keep on doing good work 🙏.
@user-xv1pz4dx2b
@user-xv1pz4dx2b 6 ай бұрын
Amen kudus azgabiher ymesgene yhun Wow thank you dawit dream and family of dawit dream .ahun talk sew ametah dawit Le ato zamedeneh "yehager lewt be behagerena sew astemhreh betegbar Le afrika and alem masayet tlk negre new"etyopia talk tesfa alat
@woyinshetbelete1871
@woyinshetbelete1871 Жыл бұрын
ስለመረዳወ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ግን የእንግልዘኛ ቋንቋ ባታበዙ ጥሩ ነው ብዙ የማይችሉ ሰወች አሉ ለማዳመጥ ገብተው እንግልዘኛ ሲበዛ ትተው ይወጣሉ እና ለኛ ለሀበሾች እስከሆነ ድረስ ትምህርቱ በአማረኛ ብቻ አድርጉት በድጋሜ አመሠግናለሁ እዚህ ቻናል ገብቸ ማዳመጥ ከጀምርኩ ወድህ በጣም ተለውጫለሁ ጭንቀቴ ሁሉ በጣም ቀንሶልኛል ቀጥሉበት ቆንጆ ትምህርት ነው
@Xestra37490
@Xestra37490 Жыл бұрын
Thank Mr. Zemedenh what do you advice Ethiopian government in education qualify? Also the youth their responsibility to be a great students like s. Korea and India? Last not least what do you think how much should Ethiopian government should allow foreign investment and in what sectors? Thank You 🙏🏼 for your contribution May god bless Ethiopia 🙏🏼🟢🟡❤️
@emmadirissa3577
@emmadirissa3577 Жыл бұрын
Amazing thanks Amlak Tena Edie Yistlin
@SimienMountainTours
@SimienMountainTours Жыл бұрын
I wish, he could be the Prime Minister of Ethiopia!
@nebiyumekonnen7619
@nebiyumekonnen7619 Жыл бұрын
Wow wow 🤩 no words! Amazing! Thank you Z!
@user-zv2il4so3d
@user-zv2il4so3d Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tinahaile4186
@tinahaile4186 Жыл бұрын
Atwashu tewelde gebremedhan neber yezer guday aregachut atashkabet Dawit edaltelah hake ezeh mehad alebh
@berhehabte726
@berhehabte726 Жыл бұрын
In 1968 at HSIU Coll of Business an American professor asked how long will it take to Ethiopianize EAL. Someone answered 25 years, for which he was ridiculed, as wishful thinking. I came from the Army and confronted the prof. If we could run the Air Force why not the airline? I said we can run it in fewer years if a proper program is developed. Now I feel redeemed and hope there are some of our classmates who remember the incident still alive.
@Atifra1532
@Atifra1532 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ሰዎች አሉን ማበረታታቱ ይቀጥል በአለም ያሉት ይጠሩ ያስተምሩ በርቱ
@user-nq9fc9on5b
@user-nq9fc9on5b Жыл бұрын
ተስፋ ጥሩ ነው ነገር ግን ኢትዮጲያ ለምለም ናት ኢትዮጲያ ታላቅ ናት በአያቶቻችንም በአባቶቻችንም ሲነገረን የኖረ ነው ሓቁ ግን ሁኔታችን ተስፋ አስቆራጭ ነው ጦርነትን እንደ ጀግንነት የሚያዩ መሪዎችና ሙሑራን እስከኖረን ድረስ የደሃ ደሃ ሆነን እንኖራለን እንጂ ተስፋችን ወደ አንጀራ በእኛ ዘመን አይቀየርም
@erkeselambellete7500
@erkeselambellete7500 Жыл бұрын
ዛሬም ተደንቄአለሁ አመሰግናለሁ አቶ ዘመዴነህ
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ግሩም ዝግጅት ነው እናመሰግናለን ለሃገሬ ተስፋ አላት እንደ እነ አሜሪካና የአውሮፓ አገራት ደንበኛ ህጋዊ የሆነ የግል ባለሀብቶች በደንብ መበረታታት እና መፈጠር አለበት።።።
@lililetel9128
@lililetel9128 Жыл бұрын
"Ato Zemede you are amayzing profescinal teacher good person I pray have some like you. I say always back ground's important it works./ I d'nt discriminate/ zGod Bless 😘😂
@yonasgeda2180
@yonasgeda2180 Жыл бұрын
Dear Zemedeneh Negatu it’s a wonderful state of mind to be optimistic and hopeful for the future. Nevertheless, the road and the building you are talking about built with corruption and substandard quality. On top of that with astronomical foreign debt. What you’d advice the government if after all listen to you is that to have a road mgt, upgrading the street so that it can be part of the traffic mgt, focusing on quality and standards instead of quantity, for Ethiopian airlines, to diversify their product/service offering in a different sector which can complement the business for example ya you can think of sth. Last but not list is that Haile Gebrselassie said “YECHALALE” YES WE CAN! Many years before Barack Obama used the phrase.
@felekehirpassa9767
@felekehirpassa9767 Жыл бұрын
አቶ ዘመዴነህ ሰዉ ሃንግ ማድረግ እኛም አገር በጣም እየተስፋፋ ነዉ ከጥዎት በ12፡30 ላይ አዉራ መንገድ ላይ ሃንግ ተደርጎ ስልክ እና ገንዘብ እየተዘረፍ ነዉ
@jonimk9956
@jonimk9956 Жыл бұрын
i have no idea what I felt about zemdene nigatu he is smart and kind
@Asry9765
@Asry9765 10 ай бұрын
Yihi program be tv bi mexa ijig buzu wotatochi yikeyeral enee nikchalewu talak memhiran enante tebarku hulachum selamachu yibza
@mihiretabebe774
@mihiretabebe774 Жыл бұрын
Wow thank you very much!
@mihiretabebe774
@mihiretabebe774 Жыл бұрын
Really amazing!
@hiwotayele4887
@hiwotayele4887 Жыл бұрын
worth to listen ,so informative
@AAziz-mz2he
@AAziz-mz2he Жыл бұрын
wow its amazing life experience i proud to Dr. Zemedeneh to be Ethiopian .
@entertainment0182
@entertainment0182 Жыл бұрын
thank you rly
@kasechetelahun6514
@kasechetelahun6514 Жыл бұрын
በጣም እናመሠገናለን አቶ ዘመዴ መልካም ትምሕርት ሠተውኛል
@user-hy3mz1jt5y
@user-hy3mz1jt5y Жыл бұрын
👌👌👌👌👌
@ehitaykirta811
@ehitaykirta811 Жыл бұрын
አሁን፡ኢትዮጵያዉያኖች፡ከአሜሪካ፡ስንመጣ፡ከሌሎቹ፡አየር፡መንገዱ፡ዉድ፡ስለሆነ፡በብዙ፡ዶላር፡ከሌሎቹ፡ስለተወደደ፡በጣም፡አዝኛለሁ፡፡
@wubituzeleke2757
@wubituzeleke2757 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይረዳህ ወንድማችን ዘመዴነህ ወጣቱ መማር አለበት ይቅር መባባልንና ዘረኝነትን ቂምን ተንኮልን ትተው ለአገራቸው መሰራትን መልመድ አለባቸው
@A.b.e.l.r.u.s.s
@A.b.e.l.r.u.s.s Жыл бұрын
Edmena yebeza tena yistiln yetebareku
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Жыл бұрын
💚💛❤️🙏🙏🙏
@taw1ahmed
@taw1ahmed Жыл бұрын
I have one idea from the point of view Mrs Zed. Why not make Man made beachfront like Babylon the way how The make for Babylon . Thank you so much Mrs Zed as well as Mrs Deve
@bontubona9459
@bontubona9459 Жыл бұрын
Thank you so much 💓 💗 💛
@zelalemzerihun313
@zelalemzerihun313 Жыл бұрын
ye A.A. Durye Eyegatemwot new. and ken gin ....... yagatemewot let, silezih bakwoten 'Kidus Egziabher Aben' yaskedemu.
@getuabebe7846
@getuabebe7846 Жыл бұрын
Thank you!
@mihiretabebe774
@mihiretabebe774 Жыл бұрын
Thank you
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 Жыл бұрын
Thanks mr zemedene 🎉🎉🎉 and dave also more my dream come true yess❤
@mengistubiriya3786
@mengistubiriya3786 3 ай бұрын
Please I knew you are very talent understanding person. Gn please I need a help with small finance for time being , then I upgrade my talent and live as my vision
@ETHIO023
@ETHIO023 Жыл бұрын
Is it factually correct to say the fleet size of South African Airways is only 3⁉️
@etabisgetan9854
@etabisgetan9854 Жыл бұрын
እናመሠግናለን አባታችን
@merongetaneh2398
@merongetaneh2398 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@yonifirst9243
@yonifirst9243 Жыл бұрын
Thank you Z
@NitroEthiopia
@NitroEthiopia Жыл бұрын
Amazing person 👏👏👏👏
@mesimesi7264
@mesimesi7264 Жыл бұрын
Amazing
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 71 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 31 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 11 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 71 МЛН