ገበሬ የምጠራበት እንጂ የምሰደብበት አይደለም! @DawitDreams

  Рет қаралды 538,398

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Жыл бұрын

Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our KZfaq channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our KZfaq channel to get up to date videos!
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#DawitDreamslifesuccusscoach
#motivation
#dawitdreams
#etiopianmotivetion
#personaldevelopment
#ethiopianmotivationalspeaker
#motivation
#success
#positivethinking
#abrshdreams
#newyear
#paradagmshift
#dawitdreams
#የማክሰኞ እንግዳ
contact: +251938252525

Пікірлер: 1 200
@mamimylove8905
@mamimylove8905 Жыл бұрын
የኔ ሴት💝እኔም ትልቅ የልብስ ስፌት ቤት የመክፈት እቅድ አለኝ እናም እየተቀሳቀስኩ ነው ያሳካልሽ በሉኝ ኢሻ አላህ
@Bire1221
@Bire1221 Жыл бұрын
ይሳካልሽ 🙏
@ThomasMoges-lp9qh
@ThomasMoges-lp9qh Жыл бұрын
ይሳካልሽ social media ላይ ምርቶችሽን አስተዋውቂ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
ይስካልሺ
@firdowsyusuf6575
@firdowsyusuf6575 Жыл бұрын
Emagnign tadargiwalash inshallah bcha never give up wda brchi ena hulam dua mdrag atrshi esu wsagn ngr nw
@samriel7719
@samriel7719 Жыл бұрын
ያሳካልሽ እህቴ😍😍
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ የፈረንጅ ሚስት ነኝ ብለሽ ብትንቀባረሪ ትችይ ነበር አንቺ ልባም ሴት አምላክ አይንሽን ከፍቶልሻል እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ
@DubaiDubai-iw6co
@DubaiDubai-iw6co Жыл бұрын
Yeferej mist aseram yalew manew abate Share new life adad hebesha berke ayehonebet new aji ferej abata asuwa yabatu mirkat new gulbet yehonat
@mbb8551
@mbb8551 Жыл бұрын
Serta genzeb yemetameta ena beteneshu 50% endetekefel yetebekebatale yebase kagatemate demo yerasun yezo yeswan yemebezebezem ale
@hirutgmartinsson9728
@hirutgmartinsson9728 Жыл бұрын
Ye ferenj mist mehon eko alemin be lela getsita lemayet yiredal enji ayanikebaririm.
@ethioland4938
@ethioland4938 Жыл бұрын
ቢገባት ኖሮ ፈረጅ አታገባም ይቺ ፋንድያ" ልንገርሽ በልጅነቴ ነው አሜሪካ የመጣሁት አማርኛውንም እንጊሊዝኛውንም አቀላጥፈዋለሁ" መብት ቢኖረኝ ኖሮ ፈረንጅ ነበር አስሬ የምገርፈው" እነኚህ ዘረኞች "ደግሞ ነጭ ማግባት ጀግንነት መሰለሽ ይሔኔ አንቺ አፍሪካ ባሪያ እያለ ሲሰድባት እንኳን የማይገበት ድልብ መሀይም ናት" ፈረንጅ ፈረጅ የፈረጅ ቂጥ አጣቢ 👎👎👎👎👎👎
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 Жыл бұрын
@@ethioland4938 👏👏👏👏👏 ትንሽ ለማሰብ ሞክሪ ሞክር. ስድብ ጥሩ አይደለም በውድቀት ውስጥ ጠንክሮ መነሳትና. አሸናፊ መሆን ነው👏👏👏👏👏 ለነገሩ. ስራን ያልሞከረው አይገባውም ለማንኛውም እራሳችሁን ጠብቁ ከብዙ ልፋት ቦሐላ. እሶ. የምትለው. ይገባችሆል አመሰግናለሁ ። 🙏🙏🙏🙏🙏 መፀለይ ይሻላል እግዜአብሔር. ይገልጣል ።
@johannisgirma8157
@johannisgirma8157 Жыл бұрын
ፊልም የማይ ነው የሚመስለኝ ስሠማሽ በእውነት 😍😍😍ትልቅ ክብር አለኝ ለአንቺ ቤኪ
@SAMI7_T
@SAMI7_T Жыл бұрын
Feeling same!
@Abyotable
@Abyotable Жыл бұрын
አየርላንድ ከህውሃት ጋር ሆና ኢትዮጵያን የግል ንብረትልታደርግ ትንሽ ሲቀራት ነው ህውሃት የፈረሰው አሁን ደግሞ በጋብቻ እና በኢንቨስትመንት ስም የስለላ ስራ የሚሰሩ ጦርነትን ሁከትን የሚያቀናብሩ ኦሮሚያ ክልልን ሲኦል ያደረጉ ሰዎች በዝተዋል እና የዚህች ሴትዮ ባልም ጀርባው ቢጠና ጥሩ ነው እርሷ ምንአልባት አታውቅ ይሆናል
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o Жыл бұрын
ቀላል
@Lil_ka65
@Lil_ka65 Жыл бұрын
F3e r⁵⅗
@Lil_ka65
@Lil_ka65 Жыл бұрын
²⅓⁹³⅖ ⁸⁹⅔⁷⁴⁵⁶⅖ ⁷⁵⁹³⅝
@destakeremela5137
@destakeremela5137 Жыл бұрын
ቢሰሙሽ ቢሰሙሽ የማትጠገቢ ነሽ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ዘርሽ ይባረክ የነካሽው ሁሉ የተባረከ ይሁን
@Ayni_____
@Ayni_____ Жыл бұрын
ትልቅ ህልም አለኝ ህልሜን አግኝቻለሁ አደናቀፈኝ እንጂ አልወደኩም እኔ እችላለሁ በጥቂት ጊዜያት ህልሜ ተሳክቶ ዳዊት ድርም ለማመስገን እመጣለሁ እኔ ትልቅ ነኝ አንድ ብር ከአንድ ዶላር እኩል ነው ✔️ እህቴ አንቺ ያቺ ብልህ እንቁዋ ሴት ነሽ እውነትም ለሁላችንም በረከታችን ነሽ✔️👑
@addisumolla7902
@addisumolla7902 Жыл бұрын
ወደ ባህር ዳር እስኪ ላኩት ዳዊትን
@konjolove3954
@konjolove3954 Жыл бұрын
ማሻ።አላህ
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 Жыл бұрын
ይደረግልሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ ይሆናል
@edendagne7163
@edendagne7163 Жыл бұрын
4n g 7*mi*jjbb B;;; Bbb;: v: , , 11
@tirsit9317
@tirsit9317 Жыл бұрын
B
@Ag.4771
@Ag.4771 Жыл бұрын
ይሂ የኔ dream ነው ኢትዮጵያ ስመጣ ማድርግ ምፈልገው ይሆን ነው እግዚአብሔር ያሳካልሽ በሉኝ ❤️
@DubaiDubai-iw6co
@DubaiDubai-iw6co Жыл бұрын
Amen ysacal tchiyalesh
@okoo3056
@okoo3056 Жыл бұрын
Yasakalesh
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 Жыл бұрын
ውስጥሽ ስላለ ማንም አያስቆምሽም ታደርጊዋለሽ!
@asmaomar4820
@asmaomar4820 Жыл бұрын
እንደሚሳካልሽ እርግጠኛ ነኝ ከፈጣሪ ቀጥሎ እኛ ለኛ በቂ ነን
@ilmadadi2943
@ilmadadi2943 Жыл бұрын
Egzabher yasakalsh
@helenfeseha5537
@helenfeseha5537 Жыл бұрын
እምነት ከጀግንነት ደግነት ከውበት ድፍረትና ብርታት ያገር ፍቅር ስሜት በተግባር አይተናል እጅግ ደስ ብሎናል ስራሽ ተናገራ ጮሆ መሰከራ ይቻላል ብለሻል አዎ አሳይተሻል በረከትሽ ተርፏል ለወገን ደርሰሻል መከታ ሆነሻል እኛም ኮራንብሽ ብዙ ተማርንብሽ ውዷ እህታችን የቁርጥ ቀን ልጅ ነሽ🙏🙏
@chalaalemu6710
@chalaalemu6710 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እንደዚች ልጅ ዓይነት የማይሰበር የመንፈስ ፅናትና ጥንካሬ ስጠኝ
@tigistyeyeesuse
@tigistyeyeesuse Жыл бұрын
አሜን
@selamgetenteselamgetente-4800
@selamgetenteselamgetente-4800 Жыл бұрын
አሜን
@user-zx2yc8my4g
@user-zx2yc8my4g 8 ай бұрын
አሜን ለኔም
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j Жыл бұрын
ማነው ይችን ድንቅ የአባታ ልጂ ጀግና በጉጉት የጠበቀ አባትሺ ይህን ቢያዩ
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 Жыл бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤🙌👏
@mediSmart8090
@mediSmart8090 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ልገልፅሽ ቃላት አጠረኝ እውነት የሴቶች ተምሳሌት ነሽ እድህ ጠካራ ሴቶችን ሳይ እደት ደስ እደሚለኝ ለመጀመሪያ ግዜ ሳይሽ ከዛ እስከዛሬ የት ነበርይ ያላወኳት ብዬ ስርች ሳደርግ የለቀቅሻቸውን ሳይ የበለጥ አደነኩሽ በርች ትችያለሽ ሴትችዬም ከሷ እንማር ሴት ሁና ችላ አሳይታናለች እናመሰግናለን ዳዊት በጣም እናመሰግናለን ብዙ የማናቃችውን ሰዎች እያስተዋወከን ከነሱ እድንማር እያደረከን ነው የድሪምስ ፋሚሊ በሙሉ እናመሰግናለን
@user-hj1ho9rj1s
@user-hj1ho9rj1s Жыл бұрын
እኔም ወላህ
@eyeru1901
@eyeru1901 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ 😍💓ህዝባችን ከዘረኝነት ውጣና ለስራ ብቻ ተሽቀዳደም ተለወጥ ለለውጥ እንሩጥ ወገኖቼ ዘረኝነት በምድርም በሰማይም የትም አያደርሰንም ንቃ ወጣቱ
@mulatutule8243
@mulatutule8243 9 ай бұрын
እግዚአብሔር በዚህ ምድር ላይ ስትኖሩ በርትታችሁ ሥሩ ነው ያለው :: ቅዱስ ቃሉም ይህን ያስተምረናል :: የማይሰሩ እጆች አይብሉ ስለሚል ተማርን እያላችሁ ይህችን ሀገር ለመከራ የምትዳርጉ ከዚህች ልጅ ተማሩ ;; እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@woineshetzeleke7983
@woineshetzeleke7983 Жыл бұрын
ስራ ፣ ቁርጠኝነት ፣ ፅናት ፣ ታታሪነት ፣ ጥንካሬ ብቻ ሳይሆን ንግግርም ጭምር የምታውቂ የዋህነትሽና ግልፅነትሽ ከንግግርሽ ውስጥ ፍንትው ብሎ የሚታይ ጀግና ነሽ ፣ እድሜና ጤና ይስጥሽ ዘርሽ ብዝት ይበል።
@Lil_ka65
@Lil_ka65 Жыл бұрын
🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴
@Lil_ka65
@Lil_ka65 Жыл бұрын
🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡
@Lil_ka65
@Lil_ka65 Жыл бұрын
🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴
@Lil_ka65
@Lil_ka65 Жыл бұрын
🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴
@Lil_ka65
@Lil_ka65 Жыл бұрын
P53 A53 L453 L753 pall trite dlrger umolt
@user-vc8qg3kq9f
@user-vc8qg3kq9f Жыл бұрын
በህይወት ዘመኔ እንደ በረከት ያደነኩትና ያከበርኩት ባለሃብት የለም እግዚአብሔር በረከቱን ይጨምርልሽ እህቴ
@mudaycoffeetube5962
@mudaycoffeetube5962 Жыл бұрын
ህልምሽን እየኖርሽ ነው ታድለሽ ጌታ ረድቶሻል የእውነት ቀናሁ❤❤❤❤
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru Жыл бұрын
በረከት እውነትም በረከት ነች በህይወት ዘመኔ እንደ በረከት ያደነኩትና ያከበርኩት ባለሃብት የለም እግዚአብሔር በረከቱን ይጨምርልሽ እህቴ
@user-fm3vg1pl2l
@user-fm3vg1pl2l Жыл бұрын
ድንቅ ነሽ ወላሂ . ማሻ አላህ. ብያለሁ አከበርኩሽ እኛም የገበሬ ልጅ ነን
@tube3507
@tube3507 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀግኒት 👍አላህ አብዝቶ ይረዝቅሽ 👍👍✍️እኔ ኤርላንድ ደብለን ለመሄድ ይሄው በተስፋ አለሁ አንች ጥለሽው መጥተሽ በሐገርሽ ቢሌነር ነሽ ማሻ አላህ ጀግኒት
@lailaseid7874
@lailaseid7874 Жыл бұрын
ምን አለ ሺ ቢያደርግሽ ብየ ተመኘሁ አቦ በሲሳይ ተባርከሻልና ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክሽ ሂዳያውንም ይወፍቅሽ ። አንጀቴን ነው ያረካሽው እውነትም ሁለ ነገርሽ ገበሬ !!! ሙሉ ማንነት ንፁህ ያልተበረዘ ያልተከለሰ ጀግንነት እውነትነት በረከት ገበሬዋ !!!
@Danatube721
@Danatube721 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተመስጬ ነው የሰማሁሽ ጀግና የሚለው ቃል ያንስብሻል አቦ አላህ ይጨምርልሽ ኑሪልን ለኛ ትልቅ ትልቅ ምሳሌ አርዓያ ነሽ
@malatube996
@malatube996 Жыл бұрын
ገበሬነት እራሱ የቻለ ሙያ ነው። ገበሬ ሁሉ ሰው ነው ሰው ሁሉ ግን ገበሬ መሆን አይችልም!!!!
@hayatabdu212
@hayatabdu212 Жыл бұрын
ትክክክል❤
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h 5 ай бұрын
በትክክክልልል
@musetsegaye4423
@musetsegaye4423 Жыл бұрын
የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀገና ሴት ፈጣሪ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልሽ እንዳንቺ አይነት ብዙ በረከቶችን እደምታፈሪ አልጠራጠርም በርቺልን
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe Жыл бұрын
እሰይ የኔ አንበሳ 👍👍💪💪💪💪🙏አይ ሴቶች ሲጠነክሩ ና ውጤታማ ሲሆኑ ሳይ በአላህ ይሁንብኝ የሚሰማኝ ደስታና ሞራል አላህ ይባርካችሁ ደስ አለኝ
@kidistmamo5682
@kidistmamo5682 Жыл бұрын
በረከት እንደስምሽ ለምድራችን በረከት ኣርጉ ጌታ ስሽሞሽ ኣንቺም በታማኝነት ህዝቡሽን ኣክቡረሽ በመገኝተሽ ጌት እየሱሰ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ እህቴ በኣንቺ ድንቅ ፍቅር የሆንሽ ሴት ቃላት እሲካጥረኝ ድረስ ነው ያደነኩሽ በቡዙ ተባረኪልኝ❤️❤️❤️❤️
@gashgirma6494
@gashgirma6494 Жыл бұрын
የጀግንነት ጥግ ማለት እንዳንቺ ነው wow! ሌላ Ophira በአገራችን 💪💪
@thegreen2834
@thegreen2834 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ እንዳንቺ አይነት ጀግና ገበሬ ስላላት አልሐምዱሊላህ አንቺም በርቺ አላህን ይዘን ገና አለምን እንመግባለን። እድሜና ጤና ስኬትና መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ እውነትም በረከት
@ALEMBOshort-zz8nt
@ALEMBOshort-zz8nt 7 ай бұрын
በረከት! እስከ ዘላላም ሁለንተናዊ የእግዚያብሔር ጥበቃ ከአንች ጋር ይሁን! በዙሪያሸ ለመዞር የሚሞከር አፍራሽና እንቅፋት ሰይጣን በጌታ በእየሱስ ክርሰቶስ ስም የተረገጠ ይሁን!!በርቺ!!
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 Жыл бұрын
በረከት ገጠሬዋ የኢትዮጰያ ጀግና ሴት ነሽ አድናቂሽ ነኝ ገበሬ መሆን መታደል ጭምርም ነው ቀጥይበት ምርጥየ አላህ ካሣካልኝ የወደፊት ህልሜ በግብርና ሙያ መስራት ነው ስዴትን በቃ ይበለኝ እና ኢንሸ አላህ ያሣካልሽ በሉኝ 😥
@majeedabualragheb5597
@majeedabualragheb5597 Жыл бұрын
እር በማርያም ጀግና ነሸ የእውነት❤❤❤❤ እኔም ካንች ብዙ ተምሬለሁ አቤት ጥንካሬ አቤት አምነት አገር ወዳድነት ኢትዮጵ❤ያዊአ ነት አንች ላይ ነው ያለው እኔም ከሰደት መልሰ
@Susu-gq9dg
@Susu-gq9dg Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሸ በዛ ላይ መልካም ሴት 😘እኔም ህለም አለኝ ወላሂ
@doitright593
@doitright593 Жыл бұрын
በጣም ትችያለሽ ❤ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ ❤ በእውነት ለሚቀጥለው ትውልድ ሁላ ምሳል መሆት የምትችይ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤
@tigistkassaye5703
@tigistkassaye5703 Жыл бұрын
እንደዚህ በግልፅ የስኬቱን አመጣጥ የሚናገር ሰው ነው የሚያስፈልገው። አንዳንዶቹ ከየት እንዳመጡት አናቅም እነሱም አይናገሩም። ዝምብለው ስኬታማ ሁኑ ይሉናል።
@memevlog586
@memevlog586 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 Жыл бұрын
በጣም እኔም ሁሌ የምለው ይህንን ነው ሰርቀሽም እኮ ሊሳካልሽ ይችላል አብዛኞቹ እነሱም ያላዩትን ስኬት (ምኞታቸውን)ነው የሚነግሩን እንደነዳጊ አይነቱ ደግሞ ሐብታቸውን ብቻ ያሳያሉ ከየት ይምጣ እንዴት ይሳካላቸው ወፍ የለም ብቻ
@yemsida1758
@yemsida1758 Жыл бұрын
እረ ውሸት ነው አይ እኛ ስናሳዝኝ በጥሩ ቃላት የምንሸነገለው ነገር ስናሳዝን እውነት ይመስለናል አይደል
@memevlog586
@memevlog586 Жыл бұрын
@@tigistdagne9716 😂😂😂😂 Dagi
@asmaomar4820
@asmaomar4820 Жыл бұрын
ዋውውውው አይገልፅሽም ግን ውስጤ ያለውን ስንፍና ማነው ነገረሽ ልክ ልኬን ነገርሽኝ እሠይ ደግ አረግሽኝ አሁን እንደ አበሳ ነው የተነሳሁት ያለሁት አረብ ሀገር ነው በቅርቡ ሀገሬ እገባለሁ ህልሜን ለመኖር ትምህርቴን ልቀጥል በሉ ህልመኛን አበረታቱ ደምሩኝ
@user-kc3tj7vd1i
@user-kc3tj7vd1i Жыл бұрын
ትምርት
@muluamado2540
@muluamado2540 Жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ዉድ አንቺ ድንቅ ሴት ልባም ሴት ነሽ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ
@dbegna
@dbegna Жыл бұрын
በረከት ጀግና ጀግና ጀግና ነሽ: መሸለም የሚገባሽ ነሽ: ላመሰግንሽ ቃላት አጥሮኛል: እግዚአብሔር ዘርሽን ለዘለአለም ይባርክ
@hiwotassefa4556
@hiwotassefa4556 Жыл бұрын
በዉነት ምን ልበልሽ አቺ የኢትዮጲያ ኩራት ነሽ ተባረኪ ጌታ ይጠብቅሽ
@demissiemarkos8296
@demissiemarkos8296 Жыл бұрын
የረደሽ እግዚአብሔር ይመስገን በርቺ ምርጥ ኢትዮጵያዊት !
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 Жыл бұрын
የጀግና ጀግና ፈጣሪ እድሜና ጤና ከነመላ ቤተሰብሽ ይስጥልን
@selam8388
@selam8388 5 ай бұрын
ብዙ ሰምቻለው እንዳንቺ ከእንቅልፌ ያነቃኝ የለም በረከት ገበሬዎ ትችያለሽ የምር ለካ እኔም እችላለሁ ። ፈጣሪ ሁሉንም እኩል ፈጥሯል የኛ የተፈጠርንበትን አላማ አለማወቃችን ስህተታችን እንዳንቺ ያለች ጀግና ሴት ስታነቃን ከፈጣሪ ቀጥለን ተስፋዎቻችን ይለመልማል ❤
@ayinadistadese4352
@ayinadistadese4352 Жыл бұрын
እጂግ አስተማሪ ነው በጣም ጎበዝ ጠንካራ እኔ የገበሬ ልጅ ነኝ በጣም እኮራለሁ የገበሬ ልጅ በመሆኔ,ገበሬ ጠንካራ ,የኋህ,ቅን ነው,ካንች ብዙ ተምሪያለሁ።
@aliyamar870
@aliyamar870 Жыл бұрын
ዴቭ በጣም አመሰግንካለሁ ህልሜን እንዳገኘውና ድንቅ እንደሆንኩ እንዳውቅ ሰበብ ስለሆንከኝ በጣም አመሰግንካለሁ 🙏🙏🙏አላህ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር ይስጥክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏
@user-my7mv7xe6t
@user-my7mv7xe6t 8 ай бұрын
ካንቺ ስለእርሻ ብቻ ሳይሆን ስለህይወት ውጣውረድንም ብዙእድንረዳ አድርገሽናል እናመሰግናለን በእርሻው ለይ የለኝ አስተያየት ለየት የሉ ከዚህን በፊት ያልተሞከሩ በውጭው አለም ካየሻቸው ግባአቶች እኛአገርላይ የበለጠ ምርታማና ውጤታማ የሚያደርጉንን ብታስተዋውቂን ? ሌላ ተጨማሪ በአርብቶ አደር በኩል ያሉ አንቅስቃሴዎችን አያይዘሽ ግንዛቤ ብሰጭንና ስራውንም በተጓዳኝ ብቀጥይበት ምክናያቱም ሁለቱም የተያያዘ የስራ መስክ ስለሆነ በርቺ በጣም ደስየሚል ትምህርት አጊቼበታለው እግዚያቢሔር ይባርክሽ አንቺ የኢትዬጰያ አለኝታነሽ እድሜና ጤናይስጥሽ ልጆችሽ አንዳንቺ የተባረኩ ይሁኑልሽ እናመሰግናለን!
@fanayeamanu4051
@fanayeamanu4051 Жыл бұрын
ድንቅ ያልተበረዘ ታሪክ ፡እውነትም በረከት ገበሬዋ በርቺ እንወድሻለን
@user-zj3qy5ro1e
@user-zj3qy5ro1e Жыл бұрын
ኡፍፍፍ አንቺ የተዎደድሽ የእግዚአብሔር ሴት ለዘላለም ተባረኪ
@abrahamhaile3093
@abrahamhaile3093 Жыл бұрын
ከተባሉት ውስጥ አንዳንዶቹ ሊደርሱብሽ የሚችሉ ሆነው ሳለ እንዳይደርሱብሽ የረዳሽ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ሁልጊዜም እንደ ዐይኑ ብሌን ይጠብቅሽ። ለሌሎች አርአያ የሆንሽ ጀግና በመሆንሽ ኮራሁብሽ። በርቺ ቀጥይበት።
@christianeshale2147
@christianeshale2147 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 እውነትም በረከት አባት እና እናትሽ ስም ሲያወጡልሽ አምላክ በረከቱን እንደሚስጥሽ እርግጠኞች ነበሩ::አምላክ በረከቱን ያብዛልሽ ለትውልድ ትልቅ የትምህርት በረከት በማድረግሽ በርቺ እናመስግናለን ✍️
@fikreretta
@fikreretta 7 ай бұрын
ምን ብዬ ለመስግንሽ ፅድት ያልሽ ጀጎና ነሽ እንኳንም ተወለድሽ በረከት ከስምሽ ጀመረ የምድሩን በሰማይም በረከት ነሽ አባትሽ በአፀደገነት ያኑርልሽ የሁላችን አባት ነው ተባረኪ!!!!!!!!!!!!!!
@kalkidantafsse6385
@kalkidantafsse6385 Жыл бұрын
ስታስደስት በጌታ ቀናውበት ጀግና ሴት 🥰🥰
@lensiewolde6392
@lensiewolde6392 Жыл бұрын
በእምነት መፅናት፣ በፈተና መፅናት፣ በዓላማ መፅናት፣ ባለ ራዕይ መሆን፣ ቀና ማሰብን (positive thinker) እነዚህን ተማርኩ። እውነትም በረከት ነሽ። By the way you are a great motivational speaker too... God bless you & keep up the good work.
@user-pt3je5di9n
@user-pt3je5di9n Жыл бұрын
በእዉነት በብዙ ተባረኪልኝ ለኔ ምርጥ ጀግና ነሽ እኔም የገበሬ ልጅ ነኝ ህልሜም ግብርና ነዉ ፈጣሪ ህልምሽን ያሳካልሽ በሉኝ እስኪ
@trfiyaamare8666
@trfiyaamare8666 Жыл бұрын
ምርጥ የሴት ጀግና በረከትዬ በርችልን ለኛ ሴቶች ትልቅ አርአያ ነሽ በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ በቅርቡ ወደ አገሬ እግባለሁኝ ና ባገኝሽ ደስ ይለኛ እህቴ ካቺ ብዙ ነገር እቀስማለሁኝ ።
@monanana1196
@monanana1196 Жыл бұрын
ደግና ሴት ማርያምን እግዚአብሔር አሁንም ጤናሽን ይባርክልሽ
@almazdebessa5531
@almazdebessa5531 Жыл бұрын
ጀግና እህታችን ምርጥ ነሽ! እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ! ከአሜርካ
@ethiopiaaddis9352
@ethiopiaaddis9352 Жыл бұрын
ትክክል ያለገበሬ ህይወት የለም በጣም ጀግና ነሽ
@woderyeleshzeleke3032
@woderyeleshzeleke3032 Жыл бұрын
ትልቅ ክብር አለኝ ለአንቺ አደንቅሻለሁ የአገሬ ልጅ በርቺ ሰው አላማ ሲኖረው ደስ ይላል
@zizuzizu4766
@zizuzizu4766 Жыл бұрын
♥በዉነት በጣም ጀግናነሽ የኔ ገበሬ የዉነት አከበርኩሽ
@abebumeku1261
@abebumeku1261 Жыл бұрын
የ አባቴቻችንን ግብርና ወጢት ክፍ ስላድርግሽልን። እግዚአብሔር ይባርክሽ!
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 9 ай бұрын
ጀግኒት ቆራጥ መሆንሽ ከድምፅሽ ያስታውቃን❤ግና ብዙ ይቀርሻን ጀግና❤👍👍🌹
@rahelendale1922
@rahelendale1922 Жыл бұрын
በጣም ጀግና ሴት ነሽ የማይቻል የሚመስለውን በብቃት አድርገሽዋል ትልቅ የሂወት ልምድ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ጀግኒት 👏👏👏
@meseretteklemaryam9108
@meseretteklemaryam9108 Жыл бұрын
ጀግና ኢትዮጵያዊ የሴቶች ኩራት ነሽ
@kidanekalbetehlhem2729
@kidanekalbetehlhem2729 Жыл бұрын
እኔም አንድ ቀን እንዲ እንደምሆን ከዚያም በላይ አስባለው! አንቺ ግን የሁልጊዜም ጀግናዬ ነሽ በርቺ😍😍😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏
@tewodroslegesse6806
@tewodroslegesse6806 Жыл бұрын
ጀግኒት በርቺ የህይወት ተሞክሮሽ ለብዙዎቻችን ትልቅ ተምሳሌት ነሽ
@edeneden407
@edeneden407 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በዚች ባጭር ሰአት ብዙ አስተምረሽናል 👏👏👏👏👏👏
@wondimagegnalemu5034
@wondimagegnalemu5034 Жыл бұрын
የሚገርም ጭንቅላት ! Big big humanity
@selamawittato4773
@selamawittato4773 Жыл бұрын
የሰውን ሀገር ማየት መኖር ቀላል አይደለም ሂወትን ሙሉ የሚያደርገው ከትምህርት ቤት በተጨማሪ የሂወት ተሞክሮ ነው ጀግና ብዬሻለው ተባረኪ
@tzazudegu5506
@tzazudegu5506 Жыл бұрын
ጀግና እንደ አንቺ አይነቱ ያብዛልን 🙏🙏
@dagmnegus8865
@dagmnegus8865 Жыл бұрын
ቃላት የለኝም የ አባቴቻችንን ግብርና ወጢት ክፍ ስላድርግሽልን። እግዚአብሔር ይባርክሽ!
@girmachewjoffe1145
@girmachewjoffe1145 Жыл бұрын
ሁሉም አገራችን !!!
@gechtube2034
@gechtube2034 Жыл бұрын
በእዉኑ አንች እራስሽ ኢትዮጵያ ነሽ🙏❤
@AMHARA840
@AMHARA840 Жыл бұрын
no she is not!
@etprevails6839
@etprevails6839 Жыл бұрын
You are a hero! A woman of your words and showed for all of us what we can do if we put our time, resources, and energy!
@mulumulu6190
@mulumulu6190 Жыл бұрын
ዋውውውውውው በረከት ገበሬዋ ተባረኪልኝ እኔም ሕልም አለኝ እፈፅመዋለሁ ጌታ ይረዳኛል አሜንንንንንን
@tizitahilemaryam9813
@tizitahilemaryam9813 Жыл бұрын
ኮሜንት ጽፌ አላቅም ግን አንቺ የእውነት ጀግና ነሽ
@michaelgebriel3834
@michaelgebriel3834 Жыл бұрын
You are simply my hero Berket farmer 👩‍🌾 you are the living legend. እግዚአብሔር ይጨምረልሽ እንዳንች ያለ ብዙ ኢትዮጵያውያን ያብዛን ቸሩ መድኃኒያለም::
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 Жыл бұрын
እንዳንቺ አይነቷን ጠንካራ ሴት ና ወንድ ያብዛልን::እድሜና ጤንነት እመኝልሻለሁ::
@yehagereleji5468
@yehagereleji5468 Жыл бұрын
እነደዚህ የተደሰትኩበት ቀን ውስንነው በረከትዪ የኢትዮጵያ በረከት ሆንሽ። ያንቺ ህይወት የኔ ህልም ነው። ሃገራችንን እማ ጠቃሚዎቾን መስደብ መናቅ ማዋረድ ያስተማሩን። ከአሜሪካ መጥቼ አገሬን ማገልገል እፈልጋለሁ። የጥበብ ሰዎችን ፋቂ፣ ቀጥቃጭ፣ ምናምን እየተባልን አደግን ያደጉ አገራት በነዚህ ሰዎች አደጉ በለፀጉ። እኛ 12 አመት ሙሉ ማምረት እየቻልን ተመፅዋች መሆናችን። ልጆቼ ሲያድጉ እያልኩ ቆየሁ። እችላለሁ!
@tenayedejene1447
@tenayedejene1447 Жыл бұрын
ውጭ አገር ያላችሁ አገራችሁ ገብታችሁ እንደ በረከት ታሪክ ሰርታችሁ እለፉ ማለፍ አይቀርም ኑ ለኢትዮጲያ አንድ ነገር ስሩ ድህነትን ለማጥፋት ተረባረቡ እናታችሁ ኢትዮጲያ ትጠብቃችኃለች በርቱ በርቱ በርቱ
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr Жыл бұрын
መኖር ማለት ይሄ ነዉ የጀግንነት ጥግ አቋምሽ ንና ንግግርሽ ለራሱ ያስፈራል በርች
@hiwotbelew2144
@hiwotbelew2144 Жыл бұрын
የኔ ጀግና በጣም ነዉ የማደንቅሽ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክሽ❤❤
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ከአንቺ ጋር እንደ ስምሽ የመንፈስ ቅዱስ በረከት አድሮብሽ ነው እንጂ ,አንቺ ያለፍሽውን ፈተናና እና ያገሸሽውን ውጤት ለማግኘት ቀወንድ ልጅ እንኳን የማይሞከር ነው።ሥለእዚህ ጀግና እንድትሆኝ የመረጠሽን አምላክ አመሠገንኩት። ለአንቺም እረጅም እድሜና ጤና እንዲሠጥልኝ ፈጠሪን ተማፀንኩት, ምክንያቱም ለሀገሬ ታሥፈልጊያታለሽ። እናም እንዳንቺ ያሉትን ጀግኖች ለኢትዮጵያ ያብዛልን ። ገንዘቡን እና ጊዜውን መሠዋት አድርጎ ለሀገር መመሥከር ከመቻል በላይ መመረጥ የለም ኮራሁብሽ።
@studenthabtamu2102
@studenthabtamu2102 Жыл бұрын
በመጀመሪያ አንችን አይነት እንቁ ኢትዮጲያዊ እንቁ እሴት በማግኘታችን በጣም እድለኛ ነን ምን ላድርግሽ በእኔ የዘመናችን ጀግና አንቺ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እውነት በጣም አከብርሽ አለሁ ቃላት የለኝም !!❤❤❤❤!!
@RekikA
@RekikA Жыл бұрын
Much respect dear, thank you for all you do to your country. Stay blessed 🙌
@eriangelino7800
@eriangelino7800 Жыл бұрын
True - a farmer and a teacher must have the highest status in any society.
@fasikaeshetu5483
@fasikaeshetu5483 Жыл бұрын
የሚገርመው በረከት ገበሬዋ ሲባል አንድም ቀን ትኩረት ሰጥቻትም አላውቅም ነበር ዛሬም አጋጣሚ ይሄን ቨዪዲዮ ላይ ሳያት መጀመሪያ ያየሁት ሰአቱን ነበር 1ሰአት ካ10 ከ9ሰከንድ ኡኡኡኡ ይሄን ያህል ሰአት ላይ ነው እያልኩ ማየት ጀመርኩ ሳላስበው ሳልጠግባት አለቀ❤❤
@wondutiruneh3099
@wondutiruneh3099 Жыл бұрын
ዘርሽ በበረከት ይሙላ።ያንቺን አይነት ሰው ይብዛልን !!!
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c 11 ай бұрын
ከቃላት በላይ ጀግና ሴት ነሽ እኔ ሚገርመኝ ሴት አችልም ምትሉ ሰዎች የሴት ጀግንነት እዩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@helenbraids8901
@helenbraids8901 Жыл бұрын
I have no words 😶 you’re amazing 🤩 I have learned a lot from you , thank you Dave for bringing በረከት ገበሬዋ
@helenbraids8901
@helenbraids8901 Жыл бұрын
@ሰላም ሰላም ሰላም !!!!!!! awww 🥰 thank you 🙏
@Yemuu109
@Yemuu109 Жыл бұрын
I could listen her 24/7. She is so sweet.
@eliaswoldemariam7760
@eliaswoldemariam7760 Жыл бұрын
እጅግ ሃምብል ግልፅ ጠንካራ አነደበተ መራዋ የሴት ጀግና ነሽ። Gold of heart ❤
@fatumamuhammad
@fatumamuhammad Жыл бұрын
አንበሳነች ለብዞዎቻችን ተምሳሌት የምትሆን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሲስተር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abshirhassan8072
@abshirhassan8072 Жыл бұрын
What one learns from this women of substance is that”what you think of yourself is more important than what people think of you”.
@ytyt5273
@ytyt5273 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያድርግሽ
@bilise2178
@bilise2178 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Mesi89
@Mesi89 Жыл бұрын
በእውነት ጀግን ነሺ ከአለሺ ቀንሰሺ ለሌሎች ማከፈልሺ ራሱ በረከትን ይዞልሺ ይመጣል እድሜና ጤና ይስጥሺ ልጆችሺን ይባርክ
@beyourselfbuddy2550
@beyourselfbuddy2550 Жыл бұрын
No words explain your faith & passion...👍💯👌
@rebkaketema5716
@rebkaketema5716 Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ አንቺ ነሽ በእውነት እናዳንቺ አይነት ሰዎችን እ/ር ያብዛልን ላንቺም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ!
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
እግዚአብሔር ✅ እ/ር ❌
@mekedsalemu940
@mekedsalemu940 Жыл бұрын
እንደስምሽ በረከት እግዛብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ በእውነት አስለቀስሽኝ
@harrieelias5756
@harrieelias5756 11 ай бұрын
Bereket is Ethiopian Oprah Winfrey. She is the best example for women and men. Thanks Dawit. Long live Eritrea and Ethiopia.
@mesaybekele5324
@mesaybekele5324 Жыл бұрын
What an amazing testimony wow በጣም የገረመኝ ምጥ ለያዛት ሴት ያደረግሺው አንቡላንስ መሆን የማይችለውን ዶዘር አንቡላንስ አድርገሽ ህይወቷን መታደግሽ may God bless you
@user-ow7fh3jz2p
@user-ow7fh3jz2p Жыл бұрын
ድፍረትና ልብ ስጠኝ
@sebasebatmedia1731
@sebasebatmedia1731 Жыл бұрын
እኔ ግብርና ሙያተኛ ነኝ።ብዙ ጊዜ ሞያየ ላይ ተጽዕኖ ሲደርስ አውቃለሁ። አሁን ግን በሙያየ ላለማፈር አነቃሽኝ። ጌታ ይባርክሽ እህቴ።
@tarkiayehumarkos4882
@tarkiayehumarkos4882 Жыл бұрын
ጀግና ኢትዮጵያዊት ትልቅ ትምህረት አግቻለሁ።
@christianabeni.1234
@christianabeni.1234 Жыл бұрын
2023 ye alem tesno fetari seat 👧💎💎💎 mebal alebat metsmamu 👍👍👍
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 160 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 31 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
ሩታ የህመሟ ሚስጥር ታወቀ.የማይታመን ነገር🙈❤️💕
16:07
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 25 М.
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 160 МЛН