የኢየሱስ ክርስቶስን ገፀ ባህሪ ወክለው ፊልም የሰሩ ተዋናዮች የገጠማቸው ያልተጠበቀ ነገር Abel Birhanu

  Рет қаралды 529,783

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Жыл бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 425
@GEZEMIDIYA
@GEZEMIDIYA Жыл бұрын
ይህስ ደሞ በጣም ይገርማል ያንተን ቪዲዮ በማየት ብቻ ብዙ ትምህርቶችን አግቻለሁ ወንድሜ በርታ ገና ከዚ በላይ እንጠብቃለን
@kiyad1962
@kiyad1962 Жыл бұрын
Atashkbit ante lij,ande kiramtun ande timrtun tilale,yehe tmrt bet athedim lemamar....😃
@TheConspiracyDebunker
@TheConspiracyDebunker Жыл бұрын
@@kiyad1962 sew ke temihirt bet wuchi memar aychlem You can learn by formal and informal ways . You can watch KZfaq videos to learn everything.
@kiyad1962
@kiyad1962 Жыл бұрын
@@TheConspiracyDebunker leave man,why always this man talk to much😀
@tinajesus5499
@tinajesus5499 Жыл бұрын
@@kiyad1962 minme alashkabtem awon orotodoxsochi eyesus kirstosn b sawi photho shafi shafinachihu kirstinachihu hulu photo layi honowale temlesu eyesus photo yelewim the dagim ena the tsate 20- 23 n anbebi metsafi kudus wuset bezu bota tetsifolenale le misele le taoute msegede ende lelebin
@kiyad1962
@kiyad1962 Жыл бұрын
@@tinajesus5499 who talked about religion??why u open ur shit mouth, he'll leave,
@yohanneshailemichael6068
@yohanneshailemichael6068 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ይህን ፎቶ አትቀበልም የራሷ ትውፊታዊ ስዕል አላት። ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን
@user-rr3ed7qs8b
@user-rr3ed7qs8b Жыл бұрын
አሜን
@samilanicell8907
@samilanicell8907 Жыл бұрын
Likk NW wendm wey eht andandoch yihen legna betakrestian lememesel yimokralu orthodox berasoa yihen tikeleklalech
@ephjohn215
@ephjohn215 Жыл бұрын
ኤዛ
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
ያም ቢሆን የስው እጅ ስራ ነው ።
@beruktilule7145
@beruktilule7145 Жыл бұрын
ከየት አመጣችዉ እኛም ጌታ እረድቶን ነዉ እንጂ ስንት ዘመን የነዚን ሰዎች ፎቶ ለጥፈን ስንተሻሽ ስንሰግድላቸዉ ኖረናል ስእሉ የፊልም አክተሮች እንጂ የየሱስ ክርስቶስ አይደለም ይሄ ነዉ እዉነቱ ቱፊት ሌላ ስእል ሌላ እግዚያብሄር እንዲና እደዚ ተብሎ አይገለፀምም ማንብ ጥሩ ነዉ እግዚያብሄር ምን እደሚመስል ራእይ 4 ትን ማንብ በቂ ነዉ የኛ ጌታ አይዘበትበትም እዉነቱ መፀሀፍት ላይ አለ
@user-sp7rp6nr7h
@user-sp7rp6nr7h Жыл бұрын
ጌታችን መድኒትችን እየሱስ ክርሰቶሰ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገን ይሆን ወንድምችን እናመሰግናል እውነትኝ መረጃ ሰለምተሰጠን😘😘
@user-rr3ed7qs8b
@user-rr3ed7qs8b Жыл бұрын
አሜን
@SabelaTikue
@SabelaTikue 2 ай бұрын
Amen ewnethnnew wendme
@anondes1099
@anondes1099 Жыл бұрын
የኢየሱስን ወክለሕ ለዓለም ስለእርሱ በመመስከርሕ ብዙ ሕይወት ወደ እግዚአብሔር መንግት መጥቷል በዚሕ ደስ ይበልሕ።ዋጋሕን ከምድር አትፈልግ።
@memeapbibi2952
@memeapbibi2952 Жыл бұрын
🙏💿📀❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-rr3ed7qs8b
@user-rr3ed7qs8b Жыл бұрын
እውነት ነው አሜን
@TawokeTadeapostolicgenerationi
@TawokeTadeapostolicgenerationi 8 ай бұрын
ይገርማል ብዙ ሀገሮች ይህን ፎቶ ቤትና በቤተክርስቲያናት በማድረግ ያመልኩታል እውነት ጌታ ኢየሱስ አይናቸውን ያብራላቸው አእምሮአቸውን ይከፊትላቸው ማስተዋልን ይስጣቸው በኢየሱስ ስም። አሜን
@betelhemkabe8155
@betelhemkabe8155 2 ай бұрын
Huwenate nw Ehitee Eyesuse banebarebet Gizee man qeretsawuu cameram alenebarem Ena Dagemo yetetsafewuun Wangeli Anebebawu nw enji filmuun yeseruute enji manem Eyesusenm mariyamn hone daqemezamurutun Yate yelm selazi ba sehel metesageduu sawoche Eyesuse Yadenale Esuu Ayenachuu yaberalachuu ❤❤❤❤❤❤❤❤ yohn 14:6 anbebute waganochee Anbebu ba ejachuu yalewuun metsafe qeduus marmeruuu hule sawu balachuu atemeruuu Egna metsafe qeduuse manbebe sefalege wed Eyesuse lamaqerb lebachenen senkafet Egezabeher yaberalenal Eyesuse Geetaaa nw Alamaweq Ka Qexaxe Ayadenem enemaremer❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SisayGhiwot-lk4ex
@SisayGhiwot-lk4ex 28 күн бұрын
Ewer Ewern ayemeram egna betekeresetiyanm hone betachen yemigegnew ye Eyesus FOTO wegelawi yohanes betselot teyeko yetengerwn mesil yesalelenen new mejemeriya mister ewku
@selamawitgezahegn9569
@selamawitgezahegn9569 26 күн бұрын
​@@SisayGhiwot-lk4exmin malet new yehe demo😂😂
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን አቤሎ 🙏🏿😘😘
@user-rr3ed7qs8b
@user-rr3ed7qs8b Жыл бұрын
አሜን
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
ቤላችን ዌል ብለናል❤ ስኬትን እዉነትን እዉቀትን ካንተ መማር ይገባናል ወጣትነትክን በጥሩ ሁኔታ እያሳለፍክ ያለህ የኔ ዘመን ብቁ ወጣት ነህ እናም ሁሌም ስኬትን ክብርን ሁሉ ነገርን ላንተ ይሁን አባቴ❤❤
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
የምታቀርባቸውን ቁምነገሮችን በመከታተል ብዙ መማር እንችላለን ላይላዩን እንጅ ውስጣዊ ሚስጥር ለማወቅ ከባድ ነው በርታልን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@mihretyamaru9111
@mihretyamaru9111 Жыл бұрын
አቤል ወንድማችን ስለምትሰጠን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን እውነቱን ለመናገር ልጅ እያለን እያየነው ስላደግን አምላካችንን ስለሚመስለን እንወደዋለን በክብር እናስቀምጣለን ይሄ ምስል ግን በቤተክርስቲያን አይሸጥም ወይም የለም ከሱቅ ነው የሚገዛው የምንገዛውም ትምህርቱ ስላል ነበረን ነው እንጂ ስዕል እያመለክን አይደለም አንዳንዶቻችሁ ግን ትገርማላችሁ በመጀመሪያ ምስልና ስዕል ለዩ ስቀጥል እኛ ኦርቶዶክሶች ከእግዚአብሔር ውጪ የምናመልከው አምላክ የለንም ለማመን ካልፈለጋችሁ አውቃችሁ ካልሆነ በስተቀር ደግሞ በመጸሐፍ ቅዱስም ስዕል ተፈቅዷል ሐዋርያው ቅዱስ ሉቃስ ስሎልናል ስለዚህ መጀመሪያ እውቀቱ ይኑራችሁ ለማውራት አትቸኩሉ
@helinayirga3747
@helinayirga3747 Жыл бұрын
ውድ እህቴ መፅሀፍ ቅዱስ አንብቢ ዘፀዓት 20:-4-5 4: በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።Exodus 20 (አማ) - ዘጸአት 5: አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
@tube-gb6gp
@tube-gb6gp Жыл бұрын
አቤሉ እናመሠግናለን ይኸ ትውልድ ይኸን ቪዲኦ ቢያየው ደስ ይል ነበር ምክንያቱም ቀየቤቱ የአብዛው ቦታ በነዚ ፖስተሮች ነው ተሞልቶ ያለው የቤተክርስቲያን ጭምር ጭራሽ ተሰቅሎ ይገኛል ትክክልኛ የቤተክርስቲያንን ሥርዓት የጠበቁ ሥዕላድህኖዎችን ከመጠቀም ይልቅ ይኸን ፖስተር መጠቀም ተለምዷል
@kalkidankebede9910
@kalkidankebede9910 Жыл бұрын
" በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ፤" (ኦሪት ዘዳግም 5:8) " በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።" (ኦሪት ዘጸአት 20:4) " አምላካችሁም እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር የተማማለውን ቃል ኪዳን እንዳትረሱ፥ አምላክህም እግዚአብሔር የከለከለውን በማናቸውም ቅርጽ የተቀረጸውን ምስል እንዳታደርጉ ተጠንቀቁ።" (ኦሪት ዘዳግም 4:23)
@hanasisay7125
@hanasisay7125 Жыл бұрын
ውይ ወንድሜ አሁንስ ቢሆን በሀገራችን ፊልም መሆኑን እና ሰውች መሆናቸውን ምን ያህሉ ነው የሚያውቀው አምላክ ነው እያሉ ሱንቱ ነው በየቤቱ ለጥፎ የሚስመው እግዚአብሄር ልቦና እና ማስተዋል የቃሉ እውቀት ለህዚብ ይስጥ ተባረክ ወንድሜ
@selamawittekalgne7140
@selamawittekalgne7140 Жыл бұрын
እግዚአቤርን እኮ ነው ፊልም ነው የሚለው
@user-tl4kd3uq8w
@user-tl4kd3uq8w Жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን አበላየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኤረ የሀም ቀላል ነው ጫናም ቡዙ የላቸውም ብየ አስባሎም ሙክንያቱ ድፍረው መስራቱ ራሱ ከባድ ነው በውነት የእየሱስ ክርስቶስ ስቃይ ኣስመስሎው ልሰሩት ባልቹሉም መመኮራቸው ራሱ ጡሩ ነው ግን ድፍረዋል በጣም ሃሰተኛው መስህ ስመጣ ሰው በእምነቱ ይፀናል ብየ ኣላምንም መፃሓፍ ቁዱስ የማያነብ ሰው የምገርም ነው በርታ የተዋህዶ ልጆች መፅሓፍ ቁዱሳችን ኣጥብቀን ይዘን እናንብብ የነዝ ስእል ኣያስፈልገን ኣባቶቻችን በገዳም ያሉ የነሱን መንገድ እንከተል በስቶሻል ምድያ የምለቀቁ ስእሎች በተለይ የኣሁኑ የኣለም ፍፃመ እየዴረሰ ነው ሃሰተኛው መስህ መምጭያው ዴርሰዋል ዩዋሃንስ ራእይ ገብተን እናንብብ ቀጥተኛዋ መንገድ ስለሆነች ኦርቶዶክስ ፈታናዋ ብዙ ነው ስለዝ እንንቃ😥😥😥😥🙏⛪⛪⛪⛪💒💒
@ubaxabaaba4782
@ubaxabaaba4782 Жыл бұрын
እናመሰግናለን፡ኡፍ፡በሰሞኑ፡የሰማሁት፡መረጃ፡መጥፎ፡ነበር፡በመጥፎ፡ገፀ፡ባህሪ፡ለሰሩት፡ነው፡ብዬ፡በጣም፡ተሰምቶኝ፡ነበር፡ብቻ፡ተመስገንልኝ፡ጌታሆይ፡አተን፡ዝቅ፡የሚያረግ፡ዝቅ፡ይበል
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij Жыл бұрын
አምላኬ ሳላውቅ በስህተት አውቄ በድፍረት ለሰራሁት ሃጥያቴ ይቅርታን ካንተ እሻለሁና ይቅር በለኝ ይቅር ይበለን🤲
@ismilumr8326
@ismilumr8326 Жыл бұрын
መቅዲ ወደ እስልምና ተመለሽ እዉነቱ ያ ነው
@binyamtadele9130
@binyamtadele9130 Жыл бұрын
​@@ismilumr8326እረ ባክሽ እውነተኛ ሀይማኖት ቅድስት ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆኑን ጠንቀቅሽ ታቂለሽ
@surajkl5674
@surajkl5674 Жыл бұрын
ካመት አመት ያድርስክ አቤሎ እና ቤተሰቡ
@desalenglire8641
@desalenglire8641 Жыл бұрын
አቤል እግዚአብሔር ይባርክህ ተበረክ እስከዛሬ የምትለቀቸውንም ቭዲዮች በጉጉት ደስ ብሎኝ ነው የምመው ምክንያቱም አስተማርና ጠቀም ቭዲዮችን ነው ሁሌም የምትሰራው የዛሬው ደግሞ እጅግ በጣም ደስ አሰኛኝ ምክንያቱም የህይወትን አቅጠጨ የምጦቅምና ህይወትን የምተደግ ቭዲዮ ስለሆና ብዙዎች ኢየሱስ ነው እያሉ ፎቶውን በቤተቸው በመኪናቸውና እንዲሁም በመምላክያ ቦታዎችም ጭምር እየሰቀሉ የምያመልኩትንና የምሰግዱላትን እንቆቅልሽ ነው የፈተሀው ተበረክ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ የእጅህን ስራዎች ያካናውንልህ በርተ ቀጥል
@user-rr3ed7qs8b
@user-rr3ed7qs8b Жыл бұрын
አሜን
@nani-jm7jh
@nani-jm7jh Жыл бұрын
አቤሎ በረታልን ብዙ ነገር በሄወታችን አሳውቀሀናል ምስጋና ክብር ይገባሀል
@user-rr3ed7qs8b
@user-rr3ed7qs8b Жыл бұрын
ሰው ይመረቃል እንጂ አይመሰገንም።
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 Жыл бұрын
❤❤አቤሎ ምርጥሠዉ ፈጣሪ እድሜና ጤና ከነቤተሠቦችህ ይስጥህ ወንድማችን❤
@eyugirma
@eyugirma Жыл бұрын
ወንድማችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን በቤቱ ያጽናህ ፍፃሜህን ያሳምረው
@selamawitwassie9758
@selamawitwassie9758 Жыл бұрын
አቤሎ እግዚአብሔር ይባርክህ ህዝቤ ለሰው ፎቶ መስገድ እንዲያቆም ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@emerald21576
@emerald21576 Жыл бұрын
የውይኗ ልጅ አቤሎ....በርታልን!!!!!ጥሩ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
ፈተናው ፈተና ሳይሆን አስመስለው ሆነው ስርተዋልና እሱ ወደቀድሞ ዓለማዊ ህይወት እንዳይመለሱ አጥር አበጃላቸው !!!ባይገባንም እሱን ሆኖ መተወን አይቻልም ፍፁም !!!የሞከሩትን ደግሞ ወአለም እንዲሄዱ አይፈቅድም።
@zinetjahar6081
@zinetjahar6081 Жыл бұрын
ወይ ህዝቤ መች ይሁን ሚገባህ ስዕል በየቤቱ እየሰቀለ ለሱ ይሰግዳል ትክክለኛው መንገድ ለማወቅ አንብቡ ጠይቁ የዛኔ የትኛው ሀይማኖት ትክክል እንደሆነ ትረዳላቹ በተረፈ ዱዐ አድርጉ ሀቁን መንገድ እንዲመራቹ!!!
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz 29 күн бұрын
KkkK tikikelegna eyesus kirstos new
@yitbarekzewdu7760
@yitbarekzewdu7760 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኣቤሎ
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 Жыл бұрын
Thank you 💗!
@aklilualamrew3616
@aklilualamrew3616 Жыл бұрын
አቤሎ በአሉህ በሁሉም ቻናሎችህ በምታቀርበው በጣም አድናቂህ ነኝ በተለይ በእንደዚህ አይነቱ ዜና ላይ እውነቱን ገልጠህ በማብራራትህ ልትመሰገንም ይገባል ግፋበት በረታ
@Haben54
@Haben54 2 ай бұрын
አቤቱ ይቅር በለን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-dq5gs5ks2p
@user-dq5gs5ks2p Жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤሎ💖
@biruke497
@biruke497 Жыл бұрын
ጥሩ ጥሩ ትምህርትን ያዘለ ነገር ነው የምታቀርበው በርታ፡፡
@hayatkonju261
@hayatkonju261 Жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ታምራት ስላሳያቹት ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪ ታገናላችሁ የዘራቹትን❤
@messinikitangala8354
@messinikitangala8354 Жыл бұрын
Thank you Abela for your reliable information 🙏. Keep up a good work
@user-yu3mq9jz7c
@user-yu3mq9jz7c Жыл бұрын
አቤሎ ምርጥ ሰዉ ❤🇪🇹🇪🇹
@53067
@53067 Жыл бұрын
ተዋናዮቹ አልገባቸውም እንጂ እግዚአብሔር መልካም ነው ያደረገላችው! ስላካፈልከን እናመሰግናለን አቤሎ
@user-rr3ed7qs8b
@user-rr3ed7qs8b Жыл бұрын
አሜን
@danilay633
@danilay633 Жыл бұрын
ትልቅ መረጃ ነው ኤቤል ብርሀኑ ምርጥ መረጃ እየሰጠኸን ነው በጣም ተመራጭ channel ነው።ክበር
@user-tp1li5wg3q
@user-tp1li5wg3q Жыл бұрын
እኔ እስራኤል ነኝ ግን ተመልከቱ እየሱስ ብላችሁ ግድግዳዉ ለይለጥፋችሁ ታምናላችሁ 44 ቱን ታቦት የምታምኑት ከምን አይታችኋቸዉነዉ ተዉ በማይታየዉ በማይዳሰሰዉ እመኑ በእግዛቤር እመኑ በሰዉ አትመኑ እስኪ ግድግዳችሁን እዩት ፎቶ አለ አይደል ተዉ ፈጣሪ ተቆጣ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በደል አበዛብን
@solomonfenta
@solomonfenta 2 ай бұрын
እኔም ይሁዲነኝ እግዚያብሄርን ማመስግን ነዉ
@user-pw3oo4xz9y
@user-pw3oo4xz9y 2 ай бұрын
እኛ በእየሱስ አታምኑም ማለት ነው?
@FasikawFasikaw-vz2ld
@FasikawFasikaw-vz2ld 2 ай бұрын
እናንተ እርጎማኖች ካሃድዎች አባቶቻችሁ እያዩ የማያምኑ ሰምቶ የማይሰሙ አዉሬዎች ነበሩ በወልድ ያመነ የዘላለም ሕይወት አለዉ ያላመነ ግን በአንዱ በልጁ ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል አስመሳዮች
@solomonfenta
@solomonfenta 2 ай бұрын
@@FasikawFasikaw-vz2ld ቀዳዳ
@solomonfenta
@solomonfenta 2 ай бұрын
@@user-pw3oo4xz9y አወ
@genetkersie739
@genetkersie739 Жыл бұрын
Thank you for sharing!
@lidiya6351
@lidiya6351 Жыл бұрын
ይገርማል እናመሰግናለን ጌታ ይባርክህ
@tsida7758
@tsida7758 Жыл бұрын
Abela yemidenek sra new tnx
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Жыл бұрын
Amazing story!
@Haben54
@Haben54 2 ай бұрын
ጌታ አምላክን አትፈታተነው ተብሉ ተፅፈዋል 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ruhamatesfaye8549
@ruhamatesfaye8549 Жыл бұрын
እና መሰግናለን አቤላ
@emuyahya9351
@emuyahya9351 Жыл бұрын
አቦ ይመችህ የዋሁ ህዝብ እኮ እሄንን ነው ቤቱ የለጠፈፈው የሚስመው
@redusami6664
@redusami6664 Жыл бұрын
አቤላ ❣️❣️
@user-lx7oo9vj2j
@user-lx7oo9vj2j 11 ай бұрын
እግዚአብሄርያደረገላቸውጥሩነገርነው ምክንያቱም ምንምእንኳንለገንዘብ ብለው ብዙቢለፉናቢሰሩት የሱንመከራ አስመስለውላማኞችስላስተላለፉ ወደአለማዊነገርእንዳይሄዱ መንገድነውየዘጋባቸውምንም እንኳን እሱንአምነው ለሱብለው ባይለፉበትም ቃሉንእናተግባሩን በከፊሉ ለክርስቶስአማኞች መማራያሆኖልና ዋጋቸውን እሱይሰጣቸዋል ባላሰቡትመንገድ የክርስቶስንአማኞችአስተምረውበታል እግዚአብሄርአምላክ ምንምያህልሀጢያትቢበዛባቸውና ገንዘብንቢወዱም የሰሩትንጥሩስራአይቶ ዳግመኛወደስተትእንዳይሄዱነውያደረገው እሱበላይኛውቤትመልካምቦታንይስጣቸው
@aynalemtura3703
@aynalemtura3703 Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዉ አመሰግንሃለሁ
@tsionwendu5355
@tsionwendu5355 Жыл бұрын
Ablo Ena antne Mektatle yejmrkute Memure💖💖💖💖💖💒💒💒 tesfayne eyulte seli semcha nwe dgmo telyalu
@rozina3913
@rozina3913 Жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤሎ❤😘
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Жыл бұрын
ወንድሜ አቤልበጣም አከብርሃለሁ፡ ምርጫዎችህ ያስደንቁኛል በርታ፡፡
@hanahana4519
@hanahana4519 Ай бұрын
ለስው ስራሽ አምላኪ በሙሉ ቆንጆ መለስ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ኢየሱሰ ከዘላለም ሞት ያድናል አሜንን በል!!!!!!
@ebbaftube
@ebbaftube Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ አቤልዬ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ምድር ላይ ሲመላለስ በነበረበት ጊዜ የገዛ ወገኖቹ ጭምር አልተቀበሉትም ነበር። እነዚህንም ተዋናዮች ተመሳሳይ ችግር ነበር የገጠማቸው።
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
መብረቅ የተመቱም አሉ እረሳሀቸው🙏🙏👍
@editingzone6229
@editingzone6229 Жыл бұрын
እንደው በእግዚአብሔር ቸርነትስ ና በሚያደርጋቸው ድንቅ ተአምራቶች አምኖ ጥሩ ነገር የገጠመውስ የለም እባክህ ካለ ብታቀርብልን በጣም ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ
@halepromise8046
@halepromise8046 Жыл бұрын
Tnxs ablsha grume akrabi mitakrbew ngre uhlu mesachi ena astemare new
@ETTTM
@ETTTM Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-jg9fx8re9w
@user-jg9fx8re9w 2 ай бұрын
Amen fetari kante gar yihun❤❤❤
@gufu3984
@gufu3984 Жыл бұрын
ጀግና ናቸው እውነት መፀሐፍ ቅዱሰ ለማያነቡ አግልጠው አሳይተዋል እግዚአብሔር ሰላምን ይመልስላቸው💚💛❤️ቅድስት ቤተክርስቲያንን ስእል አድህኖን እንጠቀም ወገኔ✅
@weyeneshetrata1604
@weyeneshetrata1604 Жыл бұрын
Tabarki abelo
@khadijah2570
@khadijah2570 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ከሰው ልጆች በፊት የፈጠረሺ ☝️ ፈጣሪሺ 🙏 አልርህማን 🌴 አልረሂም ይጠብቅሺ ሀገሬ አሚን 🤲 ኩሪ በፈጣሪሺ እሱ ነው የፈጠረሽ ☝️ ሀገሬ ኩሪ የሰው ልጅ ብዙን ግዜ ይጨማለቃል በፈጣሪ ይቀልዳል
@user-sw5jo9sm2x
@user-sw5jo9sm2x 2 ай бұрын
Thanks you too
@regasadame7601
@regasadame7601 Жыл бұрын
ሲጀመር እርሱን መስሎ ለመሥራት የተገባ ማንም ከሰው ልጆች መካከል የለም ። እርሱ ልዩ ሰውና አምላክ ነው ። ሆኖም የጂሰስ ፍልም አስተማሪም ነውና ብዙዎቹ ይህንን ተመልክተው በክርስቶስን አምነው ተከትለዋል ። ይሁንና የተዋናይዎቹ ጭንቅት ግን ከምን እንደሆነ ግልጽ ባይሆንልኝም ፣ እኔ እስከምገባኝ ትወናው ሲጀመር የዚህን አለም ገንዘብ መሰረት ያደረገ በመሆኑ እግዚአብሔርን አላስደሰተም ይሆናል ። ገንዘብን የምወዱ የዚህ አለም ሰዎች መጨረሻችቸው እንደ ይሁዳ አያምርም ብንል ስህተት ልሆን አይችልም።
@hayelommery4632
@hayelommery4632 Жыл бұрын
የወይኗ ልጅ እናመሰግናለን🙏🙏
@SofiaS-rm2uh
@SofiaS-rm2uh 2 ай бұрын
እናመሰግን አለን ወድምየ❤❤
@sisayhilegbrael3946
@sisayhilegbrael3946 Жыл бұрын
Life of Jesus ብትጨምርበት አሪፍ ነበር
@fasikabera9704
@fasikabera9704 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@bettygirma9151
@bettygirma9151 Жыл бұрын
Sewedik ko nurelen abelo🙏
@hidayaa7171
@hidayaa7171 Ай бұрын
አላሀምዱሊላህ ረቢ ሙሥሊም ላደረከኝ❤❤❤❤❤
@selamawitdula2456
@selamawitdula2456 Ай бұрын
Egna mn ageban
@gemedagama7859
@gemedagama7859 21 күн бұрын
God bless you
@user-fd7mp8to3y
@user-fd7mp8to3y Жыл бұрын
ምንም አይገርምም አሁንም በአለማችን ዉሰጥ ፀረ ክርሰቶሰ አሉ የኢየሱስ ተቃዋሚወች አሉ ሰለ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ወንጌል ሲሰበክ የሚቃጠሉ የሳይጣን ፈረሶች አሉ ግደለም የፍርድ ቀን ዋጋቸዉን ያገኛሉ እሰቲ አሁን ተዋንያኖቹን ማሳቀቅ ለምን አሰፈለገ እነሱ የክርሰቶሰን ሰቃይ ነዉ ሰርተዉ ያሳዩን እና ይሄ የሚያሰደሰት ነገረ ነበረ ግን እነሱ በሰወቹ ላይ ይቀልዳሉ ፈጣሪ ቁጣዉን ያዉርድባችሁ አክተሮቹ ግን እድለኞች ናችሁ ሰለ ክርሰቶሰ ኢየሱስ ሰትሉ ሰቃይና መከራ ቢገጥማችሁ ተደሰቱ እንጅ አትዘኑ በሰማይ ዋጋችሁ እጅግ የሚያሰደሰት ነዉ የኢየሱስ ክርሰቶሰ ሰም አለምን ያጥለቀልቃል ኢየሱስ የአለም ፈጣሪ ነዉ
@BirukGela
@BirukGela 2 ай бұрын
thank you
@abuali9857
@abuali9857 6 ай бұрын
ስለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Hana_Yemaryam
@Hana_Yemaryam 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
@Almaz-wg9gv
@Almaz-wg9gv Ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@tamiratshure
@tamiratshure Жыл бұрын
ወክለው ድራማውን ሠራ እንጅ እየሱስ ክርስቶስ አለመሆኑን እናውቃለን ኢየሱስን ያየ ማንም የለም ታርኩን ነው እንጅ።
@MihratAlamu
@MihratAlamu 3 ай бұрын
ወንድሜ በርታን በጣም ትምህርት ነው የምርምር ይባረክ
@user-cb5ky6nz4c
@user-cb5ky6nz4c 2 ай бұрын
Yihe tesfafito biray Arif newu mikniyatum bizu sewoch yihin poster yamelkalu
@alazartadesse949
@alazartadesse949 9 ай бұрын
Lefilim tewanay sew enidayisegid tiru mereja new yesetehen enameseginalen
@destistories767
@destistories767 Жыл бұрын
እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን። (ራዕይ 1:7) ገና በእርሱ አምላክነት ያላመኑ በስሙ ያፌዙ የቀለዱ አምላክነቱን ክደው ግማሹ አማላጅ ግማሹ ነብይ እያሉ በሰይጣን ወጥመድ የተታለሉ ሁሉ ፈጣሪ አለማት ኢየሱስ ክርስቶስ ለፍርድ ሲመጣ ዋይ ዋይ ይላሉ ይፀፀታሉ የማይጠቅም ፀፀት!😢
@user-si9vm4iv2w
@user-si9vm4iv2w Жыл бұрын
ይሄን ሰምቶ ያልተማረ ምን ይባላል ልቦና ይስጣቹ
@hayatmisganu9851
@hayatmisganu9851 Жыл бұрын
Allah yeznlachu bsele ymtamnu
@davetube14
@davetube14 Жыл бұрын
Nice story abela
@saedasadik3283
@saedasadik3283 Жыл бұрын
Abel thank you..lelaw sew behon sewochen farto ewnatun yedabeqal.....ahunem hezbu wada fatarew tamaleso aemerowen masarat sew aemero tasatot endet seel yamalkal yawew ye film actor yehona sew....
@amanueljuta357
@amanueljuta357 Жыл бұрын
Alem lay yale sew hulu getan silemiwod newa maymertuachew.
@adamugetnet-jv3di
@adamugetnet-jv3di 25 күн бұрын
yene ambasa
@mahideremelekottube2127
@mahideremelekottube2127 Жыл бұрын
AKKAM AKKAM ABEELAA SIN JALADHAA
@yareddanill1825
@yareddanill1825 Жыл бұрын
Thanks able
@eijleeij
@eijleeij Жыл бұрын
ሰላምዉድየሀገሬልጆችሰላማችሁይብዛልኝ አቤል በጣም አሪፍ ብዙዎች በስዕል ያምናሉ ሌላም እንጠብቃለን እዉነት የህሊና ህግ ናት👍👍👍👍👍 በጣም ጎበዝ በርታ
@khadijah2570
@khadijah2570 Жыл бұрын
የአዳም ዘሮች ልጆች ሆይ ( ፈጣሪን) አያውቁ አይፈሩ የፈጣሪ መልእክተኛ ነብያችን ዒሳ አል መሲህ እየሱስ 💚 ክርስቶስ ላይ ያሾፋሉ በስካር መንፈስ
@destistories767
@destistories767 Жыл бұрын
ፈጣሪውን የማያቀው መሀመድን ነብይ ብሎ የሚከተል ምስኪኑ ኡመት ኢስላም ነው !!😢እዚጋ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ እንጅ ስለ እናንተ መሀመድ ስለፈጠረው ምናባዊ ኢሳ ያወራ የለም ቁርአናችሁም ላይ ኢሳ እንጅ አልመሲህ ኢየሱስ አይልም እራሳችሁን አትዋሹ!! ኢሳ እና ፈጣሪ አለማት ኢየሱስ ክርስቶስ አንድ አይደሉም ::!
@khadijah2570
@khadijah2570 Жыл бұрын
@@destistories767 የአዳም ዘሮች ልጆች ሆይ ፈጣሪን ለከዱ ሰዎች ሰት ነብያቶች ተላኩ ለካሪሮች ኢብራሂም አብራሀም አለ ለአባቱ ለኅዛር ፈጣሪ ክደህ ጣዎት ታመልካለህ አለ ለአባቱ ለኅዛር
@khadijah2570
@khadijah2570 Жыл бұрын
የአዳም ዘሮች ልጆች ሆይ ፈጣሪን ፍሩ ቅጣቱ እሳት 🔥 ናትና ነበያችን ሙሳ ሞሴ ዓለ ለፊርዖን ወደ ፈጣሪህ ተመለስ እሱ ነው የፈጠረህ ዓለው ጥጋበኛው ፊርዖን ዓለ እኔ ነኝ ፈጣሪ ዓለ እየኮራ ሰው መሆኑን ረስቶ ፈጣሪም አሰመጠው
@sumnaihiyar3637
@sumnaihiyar3637 Жыл бұрын
@@destistories767 ሀሀሀሀ ሙሀመድ ነብይ ሆኖ ምናከብረውን እና ምንወደውን አክል ነብዮ የሱስን ፈጣር ብላችውትም አታከብሩትም ምታመልኩት እኮ እነዝህ ለራሳቸውም ደስተኛ መሆን የልቻሉትን የፈረንጆቹን ፎቶ ናው
@mix_alazar4562
@mix_alazar4562 Жыл бұрын
Wow abela በርታ ሌላም ስራልን❤
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
ወይ ጉድ 😦😦😦አቤሎ እናመሠግናለን
@TopsSales_
@TopsSales_ Жыл бұрын
ምኑ ነው ጉድ ??
@tatekdamake70
@tatekdamake70 Жыл бұрын
ወንድሜ አቤል አመሰግንሀለዉ ነገዉኑ ወደ ካህናት እሄዳለዉ ካልሆነ አውጥቼ አቃጥለዋለዉ
@eyobtesfahun7733
@eyobtesfahun7733 Жыл бұрын
tanx
@amekinyo4071
@amekinyo4071 Жыл бұрын
God bless you abelo
@fatumaseid4125
@fatumaseid4125 Жыл бұрын
ያአላህ ታአምር ጌታን በሰው እያስመሰሉ እዴት ጫና ጉዳት አይወርድባቸውም
@destakidanu508
@destakidanu508 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ታሪክ ቀጥልበት😮😮😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊
@tewabeabate4585
@tewabeabate4585 Жыл бұрын
በጣም ትምህርት አዉይ ነዉ ቀጥልበት
@bekeleteddy5154
@bekeleteddy5154 Ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@helenabib5397
@helenabib5397 Жыл бұрын
what a great Job Abelo thanks so much
@user-cx1kt4hw3z
@user-cx1kt4hw3z 24 күн бұрын
In correct imfir mations🎉
@zinabuabate422
@zinabuabate422 Жыл бұрын
በጣም የሚገርመኝ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ ብለን በእዬ ግድግዳችን የምንለጥፍበት ምክኒያት ነዉ።
@birukmesfin6638
@birukmesfin6638 Жыл бұрын
ye actorun photo misekl kale limarbet ygebal neger gn yhe betekrstiyan lay kemisekelew ke kdusan selat gar aygenagnm
@directeroffice
@directeroffice 4 ай бұрын
ወንድሜ አሁንስ ቢሆን በሀገራችን ፊልም መሆኑን እና ሰውች መሆናቸውን ምን ያህሉ ነው የሚያውቀው አምላክ ነው እያሉ ሱንቱ ነው በየቤቱ ለጥፎ የሚስመው እግዚአብሄር ልቦና እና ማስተዋል ለዚህ ህዝብ ይስጥ ተባረክ ወንድሜ
እየሱስ ነኝ ያለው ሰው ጉድ አመጣ እንዲህም አለ Abel Birhanu
11:02
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 184 М.
Тяжелые будни жены
00:46
К-Media
Рет қаралды 5 МЛН
ELE QUEBROU A TAÇA DE FUTEBOL
00:45
Matheus Kriwat
Рет қаралды 24 МЛН
🍪 Compartilhar é Cuidar:  Biscoito que Ensina a Compartilhar
0:13
Músicas Infantis LooLoo Divertidas
Рет қаралды 118 МЛН
The Worlds Most Powerfull Batteries !
0:48
Woody & Kleiny
Рет қаралды 19 МЛН
Кому деньги нужнее? (это юмор)
0:39
ЮРИЧ
Рет қаралды 7 МЛН