በመጽሐፍ ቅዱስ የተፃፈው ተአምር ተረጋገጠ ሳይንቲስቶቹ አመኑ አስገራሚው Abel Birhanu

  Рет қаралды 273,004

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Жыл бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 431
@tsaga9910
@tsaga9910 Жыл бұрын
ቃል አይወሻም ቃል ሁሌም እዉነት እግዝአቤር ይማስግን🙏🙏🙏
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Жыл бұрын
ሕያው የእግዚአብሔር ቃል የማያልፍ የዘላለም ቃል ነው ሁሉም መጽሐፍቶች/ የትኛውም መጽሐፍ ከመጽሐፍ ቅዱስ በታች ነው የደስታ ምንጭ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው ለእኛ ለምናምን....❤😇
@abelbilly9817
@abelbilly9817 Жыл бұрын
አሜን
@a.j.alpha10
@a.j.alpha10 Жыл бұрын
Endi kemaletsh befit quran lay ahun yalew hulu besefiw texeqsuwal lelam migerarmu tamratoch enantelay yaltexeqesewna quran lay yetexeqesew neger yemdrun bcha sayhon yemhwarunm te amratoch axeqalay bemibal huneneta texeqsuwal eske masreja youtube blay feligi yenebha new tkkl at beyi ewnetun feligi atze nagi
@Daniel-zr8hv
@Daniel-zr8hv Жыл бұрын
@@a.j.alpha10 😂😂😂 metshaf kdus lay yale hulu quran lay ale blachhu cheresachhutko hyennm serekachhun😕😂
@a.j.alpha10
@a.j.alpha10 Жыл бұрын
@@Daniel-zr8hv ene beholi book lay yale hulu alalkum be video lay yalew enji esti lemangham lk endene holi book ena qurann and lal anbbek asteyayew lyunetu ena fxumaqwi teamrun tayalek lenegeru blhm ataregewm ene gn argchewalew lezam new lemenager dfretu yalegh ante gn yale ewqet new mtkerakeregh mes`haf qudusn enkuwan ataqewm lxeyqk enkuwan bl
@workeabicho2911
@workeabicho2911 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-jo9xm8kb6r
@user-jo9xm8kb6r Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። የእግዚአብሔርን ስራ ካመኑ እግዚአብሔር እንዳለም ያምናሉ ግዜ ይስጠን እግዚአብሔር አሜን።😊
@bisrat1269
@bisrat1269 10 ай бұрын
Amen
@AzmerawAbebe-pr9wm
@AzmerawAbebe-pr9wm 25 күн бұрын
@@bisrat1269 amen
@tegenemegersa
@tegenemegersa Жыл бұрын
አይ አቤሎ እነሱ አመኑም አላመኑም መላው ሕይወታችን በመጽሐፍ ቅዱስ ከተጻፈው ውጪ መሆን አይችልም ... አንተ ግን ለእንደዚህ አይነት ዘገባዎችህ በርታ።
@yordanostesfay6207
@yordanostesfay6207 Жыл бұрын
Tekkl
@user-uu2te9ge5c
@user-uu2te9ge5c Жыл бұрын
አቤሎ እስከዛሬ ብዙ አስተማሪ የሆኑ ነገሮችን አቅርበህልናል ነገር ግን የዛሬው ለየት ያለ ነው በእውነት ተባረክልን እምነታችንን የተመለከተ በመሆኑም ደስታዬ የላቀ ሇኗል እናመሰግንሀለን
@betelhem9651
@betelhem9651 11 ай бұрын
❤❤❤❤ me too
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@TayeYibka-nx3rs
@TayeYibka-nx3rs 11 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 Жыл бұрын
ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው !! ሳይንቲስቶች ለእግዚአብሔር ቃል እውቅና የሚሰጡበት ዘመን ስለመጣ እግዚአብሔር ይመስገን !! የእግዚአብሔር ቃል እውነት ነው !!!
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የሚሳነው ነገር የለም ፤ ሰማይና ምድርን በቃሉ ያፀና ቅዱስ ሆይ ስሙ ይክበር።
@Miko16459
@Miko16459 Жыл бұрын
ሁሌም እግዚአብሔር እውነት ነው !!!
@alemayehugemeda4025
@alemayehugemeda4025 Жыл бұрын
ምስጋናዬ የላቀ ነው እምነታችን ድሮም ጀምሮ በፈጣሪያችን ቃል ነው
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e Жыл бұрын
ቃሉ እውነት ነው ክብር ለእርሱ ይሁን።❤❤❤
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃሉ እውነት ነው ❤❤❤
@fantujesusislord8474
@fantujesusislord8474 Жыл бұрын
👉በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጂን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና 👉ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና 👉በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል የዮሐንስ ወንጌል 3÷16-18 ቃሉ እውነት ነው ኢየሱስ ያድናል መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው 🙏
@BurtiFan
@BurtiFan 11 ай бұрын
የመናፍቅ ሰብከት ምንም ጥቅም የለዉም
@fantujesusislord8474
@fantujesusislord8474 11 ай бұрын
@@BurtiFan ስለ መጽሐፍ ቅዱስ እየወረ እየሰማሽ/ህ መጽሐፍ ቅዱስን የሚትቀወም ዶንቆሮ ኦርቶዶክስ ስለ ዶሮ ብልት አይደለም የፀፍኩት ቅዱስ ቃሉን ነው እንደ እናንተ የዶሮ መጽሐፍ የለንም ኢየሱስ ያድናል መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው ሌለ መንገድ የለም ።
@user-on8sf6qv1f
@user-on8sf6qv1f 11 ай бұрын
የ እግዚአብሔር ቃል አያረጅም ለዘላለም እያበራ ይኖራራል። ገና ጌታ ያስገርማቸዋል አቤላ በርታ ጌታ ይረዳካል ክፍል 2 እንጠብቃለን
@wodealamu5739
@wodealamu5739 Жыл бұрын
የቅዱስን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ጻግውን ችርነቱን ክብሩን አብዝቶ ይስጥልኝ
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 አቤሎ ተባረክ በርታ ቀጣዩን ልቀቅልን
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Жыл бұрын
አድናቆቴ ከፍ ያለ ነው፡ አመሰግንሃለሁ ፡ ተባረክ
@user-xm9er3rp3c
@user-xm9er3rp3c Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንጌል አለምን ሑሉ ልደርስ ነው Abel እናመሰገናለን ትኩስ መሬጃ ስለአመጣክ
@GalilaRout
@GalilaRout 11 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ስርዝ ድልዝ የለውም
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 Жыл бұрын
የእግዚአብሄር ቃል አያረጅም የአምላኬ ቃል አያረጅም ዘለለም ይኖራል እያበራ ከምያምኑት ጋሪ❤❤🎉🎉
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 Жыл бұрын
እንጠብቃለን እናመሰግናለን ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው !!
@user-wn1yq3bo9l
@user-wn1yq3bo9l Жыл бұрын
ስራው ድንቅ ነው ልኡል እግዚአብሔር 👏
@betelhem9651
@betelhem9651 11 ай бұрын
❤❤❤
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@21MarYam
@21MarYam Жыл бұрын
በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ የተፃፈ ነገር ሁሉ ተጠና አልተጠና እውነትና እውነት ብቻ ነው ምስጋና ይግባው ለመድኅኔዓለም❤
@korebmount1203
@korebmount1203 Жыл бұрын
Romans 1 (አማ) - ሮሜ 22: ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ፥Romans 1 (አማ) - ሮሜ 28: እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Жыл бұрын
እግዚያብሄር ታላቅ ነው
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g Ай бұрын
የእግዚአብሔር ቃል እዉነት ነዉ 🙏🙏🙏
@yonaspecial4907
@yonaspecial4907 Жыл бұрын
እስኪ አቤሎ ቁርአን ውስጥ ስለተጠቀሱ ሳይንቲስቶ ስላረጋገጧቸው እውነታዎች አውጥተህ ስራልን
@werwee3656
@werwee3656 Жыл бұрын
የቁረአንተአምር በኡነትላይየተመሠረተ ትክክለኛ ብዙተአምርየያዘ ተዘርዝሬየማይዘለት ተአምርየያዘ ከሁሉምበላጭ ቅዱስ ቀረአን ነዉ የالله ቃል ከሁሉምበላጭነዉ አላሁአክበር አላሁአክበር አላሁአክበር
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
የቅድስ ቁርሃን ተአምር እንዲው በሰው ልጅ ተዘርዝሮ የማያልቅ የአላህ ቃል ነው ታአምሩ ብዙ የአለማቱ ጌታ አላህ ወክበር አላህ ወክበር አላህ ወክበር❤
@BurtiFan
@BurtiFan 11 ай бұрын
@@werwee3656 እሸ በቁራን የተፈፀመ ትንቢት ንገሪኝ በናትሸ
@TigistFisehagiorgis-cd6hm
@TigistFisehagiorgis-cd6hm 2 ай бұрын
Qurean men alew? Yalaleke qenchebchabi hasab yeyaze yemehamed tereka new?
@user-mz5gb5ku1x
@user-mz5gb5ku1x 2 ай бұрын
Yetebereze metshaf yzesh enken lemay wetabet kuran,yzesh tnageryalesh​@@TigistFisehagiorgis-cd6hm
@ccvcf7964
@ccvcf7964 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን🥰🥰🥰
@user-uv2gp6ex4y
@user-uv2gp6ex4y 11 ай бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን ኣምላከ ሙሴ ኣምላከ ኣበዊነ
@birtukanteklehana8399
@birtukanteklehana8399 Жыл бұрын
ተባረክ እንዴህ የመፅፉ ቅዱስ ታርኮችን አምጣልን
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 11 ай бұрын
ከጋዜጠኛ የእግዚአብሔርን ቃል የምጠብቁት ትክክለኛ መምህራን የት ሄዱባችሁ ነዉ እግዚአብሔር የለም የሚሉት የአጋንንት ተለላኪወች ሳይንቲስት ነን ባዮች እዉነት ነዉ እንድሉአችሁ ነዉ ከእነሱ ነዉ የምትሰበኩት😢
@user-zh2ud8hj8u
@user-zh2ud8hj8u Жыл бұрын
ምናልባትም እየመረመሩ ያገኙት እንደ ሆነ እግዚአብሔር ይፈልጉ ዘንድ በምድር ሁሉ ላይ እንዲኖሩ የሰውን ወገኖች ሁሉ ከአንድ ፈጠረ የተወሰኑትንም ዘመኖችና ለሚኖሩበት ስፍራ ዳርቻ መደበላቸው። የሐዋ ሥራ ፲፯:፪፮:፪፯ ቃልህ እውነት ነው ዮሐ ፲፯:፲፯
@godisgood2672
@godisgood2672 Жыл бұрын
እኛ አመኑ አላመኑ ምን ያስጨንቀናል የእግዚአብሔር ቃል እውነተኛ እና ህያው ነው
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w 11 ай бұрын
ትክክል ❤❤❤
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!
@MisganaTesfaye-el6jv
@MisganaTesfaye-el6jv Жыл бұрын
ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል
@Ethio579
@Ethio579 Жыл бұрын
ሳይንስ አመነ አላመነ ለእኛ ለምናምን ስለ አምላካችን ድንቅ ስራዋች ማረጋገጫ አያስፈልገንም እውነቱ እውነት ነው
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ትክክል
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 11 ай бұрын
❤❤❤❤ ትክክል
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እናመስግናል አቤሎ ከዚህም በበለጠ በስፊው አቅርብልን😍🙏🙏🙏
@user-lg1ik2ix1s
@user-lg1ik2ix1s Жыл бұрын
የእስራኤል አምላክ ለዘላለም ይክበር ይመስገን አቤሉ አደበትህን ይባርከው አቀራረብህ በጣም ደስ ይላን
@axumawit140
@axumawit140 Жыл бұрын
ዛሬም ተመስገን ጌታየ
@kasualametu7
@kasualametu7 Жыл бұрын
በጣም እሚገርም ነገር ነው ያደረስከን ተባረክ ቀሪውን ለመስማት ጓጉቻለሁ አቤል የምር ውስጤ በደስታ ተሞልቷል
@user-ll7oj5st7x
@user-ll7oj5st7x 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@gadamitiku-dn3bo
@gadamitiku-dn3bo 9 ай бұрын
GOD BLESS YOU
@betinegash2110
@betinegash2110 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገንደየፈጣሪ ድንቅ ስራው ገና ወደፊት በሰፊው ይገለፃል። የሚያስተውል ልብ ቢኖረን። አቤሎ ጎበዝ ተባረክ።
@shalomtsegaye4966
@shalomtsegaye4966 Жыл бұрын
I am happy. I thank you Able. Jesus Christ blessed
@astersimon5314
@astersimon5314 Жыл бұрын
ሰላም ጌታ ካንተ ጋር ይሁን፣ ሁሉም ጽሁፍና መጸሐፍት ከቅዱስ መጽሐፍ ስር ናቸው። አቤል አዳዲስ በታሪክ ዙርያ ጥናት ስለምታቀርብ በጣም አደንቅሃለሁ ተባረክ ፣ ሁሌም የጌታ ሰላም ካንተ ጋር ይሁን ።
@fanayeasers5948
@fanayeasers5948 11 ай бұрын
ያህዌ !!እግዚአብሄር ይመስገን.
@user-si4bi2zy4w
@user-si4bi2zy4w 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ቃል ድንቅ ነው❤️🥰
@saratilahun5132
@saratilahun5132 Жыл бұрын
አቤላ እናመሰግናለን
@3ymedia143
@3ymedia143 Жыл бұрын
በቅዱስ ቁረአንም ውስጥ ተፅፋል አቤሎ
@BurtiFan
@BurtiFan 11 ай бұрын
😂😂😂 ምኑ
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w 11 ай бұрын
እረ ተው ከኛ የተሰረቀ መሄን አለበት 😂😂😂😂😂
@selubecca
@selubecca Ай бұрын
Quran ke bible ye tekoreje nw mame yemetaw geta eysus kirstos moto ke tenesa ke 700amet bewala nw Islam yetemeserete 610Ad nw ke tora methaf Qurann be 2700 amet yibeltewal wde sijmer huletun mawedader ayichalm❤❤❤eysus geta amlak nw
@genetgirma1056
@genetgirma1056 Ай бұрын
God Bless you ,
@rahealraheal1881
@rahealraheal1881 Жыл бұрын
ሃያሉ ልኡል እግዝኣብሄር ስራው ግሩም ድንቅ ነው ስሙ የተመሰገነ ይሁንና❤
@abeba7037
@abeba7037 Жыл бұрын
አቤሎ እናመሰግናለን የእግዛብሔረንም ስራ ማውራት እግዚያብሔር ሲፈቅድ ብቻ ነው ቀጥልበት ሰማይና ምድርን የፈጠረ እኛንም በውስጡ ያለነውን የፈጠረ እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሑን አሜን
@yoree7832
@yoree7832 Жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ይህን ማወቃቸዉ ትልቖ ነገር ነዉ
@ummunir6187
@ummunir6187 Жыл бұрын
በቅዱስ ቁርአን በዲቴል ታገኘዋለህ አቤል🎉🙏
@bisratbisrat4605
@bisratbisrat4605 Жыл бұрын
😂😂
@tsion797
@tsion797 Жыл бұрын
real የሆነው ቅዱሱ መፅሀፋችን እያለ ምን የሰው ቁርአን አስበረበረን
@abexgospelmusician6601
@abexgospelmusician6601 Жыл бұрын
Thank you brother 🙏
@saraheskindirgetachewi877
@saraheskindirgetachewi877 Жыл бұрын
ፈጣሪኢ የለምእ ባሉትእ አፋቸውእ እዳለእ ይመሠክራሉኡ
@Viwomedia15
@Viwomedia15 Жыл бұрын
ይቀጥል 🙏
@user-mi2ei9pg8n
@user-mi2ei9pg8n Ай бұрын
በጣም ደሰይላል ዝግጅትህ በርታ
@yenuislamtube673
@yenuislamtube673 11 ай бұрын
የሚዲያ ሰው ሚዛናዊ ሲሆን ደስ ይላል በቅዱሳን መፅሐፍት በሚል አስተካክለው ተከታዮችህ ብዙሀን ናቸው ማለት የፈለኩት ገብቶሀል፡፡ የመረጃ እጥረት ነው ብዬ አላስብም አቤሎ
@Uzer-4131
@Uzer-4131 11 ай бұрын
መቼም ቁርአን ከኋላ መጥቶ ከርሱ በፊት የተፃፈውን ጥቁሩን መፅሀፍ ይበልጣል ልትል ባልሆነ ?😀😀
@tadelechgebru4565
@tadelechgebru4565 Жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏
@Zuz725
@Zuz725 9 ай бұрын
Amenn ❤
@degeelias7523
@degeelias7523 Жыл бұрын
Thank you
@eftahaddisu3359
@eftahaddisu3359 Жыл бұрын
wow ሳይንቲስቶች holy bible ከመኑ ደስ ይላል
@user-sm9nv8xr3j
@user-sm9nv8xr3j 11 ай бұрын
God bless you !!
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ❤❤❤❤❤❤ ተባርክ በዚሀ ቅጥልልን
@zemarialemayehubekeletube-376
@zemarialemayehubekeletube-376 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ አቤላ
@abudesisa468
@abudesisa468 Жыл бұрын
ሳይንስ አመነ አላመነ እግዚሐብኤር በዙፋኑ ፀንቶ ያለ አምላክ ነው እና ቢያምን ለራሱ ይድናል እንጅ የእግዚአብሔርን አለመኖር አያረጋግጥልንም
@user-ek7cl4kz2p
@user-ek7cl4kz2p 10 ай бұрын
AMEN!! እግዚአብሔር አምላክ የሚሳነው ነገር የለም ፤ ሰማይና ምድርን በቃሉ ያፀና ቅዱስ ሆይ ስሙ ይክበር።
@desalenglire8641
@desalenglire8641 Жыл бұрын
በመጨረሻም ወንጌል ለአለም ሁሉ ይደርሳል የምለው የእግዚአብሔር ቃል የታመነ ነውና ይፈፀም ዘንድም ግድ ነው ስለዚህም አለም ሁሉ በምያምነው በሳንትስቶቹ በኩል ጌታ እራሱን እየገለጠ ስለአለ እግዚአብሔር ይመስገን. ይህ ደግሞ ይሄንን ለምናያውና ለምናነበው ሁሉ የማንቅያ ደውል ነውና የዘመን ፍፀሜ እየደራስን ስለሆና እራሶቸችንን በመቃደስ ለጌታ እናዘጋጅ።
@BurtiFan
@BurtiFan 11 ай бұрын
ከዛ እንነጠቃለን ደሰ ሲል 😂😂 እኔ ለመነጠቅ እና መንግሰተ ሰማያትን ለማየት ነዉ የቸኮልኩት
@bekboy2446
@bekboy2446 Жыл бұрын
your the best
@yabi9323
@yabi9323 9 ай бұрын
ተባራክ
@user-jl2vd2oh2q
@user-jl2vd2oh2q Ай бұрын
😢መጽሐፍ ቅዱሳችን እውነተኛ የእግ/ር ቃል ነው እግ/ርም በዘመናት ሁሉ የሠራቸው ድንቆችናተዓምራዊ ታርኮቹ የሚገርሙ ናቸው ይበልጥ እንድናመልከውና እንድናከብረው ወደ እርሱ እንድንቀርብ አግዘውናል::ይህን አይታችሁ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ያላመናችሁ እባካችሁ ከጥፋትና ከምመጣው ፍርድ ዳኑ.: አበልዬ አንተንም እ/ር አብዝቶ ይባርክህ!! ካሣ ካቢሶ,
@bibe26483
@bibe26483 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነው አመሰግናለሁ ክፉ አይንካህ
@user-ml6to1mm9b
@user-ml6to1mm9b 11 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏 እግዚአብሔር ዘመንህን ስራህን ይባርክ ።
@mimimimi-zp1cd
@mimimimi-zp1cd Жыл бұрын
Hulem e/g tekekel new abelo part 2 entebkalen tebarek ❤
@SaraSara-bi7hc
@SaraSara-bi7hc Жыл бұрын
nice perogram continue ❤
@isoyeso.777
@isoyeso.777 10 ай бұрын
Woow❤❤❤ tebarak Bire
@simonufeyisa7630
@simonufeyisa7630 5 ай бұрын
God bless
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 11 ай бұрын
አአቤሎ ሰላም ላንተይሁን ያን ፕሮግራም አለምን አስዳሰሰን የትም ሳንሄድ አስዳሰስከን ተደሰትንበት ተማርንበት አዘንበት ተገረምንበት አጃይብ አስባለን በጣም አሪፍ ፕሮግራምነው የዛሬው ልዩነው በጣም ምርጥ እና አቤሎ በነካው እጅህ ወደ እስራኤልም ጎራ ብለህ የክርስቶስን ታሪክ ብታስጎበኘን ምን ትላለህ ሽመልስ ና ጓደኞቹ ከዶህ
@DawitLelamoLegu
@DawitLelamoLegu 11 ай бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ ስናገር እግዚአብሔር ራሱን ያለ ምስክር አይተዉም ተብሎ እንደተጻፈ እንድሁ እርሱ ኤልሻዳ አምላክ ስለሆነ ዛሬም ታምራት እየሠራ አምነዉ የተከተሉትን እየመራ እያሻገረ ነው በዚህ በሳንስቶች አመካይነት አለም ሁሉ እንድያዉቁትና እንድያምኑት እራሱን ስለ ገለጠ ተከታዮቹ የሆንን እንድናመሰግን ጥር አቀርባለሁ አሜን አሜን አሜን
@user-xm5ef8ts7r
@user-xm5ef8ts7r Ай бұрын
thanks
@user-oq5cm1kl2x
@user-oq5cm1kl2x 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክህ በጥበብ እና በማስተዋል ያሳድግህ።
@teketelhandiso5067
@teketelhandiso5067 Жыл бұрын
ክበር ለዘላለም ጌታ
@user-us3cc3bv8v
@user-us3cc3bv8v 11 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል ቀጥልበት እግዜአብሔር ይመሰገን ስሙ ከፍ ከፍ ይበል ለዘላለም ሁሉም በየምነቱ ብቻ አንድ እግዜአብሔርን እንመን የእስራኤልንም ኢትዮጵያንም ይጠብቅ
@tsegayederbew9212
@tsegayederbew9212 8 ай бұрын
ሳያዩ ያመኑ ብፁዐን ናቸው ተብሎ ተነግሩዋል ሰማይን ያለ ምሶሶ የዘረጋ ፈጣሪ ይክበር ይመሥገን።እናምናለን አንተንም ይባርኮህ
@fekrtafekrta5612
@fekrtafekrta5612 Жыл бұрын
enamasagenalan bareta abela
@tadegkiflie1908
@tadegkiflie1908 Жыл бұрын
Wo its Amazing
@raddanitube
@raddanitube 9 ай бұрын
አቤሎ ምርጥ ታምር ነው እድናቅ ያደረከው❤❤❤❤❤
@qweryy1237
@qweryy1237 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚሀብሄር ይመስን
@abduberhe5769
@abduberhe5769 Жыл бұрын
በ ቁርኣንም ያለ ነው።
@nuhamin9673
@nuhamin9673 Жыл бұрын
Abelo zariya betam temecheheg
@hilinayoutube590
@hilinayoutube590 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ስለሰጠኸን ትምህርት ቀጣይ አለሁ ብለሀነበር አንድ እና ሁለት ግን አላገኘውትም 👏👏👏
@rahelataklti
@rahelataklti Ай бұрын
Egzabiher Yemesgen 🙏💝 Egzabiher Mechem AYSASATEM🙏💖
@SamiSs-uo5og
@SamiSs-uo5og 13 күн бұрын
ክብር ለድግ ልጅ
@BetseConangoku-nw5ud
@BetseConangoku-nw5ud 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@user-zg6mz6nb8f
@user-zg6mz6nb8f Жыл бұрын
እምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ካለ ምክንያት አትፅፍም የማያልፍ ቃላቶች የማይደበዘዙ እውነታዎች ነው ያላት እንደወርቅ ብትፈተንም እውነትን ይዛ ነው ጠላቶቿ ሊያፈርሷት ሊያድሷት ምኞታቸው ቢሞክሩም አይሳካላቸውም ሁሌም ከፍ ትበልልን አምላከ እስራኤል ኢትዮጵያውያንን አስብ 🙏⛪
@user-mq7kl7gm8u
@user-mq7kl7gm8u 5 ай бұрын
አቤል ጥሩ መረጃ ነው እግዚአብሔር ይባርክ
@hyrdinkassim2990
@hyrdinkassim2990 4 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመገንደፈጣሪ ድንቅ ስራው
@user-rl8mp5gm1l
@user-rl8mp5gm1l 2 ай бұрын
ሳያዩ የሚያምኑ ብፁአን ናቸው ይላል ቃሉ ግን ለሚጠራጠሩ ማረጋገለሚጠራጠሩ ማረጋገጫ ነገር ስለተገኘ ደስ ብሎኛል ስለዚህ ሁሉንም አምነን እንድንቀጥል ላለመሳሳት ፈጣሪ ይርዳን አሚን
@etatumama3538
@etatumama3538 11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፕሮግራም ነው ይመች አቤላ በርታ
@tegenemegersa
@tegenemegersa Жыл бұрын
እኛኮ ገብቶን ነው አማኝ የሆንነው።
@helenmelese1444
@helenmelese1444 Жыл бұрын
በጣም ማሪያምን በህይወቴ የሚያስደስተኝ ነገር ቢኖር ኦርቶዶክስ መሆኔ😊❤
@tube-gf2fk
@tube-gf2fk Жыл бұрын
አቤላ ተከታታይ ክፍሉን በጉጉት እጠብቃለሁ
አለምን ጉድ ያስባሉት ያድናሉ የተባሉት እንስሶች
9:29
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 1,5 М.
GADGETS VS HACKS || Random Useful Tools For your child #hacks #gadgets
00:35
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 102 МЛН
I MADE A CARDBOARD SWING!#asmr
00:40
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 32 МЛН
ቲክቶከሩ ድንገት ያየው የማይታመን ጉድና አስገራሚ መጨረሻው
9:59
ጎልጎታ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መቃብር ጋር ያየሁት
16:39
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 116 М.
[Gegagedigedagedago] Nuggets Mukbang Girl and GIANT Gummy Worm
0:25
DOJU 도주
Рет қаралды 12 МЛН
Dad Play with me ⚽️😆 Funny Scene 😂
0:18
boxtoxtv
Рет қаралды 8 МЛН
Кого не нашел директор ?
0:24
ЛогикЛаб
Рет қаралды 1,4 МЛН
Left or Right ?? (Toothbrush Battle!!)
0:30
Dental Digest
Рет қаралды 10 МЛН
القطة المسكينة 😭😭🐱 #shorts
0:32
7amoda Gaming
Рет қаралды 9 МЛН