የልጃችን ስርዓተ ጥምቀት ክርስትና በቦሌ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን በቀን 23/02 /2016 ዓ.ም የተከናወለ የቅድስት ቤተክርስቲያን የሥላሴ ልጅነት ስርዓት

  Рет қаралды 16,243

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

8 ай бұрын

የተባረከች አንገት የአምልኮ ደም የፈሰሰበትን ቅዱስ መስቀል ትሸከማለች የተባረከች እግር ጠዋትና ማታ የአምላኳን መቅደስ ትረግጣለች
የልጃችን ስርዓተ ጥምቀት ክርስትና በቦሌ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን በቀን 23 /02 /2016 ዓ.ም የተከናወለ የቅድስት ቤተክርስቲያን የሥላሴ ልጅነት ሰነ ስርዓት
"እኔ እግዚሐብኤር አምላካቹ ነኝና ሰውነታችሁን ቀድሱ ቅዱስም ሁኑ እኔ ቅዱስ ነኝና" ዘሌ. 11፥44
ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፦ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።
ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው። የዮሐንስ ወንጌል 3 ፤ 6

Пікірлер: 164
@finally7664
@finally7664 8 ай бұрын
የኣባታችን የመምህር ግርማ የልጅ ልጅን በማየታችን እንኳን ደስ አላችሁ።
@melkamnababw9233
@melkamnababw9233 8 ай бұрын
እልልልልልልል ምንአይነት መታደል ነዉ አንድየ እኛንም ለዚህ ክብር አብቃን አሜን የተወለዱትን እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግል አድገዉ ለቤተ ክርስቲያን ለቤተሰብ ለሀገር የሚጠቅሙ ያድርጋቸዉ አሜን
@argwaabi6189
@argwaabi6189 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል🌹💐🌹💐🌹💐❤️❤️👏👏👏🙏🙏
@user-xn1fm4ox3l
@user-xn1fm4ox3l 8 ай бұрын
ደስ ሲል ስረአቱ እምየ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ የተባረከይሁን🙏❤️👍🥰 እግዚአብሔር ይመስገን ✝️
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 4 ай бұрын
እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ! እግዚአብሔር ይመስገን! "ሁሉ ከእርሱ በእርሱ ለእርሱ ሆነ" አሜን!
@gelitube8829
@gelitube8829 8 ай бұрын
የደግ ልጅ ሆይ ሁሌም ተባረኩሁ ስወዳቹ አባታችን ደሞ አባቴ ናቸው በጣም 😢😢😢 ስለሳቸው ሳስብ ደሞ እንባዬ ይቀድመኛል የሳቸውን ፀጋ አንድ ቀን አገኘዋለው በመባረክ በእጃቸው የኔ መምህር የኔ ልዩ አባት መላከ ሀይል ቀሲስ ግርማ ወንድሙ የኔ መልካም አባት እረጅም እድሜ ይስጦት❤❤❤🙏🙏🙏🙏☝️☝️☝️
@dhhfhj9818
@dhhfhj9818 5 күн бұрын
❤❤❤ ተመስጌን የአባ ልጅ እንኳን ተወለድክ ልን ታደሰ ታዲሳክ ለነ የአባታችን ልጅ እባክህን እባክህን ስለ እግዚአብሄር ብለህ የአባ ልጅ አባናገናኘን አባይን ማግኘት እፈልጋለሁ እባክህን አባ አባ ማናገር ፈልጋለሁ😢😢😢
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልኝ ዘራችሁ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛልኝ የኔ መልካም መምህራችን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@RahelTesfa.
@RahelTesfa. 8 ай бұрын
እልልልልል የናንተ በረከት ለኔም ይድረስልኝ ወለተኪዳን ብለህ በፀሎትህ አስበኝ
@user-jn1wk4nq4k
@user-jn1wk4nq4k 5 ай бұрын
ሁሉን ያረገ የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ!!!❤❤❤
@senegiyorigisfanos368
@senegiyorigisfanos368 5 ай бұрын
መምህር እግዚያብሔር በጥበብ ያሳድግልህ። ለአባታችን ሰላምታ አቅርብልን እግዚያብሔር የሰጠን ባለውለታችን እድሜንና ጤናውን አብስቶ ይስጣቸው ይስጣችሁ
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 4 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን❤❤❤❤ እልልልልል
@solomonw.9291
@solomonw.9291 8 ай бұрын
ክርስቲያን እንደዚህ አስተማሪ እና ምሳሌ ሲሆን ደስ ይላል
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 8 ай бұрын
ኧመብርሐን ይህንን ቤተሠብ ብዝትትዝት ታርገዉ መልካም የመልካም ዘር ይብዛ
@melataklilu1095
@melataklilu1095 8 ай бұрын
ቸሩ መዳንያለም በቤቱ ያሳድግህ
@user-hy4fb3bg4w
@user-hy4fb3bg4w 8 ай бұрын
ተመስገን የአባቴ ልስለሆንክ ደስብሎኛል የልጁ ስለአዩ ተደሰትኩ
@bekiman1221
@bekiman1221 8 ай бұрын
አሜን እግዝያብሔር ያሳድግልን
@Filisltan
@Filisltan 8 ай бұрын
እንካን ደስ ኣሎት መምህራችን
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 8 ай бұрын
እመብርሃን በጥበብ በሞገስ ታሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤
@user-gh5lg9ti4e
@user-gh5lg9ti4e 8 ай бұрын
እመብርሀን በመጎስ በጥበብታሳድግላችሁ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@arsamamikale9653
@arsamamikale9653 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ደሥ ይላል በጣም ይሕ ብላቴና የወደፊቱ የአባቱ ልጅ የሚሆን ተተኪው ካሕን ነው የሚሆነው መንፈሥቅዱሥ ባወቀ ይሆናል ተመሥገን
@zinasha-od7ul
@zinasha-od7ul 8 ай бұрын
የተባረከ ቤተሰብ ዘርህን እስከ ሺ ትውልድ ይባርክ መዳኒ አለም
@user-dx3yy8uh5e
@user-dx3yy8uh5e 8 ай бұрын
እንኩዋን ደሥ አላችሁ እንቁ መምህራችን
@bezualemabebe3019
@bezualemabebe3019 8 ай бұрын
እንኳንደስያላችሁ
@fasikayasin5837
@fasikayasin5837 5 ай бұрын
Egziabher Yimesgen Amen 🙏 ❤
@negedemihirka6160
@negedemihirka6160 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏
@rahelrahel5207
@rahelrahel5207 8 ай бұрын
እግዚአቤር ይመሰገን እሰይ ደሰ ብሎኛል
@ayehuenbiale2729
@ayehuenbiale2729 7 ай бұрын
💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️አባታችን መምህር ግርማ እንኳን ደስ አላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@MaryamenataKrstosabata-hn9sm
@MaryamenataKrstosabata-hn9sm 8 ай бұрын
እልልልልልልልልሎሎሎ❤❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ የሚል ስረአትነው እምየኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑርልን
@user-vm8uu3it9v
@user-vm8uu3it9v 8 ай бұрын
እሰይ እሰይ እሰይ እልልልልል እልልልልል እልልልልል እንዃን ደስ አላችሁ በቤቱ ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤❤❤ እስኪ ለኔም ወለተ ጎርጊስ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ የተባረከ ባል እና የተባረኩ ልጆች እንዲሰጠኝ በመሸ ሰ ዓት ነው ያለሁትኝ😢😢😢😢😢😢😢
@user-ir3ju2im2j
@user-ir3ju2im2j 4 ай бұрын
ፈጣሪያሳድግልህአባታችን፣❤❤
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 6 ай бұрын
እግዚአብሔር: አምላክ: እንደአያቱ: እንደአባቱ: ለብዙ: ሕዝብ: መዳኛ: ያድርግው: በፀጋ: በሞገስ: ያሳድገው::
@aass5403
@aass5403 Ай бұрын
ተመሰገን የድግል ማርያም ልጀ እግዚቡሔር በጠበቡ ያሰደግሸ በቡዬ🥰🥰🥰🥰🥺🙏🙏
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ስም የተመስግን ይሁን በዙልን ቪ የረገች ስንቱ ጠንቆያ እንኳን አየዉልደ ቤተክርሰትያን እየቀጠል አደል ስምየተመስግንይሁንበዙልንቪየረገችስንቱጠንቆያእንኳንአየዉልደቤተክርሰትያንእየቀጠልአደል ❤ መማህር ትመስላልች❤❤❤ ቆንጀዬ ሚሴት እንዱት መተደል ነዉ ከንተ መዘመደ❤❤❤
@rishane9576
@rishane9576 8 ай бұрын
እንካን ደስ ኣሎት ኣባታችን በጥበብ በሞጎሰ ያሳድገው ፈጣሪ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@ashe2460
@ashe2460 Ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ልጅህን ያሳድግልህ እኔንም እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃኝ
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሔን ስላደረገ እግዚአብሔር በጥበብ ያሣድግህ አቢዬ
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 8 ай бұрын
እንኳን ደሥ አላችሑ እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሡ ያሣድግላችሁ
@zewudealemayehu6330
@zewudealemayehu6330 8 ай бұрын
እግዛብሔር ያብዛችሁ የተባረከዘር መደሀኔአለም ጸጋ በረከት ያብዛለችሁ
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 8 ай бұрын
አስይ እንካን ደስ ኣላች እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላች አድጎ የቤተክርስትያን አገልጋይ ያድርግላች 🥰🥰🥰
@amanualbrhe1042
@amanualbrhe1042 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏 አቤቱ ጌታ ሆይ እኔንም ለዘህ በረከት አብቃኝ
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-pf1yk4cf7x
@user-pf1yk4cf7x 8 ай бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ♥️♥️♥️
@alamidhualamidhi9743
@alamidhualamidhi9743 8 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen
@yordanosberhe9635
@yordanosberhe9635 8 ай бұрын
እንኻን ደስ ኣሎት አባታችን ❤❤❤
@rabkahaile6600
@rabkahaile6600 Ай бұрын
AMNE. AmNE AMNE
@user-jo6xx2bo1n
@user-jo6xx2bo1n 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔር ይመስገን
@ddd1993d
@ddd1993d 8 ай бұрын
Amen amen amen
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 8 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን የመልካም ዘር መልካም እግዚያብሔር ይመስገን 😢
@tigisit2534
@tigisit2534 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@amelbabi8859
@amelbabi8859 8 ай бұрын
Enquan dess alachu egzeabher bemoges yasadegelachu bebetu yanurew❤❤❤
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 8 ай бұрын
እእእእእእእእእእ እልልልልልልልልል ለሃገር ለወገን እሚተርፍ ያድርግልን❤❤❤❤❤
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤እኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሄር ይመስገን ሽሁኑልን ብዙ
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 8 ай бұрын
እኳን❤ደስ አላቹህ ❤❤❤እግዚአብሄር በጥበቡ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያሳድግላቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qz6mu5xh6q
@user-qz6mu5xh6q 8 ай бұрын
Mashaalahhhhhhhhhhh
@asniasni5459
@asniasni5459 8 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤አኳን ደስ አለህ
@qweqwe444
@qweqwe444 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤
@hiwottekel7668
@hiwottekel7668 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እካንደሳሎት ።
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 8 ай бұрын
መምህር እግዚአብሄር ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@batetekela6986
@batetekela6986 8 ай бұрын
EGZABEHARE BA TEBABA BA TSEGA YASADEGELATE ❤
@yamrotsima710
@yamrotsima710 Ай бұрын
Egizeabher yasadigelahu amen
@user-nt5jg2ey2s
@user-nt5jg2ey2s 8 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልል
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Ай бұрын
አሁን ይህንን እንጀራ እርግጠኛ ነኝ ለኔ ብጤ ነው የሚሰጡት
@user-ie3mz9tf6r
@user-ie3mz9tf6r 4 ай бұрын
እስይ በጣም ደስስ ይላን❤❤❤🎉🎉🎉
@maatraosiris3409
@maatraosiris3409 8 ай бұрын
Elelel cheru Medianialem yebarekilen.💐 Yetalu Abatachen.
@tsegakeflzghi7224
@tsegakeflzghi7224 5 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Hia-ln7xg
@Hia-ln7xg 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tilahunwoderelesh5716
@tilahunwoderelesh5716 8 ай бұрын
እልልልል🎉🎉
@user-hv9sr6bh8x
@user-hv9sr6bh8x 8 ай бұрын
EGZIHABHARE YEBARKACHU
@Liyatube929
@Liyatube929 8 ай бұрын
💚💛❤️🥰🥰 Egzabher yasdglachuh
@user-yx1og6sz3e
@user-yx1og6sz3e 8 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹሁህ አባታችን አለመለኮት የናንተ ደሰታ የሁላችን ደስታ ነውእና እንኳን ደስ አላቹህ አባቴ መምህረ ግረማ በእውነት ድስ ይላል ድስ ይበላቹውህ❤❤❤
@HamelmalMitku
@HamelmalMitku 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርከልህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@yetewahedoliji1229
@yetewahedoliji1229 8 ай бұрын
❤❤❤❤ElllElllElll AmenAmen ❤️ ❤❤
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 6 ай бұрын
እግዛብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹ 😍😍😍😍
@rahelrahel5207
@rahelrahel5207 8 ай бұрын
አባታችን የልጅ ልጅ ሰላዩ እግዚአቤር ይመሰገን
@genetgezaitewolde5530
@genetgezaitewolde5530 8 ай бұрын
Egziabher yebyalkum.
@ramiuklove6532
@ramiuklove6532 2 ай бұрын
❤❤❤
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 8 ай бұрын
Egziabher yimesgn enkon des alachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulugadu6121
@mulugadu6121 8 ай бұрын
እንኳን ደሰ አላቹ
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c 8 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ
@alamidhualamidhi9743
@alamidhualamidhi9743 8 ай бұрын
💞💞💞💞💞❤️❤️❤️
@jambarj273
@jambarj273 8 ай бұрын
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️😍😍😍😍
@sarareena537
@sarareena537 8 ай бұрын
Ellllllll Ellllllll Ellllllĺ ❤❤❤
@samsonalemayehu5074
@samsonalemayehu5074 8 ай бұрын
Yebefetun mayet selakaten mechewen mayetachen ewenet menfes kedus endeze new meseraw enamesegenalen
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል
@samsomasghodom7295
@samsomasghodom7295 2 ай бұрын
Amlak barikun kedisun yeibyelka
@eyerusalemgebreselassie7298
@eyerusalemgebreselassie7298 2 ай бұрын
Egziabiher yasadigilih❤
@kutkur8736
@kutkur8736 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏❤❤❤❤
@user-ro7sp5hv6i
@user-ro7sp5hv6i 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገሱ ያሳድግላችሁ
@Tamsgen-qu4eo
@Tamsgen-qu4eo Ай бұрын
EGZABHER yemasgan
@oromtitiiintalashawaa5094
@oromtitiiintalashawaa5094 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 8 ай бұрын
እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ዘሮት ይብዛ እንደ ባህር አሸዋ
@sunnights6561
@sunnights6561 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@hannaalemu86
@hannaalemu86 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@almas-ql2yn
@almas-ql2yn 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤egizaber yitabiki
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 8 ай бұрын
ተመስገን ተመስገንልኝ ተቀበልሁ አሜንአሜን አሜንብበጥበብበሞገስ ይደግ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ti8ng2lp6y
@user-ti8ng2lp6y 8 ай бұрын
🙏👍
@user-ww9tw8oz1q
@user-ww9tw8oz1q 8 ай бұрын
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በጥበብ በሞጎስ ያሳድግልህ ዘራቹ ይለምልም ትዳራቹ ይባረክ
@amanuel5687
@amanuel5687 8 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ መምህራችንመድሂን አለም በቤቱ ያሳድግልህ
@fgbh865
@fgbh865 8 ай бұрын
ደስ ሲል በማ ማልክ ስም 🎉🎉🎉
@hanajilcha8242
@hanajilcha8242 8 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 2,5 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
የምስታስቡትና ፍርሃታችሁ ተመልሶ ወደ እናንተ ይመጣልና ተጠንቀቁ።
29:43
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 10 М.
በአባታችን አገልግሎት መናፍስት ሲቀጡ
6:49
ድህነት ሚዲያ Dhnet Media
Рет қаралды 9 М.
ስለ መቁጠሪያ በጠየቃችሁኝ መሠረት ይኸው መልስ
5:08
አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ
Рет қаралды 8 М.
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН