የከበረው ኢየሱስ| ድንቅ መልዕክት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHE TILAHUN TSEGAYE

  Рет қаралды 142,388

Prophet Tilahun Tsegaye ECRC

Prophet Tilahun Tsegaye ECRC

7 ай бұрын

የከበረው ኢየሱስ| ድንቅ መልዕክት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHE TILAHUN TSEGAYE #prophet #ecrc #worshipmusic #2024 #preaching
OUR YOU TUBE CHANNEL
PROPHET TILAHUN TSEGAYE ECRC BY
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 249
@WengelKebede
@WengelKebede 7 ай бұрын
በጣም እድለኛ ነኝ የመጀመሪያውን የቤተክርስቲያኑን ትምህርት ስለ ሰማው ወንድሜ ጥሌ ተባረክልኝ እስከ ፍፃሜው ሰማለው እማራለው። ኢየሱስን ሁሌም እንድወደው ታደርገኛለህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ❤ እወድሀለው አከብርሀለው❤
@teshagerengida4634
@teshagerengida4634 6 ай бұрын
ወንድም ነብይ ጥላሁን ዘመንህ ይባረክ ያንተን ስብከት ስሰማ የክርስቶስ ፍቅር ይጨምራል የአለም ነገር ይቀልብኛል ያብዛልህ ወንድሜ🙏❤️🙏
@alemtiruneh8137
@alemtiruneh8137 6 ай бұрын
you explained it very well
@fanayebeyene6045
@fanayebeyene6045 5 ай бұрын
God bless you 🙏
@user-jg7ef7dm7o
@user-jg7ef7dm7o Ай бұрын
Amen❤❤. Amen. Amen Amen. Amen❤❤❤ጌታችን እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤ጌታችን እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤
@yohannestesfaye7709
@yohannestesfaye7709 7 ай бұрын
"አቤት የኔ ጌታ አሰራርህ ግሩም የከበርከው አንተ የተዋረድከውም እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ አትመረመርም "የከበረው ክርስቶስ የተዋረደውም!!! (ነብይ ጥሌ) አቦ ቀን በነጋ ቁጥር ክብሩን ይጨምርልህ ወደማታውቀው ጥርቅ መንፈሳዊ ሙላት ውስጥ ይጨምርህ ባንተ ምድሬ ትረፍ🙏
@jesusisalive4337
@jesusisalive4337 6 ай бұрын
የልጁን የኢየሱስን ወንጌል እንድትነግሩ ለዚህ ክብር የመረጣችሁ እና የለያችሁ እግዚአብሔር ይመስገን የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ ይብዛላችሁ እግዚአብሔር ያየላችሁን ያህል ብዙና ስፉ ተባረኩ።
@SamuelTamene-dl3yj
@SamuelTamene-dl3yj 17 күн бұрын
“በመካከላችሁ ሳለሁ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር እርሱም እንደተሰቀለ ሌላ ነገር እንዳላውቅ ቆርጬ ነበርና።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥2 ❤️ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ በህይወታችን ይታይ አሜን❤️🙏.. ጥልዬ እግዚአብሄር ይባርክህ
@SamyAbay-hc1yr
@SamyAbay-hc1yr 6 ай бұрын
እንዳት አይነት የቃሉ አገልጋይ ባለበት ዘመን በመገኘቴ ጌታን አመሰግናለሁ....ጌታ ይባርክህ..... ትምህርቶችህ ውስጥ ክርስቶስ በግልፅ ነው ሚታየው....
@SnetyehuBeze
@SnetyehuBeze 15 күн бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አግዚአብሔር ይባርክህ ክብር ለጌታ ይሁን
@BekiBereket-lc6xp
@BekiBereket-lc6xp 7 ай бұрын
ስለ ኢየሱስ ስትናገር አለማለቀስ🥺 አልችልም ስጦታችን ነብይ ጥሌ እግዚአብሔር ይመስገን ሁልጊዜ ስለአንተ ኢየሱስ ጌታ ነው!🙏❤️
@MaranataMar-gf9lc
@MaranataMar-gf9lc Ай бұрын
Orthodox negn gn yanten timrt bexam nw miwedew tebarek ❤❤❤❤
@user-wf1wr1sn8p
@user-wf1wr1sn8p 4 ай бұрын
ወንድም ነብይ ጥላሁን ዘመንህ ይባረክ
@tigmatwas2109
@tigmatwas2109 5 ай бұрын
ደስ ስትሉ'ጉባይ ታረጋግቶ ስሳሙ አቤት ዉበት'ነብይ'ጥላሁን'ፀጋ ይብዘልህ😊❤
@Kasu-Kebede
@Kasu-Kebede 7 ай бұрын
የተባረክህ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ስጦታ ጥሌ❤❤❤🙏🙏🙏
@ejigmesele1957
@ejigmesele1957 6 ай бұрын
ጌታየን አሰናፈከኝ ይህ ትውልደ የታደለ ነዉ ከብር ለየሱስ ይሁን ጌታ ይባርከህ ይጨምርልህ
@Protestantmezmur93r
@Protestantmezmur93r 6 ай бұрын
በጌታ ምን አይነት መነካት ነው ግን የማይደበዝዝ የክርሰቶስ ፍቅር ይብዛልክ ውድ የጌታ ባርያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samsonemiru2869
@samsonemiru2869 Ай бұрын
ብዙ ፀጋ ይብዛልህ ውድ ወንድማችን ትሌ ክርስቶስን በዝህ ልክ ስላስተማርከን እናመሰግናለን
@hannakif26
@hannakif26 Ай бұрын
አዎ በጣም የተነካሁበት ነገር ቢኖር ጌታ ማርያም መቅደላዊትን ማርያም ሲላት አላወቀችውም ነበር የአትክልት ጠባቂ መስሏት ነበር ይላል መጽሐፍ ቅዱስ ።መንፈስ ቅዱስ እንዲህ ገለጠልኝ አዎ የአትክልት ጠባቂው እሱ እራሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ቃል በገነት የነበረው አዳም ወዴት አለህ ያለው ነው ሲለኝ በጣም ተገረምኩ ።ክብሩ ይስፋ ።ጥላሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ🙏🏽
@user-mq4pn5fz5e
@user-mq4pn5fz5e 4 ай бұрын
Ye keberew eyesus Lene leweradawa meredu sayans kegenanaw kibru yetetela yetenaqe hone Lene mn lbelew qal yatregnal bgeltsew aygeltsew qalatoche bcha balegn aqem Hulu ewedhalew eyesuse getaye Prophet tilahun tsegaye God bless you 🙌🙌🙌
@alemeshete1467
@alemeshete1467 7 ай бұрын
እጅግ በጣም የተወደድክ ወንድም ጥሌ በራስህ You Tube channel ስለመጣህ በጣም ደስተኞች ነን:: ጌታ ይባረክ::❤❤❤
@mintibelew5547
@mintibelew5547 6 ай бұрын
እንኳን ጌታ እረዳችሁ አሁንም ለዘለዓለም ጌታ በእናንተ የጀመረውን ይፈፅመው ተባረኩ
@DuduGirma-je3pf
@DuduGirma-je3pf 2 ай бұрын
ዋው ድንቅ አገላለፅ
@misterakalu2415
@misterakalu2415 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ። የልቤ ደረሰ ጥሌ እንደዚ ነበር አንተን ማየት የምፈልገዉ ተመሰገን ጌታ እየሱስ
@meselederibe7823
@meselederibe7823 6 ай бұрын
ነብይ ጥሌ እንኳን ደስ አለክ ጌታ እንድታገለግለው ስለመረጥክ ዘመንክ ቤተሰብክ ይለምልም ጌታ በሚያስፈልግክ ሁሉ ፀጋውን ያብዛልክ
@alemtiruneh8137
@alemtiruneh8137 6 ай бұрын
እንደገና ፍቅር እንደገና የሚለው መዝሙር ትዝ አለኝ….እውነትም ወደ ቀደመው ፍቅር ይመልሰን
@mergaamanuel9988
@mergaamanuel9988 6 ай бұрын
Ameen eebbifami Dhugaadha yeroo hundaa akkan waa'ee yesuus duwwaa yaadu fi dubbaadhu na gote eebbifami iyyesuus sin jaalladha eebbifami xile dachaa dachaa
@dawitgetachew5541
@dawitgetachew5541 6 ай бұрын
ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ በውነት ተነክተካል በጌታ ፍቅር ለጌታ ያለክ ፍቅር ይጋባል ለሁሉም አድማጭ ❤❤❤!!!
@mahletteklemariam9318
@mahletteklemariam9318 6 ай бұрын
Congratulations prophet! It’s a blessing to hear your first sermon online at your church. Glory to God. May God use you more and work through you to bring more disciples to His Kingdom!
@helenehelene9758
@helenehelene9758 6 ай бұрын
Yanten temir axinte west new yemigebaw anten sisema norman alhonem geta edime yestik betam new mewedik
@genethabdi2647
@genethabdi2647 7 ай бұрын
አቤቱ የሠራዊታ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ! ስለሰማሁት ሰለቃልህ ተመሥገን! ተባረክ:: ለዘላለም ከእጅህ አልውጣ ማረኝ! እራራልኝ:: እባክህ ! በልጆችህ / በህዝብህ መሃል በሃገሬ አኑረኝ:: ከወገኖቼ ጋር በዚህች ቤተክርስትያንህ እንድቆም ፍቀድልኝ :: አሜን ! God bless you ! & Thank you !!!!!!!
@yoyolema
@yoyolema 7 ай бұрын
ድንቅ ትምርት ተባረክ ነብይ ጥሌ ሰለ አንተ ጌታን በብዙ አመሰግናለሁ
@user-bh2gq4ir8s
@user-bh2gq4ir8s 7 ай бұрын
ነብይ ጥሌ ስብከቶችህን/ትምህርቶችህን በሙሉ ሰምቼ ሰምቼ አለቁብኝ እንዴት እንደማገኝህ አስብ ነበር እግዚአብሔር በጊዜው እንደገና በአንተ አገልግሎት እንድባረክ እድል ሰጠኝ ስሙ ይባረክ በፀጋ ላይ ፀጋ ይደርብልህ አሜን።
@derejewoldsenbet1455
@derejewoldsenbet1455 6 ай бұрын
ምናለ ሌሎችም እንዳተ በእውቀት ቢያስተምሩን ሆነል ተሳካል ከሚሉን ጥሌ እግዚአብሔር ይባረክ
@betelhehemalemayehu94
@betelhehemalemayehu94 6 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስን በጣም እንድወደው እና እንድጠማው ስለምታደገኝ በጣም አመሰገንሀለሁ። ነብይ ጥሌ የእውነት ተባርከሀል። ❤
@woderehordofa2440
@woderehordofa2440 7 ай бұрын
ነብይ ጥሌ ዘመንህ አገልግሎት ይስፍ ተባረክ ኡኡኡኡፍፍፍ ❤❤❤❤❤❤❤
@buzaibro2554
@buzaibro2554 5 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kaleb7951
@kaleb7951 4 ай бұрын
እግዚብሔር ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልህ
@mairegegudina2593
@mairegegudina2593 6 ай бұрын
ስላንተ ጌታንእባርካለሁ , ክርስቶስ ሁሌም , የስብከትህ ርእስ ስለሆነ : ይህ መንፍስ ከአንተ እይወሰድ :: ለብዙ አገልጋዬች ስብክት ለውጥ ምክንያት ሁን ! . ጌታ ሆይ አንተን ብቻ የሚያሳዩ አገልጋዮች ይብዙ ! 🙏
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 5 ай бұрын
Amen, Amen, Amen, Amen, Amen, Hallelujah. Hallelujah, Praise God! Amazing and really life changing message! God bless you all more and more.
@farisqudah2994
@farisqudah2994 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጥሌ ተበረክ ፀጋ አብስቶ ይጨምርልህ 👍👍👍👍👍👍👍👍🤝🙏
@shitayehabegebrael4355
@shitayehabegebrael4355 5 ай бұрын
በእዉነት እግዚያብሔር ዘመንህን አገልግሎትህ ትዳርህ ልጆችህ ይባርክ። በዚህ ዘመን ቁሳቁስ በሚሰበክበት ዘመን ክርስቶስን ብቻ ለትውልዱ እሰበክ ስላለ በርታ በምንም አትያዝ
@richmanmessi628
@richmanmessi628 6 ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ትላትናም ዛሬም ህያው ነው ድንቅ አገልጋይ ነክ አንደበተ ርቱ የእግዚአብሔር ቃል አጣፍጠ እዲገባን አርገ የምታስተምር እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ስላንተ
@genetdesta2403
@genetdesta2403 6 ай бұрын
Nabiyi Tile ye Anteni Timirti sisama Eyesuseni Betam Ewodihalhuwalhu Getani Taberki zamanhi yilamilim ❤❤❤❤
@danielgezahegn9196
@danielgezahegn9196 6 ай бұрын
ነብይ ጥሌ ኢየሱስን ስለምታሳየን ዘመንህ አገልግሎትህን ቤተሰብህን አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ
@user-sf1vw8eh2u
@user-sf1vw8eh2u 6 ай бұрын
Amen. Amen amen. Tebarakh
@seblefeisa5566
@seblefeisa5566 5 ай бұрын
ጌታ ኢየሰስ ዘመንህን ይባርክ ያብዛልህ አስተምህሮትህ ድንቅ ነው ኢየሱስዬን እንዴት እንደምታብራራው ስሰማው የቃላት አወጣጣህ አገላለጽህ ማልቀስ ብቻ አይደለም ልቤ ነው ፍርስ የሚልብኝ አሁንም ጌታ ኢየሱስ አገልግሎትህን ቤተሰብህን ይባርክ🎉
@user-gd4mp5sl3d
@user-gd4mp5sl3d 5 ай бұрын
ዎው አሜንንን አሜንንን ታባረክ 🙏🏽🙏🏽🤲🍒💫
@ghenetmihtsun3051
@ghenetmihtsun3051 7 ай бұрын
Yes yes I don’t need tomorrow if my Lord Jesus is not glorified in my tomorrow. As soon as I heard this sentence Holy Spirit nightly came upon me I cried and praised my lord. Amazing statement prophet.
@addisalemshiferaw6667
@addisalemshiferaw6667 7 ай бұрын
ኡፍፍፍ ኢየሱስ ብቻ ሲሰበክ እንዴት ይጣፍጣል...እኔም ኢየሱስ ላይ ብቻ መቆየት ትንፋሼን መጨረስ ርሃቤ ነው..የኔ ኢየሱስ የማይቀየር የስብከት የመዝሙር የፀሎት ርዕስ!!!..ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ ኢየሱስ ብቻ እንደሆነ ርዕስህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ!!
@gospelsingeramanuelmugoroo3403
@gospelsingeramanuelmugoroo3403 7 ай бұрын
ተበረክ ነበይ ጥሌ እግዝአብሔርን በንተ ውስጥ ስላስቀማጣው ፀጋ አማሰግነለሁ::
@wintatenna7016
@wintatenna7016 5 ай бұрын
አሜንንንንንንን ኢየሱስ ይናፉቃል ሀሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ አሜን አሜን አሜን
@user-hf8hk2vt6l
@user-hf8hk2vt6l 4 ай бұрын
ወንደሜ ጥለ ጌታ አብዝቶ ይባርክ
@mouawecell3097
@mouawecell3097 5 ай бұрын
ኡኦኦ እየሱስ ውደድከኝ እንዲው እውነት ስምህ ብርክይሁን🙏🙏🙏
@SamiWkj12
@SamiWkj12 6 ай бұрын
God bless you prophet i love all your teaching ❤❤
@user-fr7wt1nd7y
@user-fr7wt1nd7y 5 ай бұрын
betam dnk melktochh lbe bekrstos fkr yikatelal more bless you
@temonazawdetemonatesew8952
@temonazawdetemonatesew8952 5 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይበርከው በጣም ተባርኬያለሁ በእንባ ነበር እየሰማው የጨረስኩት 🥰🙏
@Selihomtesfazghi5938
@Selihomtesfazghi5938 3 ай бұрын
geta abzto yibarkih wedage eyesusen gilts adrgo bante lemigeltew lemenfes kidud misgana yigebawal antem tebarek yegna tinishu paul
@aidabelay4749
@aidabelay4749 6 ай бұрын
Shalom shalom church blessed Amen ❤
@amenAmen-ii6fu
@amenAmen-ii6fu 6 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ❤❤❤
@malakcellmalak4433
@malakcellmalak4433 6 ай бұрын
እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከለን❤❤❤❤
@botin6076
@botin6076 5 ай бұрын
Amennnnnn amennnnnn tabarki wedimeee tkxxx so much ❤❤
@user-ke6zf6xd6i
@user-ke6zf6xd6i 5 ай бұрын
❤amen amen amen amen amen amen ✝️🙌 geta yemasegin wondemachin geta zamanihin yebarekawo❤ enwodehlen🎉
@hewangirma7684
@hewangirma7684 5 ай бұрын
What amazing word,,,,,, praise God,,,thank you Jesus,,,,,,❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 6 ай бұрын
ፀጋው የበዛለት፣ቃሉ የበራለት፣የጌታ ማንነት የተገለጠለትን እግዚአብሔር መገለጥ በሚፈልገው መንገድ እግዚአብሔርን የሚገልጥ አገልጋይ በዚህ ዘመን ማግኘት ትልቅ በረከት ነው። ነብይ ጥሌ ፣ስለአንተ እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ።አምናለሁ ሌላ ነገር ሞተሃል።
@yoditlegese6381
@yoditlegese6381 6 ай бұрын
ወንድሜ ተባረክ ለካ እግዚአብሔር ዛሬም ቅሬታዎች አሉት ቃሉን አክብረሀልና ያከበርከው ጌታ ይባርክ እርሱን ብቻ እንድንናፍቅ የሚያደርግ ትምህርት ሸቀጥ የሌለው ምድር ምድር የማይሸት ሰው የናፈቀውን ሰማያዊ ወንጌል እንድናይ የሚያደርግ እስከመጨረሻው ፀጋው ይጠብቅህ
@rb2782
@rb2782 6 ай бұрын
Amen! May God continue to bless you 🙏🏼
@user-jt9nm5fu8m
@user-jt9nm5fu8m 5 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ኢየሱስን እንድናፍቅ በእንባ እንድሰማ ታደርገኛለህ ብርክርክ በልልኝ
@yoditnigusu2924
@yoditnigusu2924 4 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏God bless u 🙏🙏🙏
@user-rm7jr4rs9l
@user-rm7jr4rs9l 7 ай бұрын
እደማር የሚጣፍጥ የጌታችንን ቃል ስለ አስተማር ከን ቃል ተባረክ olne ነው የምማረው ተባረክ ጥልዬ አንወደአለን
@ayanasamuel68
@ayanasamuel68 6 ай бұрын
What an amazing message ho! Jesus thanks God bless you man of God
@NatiGazemo
@NatiGazemo 7 ай бұрын
.አሜን አሜን አሜን ክብር ለኢየሱስ ይሁን ተባረክል ነቢይ ጥሌዬ
@alpalp8780
@alpalp8780 6 ай бұрын
God bless you for being a blessing to our earth. Glory be to Jesus ❤
@user-wz3sx2ys8g
@user-wz3sx2ys8g 6 ай бұрын
Tebare zemenke yebarke amen 🙏🙏🙏🙏🙏
@solomonteshome7217
@solomonteshome7217 6 ай бұрын
ተባረክ ገና በብዙ ትበዛለህ
@martajifara4521
@martajifara4521 6 ай бұрын
Waawuuu ❤❤❤ ufaayii ayyaannii isinif haabay'aatuu
@gutu002
@gutu002 6 ай бұрын
Bless u prophet🙌 ... ድንቅ ቃል ነው
@gospelofchristministry4605
@gospelofchristministry4605 6 ай бұрын
Glory to be God Prophet tile, keep shining in Jesus name 🙏 I and my family ❤️❤ ❤❤ 🙏
@titiyishak8795
@titiyishak8795 6 ай бұрын
ወንድማችን ጥሌ እንኩዋን ጌታ ረዳክ, ደግሞ የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ፀጋ እና ሰላም ይብዛልክ❤❤❤
@shiferawzeru1190
@shiferawzeru1190 7 ай бұрын
I AM HAPPY BY THIS MINSTRY BECAUSE OF GOSPEL TECHING ❤
@meseretzerihun7168
@meseretzerihun7168 7 ай бұрын
ነብይ ጥሌ ዘመንህ ይባረክ
@rosemare8314
@rosemare8314 6 ай бұрын
Geta yebarkh tsegawen yabezaleh ❤❤
@meseretasefa9407
@meseretasefa9407 7 ай бұрын
የተሰቀለው ክርስቶስ ዘላለማዊ እረፍት በእርሱ ውስጥ አለ ❤ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ በብዙ
@user-ht6ii1us3d
@user-ht6ii1us3d 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርኪ ኢየሱስ ዋናዬ ነው
@user-wh1uw9gd7s
@user-wh1uw9gd7s 5 ай бұрын
Ameeeeen Ameeeeen hallelujah ❤❤
@sebsibeberbire3774
@sebsibeberbire3774 5 ай бұрын
Bless men prophet
@manewalew2845
@manewalew2845 6 ай бұрын
Egzbher yibarikih God bless you
@lagetedy5709
@lagetedy5709 6 ай бұрын
I Love you Tiliye
@user-hp8sl8lh3w
@user-hp8sl8lh3w 5 ай бұрын
Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏 🙌🎉😊
@user-cd7nm5oq4h
@user-cd7nm5oq4h 5 ай бұрын
የከበረዉ ክርስቶስ ዋዉ
@msttina6887
@msttina6887 3 ай бұрын
ተባረክ ዘመንእ ኡሉ የተባረከ ይኡን
@NamrudNaye-ds7sy
@NamrudNaye-ds7sy 7 ай бұрын
ኢየሱስ ክብር ለአንተ ይሁን!🙏
@user-vx7bd8rs6g
@user-vx7bd8rs6g 6 ай бұрын
Tile sile ante እግዚአብሔርን ameseginalehu Geta yibarikh
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 5 ай бұрын
ወደ ጌታ ሳልሄድ እነደዚ አይነት ትምህርት መሰማቴ በጣም እድለኞ ነኝ የዘመናችን ፖዉሎሰ የቃሉን መገለጥ የሰጠ እግዚአብሔር ይባረክ።
@elizabethtaye1682
@elizabethtaye1682 6 ай бұрын
Amen Amen 🙏 eyesusen becha selmtsebke yabate beruke leberket hune dinke meliket nw lemlem ante setotachen nehe lemelemeleg zerhe yebarek ❤❤
@asterlebene9946
@asterlebene9946 6 ай бұрын
ተባረክልኝ ጥልሸ አይወሰድብህ እውነት ነው ለመናገር ጌታ አቅም ይሁነን ይህ ፍቅር ሲገባን በእርግጥ እናወራዋለን❤❤❤❤❤ብሩክ ነህ
@mouawecell3097
@mouawecell3097 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏እየሱስ ጌታ ነው ጥል በእየሱስ ስም ትባርክህ 😍😍😍😍😍😍
@ashenafimatthew7238
@ashenafimatthew7238 4 ай бұрын
ኢየሱስ ድንቅ ነው። ዘመንህ ይለምልም ነብይ ጥሌ🙏🙏🙌❤
@tigistasmchegyutv1264
@tigistasmchegyutv1264 5 ай бұрын
አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ነቢይ ታባርክ ታባርክ ሃይል ፀጋ ይጨምራል
@yitbarekfikadu1595
@yitbarekfikadu1595 7 ай бұрын
Hallelujah for the power of the Word!!
@taaadu9514
@taaadu9514 6 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር እየሡስ ላይ ያቆየን ።
@user-lg7hq1it1x
@user-lg7hq1it1x 5 ай бұрын
ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 38 МЛН