የከፍተኛ ባለስልጣኑ ያጋለጡት ሚስጥር | ኢትዮጵያ ውስጥ የታሰበው መፈንቅለ መንግስት | ኢትዮጵያን እንደ ሱዳን ወይም ሶማሊያ

  Рет қаралды 45,906

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

13 күн бұрын

የከፍተኛ ባለስልጣኑ ያጋለጡት ሚስጥር | ኢትዮጵያ ውስጥ የታሰበው መፈንቅለ መንግስት | ኢትዮጵያን እንደ ሱዳን ወይም ሶማሊያ

Пікірлер: 360
@seait840
@seait840 11 күн бұрын
አብቹን ለኢትዮጵያ መሪ እንዲሆን የመረጠው መድኃኒያለም ስለሆነ ማንም የአብቹን መንግስት ሊፈነቅል አይችልም 🇪🇹🇪🇹🙏🙏 ንጉስ አብቹ ገና ኢትዮጵያን ከታላላቅ ሀገሮች ተርታ ያሰልፋታል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 11 күн бұрын
ኢሻላ አው ኢትዮጵያ ትልቅ ናት ትልቅም ትሆናለች ኢ ያ አብቹ ወደፊት
@user-pe8wp9dl9y
@user-pe8wp9dl9y 10 күн бұрын
bertu
@ahmedibrahim6587
@ahmedibrahim6587 11 күн бұрын
ሲሳይና ስዬ የባንዶች መጋኛ የኢትዮጰያ ልጆች ልዮ የሰው ማኛ ዘራቹህ ይባረክ ክፉ አይንካቹሁ የሚዲያው ኮማንዶ የሀገር ማገር ናቹሁ
@Abajobir
@Abajobir 11 күн бұрын
Yes indeed 👏👏👏👏👏👏
@hardsg
@hardsg 11 күн бұрын
አሽቋልጥ የመሀመድ ቂጥ አጣቢ
@ayelechteshome7383
@ayelechteshome7383 11 күн бұрын
ኸረ ስነስርዓት ይኑረን እንዲህ ዓይነቱ ጋጠወጥነት ለኢትዮጵያዉያን አይመጥነንም መጥላት መብት ነዉ ግን አነጋገራችንን ግን የጨዋ መሆን አለበት፡፡​@@hardsg
@arrarsodelel
@arrarsodelel 8 күн бұрын
@@hardsg that shows your idiocy. Challenge the idea. It is very simple to find out who you are, where you live, who your family and friends! Be careful!!!
@MaraSheicho-yi1km
@MaraSheicho-yi1km 11 күн бұрын
ስዬ ጀግና የሆንክ ልክ እንደመከላከያ ወታደሮች በጀግንነት ሀገር ከሚጠብቁ ጀግኖች ባልተናነሠ ሃገር የምትጠብቅ ጀግና ነሀ እንደሌሎቹ አክቲቪስት ተብዬዋች በዓድ ሃገር ቁጭ ብለው ባንዳ ሆነው ሃገር ሲያፈርሡ አንተና መሠሎችህ መረጃን መሠረት በማረግ በጀግንነት እየታገላቹ ሃገር የምታቆሙ ናቹ በርቱ
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 11 күн бұрын
በትክክል ተባረክ
@joase3643
@joase3643 11 күн бұрын
🇪🇹አቢቹና ስዬ የኢትዮጵያ ውድ ልጆች🇪🇹
@user-lz7sk9sd3k
@user-lz7sk9sd3k 11 күн бұрын
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤
@zemcon9475
@zemcon9475 11 күн бұрын
@AliyaseAbedlfeta
@AliyaseAbedlfeta 11 күн бұрын
ስዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ክበርልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 11 күн бұрын
ሰዬ ፣ ❤ ሰዬ ❤ ትርታዬ እንኳንም በሰላም በጤና መጣህልኝ ጀግናውና አኩሪው የኢ/ያ ታጋይ ወንድሜ 👍🙏✌️🙏👍✌️🙏👍✌️🙏👍✌️
@selamgebremedihin2350
@selamgebremedihin2350 11 күн бұрын
ሥዩሜ ሮቤል በርታ ጀግናችን ነህ ሁሌም አንተን ከመከተል አንቦዝንም
@berhanudema8941
@berhanudema8941 11 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉 በእውነት ለመናገር ለኢትዮጵያ አስባለሁ ኢትዮጵያን እወዳለሁ የሚሉ ሰዎች ነፃ ውይይት ሚድያ መደገፍ ማሳደግ እጅግ አስፈላጊ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@muridyajib8584
@muridyajib8584 11 күн бұрын
እናውቃለን የጠላቶቻችን አለቃ አሜሪካ ናት
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 11 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድሞቼ
@foziatabit8428
@foziatabit8428 11 күн бұрын
ሰዩሜ ሮባ እንኳን ደህና መጣቹህአላህ ሀገራችን በክንፉ ባክናፉ ይጠብቃታል ምንም ሆነ ምን አንፈራም ጀግኖች አሏት።❤❤❤❤❤
@solomonbelayneh1245
@solomonbelayneh1245 11 күн бұрын
Seyume 👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏 seyume yarada lej🎉🎉🎉
@brainbuilders3957
@brainbuilders3957 11 күн бұрын
Siyume my hero. Whenever I watch your shows, I simply feel real Ethiopian emotion. You are incredible bro!
@saratekle1029
@saratekle1029 10 күн бұрын
When is going to stop talking chat he is always high
@wossenhaile2860
@wossenhaile2860 11 күн бұрын
ስዬዬዬዬ ና ሮቤል አብቹዬ አብቹ አባ መላ አያጣም ለሀገሩ መላ የሀገሩን ኢትዮጵያ መሪ የማይወድ ኢትዮጵያዊ የለም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ኑርላት መሪዬ እናመሰግናለን 💚💛❤️🌻🌻🌻🙏🙏🙏
@Yonas-jp7sp
@Yonas-jp7sp 11 күн бұрын
ሰዩ ሮባ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@DemekeChakiso
@DemekeChakiso 11 күн бұрын
ስዩም የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ የፅንፈኞችና የሌቦች መድጛንት።
@solomonbelayneh1245
@solomonbelayneh1245 11 күн бұрын
Seyume ምርጥ ዘር ዘርህ ይባረክ🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 11 күн бұрын
አርባምጭ ዩንቨርስቲ የመንግስቱ ሀይለማርያም መናገሻ ከሻራ ተራራ ላይ አለ ስየ ያራዳአ ልጂ
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 11 күн бұрын
ሰላም ምርጦች
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 11 күн бұрын
ኦሮምያ ኢንተርናሽናል ባንክ ማን ታደገው ጋሞ አንበሳ ህዝብ የኢትዮጵያ ብራን ፈንጣቂ
@ayelehelen4555
@ayelehelen4555 11 күн бұрын
የሴራዉ ጠንሳሽ ሀገራችንን ሊያፈራሱ የተነሱ አሜሪካና የአሜሪካ ኤምባሲ አትችሉም ኣኛ ኢትዮጵያኖች ነን
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 11 күн бұрын
ሰዬ ❤❤❤ እንዳንተ በእውነተኝነት ለአገር በመቆርቆር በተለያዩ ሚዲዎቻቸው ትክክለኛን መረጃ ከአገር እሰከውጪው ከአገር ከሃዲ ባንዳዎች ከነገዢዎቻቸውና በጥቅም የሚለመለሙ የሰፈር አውደልዳይ የጥቅም ተገዢ ተላላኪዎቻቸውን በዕውቀት ምሁርነት አጥንቶና መርምሮ በመገንዘብ በትክክለኛነቱ ለህዝብ ጆሮ ለማድረሰ ብቃት ያላቸው ባለመሆኑና + የጥቅም ተላላኪ ባንዳዎች በመብዛቱ ሰለሆነ 😄👍✌️ አንተን ልዩና ድንቅ የመረጃ አቅራቢ ያደረገህ ክብርና ምሰጋና ለአንተ ይድረሰ በርታልን ኑርልን 🙏👍✌️🙏👍✌️🙏
@wubishetmekuria7506
@wubishetmekuria7506 11 күн бұрын
ስዬ እናመሰግናለን you tell truth about Arba minch.
@rebka5068
@rebka5068 10 күн бұрын
ስዩሚ እንኳን ደህና መጣህ የሀገሪ ኢትዮጵያ ጀግና ህልም ሳልም ሁንልን
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 11 күн бұрын
ተባረኩ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 11 күн бұрын
ቤቱ የጌታ ነው ኢትዮጵያ ቤቴ
@semerefeleke5415
@semerefeleke5415 11 күн бұрын
Seyoum Anbesaw Berta ❤️❤️❤️
@Markanberihun
@Markanberihun 11 күн бұрын
ሮባ ስየ ሰላምናችሁ እንዴት ናችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ ❤❤❤🎉🎉🎉
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 11 күн бұрын
❤❤❤ ስዩሜ ሮቤል ና ወፉ ተባረኩ እንክዋን ደህና መጣችሁ:: እድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙌🙌🙌
@fredjean4506
@fredjean4506 11 күн бұрын
ስትጠፋ ጊዜ 28ጊዜ ሊበሉት ነዉ ብዬ ነበር ተመስገን አየሁ በርታ
@user-hd4im1lt9j
@user-hd4im1lt9j 9 күн бұрын
ስላም ነዉ❤
@FikaduBayushi
@FikaduBayushi 6 күн бұрын
ከዚ በዋላ ወንድማችን ሲዩሜን ከነ ማዕረጉ እንጥራው ቢረዝምም ፊደሉ ከኔ ጀመርኩ ረዳት ፕሮፌሰር ስዩም ዋና ያሎነው ያው ታቃላችሁ አይምሮው በቂ በሚባል ደረጃ ፈጣሪ ሰቶታል ግን የምድር አለቃ ነን የሚሉ የተሸኙት ከነ ሀሳባቸው የሞቱት አልሰጡትም ብቻ ይመችክ ጤና ብቻ ይስጥክ አባቴ ❤️❤️❤️👍👍👍
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 11 күн бұрын
ሰላም ብያለው ስዩሜ እና ሮቤል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-jv3ov3kc5b
@user-jv3ov3kc5b 11 күн бұрын
ሥዬ የቀጠናው አንበሳ ሚሲንጋን አይዞህ አተፍራ በለው ስለምንውጠው
@ethiopiahagera1647
@ethiopiahagera1647 11 күн бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን ፅንፈኞች በእኩልነት እስካላመኑ ድረስ እንፉለማቸዋለን
@asfawtura6283
@asfawtura6283 10 күн бұрын
ብሩኬ ተባረክልን ❤❤❤❤❤❤
@user-zq4iw2is5k
@user-zq4iw2is5k 11 күн бұрын
የአርባምንጭ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ስ/አስኪያጅ የወያኔ ቀኝ እጅ ; ፋብሪካዉን ያፈረሰዉ ግለሰብ አሁን አ/አ ወስጥ ጫት ቃሚ ሆኖ ደንዝዟል :: የሥራዉን ይስጠዉ:
@alialax4188
@alialax4188 11 күн бұрын
የሰራው ግፍ የእጁን አገኛ
@JohnJohn-gt4zv
@JohnJohn-gt4zv 10 күн бұрын
የጫት ቤት ወሬ አታውራ ።
@user-ov9te8gy3q
@user-ov9te8gy3q 10 күн бұрын
ስዬ ለሐገርህ ባለህ ቁርጠኝነት እራስህን ሁሌ ለአደጋ እያጋለጥክ ነው እስከአሁን የጠበቀህ የሐገር ፍቅርህን የተረዳ አምላክ ነው አሁንም እሼቴን እና ነፂን እንድታሳድግ እና እንዳተው በቅንነት ሐገራቸውን የሚያገለግሉ ሲሆኑ ለማየት ያብቃህ ከነዚህ ሐገር ሻጮች እና ሰው በላዎች ይጠብቅህ በርታልን ብርቅዬው ወንድማችን ጀግናችን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@mitikumulugeta5662
@mitikumulugeta5662 10 күн бұрын
እናመሰግናለን ስዩሜ እኛ ጋሞ አርባምንጮች ልዩ ነን
@AnewarSabir
@AnewarSabir 11 күн бұрын
እውነት እኩ ነው የምታወራው
@androidhs5860
@androidhs5860 11 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ስዬ ሮባ እና ወፉ እንኳን ደህና መጣችሁ🌹🌹🌹
@samueldemissi1
@samueldemissi1 11 күн бұрын
Thank you, Siyum, for your understanding of Ethiopian politics.
@genetkeftassa7804
@genetkeftassa7804 11 күн бұрын
ጀግኖች
@foadnasir216
@foadnasir216 11 күн бұрын
ስዩሜና ሮቤል ኑሩልኝ የኔ ምርጦች እናንተ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ናችሁ በርቱልን ከጎናችሁ አለን❤❤❤🎉🎉 በደንብ ንገርልኝ ዬሄን የባዕዳንን ተላላኪ ፀረ ኢትዮጵያዊ የሆኑ ፓርቲዎችን
@elitube8652
@elitube8652 11 күн бұрын
ስዩሜ አቶ አየለ ጫሚሶ ቅንጅትን መረከባቸው ስህተት ነበር። ሆኖም ግን ሰውዬው ትልቅ ባለሙያ ናቸው። በደርግ ዘመን ለረዥም ዓመታት የሸዋ ክፍለ ሃገር የትምህርት ቢሮ ሃላፊ እንደነበሩ አውቃለሁኝ። ያንን ሃላፊነት የያዙት ፊዳል ሳይቆጥሩ አይመስለኝም። ስለዝህ ዘበኛ ያልከው ቢስተካከል❤❤❤❤
@zamosskeyas3002
@zamosskeyas3002 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@samsonassefa8232
@samsonassefa8232 11 күн бұрын
ስዬ ማንም ሊያዘጋ ቢፈልግ እኛ ከጎንህ ነን ትክክለኛ መረጃ የሚፈልግ ሁሉ አሳዶ ያደምጥሃል።
@wadiyattube
@wadiyattube 11 күн бұрын
Keep going 👍👍👍
@SadikHussain-xj2yi
@SadikHussain-xj2yi 11 күн бұрын
እስዬአችን አላህ ይጠብቅህ ምርጡ
@hgbhhhg2304
@hgbhhhg2304 11 күн бұрын
ስዬ ና ሮቤል ሰላም ብያለሁ ሁሌም ሰላማችሁ ይብዛ እባካችሁ ድምፅ ሁኑን በምስራቅ ጉራጌ ዞን በመስቃን ወረዳ በሰላም አስከባሪ ስም ህዝብ ለሞት መቁሰል ለእንግልት እየተዳረገ ነው በመከላከያስም
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 11 күн бұрын
WoW so amazing ❤❤❤❤❤❤❤
@elitube8652
@elitube8652 11 күн бұрын
ስዩሜ አቶ አየለ ጫሚሶ ቅንጅትን መረከባቸው ስህተት ነበር። ሆኖም ግን ሰውዬው ትልቅ ባለሙያ ናቸው። በደርግ ዘመን ለረዥም ዓመታት የሸዋ ክፍለ ሃገር የትምህርት ቢሮ ሃላፊ እንደነበሩ አውቃለሁኝ። ያንን ሃላፊነት የያዙት ፊዳል ሳይቆጥሩ አይመስለኝም። ስለዝህ ዘበኛ ያልከው ቢስተካከል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hd4im1lt9j
@user-hd4im1lt9j 9 күн бұрын
💚💛❤️ 💚💛❤️✔️ 💚💛❤️
@adissdej2717
@adissdej2717 11 күн бұрын
Welcome
@wossenhaile2860
@wossenhaile2860 11 күн бұрын
ስዬዬዬዬ እኔ አውቄዋለሁ ለዚ ነው ጥላ የቀለለው ይሄ ቅሌታም የኢትዮጵያ ሀገሬ አምላክ ሴረኞችን ይንቀልልል ማንም ሰው ከኢትዮጵያ በላይ የለም። ሰላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ ይሁን💚💛❤️🌻🌻🌻🙏🙏🙏
@etsegenetlemma4898
@etsegenetlemma4898 11 күн бұрын
አሜሪካ የሚለው ስም እንዳንገሸገሸን🙄
@user-fy6dw6gf7q
@user-fy6dw6gf7q 11 күн бұрын
ስዬ የኛ ልዩ ስናከብርህ ስንወድህ እኮ ሮቢቲ ፈገግታህ ውስጤ ነው በጣም ነው ፈገግታህን የምወደው ሳቅህ ያስቀኛል እናመሰግናችሃለን ሁለታችሁንም ወፉንም ሰላም በሉልን ወይ በረህ ናልን በሉልን😂
@KOOKS276
@KOOKS276 11 күн бұрын
ካወቅንህ ጀምሮ ኢትዮጵያ ናት ንግግርህ አቤት የኛ ስዬ መታደልህ ክፉ አይንካህ ባለም ከሰማዩም አትጉደል ሁሌም ከጎንህ ነን እምዬን ያልን እንኳን ድምፃችንን ነፍስ እንሰጣለን‼️
@etichahabtamu7475
@etichahabtamu7475 11 күн бұрын
🎉🎉🎉Enquan dehina kech alachihu 🎉🎉 con mucho respeto🎉🎉
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 11 күн бұрын
ሰላም ስዩምና ሮባሮቤ ወፉ ሰላማቹ ይብዛ ስዩሜ ለአገር ለምታረገው ወለታ ከፈጣሪ ከሽቴ ከነፃነት አግኘው ጀግና በርታ
@ethiopiahagera1647
@ethiopiahagera1647 11 күн бұрын
ጥቅም እንጂ ፍትህ የማታውቅ ሀገር አሜሪካ ናት
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 11 күн бұрын
የአሜሪካ ኢንባሴ ሸገር ተቀምጦ አፈና የእኛን ድምፅ አይችልም
@user-ct7zz7hc8r
@user-ct7zz7hc8r 11 күн бұрын
Selamachu yebeza seya robale
@mehretabmengesha
@mehretabmengesha 11 күн бұрын
GO God bless you seyoum ❤
@user-rd2tl9rs6t
@user-rd2tl9rs6t 11 күн бұрын
Something above threat, Security measure must important
@user-nd8jj7fn8p
@user-nd8jj7fn8p 11 күн бұрын
Long live Seyoum and free media!!!
@DegagaHailu-f6g
@DegagaHailu-f6g 11 күн бұрын
Go ahead don't afraid.....!
@user-oe7bh6gj6y
@user-oe7bh6gj6y 11 күн бұрын
❤🙏🏿
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 11 күн бұрын
ዉይረዩም አደገኛሰዉነህ እኔም እንዳተእያሰብኩ ነበር ኤርትራ ትሰለቀጣለች እነሱ መሆን ንም አይሉም ወያኔዎች ተቃዋሚነን ባዮች ብርጌድ ነሀመዱን ይጫጫሉ ወገን የኤርትራ ህዝብ ትንሸነዉ የሚል ሁኑ ጠቅላላ ዘያኔ ነዉ
@ehetekarega3640
@ehetekarega3640 11 күн бұрын
እኛ የምንለው የኛአ አገር ተቀምጠው የፈለጉትን የሚያርጉት ማን ነው የፈቀደላች ሕዝብ ነው ወይስ ንቀት የጤና አይደለም የኢትዮጵያ ሕዝብ መናቅ ነው 😊
@GetechawKerebo
@GetechawKerebo 9 күн бұрын
ሱዬ የቀድሞ ምክትል ጠቅላይ ምንስቴቴር ደማቃ ሞኮንኒ ደህና ነቸው ሰለም በሊልን
@legessedebele936
@legessedebele936 11 күн бұрын
ስዬ የሽግግር መንግሥት ሱዳንን ከየት ወደ የት እንደወሰዷት ና የውጭ ጣልቃገብነት የጎራ አሰላለፍ እና የሱዳን በጦርነት መወደምና የህዝቡ ስደት ትምህርት ልሆነን ይገባል። ስለሆነም መሠሪዎች አይሳካላችሁምና በደንብ ብታስቡ ጥሩ ነው። አሁን ህብረተሰቡ የዝንብ ጠጋራን እንኳን ያውቃልና!!
@Keryihun
@Keryihun 11 күн бұрын
የተከበራችሁ ወንድሞች ክቡር ስዬ አባ እሼቴ ክቡር ሮባ ሮቢ እና በአካል የማላዉቅህ ክቡር ወፉ !!! የፈጣሪ ሰላም በእጅጉ ይብዛላችሁ እላለሁኝ ። ክቡራን ወንድሞች ፈጣሪ ለሁሉ ጊዜ አለዉ ። ለጦርነትም ጊዜ አለዉ ለሰላምም ጊዜ አለዉ ። አሁን ጊዜዉ የፈጣሪ ነዉ ። ማስተዋል ለቻለ ሰዉ በአሁን ጊዜ ፈጣሪ በሥራ ላይ ነዉ እርሱ በጊዜዉ ሚስጥራትን እየገላለጠ ነዉ ። ክቡር ወንድም ስዬ አባ እሼቴ !!! ፈጣሪ በሰጠህ ማስተዋል ተሞልተህ በእዉቀትና በእዉነት ላይ ተመርጉዘህ በማስረጃና በመረጃ በተደገፈ የአገራችንን የጠላቶቿን የባእዳንንና የባንዳዎችን ሴራና ሥራቸዉን በመተንተን ቀድመህ በሚታቀርበዉ ምሁራዊ ትንታኔ ክቡር ሀገርህንና ክቡር ሕዝብህን ከተደቀኑብን መከራና ፈተና በፈጣሪም እገዛ ለመታደግ ከባድ ዋጋ ስትከፍልና ኖረሃል ደግሞም ታድገሃልና ስለከፈልከዉ እጅግ ዉድ ዋጋ እዉነቱ የገባዉ የኢትዮጵ ያ ሕዝብ በእጅጉ ያደነቀህ የዚህ ዘመን የሀገርህና የሕዝብህ እንቁ ምሁር ልጅ ነህና አሁንም የኢትዮጵያና የሕዝቧ አምላክ እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈልህ እልሃለሁኝ !!! አሁንም ፈጣሪ ኃይልን ብርታትንና ጽናትን አብዝቶ ይስጥህ !!! ጌታ ሰላምን ጤናን ይስጥህ !!! ጌታ ጥበቃዉን ያብዛልህ እልሃለሁኝ !!! በርታልን ።
@AlemayhuAlexo
@AlemayhuAlexo 11 күн бұрын
ስዬ በርታ እኛ ኢትዮጵያዊ ነን ታሪክ ያለን
@ayelebedane2655
@ayelebedane2655 11 күн бұрын
ከኢትዮጵያ ውሰጥ መባረር ያለበት ኢንባሰ አለ ። መንግሥት ያውቃል ። እነርሱ እሰከ አለ ኢትዮጵያ ሰላም ማግኘት አትችልም ። ኢንባሲው ተባሮ ይለይለት ።
@chrisyab6066
@chrisyab6066 11 күн бұрын
❤❤❤
@kedirshifa2813
@kedirshifa2813 11 күн бұрын
እሺ ሰዬ ዘርግፈው❤❤❤
@tesfayegirma7037
@tesfayegirma7037 11 күн бұрын
ዘነበ ወላን አትርሣ ምርጥ የጋሞ ኢትዮጲያዊ
@NardosAshnafie
@NardosAshnafie 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@alemayehudemissie114
@alemayehudemissie114 11 күн бұрын
Selam ከ ጀርመን
@amensisa3648
@amensisa3648 11 күн бұрын
"Ye Ethiopia hezb worq biyanetfulet Fandiya naw yilal" Guad Mengistu Hailemariam.
@user-gb3mw4tf8l
@user-gb3mw4tf8l 10 күн бұрын
ስዬ በርታ በርታ
@user-kb1wh3lb7k
@user-kb1wh3lb7k 11 күн бұрын
ስዬ የኢትዮጵያ ጀግና ስለሆነ የሚደረግበትን የሚዲያ አፈና በመቋቋም እዚህ ደርሷል አሁንም አለ ወደፊትም ይኖራል በፈጣሪ ስም
@abrehamabebe9049
@abrehamabebe9049 11 күн бұрын
👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@user-eq4gn6dy3q
@user-eq4gn6dy3q 10 күн бұрын
ሰያ 💚💛❤️
@user-kc1xe7ub2e
@user-kc1xe7ub2e 11 күн бұрын
ጉድ ነው ስውሩ የእነ አሜሪካ አንድ ያለችንን ሀገር የማፉረስ ሴራ ተቃውሚ መስለው ደጋፊ የፓሎቲካ ድብቅ ሴራ ሀገራችን ትደግ ትለምልም
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 11 күн бұрын
የህወሀት እባሎች ኃይለማርያም ደሣለኝ ስልጣን ሲለቅ ሺፈራው ሽጉጤን ጠ/ሚ እድርጎ ሊያስቀምጥ እንደነበረ ይነገር ነበር ምን ያህል ዕውነት ነው ?????
@tesfulab
@tesfulab 11 күн бұрын
Bertu!
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 11 күн бұрын
ሰዬ❤❤❤❤❤🙏👍✌️👍🙏✌️❤❤
@gebremichaeldeferso7373
@gebremichaeldeferso7373 11 күн бұрын
ስዬ ሱዳን ለኢትዮጵያ መች ተኛችና ቢረሳ ቢረሳ አልቡርሀን ከግብፅ ጋር ወታደራዊ ልምምድ ያደረጉት ይረሳል
@joeldejene7621
@joeldejene7621 10 күн бұрын
አሜሪካ መቼም መቼም የኢትዮጵያን ሰላም አትፈቅድም
@MekuanentKetsela-dm4qc
@MekuanentKetsela-dm4qc 11 күн бұрын
ትክክል ይህ የሚፈፀመው በአሜሪካ ኤምባሲ ነው የሚዘጋው ::
@RobaZenab
@RobaZenab 10 күн бұрын
Ahbo yemeache seyaasss❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AzebAbate-o7b
@AzebAbate-o7b 11 күн бұрын
ስዬ ስዬ በርታ
@serkalemtesma110
@serkalemtesma110 11 күн бұрын
Jegna
@TedyTeklu
@TedyTeklu 11 күн бұрын
ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።
@ethioaddis9673
@ethioaddis9673 11 күн бұрын
የሀገር ባለስስልጣንን ማክበር ማለት የምትወደውን ሀገር ማክበር ነው ሌላ ትንታኔ ግዜ ወስዶ መስጠት....ሙሉበት
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 11 күн бұрын
ጥያቄው እራሱ መልስ ነው ስየ ያራዳአ ልጂ ወያኔ እና ሱማሊ ሻቢያ ዘሴም ቦቆሎ
@zinayejillo6908
@zinayejillo6908 11 күн бұрын
Good job seya❤
@tarikuyirga8834
@tarikuyirga8834 8 күн бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏
አነጋጋሪው የእስክንድር ነጋ ጥሪ እና መልዕክት!
1:04:48
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 22 М.
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 112 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 56 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 5 МЛН
ጎርጎራ የዘመን ድልድይ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም
37:31
የቤት ሰራተኛ የምታሰቃየው አሰሪ
30:32
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 190 М.
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 112 МЛН