"የካሣ ፈረሶች" ቴአትር

  Рет қаралды 210,817

Balageru TV

Balageru TV

3 жыл бұрын

Welcome to the official KZfaq Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 148
@yosefsfamily7153
@yosefsfamily7153 3 жыл бұрын
ይህንን ልዩ ውድ እና ድንቅ የጥበብ ስራ ስላቀረባችሁልን ባላገሩ Tv ን እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@Marinal0ve228
@Marinal0ve228 3 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲህ ያለ የሚያምር ቲያትር ሳይ አዘጋጆቹንም ተዋናዮቹንም እንወዳችዃለን ባላገሩዎች በቤተ ክርስቲያኑ አመስግኜ ሳልጨርስ ደግሞ በዚህ መጣችሁልን እናመሰግናለን💓💓💓አብርሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ ይባርክህ
@habta125
@habta125 3 жыл бұрын
የሁልጊዜ ጥያቄዬ ለምን ትያትር በቲቪ አይተላለፍም ስል ነበር፡፡ አመሰግናለሁ ባላገሩ ቴሌቪዥን ክብር ይስጥልን፡፡ በርቱ፡፡
@kalidhassen2469
@kalidhassen2469 3 жыл бұрын
ይሄን ለየት ያለ ሀሳብ ቲያትር የሰሩት በሙሉ አድናቂያቸው ነኝ
@rutamebratu1851
@rutamebratu1851 2 жыл бұрын
ይህ ከቃላት በላይ ነው አቀራረቡን ፈጠራውን የመፃፍ ችሎታቸው ለማድነቅ ቃላት ያንሰኛል አንጣቹ ሁሌም
@astertube5406
@astertube5406 3 жыл бұрын
ምርጥ እኮናቹው ምን አል ያሁኑ መሬወች እደ ቀደሞ በሆኑ ለሃገሩ ሴል እደሞተው መይሰው ካሳ
@bkb6854
@bkb6854 9 ай бұрын
እጅግ ድንቅ ትያትር
@sisaykasa7592
@sisaykasa7592 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ቲያትር ነው እውነት በጣም እናመሰግናለን ለአዲሱ ትውልድ በጣም አሰተማሪ ታሪክ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛💓
@user-ef6qc2wh4t
@user-ef6qc2wh4t 3 жыл бұрын
አሜን ኢትዮጵያ ለዘላልም ትኑር
@user-dq1nt2yu4k
@user-dq1nt2yu4k 3 ай бұрын
የ 2 ሴቶች ተዋንያን አለባበስ ያዉም በ አባ ካሳ ፊት ፤ ለ ፍርድ እንደሚቀርቡ ተስፋ አደርጋለው፤ ማለቴ ኢትዮጵያዊነትን ስለማይገልጥ ብዬ ነው።
@nattychekolony7723
@nattychekolony7723 3 жыл бұрын
ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ.....
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@abrhamtadele6125
@abrhamtadele6125 3 жыл бұрын
መስከረም አበራ አሉሽ እውነትም ስምን መልአክት ያወጣል
@sarahbay3607
@sarahbay3607 3 жыл бұрын
ልዬ ስራ ነው:: እኔ ኣልቅሻለሁ ስቄኣለሁ ዘመናቶችን በታሪክ ዝብርቅርቅ የት እንዳለን ኣይቻለሁ ክብር ለተወናችሁት ሁሉ👍👍👍ድንቅ ነው በርቱ
@liyufikadu9122
@liyufikadu9122 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያው የት ሄዶ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@teret-teretlelijochbiruhte5201
@teret-teretlelijochbiruhte5201 3 жыл бұрын
Wow 😳 it’s just amazing 😻 love it so much thanks 🙏
@addisabeba100
@addisabeba100 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ! 🙏🏾👍🏾
@yeabmyy
@yeabmyy 3 жыл бұрын
I have enjoyed the play Thank you!
@haregfiseha8314
@haregfiseha8314 3 жыл бұрын
እንዲህ ታሪካዊይ ትያትርነው አመሰግናለሁ
@endaleayenew5356
@endaleayenew5356 3 жыл бұрын
ገብርየ ሞቶበት ሲያለቅስ እኔም አለቀኩኝ
@famisha8283
@famisha8283 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ቲያትር በ100 የት እንደደረሰ የሚያሳይ ሁለት ቲያትር በአንዴ የሚገርም ብቃት ሁሉም በተለይ አለማየሁ ና ፍቃዱ ሚገርም ትወና
@yeneneht2002
@yeneneht2002 3 жыл бұрын
It's wonderful and new approach. I really loved it
@kidstyebereketkidistyebere300
@kidstyebereketkidistyebere300 3 жыл бұрын
ደስ ይላል ወድጄዋለሁ ግን ማስቲካ ማኘኳን አልወደድኩትም
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 3 жыл бұрын
ቀድማ ጥላ መግባት ነበረባት ረስታዉ መሆን አለበት
@kidstyebereketkidistyebere300
@kidstyebereketkidistyebere300 3 жыл бұрын
@@bizuneshmengiste130 ሊሆን ይችላል
@user-dr7vb5bt9g
@user-dr7vb5bt9g 4 ай бұрын
Getsebehariwa mastika endemtagnik ko mejemeriya tenegruwal ko
@solf2000
@solf2000 2 жыл бұрын
What a Play! Strongly Meaningful!
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 3 жыл бұрын
በጣም ስለወደድኩት ስወስት ግዜ ያየሁት 😃😃😃😂😍😍
@eskukibrete3974
@eskukibrete3974 3 жыл бұрын
Amazing,I really loved it.bertulin
@heyewetalemu548
@heyewetalemu548 2 ай бұрын
Bewenet betam gerum denk teyater .......denek teewena .....eyesakum eyalekesekum new yayehut ......
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 3 жыл бұрын
በጣም የማዝነው የሚቆጨኝ ነገር ስው ከሞተ ተራሳ ነው ያለው እውነት ነው ጋሼ ወጋየሁ KZfaq ውስጥ ሲገባ እንኳን ወጋየሁ ንጋቱ ተብሎ ሲፈለግ ምንም ነገር ያለም ጋሼ ወጋየሁን ለማግኘት 👇🏽👇🏽👇🏽 ፍቅር እስክ መቃብር ወይም ደበቡ እሽቱ እና ወጋየሁ ንጋቱ ሲባል KZfaq ይገኛል ይህ ይማል ይህንን የመስለ ትልቅ የኢትዮጵያ ልጅ ሌሎችም ለመጭው ትውልድ እውቀት ታሪካቸው እንዳይጠፋ እንዲኖራቸው የተረሱትን ማስነሳት ግድ ነው የባህል ሚንስቴር የጥበብ አካሎች ስሙ ስሙ ስሙ እኔ የምወዳችሁ ታሪክን በአጭሩ እስኪ ላጫውታችሁ ታሪኩ እንደዚህ ነው 👏🏼👇🏽❤️ በደንብ ለጋሼ ወጋየሁ ንጋቱን የሚመቸው ዜማው ግጥሙ ይመስላል ፀጋየ ገ/መድህን እና ጋሼ ወጋየሁ ንጋቱ በተለያየ መፅሐፍ ላይ ያሉት ቃል አንድ አይነት ነው ያሉትም ሰወች ሞትን ተሸክመን ከጀርባችን መሄዳችንን እውቀት ቢኖረን በዝች ከንቱ አለም ላይ ስንኖርባት መልካሙን መልካሙን ስርተን ማለፍን ግድ ነበር መልካምነት ለእራስ ነው ለሀገር ክብር ለወገን ስጦታ ለሌላም ፍቅርን መውደድን ስጥቶ ማለፍ መልካም ነው ጋሼ ወጋየሁ ንጋቱ ትልቅ የሚደነቅ ታላንት ያለው ነበር ክብር ለሚገባው ክብር ብዙ ያልተባለበት ትልቅ አስተማሪ ጋሼ ወጋየሁ ንጋቱ በፍቅር የምወድለት ትረካው ፍቅር እስክ መቃብርን ታሪኩን በፍቅር እንዲወደድ አድርጋል ድምፁን ሲለዋወጥ እጅግ መደነቅ አለበት ክብር ሁሌም ደስ የሚል ትረካ ነው 💯💯💯
@user-we4wf1iw5q
@user-we4wf1iw5q 3 жыл бұрын
wegayehu nigatu dimitu fikr esikemekabirn nefis zeritobetal huleyem dimitu kejoroye ale
@TWL4kids
@TWL4kids 3 ай бұрын
Thank you very much all!!!
@makdj8803
@makdj8803 3 жыл бұрын
wow wow wow ...manew yezan zemen sew mehon yenafekew eski 👍👍👍
@tesfayekassaw6499
@tesfayekassaw6499 3 ай бұрын
Love it ! Endih nw merrakek ! Much admiration!
@eyobwendemagegnbelachew1657
@eyobwendemagegnbelachew1657 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ቲያትር በጣም ጀግና አርቲስቶች
@Legna27
@Legna27 3 ай бұрын
ሙሉአለም እና ሠራዊት ተትኩ 😅😅😅 በጣም ያምራል ጥምረታችሁ❤❤❤
@sarahbay3607
@sarahbay3607 3 жыл бұрын
What a great new idea I love it x2
@tsionwassihun9305
@tsionwassihun9305 3 жыл бұрын
ምርጥ ፅሁፍ ምርጥ ትወና
@sarahbay3607
@sarahbay3607 3 жыл бұрын
I like all the talented actress
@user-nb1nn2mf3w
@user-nb1nn2mf3w 3 жыл бұрын
መስ አድነቅሽ ነኝ
@bereketgebregziabher444
@bereketgebregziabher444 3 жыл бұрын
WOW!! Love it
@dj-gb4dz
@dj-gb4dz 3 жыл бұрын
Ejege betam des yemel sera ena ewnet new 💚💛❤️
@mitiktube7214
@mitiktube7214 3 жыл бұрын
ዋዉ 👏❤❤
@ethiobesttv8490
@ethiobesttv8490 2 жыл бұрын
God bless you all
@awindowofhope5025
@awindowofhope5025 2 жыл бұрын
Meski you are such an amazing 🤩 keep it up 👍🥰🥰🥰
@Christtubes
@Christtubes 2 жыл бұрын
I love it
@Amal-rx4wb
@Amal-rx4wb 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ባላሩ ትቢ
@bettgugsa1320
@bettgugsa1320 3 жыл бұрын
Amazing 💚💛❤
@tefeteshome5153
@tefeteshome5153 3 жыл бұрын
ምርጥ ቲያትር አንደኛ
@yrgg1047
@yrgg1047 3 жыл бұрын
Betam betam teru new ❤❤❤❤👍
@fitsumtesgay1827
@fitsumtesgay1827 3 ай бұрын
ኢትዮጵያውያን ለሰላም ለብልፅግናቹህ ስትሉ ቀይ ባህር እንደፈለጋቹህ መጠቀም እየቻላቹህ የእኛ የሚለው በሽታ ግን ወደኃላ እንጂ አንድ እርምጃ ወደፊት አያርምዳችሁም አፄ ቴድሮስ ከፋሲለደስ ግንብ ሳይወጡ ሌላ የኢትዮጵያ ክፍል እንዳለ ሳያውቁ የተሰው ከቀይ ባህር ጋር ማቆራኘት ወደኃላ ያስቀራቹህ በሽታ ነው ቀይ ባህር ለቀይ ባህርተኞቹ ተውት
@dhtdht2584
@dhtdht2584 3 жыл бұрын
ትያትር እንዲህ ሲቀርብ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ekramyassin9105
@ekramyassin9105 3 жыл бұрын
Alemayehu tadese never change "philips " Black never crack !!!
@bruktibrukti6751
@bruktibrukti6751 3 жыл бұрын
ዋው ነው
@mesimarfromgonderamehra9194
@mesimarfromgonderamehra9194 3 жыл бұрын
መስከረም አበራ ቤስት አክተር
@user-fi5zi5io3u
@user-fi5zi5io3u 3 жыл бұрын
ዋው
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ምርጦች ቲያትር በጣም ደስይላል
@jine1488
@jine1488 3 жыл бұрын
ማስቲካው የቴጌዪቱ…
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 3 жыл бұрын
Waw Betame des ymle teyatre new
@barcontube1216
@barcontube1216 3 жыл бұрын
Just wow
@ThugLife-sg1tz
@ThugLife-sg1tz 3 жыл бұрын
👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@astertakele1329
@astertakele1329 3 жыл бұрын
ትለያላችሁ 🙏
@yeshiwas8757
@yeshiwas8757 3 ай бұрын
በፈረንጅ ጸጉር የምትመጣ ተዋበች የለችም
@user-jv5kl7tu9t
@user-jv5kl7tu9t 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ
@maheltgetu4671
@maheltgetu4671 3 жыл бұрын
👏👏👏👏
@Yonatube1988
@Yonatube1988 3 жыл бұрын
I am proud of Alex and meski
@sarahbay3607
@sarahbay3607 3 жыл бұрын
I 😭 when they play the crar
@miramira3361
@miramira3361 3 жыл бұрын
WOW
@binyamshimles4246
@binyamshimles4246 2 жыл бұрын
nice
@sloomgh4582
@sloomgh4582 3 жыл бұрын
Wow
@me-fs4yy
@me-fs4yy 3 жыл бұрын
On the public stage every individuals must be called by full names....Mr. Anteneh you must correct that on your next/future stages? ....Thank you !
@workunihne2048
@workunihne2048 3 жыл бұрын
👌❤️❤️❤️❤️
@biniseifu3085
@biniseifu3085 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@sarahbay3607
@sarahbay3607 3 жыл бұрын
የገብርዬ ፖርት ነካው
@haiyadmohammad5824
@haiyadmohammad5824 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 3 жыл бұрын
ግሩም አቀራረብ ነው ምስጢር ነው:: እናመሰግናቸዋለን::
@user-tl7fn3uw2j
@user-tl7fn3uw2j 3 жыл бұрын
እጃችሁነ የምዘቀዚቁ ውጡ ከዚህ
@kaleabsisay3897
@kaleabsisay3897 2 жыл бұрын
#1
@emebetargawu5721
@emebetargawu5721 2 жыл бұрын
ማስቲካሽን ብትተይው
@aselefechfeleke453
@aselefechfeleke453 3 жыл бұрын
👍👏👏👏👏👏👏👏👏
@sarahbay3607
@sarahbay3607 3 жыл бұрын
Tewodrose the great deal
@vincentvan680
@vincentvan680 Жыл бұрын
🙏
@aminaamina-bg2bx
@aminaamina-bg2bx Жыл бұрын
💚💛❤
@tijilove5671
@tijilove5671 3 жыл бұрын
የሚገርም ብቃት
@Amal-rx4wb
@Amal-rx4wb 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@enutube9782
@enutube9782 3 жыл бұрын
be semame Kalate yelgeme fetari yebarkachu
@mesaymesay6991
@mesaymesay6991 3 жыл бұрын
Betam azinagn tewinet new,akerarebum tewanyanochum Betam grum adrgew tewinewital
@ThugLife-sg1tz
@ThugLife-sg1tz 3 жыл бұрын
መስኪዬ እና አሌክስ በጣም ነው የምወዳችሁ። ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@salemzerihun227
@salemzerihun227 3 жыл бұрын
Ayachu ahunim film meserat endemichil??? Betachew tedebikew enji artistochachin
@mesaydiriba-hh7ic
@mesaydiriba-hh7ic 4 ай бұрын
ምርጥ ሥራ ከምር rate ሳደርጋቸዉ 1. Fikadu Kebede 2. Henok Berrihun 3. Alex Tadese
@yohaneswodaje3618
@yohaneswodaje3618 3 жыл бұрын
አዲስ እይታ አዲስ አቀራረብ 👌
@abcdmnopq4505
@abcdmnopq4505 2 жыл бұрын
🤙👍
@ekramyassin9105
@ekramyassin9105 3 жыл бұрын
How come meakerem chef a gum Ist delebratly?
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@sosisosi7691
@sosisosi7691 3 жыл бұрын
Yamral ketlubet
@keyaduferakeya9398
@keyaduferakeya9398 3 жыл бұрын
Mastekw gedeta neber?
@hewis9138
@hewis9138 2 жыл бұрын
በጣም ኣሪፍ፡ መስከረም ግን ማስቲካ እያኘከች እንዴት ይሄን የመሰለ ታሪክ ትተውናለች? ትያትሩን ኣበላሸችው።
@user-dr7vb5bt9g
@user-dr7vb5bt9g 4 ай бұрын
Getsebehariwa mastika tagnikalech ko
@habtamutechsociety
@habtamutechsociety 3 жыл бұрын
📱 ስልክን እንደ ሪሞት በመጠቀም ኮንፒተራችን መቆጣጠር ቪዲዮዎን ይመልከቱ በሰንከዶዎች እና በአጪር ደቂቃዎች ስለ ቴክኖሎጂ ላጋራችሁ ?
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 3 жыл бұрын
ላዱሱ ትዉልዲ ትልቅ ቁምነገረ አለዉ
@rosinayie
@rosinayie 3 жыл бұрын
Dope!
@mulugetadegu5252
@mulugetadegu5252 3 жыл бұрын
betiyater aslqesachugn
@yyyy3582
@yyyy3582 Жыл бұрын
Ye ethiopia bale ye eserale wushema. Alalem
@awettekelberhan2539
@awettekelberhan2539 2 жыл бұрын
ewnetnewyamemaslew,,,,
@alifalif6387
@alifalif6387 3 жыл бұрын
ምንትፎግራላችሁወደፊትያለውንአትተርኩምወደሀላይታደጋልባለፈክረምትይታረሳልዱባዛፍላይአወጣውሀሽቅብአይወጣምንታደናቁራላችሁደቁረንበጋጃየደነዘዝነውአንሶየናተፉገራፎጋሪነትአይሸመሽማችሁም
Min Letazez Part 1 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 1)
29:48
Top 10 Yemaleda kokeboch Very Funny Acting
37:23
Bogas Studio
Рет қаралды 2,2 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 10 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 4,6 МЛН
Eyayu Fungus world tour promotional sample
27:10
Eyob Alemayehu
Рет қаралды 252 М.
Вся страна в очередях, а ты без очереди...
0:52
МиRRные Чувства
Рет қаралды 7 МЛН
😆 Как Есть Чипсы в Машине #shorts
0:38
AOneCool
Рет қаралды 1,6 МЛН