የለየላት ሰካራም ሆኜ ነበር || በአንድ ወንድ ምክንያት ላብድ ደርሼ ነበር

  Рет қаралды 79,777

ክህሎት

ክህሎት

2 жыл бұрын

ሁለት ወጣቶች ራሳቸው ላይ አሻራ ጥሎ ያለፈውን የፍቅር ታሪካቸውን በንዲህ መልክ አጫውተውናል አብራችሁን ቆዩ #ክህሎት
#ክህሎት
ሃሎ ማለት ከፈለጉ 0963143471 ወይም 098 011 5685 ይጠቀሙ

Пікірлер: 145
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
መጀመርያ ያወራሽው ልጅ ጎበዝ ነሽ እድንቄሻለሁ ቆራጥ ነሽ ውሳኔ ላይ እንዲህ ጎበዝ ከሆንሽ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ
@user-wb4uz2xr6b
@user-wb4uz2xr6b 2 жыл бұрын
እህት ወንድሞቸ ሙሉ ልባችሁን ለእግዚአብሔር ስጡ ለወንድ ወይም ለሴት ሙሉ ልባችሁን አትስጡ ምክኒያቱም ተጣልተን በምንለያይበት ጊዜ ልባችን ይሰበራል
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 2 жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖ
@sabalule7915
@sabalule7915 2 жыл бұрын
ጠንካራ ሴት እንዳንቺ አላየሁም ቤተሰቦችሽን የምታኮሪ ፍግም ይበል በመጀመሪያ ደረጃ የእውነት ፍቅር የለውም እንኳን ቀረብሽ ደግሞ ቆንጆ ነሽ ጣቶችሽ ያምራሉ ቀረሽበት እውነተኛ ፍቅር ከስጋ ጋር ሳይሆን ከነብስ ነው!!!
@teralemteralem659
@teralemteralem659 2 жыл бұрын
ፍትህ ለጆርቻችን ክህሎትወች ምን አለበት ጥሩ ነገር የምንማርበት ብታቀርቡልን ፍትህ ለመዳም ቅመሞች ጥሩ ነገር አቅርቡልን
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
🙄😂😂😂😂👈
@tube-gj7mm
@tube-gj7mm 2 жыл бұрын
@@hanagerma9528 በቅንነት ደምሪኘ
@user-sx7sn9qc4w
@user-sx7sn9qc4w 2 жыл бұрын
ጌታሆይ ሰው አርገኝ🙏
@user-tp8yz3el1m
@user-tp8yz3el1m 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😘
@roziyoutube7277
@roziyoutube7277 2 жыл бұрын
Wude bekininet demirugn adis jemari negn
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@clickcell4333
@clickcell4333 2 жыл бұрын
ክህሎቶች ወንዶችን በባትሪም ቢሆን ፈልጋችሁ አቅርቡልን
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 жыл бұрын
Kkkkkk
@gsd4133
@gsd4133 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ?
@user-kr7zv2sh4e
@user-kr7zv2sh4e 2 жыл бұрын
kkkkkkkkkk
@user-rr4ef4if7b
@user-rr4ef4if7b 2 жыл бұрын
እር ሸ ነው ክክክክ
@user-ut1ci5jx2x
@user-ut1ci5jx2x 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ
@kd1018
@kd1018 2 жыл бұрын
ለፍቅረኛችንን/ጓደኛችንን ማጣት የምነጨነቀውን ያህል ክርስቶስን ላለማጣት ብንጥር ህይወታችን የት በደረሰ ነበር።
@zeusapollo2403
@zeusapollo2403 2 жыл бұрын
አንዳንድ ሴዎች የምሰጡት አፃናኝ ኮመንት ውስጥ ነው በትክክል my dear❤
@bewphone9113
@bewphone9113 2 жыл бұрын
በትክክል😭😭😭😭😭😭
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
በትክክል ❤
@abe____tube9158
@abe____tube9158 2 жыл бұрын
Betam 🥺
@user-wb4uz2xr6b
@user-wb4uz2xr6b 2 жыл бұрын
ምን አለበት የተማሩ ባለትዳሮች ብዙ ውጣ ውረድ ያሣለፎትን ለፍቅር መሠዋት የከፈሉትን ብታቀርቡልን ከነዚህ ምን እንማር
@freedomseeker9301
@freedomseeker9301 2 жыл бұрын
አበበ ተካን ለማለት ነው ክክክ
@Naniya254
@Naniya254 2 жыл бұрын
የሀረሯ ጎበዝ ነች በጣም ይህችኛዋ ግን የጇን ነው ያገኜችው የሰው ሂወት አበላሽቶ የኔ ይሳካል ማለት አይቻልም የዛም ሰው ሀዘን ይፈርዳል እኔ ደግ አደረጋት ደስ ነው ያለኝ
@hamahyy7178
@hamahyy7178 2 жыл бұрын
የኔ ጥያቄ እዚህ እየመጡ የሚበጠረቁት ለወደፊት ህይወታቸው አያስቡምዴ ልጆቻቸውስ ይህን ቪድዮ ሲያዩ ምን ይላሉ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 жыл бұрын
😂ምን አዉቄ
@hayathayu6969
@hayathayu6969 2 жыл бұрын
ምን ሊሉ ይችላሉ ያለፉበትን ነው ያወሩት ይሄ ደሞ የ ህይወት አንዱ አካል ነው ዞሮ ዞሮ የ ህይወት ልምዳቸውን ማካፈላቸው አይቀሬ ነው አይመስልሽም
@roziyoutube7277
@roziyoutube7277 2 жыл бұрын
@@hayathayu6969 wude bekninet demirign
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
@@hayathayu6969 በትክክል ያለፈ ታሪክ ነዉ
@user-eq8zs4ez5n
@user-eq8zs4ez5n 2 жыл бұрын
አሁን ዝም ቡላቹ ቡትቀመጡ ምን አለበት ገበናቹ አደባባይ ወቶ ማውራት ተገቢ ነው ኧረ. ተው
@alenialeni9012
@alenialeni9012 2 жыл бұрын
ምን ችግር አለው አስተማራ ጠካራ ሴቶችን እናይበታለን
@user-wb4uz2xr6b
@user-wb4uz2xr6b 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወንዶች እነሡንም አቅርቡልን
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ
@user-eq8zs4ez5n
@user-eq8zs4ez5n 2 жыл бұрын
ምንም ገቡና. ማውጣት ነው ወይም መታወቅ ፈልገው ነው
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p 2 жыл бұрын
💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💙💙💙
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p 2 жыл бұрын
💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝😚😚😚😚😚😚😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘💋💋💋💋💋💋💋💋
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p 2 жыл бұрын
ስለላሁ ወአለይህ ወሰለም ✔👍👍👌👌👌💗💗💗💗💗💌💌💌💌💝💝💝💝
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
የሀረሯ ቆጆ አይ ፍቅር ስቱን አስቀየከው
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
ጥሩ አርገሻል ሲጀመር ሳይጋቡ ግንኙነት ምን ይባላል ይህ ካረጋችኹ ቦሀላስ ጥሎሽ እንደማይሄድ በምን ታውቂ ነበረ ሲጀመር በዚህ እንዲያምንኝ ብለሽ አለማረግሽን አደቃለሁ 👍👍
@thehabesha2929
@thehabesha2929 2 жыл бұрын
ክህሎቶች ምንድነዉ እንዲህ አይነት ነገር ምታቀርቡት አስጠላችሁኝ የም Unsubscribe ላደርጋችሁ ነዉ
@zinasheamare545
@zinasheamare545 2 жыл бұрын
የፍቅር ታሪክሽ ስሜት አይሰጥም የወረደ ልብ ወለድ ርብቃ
@abiyahmed5925
@abiyahmed5925 2 жыл бұрын
ሥለፍቅር ሁለታችሁም ብዙ ነገርይጎላችኀል ምክንያቱም እየተፀፀታችሁ ነው ፍቅር ድርሠት አይደለም ድንገት ነው የሚፈጠርው ሥለዚህ የሚፈጠሩትን ነገሮች ማኔጅ የምታረጉበት መንገድ ለመጨረሻው የፍቅር ሥኬት በጣም ወሣኝ ነው ተጠንቀቁ ሠውን ላለመጉዳት በፍቅር የተጎዳ ሠው ማከም ይከብዳል!!!
@birukgirmay3594
@birukgirmay3594 2 жыл бұрын
ከመልኳ ድምጽዋ ያምራል
@helentesfay4535
@helentesfay4535 2 жыл бұрын
መፀፀት የለብሽም ያንቺ አይደለም እግዚአብሔር ለትእግስትሽ የተሻለ ሰው ይሰጥሻል።
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 2 жыл бұрын
ግን ያሁን ዘመን ልጆች እድሜ ይችን ትንሽ ነው ያሳለፍነው ላይፍ ግን ቤተስቦቻችን አላለፍትም
@SamsomSemere
@SamsomSemere 2 жыл бұрын
ዋውውው ደስ ክብላኻ
@user-dd9dl6ye1r
@user-dd9dl6ye1r 2 жыл бұрын
ቆይ ይሄ ለኛ ምን ያሥተምረናል ክህሎቶች ግን ምነ ነካችሁ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ😍😘
@user-dd9dl6ye1r
@user-dd9dl6ye1r 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 ሠላምየ ሁኛለሁ
@sawatube
@sawatube 2 жыл бұрын
አንቺ አቅመ ሄዋን የደረስሽ እንዴት ነው ከነዚ መማር ይምተጠብቂ ይልቁንስ ተዝናኚ
@elizabethtilahun6114
@elizabethtilahun6114 2 жыл бұрын
This girl has pride for herself, i don't like the interviewer try to convince her
@adamankind1onearthg
@adamankind1onearthg 2 жыл бұрын
welega yeseferachut lekachu mehed yikelachual berehab gize yetelachu yiwahu gerageru ye bekele gerba ager essun yematakebru lekachiu endithedu bethtina enteyikalen balabat yamarachu akuarach 4 kilo lemegbat yamara elitoch be muslimu welloye dem 4 kilo hinjirru
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 2 жыл бұрын
Zelachew wend lay kut kemetelu yehen ekek feteshen lemen atenekebakebem?
@freedomseeker9301
@freedomseeker9301 2 жыл бұрын
እኔ ግን ከ11ኛ ክፍል የባዮሎጅ ት/ት በኋላ ልብ ደም ከመርጨት ውጭ አስተሳሰበና ፍላጎት ውስጥ የለበትም በተለምዶ ልብ ያሰበው እንላለን እንጂ, ዋሸሁ እንደ?
@Setotaye2024
@Setotaye2024 2 жыл бұрын
እናቱ ፍቅር ቴፕ አደረግሽው እንዴ play and stop የሚደረግ 😄
@znew9521
@znew9521 2 жыл бұрын
Foqa yikebidal ❤❤❤❤🥰
@sayatnegatube3104
@sayatnegatube3104 2 жыл бұрын
የፍቅር ታሪክ ብላችሁ የሰፈርና የቡና ላዬ ወሬ ታወራላቼሁ ወሬኞችችችችችችች
@helentesfay4535
@helentesfay4535 2 жыл бұрын
በማባበል የሚመሰረት ግንኙነት የለም።
@lomilomi9211
@lomilomi9211 2 жыл бұрын
Anchi ye dheraa dodota lij ale inde gorbetachin inde anchi fetata
@olgaberhane9530
@olgaberhane9530 2 жыл бұрын
I have the same problem ❤️🙏
@redeatkassaye3527
@redeatkassaye3527 2 жыл бұрын
🙄wyyy comachoch mndnew endetsadik sewn mekonen eski kena neger ywtachu eyannandachu kezi yebase lerasachu degmachu lemaseb yemtafrubet tarik ynorachual yesewn hatyat lemabzat tsadik athunu
@zemeta9769
@zemeta9769 2 жыл бұрын
እና ምን ይጠበስ
@helentesfay4535
@helentesfay4535 2 жыл бұрын
ላቺ ስለማይጠቅምሽ ነው የተውሽው እንዳንቺ ዓይነት እኔም ገጥሞኛል ከሱጋ አለመቀጠልን ያስደስኛል።
@mengstumenge3146
@mengstumenge3146 2 жыл бұрын
l
@dessieassefa945
@dessieassefa945 2 жыл бұрын
የሚገርመውሁላችሁም አስቀያሚ ዎች ናችሁ ገቢያ ፍለጋ የወጣችሁ ነው የምተስሉት
@helentesfay4535
@helentesfay4535 2 жыл бұрын
አንቺ የእጅሽ ነው ያገኘሺው ለምን ብትይኝ ያኛው ላቺያለው ስሜት እያወክሽ እንዳይጎዳ ማረግ አልቻልሽም ለዛነው ብድር በምድር።
@tirigsetew1057
@tirigsetew1057 2 жыл бұрын
Ayiga. Satochi. Yemiwedenin. Titen. Yeminodewun. Eniketelalen. Teyi. Ehita. Yemiwedishen. Wudeji
@Setotaye2024
@Setotaye2024 2 жыл бұрын
ይሄ ዘሎ አልጋ ላይ እንጣጥ የሚል ወንድ ከንቱ ነው በአእምሮው የሚያስብ አይደለም በዛ ነው የማምንሽ ምናምን ይላል እንዴ ደሞ
@jamesmwalujobo8384
@jamesmwalujobo8384 2 жыл бұрын
Wow
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ና ቤተሰብ ሁን🙏🙏
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 2 жыл бұрын
Yeshermutoch tabeya tekefetelachew kikikiki
@meskermstba5151
@meskermstba5151 2 жыл бұрын
Ayyy Ethiopia men eyhonsh. New KZfaq bka. Lemna lashn mawradd
@lomilomi9211
@lomilomi9211 2 жыл бұрын
Ar amlake hoy zemenchin ye gebena zemen adirgilin. Ke wandochu setochu libsachewun bicha say hon libachewun awulko irakutachewun likomu nw Ye Ethiopia behal tersa uuuuuuuuufffffff bintaken bebehalchin
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 2 жыл бұрын
Ketachewen betekekel sateteregu feker feasamoch
@znew9521
@znew9521 2 жыл бұрын
Ye Beirut Inde ine yene wub
@birukgirmay3594
@birukgirmay3594 2 жыл бұрын
ሁለተኛዋ ደሞ ከድምጽዋ መልኳ ይስባል
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 2 жыл бұрын
Yesetena adariwoch media
@abe____tube9158
@abe____tube9158 2 жыл бұрын
Wendochy alchu wey ✌️😜🤣
@user-bu9pj3qw5z
@user-bu9pj3qw5z 2 жыл бұрын
ከዚህ የተሻለ ፕሮግራም የመስራት የእይምሮ ብስልት ስለሌላቹ ድድብናችሁን ቀጥሉበት
@user-to4uy7wu4v
@user-to4uy7wu4v 2 жыл бұрын
ታሪካችሁን ትዘረዝሩና ቦኃላ መልሶ ህይወታችሁን ያመሰቃቅለዋል ከአንቺ ወሬ ማን ያተርፋል ምንአልባት ጠያቂዊን ካልሆነ እባካችሆን ወገኖቼ የእናንተን ዝባዝኬ ለራሳችሁ ያዙት
@DagmYotube
@DagmYotube 2 жыл бұрын
Zazatam
@abvabc5007
@abvabc5007 2 жыл бұрын
እደዚህጉዳጉዳችሁን ሜዳላይ እምታወጡት የተከፈላችሁነው🤔🤔
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
ክክክክ
@yonashagos1157
@yonashagos1157 2 жыл бұрын
ታሪካችሁ ሁለታችሁም ያስጠላል። በዛላይ ግኑኝነት አልፈፀማችሁም አደል? ወሬያሞች
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
@@yonashagos1157 ምንም ቁም ነገር የለውም
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Жыл бұрын
ጉድ ነሽ በ8 ክፍልል
@eeazza8475
@eeazza8475 2 жыл бұрын
አጥተሺ ሸምደደሺ ነውደ የመጣሺው
@user-em5ry9cq9e
@user-em5ry9cq9e 2 жыл бұрын
እዳዉ ጭቅላታቸዉንአያማቸዉምደ ሲወዘወዙ አይይየ
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 2 жыл бұрын
Berut new weche ager?kikikiki hahahaha
@dagmaitgizawi6295
@dagmaitgizawi6295 2 жыл бұрын
ፍቅር በመላመድ አይመጣም በመጣም አይቆይም
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 2 жыл бұрын
ጃብስቲክ ባትጠቀሚ ኑሮ ታምሪ ነበረ
@mesertmesert8053
@mesertmesert8053 2 жыл бұрын
ክሎት ትምህት ሰጪ ነገር ብታቀርብ ደስ ይላል
@user-eh9pm6rt5l
@user-eh9pm6rt5l 2 жыл бұрын
ግን አሁን ይህ ምንድነው ትምህቱ አልገባኝም
@alenialeni9012
@alenialeni9012 2 жыл бұрын
ትምህርት ይስጣል ጠካራ ሴትነቶን ያሳተምራል
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Жыл бұрын
ሙያ መሰላተ ሰክሬ ትላለች እንደ ኖርማል
@abduababulgu4643
@abduababulgu4643 2 жыл бұрын
ብልህ ሴት የምትወደውን ሳይሆን የሚወዳትን የምትመርጥ ናት! ፍቅር ላይ ግፍ የሰራ በህይወቱ ትልቅ ዋጋ ይከፍላል፣ እዬወደደሽ ትልቅ ቦታና ክብር ሰጥቶሽ ታማኝና ታጋሽ ሆኖ የተንከባከብሽን ወንድ ገፍተሽና ንቀሽው መሄድሽ ገና ብዙ ያስከፍልሻል፣ የወንድ ልጅ እንባ ረመጥ ነው ፣ ዉሎ እያደር ይለበልብሻል፣ የሚጠላሽን እንደ ጥላ ከምትከተይ ካከበረሽን ብትሆኚ መልካም ነበር፣ በግልፅ እወድሻለሁ ታምሪያለሽ ስላለሽ ብቻ ተንጠባረርሽበት፣ እና ፍላጎትሽ ምን ይሆን ፣?? ከልምድ ብቻ ሳይሆን ካነበብኩትና ከሰማሁት ልንገርሽ ይህ ህይወቱን ያበላሸሽዉን ሰው ከልቡ ይቅርታ እንዲያደርግልሽ ጠይቂው፣ ምንአልባት ያኔ ጥሩ ፍቅረኛ ልታገኚ ትችይ ይሆናል፣ ካልሆነ ግን የተገፋው እውነተኛ ፍቅር ቀን እዬቆጠረ አፍቅረሽ መና ተፈቅረሽ የውሸት እያረገብሽ በፍቅር የሰይፍ ነበልባል ሲያቃጥልሽ ይኖራል፣ ይህ እውነተኛ የፍቅር ፍርድ ነው፣!!
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 2 жыл бұрын
ቆይ ላዳምጥና እኮምታለሁ አንደኛ ነኝ እስኪ በቅንነት ወደቻናሌ ብቅ በሉ ትንስየ ቻናል አለችኝ
@user-vv8yw3fu7m
@user-vv8yw3fu7m 2 жыл бұрын
ክህሎቶችአቀራረባችሁንአበላሻችሁምድነውምታወዛግቡንወይባድቅረቡወይባለታሪኳብቻአልገባኝምሄይእደትነውኦደሦችሀሣቤንየምትደግፉበላይክ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ😍😘
@hayathayu6969
@hayathayu6969 2 жыл бұрын
ያንቺ ከነሱ በላይ አወዛገበኝ😂😂😂
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Жыл бұрын
እረ እንኳን ሸሽዉ በሴከስ የሚያምን ነበር
@zinasheamare545
@zinasheamare545 2 жыл бұрын
በሱ ደስታ ውስጥ ልደሰት እና እየወደድኩት ልኑር? ክክክክክክክክክ
@zahrajust7112
@zahrajust7112 2 жыл бұрын
Kototamochi
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 2 жыл бұрын
እፈሩ የማያስተምር ነገር ለህጻናት አታውጡት
@meskermstba5151
@meskermstba5151 2 жыл бұрын
Mastelo hula
@muke614
@muke614 2 жыл бұрын
ባትስቂ
@naasirnuur4936
@naasirnuur4936 2 жыл бұрын
Weshtam
@mayssounebouziani5083
@mayssounebouziani5083 2 жыл бұрын
ምንእንማርተዝህአሁንእኛትሸ
@fhdvfvj878
@fhdvfvj878 2 жыл бұрын
እኔምታሪክ አለኝ
@TGST645
@TGST645 2 жыл бұрын
እኔ ምንም አልገባኝም የሚያወሩት እመቤቴን
@taychmechal348
@taychmechal348 2 жыл бұрын
ክክክ……
@gashawalene5326
@gashawalene5326 2 жыл бұрын
Deg aderegesh
@omersulieman5591
@omersulieman5591 2 жыл бұрын
Nonsense
@mymamking8293
@mymamking8293 2 жыл бұрын
ሰው ያጨደው ነው የሚያፍሰው
@yelfwagayelfwaga718
@yelfwagayelfwaga718 2 жыл бұрын
አሁን ይሄ የመዳም ቅመሞችን ምን ያስተምራል 😁 ኧረ ተውን በድካም ላይ ድካም
@samiramuhammad1409
@samiramuhammad1409 2 жыл бұрын
Kkkkkkk
@habviral22
@habviral22 2 жыл бұрын
E
@user-pz8yj2pu5q
@user-pz8yj2pu5q 2 жыл бұрын
ሴቱ ፈጣጣ ሁኖል እፍረት ጠፋ አየ ጊዜ
@user-dc4ll1ug5p
@user-dc4ll1ug5p 2 жыл бұрын
በጣም
@amanuelgebre9966
@amanuelgebre9966 2 жыл бұрын
y
@hanaaddis5207
@hanaaddis5207 2 жыл бұрын
ምንም አይጥመመ ዘጊሆች እጭ
@mohakemal2035
@mohakemal2035 2 жыл бұрын
ቀያ ልጅ ማፍያ ናት
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ሰላም የኢትዮ @ ኤርትራ ልጆች
@doroujulu2246
@doroujulu2246 2 жыл бұрын
Harargee
@user-sp5li5qt1j
@user-sp5li5qt1j 2 жыл бұрын
ስራ ፈት ሁላ
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 2 жыл бұрын
ወሬ ሁላ አሁን ምን ልማር ከነዚህ ወሬ
@muke614
@muke614 2 жыл бұрын
ውሸት
@zinasheamare545
@zinasheamare545 2 жыл бұрын
ውሸታም ስልኬን ጠይቆኝ አልሰጠሁትም አላልሽም እንዴት ደወለልሽ ?
@nigussielemma224
@nigussielemma224 2 жыл бұрын
ባለጌ ቀዳዳ ነሽ
@getanie6591
@getanie6591 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም ቀዳዳ ናችሁ የራሳችሁ ፈጠራ ነው ለመታየት እጅ ምንም እውነታ የላችሁም
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
#ግን ጥቅሙ ምንድነው ሚዲያ ላይ ማውራቱ እንደተለመደው ፍቅርኛሞች አቅርቡልን 👍👍👍#በቅንነት Subscriber 👈💋💋💋እያርጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ❤💛💚💋💋💋😍😍😘😘
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 жыл бұрын
ሌላች ብዙ ፍቅር በስደት ጀምረው አፍነው ህይወት እስካ ሚያጣፉ ሚሞክሩ አሉ ስለዚህ ለእነሱ ጥንጋሪ ይሆናል
@hayathayu6969
@hayathayu6969 2 жыл бұрын
ኧረ ወገን አዲስ ነገር እንቀበል ድግግሞሽ እኮ የ አዕምሮ ዝገት ያመጣል
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
@@hayathayu6969 😁😁😁😁
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 2 жыл бұрын
@@hayathayu6969 😅😅😅😅👍👍👍👍👍
@Naniya254
@Naniya254 2 жыл бұрын
የሀረሯ ጎበዝ ነች በጣም ይህችኛዋ ግን የጇን ነው ያገኜችው የሰው ሂወት አበላሽቶ የኔ ይሳካል ማለት አይቻልም የዛም ሰው ሀዘን ይፈርዳል እኔ ደግ አደረጋት ደስ ነው ያለኝ
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 82 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 164 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
“ገበያ መርህ የውጭ ምንዛሪ ተመን"፣ የዘመነ ካሴ ስውር እስርቤቶች!
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 1,6 М.
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 82 МЛН