የላምሮት ዳኞች ብሌን ዮሴፍ እና አቤል ሙሉጌታ ሽኝት

  Рет қаралды 58,339

Fana Television

Fana Television

Ай бұрын

#ፋና_ላምሮት #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV

Пікірлер: 216
@abher-
@abher- Ай бұрын
ብሌኖን የሚወድ በላይክ
@zerihuntezenanuzeryie4224
@zerihuntezenanuzeryie4224 Ай бұрын
ብሌን የሌለችበትን ፋና ላምሮት እንዴት ልንለምደው ነው ? ብሌኗ ❤❤❤
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 Ай бұрын
Belana selelalche yidebergale abal gn behadebete ayikenaw yiha mekga kotete achebechabi bata mngeste yihide yabeyen eger yiteb
@mhommdemudine
@mhommdemudine Ай бұрын
በፍፁም መልቀቅ የሌለባቸው ሰዋች ነበሩ በጣም አዝኛለሁ።ለነሱ ግን መልካም እድል።።
@minasbelay9579
@minasbelay9579 Ай бұрын
ብሌን የዳኝነት ሚዛን የአርጋታ ምሳሌ ብሌን የስብዕአና ምንጭ የሴትነት ኣርማ ስላምሽን ይብዛ
@almazakalu
@almazakalu Ай бұрын
ብሌንዬ የኔ ቆነጆ በጣምነው የምወድሽ አሁንም ጥሩ ጥሩ ነገሮችሽ ይብዙልሽ ሁሌም መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ።
@tibebumeseret1740
@tibebumeseret1740 Ай бұрын
ብሌን ልዩ ነበረች ግን ምርጡን የበፊቱን አማኑኤል መተካቱ መልካም ነው ።
@blenfekadu8096
@blenfekadu8096 Ай бұрын
ብሌን እኮ ብሌን ነች ። ያውም የዐይናችን ዋናው ክፍል ። መልካም ነገር ሁሉ ለአንቺ እመኛለሁ።
@user-ju1lh2hf1i
@user-ju1lh2hf1i Ай бұрын
አቤል እጅግ በጣም እወድሀለሁ ብሌንም የዉነት እንባተናንቆኛል ያለምወርቅንና በአምላኩን የቃኛችሁ
@tsegayeabie4356
@tsegayeabie4356 Ай бұрын
ብሌኗ የኔ እህተ አንቺ እጅግ በሙያሽ ብቁ ነሽ። ስሜትሽ አንቺነትሽን በደንብ ይገልፃል። ምችት ይበልሽ።
@adisalem1512
@adisalem1512 Ай бұрын
ብሌን የፋና ላምሮት ድምቀታችሁ ነበረች እሷ ከሌለች የማይ አይመስለኝም አዝናለው
@rahelasefa3598
@rahelasefa3598 Ай бұрын
ያለ ብሌን በጣም ከባድ ነው በጣም ነው የምወድሽ ብሌኔ ❤❤❤❤
@user-fu6tq6zz6z
@user-fu6tq6zz6z Ай бұрын
ሁለቱም ድንቅ ዳኞችና ፋና ላምሮትን ፋና ለአምሮት ያሰኙ ናቸው። ክብርና ምሥጋና ይገባቸዋል ።❤❤❤❤ Indeed they are best & Lovely .I appreciate them to the extent I can.❤❤❤❤
@haregitugetachew1322
@haregitugetachew1322 Ай бұрын
አቤል አና ብሌን ከለሉ ፋና ጥንቅር በል ቻው ቻው ባይ ባይ
@abebawmulat
@abebawmulat Ай бұрын
አሽቃባጭ ፋና ላምሮት አማን እያለ የነበረውን ያህል ተመልካች አሁን አለው? እንዲያውም አማንን የመለሱት ተመልካች ስላጡ ለመሰብሰብ ነው::
@akjulan7084
@akjulan7084 Ай бұрын
ቻው አብራሻቸው ጥንቅር በይ አሽቄ😂😂😂
@zelalemtesfaye6875
@zelalemtesfaye6875 Ай бұрын
ጎረቤታቸው ቤት ተከራይ፣ ሰው አታምልክ የሚበልጡ መጥተዋልና
@tomhabtamu138
@tomhabtamu138 Ай бұрын
Segete
@son-no4pt
@son-no4pt Ай бұрын
ብሌኗ በጣም ነው የምወድሽ አንቺ ሁሌም ብትኖሪ ደስታዬ ነው
@user-ti5um4vg6q
@user-ti5um4vg6q Ай бұрын
ብሌንየአቤልየ እንወዳችሃለን
@user-ks5qb3zs4j
@user-ks5qb3zs4j Ай бұрын
ወይኔ ብሌኒሻዬዬዬ አስለቀሽኝ እመቤቴን እዉነት አንች የሌሌሸበት አይለመድም ሌላ ፊት ሳይ ማላቀዉ ፍና ላምሮት ሆነብኝ;ብቻ አንች ምርጥ ነሽ ብዙ ፍሬ አፍርተሻል በሄድሽበት ይቅናሽ የኔ ሴት❤ ጥሩ ሁሉ ላንች ይገባሻል🌹🌹 በጣም ነዉ ምወድሽ ፈገግታሽ ዲምፕልሽ በቃ ሁሉ ነገርሽ ሁሌ ይታየኛል😘 መልካም ሁሉ ያጋጥምሽ ብሌንሻ✋✋🌹🙏
@Zewudituabeite
@Zewudituabeite Ай бұрын
ብሌን በጣም የምትገርም እንስት ነች ዉዷ ብሌን የምትናገረው ነገር ከእውቀቷ እና አስተዋይነት ጋር ከምስጋና የምትሰጠዉ አስተያይት እንኳን ለድምፃዊያኑ ለተመልካች ልብን ይማርካል። እና ብሌኗ ፋና ላምሮት ያላንቺ አይታሰብም።
@mengeshakebede989
@mengeshakebede989 Ай бұрын
ብሌንሻ ጀግና ፍትሀዊ የጥበብ ሰዉ ነች ክብር ለብሌንሻ🙏
@sisayhaile8288
@sisayhaile8288 Ай бұрын
ቃላት የማይገኝላት የጀርባ አጥንታቹ ነች ብሌን እሷን ማሰናበት በጣም ይከብዳል ዳኝነቷ በራሱ ውበት ነው
@gezegeta923
@gezegeta923 Ай бұрын
ከነዚህ ዳኞች ያሬድ ነጉ ስርዕትም፣ዕውቀትም ቢወስድ መልካም ነው፥፥መልካም እድል ይሁንላችሁ፥
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc Ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ
@abher-
@abher- Ай бұрын
ወይ ድምፅ የለው ወይ ስራአት የለው ያሬድ
@azebwagaw
@azebwagaw Ай бұрын
መልካም እድል ብሌን እና አቤል መልካም ነገር ሁሉ እመኛለሁ።
@kiyyanafyad9201
@kiyyanafyad9201 Ай бұрын
አቤል እና ብለን የራሳችሁን ታሪክ ጽፋችሃል። እናመሰግናችሃለን። መተካካት ጥሩ ነው። መልካም ዕረፍት!
@mengeshakebede989
@mengeshakebede989 Ай бұрын
አቤል አይችልም ደንቆሮነዉ ይሄ አሸርጋጅ
@kiyyanafyad9201
@kiyyanafyad9201 Ай бұрын
@@mengeshakebede989 ያንተስ ኤክስፖርት ስታንዳርድ ደንቁርና በምን ይገለጻል። አጎዛ!
@mengeshakebede989
@mengeshakebede989 Ай бұрын
@@kiyyanafyad9201 ከስምህ በስተጀርባ ከተራራ የገዘፈ ድድብና እና ድንቁርና እዳለ ይሰማኛል ባለግዜነን የምትሉማ ኋላ ቀር ማህይም አናንተ ናቹሁ ሰዉየዉ አድርባይ ስለሆነ ለባለግዜ ለተረኛ ስለሚያሽቃብጥ ያስጠላኛል
@SureSureefel-pq2pp
@SureSureefel-pq2pp 20 күн бұрын
በሌኔ የኔ አንበሳ ኑሪልን አይዞሽ እዳች የሚዳኝ የለም ከታሪክ ጋራ ነው የምታቀርቢው ህይወት የምትዘሪበት አንችነሽ ። ከድሬድዋ ሱራፌል
@negasewteshome4782
@negasewteshome4782 Ай бұрын
ብሌን ምርጥ ዳኛ ፈጣሪ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ።
@rodasasefa4048
@rodasasefa4048 Ай бұрын
ብሌን እና አቤሎ መልካም እድል። እናከብራቹሀለን🙏🙏🙏
@Hanna-fc3ut
@Hanna-fc3ut 16 күн бұрын
Betame yasazenale abel and bilen thank u
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 Ай бұрын
ብሌን ❤ አቤሎ በጣም ነው የምንወዳችሁ የምናከብራችሁ ሰራችሁ ምክራችሁ ይለይል
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Ай бұрын
ብሌንየ ስወዳት
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 Ай бұрын
መልካም እድል በለን እና አቤል❤❤❤❤❤
@wondmengesha858
@wondmengesha858 Ай бұрын
I HOPE, Abel is working with BEREKET DEMOZ, a most gifted and talented guy!!! Bereket has that GOD given blessing to serve the existing and the coming generations!!!!
@HenaCr7-qz8ln
@HenaCr7-qz8ln Ай бұрын
Abel mulugeta ❤❤❤❤ mirt sew tehut sew neh blenyosef melkam sew nesh tehut sew nesh ❤❤❤❤
@LeilaShamil
@LeilaShamil Ай бұрын
መልካም እድል ብሌን እና አቤል...❤❤❤❤❤,
@selamtatube8426
@selamtatube8426 Ай бұрын
Fana tv thank you selakayarachuwachaw damo addisoch btam das yelalu
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Ай бұрын
ብሌንዬ ዬሴፍ የሌለችበት ፋና ላምሮት ባይ ባይ ከዛሪዋ ስአት .. ደቂቃ .. ቀናት ጀምሮ :: ብሌንዬ የፋናላምሮት ድምቀት :: ከብሌን ውጭ ፋናላምሮት ወደ ውጭ :: 🥹🥹🥹🥹🥹🥹
@geremewkefyalew5720
@geremewkefyalew5720 Ай бұрын
Thanks both! Bye the I very admire obbo Admasu, FANA BC CEO!
@tigi1869
@tigi1869 Ай бұрын
ብሌን ከሌለች ይደብራል የኔ መልካም ፋናዎች ውበታችሁ ነበረች 😭😭😭
@azebe858
@azebe858 Ай бұрын
ወይኔ እኔግን በጣም ነው ያዘንኩት ብሌን በመውጣቷ ተመልሳ ብትገባ እራሱ ደስ ይለኛል
@sefergebre5977
@sefergebre5977 Ай бұрын
ብሌን አቤል እወዳቹህ አለሁ
@almaze214
@almaze214 Ай бұрын
አቤልስ እንኳን ወጣህ ለተወዳዳሪ ሞራን የለለህ ቢሌን ግን ስትናገርኳ ያላት ትህትና
@hanis-tg7nx
@hanis-tg7nx Ай бұрын
The Legendary Musician and great music analysit Abel Mulugeta🎉🎉🎉
@DeraMan-tt5zg
@DeraMan-tt5zg Ай бұрын
ብሌን ሴት ናት የሀገሯ ምርጥ ልጅ አበል ጀግና ነህ ፋና ላምሮት ደስ የሚል አይመስልኝም
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc Ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ
@DeraMan-tt5zg
@DeraMan-tt5zg Ай бұрын
@@LUbabayimer-nf7wc done
@user-xy4cy9oy7y
@user-xy4cy9oy7y Ай бұрын
ብሌን ከለለች ፋና ላምሮት አይጥምም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በእኔ በኩል አልከታትልም
@bayewterefe5930
@bayewterefe5930 Ай бұрын
We thank you so much #Abel and #Bilen for your contribution on music🎤🎤🎧👋👋👋
@azebaberham2166
@azebaberham2166 Ай бұрын
ያል ብሌን ፋና ላምሮት ያስጠላል
@zulfahussain852
@zulfahussain852 Ай бұрын
ቢሌን እወድሻለው አትጥፊብን አቤሎ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 Ай бұрын
Wayne wayne way way ወንድሞቻችን መልካም እረፍት
@haymanotandualem7549
@haymanotandualem7549 Ай бұрын
ብሌኗ ጎፈሬሽ ይናፍቀኛል ። በጣም ነዉ የምወድሽ
@tgze2435
@tgze2435 Ай бұрын
ብሌንዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ የኔ የዋህ
@emugela-tube
@emugela-tube Ай бұрын
ብሌኗ እኮ ለፋና ብሌን ነበረች በእውነት ትናፍቀናለች
@umerhenok4498
@umerhenok4498 Ай бұрын
ብሌን የኔ ውድ
@eyobGirema
@eyobGirema Ай бұрын
ብሌንንንንንን ብሌንንንንንንንን ብሌንንንንንንንሻ አረ ኡኡኡኡኡኡኡ
@biniende262
@biniende262 Ай бұрын
አደንቅሻለሁ ብሌኗ ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤
@gedioneshetu1124
@gedioneshetu1124 Ай бұрын
Hagere tidaren semichelishalew Bilenua!!! We will really miss you!!! You are the flavor of this program!!?
@user-ry3oj1ct6v
@user-ry3oj1ct6v Ай бұрын
መልካም ነገሩን ሁሉ እመኝላችሀለሁኝ ብሌንና፠አቤሎ❤አታልቅሺ ብሌንየ ለማን ብለሺ እባሺን አታሳይ❤
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc Ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 Ай бұрын
የብሌን አሻራ ከፍ ያለ ነበር። የአቤልም ቀላል አልነበረም። መልካም የስራ ግዜ ይሁንላችሁ። ለአዲሶቹም መልካም የዳኝነት ጊዜ። መዳኘት በጣም ከባድ ነው።። በጣም ከባድ!!! ሽኝቱም የሚመጥናቸው እና ጥሩ አሰራር ነው። 💚💛❤
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z Ай бұрын
ውይይይ ብሌን እና አቤል ከሌሉ በጣም ያስጠላል እያዋዙ ያስተምሩ ነበር
@MeseretGemechu123
@MeseretGemechu123 Ай бұрын
ብሌንዬ
@DiribYaregal
@DiribYaregal Ай бұрын
ብሌንየ እንወድሻለን
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 Ай бұрын
አቢልና፡ብሊን፡የለሉበት፡ምን፡ከይነት፡ይሆን፡ይሆን፡በኢቶጲያነታቸው።የሚኮሩሩሩሩሩ❤❤❤
@faniyoo6555
@faniyoo6555 Ай бұрын
ብሌን የሌለችበት አይጥም እዚህ አገር የሚሰራ አይወደድም ብሌን አቤል አደንቃችሁ አለሁ ሰዉ ጥሩነር ይወዳል😢😢😢😢😢
@MulieAbaba-hq1su
@MulieAbaba-hq1su Ай бұрын
i don't really think i have enough words to describe how Blen great is !!
@selamawitalemayehu1156
@selamawitalemayehu1156 Ай бұрын
ብሌን ግን ደስተኛ አትመስልም ምን ይሆን ከጀርባ ያለው ነገር?
@homework9692
@homework9692 Ай бұрын
Hard to miss both team members, they were Fana lamrot Icon. Sorry to miss both.
@aghaagha5903
@aghaagha5903 Ай бұрын
ብሌን ተመልሳ ብትዳኝ ምኞቴ ነው
@hdrbhddhd6302
@hdrbhddhd6302 Ай бұрын
ብሌን እና አቤል ከለሉ ጥንቅር ይበል
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 Ай бұрын
Beruka ate selalehelge ante ga abera wode fite lvu ❤❤❤❤❤beruka ❤❤❤❤❤❤
@abayneshfekadu9091
@abayneshfekadu9091 Ай бұрын
ውይ በጣም ይከብደናል ብሌንሻንና አቤሎን ከፋና ላምሮት ማጣት ከባድ ነው እውነት ዘላለም እነሡ ዳኛ ቢሆኑ ፍላጎታችን ነው ብቃታቸውን በደንብ አይተናል ሁለታችሁም በምትሄዱበት ሁሉ መንገዳችሁ ያማረ ይሁን ያሠባችሁት ይሣካላችሁ እወዳችኋለሁ
@linamoges2367
@linamoges2367 Ай бұрын
አቤላ ና ብሌንሻ መልካሙ ሁሉ ይግጠማችሁ እወዳችኋለሁ ።❤❤❤ብሌንሻ ግን በጣም በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ እኔም ከብሌኗ ጋር ከፋና ላምሮት እርፍ 🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️ እላለሁ
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc Ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አሬጌኝ ❤
@fitsumhabtom2572
@fitsumhabtom2572 Ай бұрын
Blien shikor
@KahanKahan-we2kh
@KahanKahan-we2kh Ай бұрын
አቤለ እና ብሌን ከለሉ ፋና ፋና ባዶ ነው። nobody one will not watch anymore after this like be4.
@hibrettesfaye1331
@hibrettesfaye1331 Ай бұрын
ብሌን የፋና ላምሮት ብራንድ ናት ለምን ግን ለተመልካችም ለተወዳዳሪም መልመድ ከባድ ነው አማን መመለሱ ጥሩ ነው ሴትዋን ዳኛ አላዉቃትም እንዲሣካላት እመኛለሁ
@melesemihret6022
@melesemihret6022 Ай бұрын
ኦኦ ብሌንና አቤል የፋና ላምሮት ድምቀቶች እናንተ የሌላቹህበትን ፋና ላምሮት አላይም ቻው ቻው
@onelove9191
@onelove9191 Ай бұрын
አቤል የሚባል ካድሬ እንኳን ተከነሰለ በሱ ምክንያት እሱን ላለማየት ብዙዎቻችን ፋና ላምሮት ማየት አቁምን ነበር በእውነት ልንመለስ ነው።እልልልልል ብለናል
@yehizbalemmekonnen8622
@yehizbalemmekonnen8622 Ай бұрын
ፋና ላምሮትን የማየው ብሌን ዮሴፍ፣ አቤል እና ብሩክ እነዚህ ዳኞች የሚዳኙትን ፍፁም ፍትሀዊ የሆነ ዳኝኘት ለማየት ነው። ተወዳዳሪዎች ብቁ ባለሙያዎች እንዲሆኑ አድርገዋል። ተወዳዳሪዎችን እያንዳንዱን ስህተታቸውን ልቅም አድርገው ሙያዊ በሆነ ስነምግባር ስለሚነግሯቸው በቀጣዩ ሳምንት ራሳቸውን አሻሽለው እንዲመጡ ይረዷቸዋል። ለምሳሌ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንን ውድድር በማይበት ጊዜ ይገርመኛል። የተወሰኑ ዳኞች ከሙያቸው ውጭ ኮታ ለማሟላት የገቡ አሉ። እነዚህ ዳኞች ምን አይነት ተወዳዳሪ ነው የሚያፈሩት? ምናለበት ሙያን ለሙያተኛ ብንተወው?( The right person at the right place) መቼ ነው ወደዚህ አይነት አሰራር የምንገባው? መቼ ነው ከዚህ ማጥ ውስጥ የምንወጣው?
@kalkidankat6222
@kalkidankat6222 Ай бұрын
አቤል ከሌለ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@michaelgebrel4054
@michaelgebrel4054 Ай бұрын
ብሌንም ትልቅ አቅም ያላት የምትረዳበት ሙዚቃን በደንብ የምቷውቅ ❤ አቤልም በጣም ጥልቅ እውቀት ያለው ወንድም ነው ❤ ሁለቱም በጣም ጥልቅ እውቀት ያላቸው ❤በጣም ልትመሰገኑ ይገባል❤
@NetsanetTesfamichael
@NetsanetTesfamichael Ай бұрын
ሀለቱም ዳኞች በጣምነዉ የማደንቃቸዉ ነገር ግን የብሌን ትህትና በጣም ይለያል
@user-jm1pu4jd2x
@user-jm1pu4jd2x Ай бұрын
ብሌንዬ ምርጥ ምርጡን ለአንች ይሁንልሽ
@Mar-EshetNegesse
@Mar-EshetNegesse Ай бұрын
fetari yirdachew huletum betam thut nachu😊😊😊😊 14:59
@mesfingebre192
@mesfingebre192 Ай бұрын
ብሌን ለሙዚቃ ያለሽ እውቀት የሚገርም ነው ደግሜ እዚህ መድረክ ላየ እንደማይሽ እርግጠኛ ነኝ እንዲሁም እምትወደጂ ልጅ ነሽ
@muluneshayanaw2179
@muluneshayanaw2179 Ай бұрын
የበረከት አምላክ
@kassmersha8333
@kassmersha8333 Ай бұрын
ብሌንን ትመልሶታላቹ እመኑኝ
@kassa8159
@kassa8159 Ай бұрын
የብሌንና አቤል መሰናበትን ሳይ የFana Lamrot ውድድርን ትቼ EBS ላይ ቅዳሜን ከሰአት ተከታተልኩ። ያለ ብሌኗ ውድድሩም አይጥም ተመልካችም አያየውም። ከቻላችሁ መልሷት!
@Miliyon-ze8wc
@Miliyon-ze8wc Ай бұрын
Belane &berukAndaga Nacawe hulatu Kapalua
@user-dz1uz1iu3w
@user-dz1uz1iu3w Ай бұрын
ብሊን የፋኖ ላምሮት ድምቀት ነበረች
@DnAn-np4px
@DnAn-np4px Ай бұрын
Amanuel yilma yemwedh yemakebre enkuan wededagnnetu🤝temelesk betam des blognal
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw Ай бұрын
❤❤❤❤
@MulieAbaba-hq1su
@MulieAbaba-hq1su Ай бұрын
blen is amazing
@user-ol9lf8dy6c
@user-ol9lf8dy6c Ай бұрын
Kalenesu fana lamrot aytasebem
@azmeratiku1114
@azmeratiku1114 Ай бұрын
Yedeberale yebelane.selke
@HfGcg-hl8dd
@HfGcg-hl8dd Ай бұрын
Bleen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@natan7997
@natan7997 Ай бұрын
ኖ ብሌኗ ድምቀት ነበረች ከባድ ስህተት
@alem5097
@alem5097 Ай бұрын
ፌና. ላምሮት.ያለብሌን. በአንድ. ቀን. አየነው. መድረኩ. ደብዝዞየፋና. ላምሮት. አርማ. ናት. ማጣት. የሌለብንን. ሰው. አሳጣችሁን
@AkimediAki
@AkimediAki Ай бұрын
Abelo yimeles ede yichilale
@menbereberhanu8349
@menbereberhanu8349 Ай бұрын
ብሌን የሌለችበት ከባድ ነው
@Selam-gg3df
@Selam-gg3df Ай бұрын
Blenua ena abelo yelelubet fana aymrem
@mulatwaabebe
@mulatwaabebe Ай бұрын
ብሌንና አቤል ምርጥ ናችሁ በተለይ ብሌን ተወዳዳሪዎችን የምትመለከትበት መንገድ የተለየ ነው
@antenehnigussie6907
@antenehnigussie6907 Ай бұрын
ፋና ላምሮት በቃ ቀዘቀዘ
@TsionFekadu-zf6ep
@TsionFekadu-zf6ep Ай бұрын
Blene ❤❤❤
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc Ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር
@haileanteneh5174
@haileanteneh5174 Ай бұрын
ፋና የአይኑ ብሌን ጠፋ
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 41 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 32 МЛН