No video

ይሉኝታ እና መዘዙ፣ ከተመልካች የተላከው አሳዛኝ ታሪክ | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ

  Рет қаралды 5,412

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

Күн бұрын

ይሉኝታ መጥፎ ወይስ ጥሩ? ይሉኝታን በህይወታችን ወስጥ በምን መልኩ እናስተናግደው?
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: hagerietv
ትዊተር (ኤክስ): HagerieT
ኢንስታግራም: hagerie_television
ቴሌግራም: t.me/Hagerie_TeleVision
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerie.tv

Пікірлер: 10
@yaredzetewahdo3965
@yaredzetewahdo3965 6 ай бұрын
ግቢ ጉባኤ እያለን (እንዳ ኢየሱስ - መቐለ) ተወዳጁ መርሐግብራችን የሕይወት ውይይት ላይ ስለ ይሉኝታት ስንወያይ "ይሉኝታ made in Ethiopia" ያለው ልጅ ኣይረሳኝም። ይሉኝታ የሐበሾች መለያችን ይመስለኛል። እደዚህ ለጉዳዩ ትኩረት ተሰጥቶት ልንወያይበት የሚገባ ርዕስ ነው እላለሁ። ናብሊሶች በርቱልን። ግሩም ውይይት ነው።
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 6 ай бұрын
ዮልታ በጣም ከባድ ነው እኔ በዮልታ የምወደውን ባሌን አጥቻለሁ ምክንያቱም ቤተሰቦቼ ስላልወደዱት ተለየሁት እርጉዝ እደሆንኩ እያወቅኩ ቤተሴቤን ለማስደሰት ተለየሁት 😢በጣም ከባድ ጊዜ ስቃይ ጭቀት መከራዎችን አሳለፍኩ እሱን ለነሱ ብየ አልፈልግህም ካልኩት በኋላ ቤተሰቦቼ ከቤት አስወጡኝ ቢሆንም በሰአቱ ተሰብሬ ነበር ግን የሁሉንም ግፊት እራቅ ብየ እደፊልም ማየት ጀመርኩ አሁን የራሴን ውሳኔ ወሰንኩ ጊዜው ሄዷል 5አመት ሆኖታል ቢሆንም በራስ አለመወሰን ዮልታ የሚሉት ነገር በጣም ጎጂነው ። በተለይ ቦታው ካልታወቀ አሁን ግን ሁሉም ወዳጆቼ ሆነዎል ምክንያቱም ምንም ነገር ለቤተሰቦቼ አልናገርም ስወስን በራሴ አደርጋለሁ ምክር ሃሳብ አቆምኩ የልጄን አባትም ይቅርታ ጠየቅኩ ጊዜው ቢረዝምም ከእግዚአብሔር ጋር ፍፃሜውን ያሳምርልኝ
@myethiopia6238
@myethiopia6238 6 ай бұрын
ይሉኝታ (ምን ይሉኝ) እኛ ሀገር ይሉኝታ በዝቶ ሰው የሚፈልገው እራሱ በቅጡ ማወቅ የቸገረው ይመስለኛል ምክንያቱም አብዛኛው ፈጣሪ ምን ይለኛል ሳይሆን ሰው ምን ይለኛል እያለ የሚኖር ይመስለኛል ።ዘንድሮ ሰው ምን ይለኛል ቀርቶል ይባል ግን አልቀረም እኛ ሰው ምን ይለኛል አትልም(አይልም)የምንላቸው ሰዎች እራሱ ይሉኝታ ስለሌላቸው ሳይሆን ምን ይሉኛል የሚሉት ሰዎች እኛ ስላልሆንን ነው እንጂ የሚለብሱት ፣ የሚናገሩት የራሳቸው ምን ይሉኛል(በተቃራኒው ጥሩ ነው ይሉኛል) የሚሉት ሰው ስላላቸው ነው ስለዚህ ሁሉም ሌላውን ተቀባይነት አገኝበታለሁ እያለ የሚኖር ሆኗልና የይሉኝታ(ምንይሉኝ) በጎ ነገሩ ጠፉ እንጂ ይሉኝታ እንደውም ብሶበታል ባይ ነኝ። ስለ በምንይለኝ ማበደር የተባለው (እንደውም ስለብድር ብቻውን ፕሮግራም ብትሰሩ ጥሩ ነው ሰው አበደራለሁ እያለ ብዙ ችግር ውስጥ የሚገባ ስላለ በቅርብ በሚድያ ያየናት ብድር አበድራ ባለመመለሱ ምክንያት በንዴት ፓራላይዝ የሆነች እህታችን የብድር አስከፊነት ምስክር ናት) እኔ ባለፈው ሰንሻይን ባለቤት አቶ ሳሙኤል ያሉት ነገር በከፊል እስማማበታለው "ሳሙኤል ለወዳጅ ሰው አታበድር ብሩንም ፣ሰውዬውንም ፣ስምህንም ታጣለክ ካለክ ስጠውንጂ አታበድር " ስሙን የሚያጣው ሰውዬው ገና ለገና ሳይከፍለኝ ይለኛል ብሎ ስምክን በሀሜት ያጠፉዋል ነው ነገሩ የቅርብ ወዳጅ ወደ ጠላት ከተቀየረ ከሀሜትም በላይ ሊያመጣ ይችላል ብቻ እኔ የምለው ሰው ሲያበደር ለተበዳሪው ሰጥቼካለው ባይለውም ለራሱ ያንብር ለመልሷ እንደማያገኘው እና ለዛ ሰው እንደሰጠው እራሱን አሳምኖ ለተበዳሪው ግን በተመቸው ጊዜ መመለስ እንደሚችል ገልፆ መስጠት ይሻላል ባይ ነኝ።
@akliluaberra7949
@akliluaberra7949 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን። ምን ያህል እየጠፋን እንደሆነ የተረዳሁት ይሄን ዓይነት ውይይት የሚከታተል ሳይኖር ብዙ አልባሌ ነገሮችን በሚሊዮን ቁጥር ብዛት እንደምንከታተል ሳስበው ነው። እግዚአብሔር ይሁነን።
@betelhemezeze370
@betelhemezeze370 5 ай бұрын
ስለ ናብሊስ ያወኩት ከሳምንት በፊት ነው የተወሰኑትን ውይይቶቻችሁን ተከታትያለሁ አዳምጫለሁ በጣም አስተማሪ ነው። ያለፈውንና አሁን ያለሁበትን ሕይወቴን እንድመረምር አስችሎኛል በርቱልን
@koki9528
@koki9528 6 ай бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያገኝሁት እግዚአብሄር ይባርካችሁ እናንተን የሚከታተል ሰው በትልቁ ያተርፋል
@habati-kahsay9843
@habati-kahsay9843 6 ай бұрын
betam eamsgn ALEN NAPLISE BERTLENN BETAMM PROGRAMCHU BEGUGUT ETEBK ALWWW WUDOCHA
@sasolution3931
@sasolution3931 6 ай бұрын
I learn a lot 😊😊
@ኤልሳቤጥ
@ኤልሳቤጥ 6 ай бұрын
ዩልኝታ በጣም ከባድ ነው እኔም በጣም ያስቸግረኛል
@enyewgashaw4548
@enyewgashaw4548 6 ай бұрын
ejig astemari program new
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 36 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН
አለቃዬ የነገረኝ ምስጢር በጣም አስጨነቀኝ  |  ናብሊስ   | ሀገሬ ቴቪ
1:00:37
ከ ዮናስ መሀመድ ጋር የተደረገ ቆይታ | @yonasmoh
2:20:41
አቋራጭ መንገድ የለም - With Dawit Tesfaye -  S08 EP79
1:56:20