የእመቤታችን ድንቅ ተዓምር !! | በኪዳነምህረት የከሸፈው የጠንቋዩ ዛቻ | ከጀበናዬ ስር አደርግሀለሁ አለኝ

  Рет қаралды 18,671

werkeaferahu Assefa

werkeaferahu Assefa

21 күн бұрын

የእመቤታችን ድንቅ ተዓምር ! | በኪዳነምህረት የከሸፈው የጠንቋዩ ዛቻ | ከጀበናዬ ስር አደርግሀለሁ አለኝ

Пікірлер: 160
@benafkottilahun6713
@benafkottilahun6713 19 күн бұрын
ደከመኝ ወገን ኪዳነ ምህረት ታግዘኝ ፀልዩልኝ እስቲ
@muuzgebremariam6756
@muuzgebremariam6756 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ድንግል ማርያም ትከልልሽ
@genetfikadu4041
@genetfikadu4041 19 күн бұрын
እማምላክ ወላዲተ አምላክ ኪዳነ ምህረት በደከመን ነገር ሁሉ ላይ ብርታት ተሁነን እኔም ብዙ ነገር ደክሞኛል 💔😭
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 19 күн бұрын
@@benafkottilahun6713 አይዞሽ የኔ እህት እመቤቴ ከጎንሽ ሁና ትርዳሽ
@enathagertube4619
@enathagertube4619 19 күн бұрын
የአብርሃሙ ስላሴ ከለላ ይሁኑሽ እመቤቴ ታማልድሽ አይዞሽ
@JoJo-uy3gr
@JoJo-uy3gr 19 күн бұрын
እመ አምላክ ከድካምሽ ታሳርፍሽ❤
@sebletegegn4260
@sebletegegn4260 19 күн бұрын
ኪዳነ ምህረት ላንተ እንደደረሰች ለሁላችንም ትድረሰ !! ወርቅአፈራሁ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@user-jo7qy9rg9r
@user-jo7qy9rg9r 19 күн бұрын
እኔ በጣም ከበባድ ፈተና ተፈትኛለሁኝ ከዚያም አሰንድወጣ ያደረጉኝ የብርሀን እናት ቅድስት ድንግል ማርያምና አንዱ ልጇ ቸሩ መድሀኒት አለም ከመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ጋር ሁሉም አለፈ አንድ ቀን ለምስክርነት እንደምቀርብ አምናለሁኝ ታሪክ ተቀይሮ ማለት ነው
@merimeri5901
@merimeri5901 10 күн бұрын
በእውነት ድንቅ ምስክርነት ነው ላተ የደረሰች ኪዳነ ምህረት ለኛም ትድረስልን❤❤❤
@eyerusalem8314
@eyerusalem8314 19 күн бұрын
እናቴ ኪዳነምህረት ለአንተ እንደደረሰች ለእኛም ትድረስልን እንባህን እንዳበስች የእኛንም እንባ ታብስልን መታደል እኮ ነው 😢😢😢
@mahelet9539
@mahelet9539 2 күн бұрын
ላንተ የደረሰች እመብርሀን ኪዳነምህረት ለኛም ትድረስልን በምህረቷ ትጎብኘን❤
@user-ig5eo4uj2r
@user-ig5eo4uj2r 19 күн бұрын
እመቤቴ ❤ አንተ የደረሰች ለኛ ለሰደኞች ትድረሰ❤❤❤
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 19 күн бұрын
በስመ ስላሴ ስም ውይ በስማም ቀላል ታማልዳለች እንዴ እመቤቴ ማርያም ሁሌም የአፊ ማጣፈጫ ሁኝልኝ ድንግል ማርያም አሜን
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 19 күн бұрын
ቀላል ታማልጃለችደ አገላለፃችሁ ❤❤❤
@seniethiopia796
@seniethiopia796 19 күн бұрын
ለስው ሞት አነስው ትክክል ነው ጥሎ ማለፍ ነው ጨዋታው የስው ህመም የሚያስደስተው ስው የአጋንት ፈረስ ቻ ነው የዚህ ልጅ ታሪክ በየቤታችን አለ ግን የድንግል ማርያምን ልጅ የያዘ ሁሌም ያሸንፋል ጠላትም የዘራውን ያጭዳል ብቻ ንፅህ ልብ ይኑረን ለሁሉም ቀን አለው
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 5 күн бұрын
እጹብ ድንቅ ነው የእርሱ ስራ እናቴ እመቤተረ በዕለተ ቀንሽ እሄን ድንቅ ምሕረት የምሕረት እናት ክብርና ምሰጋና ይደረሰሽ ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ወርቅአፈራሁ ለወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ከእነእናቱ ከቀዱሳኑ ጋር ፍጻሜህን ያሳምሩልህ ግን አባትህ መቼ ነው በጥንት ጠላታቸው ላይ የሚነቁት
@user-kv1mf1mr1m
@user-kv1mf1mr1m 19 күн бұрын
ለአንተ የደረሰችልህ እመቤቴ ለኛም ትድረስልን ❤❤❤
@user-qi9rd6jq4i
@user-qi9rd6jq4i 13 күн бұрын
አሜን
@tsionabebe948
@tsionabebe948 9 күн бұрын
እመቤታችን ምስጋና ይድረሳት ያምላክ እናት !!!!!
@DddZdes
@DddZdes 19 күн бұрын
የእመቤታችን ታእምር ስለሆነ ጀምሬ ጨረስኩት እናመሠግናለን ፍቅሯ ስለበዛልክ ደስ ብሎኛል በርታ ፀልይ ።እልልል❤❤😍 እኔም አገር ስገባ የምናገረው አለኝ በእመቤታችን ቅድስት ዲንግል ማርያም አማላጂነት እረዳትነት በመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ጥበቃና እርዳታ አለሁ ።ምን ደሆነ ባላቅም ህይወቴ ፈታኝ ነው ግን በፀሎት ደማሸንፍ እምነት ስላለኝ አሁን አሁን ለፀሎት ስነሳ አንገቴ ቀጥ ይልና ልክ በሀሳቤ የቸኮለ መሄድ ሚፈልግ መንፈስ ዳለ እርግጠኛ ነኝ ይሸኝ ወደ ሲኦል ይግባ በቅዱስ ሚካኤል ስም።የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል💙
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 19 күн бұрын
በርች ጠንካራ❤
@ZdKebede
@ZdKebede 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Abuneharadengil
@Abuneharadengil 19 күн бұрын
ወርቅ አፈራው እንኳን በሰላም መጣሕ በርታ የነቃ የገባው ጋዜጤኛ ወንድማችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሕ በርታ ብዙ ሰው እየነቃነው ያለው ፀጋውን ያብዛልሕ
@abisinia04
@abisinia04 19 күн бұрын
ይህ ከተመለከትኳቸው ምርጥ ክፍሎች አንዱ ነው። እንደሚመጣ ተስፋ አደርጋለሁ የበለጠ ለማጋራት ተመለስ። አመሰግናለሁ ከቁዱስ ገብርኤል ጋር እያወራን ወደ እንቅልፍ ተንሳፈፍኩ፣ እሱ ማየት የሚፈልገውን ነገር ሲያሳየኝ እያለምኩ እንደሆነ በቀኜ ቆሞ ነበር። እናም ከሩቅ ከፊታችን ወደምትገኘው ወደ እመዬ ማርያም እያመለከተ ነበር። “የ 44 መተት ቁልፉ በ እምዬ ድንግል ማሪያም እጅ ይገኛል” አለኝ, ከዚያም ነቃሁ.
@user-jo7qy9rg9r
@user-jo7qy9rg9r 19 күн бұрын
እንደዚህ ብርቱ ሰወችን ስታቀርብልን እኛም እንበረታለን
@ZedZ-tk6ce
@ZedZ-tk6ce 19 күн бұрын
ድንግል ማርያም አሁንም ከጉንህ ትሁን ድንግል አማላጄ
@TamruZinash
@TamruZinash 19 күн бұрын
ቦስ ልጁ የሰፈሬ ራጅ ነው እንኳን ደስ አለክ ወንድም አለም እኔም የ አጠና ተራ ልጅ ነኝ
@genetfikadu4041
@genetfikadu4041 19 күн бұрын
የሚገርም ተአምር ነው ኪዳነምህረት እናቴ ላንተ እንደ ደረሰች ለኛም ትድረስልን ወንድማችን እፁብ ድንቅ ነው ያምላክ ስራ ይሄ ሁሉ ክፋት ላትኖርበት ነገር አይ ሰው ከንቱ💔😭😭😭😭😭
@user-ce2hv3ti7l
@user-ce2hv3ti7l 19 күн бұрын
ኪዳነምህረት ኪዳነምህረት ኪዳነምህረት!!!!!
@user-lk5wy2kj1c
@user-lk5wy2kj1c 18 күн бұрын
ውይ አንተ ከባድ ነገር አሳልፍ እግዛብሔር ይጠብቅህ
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 19 күн бұрын
እግዚያብሔር መስገን ❤❤❤❤❤እመቤታችን ክብር ምስጋና ይግባት❤እሰይ ❤እልልልልልልልልልልልልልል
@zekaryasgebermeskel3303
@zekaryasgebermeskel3303 19 күн бұрын
እመብርሃን እርጂኝ
@user-gy1ue1rj5p
@user-gy1ue1rj5p 19 күн бұрын
መጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ አባቴ ሳላውቀው ቤቱን እየጠያየቁ ሄጄ ከበሽታዬ ለዘላለም ፈውሶ ላከኝ አምላክ መጥምቁ ዮሐንስ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 15 күн бұрын
እደዚህ ምስክርነት ያስደስታል እመቤታችን ምስጋን ይድረሳት ያምላክ እናት❤
@user-ds5tg9hq4i
@user-ds5tg9hq4i 15 күн бұрын
ድንግል ሆይ አንተን እንደረዳችህ እኛንም ካለንበት መዓት አውጪን
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 19 күн бұрын
ኡፍፍፍ 😭😭😭😭እናቴ ኪዳን ምራት የምራት እናት እኔም ብዙ ምስክርናት አሌኝ 🙏🙏🙏🙏ብቻ ባሰላም ላሀገሬ ያበቃኝ ቁዱስ ሃያል ጌታ ባ ሁኔት እማ አምልክን ላምጣሉት እግዚአብሔር ልቦና ይስታጭሆ መደናሌም ሁላቺንም ይጣብቃን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰ሊቃነ ሜልክ ሰማይቱ ቁዱስ ጎርግስ ዬ ኢትዮጵያ ጌባስ ናክ እና ሀገራቺን ሰላም አርጋት እዝባቺንም ጣብቂልን 🙏🙏🙏
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የጌታየ እናት አመሰግንሸ ዘንድ ቡዙ ነው ምክንያቴ ሚሰጥሬ እናቴ ኪዳነ ምህረት እናቴ አመሰግንሻለሁ እማ ፍቅር 🙏❤🙏 ወንድሜ አንተ የጌታየ እናት የእማ ፍቅር የገለፅከው አገላለፅ እኔ ሁነህ የገለፅከው ሁኖ ነው የተሰማኝ ወንድሜ እኔ እናቴ ኪዳነ ምህረት እናቴ ነሰደት ሰንቄ ናት እኔ ከቡዙ ጉድ ሞት የተደገሰልኝ ሰው ነበርኩኝ እሰካሁን ድረሰ ግን አቤቴ የእመብርሀን ፍቅር ከብዙ እያወጣኝ ነው በፅሎት አሰቡኝ ቅድሰተ ማርያም
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 19 күн бұрын
በእውነት ክብር ምስጋና ለአባታችን ለእመቤታችን ይሁን እሶን ያመኔ አንድም ቀን አፊሬን አነቅም እግዚአብሔር ይመስገን
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 19 күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ የመተት መንፈስ የስንቱ ሰው ሕውህት አምስቃቅለ 🥲🥲🥲. እግዚአብሔር ይመስገን ለአንተ የድርሰች የጌታ እናት ለሁላችን ትድርስልን አሜን.... እኛም እግዚአብሔር ለመስክር ያብቃን 🥲🥲🥲
@masershazemenfes1288
@masershazemenfes1288 19 күн бұрын
Yay part 2 of the story from last week 😊. Thank you 🙏 for posting part 2
@hjuiisfdjjsjwjifi798
@hjuiisfdjjsjwjifi798 16 күн бұрын
ኪዳነምህረት ላንተ ለወንድማችን እንደደረሰች ለኔም ለስደተኛዋ ትድረስልኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@SelameSelam1621
@SelameSelam1621 19 күн бұрын
ላንተ የደረሰች እናቴ እመቤቴ ኪዳነ ምህረት ለኛም ትድረስልን😢😢
@heremalabeza5239
@heremalabeza5239 19 күн бұрын
መጥምቅ መለኮትዮሐንስአባቴማረኝ
@azabeberhane-rr6me
@azabeberhane-rr6me 19 күн бұрын
አዎ ክዳና ምሕረት ታማልዳለች እኔን ምራኛለች እግዚአብሔር ይመስገን
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 18 күн бұрын
አግዚኦ ጽናትህ!!! አሁንም ያጽናህ:: ከብር ለመድሃኒአለም!! ክብር ለቅድስተ ቅዱሣን ለድንግል ማርያም!!!❤❤❤❤❤
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እመቤታችን ክብር ምስጋና ይግባት አሜን
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 19 күн бұрын
እኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ እመቤቴ አንችን የሰጠን ክርስቶስ ይመስገን❤❤
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 19 күн бұрын
ይገርማል እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንኳን እርዳችህ ለውድማችን እደደርስሽ ለኛም ድርሽልን
@tizitabiyafers1404
@tizitabiyafers1404 18 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን የሰው ልጅ ክፍት ጥግ ድረስ ማረን ይቅር በለን።
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 19 күн бұрын
እናቴ የአምላክ ልዮ ስጦታችን እሷን ባይሰጠን ለኛ ለአጥያተኞች ምነሰ እንሆን ነበር እድለኞች ነን እሩሩና ደግ እናት አምላክ ሰቶናል የሷ መሆን መመረጥነሠ መታደል ነው በውነት እመአምላክዬን ያጣ ሰው እጅጉነሰ ያሳዝነኛል በእንደዚህ ክፉ መንፈሰሰ ስንያዝ እንኳን ማን አለነሰ ከሷ ውጭ ቅዱሳንን የሰጠ አምላክ ደግሜ አመሰግንካለው ስለሚያስፈልጉን ለኛ ለደካሞችና ለአጥያተኞች ሰጠከን የዚሀሰ ልጅ ታሬክ ያሳዝናል መጨረሻክንም እመአምላክ ታሳምርልክ እሷ አድናካለች እስከመጨረሻው ካንተ ጋር ትሁን መተት አድራጊዎች መጨረሻቸው የስጋም የነፍስም ሞት ነው የሰውን ልጅ አሰቃይቶ ገነት አይገባም ለዝች አጭር እድሜዋ ክፋት በስራዋ እድሜዋን አሳጠረች እንድትድን እንኳን አልፈቀደም አንዳንዱን ይምረዋል ከእንደነዚህ የሰውን ልጅ ከሚያጨልሙ ሰዎች አምላከሰ ይጠብቀን የተያዝነውንም ይፍታን በቸርነቱ እመአምላክዬ የልቤ ንግስት አንቺ ፍቺኝ ታውቂ የለ እስራቴን ብዙ የተማርኩበት ነው ወርቃፈራው ብርከሰ በልንን በርታልን ስንቱን ታነቃለክ ታበረታለክ ይህንን መልካመሰ ስራ እንድትሰራ የረዳክ አምላክ ይክበር ይሐስገን አሜን
@dejenegirma8956
@dejenegirma8956 19 күн бұрын
ውድ ወንድሜ ወርቅ አፈራሁ ውድ ወንድማችን በርታ የምትሰራዎች ስራዎች ብዙዎችን የሚያስተምር ከክፋ ምናፍስት እርሳቸውን እንዲጠብቁ የሚያደርግ ስለ በርታ እንኳን እንደዚህ አይነት አደገኛ ፕሮግራም ቀርቶ በእለት እለት ስራዎቻችን ላይ እንቅፋት፣ መሰናክሎች እና ፈተናዎች ይኖራሉና ችግር መድሀንያለም ካንተጋር ይሁን።
@fyry8481
@fyry8481 12 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አባቶቻችነን ይጠብቅልን ❤❤❤
@adiamyemane9585
@adiamyemane9585 19 күн бұрын
Amen Amen Amen
@bizubizu379
@bizubizu379 19 күн бұрын
Thank you and bless you.
@semretdemoze6668
@semretdemoze6668 11 күн бұрын
Kidanemerite Enate ❤ 🙏
@savannasav2609
@savannasav2609 19 күн бұрын
በጣም የሚገርም ህይወት ነው እውነት ነው እግዚአብሔር ምክንያት አለው ግን በሰይጣን ተማምነው ለማይጠቅም ምድራዊ ሃብት የሰውን ህይወት በሰይጣን መንጠቅ በጣም መዝቀጥ ነው። ምን ነበረበት ሰው እንኳን የልጆቹን ወንድም ባደ ከመንገድ አንስቶ ያሳድግ ፍቅር ይሰጥ የለ? እራሷን ለሲዖል ዳርጋ የራሷ ግፍ ለልጆቻቸው ተረፈ። እናት ተብዬ ደግሞ የልጇ ሞት አላሳዘናትም አሁንም ንስሐ እንደመግባት መተት በመለክ የሰውን ህይወት ማበላሸትን መርጣለች እግዚአብሔር ይፈርዳል። ወንድማችን ለበጎ ሆኖልሃል ፀጋውን ያብዛልህ ከአንድ ሰባኪ በላይ ወንጌልን በተግባር እየኖርክ ነው ካንተ ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን።
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 19 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጠላታችንን ይጣልልን ወርቅ አፈራሁ እግዚአብሔር ያጠንክርክ በርታልን በፀበሉ በእምነቱ እንድንፈወስ የረዳን ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው✝️
@lekiea2384
@lekiea2384 19 күн бұрын
ለአንተ የደረሰች እመ ብርሀን ለእኛም ትድረስልን እንቆቅልሻችን ትፍታው አንዳንዴ ግራ ይገባኛል የሚጎዱን የእኛ የምንላቸው የቅርብ ሰዎች መሆናቸው!
@fitsumtesfaye5914
@fitsumtesfaye5914 19 күн бұрын
This channel has been a blessing to us. Thanks for opening people's eyes and letting us see what is real life in this world 🙏🙏
@user-zz7bt7qc5n
@user-zz7bt7qc5n 19 күн бұрын
ላንተ የደረሠች እናታችን ለእኛም በሂወታችን ትድረስልኝ ምንም ነገር እየሆነልኝ አይደለም እናቴ አግዢኝ ደከመኝ 😢
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 15 күн бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ግን እኮ ከዚህ ሁሉ ነገር ለመዳን የእምነት ጥንካሪን ይጠይቃል እግዝአብሔር ረድቱአል ወንድማችን የዋህ ስለሆንክና ስላመንክበት ነው የተገለጠልህ አሆንም ቢሆን መዘናጋት የለብህም የበለጠ በመንፈሳዊ ህይወትህ መጠንከር አለብህ አይዞህ
@Meskeerem
@Meskeerem 19 күн бұрын
የታድለህ አማልጅነቶን አውክ እኔንም እንደአንተ❤ ታስበኝ
@netsanetdiriba4026
@netsanetdiriba4026 13 күн бұрын
እማ ፍቅር🎉🎉🎉🎉 ስራዋ ብዙ ነው❤❤❤❤
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 15 күн бұрын
መታደል ነው ❤
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 15 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ታሪክ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ እንኳን ማረህ 😢😢😢😢
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 19 күн бұрын
እንካን መጣቹልን ቀጣዬ መስማት ምፈልዉ
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 18 күн бұрын
መተት ሰው ላይ የምታደርጉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ ለንስሃ ያብቃቹ
@tgabab6759
@tgabab6759 19 күн бұрын
እውነት ነው ፈጥና ደራሽ ነች ምክንያቱም በምኖርበት ቦታ ሁሉ ስጠራት ሁሌ የምደርስልኝ እስዋ ነች እኔም በአካል ሄጄ እስክመሰክር ድረስ ካረገችልኝ ነገር አንዱን ልንገራችሁ ሁሌ የልብ ውጋት ይይዘኛል መተንፈስ ሁሉ ያቅተኛል ሰው ቤት ነውና ያለውት ሮጥ ብሎ ሀኪምቤት እንኳን ለመሄድ አልችልም ስለዚእ በዛች ቅስፈት ስምዋን ጠርቼ እመብርሀን ድረሽ ብቻ ስላት ፈጥና የምደርስልኝ ድንግል ነች ስለዚህ ከናትም በላይ እናት ነች ለኔ ተአምርዋ ብዙ ነው እንደ ስራዬ ሳይሆን እንደቸርነቱ ምሮኝ እናቱን እናቴ አርጎ ሰቶኛልና መቼም አልፈራም ሁሌም አማላጅ ነች ክብር ምስጋና ይግባትና ❤
@msm5155
@msm5155 19 күн бұрын
My brother I left my country because of this kind of thing I feel you it sounds like my exact history Ayizoh be strong lean depend on one god
@belayneshabebe7632
@belayneshabebe7632 18 күн бұрын
ክብር ለእመቤታችን ለ ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን 🙏🏽 እዉነት ብለሀል ወንድሜ ለፈለጋት በጣም አጠገባችን ናት በሂወታችን የተደረገልን የሆነልን ሰዎች እናዉቀዋለን! አሁንም ጌታ የሰጠን የመስቀሉ ስር እናታችን ናትና አሁንም አጥብቀን እንይዛታለን! የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረዴቷ በረከቷ ፀጋዋ አይለየን 🙏🏽
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 19 күн бұрын
Tebarek
@leetessema7151
@leetessema7151 18 күн бұрын
Menm alelm Egzabher yakbrlj betam temrbtalw lant yedrsch enat. Weladet amlak degel maryam lenm tedrslj lemskrnt tabkaj. Big big respect for you bro ❤
@sabrinahassen1835
@sabrinahassen1835 19 күн бұрын
በጣም ደስየሚል ታሪክ ወርቅዬ ፕሮግራምህ በጣም ደስ እያለኝ ነው የምከታተለው ሁሉም ሀይማኖትን መያዝ አለበት በርታ ❤❤❤
@weletetnsae6464
@weletetnsae6464 19 күн бұрын
Emebete tesemalech ye enatoch hulu enat eko nat
@user-ob7lp3dg5h
@user-ob7lp3dg5h 19 күн бұрын
❤❤❤
@user-kl9zj6gm8n
@user-kl9zj6gm8n 19 күн бұрын
ላንተ የደረሰች ኪዳነምህረት ለተቸገረ ሁሉ ግራ ለገባዉ ሁሉ ትድረስለት የመቤታችን ድንቅ ስራ ተነግሮ አያልቅም ክብርና ምስጋና ለሷም ለልጇ ይሁን❤
@GenetGenet-ct5ow
@GenetGenet-ct5ow 19 күн бұрын
ድንቅ ምሰክሪነት❤❤❤❤
@mulugetaanteneh3229
@mulugetaanteneh3229 19 күн бұрын
አመሰግናለሁ እኔም ተምሬያለሁ ❤
@brkti2123
@brkti2123 19 күн бұрын
ለአንተ የደረሰች እመብርሃን ለኛም ትድረስልን
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y 19 күн бұрын
ላንተ፡የደረሰች፡ኪዳነምህረት፡ለኛም፡ትድረስልኝ
@gyejosy
@gyejosy 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወርቅአፈራሁ 🙏 ትውልድን ወደ እግዚአብሔር መንገድ እየመራህ በመሆኑ : ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅህ 🙏 በርታልን ወንድማችን 🙏
@TsegeTegene
@TsegeTegene 19 күн бұрын
አቤት የኪዳነምሀረት ተአምር እውነት ነው በማናውቀው መተ ት ሰንቱ ተንገላታ እጅ ይዛ ታወጣለች
@TsegeTegene
@TsegeTegene 19 күн бұрын
ወርቃፋራሁ የኔ ታሪክ ብትሰማዉ
@ledetadera328
@ledetadera328 19 күн бұрын
በስመኣብ ሀፌን ከፍቼ ነው ያዳመጥኩት ለአንተ የደረሰ መጥምቄ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን ተመስገን
@user-fn3xd2ow4s
@user-fn3xd2ow4s 19 күн бұрын
ድንግል ማሪያም ስሙዋ ይክበር ይመስገን ለኛም ትድረስልን
@etsubmeresha2482
@etsubmeresha2482 19 күн бұрын
ታድለህ ውስጥህ ጥሩ ስለሆነ ነው የኔ የመዳን ቀን መቸ ነው ለአንተ የደረሰ ለእኔም ይደረግልኝ
@samrawitlegese6946
@samrawitlegese6946 18 күн бұрын
ለአንተ የደረሰች እመብርሃን ለኛም ትድረስልን!!!
@StmarryTega
@StmarryTega 19 күн бұрын
It's My Life!!! Really Lena Tadkan Maryam Leyu Nate !!! My Survival Because Her St. Marry Still I'm struggling ...... Yes I also say Tamer Maryam but still not speaking what she do for me !!! Wishing to to take for world
@melodiess2
@melodiess2 19 күн бұрын
🙏🙏🙏
@JanetTadesse-te8yg
@JanetTadesse-te8yg 19 күн бұрын
❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲maerym
@alemayehuyitagesu5058
@alemayehuyitagesu5058 14 күн бұрын
@sear6884
@sear6884 19 күн бұрын
Werkeye berta
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 19 күн бұрын
ሁሉም የተያዘ እንዳንተ ማሰተዋሉን ይሰጠው ወጣቱ ሁሉ የኖረ መሰሎታል
@yalewwmichel9299
@yalewwmichel9299 18 күн бұрын
በርታልኝ የኔ ወንድም እመቤቴ ለኔም እንዳተ አድርጋልኞለች ወርቅ አፈራው አመሰግናለው ።
@mimibeyene5730
@mimibeyene5730 19 күн бұрын
ወንድሜ ላንተ የተለመነች እመበርሃን ለሁላቺነም ትለመነን ተስማን በእውነት ከደረሰብህ መከራ ይለቅ የተቀበልከ መከራ በረከትዋ የፍቅሯ የታነፅክበት መንገድ ያስቀናል የመስከርክበት መንገድ ደሞ ደስ ሲል እመቤተ በቤበቷ ታፅናህ ለሁላቺነም ትድረስ
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 19 күн бұрын
Keane menere lezelalm kebereln
@elienetefera726
@elienetefera726 11 күн бұрын
Kidanemhret tarikkeyarinat
@Kuskuam206
@Kuskuam206 19 күн бұрын
በጣም የሚገርመው የአኔም መንፈስ የዛሬ 15 አመት ቃሊቲ ቁስቁአም ማሪያም በተመሳሳይ በሰው ተስቦ ሙሉ ታሪኬን ተናግሮ ግንቦት 6 ቀን ለዛውም በፍጹም በማያውቀኝ ሰው ተስቦ በተመሳሳይ ቆሜ እየሰማሁኝ ልጁም ስሜን እንኩአን አያውቀውም። ወርቃፈራው እንዴት እንደማገኝህ አላውቅም እናቴ ቁስቁምዬን አመስግኑልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መጥምቁ አባቴ እኔም በጣም እወድሃለሁ በረከትህ ይደርብኝ❤❤ ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድሜ ተባረክልኝ እንኩአን ተፈተንኩኝ። በፈተና ያለፍቅ ወርቅ እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል።
@marysam9193
@marysam9193 17 күн бұрын
እኛ ኦርቶዶኮሳዊያን ታላቅ እምነት አለን ግን አያያዙን አላወቅንበትም አሁን ይህ ሁሉ ታአምር በየትኛዉ ቤተእምነት ይገኛል ተመስገን ፈጣሪ እዉነተኛዉን መንገድ የተከተለ ከፈተና በኃላ በስጋዉ በነፋሱ ደስታን ያገኛል ኦርቶዶክስነት መመረጥ ነዉ ተመስገን አናትና ልጁ ክብር ይግቤችሁ አሜን
@LaquuAshu
@LaquuAshu 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemsehay9584
@alemsehay9584 19 күн бұрын
እናቴ ኪዳነምህረት ላተየደረሰች የኛም ትድረስልን 😢😢😢
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 12 күн бұрын
የጉራምባ ባርያም አይኗ የታወረች ልጂ ለ ስባት ቀን ስትጠመቅ አይኗ በርቶ በአይኔ አቻለሁ አቤት ቦታው ይለያል የእግዚአብሔር ፅጋ ያለ ደስታ
@freefree8182
@freefree8182 19 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@samreyene6682
@samreyene6682 19 күн бұрын
ያለሷ ሂወት ይሰለቻል ባዶ ነው አይጣፍጥም የአጋንት መጫወቻ መሆን ነው።ክብር ለድንግል ማርያም
@user-kh1jx6gc7s
@user-kh1jx6gc7s 15 күн бұрын
አኔም የምመሰክረው አለኝ ግቦት 1-9-2015 በአካል መጥጣ የወር አበባዬ ደም የሚጠጣው መፈስ እና በእግሬላይ ያነበረኝ ችግር በጣም በሚገርም በመላእክት የቅዳሴ እጣን ታድባ መጥታ ልክ ኢሄን ካደረገችልኝ ብውሀላ ደግሞ ጌታችን መድሀኒታችን እያሱስ ክርስቶስ መጥቶ እኔ ነኝ የላክዋቸው እዲፈውሱሽ እሎኛል እልልልልል እየያላቹ አመስጉኑሉኝ እኔም መምዲያ መመስከር እፈልጋሎ አሁን የለሁት ግን በአረቡ ሀገር ነው ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንእና ስመጣግን ትአምርዋ ለአለም እመሰክራሎ እኔ ቤሰቦቼ በእኩስ መፈስ የተጡቁ ናቸው ግን እግዚአብሔር ይመስገን ቆራቢዋች ናቸው
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 14 күн бұрын
Egziabher yemsgne wude eeeelllllleeelliiiii Amen enenem betslot asebgne wude enditmregnem .
@meditube1065
@meditube1065 19 күн бұрын
እንደዚህ ባለ ታሪኮቹን አቅርብልን የሚገርም ታሪክ ነው ቀጥልበት
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 12 күн бұрын
ትክክል ነህ የሽንኮራ ዬሃንስ በጣም ፈዋሽ ነው
@abebayelema5176
@abebayelema5176 19 күн бұрын
ወርቅዬ እንዴት ነህ። በርታ ወንድሜ። ድንግል ማርያም በጸጋዋ ትሸፍንህ።
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 29 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 53 МЛН
🔴bermel giorgis  የቅዱስ ጊዮርጊስ ፊልም ለወጠኝ።
49:35
ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida
Рет қаралды 15 М.
በዩኒቨርስቲ በስህተት ትምህርት ተጎድቻለዉ ምንም ዘመድ የለኝም  Memehir Girma Wondimu #subescribe_now  በሮም የተሠራ ትውልድ ይዳን
38:18
55ኛ ኤፍታህ  live! እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )
3:19:10
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 41 М.
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 45 М.
21ኛ ❤ 2ኛ ክፍል መንፈሳዊ እንግዳ ፦ የአለማችን እንዲህ መሆን ዋናው ሴራ ሲጋለጥ
1:46:54
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 29 МЛН