የእንጀራ እናቴ ህይወቴን በጠበጠችው | አባቴን ከቤት አባረው አለችው | ቁራጩ ኪክ ያመጣው ጣጣ

  Рет қаралды 14,538

werkeaferahu Assefa

werkeaferahu Assefa

21 күн бұрын

የእንጀራ እናቴ ህይወቴን በጠበጠችው | አባቴን ከቤት አባረው አለችው | ቁራጩ ኪክ ያመጣው ጣጣ

Пікірлер: 59
@Cooking335
@Cooking335 18 күн бұрын
ይሄ የኔም ታሪክ ነው ይገርማል መመሳሰሉ!!! እመነኝ ወንድሜ የሚጠብቅህ አያንቀላፋም ግፍን የፈፅሙብህ ሁሉም በስራቸው ሲወድቁ ታያለህ እኔም እይቻለሁና. ክብር ለእግዚአብሔር!!!!!
@savannasav2609
@savannasav2609 19 күн бұрын
ክፍል ሁለት ልቀቅልን ቶሎ ዋናው ታሪክ ይመሰለኛል በጣም የሚገርም ነው። ወንድማችን የመናገር ችሎታው ጥሩ ነው ወርቃፈራሁ ደግሞ አጠያየቅህም ደስ ይላል ግን ስማቸውና ሰፈራቸው አድራሻ ባይጠቀስ ለወደፊቱ ታሪኩ ለመማማሪ እስከሆ ድረስ እናመሰግናለን ።
@24Reem
@24Reem 19 күн бұрын
ምእመና እህት ወንድሞቼ በጸሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላቹ
@abibathkpoton5157
@abibathkpoton5157 18 күн бұрын
Egzibhare yasebhe
@user-jo7qy9rg9r
@user-jo7qy9rg9r 19 күн бұрын
እኔ እምለው የእንጀራ እናትች ግን ምን ሆነው ነው ክፉ የሚሆኑት ሰው የባልን ልጅ ጠልቶ እንዴት ባሌ ተብሎ ይኖራል 😢😢😢😢😢
@geneteden4343
@geneteden4343 19 күн бұрын
እዉነት ነው ባል ወዶ ልጁን መጥላት 🤔አባትየው እኮ ከሚስቱ ይልቅ በደም በሥጋ ለልጁ ነው የሚቀርበው እና እኔም ግርም ድንቅ የሚለኝ ነገር ነው 🤔
@Seni1286
@Seni1286 14 күн бұрын
Awerewoch letkm belew gebtew lejoch mibtnu
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y 19 күн бұрын
ሰለም፡ብያለው፡ወንድማችን፡ወርቅ፡አፈራሁ፡ምእመናን፡በሙሉ፡በርታ፡ፈጣሪ፡ካተትተ፡ጋር፡ይሁን
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድሜ ወርቅ አፈራው ወንድሜ በርታ እመብርሃን የጌታየ እናት ትጠብቅህ
@user-ic7sy5bm2r
@user-ic7sy5bm2r 19 күн бұрын
ኧረ የሰው ልጅ ግን ምን ነካን ይሄ ሁሉ ክፋት ግን ምን ያህል ዘመን ልንኖር ይሆን? በዚህ ግዜ 100 አመት የሚሞላ በሌለበት ግዜ ይሄ ሁሉ ክፉ ስራ ምን ልንጠቀም ይሆን 🤔🥺 አቤቱ ፈጣሪዬ ከክፉ ሰው ሁሉ አንተ ጠብቀን 🙌🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@mamayesami4064
@mamayesami4064 14 күн бұрын
Wendemae enate embtae mareyame ahuneme tetebkeke 😢😢😢 betame newe yemgremewe Bertae ahuneme 🤲🤲🤲
@MercyHabte-pf7ln
@MercyHabte-pf7ln 19 күн бұрын
ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን የሰው ልጅ ህይወት ከጥንቃቄ ጉድለትም እንዲሁ ከክፉ ሰዎች ተግባር ከንቱ ሆኖ ይቀራል እግዚአብሔር ካላደነህ በስተቀር
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w 19 күн бұрын
ክፍል ሁለት በጉጉት እጠብቃለን
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 19 күн бұрын
በእውነት ጊዜ እንደ ሴትን የስውን ልጅ ህይውት የምያመስቀቅሎ ይለም እግዚአብሔር ይጠብቄን ብቻ
@user-mj4jz8ri8t
@user-mj4jz8ri8t 19 күн бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን በርታ!!!
@mahlatnewye6490
@mahlatnewye6490 18 күн бұрын
እግዛብሔር ይፈርድልናል😢😢😢
@mareymarey1351
@mareymarey1351 19 күн бұрын
የሚቀጥለውን ልቀቀዉ
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 19 күн бұрын
ሰውንና ሴጣንን መለየት እየከበደ ነው ግዜው በተትረፈረፈው ንብረት አርፋአ ብትኖርስ ሺ አመት አትኖር
@WaldeTolcha
@WaldeTolcha 19 күн бұрын
Dhugaa kun nura gahe Jira.
@dcghetto
@dcghetto 19 күн бұрын
Enelay yasmetete, yasdegeme, Addis amet kerbual edsatu ayesraleh, ayseralish, begeta beyesus sim yetaserachu hunu amen
@fitsumtesfaye5914
@fitsumtesfaye5914 19 күн бұрын
Many thanks for sharing your insights.🙏🙏🙏
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@masershazemenfes1288
@masershazemenfes1288 19 күн бұрын
The video was short. Is there part 2 coming?? He didn’t finish telling the story
@sosinasine5843
@sosinasine5843 19 күн бұрын
በጣም ይገርማል
@yehezbalem7474
@yehezbalem7474 10 күн бұрын
የንጀራ እናት ነገርማ ተከድኖ ይብሰል፣ ስትበደል ሁሌ ከጸለይክ እግዚአብሔር ከስዋ ከልጆችዋም በላይ ያከብርሃል፣ በህይወቴ ያየሁት ይህንን ነው፣
@sear6884
@sear6884 19 күн бұрын
Selam Werke, bertalen ena amesegnalhu
@HailuMekonene
@HailuMekonene 19 күн бұрын
God bless you
@benafkottilahun6713
@benafkottilahun6713 19 күн бұрын
እኔ ብዙ ሚገርሙኝ ነገሮች አሉ እድል ወስዶ ለሌላ መስጠት ሚባለው ነገር አይገርማቹም
@Hatehatelovelove
@Hatehatelovelove 19 күн бұрын
Enem I can’t understand it
@hiwotzewde1008
@hiwotzewde1008 13 күн бұрын
weyi gud ere wuyi fetari metetegnan libona yistachew.inji min yibalal
@user-ck5mb4zg4w
@user-ck5mb4zg4w 10 күн бұрын
ታድለሕ እንኻንምደሰያለሕአሁንምጨርሶይማርህ ላንተየደረሰችልኪዳነምሕረትለአኔምትድረሰልኝ 🙏🙏🙏
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 18 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ታሪክ ነውየስው ሕይወት የሚበላሽ ስውች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ 😢😢😢😢
@Film_production1134
@Film_production1134 15 күн бұрын
እኔ የሀበሻ ቪድዮ ማየት የጀመርኩት ባንተነው ምን ያህል የህይወት እይታዬን የቀየርክ ሰው ነክ ወርቅ አፈራሁ❤❤
@user-ty6gu8qe8s
@user-ty6gu8qe8s 19 күн бұрын
ይሄ ሁሉ ሰው አያቹት ግን ለምን ላይክ አታረጉም ምን አለበት
@HailuMekonene
@HailuMekonene 19 күн бұрын
Good job Bro
@Hdhdjsjjdjd
@Hdhdjsjjdjd 15 күн бұрын
Best of the year
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 19 күн бұрын
ቁጥር 2 ያቀጥል
@wrkk6525
@wrkk6525 12 күн бұрын
Wushat
@Kuskuam206
@Kuskuam206 14 күн бұрын
በጣም የሚገርመው የአኔም መንፈስ የዛሬ 15 አመት ቃሊቲ ቁስቁአም ማሪያም በተመሳሳይ በሰው ተስቦ ሙሉ ታሪኬን ተናግሮ ግንቦት 6 ቀን ለዛውም በፍጹም በማያውቀኝ ሰው ተስቦ በተመሳሳይ ቆሜ እየሰማሁኝ ልጁም ስሜን እንኩአን አያውቀውም። ወርቃፈራው እንዴት እንደማገኝህ አላውቅም እናቴ ቁስቁምዬን አመስግኑልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መጥምቁ አባቴ እኔም በጣም እወድሃለሁ በረከትህ ይደርብኝ❤❤
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 18 күн бұрын
Nothing to do with super natural force rather you were going through character changes due to natural development
@JanetTadesse-te8yg
@JanetTadesse-te8yg 19 күн бұрын
❤❤❤❤😭😭😭😭👆👆👆🙏🙏🙏🙏🙏
@heremalabeza5239
@heremalabeza5239 15 күн бұрын
እግዜዮማረንይቅይበለን
@tsionJemaneh
@tsionJemaneh 17 күн бұрын
ክፍል ሁለት
@munanali7402
@munanali7402 16 күн бұрын
ለምንድነዉ ክፍል ሁለት ማይለቀቀዉ ነዉ ሌላ ቻናል አለ
@mimibeyene5730
@mimibeyene5730 18 күн бұрын
ሰዉ እንዲያየው like እያድርጋችሁ ቪድዮወውን ጀምሩ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 19 күн бұрын
በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት አስተሳሰብ ይገርማል እስኪ ምን ትጠቀማለች ይሄን ሁሉ ሃብት ይዛ የራሷን ልጅ እየተንከባከበች ምንም ያላስቸገራትን ከሷ በፊት የተወለደንልጅ ምን አድርገኝ ነው ምትለው? ባሏ ላይም መመተት ምን ይባላል? እግዚአብሔር የእጃችሁን ይስጣችሁ እንዲህ ክፉ የሆናችሁትን ሰዎች
@user-rt5vz1yn3z
@user-rt5vz1yn3z 14 күн бұрын
ሰፈርም ስምም የት/ት ቤት አድራሻ የስራ አድራሻ አትጠቁሙ ታሪኩ ብቻ በቂ ነው
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 19 күн бұрын
ምን አይነት ሰይጣን ናት ለልጆቿ ወንድም መከታ አገኘው ብላ መደሰት ሲገባት ጭራሽ መድሃኒት እግዚአብሄር የስራሽን ይስጥሽ
@savannasav2609
@savannasav2609 18 күн бұрын
አብዛኞቹ በራስ መተማመን ስለሌላቸው ይሄንን ክፉ ነገሮች ያደርጋሉ እኔስ ስድስት ልጆች ከኢትዮጵያ በጉድፍቻ አምጥተው ሰባተኛው የራሳቸውን ልጅ ጨምረው የሚያሳድጉ ነጮች አግኝቼ በጣም ነው የገረመኝ ልጃቸው እንደወንድም ደስተኛ ነው እነሱም ከቤተሰብ በላይ ናቸው ልጆቹ ሴትየዋን በሄደችበት ሲከተሏት በጣም ይገርማል ሆኖም እነዚህ ደግሞ የገዛ የልጆቿን ወንድም ይሄን ያህል ጭካኔ ይገርማል ።
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 18 күн бұрын
@@savannasav2609 የኢትዮጵያ እንጀራ እናቶች በጣም ይገርማሉ ያሳዝናሉ ከነሱ አልፎ ልጆቻየውን የክፋት ተባባሪ ማድረጋቸው ልቦና ይስጣቸው በአጠቃላይ በሰው ልጆች ላይ መተት የሚያደርጉ ለጊዜው የደላ ሊኖሩ ይችላሉ ግን የውሻ ሞት ነው የሚሞቱት
@WatchatMyTube
@WatchatMyTube 18 күн бұрын
የቡና ወሬ!
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 18 күн бұрын
Man gba belo asgededh meʼndertna
@mahlatnewye6490
@mahlatnewye6490 18 күн бұрын
ስለአልደረሰባቹሁ ነው
@savannasav2609
@savannasav2609 17 күн бұрын
ምን አሳደበህ ጆሮህን ጎትቶ ያሰማህ የለም ወይ በዚህ በመናፍስታዊ ስራ ተሳትፎ አለህ?
@hiwotzewde1008
@hiwotzewde1008 13 күн бұрын
adiragiw new ende
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 31 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 79 МЛН