የእመቤታችን ፍልሰት ትንሣኤና ዕርገት በእኛና በሌሎች || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 82,534

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Жыл бұрын

የእመቤታችን ፍልሰት ትንሣኤና ዕርገት በእኛና በሌሎች || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

Пікірлер: 630
@hwatii
@hwatii 4 ай бұрын
Amen amen 💖 amen 💖 amen 💖 amen 💖 amen 💖💖 amen amen amen 💖 amen amen amen 💖 amen amen amen amen
@dembechatube
@dembechatube Жыл бұрын
*እንኳን ለንጽህተ ንጹሐን ለቅድስት ድንግል ማርያም የትንሳኤ የእርገት በዓል በሰላም አደረሳችሁ የአምላክ እናት ሁሌም አለች ከእኛ ጋር እርሷ የምትለምነውን ልጇም ይሞላልናል በእርሷ አናፍርም አንጠራጠርም የእመቤታችን ጥበቃ አይለዬን 😊🤗ድንግል ትንሳኤሽን የሰላም አድርጊልን የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን ጠብቂልን 😊🤗*
@elsaembaye1019
@elsaembaye1019 Жыл бұрын
እንኳን ለእናታችን ትንሳኤ ኣደረሰን መም. ፕሮ. ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ለርሶ ብርታቱን ጽናቱን ለኛ የተማርነው በልቦናችንን ጽላት ያኑርልን ለሓጢያታችን መደምሰሻ መንግስተ ሰማያት መውረሻ ያርግልን ሀገራችን ሰላምን ፍቅርን ያውርድልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@trhastrhas2341
@trhastrhas2341 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እንዃን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እድገት ትንሳኤ ፍልሰታ በሰላም ኣደረሳቹ በኣሉ የሰላም የፍቅር ያርግልን ኢትዮጵያ ኣገራችን ሰላምን ይመልስልን
@emudemla8764
@emudemla8764 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የእርገት በአል በሰላምና በጤና አደረሰወት አደረሰን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ፃድቅ አሜን
@s.gs.g3920
@s.gs.g3920 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም የእርገት በዓል እንኳን በሰላም አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏 ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን🙏🙏🙏 እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏 ለሰጡን የማይጠገብ ትምህርትና ዕውቀት በረከት በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏 🙏🙏🙏⛪💚💛❤
@esayaskiflemariyam6195
@esayaskiflemariyam6195 Жыл бұрын
Memhr mrahi mengstesemay admen tana yhabelna bxelot zekruna kalhiwet yesmalna narget weladit amlak ankan abxhana amen amen amen amen amen
@genatworkugenetworku6227
@genatworkugenetworku6227 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@keralemmengistu1084
@keralemmengistu1084 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!!! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን !!!!!!!!!!!!!!! እናመሰግንዎታለን ኑሩልን !!!!!!!!!!!!!!!!
@meazibizualew4622
@meazibizualew4622 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን ለመቤታችን ለቅስድት ኪዳነምህርት ተንሳኤ በአል 🙏💒❤እግዚአብሔር ይጠብቆት አባታችን ❤🙏💒
@user-gn9ce9ir4q
@user-gn9ce9ir4q Жыл бұрын
ለአባታችን ለመምህራችን ለመምህር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያውርስልን አሜን
@goasd8257
@goasd8257 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን መምህር ብራክዎ ይድረሰን የእመቤታችንን በረከት ሬድኤት ይድረሰን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@dembechatube
@dembechatube Жыл бұрын
*የክርስቶስን ትንሳኤ የካዱ አሁንም የእናቱን ትንሳኤ ይክዳሉ እኛ ግን የእናትና ልጁን ትንሳኤ እርገት እናምናለን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች*
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
🥰አሜንንን አሜንንን አሜንንን እናምናለን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿 እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@hanayemarymyamaljiituwliji9301
@hanayemarymyamaljiituwliji9301 Жыл бұрын
Ameeen ameeen Ameeen
@user-yr1gn7kp2b
@user-yr1gn7kp2b Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እካን አደረሳችሁ አደረሰን ለቅድስት ኪዳነ ምሕረት ያመት ሰው ትበለን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@samuelabraham6802
@samuelabraham6802 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@yewhansmichael6819
@yewhansmichael6819 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን። 🙏🙏🙏🙏🙏
@selam38786
@selam38786 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን እ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🙏🙏
@bortocansalamon7976
@bortocansalamon7976 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለኪዳነምህረት አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ አደረሰን ።
@hannaemeshaw8725
@hannaemeshaw8725 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለኪዳነምህረት በዓለ ፍልሰታ
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 Жыл бұрын
እንኳን ለኪዳነ ቃሏ ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት ዓመታውይ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን ሀገራችንን አለምን ሁሉ ሰላም ያርግልን አሜን
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f Жыл бұрын
አሜን አሜኔ አሜን
@user-ku7gr3bb3m
@user-ku7gr3bb3m Жыл бұрын
አሜን።
@classymobiles4464
@classymobiles4464 Жыл бұрын
Amen Amen Amen⛪⛪⛪💒💒💒
@almaayerga6339
@almaayerga6339 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen 💒💒💒🤲🤲🤲
@almaayerga6339
@almaayerga6339 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@berketjoni8548
@berketjoni8548 Жыл бұрын
አሜን እንኮን ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማሬያም አመታዊ ክብር በአል በሰላም አደረሳቹህ
@bettybelete9100
@bettybelete9100 Жыл бұрын
ወድ የኦርቶዶክስ ተዋኸዶ ልጆች አንኳን ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም እርገቷ በሰላም አደረሰን ኪዳነምኸረት አገራችንን በቃል ኪዳኗ ትጠብቅልን መምኸር አንተንም በረድኤቷ ሁሌ ትጎብኝኸ አሜን
@etsegenetamare7165
@etsegenetamare7165 Жыл бұрын
አትሳት መፅሃፍ ቅዱስ አንብ አላረገችም ።
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሀይዎት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሒር በእድሜ በጤና ይጠብቅልንእንኳን ለመቤታች የትሳኤ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችንን ሰላሙን ፍቅርን አድነትን ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️😍😍😍😍😍😍
@asnomereasnoo8859
@asnomereasnoo8859 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ውድ አባታችን ፀጋውን በርከቱን አብዝቶ ይስጥልን ሉኡል እግዚአብሔር እንቁ መምህራን የተዋህዱ አርበኛ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን
@befirdumeseret2995
@befirdumeseret2995 11 ай бұрын
አባታችን ወንድማችን ቡራኬዎ ይድረሰን፡፡ ትክክለኛ የተዋህዶ ትምህርት ስለሚመግቡ እጅግ እመናመሰግናለን፡፡ ታላቁ ሊቅ ወንድማችን ረዥም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን፡፡
@Serkalem62
@Serkalem62 Жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የፍልሰታ ትንሣኤ ዕርገት በሰላም አደረሳችሁ አሜን
@birhanedegefa2907
@birhanedegefa2907 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይዋትን ያሣማልን❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ሁላቹ ኦርቶዶክሳዊያን ለቅድስት ድግል ማርያም እርገት በአል እንኳን አደረሳቹ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@judilove5876
@judilove5876 Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነበረ እስከዛሬ ቀን ፆሙን ደስ ብሎን እንድንጨርስ አድርገውናል መምህር እንኳን አደረሰዎ እንኳን አደረሳቹ ሁላችሁም ኦርቶዶክሳዊያን
@christianbirhanudagne
@christianbirhanudagne Жыл бұрын
#እንኳን_ለእመቤታችን_ለቅድስት_ድንግል_ማርያም_በአለ_ዕርገት_በሰላም_አደረሳችሁ_አደረሰን ። #የአዛኝቷ_አማልጅነት_አይለየን_መምህር
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይን ያስማልን እድሜ እና ጸጋ በርከት ይስጥልን እግዚአብሔር🙏🙏🙏
@Anyhairr
@Anyhairr Жыл бұрын
ይቺ ሰአት ግን እንደኔ የሚናፍቃት አለ እኔ ባለሁበት በሀገረ አሜሪካን ሰአት አቆጣጠር 11 ሰአት ነው ተመስገንልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ዳግም ይህችን ሰአት ስለሰጠን
@natsinethagos2693
@natsinethagos2693 Жыл бұрын
Me too , Amen
@gelanotoll6510
@gelanotoll6510 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ቅድስ ድንግል ማርየም በለንበት ትጣብቃን🙏🙏🙏🙏
@emuemu9893
@emuemu9893 Жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜን ጤና ያድልልን በሰላ ለአመቱ ያድርሰን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን
@alemtube8899
@alemtube8899 Жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመነወትን ያብዛልን ቸሩ እግዚአብሔር እንኳ አብሮ አደረሰን 👏
@yabesarasarayabe2480
@yabesarasarayabe2480 Жыл бұрын
መምህራችን የተዋህዶ እንቁ ልጅ የቅድሰት ድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ፀጋውን ያብዛልክ ሰታሰተምር የማህደር ሰበአት ቅድሰት ልደታ ለማርያምና ደብር መዳኒት መድሀኒአለም ያኔ በአሰራዎቹ እድሜ ነበርኩ ሰታሰተምር ከነቤተሰቦቼ በደስታ ነበር የምንከታተል አሁንም እንደዛ ነይ ነይ ማርያም ድንግል ሆይ ነይ ነይ የሚለው መዝሙርክ አርሳውም በሰውነትክም ያኔ እንደ ማቅ ነህ አቤት ፀጋ
@Anyhairr
@Anyhairr Жыл бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ ወገኖቼ የከርሞ ሰው ትበለን እማምላክ በያለንበት ጥበቃዋ አይለየን
@jakrrbr7271
@jakrrbr7271 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aselefechme
@aselefechme Жыл бұрын
Aman Aman Aman 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Жыл бұрын
አሜን!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!! በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!! 365 ቀናት ሙሉ በሕይወት አቆይቶን ለዛሬዋ ቀን ያደረሰን አምላክ ይመስገን!!
@haymanottesfaye596
@haymanottesfaye596 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖኦን ያርዝምልን!!!
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Жыл бұрын
አባታችን እኳንአደረሰዎት አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎትያሰማልን አባቴ
@Filisltan
@Filisltan Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን።
@kaleabmehari5345
@kaleabmehari5345 Жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ሂወት የሳማለኀ
@uaekfn5722
@uaekfn5722 Жыл бұрын
እኳንለኪዳነምኽረትለክብረ፣በአሏ፣በሰላምአደረሶት፣አደረሰን ይፍቱን ፣ይባርኩን፣አባታችንበረከቶት፣ይደርብን፣፣ወለተ፣ስላሴ፣ከመላው፣ቤተሰቤን፣እድሜ፣ይጥልን
@Admaletube
@Admaletube Жыл бұрын
እህትና ወንድሞቼ ድንግል ማርያም ስታዝኑ ታፅናናችሁ ደስተኛ ሕሊና ታድላችሁ።
@emebetmulu119
@emebetmulu119 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን።
@taklufayisa6314
@taklufayisa6314 Жыл бұрын
Mamihir yikrita yesiklata filime edatayu aluni bayabetachini yalowu yekudsan yem elakit yemaneniam yemariymi silasu minyilunal
@tekwambirhanu4593
@tekwambirhanu4593 Жыл бұрын
ቃለሒወትን መንግስተ ለመማያትን ያዋርስልን መምህር በድማ በፀጋው ያቀይልን አማን እመ በታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሁላችንም ትባርከን እንኳን ለዝች ለተቀደሰች ቀን አበቃን አማን፡፡
@emuemu9893
@emuemu9893 Жыл бұрын
አሜን እሜን አሜን አባታችን እንካን አደረሶት
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
አሜን!አሜን! አሜን! እንኩን አብሮ አደረስን ይህንን ፀጋ እውቀት ለኛ እዲያስተምሩ እንዲስርፁ ጨለማውን የዓለም ምንፍቅና አስተሳስብ ከህዝቡ ላይ እዲስወግዱ በፀጋ በጥበብ በእውቀት የሞላዎትን እግዚአብሔርን አመስግነዋለሁ !!!
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@tsedalegemeda4124
@tsedalegemeda4124 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን ይመስገን እኔ ስለምነኝ እርሶንምእግዚአብሔር አይለዮት ይጠብቆትሰለሞን ያብዘልን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 Жыл бұрын
ለመላው የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኩዋን አደረሳችሁ ለንስሀ ሞት ያብቃን
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Жыл бұрын
እንኳን ለ እመቤታችን ድንግል ቅድስት ማሪያም የፍልሰታ ትንሣኤ ዕርገት በሰላም አደረሳችሁ ኢትዮጵያ ን አገራችን ትጠብቅልን
@minadagemawitminadagmawit5558
@minadagemawitminadagmawit5558 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ላስተማረን ለገሰፀን ቸሩ አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን 🙏💒💒💚💛💔
@beyenechferede5514
@beyenechferede5514 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🕯🙏🕯🙏🕯💐💐💐💐
@tigisttg7080
@tigisttg7080 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🙏⛪️🙏✝️❤
@alehegnbitew1803
@alehegnbitew1803 Жыл бұрын
በውኑ የእመቤታችንን ፍቅሯን የበለጠ በዚህ ሰሞን ትምህርትህና የበለጠ የጨመርክልን፡፡ ቡራኬህ ደግሞ የሚናፈቅ ነው፡፡ እግዚአብሄር አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሶት አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን
@maryamtmsegnamelake7390
@maryamtmsegnamelake7390 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እኲን አብሮ እደርሰን መምህር ልኡል እግዚአብሄር አምላካችን ቃለሂወት ይልሰማልን
@mutemute9914
@mutemute9914 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@emebetashine5439
@emebetashine5439 Жыл бұрын
እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ወላዲተ አምላክ የእርገት በአል በሰላም አደረሳችሁ ።
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
ውድ መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን ለናታችን ለቅድስት ድንግ ማርያም እርገት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ቅድስት ሆይ አገራችንን ሰላም አድሪጊልን
@maryamtmsegnamelake7390
@maryamtmsegnamelake7390 Жыл бұрын
Amen Amen Amen enkan abro adrsne
@user-op5yx7mx6u
@user-op5yx7mx6u Жыл бұрын
amen amen amen ylachinenem enquwan abiro adiresen yene abati yene memehiriii nefise tiwedotalechin kale hiyiwetin yasemalen tsgawen yabizalen be edime betena yanurilen emebirihan selehulume negiriii amesegineshalew azagntu
@aberakidanemariam5191
@aberakidanemariam5191 Жыл бұрын
Our legend memeher Zebene Kalehiwote yasemalene
@hiwotyemaryamlij792
@hiwotyemaryamlij792 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህርርር 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💐💐💐💐💐💐💐💐🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻👏👏👏👏👏👏👏
@user-qn7pb6yx3c
@user-qn7pb6yx3c Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ እደረሰን መምህር ቃለ ሕወትን ያሰማልን
@astertadeess9692
@astertadeess9692 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኮን አደረሰን አደረሳችሁ የእናታችን ለቅድስት ቅዱሳን ለኪዳነ ምህረት ለዕርገት ቀኖ በሰላም አደረሰን መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ይባርክልን አባታችን
@achameleshseyoum1074
@achameleshseyoum1074 Жыл бұрын
ቃለህወት ያሠማልኝ አባቴ ታድለህ እመቤቴ የልብህን መሻት ትፈፅምልህ
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ጌታዬ መድሀንቴ እየሱስ ክርስቶስ በጤና በሕይወት ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሳማልን በፀሎት ኣይርሱን ይፍቱን!!!!!
@ashenafimehari5655
@ashenafimehari5655 Жыл бұрын
እንካን አደረሰን አደረሳችሁ ለጌታዬ እናት ወዳጅ በሞላ
@gechietube2943
@gechietube2943 Жыл бұрын
ውድ እና እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን የዓመት ሰው ይበለን
@rahelferede6378
@rahelferede6378 Жыл бұрын
የእመቤታችን ምልጃና በረከት ይደርብን፤ ክቡር አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን አሜን!!!
@hirutphone8602
@hirutphone8602 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን ዉዴ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን ፀጋዉን ያብዝልን የኛ እንቁ መህምራችን ቅድስት ኪዳነምህረትዬ ከክፉ ነገር ትጠብቀን የእምዬ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይወቻ በሙሉ
@heyatmuluneh831
@heyatmuluneh831 Жыл бұрын
ውድ መ ምህራችን እንኳን አደረሰዎ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ፍልሰታ በዓል ዞ ሮ መግቢያችንን ሀገራችንን ኢትዬጲያንም እማምላክ ትዳብስልን አሜን
@derebamara8649
@derebamara8649 Жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችንለቅድስት ድንግል ማሪያም አመታዊ እርገት በዓል አደረሳችሁ ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን የአመት ሰው ይበለን አሜን አሜን የሞቱትንሞ ነፍሳቸው ይማር ሁለተ ኪዳን ነፍስ ይማር እማየ ሁለየም ትናፍቂኝ አለለሽ
@hanagirma9723
@hanagirma9723 Жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድግል ማርያም እርገት በሠላም አደረሠን❤😍😘❤😂❤😍😘
@user-fe4sj9dc3y
@user-fe4sj9dc3y Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😍😍😍🙏
@asterhabte3294
@asterhabte3294 Жыл бұрын
ክርስቶስ ተነስተዋል ማርያምም ተነስታለች፣ ክርስቶስ ብቀኝ አባቱ እጅ አለ ማርያምም እንደሱ፤ በመስቀል የተሰቀለች ማርያም ቀርታለች። እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@user-fo5tq4su1x
@user-fo5tq4su1x Жыл бұрын
አሜን🙏💞🌹 አሜን 🙏🌹💞አሜን 🙏🌹💞 እንኮን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለህወት ያሰማልን🙏💞
@tameghaa5255
@tameghaa5255 Жыл бұрын
እንዲ መምህራችን መሉ ፈልሰታን ያሰተማሩን መምህራችን የአብራሙ ሥላሴ ኪዳነምህረት ቀሪ ዘመኖህ ይባረክ+++
@hannahanouna2024
@hannahanouna2024 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእበውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@mullomullo4550
@mullomullo4550 Жыл бұрын
አባታችን መምህራችን እንኳን አደረሦት እንኳን በደህና መጡ በረከቶዎ ይድርሰን በፀሎቶ አትለዩን
@janetkassay2555
@janetkassay2555 Жыл бұрын
አሜን! እንኩዋን አብሮ አደረሰን! ቃለ ህይወት ያሰማልን! አባታችን በረከትዎ ይደርብን!
@birtukaneadisalme2957
@birtukaneadisalme2957 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏💚🙏❤❤❤🙏🙏
@ayalewkindu6952
@ayalewkindu6952 Жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዉርስልን
@toastube1446
@toastube1446 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ከነቤተሰቦ ይጠብቆት
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
የተዋህዶ እህት ወንድሞቼ በስደት ያላችሁት እንኳን ለዝች ቀን አደረሳችሁ አሜን ካለፈው አመት ተነስቶ እስከዚች ሰአት ድረስ ስንት እህት ወንድሞቻችንን አጥተናቸዋለን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። እኔ በግሌ በስደት ላይ ስንት የስደት እህት ወንድሞቸን አጥቸዋቸዋለሁ😭😭😭😭😭😭
@helenhailmichael6955
@helenhailmichael6955 Жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዘመንህ ይባረክ
@elfueligo1825
@elfueligo1825 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@teenateena3461
@teenateena3461 Жыл бұрын
Amen Memihir Erijem Edema Ketina gare abezeto yestiln 🙏🙏
@megntelonte615
@megntelonte615 Жыл бұрын
Amen.amen.amen
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 Жыл бұрын
Amen Amen amen amen amen amen amen amen amen
@yeshibalagerua1032
@yeshibalagerua1032 Жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለናታችን ለእመቤታችን አምላክን ለወለደችልን ❤ለቅድስት❤ ኪዳነምህረት❤ የእርገት በአል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🙏🙏
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን
@webetalmu5682
@webetalmu5682 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እንኳንአደረሳቺሁ ለእናታቺ ለቅድስት ኪዳነምህረት ክብረባእል
@yodithadgu2245
@yodithadgu2245 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen kale hiwten yasemlen abatashen
@nomnanoto
@nomnanoto Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ይሰማልን አባታችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@almazzewde543
@almazzewde543 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ በረከቷ አይለየን
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Жыл бұрын
የተወደዳቹ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለአዛኝቷ ለጭንቅ አማላጇ ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ኪዳንምህርት የእርገት በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን የተወደዱ እንቁ መምህራችን እማምላክ የአገልግሎት ዘመኖትን ትባርክልን ትቀድስልን አሜን 🌹🌼🌷🌻💐🌸❤️ 🌹🌻🌷🌼🌸💐🌹🌸🌸🌸🌸🙏
@munafetena4472
@munafetena4472 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ መምህራችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ እንኳን አደረሰዎት
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 418 М.
ለችግራችሁ መፍትሔ ምሥጢር | መምህር ዘበነ ለማ
32:46
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 17 М.
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН